ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አዲሱ የቲክቶክ አካውንቴ ላይ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ⤵⤵⤵⤵ሊንኩ ⤵⤵⤵⤵tiktok.com/@brex_habeshawitiktok.com/@brex_habeshawi
እረ😂kkkፊኛ ደልድልላት ላተም ሀብሀብ በቲሀ
🌹🌹👍👍👍
ባለፈውጠይቄህ አልመለስክልኝም ወድሜን ላመጣነበር እደት ነው ማጣት የሚቻለው
ብሬክስ ግን ሁለት ወር እንዴት አስቻለህ አረ ይደብራል ፍቅር የሚያጣፍጠዉ ዋናዉ ቅመም ነው አትፍራ ልጅ ብዙ ሀብት ይዝ ይመጣል ዉለዱ ክበዱ
በቂ ነገር አላችሁ ዉለዱ
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የተባረከ ልጅ ይስጠን ሸቃሎች አሜንንንን በሉ😆❤️🙏🙏🙏
ኣሜን (3)🤲የኔ ዉዴ
አሜንውዴ
አሚን
አሜን
አይ መስየ ናይ ባሓቂ ሞሲልኒ ብጣዕሚ ታሓጉሰ ነይረይ በይዛኺ መድሓኒት ከይትጥቀሚ ዉለዲ ልሮቡየ ኻልአይ ምእንቲ ኪኾኖ ተኾነ ማንታ ይገብሮ ፈጣሪ ዘርእና እኮ ዉሒድና ክንበዝሕ ኢና ንደሊ🥰🥰🇪🇹🇻🇳
ብሬክስ አላህ ይወፍቃችሁ አንተንም አላህ ሂዲያ ይስጥህ መልካም ስራህን ሳይ አላህ ሂዲያ እድሰጥህ ዱአ አረግልሀለሁ
ወላሂ እኔ ራሡ በዚህ መልካም እነቱ ሙስሊም ቢሆን ብየ እመኛለሁ
በሀይማኖት ምንድነው ግን ጥልቅ እሚያረጋችሁ ሁሉም የፈለገውን መያዝ መብት አለው
@@ኡሙሀያት-ሐ4ዠ አረ 🙈
🤣
በስመ ስላሴ ምን አደረገሽ ወደ ጨለማ እምትወስጅው ብርሃን እያለ ወደ ጨለማ እግዚአብሔር ይቅር ይቀልሽ አንቺ ነኝ ወደ ብርሃን ልቦና ይስጥሽ
ህሊና ላለው ሰው ከልጅ በላይ ስጦታ የለም
መስ ጾግሪኪ ቀለም ከይትገብሪ ብጸልም ቆንጆ ኤዩ ብዝተረፍ ብጣዓሚ ኤየ ዝፈትየኩሙ መስ ኤና ብሪየክስ ♥️♥️
ዋውውው ምቁራት ደስ ትብሉ ፍቕርኹም ይባረክ ክቡራተይ💚💚💚💛💛💛💛
Amen
ሮቤል 💔❤💛🤗🤗🤗🤗🤗🤗 ገሪሙዎ ከመይ ኢሉ የዳምፅ ኣሎኣምላኽ ንህዝብና ሰላም የዉርደልና👏👏👏
😂😂😂😂😂
🌷🌷🌹🌹🌹🌹
በዚህ እድሜሽ ማርገዝ ግድ ነው ሴት ልጅ በልጅነቷ ነው የምወልደው እኔ 28 አመቴ 4 ልጅ ወልጃለሁ ግን ጊዜየ ሄደ እያልኩ ነው 9 ልጅ የመውለድ እቅድ ነው ያለኝ ኢንሻ አላህ ሁሉም ልጅ የራሱ እርዝቅ አለው አላህ ሱ ወ እናተንም ልጆቻችሁንም እረዝቃችሇለሁ ብሏል እናማ የ7 ወንድ ልጅ እና 2 ሴት ልጅ እናት ብሆን ደስ ይለኛል
@@ZAMZAM-dz6dr እሽ
ያሳካልሽ ውደ
@@sasaa6587 አሚን ያረብ ሀያት
✅🙏🙏🙏
ይሳካልሽ እህቴ ግን አንድም የለለው አለ በ28 አመት እኮ አልሀምዱሊላህ በይ
ልጅሽ ይወድሻል ደስተኛ ሆኖአል ደሞ ድገሙ ዉለዱ
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን የነብያት ታሪኮች ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹😍😍
በቅንነት ደምሩኝ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሚ
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
صل الله عليه وسلم
ብሬ ልጅ አልፈለገም ያስታውቃል
እኔም የሚፈልግ አይመሥለኝም
😂😂😂የወዶቺ ባህሪ ነዉ😂😂😂😂
ታድላችሁ ቀናሁ እኔም ከባሌጋ ከልጄጋ ነበረ ቡና እምጣዉ አሁንማ ስደት አለያየን ለማንኛዉም እወዳችሀለሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኔ ማሮች ሮብየ የኔ ጣፋጭ እድግ በል ሁሌ ሳይህ ልጄ ትመሰለኛለህ💕😘😘😘
*ሰው ለማጓጓት ነው ስንት ልጅ ፈላጊ አለ እዚህ ውስጥ 😁😂😁አይዟችሁ ልጅ ፈላጊዎች ያጋጥማል የእናንተም ሰአት ገና ነው 😂😁ጠብቁ መልእክቱ ለእናንተ ነው ያብቃችሁ ሁለት እና ሶስት ለመሆን 😂😁አሜን በሉ 😂😁*
አሜን ደንበጫዬ🥰😴😂😂😂
@@tigistamare5002 *አሜን 😁😁😂ቲጅ 😂ያብሻችሁ 😁ውለዱ ክበዱ 😂😁አራት አምስት ሁኑ 😁ኑማ ወደ ቤት ጎራ በሉ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኑ 🤗😊*
@@ዜድ-ሸ8ገ 😁😂🤗😊አሜን ያብቃችሁ ደስ ይላል
መሲ ታርግዝ የምትሉ እጅ ወደላይ
ምነው ዳይበር እችላለሁ አልሽ😂
@@ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር የሰፈሬ ልጂ ነው ብሬ በደስታ ነው እምገዛለት ማማየ
ምናገባኝ እና😂
እራሳቸው ያውቃሉጂ እኛ የሀሊብ አንለው ታረግዝ የምንለው ሆ 😌
@@Arabana-kobo ነው እርግጥ ሠውን ለመርዳት ግዴታ መተዋወቅ አይወሥነውም ደሞ እግዚአብሔር ያቃል
