ከባድ ውሳኔ 😳

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 ปีที่แล้ว +384

    ብሬክ ለሳኡዲ እስረኞች ፍትህ ድምፅ ሁናቸዉ ፍትህ ለወገኖቻችን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @duretubegamado7169
      @duretubegamado7169 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-bp7ew betisabi hunlingh

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ​@@duretubegamado7169 ደምሪኝ

    • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
      @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ 2 ปีที่แล้ว

      ጅዳ ትላንት ተጀምሮ እሚባለው እውነት እስኪ አጣሩ እግዚአብሔር ይድረስላቸው

    • @zedyearsemalj3890
      @zedyearsemalj3890 2 ปีที่แล้ว

      @@የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ እውነት ያድርገው ፈጣሪ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 4 หลายเดือนก่อน +36

    ብሬክስ እዉነት እናትህም የተባረኩ ናቸዉ እዳንተ ያለ ሤት አክባሪ ልጅ ስላላቸዉ ተባረክ

  • @RimHikmatube-x9h
    @RimHikmatube-x9h 2 ปีที่แล้ว +342

    ወንዶች ለሴቶች ክብር ሲስጡ ከልቤ ደስ ይለኛል💯💯💯💯

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@tube-ve7ceደምርኩሽ፣ውደ፣አንችም፣ደምሪኝ፣ጀማሪነኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@fatumawaseደመርኩሽ፣ውደ፣አንችም፣ደምሪኝ፣ጀማሪነኝ🎉🎉

    • @HabibaShate-no6uj
      @HabibaShate-no6uj 4 หลายเดือนก่อน

      አይዛሸእህቴ😭😭ተመረለቸመአላሀየጨመረለቸሁ🥰🥰🥰

  • @nas7117
    @nas7117 2 ปีที่แล้ว +207

    የስራችሁን ይስጣችሁ 😂 እረእሱን አይቼ እንዴት አደደገጥኩ ማነው እደኔ እረእሱን አይቶ የደነገጠ 👍👈

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 ปีที่แล้ว +99

    ወንድ ልጂ ለሴት ልጂ ክብር ሲሰጥ እናቱን ያከበራት ያክል ይሰማኛል 💕💕💕
    ሙሲዬ እንዲሁም ብሬክስ እግዚአብሔር አምላክ የማያልቀውን ፍቅር አይንፈጋችሁ💕💕💕

  • @እሙአብደላህ-ተ4ጘ
    @እሙአብደላህ-ተ4ጘ 4 หลายเดือนก่อน +20

    ብሬክስ እኮ የድሮ የነዚያ የጀግና አባቶቻችን ወኔ ነው ያለው ምሁር ነህ በአሁን ጊዜ ያሉ ወጣቶች አንተን አይክሉም ጀግና ነህ

  • @helenmogos3559
    @helenmogos3559 2 ปีที่แล้ว +112

    የፊቅር ኣባት ፊቅራቹ ያብዛዉ ብርዬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ከምስትህ ጋ ይጠብቅህ ❤️❤️

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @manbumanbu1792
      @manbumanbu1792 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase چج

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ብሬክሰ ምርጥ ባል እግዚአብሔር ይሰጥህ ግን ምግብ ስትሰራ አሳየን እሰኪ ምን የአህል ትችላለህ ማየት እፈልጋለሁ የሚፈልግ ላይክ

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር
    @የድንግልማርያምልጅይክበር 2 ปีที่แล้ว +63

    ከዳግም ሀዘን ፈጣር ይጠብቃችሁ
    ነብስ ይማር አይዞሽ መሲዬ❤🙏🌹

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +4

    መሲ አይዞሽ እናት በርች ሁላችንም ወደዛው ነን ብሬክስ ጀግና ባል ሁሌም ነው የማደንቅክ ምርጥና መልካም ባል ለሌሎች ተምሳሌት ነክ አላህ ፍቅራችውን ያብዛላችው ለእኛም አላህ ሷሊህ ባል ይወፍቀን ውዶች♥️♥️

