endalegeta multimedia
endalegeta multimedia
  • 108
  • 829 765
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በአማርኛ ሥነ ጽሑፍ:- በቴዎድሮስ ገብሬ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) @endalegetamultimedia #zagolbookbank #books
Join this channel to get access to perks:
th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin
The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this country's cultural landscape are part of this channel. It recognizes and acknowledges those institutions that strive to enhance and promote the culture of reading among the general public.
The channel was created by the author, Endalegeta Kebede who has written over fourteen fiction and nonfiction works.
A pioneer in promoting a culture of widespread reading, Endalegeta has established, the first of its kind, a non profit organization called Zagol Book Bank and is it's executive manager.
Since February 2020, Zagol has managed to distribute over 38,000 books through out Ethiopia.
Please Join Us!
Let us have a glimpse into our country and ourselves!
Be A Family of Love and Wisdom!
Subscribe Here:-
th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.html
Join My Additional Channels:-
th-cam.com/channels/aEjJzdQiHkF9CpzAc8QKdQ.html?si=H-4KCDVZcRtna6To
th-cam.com/channels/C2ERPDAMmGfL5ExpCNwIIA.html?si=nvyXfC6vu9x3WzWs
📌Follow us on TikTok!
www.tiktok.com/@endalegetamultime3?_t=8iZkzREgYXF&_r=1
📌Join our Facebook group!
profile.php?id=100072292148530
📌Join us on Telegram!
t.me/ZagolBookBank1
t.me/zagolbookbank
📌Drop an email
zagolbookbank@gmail.com
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720
#behulumalebel #ras_gugsa_wele #kebedech_tekileab #captainleulabate #comorosairplanecrash #personalexperiance #ethiopianairlines #የኢትዮጵያ_አየርመንገድ #airplaneaccidents #airplanecrash #captain_leul_abate #ግራቀኝ #hilemelekot_mewael #doctor_sintayehu_kassa #ታገልሰይፉ #በድሉዋቅጅራ #ደበበሠይፉ #ግጥም #bediluwakjira #debebeseifu #proffessor_bahiru_zewdie #ደረጀ_ገብሬ |ነገረ መጽሐፍ | #dereje_gebre #አዲስ_አበባ_ዩንቨርሲቲ #proffesor_shibru | በድሉ ዋቅጅራ | #ፕሮፌሰር_ሽብሩ_ተድላ #በውቀቱ #በላይ_ዘለቀ #ሀዲስ_ዓለማየሁ #ፕሮፌሰር_ጌታቸው_ኃይሌ #በውቀቱ_ስዩም #መለስ_ዜናዊ #ኃይሌ_ፊዳ #megabehadis #መጋቢ_ሐዲስ_እሸቱ_አለማየሁ #እድገት_በኅብረት #መጋቢሐዲስ #poem #poetry #nebiymekonnen #nebey #addis_ababa_university #generalkasaye #kasayechemeda #ካራማራ #ጀብዱ #yitagesugetnet #አንዱዓለምአባተ #ይታገሱጌትነት #yitagesugetnet #ደርግ #አድዋ #አፄምኒልክ #እቴጌጣይቱ #እንዳለጌታመልቲሚዲያ #endalegetamultimedia #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #endalegeta_kebede #ነገረመጽሐፍ #shalekapaulos #endalegetakebede #ዓለማየሁገላጋይ #alemayehugelagay #አለማየሁገላጋይ #endalegeta_kebede_multimedia #ፋሲካሲደልል #fasikasidelil #yeshamlawtiwlid #profesoralemayehu #negadirasgebrehiwotbaykedagn #mengistinayehizb #አበበባልቻ #abebebalcha #tsegaye_gebremedhin #zenebewola #esatweyabeba #hiwet_teffera #hiwettefera #alemayehutadese #ዓለማየሁታደሰ #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #mesikeremabera #የካሳፈረሶች #yekasaferesoch #techanejobre #yehabeshajebdu #alemayehu_gelagay #endalegeta #እሳትወይአበባ #መዝናኛ #ነገረ_መጻሕፍት #እሁድመዝናኛ #ቀልድ #ቅዳሜ #እሁድ #nbcቅዳሜ #NBCqdamie #nbcእሁድ #NBCቅዳሜ #life #lifestyle #ethiopia #donkeytube #hope #success #challenge #straggle #story #motivation #inspiration #family #history #motivation #inspiration #dreams #inspirationalvideo #InspiringContent #passion #dream #nbcehud #nbckidame #mezinagna #mezenagna #ethiopia #adwa #ethiopiareads #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #habesha #habeshawriter #habeshaauthor #habeshamusic #habeshanfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #fasika #alemayehugelagay #bookstore #waliabookstore #ethiopianscienceacademy #book #bookdialogue #booktok #negeremetsahift #መጽሐፍ #habeshacomedy #aradacinema #guragegnamusic #oromignamusic #tigrignamusic #newmusic #amharicmusic #ethiopianews #ethiopianhistory #ethiopianmusic #writer #writing #writingtok #amharic #booktube #ዘነበወላ #amharicalphabet #አማርኛ #አማርኛ_ቪዲዮ #አማርኛ_ታሪክ #reader #bookshelf #booklove #bookphotography #bookcommunity #bookrecommendations #booklovers #author #booktok #literature #art #readingtime #bookclube #readers #ilovebooks #fantasy #readmore #goodreads #romancebooks #bookobsessed #fiction #novel #poetry #bookblog #writingcommunity #bookworms #booklife #lovebooks #readinglist #bookishlove #readabook #readingcommunity
มุมมอง: 7 293

