ከባድ ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 86

  • @HanaWondimu-h7m
    @HanaWondimu-h7m หลายเดือนก่อน +2

    ሙሉዉን እያለቀሱኩ ነዉ የሰማሁት አቺ ትለያለሽ ጌታ ምንያህል አግዞሽ እደተሻገርሽ ለብዞች ምስክር ነዉ ፍሩሻዬ ስላቺ ወደሽ የምታመልኪዉ የምታገለጊይዉ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ክብሩን ጠቅልሎ ይዉሰድ !!!!!!!!❤❤❤❤❤

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou หลายเดือนก่อน +3

    ይህን ምስክርነት በመገረም ሰማሁት። እግዚአብሔርን አመስግኘበታለሁ። ክርስቲያን በተለይም የእግዚአብሔር ፅኑ ዓላማ ካለበት እየቧጠጠ የሚያልፍበት ዳገታማ መንገድ ቢያስደንቅም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው።
    በሌላ ወገኑ ደግሞ አባቷ ብዙአየን ሀብተሚካኤል ከ52 ዓመት በፊት ሽርካ መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ም በሚአስተምርበት ጊዜ አስተምሮኛል። ከሽርካ ወደ አምቦ እንደተቀረ ስለማስታውስ አስተማሪዬ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ።
    ወደጌታ እንደመጣሁ ቀጠና ሁሉት ሙሉ ወንጌል ቤ/ን አግኝቼው በጌታ በመሆኑ አስደስቶኛል።

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 หลายเดือนก่อน +6

    የሜገርም ምስክርነት እህታቸን የጠበቀሽ የሰራዊት ጌታ ስሙ ይባረክ ይሄው አምላክሽ እኩያ ልጆቸን አጠገብሽ ያቆመሽ ጌታ ስሙ ይባረክ ልጆቸሽወንድሞቸሽ ናቸው

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @eneyetesfaye9814
    @eneyetesfaye9814 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም እግዚአብሔር የረዳቸዉ ቤተሰቦች ናቸዉ። እዉነትም ጀግና እናት ነች። ምስክርነቷን የማይጠገብ ነዉ በእግዚአብሔር ከተሰራ ሕይወት የተጨመቀ ስለሆነ። ተባረኩ❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      አሜን thank you 🙏

  • @yetemworkerga8822
    @yetemworkerga8822 หลายเดือนก่อน +14

    እኔም እንዳ አንቺ ያለፈቃዴ ነዉ ያገበሁት እማረር ነበር እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበረ 😢😢አንችን ስሰማ ግን ተጽናናሁኝ ❤❤ጸጋዉንያበዛልሽ ጌታ ይመስገን ተባረኩ❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏 ጌታ መልካም ነው

    • @yafetdaniel6399
      @yafetdaniel6399 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏

  • @AyinalemAbebe-u3t
    @AyinalemAbebe-u3t หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የሚባርክ ምስክርነት ነው ጌታ ቀሪው ዘመናችሁ ከዚህ በለጠ ጌታ ይባርካችሁ አንቼ ለብዙ እናቶች ምሳሌ ነሽ እኔ ለአንቼ የመኝልሽ ለልጅችሽ መልካም ሚስቶች ሰቷች ስቶቸው አያት ያድርጉሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባርከሽ ቅሪ

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር የረዳት የደገፋት ሴት ነሽ ሒወትሽ አስተማሪነው ክርስቲያን በተለይ ጌታን ተጣብቆ የሚኖር ከሆነ እንደ እዬብመፈተኑ አይቀርም የፈተናው ቀለም ይለያያል እንጂ አንቺስ ጌታ ረድቶሽ አሳልፈሽ ለምስጋና መጣሽ እኔ ግን ያንችን ምስክርነት ፣የልጅሽን እየሰማው ገና በፈተና ውስጥ ስለሆንክ መኝታዪ በእንባ ታጥባል።
    ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ደስታሽ በዘመንሽ ሁሉ ይጨምር ለልጆችሽም መልካሙ የእግዚአብሔር ፈቃድ ያግኛቸው ተባረኩ።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
    ፈተናውቀለም

  • @biratuguma4677
    @biratuguma4677 หลายเดือนก่อน +2

    ፍርዬ ልጆችሽ ውድ ወንድሞችሽ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችው ይባረክ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኩልኝ

