‘አምባገነኑ አባቴ’ ህይወቴን አመሰቃቀለው! እናቴ ይህንን አላይም ብላ ሀገር ጥላ ጠፋች! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 924

  • @amarechhiruy5072
    @amarechhiruy5072 9 หลายเดือนก่อน +40

    አባቴ እባክዎትን አሁን እንኳን በማምሻ ዕድሜዎ ላይ ነገሮችን እንደ አባት አስተካክሉ። ይሄ በእርስዎ እድሜ እንዲሁም ከአንድ አባት አይጠበቅም። ሰው እንዴት ዘመኑን ሙሉ በጥፋት ይኖራል። መቼ ነው የሚፀፀቱትና ንስሀ ገብተው ወደ አምላኮት የሚመለሱት?
    እንኳንም የእርስዎ ልጅ አልሆንኩ። ይብላኝ ከእርስዎ ለተዛመደ

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 4 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም የሚገርመው ነገር ጥፋት ውስጥ የገቡ በተለይም አባቶች የግልሙትና ዘመናቸው ሲፀፅታቸው አይታዩም። ይህም ከባድ እርግማን ነው ያሳዝናል። በጣም ያሳፍራል። ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን ወገን

  • @TGBelay-v1k
    @TGBelay-v1k 9 หลายเดือนก่อน +61

    አወራርሽ እርጋታሽ ያልተንዘባዘበ ፍሬ ሀሳቦቹን በደምብ የትረካ ያክል ተመስጠን እንድናዳምጥ ማድረግሽ የምር በጣም ልዩ ነሽ። ጥንካሬሽም ለሰው ሁላ ይጋባል። ፅናት እና ጥንካሬሽን አምላክ ያዝልቅልሽ ። በዚህ መጠን የዋህ ግን አትሁኝ ሰው አዛኝ በሆንሽለት መጠን እንደ ሞኝ ይቆጥርሽና አብዝቶ ይጎዳሻል። ጀግና ሴት 👆

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome3788 9 หลายเดือนก่อน +90

    የሚጣፍጥ መፅሐፍ የማነብ ነው የመሰለኝ ትልቅ ታሪክ ትችይበታለሽ

  • @rahew
    @rahew 9 หลายเดือนก่อน +86

    በስምአም አደበተ እርቱ የሴት ወይዘሮ ለናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 9 หลายเดือนก่อน +109

    እናትሽ አሳዘነችኝ አንዳንድ ለካፊ ወንዶች የሰውን ህይወት ያበላሻሉ የናታችሁ የአክስት ልጅም ጨካኝ ናት ክፋቱ ጥንትም ነው ለካ ሚዲያ አልነበረም እንጂ።

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 9 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 9 หลายเดือนก่อน +1

      Yes it's not a lot at that time but still they were a problems but this lady & dad are very evils

    • @betelhembedane6950
      @betelhembedane6950 9 หลายเดือนก่อน +3

      Diro endezi midiya yelem enji bizu kifat ena chikane neber

    • @TinaFarah-l2t
      @TinaFarah-l2t 8 หลายเดือนก่อน

      Diro yeb9sal Dulaney sidebar mekmamat wuy bizu neger

  • @tsegaaklilu2607
    @tsegaaklilu2607 9 หลายเดือนก่อน +87

    ኡኡኡ ምን አይነት አባት ነው እረ ከቤት አስወጭው ፍቅር አይገባውም እውነት የሴቶች ሱሰኛ በስመአብ

  • @Betty5807-m3d
    @Betty5807-m3d 9 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደስ እምትይ ሴት ነሽ 🥰 እግዚአብሔር አምላክ እናትሽንም ይማርልሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ 🙏በጣም በሚገርም እርጋታ ስለነበር ታሪክሽን ያካፈልሽን በጉጉት ነበር እሰከ መጨረሻው ያዳመጥኩሽ 🥰🥰🥰

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 9 หลายเดือนก่อน +170

    ይሄ ሁሉ የቤተሰብ መበጥበጥ የአባትየው በአንድ ሴት ያለመርጋት ነው ሰው እንዴት አርጅቶ ፅባዩ አይለወጥም የድካምሽን ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @LovelyBackgammon-dy6ou
    @LovelyBackgammon-dy6ou 9 หลายเดือนก่อน +133

    እናትሽን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ በጣም ያሳዘኑኝ እናትሽ ናቸው እግዚአብሔር ይድረስላቹ ሁላችሁንም😢

  • @ሲኖሪታ
    @ሲኖሪታ 9 หลายเดือนก่อน +137

    እናታቹን ከጀርመን አሥመጥታቹ ቀሪ ዘመናቹን ከናታቹ ጋራ በፍቅር እየተከባከባቹ አብራቹ ብትኖሩ አሪፍ ነው በሰው ሀገር ብቸኝነት በጣም ከባድ ነው ስለጉዳያቹም ቸር ያሰማን

    • @Eliabiscool
      @Eliabiscool 9 หลายเดือนก่อน +2

      Ke Italy maletish new, Germany yalechiw eko ye inatachew ye akist lij nech

    • @ሲኖሪታ
      @ሲኖሪታ 9 หลายเดือนก่อน +6

      @@Eliabiscool አይ አናታቸው ጀርመን የካሰር ታማሚ ናት ስትል ሰምቼ ነው እዛ ከምቶን ቀሪ ዘመኗን ከነሱ ብታሳልፍ ብዬ ነው እህቴ

    • @bestrong1237
      @bestrong1237 9 หลายเดือนก่อน

      000⁰

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 9 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@EliabiscoolGerman new ahun yeminorit blaleche

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክ ነሽ ግን ንብረታቸው ሐቅ ሐቅ ነው ያያታቸው ስጦታ ነው ​@@ሲኖሪታ

  • @guenetzeleke4790
    @guenetzeleke4790 9 หลายเดือนก่อน +16

    በጣም ጥሩ ሰዉ ነሽ❤አባትሽንም እናትሽንም በጣም ነዉ የምትወጂዉ❤ እግዚያብሔር ሁሉን ነገር በሠላም ይጨርስላችሁ:: እናታችሁንም ጌታ ጨርሶ ይፈዉሳት🙏🙏🙏

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 9 หลายเดือนก่อน +176

    ታሪክ ስታወሪ እንዴት እንደሚያምርብሽ እኔ ስሜቱ ዉስጥ ድረስ እንዲሰማኝ ሁሉ ነዉ ያደረግሽዉ እርጋታሽ በፈጣሪ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 9 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 9 หลายเดือนก่อน +11

      ማርያምን ቶሎ ልወጣ ገብቼ ትረካዋ በተመስጦ🙆

    • @ሰላምየድንግልማርያም-ኸ6ጸ
      @ሰላምየድንግልማርያም-ኸ6ጸ 9 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም ብልህ እና አስተዋይ ሴት ናት❤

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u 9 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም.