วีดีโอ

አንድ አፍታ ከደራሲ አዳም ረታ ጋር! @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #adamreta #zagolbookbank
มุมมอง 36K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this...
የታኅሳስ ግርግር እና የብ/ጄኔራል ጽጌ ዲቡ አሳዛኝ ፍጻሜ። (ቆይታ ከኰሎኔል መርሻ ወዳጆ ጋር) @endalegetamultimedia ​#ethiopia
มุมมอง 13K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this...
የሀበሻ ጀብዱ እና አስገራሚና አወዛጋቢ የአቢቹ ታሪኮች! (ከተርጓሚው ተጫነ ጆብሬ ጋር የተደረገ ቆይታ) @endalegetamultimedia #booktube
มุมมอง 7Kวันที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this...
መንግሥቱ ኃይለማርያም:- የስደተኛው መሪ ትረካዎች ክፍል - 2 (ቆይታ ከይታገሱ ጌትነት ጋር) @endalegetamultimedia #biography #derg
มุมมอง 8Kวันที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this...
“አባቴን በመግደላቸው ሊቀመንበር መንግሥቱ ተጸጽተው ይቅርታ ጠይቀውናል!” ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው (የብ/ጄኔራል ጌታቸው ናደው ልጅ) #endalegetakebede
มุมมอง 8K14 วันที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this...
በስደት አገር ከተደጋጋሚ የግድያ ሙከራ ያመለጡት ጓድ መንግሥቱ! (ቆይታ ከይታገሱ ጌትነት ጋር) ክፍል - 1 @endalegetamultimedia
มุมมอง 20K14 วันที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this...
ነቢይ መኮንን እና አይረሴ ለዛና ቁምነገሮቹ! @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
มุมมอง 6K14 วันที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this...
“እኔ በኢትዮጵያ ተስፋ ቆርጬ አላውቅም!” ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) @endalegetamultimedia #alemayehuwasie #zagolbookbank
มุมมอง 8K21 วันที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this...
የእቴጌ ምንትዋብ ዘመን የማይሽራቸው አስተዋፅኦዎች ስለምን ተድበስብሰው ታለፉ? (ቆይታ ከሕይወት ተፈራ ጋር) @endalegetamultimedia
มุมมอง 6K21 วันที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this...
የልጅ ይልማ ደሬሳ ቤተሰቦች አኗኗር እና ያልተለመደ ኑዛዜያቸው። @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
มุมมอง 26K21 วันที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this...
መኢሶን ከኢሕአፓ እና ከደርግ ጋር እንዴት ተጋባ? ለምንስ ተፋታ? (ከውስጥ አዋቂ የተሰሙ ምስጢሮች) ቆይታ ከየራስወርቅ አድማሴ (ዶ/ር) ጋር #books
มุมมอง 10K28 วันที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this...
እውነተኛ የወንጀል ታሪክ! ተራኪ:- እንዳለጌታ ከበደ @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
มุมมอง 1.4K28 วันที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this...
“የኢትዮጵያ ዕዳ የሆንኩ ያህል ይሰማኛል!” ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) @endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
มุมมอง 11Kหลายเดือนก่อน
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this...
“ልጄ፣ 'አባቴ አንተ ሲጋራ ማጨስ ካላቆምክ እኔ ማጨስ እጀምራለሁ!' አለኝ…” ቆይታ ከተስፋዬ ማሞ ወንድምአገኘሁ ጋር ክፍል - 2 #endalegetakebede
มุมมอง 6Kหลายเดือนก่อน
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/-qVaxsE2EY_BW6T-qRaTMQ.htmljoin The main focus of this channel is on Ethiopian literature, history, folklore and social issues. Critical discussions and debates between writers and the reading public will be presented in this channel. Stimulating and enriching life experiences of accomplished artists and writers who have defined this...
የፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት እና ስለ በላይ ዘለቀ የሚነገሩ የበሬ ወለደ ትርክቶች! @endalegetamultimedia #ethiopia
มุมมอง 4.1Kหลายเดือนก่อน
የፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት እና ስለ በላይ ዘለቀ የሚነገሩ የበሬ ወለደ ትርክቶች! @endalegetamultimedia #ethiopia