አላህ ሲል ነው የሚወለደው አንተ ባልከው ባያዝከው ፕላን አደለም ልጅ የአላህ ስጦታ ነው የነገን የማናቅ ሰው ልጅ በፕላን ትላላችሁ
መሲ ቆጆ የኔ ባለሙያ ሲያምርብሽ ስወድሽ አስቀናችውኝ 💞💞💞
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላሟን ይመልን በእውነት ትክክል ናችሁ በስደት ሁሉም ይከብዳል እንኳን ልጅን ያክል ነገር
ወይ ብሬክስ ምን ያስደነግጠኛል ባለቤቴ እኮ ነሽ አላለም ምርጥ አባባል ግን ብታረግዝ ኖሮ በጣም ጥሩ ሰአት ነበር ለልጁ በዚህ ሰአት ነዉ አብረዉ ማደግ ያለባቸዉ
መሲ አምሮብሻል✅✅አላህ ይህድና ኢንሻአላህ🌹🌹🌹አይ ብሬክስ ስአት ሽቱ አላለም ክክክክክ
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
ለምንድን ነው የእርግዝና መድሀኒት የምትወስጅው ውለጅ ብሬክስ ግን ለምን ደስ አላለህም
አሁን እኮ ይህን ቀሚስ ስለለበሽ ደማቸው የሚፈላ አይጠፍም
የማን ብሄር ቀሚስ ነው አምሮባተል
@@thamarhassenwello8485 Amara
@@hgyr6297 እ ያማራ ባድራ ከመቸ ወድህ ነው ቀዩ ከላይ የሆነው
😄😄😄😄😄😄
@@thamarhassenwello8485 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ብሬክስ አልተደሰተም ልክ ነው አይደሰትም ሁለት እየወለድኩ ልኬአለሁ ከባድ ነው እሰው ሀገር ለዛውም አረብ ሀገር ወላሂ ይከብዳል አልፈርድበትም እንደ እቃ መላክ እውነቱን መናገር ይሻላል ወላሂ ወንዶች ይጨንቃቸዋል ለምን የሚስቱን ጭንቀት ማየት አይወዱም ይከብዳቸዋል
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏እሮባየ እመብርሃን ታሳድግህ 🙏መሲ ብሬክስ ስጦታ ናፍቆኛል ብሏል አንድ ቀን አበሽብሽው እኛም እንጠብቅ ✌️ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️✝️✝️ ❌ጦርነት ❌ዘረኝነት ❌በቃን 🙏
አሜን ፫🤲🤲🤲
አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊትጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊትሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊትትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊትህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩበታል🌺
እንደት ሆኖ ነው አለ ብሬክስ 😂😂😂🥰🥰🥰 መሲየ አምሮብሻል ማሻ አላህ
🤣🤣
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ማርየ
ዉይይይ ደስ ስትሉ ፍቅራቹ ብዝትትት ይበል❤❤💛መሲየ ደግሞ ሰዓትና ሽቶ ይወዳል ብሬክስ እባክሽ ግዥለትና surprize አድርጊዉ❤❤❤
Demeregn
ማሻአላህደስ ስትሉ💕❤😂
እግዚአብሔር ይሓልኹም ቆንጆ ፍቁራት እኹም ናይ ብሓቅ😘😘😘😘😘😘
@@sarasa1576 ኤህ ዳኣ ምን ሆንሽ😘💋✊
@@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ እናት ነቀዞች ውስጣችሁ እያረረ ነው ብየነው የጎንደሯን ቆጆ 😜😜🤣😂
ወል ካም በጣም ነው ነምንወዳቹ❤ ደስ ስትሉ ከናንተ ግን ሮቢ ነው የናፈቀኝ የምርርር❤❤❤❤❤🎉
የብሬክስ መወዛገብ በሳቅ 😂😂መሲ ደግሞ በማርያም ወይ እርጋታ 😍😍😍👍👍
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹
ሸክሉ. ማይብኻ. ክክ
@@BirukTuba5335 ደምሪኝ
ሠላማችሁ ይብዛ ደስ ትላላችሁ ልጂ የአላህ ስጦታ ነዉ😍😍
*የእውነት ደስ ይላል ለሮባ ጥሩ ወንድም ወይም እህት ያድለው ደስ ከሚል ቤተሰብ ደስ የሚል ልጅ ይወለዳል 🤗😊🤗በርቱ*
ደምሩኝ
ድመሲማ ትግርኛ አለማምዳ ብድተረፈ ግን ደስ ብሃሎ የኹም❤❤❤
ካሜራ ፊት ስለሆ ነውጂ ደስተኛ አይመስልም እሱ
ካብ ውላድ ዝዓቢ ስጦታ የለን ግን መዳሓንት አትጠቀሚ ወልድ ናይ እግዚብሔር ስጦታ እዩ እና አንሕና ውን መዳሓንትክንጥቀም የብልናን ብሃማኖትና ወን ክልኩል እዩ
አይ የተመታሽ እውነት መሠሎኝ እኔም በደሰታ ልሞት ነበር 😘😘😘
ትክክል ናቼሁ የኔውዶች ከሰው አገርላይ መውለድ ከባድነው አቅልሻለሁ
እረ ስጦታው ሺቶ አይደለም ብሬክስ ልጂ ነው 😂😂😂😂😂
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ዉዴዋ
እንዳይሰማሽ
Mlkam endmmer
መሲዬ የኔ ሴት ዝም ብዬ ነው ብዬ ነው የምወድሽ ዱባይ ምን ሰፈር ናችሁ ግን አንድ ቀን ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር
