Sorry mesye be strong enough Allah he no why aiyzosh I no is very heart breaking 😢 💔 because I was working in Oman and my brother he passed away and they tell me it's was hard time for me but alhamdulilah inalilahi waina ilheh rajun Allah jenatal ferdos yewofekleg so aiyzosh
ሰላም ኢትዮጵያዊያን ሰላማችሁ ይብዛ ለሟች ነፍስ ይማር እህታችን መሲ እግዚአብሔር አምላክ ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣችሁ እህት ወድሞቼ በስደት ሀገር ሆናችሁ የቤተሰባችሁን ክፉ አያሰማችሁ ከባድ ነው እህታችን በርቺልን
❤
ሁፍ ከባድነው
ኡፎፎፎፎፎፎ ነፈሰ ይማር ይክብዳል
እግዛቢሔርያፅናሽ እህቴ ነብሱን ባፀደገነት ያኑረው ነብስይማር
አሜን አሜን አሜን
በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ የቤተስብን ክፍ ከመስማት አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ
አሚን ያርብ
አሜን
ኣሜን🤲
አሜን ተባረኪ 🙏🙏🙏
አሚን ያረብብብ
አይዞሽ መሲዬ ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ያጽናችሁ የሞተውንም ነፍሱን በአብርሃም በይስሀቅ በያእቆብ እቅፍ ያኑርልን
በስደት የቤተሰብን ክፉ ከመስማት አላህ ይጠብቀን እናተንም ፀናት ይስጣችሁ።
እሕትአለምየየደምሪኝ
@@kamilawollo7528 እሽ አንችም ነይ
አሚን ያረብ
እውነት በጣም ከባድ ነው! ግን ፈጣሪ ያለው አይቀርም ፣ለእናንተ እና ለሞላ ቤተሰቦቻችሁ መፅናናትን እመኛለሁ፣ፈጣሪ ያለው መቼም አይቀርም ምንም ማድረግ አይቻልም ነጌ ሁላችንም ወደዛው ነን፣መሲ በርታ በይ አንቺ ጠንክረሽ ለቤተሰቦችሽ ማፅናናት አለብሽ
😭😭😭😭
ውይ መስዬ እግዚአብሄር መጽናናቱን ይስጥሽ ከመላ ቤተሰብሽ የወንድምሽን ነፍስ ያሳርፍ:: ጠንከር በይ በጣም ከባድ ነው ተራርቆ ሃዘን መስማት እይዞሽ ::🙏🏽🥲
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁ
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
S A W
اللهم صل على سيدنا محمد
እንደማመር
😴
ወንደማችንን እግዚአብሔር ነፈሱን ይማርው ለቤተሰቡ መፀናናትን ይሰጣችሁ ከባድ ነው እህቴ በሰው ሀገር ሀዘን መሲየ አይዞሸ 😭😭😭
ጽንዓት ይሃብኪ ሜሲየ ንሓውና ከኣ ኣብ ገነቱ ይቀበሎ ፈጣሪ ቢሬ ኣብ ጎንኺ ኣሎ ዕድለኛ ኢኺ 💔💔💔😌😭😭😭
😜😜😜😂😂
@@jerigalhaylsh7248 የስሕቅ ድዩ መኣረይ 😌😌💔💔💔
ኣየስሕቅን ግን ዘረባኪ ገሪሙኒ ይቅርታ ብሪክስ ዘመድኪ ከይከውን እበር 😔 😜ኣምሓረይቲ እድያ ሰበይቱ ትግርኛትሰምዕ ድያ
@@jerigalhaylsh7248 እወ ትሰምዕ እያ
ብሓቂ ምቅርተይ😥
