ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቢሰሙት የማይሰለች የዘመናችን ደጉ ሳምራዊ ዶክተር ቢኒያም በለጠ እድሜ ጤና ይስጠዎት
ክርስትና ማንን ይመስላል👉ዶር ቢኒያምን❤
በዚህ ዘመን ለሰው የምትኖር የሰዎች ሁሉ ምሳሌ ክቡር ዶክተር ቢንያም በለጠ ለዚህ አላማ የፈጠረህ ቅዱስ እግዚአብሄር እድሜህን የማቱሳላ ያድርግልን፡፡ መስኪ ውድ እህታችን ስላቀረብሽልን በጣም እናመሰግናለን፡፡
💚💛🧡
💕👏
ጆሮም ዐይንም የማይባክንበት ዝግጅት! በርቺ።
ኣቤት ኣገላለፅ
በጣም
ቢንዬ አንተ ይሄን ያህል ተናግረህ አይደለም ገና ሳይህ ነው ዉስጤ ሀሴት የሚያደርገው በዛውም ልክ የኔን የስጋ ድካም እንዳፍርበት የምታደርገኝ ሰው ነህ. አምላክ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ያድልህ ብሔራዊ ጀግናችን ነህ🙏🙏🙏🙏
ዶ/ር ብንያም የወደቁትን፣የተረሱትን፣ የተተዉትን እንድታነሳ የመረጠህ ፈጣሪ ክብሩን ይዉሰድ መስኪ በርቺ
እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት ምንኛ መታደል ነው!!! ወንድሜ ለኔ ትልቅ አርአያ ነህ።
Enem yemenor trgum yegebagn kebini new
የድሆች አባት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ
ዘመነ ሰማዕታትን በምናብ ያየንብኽ የዘመናችን ሰማዕተ ጽድቅ !!! ብንያም!!! ያው ያንተ በበጎነት፣ በመልካምነት የተቃኘ ሰብአዊ ሕይወትኽና ሐሳብኽ ፍጻሜ አልባ ስለሆነ ይኽንን ሐሳብኽን አሳክተኽ የምናይበት ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን።
ደጉ ሳምራዊ በረከትህ ይድረሰን
❤❤❤amen
በመጀመሪያ በጣም ምወድሽ እና ማከብርሽ ጎበዝ ልበ ብርሀን ልጅ ነሽ እግዚአብሔር መንገድሽን ይቆጣጠር🙏ሲቀጥል ደሞ ይህን በእግዚአብሔር የተመረጠ መልካም ሰዉ ለመግለፅ ቃላት እንኳን ያንስብኛል በእዉነት እንደ ክቡር ዶክተር ቢንያም ያሉ ልበ ቅን, ታዛዥ በጎ አድራጊ ሰዎችን ያብዛልን🙏🙏🙏
የሆነ ጊዜ ትልቁ ሠው አርቲስት አብርሃም ወልዴ ያለው አባባል እጅግ ይገርማል። እውነትም በበጎ ነገር ብንቀና ምን ነበር። ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ኦ ሁሉቱም የሀገር ሀብት አምላክ ይባርካችሁ:: ሊያ ሀበሻ ከሽሮ ሜዳ 😊
ዛሬ የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው
ሰው ምንድርነው? the right question to the right man. ይህ ጥያቄ ሊቀርብለት የሚገባው ብቸኛ ሰው ነው ቢኒያም። እኔ መልሱን ያገኘሁት ከንግግሩ ሳይሆን ከሥራው ነው።
Allah ytebkh❤
ኡፍፍፍ ተስፋዬ ለመለመ እኮ በቃ ልኩን ከአንተ አንደበት አደመጥኩት፥ ፈጠሪ አድማጭ ልቦናን አገናዛቢ አእምሮን ይስጠን እና ከጥፋት ያድነን:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን የዘመናችን የእግዚአብሔር ሰው ክቡር ዶክተር ቢኒያም!!