  • @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ
    @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ 2 ปีที่แล้ว +131

    እኔም እናት የሆነውን አባቴን 11 አመት ሙሉ ተለያይተን ሀገር ብገባ ተሞተ 3 ወሩ አሉኝ ኡፍፍ ሀዘኑን ልነግራችሁ አልችልም ልቤ ቆስሎል በሰደት ያለሰችሁ እህቶቸ አላህ በሰላም ከቤተሰብ ጋ ያገናኛችሁ

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 2 ปีที่แล้ว +6

      እደው የኒ ከረታታ አላህ ብረታቱን ይስጥሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @እናትዬ4
      @እናትዬ4 2 ปีที่แล้ว +3

      እፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭

    • @zehera2432
      @zehera2432 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እማዬን
      አስር አመት ሙሉ በስደት ሳንገናኝ
      ሞቷን አረዱኝ አይይይ ዱኒያ

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 2 ปีที่แล้ว +3

      ወላሂ እኔም አባቴን እና እህቴን በሰደት ሁኝ ነው ያጣሆቸው ከባድ ነው ወላሂ አባቴ ወሩ አልሆነውም አላህ ይረሀመው እና😢😢😢😢😢

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 4 หลายเดือนก่อน +11

    በደስታም በሀዘንም በማገኘትም በማጣትም ከጎናችን የሚሆን የትዳር አጋር ማገኘት የአላህ ፍቃድና ትዛዝ ነዉ መታደል ነዉ አላህ ይጨምርላችሁ
    አላህ መልካሙን ይወፍቀን
    መሢ አብሽሪ አሁንም ወድምሽ ተደገመ የአላህ ትዛዝ ነዉ አሏህ ሶብር ይስጥሽ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 4 หลายเดือนก่อน

      Iko😢😢😢😢

  • @aishamohamed8942
    @aishamohamed8942 2 ปีที่แล้ว +126

    ማነው እዴኔ ተላጨጭው ብየ የደነገጥኩቴ ድንጋጤ😂😂😂😂ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁኝ ያብዛላችሁ

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
    @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያፅናሽ መሲ በትክክል ብሬክስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃችሁ ይበለን

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 2 ปีที่แล้ว +30

    ጡጦ ያስመሰልካት መስሎኝ ደንግጬ ነበር ። እንደዚህ ስትሞጋገሱ ደስ ይላል ፍቅሩን ያብዛላቹ 🙏🙏

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

    • @መመሰጋገኛኢትዩብ
      @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ደግጨ ነበር ደግሞ ምን ያርጋል

    • @yordanoshebte9593
      @yordanoshebte9593 2 ปีที่แล้ว

      Zola mechine metagebau? ?????

    • @zolatubeZolatube
      @zolatubeZolatube 2 ปีที่แล้ว

      @@yordanoshebte9593 ያንቺ ሰርግ እለት 😀

    • @bettyhussen3000
      @bettyhussen3000 2 ปีที่แล้ว

      አተ አልምጥ በቃ ታለምጣለሕ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 ปีที่แล้ว +4

    መሲዬ አይዞሽ የኔ እኔናት ደስታና ሀዘን ከኛጋ አብሮ የሚኖር ስለሆነ ምንም ማድረግ አንችልም የተፈጥሮ ህግ ነውና እኛም ወደዛው ነው የምንሄደው ብሬክስ ሁሉን ብሎታል ሀዘንን ማጥበቅ ይጨምራል እንጂ አይጠቅምም ምክንያቱም እግዚአብሔርን ማስቀየም ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ እግዚአብሔር የጽናሽ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed9002 2 ปีที่แล้ว +33

    ጀግና ባል ነህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @hayattube3664
    @hayattube3664 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀዘኑ ከባድ ቢሆንም አይዞሽ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ብሬክስም ለባለቤትህ ያለህ ክብር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤️❤️❤️

  • @tirualemtube
    @tirualemtube 2 ปีที่แล้ว +61

    ፈጣሪ በዘንሽን ያቅልልሽ መሲ በስደት ላይ መርዶ ከመስማት ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @እሙሳድቃ
      @እሙሳድቃ 2 ปีที่แล้ว