“ሴት ይወዳል፣ ገንዘብ አይበቃውም፣ ጓዶቹን ይንቃል ተብዬ ተገመገምኩ!” - ተስፋዬ ማሞ ወንድምአገኘሁ ክፍል -1 @endalegetamultimedia
มุมมอง 14Kหลายเดือนก่อน
“ሴት ይወዳል፣ ገንዘብ አይበቃውም፣ ጓዶቹን ይንቃል ተብዬ ተገመገምኩ!” - ተስፋዬ ማሞ ወንድምአገኘሁ ክፍል -1 @endalegetamultimedia
የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት እና መሳጭ የሕይወት ምስክርነቶች!@endalegetamultimedia #zagolbookbank #books
มุมมอง 46Kหลายเดือนก่อน
የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ ሰባት ተወዳጅ መጻሕፍት እና መሳጭ የሕይወት ምስክርነቶች!@endalegetamultimedia #zagolbookbank #books
“የመቶ ዓመቱ አዛውንት ጥልቅ ሀዘንና በግፍ የተገደሉት ሰማእታት!” ደጃዝማች ወልደሰማእት ገብረወልድ ክፍል - 2 @endalegetamultimedia
มุมมอง 3.4Kหลายเดือนก่อน
“የመቶ ዓመቱ አዛውንት ጥልቅ ሀዘንና በግፍ የተገደሉት ሰማእታት!” ደጃዝማች ወልደሰማእት ገብረወልድ ክፍል - 2 @endalegetamultimedia
“መጽሐፉ በወጣ ጊዜ ጓደኞቼ ሁሉ ሸሹኝ፣ እናቴም ከቤት አባረረቺኝ!” - ገጣሚና ደራሲ ታገል ሠይፉ @endalegetamultimedia #books
มุมมอง 3.5Kหลายเดือนก่อน
“መጽሐፉ በወጣ ጊዜ ጓደኞቼ ሁሉ ሸሹኝ፣ እናቴም ከቤት አባረረቺኝ!” - ገጣሚና ደራሲ ታገል ሠይፉ @endalegetamultimedia #books
“ወንድ አውቃለሁ ይላል እንጂ፣ ይሄኔ ሚስቱ እረድታው ነው!” ዓለማየሁ ገላጋይ #endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
มุมมอง 1.2Kหลายเดือนก่อน
“ወንድ አውቃለሁ ይላል እንጂ፣ ይሄኔ ሚስቱ እረድታው ነው!” ዓለማየሁ ገላጋይ #endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
“ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ሥልጣናቸውን በደርግ አልተነጠቁም፣ ራሳቸው ሰጡት እንጂ!” ደጃዝማች ወልደሰማእት ገብረወልድ ክፍል - 1 #endalegetakebede
มุมมอง 8Kหลายเดือนก่อน
“ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ሥልጣናቸውን በደርግ አልተነጠቁም፣ ራሳቸው ሰጡት እንጂ!” ደጃዝማች ወልደሰማእት ገብረወልድ ክፍል - 1 #endalegetakebede
“ምን ጉድ ነው? እንዴት ነው ሳይነጋገሩ የሚግባቡት?!” ዓለማየሁ ገላጋይ #endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
มุมมอง 2.6Kหลายเดือนก่อน
“ምን ጉድ ነው? እንዴት ነው ሳይነጋገሩ የሚግባቡት?!” ዓለማየሁ ገላጋይ #endalegetamultimedia #zagolbookbank #booktube
የስብሃት ገብረእግዚአብሔር “ስምንተኛው ጋጋታ” ሂሳዊ ትንታኔ (በቴዎድሮስ አጥላው) #endalegetamultimedia #ethiopia #books
มุมมอง 1.2K2 หลายเดือนก่อน
የስብሃት ገብረእግዚአብሔር “ስምንተኛው ጋጋታ” ሂሳዊ ትንታኔ (በቴዎድሮስ አጥላው) #endalegetamultimedia #ethiopia #books
“የአዝማሪ የልጅ ልጅ ነኝ! አላፍርበትም!” (በሁሉም አለበል) ክፍል - 2 #endalegeta_kebede #zagolbookbank #booktube
มุมมอง 3K2 หลายเดือนก่อน
“የአዝማሪ የልጅ ልጅ ነኝ! አላፍርበትም!” (በሁሉም አለበል) ክፍል - 2 #endalegeta_kebede #zagolbookbank #booktube
“የንግሥት ዘውዲቱና የራስ ጉግሳ ወሌ ብርቱ ፍቅር እና በግዳጅ የተፈጸመው ፍቺ!” (ቆይታ ከበሁሉም አለበል ጋር) ክፍል - 1 #ethiopianhistory
มุมมอง 11K2 หลายเดือนก่อน
“የንግሥት ዘውዲቱና የራስ ጉግሳ ወሌ ብርቱ ፍቅር እና በግዳጅ የተፈጸመው ፍቺ!” (ቆይታ ከበሁሉም አለበል ጋር) ክፍል - 1 #ethiopianhistory
እጅግ ፈታኝ ጊዜያትን በድል የተወጣች እንቁ ከያኒት! (ቆይታ ከከበደች ተክለአብ ጋር- ክፍል 2) #endalegeta_kebede #poetry #ethiopia
มุมมอง 4.7K3 หลายเดือนก่อน
እጅግ ፈታኝ ጊዜያትን በድል የተወጣች እንቁ ከያኒት! (ቆይታ ከከበደች ተክለአብ ጋር- ክፍል 2) #endalegeta_kebede #poetry #ethiopia
"ሰው ለሰው መድሃኒቱ..." የከበደች ተክለአብ አስር የእስር አመታት - በሶማሊያ! (ክፍል አንድ) #endalegetakebede #personalexperiance
มุมมอง 10K3 หลายเดือนก่อน
"ሰው ለሰው መድሃኒቱ..." የከበደች ተክለአብ አስር የእስር አመታት - በሶማሊያ! (ክፍል አንድ) #endalegetakebede #personalexperiance
"አገሬን ጥዬ አልሄድም ነበር ያልኩት!" (ቆይታ ከካፕቴን ልዑል አባተ ጋር) ክፍል - 2 #endalegeta_kebede #ethiopianairlines #book
มุมมอง 6K3 หลายเดือนก่อน
"አገሬን ጥዬ አልሄድም ነበር ያልኩት!" (ቆይታ ከካፕቴን ልዑል አባተ ጋር) ክፍል - 2 #endalegeta_kebede #ethiopianairlines #book
አስደንጋጭና እጅግ አሳዛኝ የአውሮፕላን ጠለፋዎችና የኮሞሮሱ አደጋ! (ቆይታ ከካፕቴን ልዑል አባተ ጋር) ክፍል - 1 #endalegeta_kebede #books
มุมมอง 16K3 หลายเดือนก่อน
አስደንጋጭና እጅግ አሳዛኝ የአውሮፕላን ጠለፋዎችና የኮሞሮሱ አደጋ! (ቆይታ ከካፕቴን ልዑል አባተ ጋር) ክፍል - 1 #endalegeta_kebede #books