ጀግናው! በጣም ነው ምኮራብህ እግዚአብሔር ያንተን አይነት በኢትዮጵያ ያብዛልን።
የኔ አባት የሰዉልክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
ቢኒ የኢትዮጵያዊነት ጥግ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
ከየትኛውም ስብከት በላይ እጅግ ውስጤን የሚነካኝ፣ ትልቅም አርአያ የሆነኝ፣ እኔነቴን እንድመለከት የሚያደርገኝ፣ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ፣ተግባሩ አፍ አውጥቶ የሚናገርለት፣ ለዝች አለም ዴንታ የሌለው ፣ እንደዚህ የተባረከ ልጅ ቀልቤን የሚስበው ብቻ ሳይሆን ውስጤን የሚያናውጠው ማንም የለም። እግዚአብሔር የባረከው ፣ህይወትን የእውነት የሚኖራት ፣ ከእልፍ አስመሳይ ሃይማኖተኞች ለወገን እርሾ አድርጎ በቅንነትና በመሰጠት የባረከው የትውልዱና የዘመኑ በረከት።ቢኒዬ የምታምነው አምላክ ፣የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ መድሃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ።
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ። ብዙ ልንማርበት የምንችለው ኢንተርቪ ነበር ነገር ግን ከጀርባ ያስገባችሁት ክላሲካል ይረብሻል !!
ቢኒ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያውያን እድሜ ቀንሶ ለአንተ ቢጨምር
አሜን አሜን አሜን
Behasabsh alsmama mnw mn aregesh ezi lemn yisekay wede tesfawa wedemnafkat semayawit eyerusalem wede kdusanu hbret wedegeta mehed lesu yeteshale nw
❤❤❤ውይ መታደል አንተ ብሩክ ደግ አዛኝ እሩሩህ ቃል የማይገልጽክ ክርስቶስን ያየሁብክ መስኪዬ ሃጌሬን ያየሁብሽ❤❤❤
ዶ/ር ቢንያም የዘመናችን ፃድቅ ሰው አንተ ነህ እባክህ ልጄ ታማለች ፀልይልኝ
በእውነት ይሄንን ሰው እግዝሓብሔር ይባርከው የሰው ጥግ❤ ረጂም ጤና ይስጥህ ቢኒ
ሁሌ የሚገርመኝ እራሱን ዝቅ አርጎ ከኛ ጋር ማወዳደሩ ነው ሁሌም እኔን ጨምሮ ይላል መሰጠት መኖ ማለት ይሄ ነው : የጠፋን ትውልድ አንተን አይወክልም ለኛ ፀልይልን ዶክተር ቢኒያም : አንድ ነገር የተማርኩት : ከምንም ተነስቶ ተግቶ የሰራ እና ሀብታም የሆነ አይኮራም: ከአምላኩ እደተሰጠው ያምናል : ተባረክልን
እንዲህ እንደ አንተ የድሮ ማንነትን የሚጠቅስ አለ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ እውነት ወንድማችን ዶክተር ቢንያም ሁሌም እንወድሀለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ማቱሳላ ያድልልን
በአለም እየኖሩ አለምን መናቅ መታደል እግዚአብሔር አሁንም በናንተ አይነት ሠዎች ፀሎት ነው ወጥተን የምንገባው ተባረኩልን
በዚህ ከንቱ አለም ትልቅ ሰው ያያውት በጎ አድራጊው ዶ/ር ቢንያም በለጠ ነው ሁሌም ይገርመኛል ምን አይነት የሰው ልክ የያዘ ትክክለኛ ሰው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ
ቢኒ መድሀኒአለም ይባርካችሁ አድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን መስክዬ ተባረኪ)🙏🙏🙏❤
“””””እኔን የሚያስጨንቀኝ አለም አንድ መሆኑ ነው””””” ❤ በጣም ትክክል ያስፈራል።።።። ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
ወንድማችን በዚህ ዘመን ሰው ሴጣን በሆነበት አንተ ምሳሌ ትሆነው ነበር እኔ የምመኝልህ የማቱሳላ እድሜ ነው እህታችን መስኪ ጀግናነሽ በርቺልን❤❤❤❤❤❤
ቸሩ መድኃኔዓለም ከፈተና ይጠብቅህ ወንድማችን እንዴት እግዚአብሔር ቢመርጥህ ነው ❤
እናመሠግናለን ወንድማችና እህቴ መስከረም...