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦአአአ

    • @smileannecy6669
      @smileannecy6669 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ከባድ ነው ስደት ላይ አባቴን ካአጣሁ በስደት ሶስት ሳምንቴ አላህ ይርሀመው

    • @laliaadem6475
      @laliaadem6475 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሬክስ ትለያለህ በጣም ጎበዝ ነህ
    እግዚአብሔር ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን

  • @susutube6227
    @susutube6227 2 ปีที่แล้ว +10

    ብሬክስ መልካም ባል ነህ ማሻ አላህ ለሚስትህ ያለክ ክብርና ፍቅር ድንቅ ነው ጎበዝ

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 2 ปีที่แล้ว +8

    መልካም ወንድ ብሬክሶ ተባረክ ወንድም ይሄ ነው እንጂ በሰው ሃገር አንዳችን ያንዳችንንን ጎዶሎ ተሸፋፍነው የኛ መልካም ያንተ አይነት ባል ለሁላችንም ይስጠን።

    • @fatumemohmmedaa3902
      @fatumemohmmedaa3902 4 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንን ይረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @letish3773
    @letish3773 2 ปีที่แล้ว +37

    ብሬክስ ዝሓወይ ጎበዝ እግዚአብሔር የክብርካ 🥰❤️ መሲ እግዚአብሔር ፅንዓቱ ያሃብኪ ኣይዞኺ ማዓረይ

    • @tenate2957
      @tenate2957 2 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን 🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ​@@tenate2957 ደምሪኝ

    • @tenate2957
      @tenate2957 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሽ

  • @yusribamiss649
    @yusribamiss649 2 ปีที่แล้ว +1

    የምር ጀግና ነህ ደስ ትሉኛላቹ የንዳንተ አይነት ሴት አክባሪ ወንድ ያብዛልን

  • @lubabaseid4416
    @lubabaseid4416 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ያፅናናሽ። ሀዘን ከባድ ነው አብሽሩ ሁላችንም ወደዛው ነው የምንሄደው ከፈጣሪ የመጣ ስለሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @ZaheraAhemed-z9r
    @ZaheraAhemed-z9r 4 หลายเดือนก่อน +7

    አይዞሽ እህቴ በርቺ ወንድማችንም ብሬክስ አንተንም አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @Ramamedia1
    @Ramamedia1 2 ปีที่แล้ว +19

    *የፍቅር ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 😍🥰😍🥰ደስ ትላላችሁ ፀጉር ሰሪ ያዋጣል ያምርባችኋል ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጣቸው 😍🥰*

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 ปีที่แล้ว

    መሲየ አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ፀጉር መላጨት እግዚአብሔርም አይወደው ሀጢአትም ነው ለሟቹም እረፍት ይነሳዋል እና ብሬክስ ምርጥ ባል ጥሩ አደረክ ያው እኛ እንደ ባህል ስለምንጠቀው ነው ቢቀር እምለው ባህል ነው

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 2 ปีที่แล้ว +21

    ምርጥ ባልና ሚስት እስከመጨረሻው አላህ ያሳምርላችሁ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @zediyoutube7810
    @zediyoutube7810 2 ปีที่แล้ว +1

    ብረክስ እግዚአብሔር ያክብርህ ይሄ ሁሉ የአስተዳደግ ውጠት ነዉ ክብር ይግባችሁ ለወላጆችህ

  • @semutitube2351
    @semutitube2351 2 ปีที่แล้ว +75

    የመዳም ቅመሞች እድህ እሚከባከብ ባል ይስጠን በደስታም በሀዘንም ሁሌም ከጎናችን እሚሆን 🥰🥰 ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😔

    • @ዜድዉሎየዋ
      @ዜድዉሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

      አይዝሽ ማማየ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      ከባደንወ።እኒም።አልቀሸአልወጣልኚ።አያቲ።ቢትሰቡችንበሰላምእዳገኛችወ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ​@@ዜድዉሎየዋ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምኢኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 2 ปีที่แล้ว +1