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 9 หลายเดือนก่อน +3

      Betam yemtgerm gobez sat nat Egzabhar amlak rejim edma ystat

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 9 หลายเดือนก่อน +126

    ትልቅ ጭንቅላት ያለሽ ደግ ልጅ ነሽ ቂም አታውቂም እግዚአብሄር ይባርክሽ❤❤❤

    • @EndrisOumer-v9w
      @EndrisOumer-v9w 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ቂመኛ ነኝ ግን ጭንቅላት ያለኝ ይመስለኛል

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 9 หลายเดือนก่อน +84

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሚንን 👍😍

  • @peace3791
    @peace3791 9 หลายเดือนก่อน +27

    ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ይሁን ወንድሜ ነው ብላችሁ ጥሩ ብታስቡለት ግዜውን ጠብቆ መልሶ ጠላት ሆነ:: በፍጵም መውረስ የለበትም :: ንብረቱ የእናንተ እና የእናታችሁ ነው:: አያትሽ ለእናንተ ብቻ ነው የኖሩት እናትሽም ይህን ያህል አመት የተንከራተተችው በዚህ አውሬ እባትሽና በሚያመጣቸው ሴቶች በነሱ ባልሆነ ገንዘብ መንገብገብ ነው:: ጣልያን የዛሬ 35 ጣልያንነበርኩ ምን ያህል ድካም እንዳለው እኔ በደንብ አውቃለሁ:: ይልቅ እናታችሁን አስቢ:: አስፈርዳቹ ወረቀታችሁን ያዙ: እባታችሁ ከዚህ በሁዋላ ጥሩ ሰው ይሆናል ብለሽ ሌላ ጥፋት ባትጨምሩ ጥሩ ነው::

  • @TikdemMaru
    @TikdemMaru 9 หลายเดือนก่อน +19

    ሁል ጊዜ አባቶች በሚፈጥሩት ስዕተት ልጆች ዋጋ ይከፍላሉ እህቴ አንቺ እና እህትሽን ጌታ ጠብቆ ለዚህ አበቃቹ እንጂ ስንቱ ወጣት ከቤቱ ወጥቶ በሴተኛ አዳሪነት እና በበሸታ ያለቁትን ቤት ይቁጠረዉ ቤታቹ በእጃቹ ከገባ እናታቸን አምጧትእና አስታሟት የሠው ሀገር የሠው ነው😭😭😭

  • @Vitaኤልዳና
    @Vitaኤልዳና 9 หลายเดือนก่อน +32

    በጣም የሚያደክም ታሪክ ነው።የታሪኩ ባለ ጉዳይ መሆን አይደለም መስማቱ በራሱ በጣም ይከብዳል ጌታ ይርዳቹ🙏🙏

  • @mebrattesfaye6881
    @mebrattesfaye6881 9 หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር ሆይ ክርስትና እስከ ጥግ የሚሰበክበት ከአመቱ የሚበዛውን ወራት በጾም ደጅ የሚጠናባት ሀገር ምነው በትዳሩም በብሔር ጥል: በሱስ : በዝሙት; እርኩሰት በርኩሰት ተጥለቀለቅን እባክህ ታረቀን ለውጠን

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 9 หลายเดือนก่อน +121

    በክፋት የተፀነሰ ልጅ ውጤቱ እንደዚህ ነው እግዚያብሔር ይርዳችሁ የአንዳንዱ ሰው ሽበት ቅሌት ብቻ ነው

  • @AsAs-yk7hm
    @AsAs-yk7hm 9 หลายเดือนก่อน +16

    ሆሆይ ቁም የወታደር አገዛዝ ያለበት እድገታቸው ስሰማው አዝናናኝ አሳቀኝም ግን ያባትዋ ሴት አልጠግብ ባይነት በሰማይ ሚስት ከሌለ አልሄድም የሚሉ ይመስላሉ እድል ቢሰጣቸው እናትዋ የሰማይ አምላክ ይፈውስልሽ

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ ደግነቱ በሰማይ ጋብቻ የለም

    • @AsAs-yk7hm
      @AsAs-yk7hm 8 หลายเดือนก่อน

      @@mame.f3798 እንኳን አኖረ😀

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 4 หลายเดือนก่อน

      የደርግ አባል የነበሩት ሁሉ እንኳን ወንዶቹ ሴቶቹም በጣም አስቸጋሪዎች ናቸዉ። የኔ እናት ገና እናንተ ልጆች ስትል ሁሉም እየተገፉ እሷጋ ይደርሳል በግልምጫ የስራ አይነት ታዘናለች መሳቅ ማዉራት አይፈቀድም ብቻ ከባድ አስተዳደግ ነበር የመንጌ ፎቶ እራሱ ሳሎን ቤት አፍጥጦ ነበር የተሰቀለዉ።

  • @sameri424
    @sameri424 9 หลายเดือนก่อน +21

    ይሄ ምን አባት ነው እበት ነው እንጂ አንቺ ግን ፈጣሪ ይርዳሽ እናትሽን አስመጭና ከልጅ ልጆቿ ጋአ አብራ ትኑር

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 9 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ ለእናታችሁም ምህረቱን ይስጣት ፈጣሪ ይራራላት የኔ ምስኪን እናት❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 9 หลายเดือนก่อน +121

    ሞኝ አትሁኚ ይልቅ በግዜው ንብረታችሁን ከወንድም ከእህትሽ ጋር ሆነሽ አስተካክይ አባትሽ የጭካኔውን ጥግ አሳይቷችሁዋል ከልክ ያለፈ ደግነት መንግስተ ሰማያት አያስገባም ንጹህ ንብረታችሁ ከሆነ አባት አባት አትበይ እናታችሁን ያሳደደ ፣ እናእናታችሁን የበደለ ፣ የእናታችሁን ሂወት ያዘበራረቀ ፣ ለዚህ ጉስቁልና ለህመም ያበቃ አባት አባት አይደለም እውነቱን ልንገርሽ አባትሽ ደመኛሽ ነው ሲፈልግ መንገድ ዳር ይውደቅ ጨክኚ በሁዋላ ደም እንባ ከምታለቅሺ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 9 หลายเดือนก่อน +56