ความคิดเห็น

  • @bamlakugezahegn7357
    @bamlakugezahegn7357 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እና ክፍል 2 የለውም ነው የምትሉን?🤔

  • @Hailu-o2v
    @Hailu-o2v 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከ አዳም ረታ ሥራዎች ውስጥ ሊተኮርባቸው የሚገቡ ድንቅ ሚስጥራት:- 1/ከ አለንጋና ምስር ሀ-አለንጋናምስር በሚለው "Sub title"ውስጥ . . . "ዛሬ እናቴ ጠረኗ ደስ አይልም ላም ላም ትሸታለች ለአባቴ የተዳላበት ቀን ሳይሆን አይቀርም: ሃይለኛ ቅባታም ወጥ. . . 2/ከ እቴሜቴ የሎሚ ሽታ:- ሀ/ስለ ሾላ ፍሬ(ፊከስ ሳይካሞረስ/ሳይካሞር) የተጻፈውን "Sub title "እና በለስ በሚለው "Sub title" መሃል ያለው ቁርኝት . . . 3/ ከ መረቅ :- ሀ/ የ ተባረኪን ማንነት መረዳትና ከዚህ በመነሳት የ አላዛርን ማንነት በማረጋገጥ ወደ መችየቱ ዕውነታ የሚያስጉዘው ጎዳና ላይ ጉዞ መጀመር . . . 3/ ከ ስንብት ቀለማት:- ሀ/ የሳምራዊው መነሻ ሰላሌ መሆኑ ለ/የሳምራዊው እናት ስሟ ጊፍቲ መሆኗ ሐ/ የ "ወርቁ ዕንቁ ባህረይ" ስም ታላቅ ምስጢር አለው መ/ ስለ ስዕሉ ጉዳይ . . . "ይህ ሥራ የክርስቶስ ሥራ ነው" የሚለው 4/ ከ አፍ:- ሀ/በ ጌርሳሞት የሚመራው የወደም(ቅልብልቦሽ)ጨዋታ : ጠጠሮቹ በ 7 የሚቻል ሆኖ ሳለ በ 5 ጠጠሮች የመሆኑ ጉዳይ . . .የመሳሰሉት ሲሆኑ ስለ እኔ አረዳድ ከእናንተ ሙከራ በኋላ እገልጽላችኋለው። መልካም የመረዳት ዳሰሳ ይሁንላችሁ። ኃይሉ ከበደ (ከ አ/አ እሳትና አደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን)

  • @renetessema2367
    @renetessema2367 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ በፈለግሁት ቋንቋ እፅፋለሁ.በፈለግሁት ቋንቋ ለመፃፍ ከማንም ፖስፖርት አልጠይቅም.ሰለሞን ደሬሳ

  • @voiceofethiopiawinnet3661
    @voiceofethiopiawinnet3661 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመሳስይ ዉይይት በዩቱብ፡ Voice of Ethiopiawinnet የኢትዮጵያዊነት ድምፅ የኢትዮጵያን ሥርዓተ ትምህርት ማዘመን ለዕውቀት ልኅቀት፤ ለሕዝብ አንድነትና፤ ለሃገር ግንባታ

  • @Hailu-o2v
    @Hailu-o2v 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እጅግ እጅግ በጣም ማራኪ የሆነ ስነ-ፅሁፋዊ ግምገማ ና ዳሰሳ ነው።እኔ ለአዳም ስራዎች ቀደምት ከሚባሉት በላይ ቤተሰብ የሆንኩ ይመስለኛል ። አዳም የኔ ይመስለኛል በቃ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም አዳም ለሕይወቴ ሁለመና የሆኑ ዕፁብ ድንቅ ሥራዎችን ለእኔ ሲል የፃፈልኝ ይመስለኛል። በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ሥራዎችና በአዳም ረታ ሥራዎች የቴዎድሮስ ፀጋዬን እይታ ከ 7 ዓመት በፊት "ከስንብት ቀለማት ላይ"አንብቤ የሚገርም ዕይታ ነው ብዬ በልቤ አጨብጭቤያለሁ! እንደዚህ አይነት የጥልቅ እይታና ዳሰሳ ውይይት የነፍስ ምግብ ናቸው አመሰግናለሁ!! . . .

    • @yeshewasdemeke3349
      @yeshewasdemeke3349 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የቴዎድሮስ ገብሬ ለማለት ነው?

    • @Hailu-o2v
      @Hailu-o2v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የቴዎድሮስ ገብሬ ን ለማለት ነው ። አመሰግናለሁ!

    • @Hailu-o2v
      @Hailu-o2v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የቴዎድሮስ ገብሬ ን ለማለት ነው ። አመሰግናለሁ!