  • @tadiyosnigussie
    @tadiyosnigussie หลายเดือนก่อน +10

    ክርስቲያን እንደሚፈተን ግን ሌላው ይፈተናል ደስ የሚለው ግን መከራዎቹን ሁሉ ጌታ ያሻግራቸዋል።

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน +1

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @AsterMola
    @AsterMola หลายเดือนก่อน +7

    ወሬው ሁሉ የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበት ነው እንዴት ደስ ይላል የጌታ መሆን

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @edenadugnatefera7213
    @edenadugnatefera7213 27 วันที่ผ่านมา +2

    200% new ale ligiyewu wawu enante min libelachihu betam new yewdedkochihu bless you yetebarek ligie ewunet nemengager comment lemareg enkon alasabkubetm I don't know what to say betam bizu fikir God bless you abundantly

    • @Semaytube
      @Semaytube  27 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏

  • @HanaWondimu-h7m
    @HanaWondimu-h7m หลายเดือนก่อน +1

    ፍሩሻዬ ሁሉ ያም ርብሻል ጥሩ እናት ጥሩ እህት ጥሩ ጋደኛ ጥሩ አገልጋይ ነሽ ሁሉ ነገር ነሽ ፍሩሻ ከዚህ በላይ ለምልሚ መታወቂያሽ ልምላሜ እና ሻይን ማድረግ ነዉ እወድሻለሁ እህቴ አሜንዬም ያፈትዬም ጥሩ ልጆች ናችዉ ትትናችዉ አይወሰድባችዉ በየሱስም ከዚህ በላይ ፀጋዉ ይብዛላችዉ በየሱስም ብሩክ ናችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigis693
    @tigis693 หลายเดือนก่อน +5

    Amazing testimony! Praise God be all the glory to God ! New creation church I like them a lot! They are the doers of God’s word!

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @natnaelabera6284
    @natnaelabera6284 หลายเดือนก่อน +5

    ፍሬዬ የተባረክሽ እናት አሜንዬ በረከታች የምር እንዳተ አይነት ወንድም ስላለኝ እድለኛ ነኝ you are amazing bro love and more respect for this family❤❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน +2

      Thank you 🙏. Praise Hod

  • @hannaanley2461
    @hannaanley2461 หลายเดือนก่อน

    ፍርዬ የኔ እህት ጌታ ይመስገን በሁሉ የረዳሽ ያገዘሽ አምላክና አባት የተመሰገነ ይሁን ልጆችሽንም ለዚህ ያበቃልሽ አባት ክብር ለእሱ ይሁን አሁንም ሁሌ ደስ እንደሚልሽ አሁንም ዘወትር ደስ ይበልሽ የፍቅር ሰውም ነሽ ይሄም ደስ የሚል ባህሪ ነው አሁንም ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅሽ እንወድሻለን።

  • @TesfayeMegerssa
    @TesfayeMegerssa 22 วันที่ผ่านมา

    በሕይወቴ እንደዚህ አይነት የቤተሰብ የሕይወት ምስክርነት የሚደንቅ ነው።

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 28 วันที่ผ่านมา +1

    What an amazing story! You are such a great role model to your children, and I can see the wonderful results through your son. May the LORD bless you and bring happiness into your life!

    • @Semaytube
      @Semaytube  27 วันที่ผ่านมา

      Thank you so much!

  • @tizitamekonnen3631
    @tizitamekonnen3631 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የረዳሽ ሴት ነሽ! ብዙ ወላጅም ከዚህ ታሪክ መማር አለበት።

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @meskitesfa7075
    @meskitesfa7075 หลายเดือนก่อน +5

    ሰታምሩ ፍቅራቹ የሚታይ ነው ❤❤❤ ከዚህ በላይ ተደሰቺ በልጆችሸ ❤❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      አሜን thank you 🙏

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኪልኝ እህታቸን ጌታ ይወድሻል እኩያ ልጆቸን ያሳደገልሽ ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @mariamawitb5165
    @mariamawitb5165 หลายเดือนก่อน +2

    Very natural & nice interview !

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ፀጋው ይብዛልህ ወንድማቸን አሜን ንገርልኝ ለወጣቶቸ ተባረክልን

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      አሜን ። thank you 🙏

  • @zhe5210
    @zhe5210 หลายเดือนก่อน +4

    Gorgeous mother. Eloquently expressed your life experience that gives lessons to all of us. God bless you!!!

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @hannamekonnen8042
    @hannamekonnen8042 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት ፍሩ♥️♥️♥️

  • @Jonatanequbay
    @Jonatanequbay หลายเดือนก่อน +3

    Praise the Lord! I learn alot. God bless you abundantly.