    እኔ አባቴን ተቀይሜው ነበር ዛሬ ግን ይሄን ታሪክ ስሰማ አባቴን ይቅር አልኩትኝ የባሰም አለ እህቴ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

    • @merontekelu2146
      @merontekelu2146 9 หลายเดือนก่อน

      enta betem kbezu agelagalche betem egthabr yekr byatalaw

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 9 หลายเดือนก่อน +18

    አባትየዉ ግን አሟሟቱን ያሳምርለት የአልጋ ቁራኛ ሆኖ የሚስቱ መጫወቻ እንዳይሆን አንቺ ግን ጥሩ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ልቦናሽን አይቀይረዉ

  • @nadiy387
    @nadiy387 9 หลายเดือนก่อน +59

    ወይ ትግስት አንች የምትገርሚ ቅን እና ትግስተኛ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 9 หลายเดือนก่อน +22

    ደስ ያለኝ ነገር እንኳን ከናታችሁ አገናኛችሁ ትእግስተኛ ና ቀና ልብ ስላለሽ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እግዚአብሄር የወደቁትን የተጣሉትን የሚያነሳ አምላክ ነው

    • @user-om6hu8ui5v
      @user-om6hu8ui5v 9 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ፈጣሪ ያስተካክለዋል

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 9 หลายเดือนก่อน +294

    ታሪክ ኣወራርሽ ደስ ሲል የተረጋጋሽና ሙሉ ሴት ነሽ😮😮❤

    • @naneamen4825
      @naneamen4825 9 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክለኛ አገላለጥ ! እ/ር ይርዳት

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 หลายเดือนก่อน +2

      እይይይ ሙሉ ሴት 🙄🤣እነጋገራ ክርር ያለ የመንደር እሮጊት ነገረኛ ሴት ትመስላለች😷

    • @mekdelawitbayer9145
      @mekdelawitbayer9145 9 หลายเดือนก่อน +4

      kemer des yelal enem ende miyaguwagwa tarik nber sesemat yenberew.adnakish negn❤

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@AgewKemant beuda

    • @EndrisOumer-v9w
      @EndrisOumer-v9w 9 หลายเดือนก่อน +6

      ​@@AgewKemantጅላንፎ ቅል እራስ

  • @AddiBiruk-y1c
    @AddiBiruk-y1c 9 หลายเดือนก่อน +42

    እግ/ር የተመሠቃቀለውን ነገርሁሉ ያስተካክልልሽ የኔእህት።

    • @eden14markon53
      @eden14markon53 9 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር በምህፃረ ቃል አይፃፍም

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@eden14markon53💯 ይባርክሽ

  • @habtamugebretsadik2208
    @habtamugebretsadik2208 9 หลายเดือนก่อน +40

    ምርጥ ልጅ እድሜ ይስጥሸ የበሰለ አሰተያየት

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 9 หลายเดือนก่อน

      Yes very smart lady

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 9 หลายเดือนก่อน +9

    እናት እውነት ለዘላለም ትኑር ! አይዞሽ ቆንጆ ይህም ያልፋል ! የሃገሬ አባቶች ግርም ይላሉ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ለትውልዱ እርግማን አታቆዩ እባካችሁ እውነት እንነጋገር የሰው እንቁላል ሲያቅፉት ፈቅ ይላል ይባል ነበር ድሮ አይ ወንድ ገንዘብን ወድደው ሚስትን የሚገፉ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ፋዘር አንድ ቀን በፍርድ ዙፋን ፊት ይጠየቃሉ ያን ጊዜ ምን ይመልሱ ይሆን ? ሰላም ለእናንተ ይሁን ! አስታርቃቸው please አንቺ ግን በፀሎት በርቺ የድሮ አባቶች ለወንድ ልጆች ያደላሉ የምትጠቅማቸው ግን ሴት ልጅ ነበረች ይቅር በያቸው በሰላም ያገናኘን በሚቀጥለው በአፈር ቤት መጣላት አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ አለቀ አይቀሬ ነው ትሞታለህ ሞት የሚባል ነገር አለ

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej 9 หลายเดือนก่อน +12

    የእናታችሁ በህይወት መኖር በጣም ደስ ይላል

  • @abebechkeroresa9696
    @abebechkeroresa9696 9 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም አሰተዋይ የተረጋጋሽ ታሪኩን እራሱ ስታወሪ በጣም በሚገባ መልኩ ነው እኔ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ፈጣሪ ከተገፋ ጋር ይቆማል እናትሽን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 9 หลายเดือนก่อน +12

    የሚገርም ታሪክ ነው በንብረት ምክንያት የቤተሰብ ምስቅልቅልና ብጥበጣ ችግሩ አባት ዘንድ ነው የተበላሸ የአባት ለቤተሰቡ ያለማሰብ ወታደራዊ ድክታተርነት ነው በአጠቃላይ ችግሩ አባት ጋር ነው እኔም የቀድሞ ወታደር ነኝ ፈጣሪ ይቅርበለው

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 9 หลายเดือนก่อน +18

    ጀግና ሴት ነሽ የተረጋጋሽ እንዳንቺ ያለ የሴት ጀግና ብዝት ይበልልን። አባቷ ግን ቤተሰቡን የበጠበጡ ናቸው ላለቀ እድሜ ቤተሰቡን ምናለ ቢያስማሙ ልቦና ይስጣቸው።

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl 9 หลายเดือนก่อน

      አንዳንድ አባቶች ከልጆቻቸው ሰላም ይልቅ የራሳቸውን ፍላጎት ነው እሚመርጡት እድሜያቸው ሲጨምርም አያገናዝቡም እንደጎረምሳ ነው እሚሆኑት ከዚህ ተመሳሳይ ባይሆንም በኛም ቤተሰብ ስላየሁት ነው