  • @DM-xn5dt
    @DM-xn5dt 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከመጀመሪያው የት አለ

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    vslueless ትውልድ

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨካኝ ተናጋሪ

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቴዲ ፈላስፋው

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከባድ ገላጭ

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጤፍና እንቁላል

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    mythology

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለተራ ሰው ግን አይገባም ውይይቱ😊

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙሁር

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፓ አቤት እይታ

  • @teshomemandefero4952
    @teshomemandefero4952 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BelyuLegese
    @BelyuLegese 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዚኽ እንተርቪው ላይ የምሰጥኽ አስተያየት አለኝ እጅግ አክብሮቴን ለሳቸው ባቀርብ ደስ ይለኝ ነበር ስልካቸውን ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባለፈው አመት ሶስት ጊዜ አሁን ሁለት ጊዜ አዳመጥኩት፥፥ቢሰሙት የማይጠገብ ውይይት ነበር፥፥

  • @mohamed-b1t6o
    @mohamed-b1t6o 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    if Adam were British or any other western, he could have many statues at every squares, every road ends. again can't wait till the new book to be released. well come back my legend.

  • @tensaemulugeta3246
    @tensaemulugeta3246 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዳም እንዴት እንደምወድህ

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፣አንድ የመድረክ ምሑር እንዲህ አማርኛንና እንግሊዝኛ ቋንቋን እያደባለቀ ማውራቱ አድማጭ ተመልካች ሰውየው ሊያስተላልፍ የፈለገበውን ፍሬ መልዕክት ሊረዳለት አይችልም። እንዲያውም የተደነባበረ ያስመስለዋል። ምነው ጃል፣ ሳይቸግር ጨው ብድር።

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ጠለቅ ብለክ ብዙ ትጠይቀዋለክ ብየ ኣስቤ ነበር።ደሞ የመጨረስ ኣዝማምያ ሳታሳይ ነው የጨረስከው ደስ ኣላለኝም።ብዙም እንኳን ኣዳም እንደጽሁፉ ሚያወራ መስሎ ኣልተሰማኝም።እንዳለጌታ ኖርማልይ ኣድናቂክ ነኝ የኣዳምም ኣድናቂ ነኝ።

  • @henoktadesse4276
    @henoktadesse4276 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመጀመሪያው ጥያቄ ጠያቂ ተንዛዛ make your question clear and short, ሰውየው በዚህ እዲማቸው ማይዳቸው sharp ነው and he is well read , physically strong as well

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 วันที่ผ่านมา

    ተናጋሪው በመጨረሻው ላይ ለሰጠው አስተያየት ማን ማንን ነው ይቅርታ የሚጠይቅው? በ 18ኛው ክፍለዘመን ለነበረው ስህተት አሁን ያለው ዋጋ መክፈል አለበት እያልከን ነው ለዚያውም በውሸት ትርክት የተወነጀሉ ኢትዮጵያን አንድ አድርገው ያቆዩልን መሪዎች እናንተ ግን ተማርን ብላችሁ ከመተቸት ከመከፋፈል በቀር ምንም ነገር ለአገራችሁ ያልሰራችሁ ሰዎች ጤፍን ዲያስፖራ ነው እንዲታወቅ ያደረገው ብላችሁ ስትናገሩ የማታፍሩ እንደ ዋና ምግብ እንድንጠቀም ያቆዩልንን ቅም አያቶቻችንን ላለማመስገን የሄድክበት ርቀት አጀብ የሚያስብል ነው

  • @AM-square
    @AM-square วันที่ผ่านมา

    እንደ መፅሐፉ ንግግሩም አይገባኝም። በጣም ከባድ አገላለፅ ነው የሚጠቀመው። It is a strange to me.

  • @tesfasnqey6690
    @tesfasnqey6690 วันที่ผ่านมา

    Do not listen him they are working for the lagecy of evil haile seytan.

  • @kassahundegfa7232
    @kassahundegfa7232 วันที่ผ่านมา

    Meknyatum heywt natu: 7:07

  • @kassahundegfa7232
    @kassahundegfa7232 วันที่ผ่านมา

    Mehur seyawera mesmat new abo yanuratu::

  • @muletadewos7516
    @muletadewos7516 วันที่ผ่านมา

    🙏 🙏 🙏 !!!

  • @Fimeku
    @Fimeku วันที่ผ่านมา

    ቴዎድሮስ ገብሬ ያነሳቸው ሀሳቦች አዳምን ላነበብን እጅግ በጣም ሳቢና ግልጽ ነው። እኔ ግን የገረመኝ በሳይንሳዊ ውይይት ላይ የተሳተፉ ሙህራን ባሉበት ቦታ ላይ "ሀሳብህ ተወሳሰበ" ብሎ ማለት ምንኛ ነው? ትንሽ ገርሞኛል።

