Chebe Media
Chebe Media
  • 195
  • 9 379 998

วีดีโอ

የኛሰው በአሜሪካ በNEW YORK የመጀመሪያዋ እንጀራ ጋጋሪን አገኘን በትልቁ NEW YORK TIMES ጋዜጣ ላይ...
มุมมอง 25K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#seifushow #habesha #የኛሰውበአሜሪካ #chebemedia #seifuonebs2
የኛሰው በአሜሪካ ብቸኛው የሀበሻ ምግብ ቤት በMiaMi
มุมมอง 35K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#seifushow #chebemedia #የኛሰውበአሜሪካ #seifuonebs2
የኛሰው በአሜሪካ አቤል ለራሱ መኖሪያ የሚሰራውንLuxury House አሳየን የቅንጦት ቤት ከመሬት ጀምሮ አሰራር!! ምን ያህል?
มุมมอง 87K14 วันที่ผ่านมา
የኛሰው በአሜሪካ የቅንጦት ቤት Luxury House ለመገንባት ስንት $ ያስፈልጋል?
የኛ ሰው በአሜሪካ አንድንዴ ሰው ሳይጎዳ ቤት ሲቃጠል ለበጎ ነው እምንልበት አጋጣሚ አለ
มุมมอง 56K14 วันที่ผ่านมา
የኛ ሰው በአሜሪካ በእሳት ለተጎዱ ቤቶች መፍተሄ አለን ይሉናል ለበለጠ መረጃ Innovative Property Solutions LLC, Our service will be Insurance claim 1)Fire hail water damages any insurance claim 2)Bulild new homes 3)Rehab Flipping 4) Buy and sell residential & commercial We can help you with residential and commercial needs. 651-226-3041 Abel Yohannes Or 763-807-2989 Ermias
ለገና በአል በአሜሪካ የበሬ ቅርጫ ቀጥታ ከFarm
มุมมอง 90K21 วันที่ผ่านมา
ለገና በአል የበሬ ቅርጫ እና የበግ ገበያ በቀጥታ ከfarm For more info ሀገሬ FARM Address 12901 Vint Hill Rd Nokesville VA, 20181 Tel work phone # 571-977-8585 571 977-8685 571-977-8945 Or Cell 202-460-5932
የኛሰው በአሜሪካ የቀረ የለም የሱፍና ተልባ ፍትፍት
มุมมอง 32K21 วันที่ผ่านมา
#seifushow #chebemedia #የኛሰውበአሜሪካ #seifuonebs ASTU KITFO BAR AND RESTAURANT (771) 777-2766 g.co/kgs/THJG9vz
በ$8ሚሊየን የተገዛው የምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ተክለሀይማኖት ቤ/ ክ የምረቃት በዐል ታኅሣስ 23/2017 ዓ.ም የቀጥታ ስርጭት
มุมมอง 6K28 วันที่ผ่านมา
የሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ምርቃት መርሃ ግብር እና የጻ/አ/ተክለ ሃይማኖት በዓል ልደት | ዋዜማ - ታኅሣስ 23/2017 ዓ.ም
የኛሰው በአሜሪካ እንኩዋን ደስ አለን በአዲስ አመት
มุมมอง 27K28 วันที่ผ่านมา
#seifushow #chebemedia#chebemedia#seifuonebs www.gofundme.com/f/support-mesrake-tsehay-churchs-mission
የኛሰው በአሜሪካ ቀይ ባህር/ RED SEA/ የመጀመሪያው ETHIO- ERITREA
มุมมอง 48Kหลายเดือนก่อน
#seifushow #chebemedia #የኛሰውበአሜሪካ #seifuonebs #seifuonebs2 Address 320 Cedar Avenue Minneapolis, MN 55454 Hours Mon, Tue 11:00 AM - 12:00 AM Sun, Wed, Thur, Fri, Sat 11:00 AM - 2:00 AM Find Us On... Facebook pageInstagram pageGoogle page Contact Us Call us at (612)-333-1644 Write us at russomsolomon@aol.com theredseampls.com
የኛሰው በአሜሪካ የጓደኝነት ጥግ የታየበት የሙሽራው ሽኝት
มุมมอง 52Kหลายเดือนก่อน
#seifushow #chebemedia #የኛሰውበአሜሪካ #seifuonebs
የኛሰው በአሜሪካ ልጆቼን ከ8 አመታት በኋላ ነው ያገኘሁአቸው የማያልፍ የለም
