This was Ethiopian culture the real ones I can see the grace in her and the love of their beloved country. We were respected then most of them were highly educated. I wish now the leaders of our country have a trace of that may be one day that country will have a true leader that fight for the people instead of aggravating the war with in our self brother is killing his own brother. Let the Almighty help us
Leading by example, one if its kind. Ato Yelima Deresa was one of the elites whose footprints were every where during the development of Ethiopia in the Emperor H/Selassie era after the Italian occupation ended.
Qoute, " Yelima is an economist. I'm not a medical doctor. " Yelima Dheressa comments during Mengistu Neway brothers military Coup d'tate in 1952. Yelima Dheressa survived the first Coup d'tate was summary executed on second military Coup de'tat led by Army's Col. Mengisitu Hail-Marian in 1974.
Book written by Yelima Dheressa in Amharic language. ( yee gaala hizibi Tarek. ) a verh thicker volumes. I'm have read it. My uncle Hailu Isaias Hussein was editor of English language news papers. The Ethiopian Heralds was also English news anchors with Leule-Segede Kumissa Moroda Bakare Wollaga/Meccaa Oromo King 🤴 Kingdoms Royalty 👑 Crown 👌 famous families who has fought Najo war's with Ras. Gabbana Daaccee and Ras Kello Godana the father's of General Jagaama Kello Godana during the battle Enbabo has defeated king Tekele-Haimanote of Gojame with his allied Ras Deressu Aga'aa.
Princes Sofia Yelima Dheressa has donated to the national liberary old books saved and passed on to the public by literary families of late Yelima Dheressa served as minster of economy and ambassador to the Unted States of America.
Premier abiy ahmed ali is not a royalty and loyalty leader to Ethiopia. His Imperial Magesty Emperor Haile-Selassie family ethnicity lineages are the Royalty 👑 crown 👑 head's of Ethiopian empire's.
ውይዘሮ ሶፍያ ይልማን ቀዳማዌ ሀይለስላሴ ኮከበ ጽብሐ ሁለተኛ ደረጃ በሚማሩበት 1953 በኢትዮጵያ አቆጣጠር አዲስ በተከፈተው የንግድ ድር ትምህርት እከታተል ነበር። በቅርብ ባንተዋወቅም በምንተያይበት ስላምታ እንለዋወጥ ነበር። በግዜው ከታወቁና ከነበራቸው የልጅ ይልማ ድሬሳ ቤተስብ ተወልደ ብዙ የደሀ ልጆች ከምንማርብት ከኛ ጋር ተቀላቅለው ሲንማር ትዝ ይለኛል። ወይዘሮ ሶፍያ ይልማ በጣም ቆንጆ፣ ከሁሉ ጋር ተጫዋችና እንግልዜኛን አቀላጥፈው የሚናገሩ ወጣት ተማሪ ነበሩ። በዚያን ዓመት ተያይተን ስላምታ ስንስጣጥ በአንቺና በአንተ ነበር። በአንቱታ የጻፍኩት ለሀገራችን ወግ ማርግ ስል ነው እንጂ በዕድሜ በብዙም አንበላለጥም። እኔ ዕድሜ 82 ዓመት ነው። ይወይዘሮ ሶፍያ ይልማም ዕድሜ ከኔ ይበልጣል ብዬ አልገምትም። ከ64 ዓመት በኻላ በዚህ ጥያቄና መልስ ላይ ሳይቸው እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ። እጅግ በጣም ቆንጆ ከቆንጆ ጠባይ ጋር ፈጣሪ የፈጠራቸው ስው ናቸው። ረጅም ዕድሜ ከጥሩ ጤንነት እመኝላቸዋለሁ።
@@mohammedabdella7085 እርሶዎንም እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥዎ።ትልልቅ ሰዎችን አያሳጣን ሃገራችንን ከፍ ያደረጉ ሰዎች ክብር ይገባቸዋል።እርሶም ክበሩልኝ።
@@mohammedabdella7085 wow 😍
ምነው እናቴ ለማህበረ ቅዱሳን ከ አምስት አመት በፊት ሰታለች
@@mohammedabdella7085 እንኩዋን እግዚአብሄር ዕድሜ ስጥቶት ለመመስከር በቁ አሁንም እግዚአብሄር ያኑርዎት
ድንቅ የሆኑ ክብር የሚገባቸው ምርጥ ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች የዛሬዋን ሀገራችንን በክብር ስላቆያችሁልን ክበሩ
የትምህት ቤት ጏደኛችን የነበረውና በአቶ ይልማ ደሬሳ አባትነት ይጠራ የነበረው ወነድማችን ወልዴ ይልማ በህይወት ካለ አድራሻውን እንዲሠጡን በዐንተ በኩል ቢጠየቁልን እናመሰግናለን
Graceful, Humble, Positive Lady.