ቢኒያም🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዶ/ር ቢንያም እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ስላንተ ለመግለጽ ቃላቶች የሉኝም❤
እንቁዎች ❤ የኛ ጀግኖች ናቹህ እግዚአብሔር ዘራቹህ ይባረክ 🤲❤
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ያድልህ ዶክተር ቢንያም የኢትዮጵያ ውድ ልጅ❤❤❤
አቡነ ክፍለ ማርያም ይባላሉ ምስኪ ያነሳቸው ታሪክ ትግራይ አካባቢ ይተወለዱ ቅዱስ አባት ናቸው ዳቤውን ለእናታቸው የሰጡት አባት ❤ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን የነዳያን አባት ሰው መሆን ሰው መሆን በቂ ነው እግዚአብሔር እድሜን ይስጥህ ❤
ፍቅር በጎነት ቸርነት ትትና እምነት ክርስትና ማንን ይመስላል ቢባል ዶክተር ቢኒያም በለተን ደጉ ሳምራዊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ።👏👏👏መስኪ ግዜም ጆሮንም የማያባክን ድንቅ ሚዲያ ነው በርቺልን
ሁላችሁንም ፈጣሪ ይባርካችሁ እስከ መጨረሻው ያፅናችሁ እናከብራለን
የሰው ልክ ❤❤ ጀግና❤❤
እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ ! ጋዜጠኛዋ ጎበዝ በርቺ እግዚአብሄር ይርዳሽ !
መስኪ ትንታጓ ጋዜጠኛ ተዋህዶ የማይብሽ ነኝ
ቢኒያም አንተን ለበጎ ሥራ የመረጠኽ ገና ለብዙ ተግባር ስለሆነ በርታ !"
መስኪ በጣም ነው የማደንቅሽ የምታቀርቢያቸው እንግዶች የተከበሩ የሚያስተምሩ ስዎች ናቸው በርችልን እህታችን ።
የዘመናችን መልካም እና ደግ ሰው። ፀጋህን ያብዛልን ወንድማችን❤
መሰኪየ።ተባረኪ በሂወቴ።የምወደዉን ሰዉአቀረብሸልን ብዙ ባይናገርኳን እኔ በጣምገብቶኛል
እግዚአብሄር አምላከ ይማርን ሰውያደርገን❤❤❤ ❤
❤❤❤ Exemplary Great person ! Long Live ! What a humble person !!!
My all time Hero 🙏
ቢኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በኒዬ እግዚአብሔር እድምና ጤና ይሰጥህ እንዳተ አይነቶች ሰዎች ያብዛልን ባሁኑ ጊዜ እንደዚህ አይነት አለዎይ ? በጣም ገረመኝ አንተ የፈረጆችን ነገር ጠለቅ ብለህ አዉቀኸዋል ወንድም እኛ ኢትዮጵያን ስንባ ፈረጅ አብላክ እናደርጋቸዋለን እኔንስ ልቤ እየደማ ነው የሀይማኖት ነገር እግዚአብሔር አምላክ አንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን !!!!
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ
_በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን ፫_
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽በርቱልን
ሁሌም ምትጋብዠቸው እንግዶች ለዕውቀት የሚሆኑ ናቸው።በርች።
ቢንዬ፡እግዚአብሔር ፀጋውን፡ጤናዉን፡እድሜውን፡ያብዛልህ በረከትህ ይደርብን፡፡መስኪንም፡እግዛብሔር፡ ይስጥልን በርቺልን ፡፡
🤲💒👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏⛪️🤲አሜን🤲
እድሜያችሁን ያርዝመው ።
ጀግናው❤
ግርግር ብዙ እርኩስ ነገሮች በበዙበት ከተማ ውስጥ እየኖርክ ግን በገዳማን አለምን ንቀው ከሚኖሩት ያልተናነሰ ህይወትን እንዴት ቻልከው ግን 😮😮 እውነት ታድለሀል ሰው የሆንበትን አላማ አንተ አሳክተሀል እኛ ግን ፈጣሪ በቸርነቱ ይርዳን🙏🙏
በእውነት በረከትህ ይደርብኝ።