  • @wengelhiwot5301እውነት
    @wengelhiwot5301እውነት 9 หลายเดือนก่อน +115

    ማነው እንደ እኔ ትእግስት ስታወራ ታሪኩ እንደ ትረካ ጣፍጦት ያዳመጠ🎉❤

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 9 หลายเดือนก่อน +58

    ሴትያዋ ንብረት ፈልጋ ነው አባትሽ ይውጡ ውጭ እያሉ የቤት ክራይ ክፈሉላቸውች

  • @orionsisay9411
    @orionsisay9411 9 หลายเดือนก่อน +57

    አባትዬው ሴሰኛ ነው፠ እንኳን እናንተን ያልደፈራችሁ

    • @filominahawle
      @filominahawle 9 หลายเดือนก่อน +1

      Spirit of woman

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 9 หลายเดือนก่อน +261

    የዚህ ሁሉ መዘዝ የአባትዬው ዝሙተኝነት ብልግና ነው።

    • @sebleminassie6808
      @sebleminassie6808 9 หลายเดือนก่อน +8

      ሀቅ

    • @martamarta5206
      @martamarta5206 9 หลายเดือนก่อน +2

      Sewuyew Marko yishekeshikal😂😂😂😂😂

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@martamarta5206😅😅😅😅😅😅

    • @Meaza123-g5z
      @Meaza123-g5z 9 หลายเดือนก่อน +2

      አርጅቶም አንባገነት አይላካቸውም 😭

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 9 หลายเดือนก่อน +7

      የዘመድየዋ ብልግናም ጭምር

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 8 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም የልጅ አዋቂ ነሽ ተባረኪ ልብ አስፍተሽ አንቺነትሽን ጥለሽ በገዛ የአያታችሁን ቤት ስጦታሽን ከራስሽ አባትሽን ክብርና ምቾት አስቀድመሻል በመጀመርያ አያትሽን ነብሳቸው በገነት ያኑረው እንዴት መልካም አያት ነበሩ ! ልጃቸውን ለጎዳላቸው ባል ተብየው የነበረ አባታቹሁ መርዳታቸውም ሳያስደንቁኝ አልቀረም አየ ኤርትራዊነት ማለት !!😢
    አባትሽ ግን ወደ ልቦና ይመልሳቸው የእናታችሁን ማጎደፍና ማጥቆር በደል እስከ መጨረሻ ጎድቶ አሁንም ከእናንተ ከልጆቻቹሁ ጋር ህግ ፊት መቆም በጣም ፍርዱ ከባድ ነው ምናለ በተሰጦት የመኖር ዕድል ተጠቅመው የቀደሞ የልጆቾ እናትና ልጆች ይቅርታ ጠይቆ እጆትን ለፈጣሪ ቢያነሱ ደስ ባለን አንተማ ትቢት የሰነጠቀህ በሽምግልና ፊት ጌም የምትጫወት ልጅ ባትረገም የእናትህና ያባትህ ኽፋ ስራ አፍረህ ለሰላም መልሰው መንገድህን .
    አንቺ ግን በጣም ጅግና ሴት ነሽ ከሐይለኝነትሽም በቦታው ነው መልካማነትሽ የበዛ ነው .አተራረክሽም ፊልምን ያየሁኝ ልክ ነው የተደነቅኩት ፈጣሪ እናትሽን ጌታ የሱስ ይፈውስልሽ በደስታና በሳቅ እንድትመለሽን እመኛለው ለፈጣሪም ሰጥቻለው ተባረኩ ከወንድሞችሽ ጋ ❤
    እንተ ንስኪ ጓል ሐትንኦም ነዲኦም ካብ ሰብአያ ዝደቀልኪ ሐንቲ ስዲ ኢኪ ከማኪ ዝበለት ኤርትራዊት የብልናን እሞ ኸአ ካብተን ቀዳሞት እግዚአብሔር ይገስጽኪ ክንዲ ዝገበርኪ ጌርኪ ትስተሪኸ ሕጂ ኸአ ንወድኪ ቾብላ ኽትብልዩም ነዞም ቆልዑ እዝግሔር ፍርሒ ዋዕ 😢

  • @mulualemtadesse5524
    @mulualemtadesse5524 9 หลายเดือนก่อน +10

    አቤት ስነስረአትሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይርዳችሁ የአባትሽ ክፍት ማለቂያ የለውም

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 9 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ እናት ያች ምስኪን እናትሽ እጅግ አንጀቴን በላችው የማውቃትን ያህን ነው ያለቀስኩት እግዚአብሔር ጤናዋን እድሜ ጤና ይስጥልሽ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 9 หลายเดือนก่อน +28

    🤲🏿ለ እናትሽ አምላክ ሙሉ ጤናቸውን ይስጣቸው ከ እድሜ ጋር ቀሪ እድሜአቸውን ከናንተ ከ ልጅ ልጆጃቸው 🤲🏿አምላክ ያኑራቸው ከ ውዳጅ ጠላትም ይጠብቃቸው 😔🤲🏿ጽበልም ይህዱ አይታውቅም እናትሽን ውስጥ ያሉት 😔የ ኢትዮጵያ ህዝብ ተንኮሉ ከ ሴጣን ይበልጣልና 😔

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 9 หลายเดือนก่อน +12

    በቤተሰብ ውስጥ እንደዚህ አይነት ፀብ በጣም ከባድነው አባትም እንደአባት ልጂም እንደልጂ ሁኖ ሲኖር ነው ደስ እሚለው እንደዚህ አይነት ፀብ ካለ ሁሌም ሰላም ያለም ፍጣሪ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 9 หลายเดือนก่อน

      Aser sat eyameta hiwetn yebetebetew Abatyew new

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 9 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤቴ እንኳን ከእናታችሁ ጋር አገናኘቻችሁ አሁንም እሷ ቤተሰቡን ሁሉ ታስታርቅ 🙏🏽

  • @TigistWorku-jn9yz
    @TigistWorku-jn9yz 9 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ቀሪ ዘመንሽን ደግሞ ከናትሽ ጋር ባትለያዮ ደስ ብሎአቸው ብትኖሩ እግዚአብሔር ይጨመርበት

  • @mahdereayele2494
    @mahdereayele2494 9 หลายเดือนก่อน +55

    ዓለምዬ መቀመጫ ወንበሩግን የሚመች አይመስልም ቀይሩት እባካቹህ

    • @teg22345
      @teg22345 9 หลายเดือนก่อน +2

      Pls buy for him and give him like a gift 😮

    • @אמרץיביסוור
      @אמרץיביסוור 9 หลายเดือนก่อน +2

      😂

    • @አዱየገብርኤልልጅ
      @አዱየገብርኤልልጅ 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@teg22345😂😂😂😂

