የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት እና መሳጭ የሕይወት ምስክርነቶች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @nigistlegessie6053
    @nigistlegessie6053 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Kalhiwot yasemalen 🙏

  • @NewayYT
    @NewayYT 5 วันที่ผ่านมา +6

    ልዩ እይታን የሚፈጥር ውይይት...ዛሬም ነገም መጋቤ ሀዲስ ቢጋበዙ ሁሌም አዲስ እይታ. መጋቤ ሀዲስ የሚለውን ቃል በጥሬ ትርጉሙ ሁሌም አዲስ ነገር የሚመግቡን ናቸው

  • @TE2119
    @TE2119 7 วันที่ผ่านมา +12

    እባካችሁ ይሄን የመሰለ የአእምሮ ፍትፍት አማርኛ አዳማጭ ጋር ብቻ እንዳይቀር በሚቻለው ቋንቋ እየተተረጎመ ለሌላው ቢዳረስ መልካም ነው እላለው እግዚአብሔር ያክብራችሁ ❤

  • @tadessegebrehiwot
    @tadessegebrehiwot 4 วันที่ผ่านมา +4

    መጋቢ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ !!!!!

  • @EshetuKifle
    @EshetuKifle 6 วันที่ผ่านมา +7

    ገሊላ በርቺ

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 13 วันที่ผ่านมา +8

    ግሩም ነው በእውነት ለአባታችን እድሜን ጤና ይስጥልን
    እንዳለ ጌታ በጣም አደንንቅኃለሁ! በጣም ምርጥ ሙህራንን እያቀርብክልን ነው በርታልን ቀጣይ ደግሞ ዶክተር አለማየሁ ዋሴን ይቅርብ የምትሉ like አድርጉ

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 8 วันที่ผ่านมา +4

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @ezrazeleke1909
    @ezrazeleke1909 14 วันที่ผ่านมา +3

    ግሩም ቅንብር ነው። ብዙ ያስተምራል። ያዝናናል።መጋቢ ሐዲስ የማይሰለቹ ተናጋሪ ናቸው።እንዳለ ጌታን ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ ዕጅ እነሳለሁ።❤

  • @amenamen2017
    @amenamen2017 14 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ ሁል ጊዜ የሚያሳስበኝን ነገር መጋቢ ሐዲስ ሲናገሩት ገረመኝ።
    ኢትዮጵያ ሦስት ብሔረሰቦች ብቻ እንዳላት ይሰማኛል ።

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 2 วันที่ผ่านมา

    አበስኩ ገበርኩ የሸዋ መካንንት በላቸው

  • @sev7634
    @sev7634 14 วันที่ผ่านมา +5

    ግሩም ነው! መጋቢ ሀዲስ ሙሉ ቀን ቢናገሩ የማይሰለቹ ሊቅ ነገር አዋቂ! እንዳለጌታ (ዶ/ር) እንደሁልጊዜው ሳላደንቅህ አላልፍም!

  • @NattySabala
    @NattySabala 11 วันที่ผ่านมา +2

    የሠብለ ወንጌል አባት እና የአባታችን ታሪክ ተመሣሣይነት አላቸው የቀደሙ አባቶች እንዲህ ናቸው

  • @DesalegnDesu-d8t
    @DesalegnDesu-d8t 13 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩም ነው የማንበብ ልምዳችንን ለማዳበር የሚጠቅሙ የሚኮረኩሩ መፃህፍትን ነው የሚያስተዋውቁን። የቀረቡትን አባታችንን አና አቅራቢውንም እናመሰግናለን

  • @mulawkebede3996
    @mulawkebede3996 14 วันที่ผ่านมา +4

    ክቡር እንዳለጌታ ሚዲያ እባክዎት ድፍረት ባይሆንብኝ በምን መንገድ መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁን ላግኛቸው?! መልዕክተኛ " ከንጉሥ ቤት ይገባል" በሚለው ብሂል ይርዱኝ እባክዎት ::
    ወልደሰምበት ደርበው

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏
    እስቲ ሼር እናድርግ እንደኔ እንዳትሆኑ ብዬ ነው ስለምረሳ 🙆
    አሁን ላይ ገና ስጀምር ነው ላይክ የማረገው ግን አይቼ እጨርሳለሁ ።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 14 วันที่ผ่านมา +2

    ልበ ብርሃን!!! 🙏

    • @Sam-ws3cy
      @Sam-ws3cy 4 วันที่ผ่านมา

      @@eskedartessema6318 አይ የአገሬ ሰው ቴወድሮስ ፀጋየም ልበ ብርሃን ባልንበት አንደበት ዛሬ ደግሞ እንዳንድ ሰነፎች ነገ በሚሆኑበት ሳያውቁ በእይነስውርነቱ ሲሰድቡት ስምቼ ነገም ለእኚህ እባት እንዳንመፀደቅባቸው እሰጋለሁ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አንደበታችን ተቆጣጠር

  • @Hantiya03
    @Hantiya03 9 วันที่ผ่านมา +1

    Wud, Awaqi, birqiye Abat!

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 13 วันที่ผ่านมา +2

    Gelila🙏

  • @MariyasDemesew
    @MariyasDemesew 14 วันที่ผ่านมา

    ka ashlechi dhresht aweto sefa adrga endaseb laderhgeg alemahu gelagay🙏💪

  • @Abdulfetaesa
    @Abdulfetaesa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጋቢ አዲስ በጣም ሚመቹኝ ሰዉ ነዎት ግን እስራሄል ባሉት ላይ የሚያጋጭ አሳብ ነዉ ያነሱት በሰዉ ድግስ እስክስ ወይም በፍልስጤም መሬት ይደብራል

  • @Mankush995
    @Mankush995 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምንጣፉ ይቅርታ ብርድልብሱ ይመቻል

  • @birhanukassa5382
    @birhanukassa5382 10 วันที่ผ่านมา +1

    በሁለት ክፍል ቢሆን መልካም ይሆን ነበር

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 2 วันที่ผ่านมา

    ኮነሬል አብይ የአውቶቡሱ አሸከርካሪ መሆኑን ሁሉም ሰው አያውቂም ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን
    ኣኢትዮጵያን አጨለማት የቀን ጨለማ ይውረው