ወይዘሮ ሶፍያ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን አብረን እንሰራ ነበር በቅርብ ትውውቅ ባይኖረንም አውቅሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ የሰጠን አምላክ ይመስገን, አሁንም ረጅም እድሜ ይስጥሽ
የትልቅ ሰው ልጅ ይላል የሀገሬ ሰው። ጨዋ ምሁር የሰለጠነ ቤተሰብ። 💖💖💖
@@hananhanoonoumer Tears were in my eyes
@@tadeesegebregzi690 Me too ታዴ! her Calmness, Her class her wisdom is all over there.
እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ በደጉ ግዜ ዘረኝነት የለ ምን የለ ሁሉ በፍቅር ተጋብቶ ተዋልዶ እንደኖረ ያን ግዜ ያምጣልን🙏
This was Ethiopian culture the real ones I can see the grace in her and the love of their beloved country. We were respected then most of them were highly educated. I wish now the leaders of our country have a trace of that may be one day that country will have a true leader that fight for the people instead of aggravating the war with in our self brother is killing his own brother. Let the Almighty help us
ምን ማለት ይቻላል፤ በጣም ደስ ይላል፡፡
እንዳለጌታ ከበደ ውለታህ ብዙ ነው፡፡
ታሪክን ማቅረባችሁ መልካም ነዉ ክቡር አቶ ይልማ ዴሬሳ ለአገራቸዉ ትልቅ አስተዋፅዎ አበርክተዋል ግን እልፎች አሉ ታሪክ ሰርተዉ ታሪካቸዉ ያልተዘከረ (በቲፎዞ) ባይሆን መልካም ነዉ።
እንዳለ ጌታ በጣም ጎበዝ !በርታ!ዝግጅትህ የሚደነቅ ነው!!
ቆንጆ ሙሉ ሴት ስለ ስጦታው እናመሠግናለን ❤
Thank you for remembering this kind family's, we really appreciate it God bless you Endalegeta.
Indalegeta! I thank you for your best contribution of olways.
በጣም የሚያኮራ ስጦታ !! የሚደንቅ ቤተሰብ !!
የተከበረ ቤተሰብ::በእውቀት እንጂ በዘርና በወረት የማያምን::የወቅቱ እንቁ ምሁር ልጅ ይልማ ደሬሳ ጀግናዋ ሀና ይልማ ፈላስፋው ሰለሞን ደሬሳ......🎉❤🙏
እናመሰግናለን❤
መማር ማንበብ ሰው ያረጋል ምስሌ የሚሆን ቤተሰብ🇪🇹🙏🏿🇪🇹
Thank you very much. For many years, I was thinking to know little bit about this family. This is enough for head up for now ,and I will keep digging.
የይልማ ደሬሳ አንድ የታሪክ መፅሀፍ አለኝ:: በርካታ የሀሰት ትርክቶችን ለሚያናፍሱ የዘመናችን ሰወች በአብነት የሚመሰክር ነው:: ሰሚ ካለ::
@@robat8719 ያው ታሪክ እንደጸሃፊው ነው!
Great lady; great family: Thank you!!
እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው
እንደነ ይልማ ደሬሳ አይነት መሪዎች / ምሁራን የነበሯት አገር አሁን በእንብርክክም መሄድ አቃታት።
እግዚአብሔር ሆይ እንዲህ ወደቀደመው ክብራችን መልሰን!!! የተከበረ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ!!!
ደሰ የሚል ቤተሰብ
Amazing story
Thank you both for sharing the story of a great family
ስል ሀና ይልማ የተፃፈ ነገር ቢኖር እና ብንሰማ! Biochemist ኢያሱ ስብሀት ገብረእግዚአብሔርስ እንዴት ይሆን!
Enamesegenalen nefesachewn yemarlen ❤❤❤❤
I heard Yilma Dheresa name but I didn’t know the story behind, very interesting to me especially I am from Chtaa town area.
ሶፊያ ይልማ ዴሬሣ አመንቴ በከሬ ጎዳና
Leading by example, one if its kind. Ato Yelima Deresa was one of the elites whose footprints were every where during the development of Ethiopia in the Emperor H/Selassie era after the Italian occupation ended.