  • @Amharic_English
    @Amharic_English วันที่ผ่านมา

    ግራጫ ቃጭሎችን ስለሠጠኼን አመሰግናለሁ፤ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ደስ እያለኝ በመዝገቡና በሌሎች ገጼ ባህሪያቶች ታሪክ ተዝናንቻለሁ፤ አማርኛ ቋንቋን አዳብረበታለሁ። በአጭሩ ማስታወሻዬ ላይ ከያዝኳቸው ነጥቦአ መካከል እንደሚከተለው በወቅቱ በፌስቡክ ገጼ አቅርቤ ነበር፡- ግራጫ ቃጭሎች አዳም ረታ (Adam Reta) ብዕርህ ትለምልም! ያልኖርኩትን ዘመን ያኖርከኝ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁለንተናዊ ገጽታን በአስገራሚ ሁኔታ ያስቃኘኼኝ፣ ያሳዘንከኝ፣ ሳቅ የለቀክብኝ… የአዳም ረታ የብዕር ፍጡር “መዝገቡ” እንደተመኘኼው ከሚስትህ ወ/ሮ ገነት ጋር 2 ሚሊዮን (ኧረ 10 ሚሊዮን እንዲሆንላችሁ በጸሎቴ አስባችኋለሁ) ሕጻናትን ወልዳችሁ በዝታችሁ ተባዙ፤ ልጆቻችሁ ወደ ሰሜን ወደ ደቡብ ወደ ምዕራብ ወደ ምሥራቅ እየሄዱ ሀገርቷን ይሙሏት። አዳም ረታ ብቻውን በጥበቡ አንተ አንዱ “መዝገቡ”ን አብዝቶ አባዝቶ ብዙ ካደረገ አንተና ሚስትህ ወ/ሮ ገነት በጋራ ያሰብከውን 2 ሚልዮን ልጆች ለመውለድ አይከብዳችሁም እና በርቱ። ከዚህ በታች ላለኼው አንድም ብዙ ብዙም አንድ መዝገቡ እጅ ነስቻለሁ! መዝገቡ የንፋስ መውጫው መዝገቡ ቀጭኑ፣ ዐይኔ ትልልቅ፣ ጸጉሬ ሉጫ፣ ብቸኛው መዝገቡ መዘዘኛው ልጅ (እንጀራ እናቱ ስዖል ሊታውጣለት ትችላለች የተባለው ስም) መዝገቡ የእግዜር ጸሐፈ-ትዕዛዙ (ራሱ ስሙን ሲተረጉመው) መዝገቡ እናት አልባው መዝገቡ የአባቱ የአቶ ዱባሌ ልጅ (አባቱ የገፋው) መዝገቡ የሟች እናቱ የወ/ሮ ሙናዬ (የደላንታዋ ተወላጅ) ልጅ መዝገቡ የእንጀራ እናቱ የወ/ሮ ዘነቡ ልጅ መዝገቡ የእንጀራ እናት ጭካኔ ገፈት ቀማሹ፣ ችጋር ቀማሹ መዝገቡ በሽሮ ጥላቻ ውስጡ ያረረው ልጅ (እንጀራ እናቱ ከሽሮ ውጪ...) መዝገቡ ጉበው መዝገቡ አምፖል ተመልካቹ መዝገቡ ተማሪው (በንፋስ መውጫ) መዝገቡ ዕድፋሙ መዝገቡ ናና ከረሜላ ወዳጁ መዝገቡ የኤሊያስ (ነፍስ ይማር) ጓደኛ መዝገቡ የሙስጠፋ ወዳጅ መዝገቡ ሥራ ፈላጊው መዝገቡ ደብዳቤ አመላላሹ (ሙስጠፋ ለእንጀራ እህቱ የጻፈውን የፍቅር ደብዳቤ) መዝገቡ እንድ ኢዮብ እግዜር ላይ ቂም ቋጣሪው መዝገቡ እሪ ብሎ ጯኺው (ቢጪኽም ማንም የማይሰማው) መዝገቡ የጥንቸል ጠበቃው መዝገቡ በስበት ተጫዋቹ መዝገቡ ጠያቂው መዝገቡ ሩህሩሁ (ሁለቱ ሠካራሞችና ዘቢብ የሰረቀው ልጅ ይመስክሩ) መዝገቡ ሴት ፈሪ (ኦቨልቲ ትመስክር) መዝገቡ አፍቃሪው (የንፋስ መውጫዋ ወሰንየለሽና የአዲስ አበባዋ ገነት ይመስክሩ) መዝገቡ የአበበ ቢቂላ አድናቂው መዝገቡ የቀን ህልመኛው (ስለነጻነትና ፍቅር፣ ስለአለመወለድ፣ ስለእናት ሞት...) መዝገቡ የአቶ እንግዳ (የንፋስ መውጫ ከተማ አስተዳዳሪ) ዘመድ መዝገቡ ሰላዩ (እህቱንና የከንፈር ወዳጇ ዘርሁንን ድብቅ ግንኙነት ) መዝገቡ ወሬኛው መዝገቡ ፈላስፋው መዝገቡ የኢህአፓ ትግል ወረቀት በታኙ መዝገቡ አንባቢው (ጨረቃ ሲትወጣ የሚትል የብርሃኑ ዘርይሁን መጽሐፍ አንባቢ) መዝገቡ ፖሊሱ መዝገቡ የአዲስ አበባ የተክለሃይማኖት ሰፈሩ ኗሪ መዝገቡ የሠፈራ ጣቢያ አባል (በቡድን ለ5 ባንድ ቤት መኖራቸው እንደ ሠፈራ) መዝገቡ የጫልቱ ምግብ ቤት ደንበኛ መዝገቡ ፋሲካ ማክበር የማይወደው መዝገቡ አጫሹ መዝገቡ ቅዥታሙ መዝገቡ ትዝታ ኗሪው መዝገቡ ሀብት ናፋቂው መዝገቡ ቀለበት ተከታዩ መዝገቡ ለጋሲው (ኒንጃ ይመስክር) መዝገቡ ቸልተኛው ፖሊሲ መዝገቡ ባለቡት ጫማ መዝገቡ ተማሪው (ከፖሊስነት ሥራ ጎን ለጎን) መዝገቡ የበኩረ ባላንጣ መዝገቡ ሴት ሰላዩ መዝገቡ ባልባርኔጣው መዝገቡ ትዕግስተኛ (ባይሆን የበኩረ ባህርይን በ1 የእርግጫ ብቻ የሚወሰን አልበረም) መዝገቡ ባለጠባሳው መዝገቡ የወሎዬው (ከንፋስ መውጫ የተሰወረው “ዙፋን” የሚባል ሰውዬ ወዳጅ) መዝገቡ የብርሃኑ ዘርሁን አድናቂ መዝገቡ የገነት ባል መዝገቡ የልጅ አባት ሌሎቻችሁ የአዳም ብዕር ፍጡራን፡- ወ/ሮ ዘነቡ (የመዝገቡ እንጀራ እናት)፣ አቶ ዱባሌ (የመዝገቡ አባት)፣ ወሰንየለሽ፣ ዘማሪ ርብቃ (የቀድሞዋ ዘቢዳር)፣ ቲቸር ሐይለኛ፣ ወ/ሮ አስካለ (ጠላ ሻጭ)፣ ጃለታ (የሳይንስ አስተማሪ)፣ የጸሀይ እናት፣ ጸሀይ፣ አቶ እንግዳ (የንፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር)፣ ደጃዝማች ገብሩ፣ የመዝገቡ የእንጀራ እህት፣ ሊባኖስ (የናና ከረሜላ ሻጭ ባለሱቅ)፣ ጋሼ ዳንኤል (የሳይንስ መምህር)፣ ዙፋን (እንጢቆ ዙፋን)፣ ተክለወልድ (አልጋ አንጣፊ)፣ ገ/ሚካኤል (ባለአልጋ ቤት)፣ መስጠፋ፣ ሐጂ አሊ (የሙስጠፋ አባት)፣ መስፍን (የደጃዝማች ጥላሁን ልጅ)፣ ገ/መንፈስ ቅዱስ (የወሰን አባት)፣ መገርሳ (የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ደጋፊ የስፖርት ወዳጅ)፣ ዘነበች (ባለማስቲካ)፣ አበበ፣ ኤሊያስ፣ ተሰማ ንፍጦ፣ እትዬ አዲስ፣ ጠንቋዩ ደብተራ፣ ዘርሁን (የመዝገቡ እህት የዘመቻ ጣቢያ ወዳጅ)፣ አቶ ስለሺ (ባለሱቅ)፣ ንጉሤ (የመጽሐፍት መሸጫ ሱቅ ሻጭ)፣ አልቨቲ፣ ደበኖ (የጣሊያ ጀኔራል)፣ ሽግዬ፣ ጫልቱ፣ ጃፓን፣ አለማየሁ፣ ነጋሶ (ነርስ)፣ በኩረ(ሸፈር)፣ ዘገየ ወይም ኒንጃ (የዶሮ ሌባ)፣ ገነት (የበኩረ ዘመድ፤ በኋላ የመዝገቡ ሚስት)፣ ወሎዬው (አዲስ አበባ የመጣው ዙፋን)፣ ወ/ሮ ዝናሽ፣ ደመቀ (ባለጋቢው)፣ ተዘራ፣ መዓዛና ሽታዬ... በአዳም ረታ ስም አመሰግናችኋለሁ።