በጣም ደስ የሚል ነው ወንድማችን ቢኒ ፈጣሪ የባርክህ❤
መልካም ሰው ለዚህ አሳብ መፈጠር መታደል ነው
መስኪ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ያለንን እንቁ ቱፊት እየዘነጋን ለባከንን ፣ ኢትዬጲያውያን ። የከበረ ትውፊታችንን ተመልሰን እንድንይዝ የበደልን ከጥፋታችን እንድንመለስ አስተማሪ ነው በርቺ እህታችን።
እግዚአብሔር እንዳንት ማስተዋል እና እርጋታን ይስጠን:: ምርጥ ሰው
Gobez yen leg Egezabehr yetamesgen AMEN AMEN keel Canada Toronto AMEN
ደጉ ሰው የሰው ምሳሌ ወንድማችን ዶክተር ቢንያም በለጠ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሜ።
የምወዳት ጋዜጠኛ ነበረች መስኪ ስራትሽ ደስ ይለኛል በርችልኝ እህት
የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አንተን የሰጠን ሰዉ ሁነህ ተፈጥረህ ሰዉ ሁነህ የተገኘህ ደጉ ሳምራዊ ወይም ምድራዊ ቅዱስ መልአክ ነህ በረከትህ ይደርብን
ለሁለታችሁም እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ዶክተር ቢንያም የዘመናችን ደግግግ ሰው እስከ ምጽአት ኑርልን
በርቺ እህታችን። በዚህ በመጨረሻው ዘመን የሰው ልጅ ለገንዘብ በሚስገበገብበትና ክብሩን ሽጦ ከዓልም ጋር ተመሳስሎ በሚኖርበት ዘመን ገንዘብንና እውነትን አመዛዝኖ መስራት ከባድ ስለሆነ የቀደመው ስራሽን አትርሽው!!!
ምርጥ ሰው አቀረብሽ ብዙ ተማርንበት::
አንተ የዘመናችን አብርሃም❤
Besides my respect to Binyam Mekdonia, I appreciate Meskrem! simply a symbol of Women with good character.
ሺ ስብከት ብሰማ ቢንያምን ሳየው የሚሰማኝ ያህል ያክልም።እኛም ማስተዋሉን ያድለን።
Amen Amen Amen!!!
2 ጀግኖች ❤
❤ Bieny🎉gatayebarkhe
Meski በርቺ መልካም የስራ ዘመን ያድርግልሽ
ትልቅ ሰው ካወኩት ጀምሮ በሁሉ ነገር ሳይቀየር እስካሁን በእውነት እየሰራ ያለ ትልቅ ሰው ❤❤❤❤❤
God bless Bine ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከእግዚአብሔር በታች ብቻኛው የምድር የህይወት መምህሬ!!!ኑርልኝ !
Betame teru hasabe new
መስኪ በርቺ
መስኪ በጣም ገራሚ ሰው ነው ያቀርብሽልን የዚህ ዘመን ሰው ግን ማንም ሃሳቡን አይረዳውም
አንተን በጎ የምታሠራህና በጎ የምታናግርህ የእግዚአብሔር ፀጋ የሰናፍጭ ቅንጣት ታህል እንኳን በእያንዳንዳችን ላይ ይደርብን።
ሰው ከሆነ ሰው ስለ ሰው መስማት እንዴት ደስ ይላል።
መስኪ ያነሳሽው ታሪክ እንዴት እንደሚከብድ። የጌታ ፈቃድ ማወቅ እንዴት እንደሚከብድ
ቢኒዬ!ልክ ብልሃል። ፈጣሪ እግዚአብሔር ምድርን የፈጠራት በቅፅበት ነው። ይሁን በማለት እንደዚህ ውብ ከሆነች ቸር አምላካችን "ተዘጋጅታችዋለች " ብሎ ያለን መንግስተ ሰማይ በምን ቃል ትገለፀ ?ከእኔ ጀምሮ ከፊታችን ሞትን እንዳለ መርሳታችንና የመንግስተ ሰማይን ዋጋ ቸል በማለታችን ነው። ብኒዬ!እድሜና ጤና ይስጥልን።
ክርስትናን በተግባር እየኖረ ያለ ድንቅ ኢትዮጵያዊመስኪ በርቺ!!
መስኪ እናመስኛል እንደዚህ አይነት ቆንጆ ህይወት አስተማሪ እንግዶችን በመጋበዝ ስላስተማርሽን"
ቢኒ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
ብዙ ጊዜ ቢኒያም የቅዱስ አፈወርቅን ስም ሲጠራ እሰማዋለሁ። የዚህን ቅዱስ ሰው ታሪክ ለማወቅ ጓጓሁ! እስኪ ጠቁሙኝ?!
እግዜአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
God bless you my brother I wish you all the best in your life and you will always be in our prayers .
The two Brave Ethiopians, thank you for your valuable ideas you raised!!!
ቢሰሙት የማይሰለች የዘመናችን ደጉ ሳምራዊ ዶክተር ቢኒያም በለጠ እድሜ ጤና ይስጠዎት
ክርስትና ማንን ይመስላል👉ዶር ቢኒያምን❤
በዚህ ዘመን ለሰው የምትኖር የሰዎች ሁሉ ምሳሌ ክቡር ዶክተር ቢንያም በለጠ ለዚህ አላማ የፈጠረህ ቅዱስ እግዚአብሄር እድሜህን የማቱሳላ ያድርግልን፡፡ መስኪ ውድ እህታችን ስላቀረብሽልን በጣም እናመሰግናለን፡፡
💚💛🧡
💕👏
ጆሮም ዐይንም የማይባክንበት ዝግጅት! በርቺ።
ኣቤት ኣገላለፅ
በጣም
ቢንዬ አንተ ይሄን ያህል ተናግረህ አይደለም ገና ሳይህ ነው ዉስጤ ሀሴት የሚያደርገው በዛውም ልክ የኔን የስጋ ድካም እንዳፍርበት የምታደርገኝ ሰው ነህ. አምላክ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ያድልህ ብሔራዊ ጀግናችን ነህ🙏🙏🙏🙏
ዶ/ር ብንያም የወደቁትን፣የተረሱትን፣ የተተዉትን እንድታነሳ የመረጠህ ፈጣሪ ክብሩን ይዉሰድ መስኪ በርቺ
እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት ምንኛ መታደል ነው!!! ወንድሜ ለኔ ትልቅ አርአያ ነህ።
Enem yemenor trgum yegebagn kebini new
የድሆች አባት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ
ዘመነ ሰማዕታትን በምናብ ያየንብኽ የዘመናችን ሰማዕተ ጽድቅ !!!
ብንያም!!! ያው ያንተ በበጎነት፣ በመልካምነት የተቃኘ ሰብአዊ ሕይወትኽና ሐሳብኽ ፍጻሜ አልባ ስለሆነ ይኽንን ሐሳብኽን አሳክተኽ የምናይበት ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን።
ደጉ ሳምራዊ በረከትህ ይድረሰን
❤❤❤amen
በመጀመሪያ በጣም ምወድሽ እና ማከብርሽ ጎበዝ ልበ ብርሀን ልጅ ነሽ እግዚአብሔር መንገድሽን ይቆጣጠር🙏ሲቀጥል ደሞ ይህን በእግዚአብሔር የተመረጠ መልካም ሰዉ ለመግለፅ ቃላት እንኳን ያንስብኛል በእዉነት እንደ ክቡር ዶክተር ቢንያም ያሉ ልበ ቅን, ታዛዥ በጎ አድራጊ ሰዎችን ያብዛልን🙏🙏🙏
የሆነ ጊዜ ትልቁ ሠው አርቲስት አብርሃም ወልዴ ያለው አባባል እጅግ ይገርማል። እውነትም በበጎ ነገር ብንቀና ምን ነበር። ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ኦ ሁሉቱም የሀገር ሀብት አምላክ ይባርካችሁ:: ሊያ ሀበሻ ከሽሮ ሜዳ 😊
ዛሬ የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው
ሰው ምንድርነው? the right question to the right man. ይህ ጥያቄ ሊቀርብለት የሚገባው ብቸኛ ሰው ነው ቢኒያም። እኔ መልሱን ያገኘሁት ከንግግሩ ሳይሆን ከሥራው ነው።
Allah ytebkh❤
ኡፍፍፍ ተስፋዬ ለመለመ እኮ በቃ ልኩን ከአንተ አንደበት አደመጥኩት፥ ፈጠሪ አድማጭ ልቦናን አገናዛቢ አእምሮን ይስጠን እና ከጥፋት ያድነን:: ቃለ ህይወትን ያሰማልን የዘመናችን የእግዚአብሔር ሰው ክቡር ዶክተር ቢኒያም!!