አሁንስ ሸቃሊት ጥዶችን በማየት ብቻ እድሜአችን አለቀ ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት
መሻአላህ
አወ😅😢😮
ውይ ደሥ ሢል ልጂ ወልዶ መሣም ይወፋቀን
ልጁ ለእናቱ ያለዉ ነገር ማሻ አላህ
መሲ ጥዕሙ ያሃቦም ስትል ማነው እደኔ ደጋግሞ ያዳመጣት የኔ ጣፋጭ
እሮባዬ ማር🥰እድግ በልሰላም ፍቅር ይብዛላቹ።መሲ ግን ሎካል ሚስት ናት ታከብረዋለች ትፈራዎለች።
በጣም
ኧረ እደሮቤል ያለ አስርም በወለድሽ መሲየ😘😘😘😘
የሰሞኑ ዩቱበሮች በአንድጊዜ አረገዝን አላችሁ ባንድነዉ ትእዛዙ የተፈፀመዉ🤣🤣🤣 ለማንኛዉም ይመቻችሁ ሸቃሎችየ ለኛም ለሀገራችን አብቅቶን ወጉ ይድረሰን አሚን በሉ
😅😅😅😅
አሜን😢😂
አሚንንንክክክክክ
መሲየ ዳቦ እዴሚጋገር አሳይን ዉድ💖💛💚💋💋💋💐💐💐💐
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ሁሌም ስላማችሁ ብዝት ይብልልኝ🙏
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ማርዬ
@@BirukTuba5335 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
አይሺቶ😂😂😂አረከባድነዉ በስደትመዉለድ.....አቢዋ💋❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋❤ሠላምለወግን👐👐👐👐👐
የሰጭ ልብ ሳያስብ የበይ ልብ ያስባል አሉ🤣 ሽቶ ወይም ስአት አላለም!ክክክ
😂😂😂😂
የሚጠቅም ልጅ ይስጣችሁ ልጅ የፈጣሪ ስጦ ነው ግን በሠው ሀገር መውለድ በጣም ከባድ ነው ወልጀ ባላየውም ማን እንደ ሀገርአብሽሩልኝ ሁሉም ተሳክቶልን በሀገራችን የምንወልድ የምንደሠት ያድርገንአገራችንን ሠላም ያድርግልን ጦርነትንና የኑሮ ውድነትን ያጥፋልን😥😥
መሲ ደግመሽ ወለጅ መከላከያ አትውሰጅ ሮቤልን ብቻውን አታድርጊው ሴት ልጅ እድሜ እየገፋ ሲሄድ ልጅ ለማግኘት ከባድ ነው
እኔ ሶስት ወልጄ አሁን ላቁም ብየ መከላከያ መጠቀም ጀመርኩ አንድ ቀንም ሳልወስድ ቀርቼ አላውቅም ግን 4 ኛ አረገዝኩ እና አላህ ሁን ካለው መከላከያም አያግደውም አይገርምም?
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰
😂😂😂😂@@myhero6436
ውለድ ልጅ በልጅነት ነው ለሁሉም ነገር መጠናከር የምትችሉት በልጅነት ነውብሬክስ ጥሩ ልጅ ነው
መሲ ቀሚስሽ ያምራል 🥰🥰
የምወዳችሁ መሲየ ልክ ብለሻል በስደት መውለድ ስሚቱ እማቀው የደረሰበት ነውና አይዟችሁ ሁሉም ፈጣሪ አለ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን ወደ አገራችን ገብተን በሰላም በፍቅር ለመኖር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ከመጀመርያው መደሰትህ የመጨረሻው መደናገጥህ ያሳያል የተናደድክ ትመስላለህ እንደው ተነስተህ ምተህድ መስሎኝ ነበር ዝም ስትል
እንኳን ደስ አላችሁ ልል ነበር ፍራንክ የሚባልነገር እጅ እጅ ብሎኛል
ነገ ዛሬ ሂጅና አንች ደምረሽ ኮመንት ፃፊልኝ
@@BirukTuba5335 አብሽሪ
ደምሪኝ
@@sirguttube በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
❤❤❤❤እሮቤልዬ እግዚአብሔር ያሰደግህ ❤❤❤❤
ግን ብሬክስ አትሸወድ ብዙ ሴቶች መከላከያ እየወሰዱ ነው ሚያረግዙ እኔ ማውቃቸው ጓደኞቸ እየተጠቀሙ ያረገዙ አሉ።
አወ
ትክክክል ከተጠቀሙ አያረግዙም😊
ውይይ የኔናት መሲዬ💋💋💋💋💋💋💋💋💚💛❤️ደስ ሲልልል የለበሽው ቀሚስ አረጓደኛ ቢጫ ቀየይ 💋💋💋💋🌱💧🌱💖🌱💧🌱🌱
አብሮ እያደሩ ግራገባኝ አለደ ብሬክስ🤣🤣🤣🤣
ክክ እኔም ልል ነበር😂😅😅😃😅😃
😁
ወንዶች ስሜታቹሁን ስወጡ ምንም አትሉም ሴት አረገዝኩ ስትል ደስተኛ አትሆኑም ሌላዉ ቢቀር በትዳር ናቹሁ እርጉዝ ኀኝ ስትል መቀበል አቃተክ ልጅ የእግዛብሔር ስጦታ ነዉ የሴትልጅ ስሜት ጠብቁ
ምናለ እውነት በሆነ እንደ ሮባየ ፍቅር የሆነችልጅ ይስጣችሁ😍😍😍😍😍
የእውነት አድርጊው ውለጅ አትጠቀሜ መሲ ደሞኮ ውፍረሻል የእውነት ሳይሆን አይቀርም ለልጃችሁም ጓደኛ አንችም ሴት ልጅ ነው በጊዜ ዱብ ዱብ አድርጉ❤❤❤❤❤❤
ውይ ደስ ስትሉ ❤❤❤👌👌👌👌👌ፍቅሩን ያብዛላችሁ
Baxamii❤❤❤ qonjo lijii alchuu🎉🎉🎉❤❤ faxarii yii barkalchuu❤❤❤
ትጭኑ ትጭኑ እና አረገዝኩ ስትባሉ ካልኩሌት ማድረግ ትጀምራላችሁ አይ ወዶች 🙄😄
Kkkkkkkkkkkkk
😜😜😜😜ትክክል የዛኔማ አይታወቃቸውም
😀😀😀😀
ኧረበሳቅ
የእውነት ማገዝ አለብሽ❤
በሉ ተቀላቀሉ ሁሉም ዩቱዩበር እንዳለ እርጉዝ ናቸው ማሂና ኪድ ግን ጠፍ ምንሁነው ይሆን ?በሰው ሀገር ምን ገጠማቸው ?