    • @abdulnaserjamsheer7914
      @abdulnaserjamsheer7914 9 หลายเดือนก่อน +6

      በደንብ አይታችኋል ረጅም ሰአት ለመቀመጥ አስቸጋሪ ነው ወንበሩ😊

    • @abdulnaserjamsheer7914
      @abdulnaserjamsheer7914 9 หลายเดือนก่อน +2

      ልጅቷ ግን የተዋጣለት ተራኪ ነች; ደግሞም ለአባቷ የሰጠቻቸው እድል ብዙ ነው እንዲቀመጡ ብትፈቅድ እንኳ የግድ ተገቢውን ህጋዊ የባለቤትነታቸውን ማረጋገጫ መጨረስና በእጇ መያዝ ግድ ነው:
      እናቷንም አስመጥታ አምላክ እስከፈቀደው እድሜ እየተንከባከበች ከልጆቿና ከልጅ ልጆቿ ጋር መደሰት አለባት❤❤❤❤

  • @HirutAntero
    @HirutAntero 9 หลายเดือนก่อน +27

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ነሽ

  • @theotheo4448
    @theotheo4448 9 หลายเดือนก่อน +5

    The way How you speak & YOUR language Amharic,,,it's beautiful...
    Ayzoshe Gobez!!!
    Fight for your Right!!!

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix 9 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞሽ እህታችን ፈጣሪ ከእዉነት ጋር ነዉ እግዝሐብሔር በእነት ሀቃቹን አሳጣቹ በተረፈ እናትሽን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣቹ የጌታ ሠላም አይለያቹ❤

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 9 หลายเดือนก่อน +8

    እርጋታሽ ደስ ሲል ስትናገሪ ስሜትሽ ስው ❤❤ ይጋራል አይዞሽ ሁላቹሁም በይቅርታ ሰላም ኢወት ይኖራቹሀል

  • @simret36
    @simret36 9 หลายเดือนก่อน +10

    ስነ ስርዓትሽ ይገርማል ጨዋነትሽ ለሚዲያው እንዲመች ብለሽ ሳይሆን ባህሪሽ ነው የምታወሪው ሁሉ በጥንቃቄ ስለሆነ በእርግጠኝነት ለኤዲተሮቹ ስራ ቀንሰሽላቸዋል አባትሽን የበለጥሽ አስተዋይ ነሽ እድሜና ሽበት አስተውሎት ከሌለው ዋጋ ቢስ ነው እዛም እዛም ሴት ስር የማይጠፉ አባቶች የሚስቶቻቸውና የልጆቻቸው በሽታዎች ናቸው የኛም አባት እንደዚው ያለ ቅብዝብዝ ነው ሲልከሰከስ HIV ታማሚ ሆኗል በጣም ነው የምጠላው እኛ ቤት ደሞ የምናሳዝነው እናትም አልወጣልንም እሷም ሴሰኛና ዝሙተኛ ነች እሷንም በጣም ነው የምጠላት አላወራነውም እንጂ ብዙ የታመምንበት ጉዳይ ሁላችንም አለን እንግዲ ልጅነታችንን ማሰብ አይከብድም ሲከፋኝ መሄጃ ራሱ የለኝም ብሄድም አይቀበሉኝም እኔም አላስበውም ላያቸውም አልፈልግም ምናልባት ሲሞቱ ይቅርታ አደርግላቸው ይሆናል

    • @Sumayafanit
      @Sumayafanit 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤አይዞሽ እህቴለም

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውድ በጣም የሚያሳዝን ህይወት ነው ያሳለፍሽው የኔናት እነዚህ አስቸጋሪ ቤተሰብ ትልልቅ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ❤

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 9 หลายเดือนก่อน +36

    ወይ ፈጣሪ መች ይሆን ወንድ ልጅ ጥሩ የሚሆነው ።

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 9 หลายเดือนก่อน +1

      Oh my God he is very evil plus ur relative is very evil may God punishe her

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 9 หลายเดือนก่อน +35

    ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን.ያረብ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @misrakberehanu6449
      @misrakberehanu6449 9 หลายเดือนก่อน

      Amen ❤

  • @hannakifle1285
    @hannakifle1285 9 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር በመካከላችሁ ይግባና መፍትሄ ይስጣችሁ ግን እናትሽ በሰው ሀገር በብቸኝነት ከሚኖሩ የቀረች ዘመናቸውን ከልጆቻቸው እና ከልጅ ልጆቻቸው ጋር በደስታ እንዲኖሩ እና ቢታመሙም አስታማችሁ እንድትንከባከቧቸው እንዲሁም ፀበል በመጠመቅ ከበሽታቸው እንዲፈወሱ ወደሀገር ገብተው ከእናንተ ጋር እንዲኖሩ ብታደርጓቸው መልካም ነው ብዬ አስባለሁ።ለእናታችሁ ቸርነቱ ምህሩቱ የማያልቀበት አምላክ ምህረቱን ይላክላቸው

  • @muridashemsu3346
    @muridashemsu3346 9 หลายเดือนก่อน +3

    እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያስማማቹ እናትሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ ያልፋል ፀልይ

  • @EliakimDaniel-hx1zj
    @EliakimDaniel-hx1zj 9 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አይነት መልካም ልብ ነው ያለሽ አንቺ እድሜ ይስጥሽ አባትሽ ግን ለልጆቻቸው መልካም ነገር ማሰብ ሲገባቸው ለልጆቻቸው ጠላት ማፍራት እግዚአብሔር ይታደግሽ የኔ ማር 🙏

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የምትል የተረጋጋሽ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 9 หลายเดือนก่อน +8

    ብዙም የዋህነት ዋጋ ያስከፍላል መወሰን ያስፋልጋል በየዋህነት በደግነት ያደረጋችሁት ነገር ነው ዋጋ እያስከፈለሽ

  • @YeromMekonen-r2j
    @YeromMekonen-r2j 2 หลายเดือนก่อน +1

    የዚህን ታሪክመጨረሻ መስማትእፈልጋለሁኝእባክህ አለምየ

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el 9 หลายเดือนก่อน +9

    የኛ ቤት ታሪክ በአባቴ ምክንያት ነው የተሰደድኩት በቤት ምክንያት በመጨረሻ ግን 5 አመት ሲሞላኝእስትሮክ ታመመአባቴ እና በኛ ላይ ነው የወደቀው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 9 หลายเดือนก่อน +6