มุมมอง 52Kหลายเดือนก่อน
#seifushow #chebemedia a#seifuonebs #የኛሰውበአሜሪካ #yegna sew be america www.aziflower.com (To order flowers) www.azifloraldesigncourses.com (To register for floral training) 703 618 2152 Address: 3045 Columbia Pike, Arlington, Va.,22204
የኛሰው በአሜሪካ እንጨዋወት በEBS አቅራቢ ከቲጂ ጋር በአዲስ ነገር አዝናኝ ጨዋታ
มุมมอง 79Kหลายเดือนก่อน
የኛሰው በአሜሪካ እንጨዋወት በEBS አቅራቢ ከቲጂ ጋር በአዲስ ነገር አዝናኝ ጨዋታ
የኛሰው በአሜሪካ ተሸለሙ
มุมมอง 22Kหลายเดือนก่อน
የኛሰው በአሜሪካ ተሸለሙ
የኛሰው በአሜሪካ አዲስ የተገኘው እንጀራ
มุมมอง 66Kหลายเดือนก่อน
የኛሰው በአሜሪካ አዲስ የተገኘው እንጀራ
የኛሰው ፖሊስ በአሜሪካ ውጪ ብለው አመናጭቀው አባረሩኝ
มุมมอง 136Kหลายเดือนก่อน
የኛሰው ፖሊስ በአሜሪካ ውጪ ብለው አመናጭቀው አባረሩኝ
የኛሰው በአሜሪካ ኢትዮጵያዊ ፖሊስ አርብ 2PM ላይ ይጠብቁን
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
የኛሰው በአሜሪካ ኢትዮጵያዊ ፖሊስ አርብ 2PM ላይ ይጠብቁን
የኛሰው በአሜሪካ እነ ጋሽ መሀሙድ ልጆች ነበሩ
มุมมอง 45Kหลายเดือนก่อน
የኛሰው በአሜሪካ እነ ጋሽ መሀሙድ ልጆች ነበሩ
የኛሰው በአሜሪካ 51 አመታት በ250 ቤተሰብ የሚከበረው የምስጋናና የቤተሰብ ቀን
มุมมอง 90K2 หลายเดือนก่อน
የኛሰው በአሜሪካ 51 አመታት በ250 ቤተሰብ የሚከበረው የምስጋናና የቤተሰብ ቀን
የኛሰው በአሜሪካ ተዳሚውን በእንባ ያራጨው ስኬት ከMinnesota "እናቴ አተኛም " እርፍ እንድትልልኝ ነው ምፈልገው "
มุมมอง 40K2 หลายเดือนก่อน
የኛሰው በአሜሪካ ተዳሚውን በእንባ ያራጨው ስኬት ከMinnesota "እናቴ አተኛም " እርፍ እንድትልልኝ ነው ምፈልገው "
የኛሰው በአሜሪካን ነዳጅ የማመጣው ከዑጋዴን የመስላቸዋል
มุมมอง 46K2 หลายเดือนก่อน
የኛሰው በአሜሪካን ነዳጅ የማመጣው ከዑጋዴን የመስላቸዋል
በሚኒሶታ ያስገረመኝ ቆይታ
มุมมอง 25K2 หลายเดือนก่อน
በሚኒሶታ ያስገረመኝ ቆይታ
የኛሰው በአሜሪካ የስኬቴ ሚስጥር ኢትዮጵያ ናት
มุมมอง 25K2 หลายเดือนก่อน
የኛሰው በአሜሪካ የስኬቴ ሚስጥር ኢትዮጵያ ናት
ቆይታ ከተወዳጁዋ አርቲስት ትግስት ግርማ ጋር "ፈጣሪ የሰጠኝን ሰው ከለከለኝ" ስለ ሰከላ ሾው ምላሽ
มุมมอง 47K2 หลายเดือนก่อน
ቆይታ ከተወዳጁዋ አርቲስት ትግስት ግርማ ጋር "ፈጣሪ የሰጠኝን ሰው ከለከለኝ" ስለ ሰከላ ሾው ምላሽ
የኛሰው በአሜሪካ ማንን እንደሚመርጡ ነገሩን
มุมมอง 36K2 หลายเดือนก่อน
የኛሰው በአሜሪካ ማንን እንደሚመርጡ ነገሩን
የኛሰው በአሜሪካ የ40 አመታት አገልግሎት ሰርፕራይዝ የመጨረሻው ክፍል
มุมมอง 50K2 หลายเดือนก่อน
የኛሰው በአሜሪካ የ40 አመታት አገልግሎት ሰርፕራይዝ የመጨረሻው ክፍል
የኛሰው በአሜሪካ የ40 አመታት አገልግሎት የምስጋናና የሰርፕራይዝ ደማቅ ዝግጅት part 1
มุมมอง 131K3 หลายเดือนก่อน
የኛሰው በአሜሪካ የ40 አመታት አገልግሎት የምስጋናና የሰርፕራይዝ ደማቅ ዝግጅት part 1
የ40አመታት አገልግሎት የምስጋና ሰርፕራይዝ ነገ 2pm ይጠብቁን
มุมมอง 8K3 หลายเดือนก่อน
የ40አመታት አገልግሎት የምስጋና ሰርፕራይዝ ነገ 2pm ይጠብቁን
የኛሰው በአሜሪካ ስኬት አሜሪካ ሄደሽ ፀጉር ሰሪ ልትሆኚ ተብያለሁ የመጣሁት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሆኜ ነው ፡ ዕፀ በለስ ፊልምን ከአሜሪካ ነው የሠራሁት
มุมมอง 39K3 หลายเดือนก่อน
የኛሰው በአሜሪካ ስኬት አሜሪካ ሄደሽ ፀጉር ሰሪ ልትሆኚ ተብያለሁ የመጣሁት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሆኜ ነው ፡ ዕፀ በለስ ፊልምን ከአሜሪካ ነው የሠራሁት
የኛሰው በአሜሪካ በደማቅ የተከበረው የወገኔ 24th anniversary
มุมมอง 54K3 หลายเดือนก่อน
የኛሰው በአሜሪካ በደማቅ የተከበረው የወገኔ 24th anniversary