በጣም ከባድ ነው ብሬክስና መሲ ሞላው ቤተሰብ ጽናቱን ይስጣችሁ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን የሞተው ወንድማችንም ነፍሱን ይማርለት
መሲዬዬ እናት እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናሽ የወንድማችን ነፍስ ይማረው ለቤተሰቦችሽም መፅናናትን ይስጣቸው አይዞሽ መሲዬ ሁላችንም ወደዛው ነን
መሰዬ አይዞሸ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ይህ ሠው ከተፃፈለት አትለፍ አለው ሁላችንም ነግ በኔ ብሬክስ የተናገርከው ትክክል ሚዲያ ባይኖር ቤተሠብ ከበአል በኋላ ያረዳት ነበረ
ሀዘን በስደት መስማት በጣም ከባድ ነው ግን አይዞሽ ጠከር በይ ውዴ የቤተሰብ ሀዘን ከባድ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እሕትአለምየየደምሪኝ
እሕትአለምየየደምሪኝ
10:47
መሲየ እግዚአብሔር ፂናቱን ይሰጥሽ እህቴ💔💔😰😰😰😥😥😥ለሞቶዉሙ ወንድሜችንም ነብሰን ባአፀደገነት ያኑሩልን💔💔😰😰😥😥
እገዚአብሔር ያፅናችሁ። እግዚአብሔር የወንድማችንን ነፍስ በዐፀደ ገነት ያኑርልን።
እመቤቴ ሀዘንሽን ታቅልልሽ መሥዬ ለወድማችን ነፉስ ይማር ለመላ ቤተሠቦቻችሁ መፀናናትን ያድል ፈጣሪ አሜላክ ነፉስ ይማር ያማል በሰደት መርዶ 😭😭😭😭😭😭😭
ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
እሕትአለምየየደምሪኝ
ኣይይይይ መሲየ እግዚአብሔር ኣምላክ ጽንዓት ይሃብኺ ሰደት ኾይናኻ ኣይእመነካን😭 ንሓዉና መንግሥተ ሰማይ የዋሪሶ ኣጆኺ በርትዒ ማዓረይ ንመላእ ቤተ ሰብ ጽንዓት ይሃብኩም💕
ሰብስክራይብ ግበርለይ ጋል ዓደይ ማዓረይ
እግዚአብሔርይመስገንስላማችሁይብዛ ሁሉምየእሱፍቃድነዉ የሰዉልጅየሚመትበትንቀን አያዉቅም ላደለዉ ሁልጊዜም ዝግጁሆኖመጠበቅ ነዉ አይዞሽ መሴ እኛምተከታይነኝ ለወንድምሽ እረፍተነፍሰን ያድልልንፈጣሪ
እዉነትአላችሁ ይህሚዲያአንድአንድጊዜ በጣም ይጎዳል አሰተዋይልቦናይስጠን
ለወንድማችን እረፍተ ነፍስ ያድልልን 😓😓መሲዬ ለናተም አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ያፅናችሁ ኡፍፍፍ ይሄ መኪና የስቱን ህይወት ቀጠፈው ኡፍፍፍ
😭😭😭😭
😭😭😭
th-cam.com/channels/s-o0ROPgqA2KK6tss-VGQg.html
አምላክ ያፅናቹ ወነድምሽን ነብሱን በፀደ ገነት ያኑርልን
ለሞተው ነፍስ ይማር ላችም
ለመላው ቤተሰብ መፅ ናና ቱን
ይስ ጣቹህ 😥😥😥 😭 እግዚአብሔር ያፅናሽ
እህታችን መሲ 😥 😭😭
ነፍሰ ይማር እግዚአብሔር ያፅናሸ የኔ እህቶች ወንድማችን ሞቱ ለብዙ አመት ደብቀናቸው ነበር እንዳሁኑ ቴክኖሎጂ ሳይራቀቅ አሁን ግን አሰቸጋሪ ነው የቤተሰብን ክፉ መሰማት ከባድ ነው
th-cam.com/channels/s-o0ROPgqA2KK6tss-VGQg.html
እግዚኣብሔር ኣምላክ መንግስተ ሰማይ የዋርሶ ፅንዓት ይሃብኩም መስየ ኣጀኪ ካብ ሞት ዝቀሪ የለን