እኔምእያልኩነበር አረገዙ ጨርሰው 😂😂
ቲዳራችሁ የአብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ🙏
ጎበዝነውእኮብሬክስ እውነትምቢሆንምእራሱየፊቱፈገግታ ደስ ይላል እረጂምእድሜ ይስጣችሁ ውዶቼ
ውሸቱን ነው በጣም ተቀይሮል ከታሠረ ወድህ
@@yeshichekole6302 kkk
@@yeshichekole6302 😀😀
@@yeshichekole6302 😀😜ብቻው አይደለም ሁሉም ነው ድንብርብር ያለብን
አለህ መንታ ይስጥሽ መስዬ ❤❤❤❤
እውነት መሰሎኝ ከፌሰቡክ ተሯርጨ መምጣቴ😏😏😏 ወይኔ ብሬክሰ ሽቱ ሰሀት ከምቶ ቀር ሸህ አመት ኑሩ❤❤
እኔም😂😂😂
ወይኔ እኔም
🤣🤣🤣
እኔስብትይ
Kkkkkkkkkk
እካሜራ ፊት እንደህ ከሆነ ከካሜራውጭማ ታየኝ ደስተኛ አይደለም የኔው ባል እንደት ደስ እንዳለው ቢስሚላ❤
ብሬክስ መቅመስህን አቁመሀል እንደ እንደት ሆኖ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይሰጠዉም መሰለኝ 😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@birtukantube8571 እውነትም አይሰጠውም መሰል😜
እኔ ደግሞ የምር ያረገሽ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር ውለዱ ደጋግማችሁ ግን ባልሽ ተቀይሯል እንደ ድሮው አይመስለኝም ለማንኛውም መሲዬ እወድሻለሁ ማለቴ እወዳችኋለሁ ሳላዳምጥ ነው ላይክና ኮሜንት የምሠጠው እስኪ ላዳምጣችሁ ክክክክ🙆🙆😂😂😂😂😂😂😂
ትክክልነሽ ብሬክስ ተቀይሮል እንደድሮ አይመስለኝም
ያ ፕራንክ ብለው የተጅጃሉት ነገር እውነት ሳይሆን አይቀርም ከዛ በኋላ ተቀይሯል ከምር 😂 ቻሉ እንግድህ የመሰለንን የመኮመት መብት አለን
@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ እኔም ጠርጥሬለሁ ክክክክ
አይ ብሬክስ አተ እኳ ልዩ ሰዉ ነህ አሏህ ይጠብቃችሁ አቦ ሀብቱንም ልጁንም አሏህ ይስጣችሁ ሂዳያዉንም ያረብ 🥰🥰🥰🥰
መሲ እርጉዝ ነሽ አታዋሹና አምሮብሻል ብሬ አይዞህ ውጭ በኛ አይደል የናተማ ክክክ
😆😆😆😆እኮ
😂😂😂ብሬክስ የስጦታ መአት ጠራ ጭራሽ ሰዓት ሽቶ አላለም ሚስኪን ነፈር😂😂😂ፍቅሩን ይጨምርላችሁ
ክክክክክወይኔ
ብሬ መውለድ አይፈለልግም ለማንኛውም ውለዱ እወዳቹ አለሁ
መስዬ ስራ ጀምሪ አለበለዚያ ይሰለችሻልልጅ ይደርሳል በስደት 2 ልጅ ይከብዳል
ምን ትስራ እሱምኮ ስራየለውም ሁለታቸውም ያውናቸው
@@janatmmm6876 ካልሰሩ በምንድነዉ የሚተዳደሩት በዚህ ኑሮ ዉድነት
ዩቱብ ብር ይሰራሉ😁
እሮቤልዬ የኔ ጌታ እድግ በል ባባ እርጋታህን ስወደው የኔ ጨዋ💋💋💋❤
ወዶች ግን እርግዝና አቶዱም😂😂😂😂😂
😂😂
ጭራሽ ፔፕስም መርጋዝ ጀመሬ መሌት ነዉ😳😂😂😂😂😂አይይይ መሥዬ😘😘😘😘😘😘😂😂😂
በጣምነውእምወድሽመሲየእርግትያልሽነሽ❤🎉
የዛሬዋ ፕራክ የምክክር ትመስላለች🤣🤣🤣🥰🥰
አዎ ፕራክ ቀርቶል እኮ ድራማ ሆኖል
ቸሩ መዳሀኔ አለም👏 የተባረከ የተቀደሰ ልጅ እዲሰጣቹ እመያለሁ 🙏🙏እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን ሴጣን😈 የሰፈረባቸዉ ሰዎችም ፀበል እዲ ገቡ ምዮቴ ነዉ ሰላም ለአለማችን❤❤❤❤
ትክክልከባረነው ያየው ያውቀዋል🎉🎉
እረ ብሬክስ አልተቀበለም መሲ ሽቱ ነው የፈለገው😂😂😂 ወይ በሳቅ
ብር ክስ. ምረጥ. ኢትዮጵያዊ. ነህ. ይመቻችሁ አላህ. አገራችንን. ሰላም ያድረግልን
ሮባ ከልብ እያዳመጣችሁ ነው የኔ ማር😍😍
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ማር
አሚን እሺ ሁቢ
እወነት ክሆነ ብጣም ደስ ይላላ❤❤🎉🎉
ዋውው ደስታችሁ ይብዛ ወልዶ ለመሣም ያብቃችሁ ውዶችየ
አንድም ደሥ አላለዊ መሢ ክክክክክ ደሥ ብሎታል ትላለችዴ እንደት በምን እያለ በጥያቄ እያፋጠጣት
ወላሂ ወቢላሂ ልጇችሁን ስወደው እሮባዬ አላህ ያሣድግህ ሀቢቢ ገልቢ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚💚
Yene konjo setamri ye sete derebaba besemam 🥰🥰🥰🥰
ጎበዞች በውሸት እንኳን አልማልሽ ከባለፈው ስህተትሽ ተምረሻል ምክርም ሰምተሻል ማለት ነው ማይ ሲልሽ ወይ ካሁን አሁን ማለች እያልሁ አካላቴ መሸከ አለ
እግዚያቤር አላህአላለችም ክክክ አሏህ ይምራችሁ ያረብ ቅናቻውንመርገድአሏህይስጣችሁ
ማሻአላህ ዘድሮ ዩቱፐሮች በሙሉ አላረገዙ እዴ🤣🤣🤣🤣
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤
እማማጨበቀረች🤣🤣🤣
@@Tube-fz4se እስዋ በአዲሱ አመት ትጭናለች🤭🤣
ደስ ያለው ብራክነው ስትለው ነውጂ አርግዣለሁ ስትለው ግን ደግጦል😂😂