ጀግናው! በጣም ነው ምኮራብህ እግዚአብሔር ያንተን አይነት በኢትዮጵያ ያብዛልን።
የኔ አባት የሰዉልክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
ቢኒ የኢትዮጵያዊነት ጥግ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏
ከየትኛውም ስብከት በላይ እጅግ ውስጤን የሚነካኝ፣ ትልቅም አርአያ የሆነኝ፣ እኔነቴን እንድመለከት የሚያደርገኝ፣ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ፣ተግባሩ አፍ አውጥቶ የሚናገርለት፣ ለዝች አለም ዴንታ የሌለው ፣ እንደዚህ የተባረከ ልጅ ቀልቤን የሚስበው ብቻ ሳይሆን ውስጤን የሚያናውጠው ማንም የለም። እግዚአብሔር የባረከው ፣ህይወትን የእውነት የሚኖራት ፣ ከእልፍ አስመሳይ ሃይማኖተኞች ለወገን እርሾ አድርጎ በቅንነትና በመሰጠት የባረከው የትውልዱና የዘመኑ በረከት።ቢኒዬ የምታምነው አምላክ ፣የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ መድሃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ።
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ። ብዙ ልንማርበት የምንችለው ኢንተርቪ ነበር ነገር ግን ከጀርባ ያስገባችሁት ክላሲካል ይረብሻል !!
ቢኒ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያውያን እድሜ ቀንሶ ለአንተ ቢጨምር
አሜን አሜን አሜን
Behasabsh alsmama mnw mn aregesh ezi lemn yisekay wede tesfawa wedemnafkat semayawit eyerusalem wede kdusanu hbret wedegeta mehed lesu yeteshale nw
❤❤❤ውይ መታደል አንተ ብሩክ ደግ አዛኝ እሩሩህ ቃል የማይገልጽክ ክርስቶስን ያየሁብክ መስኪዬ ሃጌሬን ያየሁብሽ❤❤❤
ዶ/ር ቢንያም የዘመናችን ፃድቅ ሰው አንተ ነህ እባክህ ልጄ ታማለች ፀልይልኝ
በእውነት ይሄንን ሰው እግዝሓብሔር ይባርከው የሰው ጥግ❤ ረጂም ጤና ይስጥህ ቢኒ
ሁሌ የሚገርመኝ እራሱን ዝቅ አርጎ ከኛ ጋር ማወዳደሩ ነው ሁሌም እኔን ጨምሮ ይላል መሰጠት መኖ ማለት ይሄ ነው : የጠፋን ትውልድ አንተን አይወክልም ለኛ ፀልይልን ዶክተር ቢኒያም : አንድ ነገር የተማርኩት : ከምንም ተነስቶ ተግቶ የሰራ እና ሀብታም የሆነ አይኮራም: ከአምላኩ እደተሰጠው ያምናል : ተባረክልን
እንዲህ እንደ አንተ የድሮ ማንነትን የሚጠቅስ አለ ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ እውነት ወንድማችን ዶክተር ቢንያም ሁሌም እንወድሀለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ማቱሳላ ያድልልን
በአለም እየኖሩ አለምን መናቅ መታደል እግዚአብሔር አሁንም በናንተ አይነት ሠዎች ፀሎት ነው ወጥተን የምንገባው ተባረኩልን
በዚህ ከንቱ አለም ትልቅ ሰው ያያውት በጎ አድራጊው ዶ/ር ቢንያም በለጠ ነው ሁሌም ይገርመኛል ምን አይነት የሰው ልክ የያዘ ትክክለኛ ሰው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ
ቢኒ መድሀኒአለም ይባርካችሁ አድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን መስክዬ ተባረኪ)🙏🙏🙏❤
“””””እኔን የሚያስጨንቀኝ አለም አንድ መሆኑ ነው””””” ❤ በጣም ትክክል ያስፈራል።።።። ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
ወንድማችን በዚህ ዘመን ሰው ሴጣን በሆነበት አንተ ምሳሌ ትሆነው ነበር እኔ የምመኝልህ የማቱሳላ እድሜ ነው እህታችን መስኪ ጀግናነሽ በርቺልን❤❤❤❤❤❤
ቸሩ መድኃኔዓለም ከፈተና ይጠብቅህ ወንድማችን እንዴት እግዚአብሔር ቢመርጥህ ነው ❤
እናመሠግናለን ወንድማችና እህቴ መስከረም...