በስደት በተላይ በጣም ከባድ ነው ለመላው ቤተሰቦችሽ መፀናትን እመኛለሁ አይዞሽ አታልቅሽ ከባድ ነው በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ መርዶ ከመስማት ይሰውራችሁ ይሰውረን አሜን፫
Ayzochu Egzabhr yaTsnanach
አሜንውዴ😢🙏
በስደት በተላይ በጣም ከባድ ነው ለመላው ቤተስቦችሽ መፀናትን. እመኛለሁ እይዞሽ እታልቅሽ ከባድ ነው በስደት ያላችሁ እህት ወድምቼ በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ መርዶ ከመስማት ይስውራችሁ ይስውረን እሜን እሜን እሜን
እሕትአለምየየደምሪኝ
ለወድማችን እግዚአብሔር ነብሱን በአጸደ ገናት ያሳርፉልን
እፍፍፍፍ ዓለም እንድህ ናት እህቴ በርቺ ፅናቱ ይስጥሽ ለማችም ነብስ ይማርልን 😭😭😭😭😭 ጭህ የማታልቅስበት አግር እየኖርክ ሃዝኑ ከባድ ነው በጣም ኣይዝሽ በርታ በዪ
ኡፍፍፍ እኔም በቅርብ ቀን ነው በስደት ላይ ሆኜ ያባቴን ሞት የተረዳሁት ያማል በጣም ይከብዳል የደረሰበት ያውቀዋል ነፍሱን ከደጋጎች ጎን ያድርግልን አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህታችን
እሕትአለምየየደምሪኝ
@@kamilawollo7528 እሺ እማ
እኔም አውቅልሻለሁ እየተቃጠልኩኝነው አባቴን ካጣሁ 4ወር
እግዚአብሔር ያፅናሸ መሲ የትልቅ ወንድም ሀዘን ይከብዳል በሰደት ላይ ሀዘን 😭😭😭😭
እግዚአብሔር ያበርታሽ መስየ እግዚአብሔር እሚወደዉን ነዉ እሚወስድ ግን በብዓል እደዚአይነት ድገተኛ አደጋ በመሆኑ ቅስም ይሰብራል እፍፍፍፍፍ ነብሱን በቅዱሳን እቅፍ ያስቀምጠዉ ለመላው ቤተሰብ መፀናናቱን ይስጥልን
እግዚአብሔር አምላክ ፅናኣቱ ይስጣቹ የሞተ ወንድማችን በኣፀደ ገነት ያንሮው ኣይይይ ኣለም ኮንቶ ኣይዛቹ 😢💔
እሕትአለምየየደምሪኝ
አይይ የ ኢትዮጵያ የመኪና አደጋ መቼ ነው የሚቆምው አይይይ ውንድማችን ነፍስ ይማር መሲ አይዞሽ እግዚአብሔር መፀናናቱን ይስጥሽ ለሙሉ ቤተሠቦቹው መፀናናት ይስጣቹሁ 🤲😭😭😭
በመኪና አደጋ ነውእዴ የሞተው
እፍ በጣም ያሳዝናል። ነብሱን በአጽደ ገነት ያሳርፍልን። እግዛቤር ያጽናሽ እህቴ። አይዞሽ መስዬ በርታ በይ ሀላችንም ውደዛው ነን
ሀዘን በስደት መስማት በጣም ከባድ ነው መሲ እግዚአብሔር ያፅናናሽ እንዲሁም ለመላው ቤተሰብሽ😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭እናቴወይበሰዴትእያለሁ ሞትሺንሠማሁሁሌለቅሶ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እማየ😭😭😭😭😭😭
@@mesirayakobo989 😭😭😭😭😭አይዞሺ ማሚ
እሕትአለምየየደምሪኝ
እግዛአብሄር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርው ለቤተሰቡ መፅናናቱን ይሰጣችሁ ያማል በሰደት የቤተሰብን ሀዘን መሰማት
እህትዎቼ በሰደት አለም ላይ የቤተሰብን ክፍ ነገር አያሰማችሁ 🙏
ነብሱን ይማረዉ መሲየ ፅናቱን ይስጥሽ