ዋይ ስታምሩ የኔ ዉቦች እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ💚💛❤
አዲሱ የቲክቶክ አካውንቴ ላይ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ⤵⤵⤵⤵ሊንኩ ⤵⤵⤵⤵
tiktok.com/@brex_habeshawi
tiktok.com/@brex_habeshawi
እረ😂kkkፊኛ ደልድልላት ላተም ሀብሀብ በቲሀ
🌹🌹👍👍👍
ባለፈውጠይቄህ አልመለስክልኝም ወድሜን ላመጣነበር እደት ነው ማጣት የሚቻለው
ብሬክስ ግን ሁለት ወር እንዴት አስቻለህ አረ ይደብራል ፍቅር የሚያጣፍጠዉ ዋናዉ ቅመም ነው አትፍራ ልጅ ብዙ ሀብት ይዝ ይመጣል ዉለዱ ክበዱ
በቂ ነገር አላችሁ ዉለዱ
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የተባረከ ልጅ ይስጠን ሸቃሎች አሜንንንን በሉ😆❤️🙏🙏🙏
ኣሜን (3)🤲የኔ ዉዴ
አሜንውዴ
አሚን
አሜን
አሜን
አይ መስየ ናይ ባሓቂ ሞሲልኒ ብጣዕሚ ታሓጉሰ ነይረይ በይዛኺ መድሓኒት ከይትጥቀሚ ዉለዲ ልሮቡየ ኻልአይ ምእንቲ ኪኾኖ ተኾነ ማንታ ይገብሮ ፈጣሪ ዘርእና እኮ ዉሒድና ክንበዝሕ ኢና ንደሊ🥰🥰🇪🇹🇻🇳
ብሬክስ አላህ ይወፍቃችሁ አንተንም አላህ ሂዲያ ይስጥህ መልካም ስራህን ሳይ አላህ ሂዲያ እድሰጥህ ዱአ አረግልሀለሁ
ወላሂ እኔ ራሡ በዚህ መልካም እነቱ ሙስሊም ቢሆን ብየ እመኛለሁ
በሀይማኖት ምንድነው ግን ጥልቅ እሚያረጋችሁ ሁሉም የፈለገውን መያዝ መብት አለው
@@ኡሙሀያት-ሐ4ዠ አረ 🙈
🤣
በስመ ስላሴ ምን አደረገሽ ወደ ጨለማ እምትወስጅው ብርሃን እያለ ወደ ጨለማ እግዚአብሔር ይቅር ይቀልሽ አንቺ ነኝ ወደ ብርሃን ልቦና ይስጥሽ
ህሊና ላለው ሰው ከልጅ በላይ ስጦታ የለም
መስ ጾግሪኪ ቀለም ከይትገብሪ ብጸልም ቆንጆ ኤዩ ብዝተረፍ ብጣዓሚ ኤየ ዝፈትየኩሙ መስ ኤና ብሪየክስ ♥️♥️
ዋውውው ምቁራት ደስ ትብሉ ፍቕርኹም ይባረክ ክቡራተይ💚💚💚💛💛💛💛
Amen
ሮቤል 💔❤💛
🤗🤗🤗🤗🤗🤗 ገሪሙዎ ከመይ ኢሉ የዳምፅ ኣሎ
ኣምላኽ ንህዝብና ሰላም የዉርደልና👏👏👏
😂😂😂😂😂
🌷🌷🌹🌹🌹🌹
በዚህ እድሜሽ ማርገዝ ግድ ነው ሴት ልጅ በልጅነቷ ነው የምወልደው እኔ 28 አመቴ 4 ልጅ ወልጃለሁ ግን ጊዜየ ሄደ እያልኩ ነው 9 ልጅ የመውለድ እቅድ ነው ያለኝ ኢንሻ አላህ ሁሉም ልጅ የራሱ እርዝቅ አለው አላህ ሱ ወ እናተንም ልጆቻችሁንም እረዝቃችሇለሁ ብሏል እናማ የ7 ወንድ ልጅ እና 2 ሴት ልጅ እናት ብሆን ደስ ይለኛል
@@ZAMZAM-dz6dr እሽ
ያሳካልሽ ውደ
@@sasaa6587 አሚን ያረብ ሀያት
✅🙏🙏🙏
ይሳካልሽ እህቴ ግን አንድም የለለው አለ በ28 አመት እኮ አልሀምዱሊላህ በይ
ልጅሽ ይወድሻል ደስተኛ ሆኖአል ደሞ ድገሙ ዉለዱ
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን የነብያት ታሪኮች ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹😍😍
በቅንነት ደምሩኝ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሚ
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
صل الله عليه وسلم
ብሬ ልጅ አልፈለገም ያስታውቃል
እኔም የሚፈልግ አይመሥለኝም
😂😂😂የወዶቺ ባህሪ ነዉ😂😂😂😂
ታድላችሁ ቀናሁ እኔም ከባሌጋ ከልጄጋ ነበረ ቡና እምጣዉ አሁንማ ስደት አለያየን ለማንኛዉም እወዳችሀለሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኔ ማሮች ሮብየ የኔ ጣፋጭ እድግ በል ሁሌ ሳይህ ልጄ ትመሰለኛለህ💕😘😘😘
*ሰው ለማጓጓት ነው ስንት ልጅ ፈላጊ አለ እዚህ ውስጥ 😁😂😁አይዟችሁ ልጅ ፈላጊዎች ያጋጥማል የእናንተም ሰአት ገና ነው 😂😁ጠብቁ መልእክቱ ለእናንተ ነው ያብቃችሁ ሁለት እና ሶስት ለመሆን 😂😁አሜን በሉ 😂😁*
አሜን ደንበጫዬ🥰😴😂😂😂
አሜን
@@tigistamare5002 *አሜን 😁😁😂ቲጅ 😂ያብሻችሁ 😁ውለዱ ክበዱ 😂😁አራት አምስት ሁኑ 😁ኑማ ወደ ቤት ጎራ በሉ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኑ 🤗😊*
@@ዜድ-ሸ8ገ 😁😂🤗😊አሜን ያብቃችሁ ደስ ይላል
አሜን
መሲ ታርግዝ የምትሉ እጅ ወደላይ
ምነው ዳይበር እችላለሁ አልሽ😂
@@ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር የሰፈሬ ልጂ ነው ብሬ በደስታ ነው እምገዛለት ማማየ
ምናገባኝ እና😂
እራሳቸው ያውቃሉጂ እኛ የሀሊብ አንለው ታረግዝ የምንለው ሆ 😌
@@Arabana-kobo ነው እርግጥ ሠውን ለመርዳት ግዴታ መተዋወቅ አይወሥነውም ደሞ እግዚአብሔር ያቃል