ቢኒያም🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዶ/ር ቢንያም እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ስላንተ ለመግለጽ ቃላቶች የሉኝም❤
እንቁዎች ❤ የኛ ጀግኖች ናቹህ እግዚአብሔር ዘራቹህ ይባረክ 🤲❤
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ያድልህ ዶክተር ቢንያም የኢትዮጵያ ውድ ልጅ❤❤❤
አቡነ ክፍለ ማርያም ይባላሉ ምስኪ ያነሳቸው ታሪክ ትግራይ አካባቢ ይተወለዱ ቅዱስ አባት ናቸው ዳቤውን ለእናታቸው የሰጡት አባት ❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን የነዳያን አባት ሰው መሆን ሰው መሆን በቂ ነው እግዚአብሔር እድሜን ይስጥህ ❤
ፍቅር በጎነት ቸርነት ትትና እምነት ክርስትና ማንን ይመስላል ቢባል ዶክተር ቢኒያም በለተን ደጉ ሳምራዊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ።👏👏👏መስኪ ግዜም ጆሮንም የማያባክን ድንቅ ሚዲያ ነው በርቺልን
ሁላችሁንም ፈጣሪ ይባርካችሁ እስከ መጨረሻው ያፅናችሁ እናከብራለን
የሰው ልክ ❤❤ ጀግና❤❤
እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ ! ጋዜጠኛዋ ጎበዝ በርቺ እግዚአብሄር ይርዳሽ !
መስኪ ትንታጓ ጋዜጠኛ ተዋህዶ የማይብሽ ነኝ
ቢኒያም አንተን ለበጎ ሥራ የመረጠኽ ገና ለብዙ ተግባር ስለሆነ በርታ !"
መስኪ በጣም ነው የማደንቅሽ የምታቀርቢያቸው እንግዶች የተከበሩ የሚያስተምሩ ስዎች ናቸው በርችልን እህታችን ።
የዘመናችን መልካም እና ደግ ሰው። ፀጋህን ያብዛልን ወንድማችን❤
መሰኪየ።ተባረኪ በሂወቴ።የምወደዉን ሰዉአቀረብሸልን ብዙ ባይናገርኳን እኔ በጣምገብቶኛል
እግዚአብሄር አምላከ ይማርን ሰውያደርገን❤❤❤ ❤
❤❤❤ Exemplary Great person ! Long Live ! What a humble person !!!
My all time Hero 🙏
ቢኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በኒዬ እግዚአብሔር እድምና ጤና ይሰጥህ እንዳተ አይነቶች ሰዎች ያብዛልን ባሁኑ ጊዜ እንደዚህ አይነት አለዎይ ? በጣም ገረመኝ አንተ የፈረጆችን ነገር ጠለቅ ብለህ አዉቀኸዋል ወንድም እኛ ኢትዮጵያን ስንባ ፈረጅ አብላክ እናደርጋቸዋለን እኔንስ ልቤ እየደማ ነው የሀይማኖት ነገር እግዚአብሔር አምላክ አንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን !!!!