    አይ እህቴ ይሄ ሁሉ መከራ ያሳለፍሽ አትመስይም እግዚአብሔር እናትሽን ይማርልኝ አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል እውነት እናተ ጋር ናት ታሸንፋላችሁ
    አባትሽ ግን በጣም ይገርማሉ በልጆቹ የሚጨክን እንዲህ ያለ አባት አለ እንዴ የጭካኔ ጥግ።

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 9 หลายเดือนก่อน +4

    ትዕግስት እንደ ስምሽ ነሽ ❤እግዚአብሔር በሰላም ጉዳያችሁን ይፍታው😢

  • @genetyibas1067
    @genetyibas1067 9 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም፣የሚያሳዝን፣ታሪክ፣አይዞሽ፣እሕቴ፣ሁሉም፣ነገር፣እግዝያቤር፣ያስተካክላል፣

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርመኝ ወንዶች አባት ቢሆኑ ባል ቢሆኑ ለስጋዊ ሥሜታቸዉ ያደላሉ ግን እህቴ ንብረታችሁን በስማችሁ አዙሩ አባታችሁ ያዉ ጃጅተዋል ተዋቸው

  • @tube7987
    @tube7987 9 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ እውነት አነጋገርሽ እርጋታሽ የሂድሽበት መንገድ አለማድነቅ ንፉግነት፡ነው ሴት፡ልጅ እንዲዲህ ብርቱ ሆና ያላትን እውነታ ደከመኝ ሳትል ምትደክም ሴት ብርቱ አላህ ነገራቶቹን ያቅልልሽ ግን ታሪኩ ላይ አባትና፡ልጅ የሚያደርጉት ግፍ ህሊናቸው እረፍት ይሰጠው ይሁን እንዳው ከፍርድ ቢቱ የህሊናው ነገርስ? ?

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 9 หลายเดือนก่อน +14

    በዚህ ዘመን ስንቱን ሰማነው አየነውም እግዚኦ 😳😢🙏ማረን....

  • @solomono4472
    @solomono4472 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ አባትየው ማፍያ ልጅትዋ በጣም የሚገርም ጭንቅላት ያላት ከሂማንቲ የተመላበት ጎበዝ ቀጥይበት የምትደነቂ ሴት ነሽ እንዳንቺ ሴቶች ያብዛቸው ከጎንሽ አለን።

  • @narditube4378
    @narditube4378 9 หลายเดือนก่อน +58

    በዬቤቱ ያለው ነገር ለጆሮ ይከብዳል 😱😱😱😊

  • @addisabeb
    @addisabeb 8 หลายเดือนก่อน +1

    ካገርዋ ወደድኩሽ ብሎ ከዘመድ አዝማድ ነጥሎ በሰው አገር የገዛ የአክስትዋ ልጅ አይንዋ እያየ ማማገጥ አልፎ መውለድ ልጆች ያለናት እናት ያለልጆች ይህ በደል እና ጉዳት አይበቃም ነበር እንደገና የልጆች ንብረት ይጦሩበት ተብለው እንደማመስገን መዝረፍ ምን አይነት ጉድ ነው እውነት ሳይሆን የሆነ ድራማ ይመስላል ኢሰዋዊ 😢😢😢 ማረን ፈጣሪ

  • @meazaafeworki6473
    @meazaafeworki6473 8 หลายเดือนก่อน +4

    አዮሃ፡ እናመሰግናለን።የሚገርም ታርክ ነው።
    አህት እናትሽ ጀግና እናት ናት፡ግን ምን ያደርጋል ጊዜውና ቦትው አልረዳትም። ሰው አለማወቋ በዝግ ውስጥ ብቻዋን አሰቃያት።
    ይህ አባቴ የምትያቸው ሰው፡ ለምሆኑ የአባትን ትርጉም ያውቁታል? አባት አኮ ሰርቶ ደክሞ ቤተሰቦትቹን የሚያስተዳድር፡ ለልጆቹና ለባለቤቱ ጥላ መከታ የሚሆን ክብሩ የተጠበቅ፡ የጥሩ አረአያ ተውዳጅ ሰው ነው።
    አባቴ የምትያቸው ሰው ግን፡ ከሰንት ሴት የሚገላበጡ፡ ለባለቤታችውና ለልጆቻቸው እንኳን ክብር የሌላቸው። ስለራሳቸው አንጂ፡ ስለማንም የማይገዳቸው፡ እየጎተቱ ሴቶችን ልጆቻቸው ወደሚያድጉበት ቤት በማምጣት ችግር የሚፈጥሩ፡ ሴሰኛ ናቸው።
    የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር ይበላቸው።
    በስተእርጅና ሰው ሲንጀላጀል ያሳዝናል።
    ይልቅስ አንደ አባትነታቸው፡ ካለፈው ስህተታቸው ተምረው ፡ በጊዜ በጎ በጎውን አድርገው ፡ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ሁላትችሁንም አስታርቀውና አስተካክለው ቢያልፉ አይሻልም?
    አህት በርቺ፡ ጌታ እናትሽንና ወንድሞችሽን፡ ይጠብቅልሽ።

  • @senaitabrha2322
    @senaitabrha2322 8 หลายเดือนก่อน +2

    ትግስት ከናተ የበለጠ እናትሽ ታሳዝነኛለች የልጅነት ህይወቷን በልቶ
    እንደገና የልጆቿን የልጅ ልጅቿንም ታሪክ
    ለማበላሸት የተዘጋጀዉ ምን አይነት ጨካኝ ቢሆን ነዉ ቶሎ ብላቹ አስተካክሉት አትሞኙ
    እናትሽ ግን አሳዘነችኝ ይሄ አይገባትም
    መድሀኒ አለም ይድረስላት

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 9 หลายเดือนก่อน +5

    ከናትሽ አክስት ልጅ የተወለደው የአባትሽ ልጅ እውነታውን እያወቀ እንዲህ መሆኑ ከአባትሽ የባሰ ክፉ መሆኑን ያሳያል።ስለዚህ እናንተ ባለመብቶቹ በርትታችሁ ንብረታችሁን በእጃችሁ አድርጉ። የሱንም ዝምድና በልኩ አድርጉት።እናንተ ብትወዱትም እሱ ግን የጥላቻውን ጥግ አሳይቶአችሁዋል ከአባቱ ጋር ሆኖ እያሴረ።