አቶ እንዳለጌታ እባክዎትን ቀደምብሎ የሃገር ባህል የካንሰር መድሃኒት በነፃ እየሰጡ ብዙ ሕዝብ ይድንበት ነበር ይህን ክብርት ወ/ሮ ሶፊያ በአሁኑ ጊዜ ምን ደርጃ ላይ ይገኛል። ይህ ቁምነገር መነሳት ያለበት ነው። ባሕላዊ ሕክምናውስ ለቤተሰብ ተላልፏል ወይ?
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ትምህርት በኢትዮጵያ ሲጀመር ግንባር ቀደም በመሆን ለመካንንት ልጆች ተምረው ሀገር ያስጠሩ ምርጥ ቤተሰብ አግዜር አይለያችሁ
Selam D/r endale geta kebede berta arif ziggit new
💚😊እናመሰግናለን !
የሁለት ትልቅ ቤተሰብ ልጆች
Enamesgenalen❤
እንዳለ ጌታ አንተንና መአዛ ብሩ ሁሌም አመሰግናችኅለው
Qoute, " Yelima is an economist. I'm not a medical doctor. " Yelima Dheressa comments during Mengistu Neway brothers military Coup d'tate in 1952. Yelima Dheressa survived the first Coup d'tate was summary executed on second military Coup de'tat led by Army's Col. Mengisitu Hail-Marian in 1974.
ባባ ይህን ነውየምትፈልጊው ብለው ...
I read the book MY LIFE by Golda Meir, the former PM of Israel...
Betesebu berasu ye Ethiopia kerse new rejem edemi yestelen enamesegnalen.
መሠረቱ ያማረ ያስታውቃል።
Book written by Yelima Dheressa in Amharic language. ( yee gaala hizibi Tarek. ) a verh thicker volumes. I'm have read it. My uncle Hailu Isaias Hussein was editor of English language news papers. The Ethiopian Heralds was also English news anchors with Leule-Segede Kumissa Moroda Bakare Wollaga/Meccaa Oromo King 🤴 Kingdoms Royalty 👑 Crown 👌 famous families who has fought Najo war's with Ras. Gabbana Daaccee and Ras Kello Godana the father's of General Jagaama Kello Godana during the battle Enbabo has defeated king Tekele-Haimanote of Gojame with his allied Ras Deressu Aga'aa.
ጎልድ አሚር
የሚትሰበስቧቸውን ምፅሀፍቶች በምትችሉት አቅም ኮፒ/ቅጅ እያደረጋችሁ ብታስቀሩ :: ምክንያቱም የኛ ሀገር ፖለቲካ በተቀየረ ቁጥር ቅርስንና መረጃን ማጥፋት ልምድ ያለው ስለሆነ! ሁለተኛ በአያያዝ /ከጥንቃቄ ጉድለት ሊጠፋ ስለሚችሉ::
Princes Sofia Yelima Dheressa has donated to the national liberary old books saved and passed on to the public by literary families of late Yelima Dheressa served as minster of economy and ambassador to the Unted States of America.
Premier abiy ahmed ali is not a royalty and loyalty leader to Ethiopia. His Imperial Magesty Emperor Haile-Selassie family ethnicity lineages are the Royalty 👑 crown 👑 head's of Ethiopian empire's.
ይልማ ዴሬሳ ከአማራ በላይ አማራ ሆኖ ኖሮ ዘመዶቹን ኦሮሞዎችን ሲያስገብር ሲያስገድል የኖረ ታማኝ አገልጋይ ነበር
@@meeyaad12 ምንታደርዋለህ ይህንንም ለማለት ላበቃህ ፅሑፍም ፊደሉን ያበረከተለህ አማራው እኮ ነው ! ፊደል ባትቆጥር ደግሞ ዛሬ በተሳሳተ መንገድ ታላላቅ ሰዎችን ለማንጓጠጥ ለአቅመ ፅሑፍ ባልበቃህ ነበር ። ሰገጤ !!!
@@meeyaad12 ከዚህ ጥፋ ምን ትሰራለህ የሄ የሙሁራን ቦታ ነወ
@@meeyaad12 መርዝህን አንፈልገውም። ተንገሸገሽን። ያየነውን ነው የምናምነው። አራጁን አውቀነዋል።
@@meeyaad12 አቶ ይልማ ደሬሳ፣ሕዝብንና ሀገርን እሚጠቅም ሥራ በማከናወን በቀር፣እሚጎዳ ሥራ በመሥራት ስማቸው አይነሣም።
ዕደግ እስኪ እባክህ አንብብ እንደተባለው