በጣም ከባድ ነው ስሜቱ መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ ነፍሱን በገነት ያኑርልን
እህታቴ. ብምንቃል. እንደምትፅናኝ አላቅም. ግን ፍጣሪብርታቱን ይስጥሽ. በሰው ሀገር. ስሜቱንአቀዋለሁከባድነው ግን. አላህ ፅናቱንይስጣችሁብሬክስወንድሜ
በስደት ላይ ሁኖ ሀዘን በጣም ከባድ 😭😭 መሲ ብሬክስ መፅናናትን ይስጣችሁ ለሞተው ነበስ ይማር 😭
እሕትአለምየየደምሪኝ
@@kamilawollo7528 እሽ ማማዩ 😍
ኡፈፈፈፈፈ መሲ በጣም ነዉ የምሳሰልሺ ወላሂ ሁሌም አሰብሻለሁ ግን ጡሩ ሰዉ አይቆይም ፅናቱን ይሰጥሺ የኔ እህት መልካም ናችሁ ግን እድሜአችሁ ይርዘም ያረብ የአላህ😢😢
ፈጣሪ ለመላው ቤተሠቦችሽ መፀናናቱን ይስጣችሁ
እሕትአለምየየደምሪኝ
እግዚአብሔር ነፍሱን ባፀደ ገነት ያኑርልን አይዞሽ መስዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ አዘን በስደት ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል ጠንከር በይ እግዛብሔር ያጽናሽ የሞተውንም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
ፈጣሪ የፈቀደው ሆነ አብሽሩ እኔም በስደት ሁኘ የምወደውን አባቴን አጥቻለሁ😭😭ላያስችል አይሰጥም መጽናናትን ይስጣችሁበስደት መርዶ ከባድ ነው😥😥
ያረቢ ቤተሰቦቻችንን አንተው ጠብቅልን
قُلْ إِنَّ الْمَوْتَ الَّذِي تَفِرُّونَ مِنْهُ فَإِنَّهُ مُلَاقِيكُمْ ۖ ثُمَّ تُرَدُّونَ إِلَىٰ عَالِمِ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ
«ያ ከእርሱ የምትሸሹት ሞት እርሱ በእርግጥ አግኛችሁ ነው፡፡ ከዚያም ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ ወደ ኾነው ጌታ ትመለሳላችሁ፡፡ ትሠሩትም የነበራችሁትን ሁሉ ይነግራችኋል» በላቸው፡፡
ሱራ 62/ቁጥር /8/
እግዚአብሔር ያፅናሽ በጣም ከባድ ነው ሰደት ላይ ሆኖ የቤተሰብ ሀዘን መስማት እኔም በጣም የምወደው አባቴን ሞት በሰደት ነው የሰማውት አልቅሼ እንኳን አልቀበርኩትም😭😭😭😭😭
አይዞን እኔም ታናሸ እህቴ ማመን አቃታኝኝኝኝኝ😭😭😭😭😭😭😭
@@jamiendris9454 አይዞን ሁላችንም ነን የቤተሰብ ሀዘን በሰዉ ሀገር የሰማን
@@marmaryeheyabenat1796 እሺ ማር
ሁላችንም ፈጣሪ ያፅናን እኔም አባቴን ከ4 ወር በፊት ያጣሁትእና ስሜቱ ከባድ ነዉ የሚያዉቀዉ ያቀዋል ያማል
ሁፍፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ በስደት ሆኖ መርዶ መስምልት በጣም ነው የሚከብደው መስዬ ፈጣሪ ያበርታሽ ለሞተውም ነፍሱን በገነት ያኑረው ፈጣሪ ያፅናችው😢😢😢😢😢😢
ይሄ እኮ የዛሬ አመት ነው የሚለው ወይ ጉድ ግራ ገባኝ ከ3 ቀን በፊት የተፖሰተው ምድን ነው
ነፍሱን ባፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ እግዚአብሔር ያፅናሽ መሲ!