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      wow!..great observation from a good reader..we need more people like you.

  • @yarednegede6162
    @yarednegede6162 วันที่ผ่านมา

    ባማርኛ አፍ መፍታትና ባማርኛ ማሠብ ይለያያል ።ለኔ የሚታየኝ ደራሲው በምንም ቋንቋ አፋን ይፍታ ባማርኛ ማሠብ ይቀለዋል ወደ ኢማጂኔሽን ለመግባት ።እኔ በግሌ የሞደርን ፊዚክስ ተማሪ ነኝ። ኳንተም ፊዚክስን ባማርኛ አስቤ አንድ እርምጃ አያራምደኝም።ወደድኩም ጠላሁም እየተንተባተብኩም ቢሆን በእንግሊዝኛ ማሠብ አለብኝ።ቋንቋ ከመግባቢያ በላይ ነው።

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ታሪክ ቀመስ ውይይት ነው። ሆኖም መጨረሻ አካባቢ የባልቴት ወሬ አይነት ሆኖብኛል።

  • @bdirjheirhehej731
    @bdirjheirhehej731 วันที่ผ่านมา

    መወያት ቁልፉ ነጥብ ነዉ። ያልገባኝ የምንጠቅሳቸዉ የእንግሊዘኛ ቃላት በአማርኛ ትርጉም የላቸዉም የምንወያየዉ እዉቀትን ለመቀበል እና ለመተግበር ከሆነ ብዙሀኑ ሊረዳን እና ሊሳተፍ ሊያዉቅ ሊያሳዉቅ እስከሆ ድረስ ለምን በአማርኛ አትናገሩም ተደራሽነት ላይ ለምን አታተኩሩም ?በአማርኛ በተፃፈ ድርሳን ላይ ትርጉም መከራከር ትርጉም የለሽ እንዳይሆን ከመስጋት ነዉ። መወያየት ትባረክ።

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D วันที่ผ่านมา

    ፖለቲኛ ታሪክን የሚገልጽበት መንገድ በፖለቲካ አይን ነው። በህልን በሌላ ቋንቋ መግፅ አይቻልም ብሎ መደምደም ይቻላል? ይህ ከሆነ አለምን እዴት ልንረዳ ነው? የተሳሳተ እይታ፣ ግለሰባዊ ይመስለኛል።