አላህ ሲል ነው የሚወለደው አንተ ባልከው ባያዝከው ፕላን አደለም ልጅ የአላህ ስጦታ ነው የነገን የማናቅ ሰው ልጅ በፕላን ትላላችሁ
መሲ ቆጆ የኔ ባለሙያ ሲያምርብሽ ስወድሽ አስቀናችውኝ 💞💞💞
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላሟን ይመልን በእውነት ትክክል ናችሁ በስደት ሁሉም ይከብዳል እንኳን ልጅን ያክል ነገር
ወይ ብሬክስ ምን ያስደነግጠኛል ባለቤቴ እኮ ነሽ አላለም ምርጥ አባባል ግን ብታረግዝ ኖሮ በጣም ጥሩ ሰአት ነበር ለልጁ በዚህ ሰአት ነዉ አብረዉ ማደግ ያለባቸዉ
መሲ አምሮብሻል✅✅
አላህ ይህድና ኢንሻአላህ🌹🌹🌹
አይ ብሬክስ ስአት ሽቱ አላለም ክክክክክ
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
ለምንድን ነው የእርግዝና መድሀኒት የምትወስጅው ውለጅ ብሬክስ ግን ለምን ደስ አላለህም
አሁን እኮ ይህን ቀሚስ ስለለበሽ ደማቸው የሚፈላ አይጠፍም
የማን ብሄር ቀሚስ ነው አምሮባተል
@@thamarhassenwello8485 Amara
@@hgyr6297 እ ያማራ ባድራ ከመቸ ወድህ ነው ቀዩ ከላይ የሆነው
😄😄😄😄😄😄
@@thamarhassenwello8485 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ብሬክስ አልተደሰተም ልክ ነው አይደሰትም ሁለት እየወለድኩ ልኬአለሁ ከባድ ነው እሰው ሀገር ለዛውም አረብ ሀገር ወላሂ ይከብዳል አልፈርድበትም እንደ እቃ መላክ እውነቱን መናገር ይሻላል ወላሂ ወንዶች ይጨንቃቸዋል ለምን የሚስቱን ጭንቀት ማየት አይወዱም ይከብዳቸዋል
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏እሮባየ እመብርሃን ታሳድግህ 🙏መሲ ብሬክስ ስጦታ ናፍቆኛል ብሏል አንድ ቀን አበሽብሽው እኛም እንጠብቅ ✌️
ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️✝️✝️
❌ጦርነት ❌ዘረኝነት ❌በቃን 🙏
አሜን ፫🤲🤲🤲
አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩበታል🌺
እንደት ሆኖ ነው አለ ብሬክስ 😂😂😂🥰🥰🥰 መሲየ አምሮብሻል ማሻ አላህ
🤣🤣
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ማርየ
ዉይይይ ደስ ስትሉ ፍቅራቹ ብዝትትት ይበል❤❤💛መሲየ ደግሞ ሰዓትና ሽቶ ይወዳል ብሬክስ እባክሽ ግዥለትና surprize አድርጊዉ❤❤❤
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
Demeregn
ማሻአላህደስ ስትሉ💕❤😂
እግዚአብሔር ይሓልኹም ቆንጆ ፍቁራት እኹም ናይ ብሓቅ😘😘😘😘😘😘
🤣🤣
@@sarasa1576 ኤህ ዳኣ ምን ሆንሽ😘💋✊
@@ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ እናት ነቀዞች ውስጣችሁ እያረረ ነው ብየነው የጎንደሯን ቆጆ 😜😜🤣😂
ወል ካም በጣም ነው ነምንወዳቹ❤ ደስ ስትሉ ከናንተ ግን ሮቢ ነው የናፈቀኝ የምርርር❤❤❤❤❤🎉
የብሬክስ መወዛገብ በሳቅ 😂😂መሲ ደግሞ በማርያም ወይ እርጋታ 😍😍😍👍👍
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹
ሸክሉ. ማይብኻ. ክክ
@@BirukTuba5335 ደምሪኝ
ሠላማችሁ ይብዛ ደስ ትላላችሁ ልጂ የአላህ ስጦታ ነዉ😍😍
*የእውነት ደስ ይላል ለሮባ ጥሩ ወንድም ወይም እህት ያድለው ደስ ከሚል ቤተሰብ ደስ የሚል ልጅ ይወለዳል 🤗😊🤗በርቱ*
ደምሩኝ
ድመሲማ ትግርኛ አለማምዳ ብድተረፈ ግን ደስ ብሃሎ የኹም❤❤❤
ካሜራ ፊት ስለሆ ነውጂ ደስተኛ አይመስልም እሱ
ካብ ውላድ ዝዓቢ ስጦታ የለን ግን መዳሓንት አትጠቀሚ ወልድ ናይ እግዚብሔር ስጦታ እዩ እና አንሕና ውን መዳሓንትክንጥቀም የብልናን ብሃማኖትና ወን ክልኩል እዩ
አይ የተመታሽ እውነት መሠሎኝ እኔም በደሰታ ልሞት ነበር 😘😘😘
ትክክል ናቼሁ የኔውዶች ከሰው አገርላይ መውለድ ከባድነው አቅልሻለሁ
እረ ስጦታው ሺቶ አይደለም ብሬክስ ልጂ ነው 😂😂😂😂😂
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ዉዴዋ
እንዳይሰማሽ
Mlkam endmmer
መሲዬ የኔ ሴት ዝም ብዬ ነው ብዬ ነው የምወድሽ ዱባይ ምን ሰፈር ናችሁ ግን አንድ ቀን ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር
አሁንስ ሸቃሊት ጥዶችን በማየት ብቻ እድሜአችን አለቀ ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት
መሻአላህ
አወ😅😢😮
ውይ ደሥ ሢል ልጂ ወልዶ መሣም ይወፋቀን
ልጁ ለእናቱ ያለዉ ነገር ማሻ አላህ
መሲ ጥዕሙ ያሃቦም ስትል ማነው እደኔ ደጋግሞ ያዳመጣት የኔ ጣፋጭ