ነፍሱን ይማር ለእናተም ፅናቱን ይስጣችሁ መሲዬ አይዞሽ 😢
*እውነት በጣም ከባድ ነው 🥺🥺🥺ብቻ እግዚአብሔር ያጽናናችሁ የሁላችንም ወረፋ አልደረሰንም እንጅ እኛም እንሄዳለን መጠሪያችንን አናቅም ይች የክራይ ምድር ናት ሁላችን እንሄዳለን 🥺🙏🙏🙏አይዞሽ መሲ ብርታቱን ይስጣችሁ /// ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን ፍቅርን ይስጥልን 🙏*
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ ውድድድድድድድ
🌺🌺🌺🌺🌺😘😘😘 እውነትህን ነው
አብሽርእህትዋ
*መሲዬ አላህ ያፅናሽ ለቤተሰብም መፅናናት እመኛለሁ እጅግ በጣም ከባድ ነው ኡፍፍ አይዞን በስደት ላይ የቤተሰብ መርዶ መስማት በጣም ከባድ ነው*
እግዚአብሔር ያፀናሽ መሥዬ ፀናቱን ይስጣቹ ለመላው ቤተሠብ ለሞተውም ነፍስ ይማርልን 💔
Nefs.ymar
Egziabhier.yasnachihu
😥😥😭😭💔💔 ነፍስ ይማር ወንድማችን 🙏 መሲዬ እህት ወንድም ብሬክስ ፅናቱን ይስጣችሁ ሁላችንም ሀጅ ነን መጨረሻችንን ያሳምርልን ነው ሚባለው 🙏💔💔💔
ሲጀመር ኢትዮጵያ ሁሌም የሀዘን ቀን በየእለቱ በግፍ የሚጨፈጨፈዉ ሚስኪኑ ሰው እንዴት ነው ደስታ ሚኖረዉ ለማንኛውም እግዚአብሔር ያጽናሽ ለእሱም ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑራት
ለሞተው ወንድማችን ነብስ ይማር ለእናንተም መፅናናቱን ይስጣችሁ ፈጣሪ
እሕትአለምየየደምሪኝ
መሲየ 💔😭አይዞሽ እህቴ ወላሂ በሰው ሀገር መርዶ ያማል እኔም እናቴም አባቴም በሰው ሀገር አስርዱኝ እኔም በሰው ሀገር እከራተታለሁ አይዞን እናቴ አባቴ አላህ ይዘንላቸው 💔😭😭😭
አይዛሽ እማ
አይዞሺ የኔዉድ
@@banchiymekidelawa3617 እሽ እሄቴ ዱአ አድርጊልኝ
@@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ እሽ እህቴዋ💔😭
@محمد محمد አሚን እህቴዋ💔😭
እግዚአብሔር ጸናቱን ይስጠሺ መሲዬ ነፍሱን ከጸድቃን ከስማአታት ጋር ያድረገው
አይዞችሁ መሲ በርች አይስዞሽ እግዚአብሄር ይፈቀደውን አደረገ ሁላችንም ወደዛው ነን ነፍስ ይማር ለናተም ፃናቱን ይስጣችሁ ልጆቹን ያሳድግላችሁ ስደት ላይሆኖ የቤተስብ ክፉ መስማት ከባድ ነው የሚቀው ያቀዋል
እሕትአለምየየደምሪኝ
እሕትአለምየየደምሪኝ
በጣም ያማል ያውም በስደት ተሁኖ የቤተሰብን ሞት መስማት ከባድነው መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ እማ
ደምሪኝ እህቴ
እሕትአለምየየደምሪኝ
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ እህቴ ለወድማችን እግዚአብሔር ከደጋጉች ያስቀምጠው ለቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣቸው
በስደት ላይ መርዶ ከባድ ከሚባለው በላይ ነው😢 እኔም እደአባት ያሳደገኝ አያቴን አጣሁ 💔 ብቻ ሶብሩን ይስጠን!