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      Thanks for listening

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 หลายเดือนก่อน

    ጌታ መልካም ነው ።እነዚህን የመሰሉ የተባረኩ ልጆች የሰጠሽ ቤተሰብ ከዳረልሽ አባት ነው ❤🎉🎉🎉

  • @GetnetTesfa-w9c
    @GetnetTesfa-w9c หลายเดือนก่อน +3

    ፍሬ ባለፍሽበት ሁሉ የረዳሽ እግዚአብሄር ይመስገን ፣ ጥንካሬሽ ለብዙዎቻችን መልካም ምሳሌ ነሽ። keep shine and blessed

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏.

  • @edenadugnatefera7213
    @edenadugnatefera7213 27 วันที่ผ่านมา +1

    Wow tebareku muluwun interview eyalekesiku new yesemahut tebareku

    • @Semaytube
      @Semaytube  27 วันที่ผ่านมา

      Thank you for watching

  • @bontudechasa8588
    @bontudechasa8588 หลายเดือนก่อน +6

    እንዴ ባል እና ሚስት መስለውኝ..🙈😄
    ታደለሽ ጌታ ይባርካችሁ 🥰🥰🥰

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 หลายเดือนก่อน +2

    Christna maergi nw well said ❤❤❤wow i am so happy to hear this

  • @nigisthaile7528
    @nigisthaile7528 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባርክሽ የኔ እናት!!!ተባረኪ

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኪ መልካም ሴት ለትውልድ ጥሩ ትምህርት ተባረኪ

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @judimoges5994
    @judimoges5994 หลายเดือนก่อน +3

    yne konjo tebareki lijocheshem yebareku sayesh eberetalew 🥰🥰

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @KaschAdi
    @KaschAdi หลายเดือนก่อน +3

    Wow❤
    the Grace of God help this family.

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @ageremengistu1046
    @ageremengistu1046 หลายเดือนก่อน +4

    እግዛብሔር የያዘዉ ቤተሰብ

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @SelamTeshome-k7k
    @SelamTeshome-k7k หลายเดือนก่อน

    Wow what a wonderful amazing testimony ❤❤❤ fruyee

  • @yewbdarzeleke7935
    @yewbdarzeleke7935 หลายเดือนก่อน +2

    ብሩካን ሁኑ!👍

  • @MercyTeshome-o3x
    @MercyTeshome-o3x หลายเดือนก่อน +2

    ፍሩዬ የተባረካችሁ የሚገርም የህይወት ልምድ አካፈላችሁን ተባረኩ 🙏🙏🙏❤️❤️

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @mehretteklay2620
    @mehretteklay2620 หลายเดือนก่อน +4

    Yene konjo derbaba enat nesh setafechi

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @bisratnebabi431
    @bisratnebabi431 หลายเดือนก่อน

    Egezabehare abezeto yebarekachuhe

  • @fenan3708
    @fenan3708 หลายเดือนก่อน +2

    God is good
    good good good

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      Yes 🙌 All the time

  • @fenan3708
    @fenan3708 หลายเดือนก่อน +2

    God is good good good

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌 all the time

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 หลายเดือนก่อน

    ታባረክ❤❤❤እናታችን

  • @MimiAlemu-n1o
    @MimiAlemu-n1o หลายเดือนก่อน +2

    እዴት ደሰ ይላል❤❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @denbuwest8539
    @denbuwest8539 หลายเดือนก่อน +3

    ስወዳት እኮ የኔ ወርቅ❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @marthayilma2349
    @marthayilma2349 หลายเดือนก่อน +3

    so painful

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ መልካም ነው

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 หลายเดือนก่อน

    Tizuye konjo can you invite him for interview again please ❤❤❤

  • @tigistareda9671
    @tigistareda9671 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @yewbdarzeleke7935
    @yewbdarzeleke7935 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ጀርባ ላይ ያለው ስእል ለእይታ ይረብሻል... የተደረበ ፊት እያየን እየመሰለን ነው፣😂 አንዴ ፎቶውን አንዴ እንግዶቹን እያየን ተቸገርን... ይስተካከላል ብለን ነበር በጣም ተደጋገመ!

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise หลายเดือนก่อน +2

    • @Semaytube
      @Semaytube  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏

  • @andumenged
    @andumenged หลายเดือนก่อน

    „አገባው“ ተብሎ አይጻፍም። „አገባሁ“ ነው የሚባለው። አዬ የ3% ትውልድ 😂