  • @tomfre
    @tomfre 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሴትኛ አዳሪ ነበረች የተባለችው እናት ክብሯንን ጠብቃ ለአመታት ቆየች በብዙም ደከመች ይሁንና ባል ተብዬው አባት ደግሞ በግልፅ ማነነቱን በስራው አሳይቷል ።
    ፍትህ ፍርድ ለእናት ቢሆን ቀሪውን ዘመኗንም ከልጆቻ ጋር አብራ ብታሳልፍ ደስተኛ ነኝ።

  • @ruhamadelina356
    @ruhamadelina356 9 หลายเดือนก่อน +18

    እኔ የሚገርመኝ የደርግ ሰዎች ስነስርዓት አላቸው ስትሉ ነው ይሄ አምባገነንነት እንጂ ስነ ስርዓት አይደለም ደግሞ አበዛኞቹ ታሪካቸው ይሄው ነው በየሄዱበት ልጅ እያንጠባጠቡ ሃላፊነት ግን የማይወስዱ እንግዲህ የደርግ ልጆች ተንጫጩ እውነታው ይሄ ነው

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 9 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ገርሞኛል ስነሰረአት ሰላለው ነው ከሚስቱ የእህት ልጅ ወልዶ ቤተሰቡን የሚያምሰው

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 8 หลายเดือนก่อน

      ስነስርኣቱማ ኣየነው እኮ ከተለያዩ መውለድና ምዳራት ነው

    • @fesshayeasmelash8844
      @fesshayeasmelash8844 4 หลายเดือนก่อน

      Exactly

  • @tigistgugssa1174
    @tigistgugssa1174 8 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ባለጌ አባት ነዉ ልጁቹን የሚያሰቃይ እግዚአብሔር ልብ ይሰጠዋል አልጋ ላይ ሆኖ ያስታውሳል የልጆቹን ጠቀም 😢

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 8 หลายเดือนก่อน +3

    አለም ሰገድ እድሜና ጤና ይስጥህ ውይ ደስ ብሎኝ ቁጭ ብዬ ነው ያዳመጥኩት እኔ አድናቂሽ ነኝ የጀመርሽውን አላማ እዳተይ ህግ እውነተኛ ፍርድ ይሰጥሻል ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ

    • @TigistDemsie-f4z
      @TigistDemsie-f4z 8 หลายเดือนก่อน

      ህግ ለሁሉም እኩል ነው ሚዛናዊ ፍርድ ይሠጣል ግን ይህ እዳይሆን አባታችን ዳኛዎቹ የጠራ ግንዛቤ እንዳይኖራቸው የሚያደርጉ ድርጊቶችን በመፈፀም ጉዳዩ ውስብስብ እና አሰልቺ እንዲሆን የማድረግ ነገሮች ፍፃሜ እንዳያገኙ የኛን ጠበቃዋች በገንዘብ እና በሌላ እያታለለብን ጠበቃ እንኳን በዚህ አራት አመት ውስጥ 5 ቀይረናል እኛን በኢኮኖሚና በሞራል የማዳከም ስራ ይፈፅምብናል ስለዚህ ይህ ጉዳይ በትክክል ጥርት ያለ ግንዛቤ ወስደው ውሳኔ አንዲያገኝ ድምፅ ሁኑን በዚህ መሀል ነብስ መጥፋት አለ ኢንተርቪ ከሠጠሁ ቡሀላ ታናሽ እህቴን የድብደባ ጥቃት አድርሶባት በህክምና ላይ ሰነበትን አሁን እየከበደን ነው እባካቹ ድምፅ ሁኑን

  • @hirutkahesay6151
    @hirutkahesay6151 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ አስተዋይ ልጅ ነሽ ምኞትሽን እግዚኣብሔር ያሳካልሽ።
    እንደኔ ከሆነ ግን አባትሽ በስልጣኑና በላገናገናዘበ ስነልቦና የብዙ ሴቶችንና የልጆቹን ሒወት ያመሰቃቀለ ስለሆነ በህግ መጠየቅ አለበት። ክብር አይገባውም

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ጉድ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ የእኛ አባት ደሞ እግዚኦ ለገንዘብ ያለው ፍቅር ከኛ ከልጆቹ ሳይቀር ያጭበረብራል ያታለናል ጉዳይ ይዞልን እንኳን ክፍያውን ወስዶ ያታልለናል አልወሰድኩም አልሆነም ብሎ መውሰዱን ከዘገየ እንሰማለን እናውቃለን ብቻ የማያጭበረብረው ሰው የለም ማለት እችላለሁ በተለያየ ጊዜ እያጭበረበረ ይታሰራል በደሞዝ በገንዘብ ዋስ ሆነን ተሯሩጠን አባታችን አይደል እናስወጣዋለን ብቻ ከባድ ነው

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 8 หลายเดือนก่อน +2

    ባለታሪኳ እህታችን የልብ ወለድ የሚመስል የህይወት ታሪክ ነው ያካፈልሽን እርጋታሽ ስርአትሽ ከልብ ተመስጨ ነው የሰማሁሽ
    ከክፋት እግዚአብሔር መልካም ልብ ዘርቶብሻል መታደልሽ አይቀይርሽ

  • @abelking474
    @abelking474 9 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ሚገርም ታሪክ ነው

  • @familyfirst2119
    @familyfirst2119 8 หลายเดือนก่อน +2

    እናትሽን እግዚአብሔር አምላክ ጤናዋን ይመልስላት የኔ ከርታታ እናት ❤ ውይ አባት ተብየው ግን ብድራቱን ያግኘ የዝሙት ሱስ ያለበት ነው አረ እሄስ አባቴ አልልም ገዳይ ነው ለእናትሽ ሳይሆን ለሱ ነው በሽታው እሚገባው ውይ አረ እንደ ትረካ ነው የሰማሁሽ የእውነት አምላክ ይፍረድ ሀቃችሁን

  • @zion6498
    @zion6498 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቲጂዬ ምንም ማለት አልቻልኩም አዝናለው እግዚአብሔር ይርዳችሁ አለምዬም መሲዬም አይዞአችሁ በርቱልኝ እወዳችኋለው😢😢😢😢😢😢

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኤድያ! ህይወት አጭር ናት። ተስማምታችሁ እደሩ!