በጣም ይከብዳል እኔም አያቴን ስደት ላይ ሁኔ ነው ያጣኋት😥😥😥😢
እሕትአለምየየደምሪኝ
እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ መስዬ 😭😭አብሶ በስደት የቤተሰብን ሞት መስማት በጣም ያማል😭
ፅንዓት ይስጥሽ መሲ እኛም አሉም የለም አናቅምና ከቤተሰብ መለያየት ከባድነው በሶው ሃገር ሆነን በጣም ከብደናል እግዚአብሄር አምላክ ምሕረቱ ይላክል
እግዝያበሄር ያፅናናችሁ 😥
🇪🇷❤️🇪🇹
እንወዳችሁአለን ኤርትራውያን የጁንታ መድሀኒቶች
ነብስይማር😭😭😭😭😭
@@ያረብደካማባሪያህነህሲደክ እዚጋ ስፖለቲካ ምን አመጣው ንፍጥ ጭቅላት😏 ፈጣሪ ያፅናሽ ብለሽ አወጪም
@@kerya5102 ምን አገባሽ የርጎ ዝብ ድሮን ይልቀቅብሽ
@@ያረብደካማባሪያህነህሲደክ ውጭ ቦርኮ ሹጣም🙄😏
እግዚአብሔር ያጥናችሁ ለሞሏው ቤተሰብ ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭
ወይ አምላክ በቅዱሳን እቅፋ ያሳረፋው ነፋሱን አይዞሸ እውነት ነው ይከብዳል😭😭😭😭😭ያማል ፋጣሪ የፋቀደውነው ሚያረግ ፅናቱን ይስጥሸ
ኣይይይ ናብሱ ይማረው ለወንድማችን መሲየይ ፅናቱ ይስጥሽ እንጂ በስደት ላይ ሆነሕ መስማት ከባድ ነው😭
የወድማችንን ነፍሥ ይማር መሤ አንተንም ከነመላ ቤተሠቦችሽ ፅናቱን ይሥጣችሁ
አይዞሽ መሲ ላንቺም ለቤተሰቦችሽ. መፅናናትን ይስጣቹሁ የወንድማችሁም ነፍስ ይማር
th-cam.com/channels/s-o0ROPgqA2KK6tss-VGQg.html
ነፍሱን ይማረው እናቴ መሢዬ እግዚአብሔር ያጥናሺ
እይዞሽ መሲ ላንቺም ለቤተስቦችሽ መፅናናትን. ይስጣቹሁ. የወንድማችሁም ነፍስ ይማር
ነፍስ ይማርልን መሲ ብሬክስ ለመላው ቤተሰቦቻችሁ መፅናናትን ይስጥልን እግዚያብሄር ያፅናችሁ
እሕትአለምየየደምሪኝ
አይዞሽ መሲዬ ሀዘኑ በጣም ከባድ ቢሆንም ፈጣሪ ያፅናሽ ለሱም ነፍሱን ይማር በስደት ሆኖ በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ነው የሚያውቀው
th-cam.com/channels/s-o0ROPgqA2KK6tss-VGQg.html
እሕትአለምየየደምሪኝ
ጌታ መጽናናትን ይስጣቹ ለልጆቹም ጌታ ያሳድጋቸው ሁሉም ይሞታል መቼም ሞት አይቀርም በርቱ
ነፍሥይማርመሢፈጣሪያፅናሽ
እግዚአብሔር ያበርታችሁ
እግዚአብሔር ያፅናችሁ😭😭😭😭
መሲየ እግዚአብሔር ያፅናችሁ።የወንድምሽንም ነፍሱን ይማር በአፀገንት ያኑርልሽ።
ነፍስ ይማር 😥😥😥መፅናናቱን ይስጥሽ መሲየ
የኔ እህት አይዞሽ እህቴ ሶብሩን ይስጥሽ ከቀዷና ቀድር ማንም አያልፍም ለመላው ቤተሰቦችሽ ሶብሩን ይስጣችሁ😥😥
th-cam.com/channels/s-o0ROPgqA2KK6tss-VGQg.html
አላህ ሷብር ይስጠቹሁ
መሲየ አይዞሺ ፅናቱን ይስጥሺ። ነፍስ ይማር እናትሺንም መፅናናትን እመኛለሁ መሲየ።እኔ እናቴን
ያጣሁት።በድገት ነዉ በሰዉ ሀገር።ሰምቸ
እስካሁን።አዘኔ።አልወጣልኝም። በሰዉ ሀገር ከባድነዉ