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ
_በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን ፫_
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽በርቱልን
ሁሌም ምትጋብዠቸው እንግዶች ለዕውቀት የሚሆኑ ናቸው።በርች።
ቢንዬ፡እግዚአብሔር ፀጋውን፡ጤናዉን፡እድሜውን፡ያብዛልህ በረከትህ ይደርብን፡፡መስኪንም፡እግዛብሔር፡ ይስጥልን በርቺልን ፡፡
🤲💒👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏⛪️🤲አሜን🤲
እድሜያችሁን ያርዝመው ።
ጀግናው❤
ግርግር ብዙ እርኩስ ነገሮች በበዙበት ከተማ ውስጥ እየኖርክ ግን በገዳማን አለምን ንቀው ከሚኖሩት ያልተናነሰ ህይወትን እንዴት ቻልከው ግን 😮😮 እውነት ታድለሀል ሰው የሆንበትን አላማ አንተ አሳክተሀል እኛ ግን ፈጣሪ በቸርነቱ ይርዳን🙏🙏
በእውነት በረከትህ ይደርብኝ።
በጣም ደስ የሚል ነው ወንድማችን ቢኒ ፈጣሪ የባርክህ❤
መልካም ሰው ለዚህ አሳብ መፈጠር መታደል ነው
መስኪ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ያለንን እንቁ ቱፊት እየዘነጋን ለባከንን ፣ ኢትዬጲያውያን ። የከበረ ትውፊታችንን ተመልሰን እንድንይዝ የበደልን ከጥፋታችን እንድንመለስ አስተማሪ ነው በርቺ እህታችን።
እግዚአብሔር እንዳንት ማስተዋል እና እርጋታን ይስጠን:: ምርጥ ሰው
Gobez yen leg Egezabehr yetamesgen AMEN AMEN keel Canada Toronto AMEN
ደጉ ሰው የሰው ምሳሌ ወንድማችን ዶክተር ቢንያም በለጠ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሜ።
የምወዳት ጋዜጠኛ ነበረች መስኪ ስራትሽ ደስ ይለኛል በርችልኝ እህት
የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አንተን የሰጠን ሰዉ ሁነህ ተፈጥረህ ሰዉ ሁነህ የተገኘህ ደጉ ሳምራዊ ወይም ምድራዊ ቅዱስ መልአክ ነህ በረከትህ ይደርብን
ለሁለታችሁም እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ዶክተር ቢንያም የዘመናችን ደግግግ ሰው እስከ ምጽአት ኑርልን
በርቺ እህታችን። በዚህ በመጨረሻው ዘመን የሰው ልጅ ለገንዘብ በሚስገበገብበትና ክብሩን ሽጦ ከዓልም ጋር ተመሳስሎ በሚኖርበት ዘመን ገንዘብንና እውነትን አመዛዝኖ መስራት ከባድ ስለሆነ የቀደመው ስራሽን አትርሽው!!!
ምርጥ ሰው አቀረብሽ ብዙ ተማርንበት::
አንተ የዘመናችን አብርሃም❤
Besides my respect to Binyam Mekdonia, I appreciate Meskrem! simply a symbol of Women with good character.
ሺ ስብከት ብሰማ ቢንያምን ሳየው የሚሰማኝ ያህል ያክልም።እኛም ማስተዋሉን ያድለን።
Amen Amen Amen!!!
2 ጀግኖች ❤
❤ Bieny🎉gatayebarkhe
Meski በርቺ መልካም የስራ ዘመን ያድርግልሽ
ትልቅ ሰው ካወኩት ጀምሮ በሁሉ ነገር ሳይቀየር እስካሁን በእውነት እየሰራ ያለ ትልቅ ሰው ❤❤❤❤❤
God bless Bine ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከእግዚአብሔር በታች ብቻኛው የምድር የህይወት መምህሬ!!!ኑርልኝ !
Betame teru hasabe new
መስኪ በርቺ
መስኪ በጣም ገራሚ ሰው ነው ያቀርብሽልን የዚህ ዘመን ሰው ግን ማንም ሃሳቡን አይረዳውም
አንተን በጎ የምታሠራህና በጎ የምታናግርህ የእግዚአብሔር ፀጋ የሰናፍጭ ቅንጣት ታህል እንኳን በእያንዳንዳችን ላይ ይደርብን።
ሰው ከሆነ ሰው ስለ ሰው መስማት እንዴት ደስ ይላል።
መስኪ ያነሳሽው ታሪክ እንዴት እንደሚከብድ። የጌታ ፈቃድ ማወቅ እንዴት እንደሚከብድ
ቢኒዬ!
ልክ ብልሃል። ፈጣሪ እግዚአብሔር ምድርን የፈጠራት በቅፅበት ነው። ይሁን በማለት እንደዚህ ውብ ከሆነች ቸር አምላካችን "ተዘጋጅታችዋለች " ብሎ ያለን መንግስተ ሰማይ በምን ቃል ትገለፀ ?
ከእኔ ጀምሮ ከፊታችን ሞትን እንዳለ መርሳታችንና የመንግስተ ሰማይን ዋጋ ቸል በማለታችን ነው። ብኒዬ!እድሜና ጤና ይስጥልን።
ክርስትናን በተግባር እየኖረ ያለ ድንቅ ኢትዮጵያዊ
መስኪ በርቺ!!