ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተስፍሽ የህይወት ሀብታም ነህ ። የህይወት ድንብርብር ና ምስቅልቅል የገራህ ምርጥዬ ዜጋ ።ኢንዱም አኮራኮሩ ልዮ ነው ።መጸሀፉን ገና አልደረሰኝም ። ያጓጓል 💚💛❤️
ቃል ያጣሁለት መድረክ ነው የዛሬው!! የሚገርም ነው መቸም እንዴት ትልቅ መታደል እኮ ነው ያለውን ነገር መስማት 2ቴ መስማቴ ነው ትምህርትቤት ነው መቸም ይሄ መድረክ። ሀገር እነኚህ ሙሁር እጅላይ አለመውደቋ ይገርማል ሀገር የወላድ መሐን ነች ይገርማል። እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንዳለ! 🙏🙏እድሜና ጤና እመኛለሁ ለአቶ ተስፋዬም🙏 በጉጉት እንጠብቃለን
እደዚ የማይጠገብ ሰወችን አቅርብልን እንዳለ በጣም እናመሰግናለን።
ጋሽ ተሥፋዬ እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥህ
ሰፈራ ጣቢያ ብዙወች ከወሎ ነው የሄዱት፥፥በዚህ መከራ ያለፏትን ሰወች መጤ ሲባሉ፣በጅምላ ሲታረዱ፣ሲሰደዱ፣በድጋሚ ሲፈናቀሉ ማየት ማስለቀስ ብቻ ሳይሆን ያሳምማል፣እምቢ በቃ ያስብላል፥፥ኢትዮጵያ ውስጥ ችግር እንዳይኖር ቆርጦ መነሳት ያስፈልጋል፥፥
Dr endale geta kebede egig yeminakebrh fetari yitebkih
ገራሚ ነው እኔ ፓዊ መንደር 26 ነኝ እናም ሁሌም ይቆጨኛል ዛሬ ያለበት ሁኔታ ደግሞ።
በጣም ማራኪ፣ግሩም፣አጓጊ፣ውብ አስደማሚ ቆይታ አቦ ተባረኩተስፍሽ ብዙ ነውንግግሩ ኤዲት አይደረግም ዋውቦታው ያለሁ ያህል አይኔን ሳላርገበግብ ነው ያየሁትእንዴት ገበያ ሩም ነውእውነትም ገፀ ብዙ ሰብዕና
እንዳለስለ ሻምላው ትውልድ እንደ ማጣቀሻ ማንሳትህ እጅግ በጣም አስደስቶኛል። አመሰገንኩህ።
Thank you for your wonderful story. 🙏🧡🫡
ውብ ዝግጅት እንድደሚሆን ይህ የነገረ መጽሐፍ ዝግጅት በመገመት እያዳመጥኩት ነው ። በርታ እንዳልክ
ተስፋዬ ማሞ - ሀውልትህን በገዛ እጅህ በማቆምህ እንካን ደሥ ያለህ። የማዕበል ማዶ' የጣና በለስ ፕሮጀክትን ሚስጢር ለታሪክ ያሰፈረ፤ በግለታሪክ ብቻ ሳይሆን በአገር ታሪክነትም፤ ሊመዘገብ የሚገባው ድንቅ የስነጽሁፍ ሀብት ነው። ዶ/ር እንዳለጌታ - ድንቅ አጫውተኸዋል። እሱም ይችልበታል። ኢመቻችሁ!
የተከበራችሁ ወዳጆቼ ተስፋዬ ማሞ እና እንዳለ ጌታ ፣ፍቅር ሠላም ጤናና ደሥታ ከእናንተ ጋር ይኹኑ!!!
በጣም ጎበዝ የመርህ ሠው ናቸው። እኔ እንዲህ አይነት ለእውነት የቆሙ ሠዎች ቢበዙልን ተመኘሁ
ዋውውው በጉጉት ስጠብቅ በጣም ነው እኔ እራሴ የጓጓሁት መፀሐፋቸውን ለማንበብ ከልብ እናመሰግናለን እንዳለ! 🙏
እስቲ ተስፍሽን የወደዳቹት ላይ አርጉ
Endale thanks brother
እናመስግናለን ።
ጀግና
የዛሬው ተስፋዬ ማሞ ይለያል ……….መናገር እንደሚችል አውቃለሁ ይህኛው ግን የትናየት ነው ……..ከሁሉ ከሁሉ ግን የጣና በለስ ፕሮጄክት ውድቀት በተሰማ ቁጥር እንደአዲስ ሁሌ ያንገበግባል …………….
እንዳለ የምኖረዉ ባህር ማዶ ነዉ ይህንን መፅሐፍ እንደት ማግኘት እችላለው
አይ አለመታደል ሁሉም የራሱ እውነት ፈጥሮ ሀገር ተረበሸ።መንግባባት ታሪክ ጠፋ ።
Tesfaye it is amazing life experience and thanks I wish to gate your book
Thank you so much ❤️
Tesfaye Mamo
አድርባይነት ይውደም !
ገና ሲጀምር ምን ብል ጥሩ ነዉ ዛሬ ደግሞ ሴቶች እንዳይገቡ የተባለ ይመስላል😂
ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት ነው የምጠብቀው
❤❤❤❤❤❤
መተከል ማንዱራ ፓዌ ጉባ ማንኩሽ ኦሜድላ አይንሽመሽ...