ለወንድምሺ ነፍስ ይማር ለመላዉ ቤተሰቦችም በፅናናትን ይስጣችሁ😭😭
መሲየ የኔ ቆጆ አኔሞ አዳች ነው በሰው ሀገር. ሁኘ ነው የወድሜን ሞት ያጣሁት ያም ሁኖ ሰው አልነገርኝም ኢሞ ላይ ተፖሰቶ ሳየው በቃ ከሞተ አመቱ ነው ግን አላመንኩሞ ምን ላድርግ ከባድ ነው
እግዛብሔር ለመላው ቤተሰቦች መፅናናትን ይስጣችሁ ነብስ ይማር ለወንድምሽ እማየ ኣይዞሽ ዓለም ማመን ኣይበለም
@@tsgiegalhageretigrey1192 ፋርድ ወንድሟ ነውዳ
ነፍስ ይማር በስደት ሀዘን ከባድ ነው ሁላችንም ጋ ደርሷል እህታችን መሲ አይዞሽ
እሕትአለምየየደምሪኝ
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሰ ይማር ።ለቤተሰቡ። መፅናናትን ይስጣችህ። በስደት ሊያ አዝን ከበድ ነው።
እግዚአብሔር ያፅናችሁ😭😭ሀዘን በስደት አገር ይከብዳል
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
th-cam.com/channels/s-o0ROPgqA2KK6tss-VGQg.html
ነፍሱን ይማር 😭😭😭እግዚአብሔር መጥናናት ይስጣቹ የሞላ ቤተሰቦቹ 🥺🥺
ነብስ ይማር
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ለሞተዉ ነፍሡን ይማረዉ በጣም ከባድ ነዉ
እግዚአብሔር የወንድማችንን ነፍስ በዐፀደ ገነት ያኑር። እግዚአብሔር ያፅናችሁ
😭😭 ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ መሲዬ የኔ ውድ ነፍስ ይማር ለወንድማችን አይይይ እኔም ወንድሜን በስዴት ሁኝ አጥቸዋለሁ አይ ስዴት😭😭
ደምሪኝ እህቴ
ኡፍፍ የኔየ እናት በስደት ሀዘን ከባድነው ፍጣሪይ ሶብሩን ይስጥሺ እኔም በስደት የምወዳትን እህቴን አጥቻለሁ 😭😭😭😭😭
@@zainasied615 ማንም ያልሞተበት ያላጣ የለም እግዚአይሔር ብርታቱን ይስጠን የዘላለም ፀፀት ኡፍፍፍ
@@የጠፋውልጅ አሚን ውድ ትክክል
ከባድ ነው ወቶ ከመቀረት እግዚአብሔር ይጠብቀን ነፍሱን በአፀደገነት ያሳረፈው ቤተሰቹንም እግዚአብሔር ያፀናናቸሁ😥
እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ ሁላችንም ወደ አፈር ነን አይዟችሁ መፅናናቱን ይስጣችሁ አይዞሽ መሲየ😢
አይዞሺ እህት እኔም እህቴን በስደት ነው መርዶ የሰማሁት ያውም በሰርጌ ቀን ወላሂ😢😢😢
😭
ኧፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያአላህ አላህ ይራህማት
ከኛ ቤትም ሰሪግ ሲሆን ሁሌ ሰው ይሞታል እና ሰሪግ በጣም ነው የምጠላው
@@semira-g2r ያረብ እኔም ከዛሬ ስድስት ወር በፊት ታናሽን እህቴን አጣሁ ግን ከሚባለዉ በላይ ይከብዳል በስደት ወላሂ
@@fozitube
እኔም አጎቴን የአክስቴን ልጂ አያቴን በቅሪብ ነው የተረዳሁት ስደት ላይ ይከብዳል
አላህ ሶብሩን ይስጠን
ነፍሰ ይማር አይዞሸ ወደ አኔም ከሰው አገር ሁኝ የእናቲን የጠሁአት ለሁሉም በርቻ