እሮባዬ ማር🥰እድግ በል
ሰላም ፍቅር ይብዛላቹ።
መሲ ግን ሎካል ሚስት ናት ታከብረዋለች ትፈራዎለች።
በጣም
ኧረ እደሮቤል ያለ አስርም በወለድሽ መሲየ😘😘😘😘
የሰሞኑ ዩቱበሮች በአንድጊዜ አረገዝን አላችሁ ባንድነዉ ትእዛዙ የተፈፀመዉ🤣🤣🤣 ለማንኛዉም ይመቻችሁ ሸቃሎችየ ለኛም ለሀገራችን አብቅቶን ወጉ ይድረሰን አሚን በሉ
😅😅😅😅
አሜን😢😂
አሚንንንክክክክክ
መሲየ ዳቦ እዴሚጋገር አሳይን ዉድ💖💛💚💋💋💋💐💐💐💐
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ሁሌም ስላማችሁ ብዝት ይብልልኝ🙏
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ማርዬ
@@BirukTuba5335 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
አይሺቶ😂😂😂አረከባድነዉ በስደትመዉለድ.....አቢዋ💋❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋❤
ሠላምለወግን👐👐👐👐👐
የሰጭ ልብ ሳያስብ የበይ ልብ ያስባል አሉ🤣 ሽቶ ወይም ስአት አላለም!ክክክ
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ማርዬ
😂😂😂😂
የሚጠቅም ልጅ ይስጣችሁ ልጅ የፈጣሪ ስጦ ነው ግን በሠው ሀገር መውለድ በጣም ከባድ ነው ወልጀ ባላየውም ማን እንደ ሀገር
አብሽሩልኝ ሁሉም ተሳክቶልን በሀገራችን የምንወልድ የምንደሠት ያድርገን
አገራችንን ሠላም ያድርግልን ጦርነትንና የኑሮ ውድነትን ያጥፋልን😥😥
መሲ ደግመሽ ወለጅ መከላከያ አትውሰጅ ሮቤልን ብቻውን አታድርጊው ሴት ልጅ እድሜ እየገፋ ሲሄድ ልጅ ለማግኘት ከባድ ነው
እኔ ሶስት ወልጄ አሁን ላቁም ብየ መከላከያ መጠቀም ጀመርኩ አንድ ቀንም ሳልወስድ ቀርቼ አላውቅም ግን 4 ኛ አረገዝኩ እና አላህ ሁን ካለው መከላከያም አያግደውም አይገርምም?
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰
😂😂😂😂@@myhero6436
ውለድ ልጅ በልጅነት ነው ለሁሉም ነገር መጠናከር የምትችሉት በልጅነት ነውብሬክስ ጥሩ ልጅ ነው
መሲ ቀሚስሽ ያምራል 🥰🥰
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ማርየ
የምወዳችሁ መሲየ ልክ ብለሻል በስደት መውለድ ስሚቱ እማቀው የደረሰበት ነውና አይዟችሁ ሁሉም ፈጣሪ አለ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን ወደ አገራችን ገብተን በሰላም በፍቅር ለመኖር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ከመጀመርያው መደሰትህ የመጨረሻው መደናገጥህ ያሳያል የተናደድክ ትመስላለህ እንደው ተነስተህ ምተህድ መስሎኝ ነበር ዝም ስትል
እንኳን ደስ አላችሁ ልል ነበር ፍራንክ የሚባልነገር እጅ እጅ ብሎኛል
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹
ነገ ዛሬ ሂጅና አንች ደምረሽ ኮመንት ፃፊልኝ
@@BirukTuba5335 አብሽሪ
ደምሪኝ
@@sirguttube በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
❤❤❤❤እሮቤልዬ እግዚአብሔር ያሰደግህ ❤❤❤❤
ግን ብሬክስ አትሸወድ ብዙ ሴቶች መከላከያ እየወሰዱ ነው ሚያረግዙ እኔ ማውቃቸው ጓደኞቸ እየተጠቀሙ ያረገዙ አሉ።
አወ
ትክክክል ከተጠቀሙ አያረግዙም😊
ውይይ የኔናት መሲዬ💋💋💋💋💋💋💋💋💚💛❤️ደስ ሲልልል የለበሽው ቀሚስ አረጓደኛ ቢጫ ቀየይ 💋💋💋💋🌱💧🌱💖🌱💧🌱🌱
አብሮ እያደሩ ግራገባኝ አለደ ብሬክስ🤣🤣🤣🤣
ክክ እኔም ልል ነበር😂😅😅😃😅😃
😁
ወንዶች ስሜታቹሁን ስወጡ ምንም አትሉም ሴት አረገዝኩ ስትል ደስተኛ አትሆኑም ሌላዉ ቢቀር በትዳር ናቹሁ እርጉዝ ኀኝ ስትል መቀበል አቃተክ ልጅ የእግዛብሔር ስጦታ ነዉ የሴትልጅ ስሜት ጠብቁ
ምናለ እውነት በሆነ እንደ ሮባየ ፍቅር የሆነችልጅ ይስጣችሁ😍😍😍😍😍
የእውነት አድርጊው ውለጅ አትጠቀሜ መሲ ደሞኮ ውፍረሻል የእውነት ሳይሆን አይቀርም ለልጃችሁም ጓደኛ አንችም ሴት ልጅ ነው በጊዜ ዱብ ዱብ አድርጉ❤❤❤❤❤❤
ውይ ደስ ስትሉ ❤❤❤👌👌👌👌👌ፍቅሩን ያብዛላችሁ
Baxamii❤❤❤ qonjo lijii alchuu🎉🎉🎉❤❤ faxarii yii barkalchuu❤❤❤
ትጭኑ ትጭኑ እና አረገዝኩ ስትባሉ ካልኩሌት ማድረግ ትጀምራላችሁ አይ ወዶች 🙄😄
😂😂😂😂
Kkkkkkkkkkkkk
😜😜😜😜ትክክል የዛኔማ አይታወቃቸውም
😀😀😀😀
ኧረበሳቅ
የእውነት ማገዝ አለብሽ❤
በሉ ተቀላቀሉ ሁሉም ዩቱዩበር እንዳለ እርጉዝ ናቸው ማሂና ኪድ ግን ጠፍ ምንሁነው ይሆን ?በሰው ሀገር ምን ገጠማቸው ?