ความคิดเห็น

  • @tseganesheshetu430
    @tseganesheshetu430 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤ ያብረሐምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችው በጣም ያምራል

  • @helentsega8374
    @helentsega8374 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልገባኝም : የወንዱ ሙሽራ መገኘት አለበት እንዴ?

  • @yosephseifu2102
    @yosephseifu2102 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨዋነት ኢትዮጵያዊነት የታየበት ቃለ ምልልስ ነው ሁለቱም የኒወርክ የምግብ ቤት ባለቤቶች ጨዋነታቸውን ሰራ ወዳድነታቸውን ተረዳጅነታቸውን በግልፅ አሳይተውናል የዚህ ዘጋቢ እይታህን እናመሰግናለን በርታ የሀገር ተምሳሌት የሆኑትን አሳይተህናልና እናመሰግናለን

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aboooo guragge

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Have a marriage

  • @negasihabtegorgis605
    @negasihabtegorgis605 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት የፉቅር እናት ነች❤❤

  • @negasihabtegorgis605
    @negasihabtegorgis605 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቁልጭ አነደኛ ❤❤❤

  • @negasihabtegorgis605
    @negasihabtegorgis605 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቁልጭ አነደኛ ❤❤❤

  • @negasihabtegorgis605
    @negasihabtegorgis605 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቁልጭ we love her. She’s the best.🥰

  • @negasihabtegorgis605
    @negasihabtegorgis605 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቁልጭዬ ታምራለች ውቡ she’s cool number one