ልጆቼ የሼማኔ ልጅ መባል አልፈልግም ይባላል እንዴ ? ለቃላትህ ተጠንቀቅ
እውነትህን ነው ዘመኑን መመሰል ግድ ነው " አማራ "ድሮ አልነበረም 😏
ይሄ ስለ ጎሳ የሚጠይቀው ሰውዬ የዘመኑን የእነሱን ዘረኛ አስተሳሰብ ህጋዊ መሰረት ለማስያዝና ትክክል ነው ለማለት እንጂ በደርግ ዘመን በፍጹም አይታወቅም::
Strongly agree. It is a cheap and wrong/fake opinion.
እውነትም የፈጠራ ሰው አብይ ተበላሽ።
ተስፍሽ የህይወት ሀብታም ነህ ። የህይወት ድንብርብር ና ምስቅልቅል የገራህ ምርጥዬ ዜጋ ።
ኢንዱም አኮራኮሩ ልዮ ነው ።
መጸሀፉን ገና አልደረሰኝም ። ያጓጓል 💚💛❤️
ቃል ያጣሁለት መድረክ ነው የዛሬው!! የሚገርም ነው መቸም እንዴት ትልቅ መታደል እኮ ነው ያለውን ነገር መስማት 2ቴ መስማቴ ነው ትምህርትቤት ነው መቸም ይሄ መድረክ። ሀገር እነኚህ ሙሁር እጅላይ አለመውደቋ ይገርማል ሀገር የወላድ መሐን ነች ይገርማል። እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንዳለ! 🙏🙏እድሜና ጤና እመኛለሁ
ለአቶ ተስፋዬም🙏 በጉጉት እንጠብቃለን
እደዚ የማይጠገብ ሰወችን አቅርብልን እንዳለ በጣም እናመሰግናለን።
ጋሽ ተሥፋዬ እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥህ
ሰፈራ ጣቢያ ብዙወች ከወሎ ነው የሄዱት፥፥በዚህ መከራ ያለፏትን ሰወች መጤ ሲባሉ፣በጅምላ ሲታረዱ፣ሲሰደዱ፣በድጋሚ ሲፈናቀሉ ማየት ማስለቀስ ብቻ ሳይሆን ያሳምማል፣እምቢ በቃ ያስብላል፥፥ኢትዮጵያ ውስጥ ችግር እንዳይኖር ቆርጦ መነሳት ያስፈልጋል፥፥
Dr endale geta kebede egig yeminakebrh fetari yitebkih
ገራሚ ነው እኔ ፓዊ መንደር 26 ነኝ እናም ሁሌም ይቆጨኛል ዛሬ ያለበት ሁኔታ ደግሞ።
በጣም ማራኪ፣ግሩም፣አጓጊ፣ውብ አስደማሚ ቆይታ አቦ ተባረኩ
ተስፍሽ ብዙ ነው
ንግግሩ ኤዲት አይደረግም ዋው
ቦታው ያለሁ ያህል አይኔን ሳላርገበግብ ነው ያየሁት
እንዴት ገበያ ሩም ነው
እውነትም ገፀ ብዙ ሰብዕና
እንዳለ
ስለ ሻምላው ትውልድ እንደ ማጣቀሻ ማንሳትህ እጅግ በጣም አስደስቶኛል።
አመሰገንኩህ።
Thank you for your wonderful story. 🙏🧡🫡
ውብ ዝግጅት እንድደሚሆን ይህ የነገረ መጽሐፍ ዝግጅት በመገመት እያዳመጥኩት ነው ። በርታ እንዳልክ
ተስፋዬ ማሞ - ሀውልትህን በገዛ እጅህ በማቆምህ እንካን ደሥ ያለህ። የማዕበል ማዶ' የጣና በለስ ፕሮጀክትን ሚስጢር ለታሪክ ያሰፈረ፤ በግለታሪክ ብቻ ሳይሆን በአገር ታሪክነትም፤ ሊመዘገብ የሚገባው ድንቅ የስነጽሁፍ ሀብት ነው። ዶ/ር እንዳለጌታ - ድንቅ አጫውተኸዋል። እሱም ይችልበታል። ኢመቻችሁ!
የተከበራችሁ ወዳጆቼ ተስፋዬ ማሞ እና እንዳለ ጌታ ፣ፍቅር ሠላም ጤናና ደሥታ ከእናንተ ጋር ይኹኑ!!!
በጣም ጎበዝ የመርህ ሠው ናቸው። እኔ እንዲህ አይነት ለእውነት የቆሙ ሠዎች ቢበዙልን ተመኘሁ
ዋውውው በጉጉት ስጠብቅ በጣም ነው እኔ እራሴ የጓጓሁት መፀሐፋቸውን ለማንበብ ከልብ እናመሰግናለን እንዳለ! 🙏
እስቲ ተስፍሽን የወደዳቹት ላይ አርጉ
Endale thanks brother
እናመስግናለን ።
ጀግና
የዛሬው ተስፋዬ ማሞ ይለያል ……….መናገር እንደሚችል አውቃለሁ ይህኛው ግን የትናየት ነው ……..
ከሁሉ ከሁሉ ግን የጣና በለስ ፕሮጄክት ውድቀት በተሰማ ቁጥር እንደአዲስ ሁሌ ያንገበግባል …………….