እግዚአብሔር ያጽናሽ መስዬ የኔ እናት 😢😢😢 ነፍሱን በዓጸደ ገነት ያኑርልን አይዞሽ ተጽናኝ የኔ እናት እህህህህህ ከባድ ነው ብቻ ሁላችንም ወደዚያው ነን እማ ተረጋጊ እማዬ 😢😢
Demerige konjo
ፈጣሪ ያፅናችው መሢዬ 💔💔😢😢
ለወድማችን ነፍስ ይማር እና ሥሜቱ ከባድ ነዉ እኔም በቅርብ ነዉ ያልታመመዉ አባት ነዉ ያጣዉት እና በቤተሠብ ላይ ክፉዉን አሠማን ጮሆ ማልቀስ አንችልም ሣሥበዉ የሞተ እራሡ አይመሥልም እና አዳዴ እናቴጋ ሣወራ የወድ ድምፅ ሥሠማ ደስ ይለኛል ያለ ይመሥለኛል
ነፍስ ይማር😭😭😭😭
እግዛአብሔር ይመሥገን ዉዶቼ እኳን አብሮ አደረሠን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን ለሟቾች ነፍሳቸዉን በአፀደይ ገነት ያኑርልን እዲሁም ቤተሰቦቻችንን ላጣን ፈጣሪ ያበርታን ያጠንክረን ያሉትን ቤተሠቦቻችንን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸዉ
Demerige konjo
አይዞሽ በሥደት ሀዘን በጣም ይከብዳል የናት ልጅ ሞት እያደር ያንገበግባል የደረሠበት ያውቀዋል ቢሆንም ፈጣሪ ያለው አይቀርም ሠብር አርጊ
ነብስ ይማር ፅናቱን ይስ ጣችሁ አይዞሽ 💔💔
ደምሪኝ እህቴ
እሕትአለምየየደምሪኝ
በጣም ያማል እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣቹሁ እፍፍፍፍፍፍ እጅግ በጣም ከባድ ነው ነፍሰ ይማር😭😭😭😭😭😭😭
ወላሂ በስደት ላይ ቤተስብን መጣት በጣምከባድነው የምወደውን አባቴን ያጣሁት በስደት ላይ ሁኘነው አላህአባቴን ጀነትንይወፍቅልኝ።እህትመሲ አብሽሪይ ለሁሉምቤተስቦችመጽጽናናትን ይስጣችሁ
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍
መንግስተ ሰማያት የዋርሰው ለመላው ቤተሰብ ፅናቱ ይስጣቹ😥
ለሞተው ነፍስ ይማር መሲ ሀዘንሽን ፈጣሪ ያቅልልሽ ለሁሉም ቤተሰብሽ።ብሬ ውነትህን ነው ሞት መቼ እደሚመጣ አናቅም።
እግዚአብሔር የወንድማችንን ነፍስ በሰላም ያሳርፍልን! ለቋሚም መፅናናትን ይስጥልን።
አላህ ሶብሩን ይስጣቹህ ቀዷና ቀድር ነው የአላህ ትእዛዝ ነው መፅናናቱን ይስጣቹህ
Sorry mesye be strong enough Allah he no why aiyzosh I no is very heart breaking 😢 💔 because I was working in Oman and my brother he passed away and they tell me it's was hard time for me but alhamdulilah inalilahi waina ilheh rajun Allah jenatal ferdos yewofekleg so aiyzosh
ስላም መሲዬ አላህ ፀናቱን ይስጥሺ
@@medinayoutube3274 ደምሪኝ
ለቅሶ መድረስ በእንግሊዝኛ ከስድስት ክፍል ላቋረጠች ሴት ልብ ይሰብራል😭
እግዚአብሔር ያፅናሽ መሴ የወንድማችንን ነብስ በአፀገነት ያኑረው ከደጋገቹ ከአብርሀም ከይሳቅ ከን ያኑረው ነብሱን