  • @Bellema822
    @Bellema822 9 หลายเดือนก่อน +12

    አቀናብራ ነው ምታዋራው ጎበዝ ነች❤ አባትዬው ግን ልቦና ይስጣቸው

    • @rahelteshome3788
      @rahelteshome3788 9 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት እኮ ፍሬዋ ጣፋጭ ነው

    • @duliti7133
      @duliti7133 9 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነው

    • @Bellema822
      @Bellema822 9 หลายเดือนก่อน

      @@duliti7133ለእኔ ከሆነ ጥያቄው
      አቀናብራ የሚለው አሉታዊ መስሎሽ ከሆነ አይደለም እኔ በአወንታዊ መልኩ ነው የተጠቀምኩት የልብ ኢሞጂ አለው :: አሳክታ አስተካክላ ለማለት ነው::

  • @TigistAmdu
    @TigistAmdu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነሽ እውነት አንደበትሽ ደስ ሲል

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 9 หลายเดือนก่อน +4

    እሚገርም አስተማሪ ታሪክ ዛሬም ድረስ እንዲህ አይነት ሰዎች በዝተው አሉ ግን ሴቶች እንኮን የገዛ ዘመድን ባል ይቅርና የማታቆትንም ሴት ባል መውሰድ ካርማ አለው ያቺን መልካም ሚስቱን የተወ አንቺን ያለመተዉ ምንስ ያህል እምነቱ ይኖራል በዛላ ሞት ይሻላል ካልጠፋ ወንድ ሰው ትዳር ላይ ዘው ብላቹ የምገቡ ሴቶች ዋጋ ትከፍላላቹ ጥግ የደረሰ ያባትሽ ጭካኔና ዝሙተኝነት የከፋ ነው ትልቅ መፀሀፍ ይወጣዋል ብቻ ፈጣሪ ለናትሽ እድሜ ይስጣቸው

  • @Haregi849
    @Haregi849 9 หลายเดือนก่อน +1

    የምትገርም አስተዋይ ደግ ልጂ ነሺ ይህን ሁሉ ነገር አድርሶባቸው አባቷን ማክበሯ ከዚህ በላይ ይበቃሻል አባትየው ይውጡ አበዙት ሆይይይይ እንዴት ተመስጬ እንደሰማሁሺ መጸሀፍ የሚሆን ታሪክ

  • @birhantubeብርሃንቲዪብ
    @birhantubeብርሃንቲዪብ 9 หลายเดือนก่อน +4

    አንችን ባለማሶለዱ ስላልደፈረሽ ተመስገን በይ ሲቋምጥብሽ ነበረ ማለት ነው ሴት የማያገኝበት አጋጣሚ ቢኖር ኖሮ ልጆቹንም ያሶልድ ነበረ ባለጌ። የአባትየው ብልግና ብዙ በዚህ ህይወት የደከረቱ ያልተጋለጡ ክርስትያን ነን ባዮችን ያሳየናል ሴት ልጅሽን በጣም ትወደዋለች እያልሽ እንዳይደፍራት ተጠንቀቂ እንደ እናትሽ ብን ብለሽ እንዳትቀሪ ሌላ የቤት ስራ እንዳይሰጥሽ አንችንም እንዳያስገድልሽ

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባትሽን። ማክበርሽ በጣም። ትደነቂያለሽ
    እግዚአብሔር። ይባርክሽ። አባታችሁ እድሜ። ያልመከራቸው። ናቸው። የአባትሽ። ሚስት። አስደግማባቸው። ሊሆን ይችላል
    እግዚአብሔር። ይፍረድላችሁ። እግዚአብሔር። ይባርክሽ። ጥበበኛ። ሴት ነሽ

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej 9 หลายเดือนก่อน +6

    ምነው አባታችሁን እግዜር ቢወስዳቸው

  • @eyosiyasalemu3653
    @eyosiyasalemu3653 9 หลายเดือนก่อน +1

    አነጋገርሽ ጀግና ነሽ እሳቸው ግን ልቦና ይስጣቸው

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 9 หลายเดือนก่อน +9

    ንብረት ለባለንብረቱ አለወደዚያ ሌላም ጊዜ ይሄ ችግር አይፈታም ::ከዛ አባት ስለሆነ መጦር አለቀ!!!

  • @zemhrethaile8741
    @zemhrethaile8741 3 หลายเดือนก่อน +1

    Demegna new sewyew shabia ayastawese new benante ayametse yalew aleqaw mengstu ana rasu yegetemachew anante degmo banatachu asteyayet ayayachu new but at the end of the day the true will prevail ኣጆኹም ደቂ ሓፍቲ እንዳቦኹም ዝበልዕሉ ጻሕሊ ኢዮም ዝሰብሩ ኣብዚ ኩሉ ዘብጸሓኩም ውን ረብሓ ናይ ዓባይኩም ከይጎድሎ እምበር ሓልዩልኩም ኣይኮነን ቀደም ኣዴኹም እንድያ ተጋግያ ካብ ኮነ ግን ምቅላስ ኢዩ ኣጆኹም ኣምላኽ ምሳኹም ዪኹን።

    • @TigistDemsie-f4z
      @TigistDemsie-f4z 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤አሜን አመሠግናለው

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ነሽ ወይንሸት አየነው የትም ጠፈጠር የተም ተወለድ ሴት ልጅ ጠንካራ መሆን አለባት በርቺ

  • @leilasalah9034
    @leilasalah9034 8 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ አለምሰገድ የዚህችን የምትጣፍጥ ሴት ታሪክ መጨረሻውን አስማን ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @zaidtesfu967
    @zaidtesfu967 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ደርባባ ይመችሽ 🙏

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 4 หลายเดือนก่อน

    ደስየምትል ሙሉ ሴት እግዚአብሔር አቃችሁን ያውጣላችሁ እናትሽን ፈጣሪ ያማራት ዕድሜ ይስጥልሽ🙏🙏🙏

  • @hareggebre
    @hareggebre 9 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ታሪክ ነው እንደው በዚህ ግዜ በንብረት ከቤተሰብጋ መጋጨት ያሳዝናል ሰው እንደወጣ እየቀረ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁና ተስማምታችሁ ያሳየን ዛሬን ነው መኖር

    • @shebamednic3386
      @shebamednic3386 9 หลายเดือนก่อน +1

      The property wasn't the issue for her , the issues was the father and his wife...