እኔምእያልኩነበር አረገዙ ጨርሰው 😂😂
ደምሩኝ
ቲዳራችሁ የአብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ🙏
ጎበዝነውእኮብሬክስ እውነትምቢሆንምእራሱየፊቱፈገግታ ደስ ይላል እረጂምእድሜ ይስጣችሁ ውዶቼ
ውሸቱን ነው በጣም ተቀይሮል ከታሠረ ወድህ
@@yeshichekole6302 kkk
@@yeshichekole6302 😀😀
@@yeshichekole6302 😀😜ብቻው አይደለም ሁሉም ነው ድንብርብር ያለብን
አለህ መንታ ይስጥሽ መስዬ ❤❤❤❤
እውነት መሰሎኝ ከፌሰቡክ ተሯርጨ መምጣቴ😏😏😏 ወይኔ ብሬክሰ ሽቱ ሰሀት ከምቶ ቀር ሸህ አመት ኑሩ❤❤
እኔም😂😂😂
ወይኔ እኔም
🤣🤣🤣
እኔስብትይ
Kkkkkkkkkk
እካሜራ ፊት እንደህ ከሆነ ከካሜራውጭማ ታየኝ ደስተኛ አይደለም የኔው ባል እንደት ደስ እንዳለው ቢስሚላ❤
ብሬክስ መቅመስህን አቁመሀል እንደ እንደት ሆኖ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይሰጠዉም መሰለኝ 😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@birtukantube8571 እውነትም አይሰጠውም መሰል😜
እኔ ደግሞ የምር ያረገሽ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር ውለዱ ደጋግማችሁ ግን ባልሽ ተቀይሯል እንደ ድሮው አይመስለኝም ለማንኛውም መሲዬ እወድሻለሁ ማለቴ እወዳችኋለሁ ሳላዳምጥ ነው ላይክና ኮሜንት የምሠጠው እስኪ ላዳምጣችሁ ክክክክ🙆🙆😂😂😂😂😂😂😂
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ማርዬ
ትክክልነሽ ብሬክስ ተቀይሮል እንደድሮ አይመስለኝም
ያ ፕራንክ ብለው የተጅጃሉት ነገር እውነት ሳይሆን አይቀርም ከዛ በኋላ ተቀይሯል ከምር 😂 ቻሉ እንግድህ የመሰለንን የመኮመት መብት አለን
@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ እኔም ጠርጥሬለሁ ክክክክ
አይ ብሬክስ አተ እኳ ልዩ ሰዉ ነህ አሏህ ይጠብቃችሁ አቦ ሀብቱንም ልጁንም አሏህ ይስጣችሁ ሂዳያዉንም ያረብ 🥰🥰🥰🥰
መሲ እርጉዝ ነሽ አታዋሹና አምሮብሻል ብሬ አይዞህ ውጭ በኛ አይደል የናተማ ክክክ
😆😆😆😆እኮ
😂😂😂ብሬክስ የስጦታ መአት ጠራ ጭራሽ ሰዓት ሽቶ አላለም ሚስኪን ነፈር😂😂😂ፍቅሩን ይጨምርላችሁ
ክክክክክወይኔ
ብሬ መውለድ አይፈለልግም ለማንኛውም ውለዱ እወዳቹ አለሁ
መስዬ ስራ ጀምሪ አለበለዚያ ይሰለችሻል
ልጅ ይደርሳል በስደት 2 ልጅ ይከብዳል
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹
ምን ትስራ እሱምኮ ስራየለውም ሁለታቸውም ያውናቸው
@@janatmmm6876 ካልሰሩ በምንድነዉ የሚተዳደሩት በዚህ ኑሮ ዉድነት
ዩቱብ ብር ይሰራሉ😁
እሮቤልዬ የኔ ጌታ እድግ በል ባባ እርጋታህን ስወደው የኔ ጨዋ💋💋💋❤
ወዶች ግን እርግዝና አቶዱም😂😂😂😂😂
😂😂
ጭራሽ ፔፕስም መርጋዝ ጀመሬ መሌት ነዉ😳😂😂😂😂😂አይይይ መሥዬ😘😘😘😘😘😘😂😂😂
በጣምነውእምወድሽመሲየእርግትያልሽነሽ❤🎉
የዛሬዋ ፕራክ የምክክር ትመስላለች🤣🤣🤣🥰🥰
አዎ ፕራክ ቀርቶል እኮ ድራማ ሆኖል
ቸሩ መዳሀኔ አለም👏 የተባረከ የተቀደሰ ልጅ እዲሰጣቹ እመያለሁ 🙏🙏እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን ሴጣን😈 የሰፈረባቸዉ ሰዎችም ፀበል እዲ ገቡ ምዮቴ ነዉ ሰላም ለአለማችን❤❤❤❤
ትክክልከባረነው ያየው ያውቀዋል🎉🎉
እረ ብሬክስ አልተቀበለም መሲ ሽቱ ነው የፈለገው😂😂😂 ወይ በሳቅ
ብር ክስ. ምረጥ. ኢትዮጵያዊ. ነህ. ይመቻችሁ አላህ. አገራችንን. ሰላም ያድረግልን
ሮባ ከልብ እያዳመጣችሁ ነው የኔ ማር😍😍
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ማር
አሚን እሺ ሁቢ
እወነት ክሆነ ብጣም ደስ ይላላ❤❤🎉🎉
ዋውው ደስታችሁ ይብዛ ወልዶ ለመሣም ያብቃችሁ ውዶችየ
አንድም ደሥ አላለዊ መሢ ክክክክክ ደሥ ብሎታል ትላለችዴ እንደት በምን እያለ በጥያቄ እያፋጠጣት
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ማርዬ
ወላሂ ወቢላሂ ልጇችሁን ስወደው እሮባዬ አላህ ያሣድግህ ሀቢቢ ገልቢ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚💚
Yene konjo setamri ye sete derebaba besemam 🥰🥰🥰🥰
ጎበዞች በውሸት እንኳን አልማልሽ ከባለፈው ስህተትሽ ተምረሻል ምክርም ሰምተሻል ማለት ነው ማይ ሲልሽ ወይ ካሁን አሁን ማለች እያልሁ አካላቴ መሸከ አለ
ዉድ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 💋💋💋💋🌹🌹ማርዬ
እግዚያቤር አላህአላለችም ክክክ አሏህ ይምራችሁ ያረብ ቅናቻውንመርገድአሏህይስጣችሁ
ማሻአላህ
ዘድሮ ዩቱፐሮች በሙሉ አላረገዙ እዴ🤣🤣🤣🤣