  • @negasihabtegorgis605
    @negasihabtegorgis605 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    We love her. She is best lovely sister everything we we love her. ያራዳልጅ ሁሉ she’s the best

  • @negasihabtegorgis605
    @negasihabtegorgis605 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you, brother

  • @negasihabtegorgis605
    @negasihabtegorgis605 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቅቤ ነገር አሰቆኛል ይህ ሁሉ ቅቤ በዚህ ኑሮ ዉድ ነት ይህ ቅቤ ኢትዮጵያ ብሆን ለአንድ ቀበሌ ለወር ይበቃል😂 ደግሞ ቻቤ ላይ ማቃባት ነበረበት😂😂ደግሞ እንዴት ሹሙጉልና ላይ በየተኛም ብሔር ዉሰጥ ነው ኢትዮጵያ ሙሹራ የሚመጣው አይመጣም

  • @BaNguyen-sq7mw
    @BaNguyen-sq7mw 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤😂😂

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋዎ ያምራል ቸግ ሽምግልና የወሬ የወሬና ገረድ የወሬ የወሬነኽ ጎሽ እያልነው መልኳም ጋብቻ ይውለድ ይክበሩ❤❤❤❤❤

  • @Yasayaya8580
    @Yasayaya8580 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yehema le process new enejina yegurage bahel edezi ayedelem setochum teyequ eko ....usic LoL LoL 😂

  • @fasika9507
    @fasika9507 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቸቤ ሲጀመር ለሽምግልና 100 ሰው አይላክም ዘንድሮ ሁሉም ነገር የታይታ ሆነ የኔ ይበልጥ የኔ ይበልጥ እየተባለ አጉል የተሰለጠነ እየመሰለን መስመር እየጣስን ባህሉን የጠበቀ አይደለም። ሽምግልና ቤተሰቦች ከተስማሙ በኋላ የመጡት ሽማግሌዎች በሙሽሪት ወላጆች ቤት ተስተናግደው ይሄዳሉ እንጂ እንደዞህ መቶ ሰው ሺህ ሰው ምናምን የሚባል ነገር የለም። ሙሽሪትም ሽማግሌዎች ከተሸኙ በኋላ ከቤተሰቦቿ ጋር ትጫወታለች እንጂ አብሮ ዘንጦ ምናምን መጨፈር የሌለ ነው ነባሩን ባህል አጉል ለመበላለጥ እና ለዚህ ለፈረደበት ሶሻልሚዲያ እያላችሁ አታደብዝዙብን አታጥፉብን ሁሉም በወጉ እና በልኩ ሲሆን ነው ደስ የሚለው ሽምግልና ደግሞ ሴት ቤት ብቻ ነው የሚያልቀው🛑🛑🛑 በአጠቃላይ ሽምግልና በአሜሪካ በጣም ያስጠላል ደጋሾቹ ተደበላልቆባቸዋል🛑

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጌታ ይባርክህ

  • @danielmekite5642
    @danielmekite5642 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያዊ ባህል አይደለም

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Congratulations 🎊🎈🍾🎉 konjit

  • @Almaz-u2n
    @Almaz-u2n 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አስደሰትከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Almaz-u2n
    @Almaz-u2n 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Almaz-u2n
    @Almaz-u2n 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦግዚአብሄር ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን ትልቆ ታሪክ አስቀመጥክልን ጀግና ነህ ወንድሜ

  • @aregashadmasie567
    @aregashadmasie567 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመናዊ ሽምግልና ቢባል አይሻልም በአሁን ሰአት ቢሻሻልም እንደዚህ አይነት ፕሮግራም የለም

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 วันที่ผ่านมา

    Love it❤❤❤

  • @omagura
    @omagura วันที่ผ่านมา

    ቾምቤ ለምን ጎረቤትህ ቤት አትፈልግልኝም ሚከይ ድንኳን ልሰበር🫣🫣

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 วันที่ผ่านมา

    ዋው ብለናል በቃ ምንም አይወጣለትም ❤❤❤

  • @AsR-j1h
    @AsR-j1h วันที่ผ่านมา

    ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BrookeHayley-gj1pu
    @BrookeHayley-gj1pu วันที่ผ่านมา

    የተንቢየጉራጌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 วันที่ผ่านมา

    ይሄ በአሜሪካን ቋንቋ የጉራጊኛው ሽምግልና በሰርግ ሆኖ ማለት ነው በኢትዮጵያ ባህል ከሆነ ሽምግልና ሲላክ ብላየው አይሄድም ሙሽራዋም አታይይ ይሄ የአሜሪካን አገር ጉራጌዎች ባህል መሆን አለበት

  • @tesfayedesalegne2829
    @tesfayedesalegne2829 วันที่ผ่านมา

    Very Inspiring !! proud that they are an Ethiopian !!

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 วันที่ผ่านมา

    እኛም አለን በሌላ ሀገር 👍

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg วันที่ผ่านมา

    6 days ago? I thought it is winter in America? You are wearing short, and Tshirt

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰብ ወይንሸትዬ ስታምሪ ምርቃትሽ ይድረሰን አንቺ ያለሽበት ድምቀት ነው ተብረኪ ሙሹሮቹ መልካም ጋብቻ

  • @BinyamGeremew
    @BinyamGeremew วันที่ผ่านมา

    Chebye ene ethiopia new yemnorew gin programehen endet endemwedew ateyqegn bro. Keep going...

  • @meseretabebe-b1j
    @meseretabebe-b1j วันที่ผ่านมา

    IS HE TIGRE?

  • @meseretabebe-b1j
    @meseretabebe-b1j วันที่ผ่านมา

    "MUSHIRETI" NOT YET SHE IS BRIDE SO SHE SHOULDN'T BE CALLED "MUSHIRETI"

  • @et2507
    @et2507 วันที่ผ่านมา

    ጭቤ...... የጨለጠ ውይንም የረጋ::

  • @fifileg3520
    @fifileg3520 วันที่ผ่านมา

    Senex & Zelalem enquan des des des alachu.❤

  • @emukal
    @emukal วันที่ผ่านมา

    ዋውው ደስ ስትሉ የጉራጌ ባህል ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ደስ ይላል ግንይሄ ሰርግ እንጂ የሽማግሌ ፕሮግራም እንደዚህ አይደለም ምክኒያቱም ሙሽራው በፍፁም አይመጣም በዛ ላይ ሽማግሌዎች ሲገቡ የሚደረጉ ስርአቶች አሉ ለማንኛውም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @JuharZeyad
    @JuharZeyad วันที่ผ่านมา

    እናቱ መስላኝ ነበር ጌታን

  • @yamanameb6623
    @yamanameb6623 วันที่ผ่านมา

    ጨብየ ጨብዋ ላንተ ላይክ ልገጭህ ስሯሯጥ በጭንቅላቴ ቆሚ ነበር😂😂 መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ

  • @Sabaaa-u1y
    @Sabaaa-u1y วันที่ผ่านมา

    That is so weird

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 วันที่ผ่านมา

    omg THIS IS OWSOME!!!!!!!!!!!!!!

  • @NonoNolawi101
    @NonoNolawi101 วันที่ผ่านมา

    ወይ ቸቤ ባህሉን የጠበቀ ነው ያለከው????? መቼ ነበር ከኢትዮጵያ የወጣሀው ያለፈው አመት ነበር ትገርማለህ ይሄ የኢትዮጵይ ባህል አይደለም ሰርግ ነው እንጂ አትሳሳት እንደተወደድክ ቆይ ቸቤ

  • @BaNguyen-sq7mw
    @BaNguyen-sq7mw วันที่ผ่านมา

    Mia🎉🎉🎉❤❤❤

  • @endashawbekele6271
    @endashawbekele6271 วันที่ผ่านมา

    Beautiful culture I love Gurage

  • @sportqene5989
    @sportqene5989 วันที่ผ่านมา

    እንዲ ነው የኛ ሀገር ሽምግልና ደስ ይላል። ይለይልን