  • @Gashu9
    @Gashu9 วันที่ผ่านมา

    ጋሽ ቴዎድሮስ እናመሰግናለን። እጅግ ሰፊና የሚያወያዩ ሀሳቦች ተነስተዋል። ሰፋ ያለ ጊዜ ተሰጥቶት ውይይቱ የሚቀጥልበት ሌላ መድረክ ቢዘጋጅ ሸጋ ነው🙏🙏

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 วันที่ผ่านมา

    በአማርኛ የተራቀቁት እነ ፀጋዬ እነ በአሉ እነ ስብሃት እነ ፕ/ር በሃሩ እነ ይልማ ደሬሳ እነ ዶ/ር ላጲሶ እነ ጥላሁን ገሰሰ ፣ ሳህሌ ደጋጎ ... በኦሮሞ ጭንቅላት ስሪት በትግራይ ጭንቅላት ስሪት በጉራጌ ጭንቅላት ስሪት ኢትዮጵያን ከሸኑ። አማርኛ ቋንቋ እና ኢትዮጵያ አተረፉበት።

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 วันที่ผ่านมา

    35:00 የልህቃን ሚና በኢትዮጵያዊነት ላይ አፄ ቴዎድሮስ ጸጋዬ ገብረ መድህን ባይኖር ፣ የመንደር ሽፍታ እና ጅግና የነበረ ዓፄ ብቻ ነበር ። በነገራችን ላይ ደርግ ነው ጸጋዬ ገብረ መድህንን እንዲፅፍ ያዘዘው የሚባል ወሬ አለ።

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 วันที่ผ่านมา

    34:25 የልብ ወለድ ደራሲ መጽሃፍ ካሳተመ በኋላ የህዝብ ነው ፣ ሰዎች እንደገባቸው የመረዳት መብት አላቸው ። ደራሲው እነደዚህ ብቻ ተረዱት ማለት የሚችለው educational or manual ከሆነ ብቻ መሰለኝ። ይህ ነገር እንዴት ነው?

  • @yeabtseganegash5684
    @yeabtseganegash5684 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያዊነት በአዳም በስብሀትና በፀጋዬ " መፀሀፍ መሆን ያለበት ርዕስ ነው ። ቴዎድሮስ ካሜራ ያነሰው ምሁር ነው ። በርቱ በጣም ።

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 วันที่ผ่านมา

    32:30 ስብሃትን ፍለጋ...

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 วันที่ผ่านมา

    23:00 this is a big point, why we are absorbed in our shame, sorrow, poverty, ተከናንበነው የምንኖረው ነገር ፣ There's something "wrong " about our parenthood our upbringing, about how we constructed our society that just let us feel comfortable or make us not look and fight back or find reason for our misery and shame than doing something about it ....

  • @YopezHabesha
    @YopezHabesha วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ጠንካራ ሰው ናቸው

  • @tofcikshikuri9405
    @tofcikshikuri9405 วันที่ผ่านมา

    bertuuu

  • @dejenegetahun629
    @dejenegetahun629 วันที่ผ่านมา

    ለስነ ፅሑፍም ብሔር ተገኘለት? በአማርኛ የተራቀቁት እነ ፀጋዬ እነ በአሉ እነ ስብሃት እነ ፕ/ር በሃሩ እነ ይልማ ደሬሳ እነ ዶ/ር ላጲሶ እነ ጥላሁን ገሰሰ ፣ ሳህሌ ደጋጎ መሃሙድ አህመድ.......ምን ልትሏቸውነው?

  • @yonasmereba4851
    @yonasmereba4851 วันที่ผ่านมา

    Thank you!!

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 วันที่ผ่านมา

    @santemedical6802 26 seconds ago more ethiopian perish after derg.. how many people died in the war b/n weyane and shabia( aka ethio-eritrean war)?, more than a million people... how many people died in a war b/n tplf and federal forces?, more than a million people. how many people died and displaced after abyi ahmed came to power? more than a million people...the derg era was by far a better era compared to the regimes that came after it..

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 วันที่ผ่านมา

    a very articulate writer... keep it up!

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D วันที่ผ่านมา

    ሙሉ፣ ሁሉንም ያካተተ የታሪክ መጽሐፍ በዓለም ደረጃ ፈልጎ ማግኘት አይቻልም። አንዳንድ ተሳታፊዎች ወይም ኮሜንት የሚያደርጉ ዜጎች ምንም ጭብጥ ሳይዙ ለመከራከር ይሞክራሉ። ይህ ተገቢ አይደለም። ሁሉም ጉዳይ ፖለቲካ አይደለም። የዓለም ታሪክ ብናነብ ይዘቶቻቸው ከሀገር መሪዎች፣ ከሃይማኖት እና ከነበረው አስተዳደር ስርዓት ጋር የተሳሰሩ ናቸው። የእያንዳንዱ ወታደር፣ ተዋጊ ወይም የጊዜው ነዋሪ ያካተተ አይደለም። ያለውን ይዘን የደረስንበትን እየጨመርን ወደፊት መመልከት ነው። ከፊታችን ድህነት አለ። የተንሸዋረረ የዘር ፖለቲካ የትም አያደርሰንም።

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 วันที่ผ่านมา

    አዳምነት መፅሀፍቶችህን ለማንበብ የምጠቀመው የትእግስት ጥግ አትጠይቀኝ ነገር ግን አብዛኞቹን አንብቤያለሁ በጣም በጣም ትእግስት ይጠይቃሉ። በተለይ ግራጫ ቃጭሎች