      ዉዴ በቅንነትደምሪኝ

  • @እግዚኀርያ
    @እግዚኀርያ 2 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍ እደት ደስ እደምትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ወድምሽን ነፍሱን ይማር
    በሃዘን ላይ ያላችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +4

    *😳😳😳ፀጉርሽን ተከላሽው መስሎኝ ኧረ 🤭ይበቃል ይሄንን ያክል ሀዘን በቂ ነው የሄደ ወደ ዘላለማዊ ቦታው እንጅ ሌላ ቦታ አልገባም ብሬክስ እግዚአብሔር ይስጥህ አበርታት የሁሉም የሚያቀርበት መንገድ ነው ተጽናኑ*

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
    @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ መሲዬ የኔ ደርባባ የኔ ሙሉ ሴት እወዳችሆለሁ።💘🥰 ለወድማችን ነፍሱን ይማርልን እዲሁም ለሁሉም ወገኖቻችን ለሞቱት ነፍሳቸውን በገነት በደጋጓች ጓን ያኑርልን ዘላለም ፈጣሪ 🙏😭😭ብሬክስ በጣም ጥሩ ባል ነህ ሚስትህን እዳከበርህ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ ፍቅራችሁን እንደምድር አሸዋ ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ይመስገን ምርጥ የሆነ የደስታዬ ተካፋይ እናት የሆነ ባል ነው የሰጠኝ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ☝️☦️👏🕊ወዶች ሆይ ሚስታችሁን ተንከባከቡ በትዳር አለም ያላችሁ በሙሉ በፍቅር ዘላለም ኑሩ ጉሉ አሜን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 2 ปีที่แล้ว +7

    ጎበዝ ነህ ወላሂ ስደት ላይ እንካን ሀዘን ደርሶብን ይቅርና እደውም ይክፍናል በርቱ 👍አላህ ይጠብቃችሁ

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 2 ปีที่แล้ว

    መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽ ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር ነው የምንሔዴው ከአሁን በሃላ ሀዘን በቃ ይበልሽ ብሬክስ ለሚስትህ ምታረግላት እንክብካቤ ከጎኗ ሆነህ ስለምታፅናና ክብረት ይስጥልን

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 2 ปีที่แล้ว +34

    ክሪስቲያን ጓደኞ አለችኝ አብርን ነዉ የምንሠራዉ 4አመታችን መስክርም 1አባቷ ሞተባት ከዛ እኔ ሳላያት ሀማም ገብታ ወላሂ ፀጉሯን ላጪታዉ ብቅ ስትል ድግጥ አልኩኝ አይቻት በሆነ አላስላጫትም ነበር በጣም አሳዘነችኝ 😥 አሁን ጪቁሌ ናት 😥ፀጉር ቢላጪ የሞተ አይመጣም ቢመጣ ኖሮ እኔም እላጪ ነበር ሁሉም የዉስጥ ቁስል አለዉ 😥

    • @ፍሬየማርያምልጅፍሬየማርያ
      @ፍሬየማርያምልጅፍሬየማርያ 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ለሞተ በክርስትና ስሙ መመፅወት እና ስራሃቱ የሚያዘውን መፋፀም ነው ይገርማል ፀጉር ተላጩ የሚል የተፆፈው የት ነው ስለተላጫችሁ የሞተ አይመለስ አጉል ባህል😔

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ፍሬየማርያምልጅፍሬየማርያ በጣም ያው የኢትዮጵያ ባህል ነዋ ብቻ እግዚአብሔር ያጽናት 😢

    • @ufthyt7630
      @ufthyt7630 2 ปีที่แล้ว

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦጥ

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 2 ปีที่แล้ว +1

      ውይኔ ምስኪን እህቴ ልክ ነሽ በፅጉር አይመለስ የሞት አጉል ባህል ነው እንጁ እና እግዚአብሔር አምላክ ያፅናት

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 ปีที่แล้ว

      @@karemaaa4945 አወ እኔም አባቴን ካጣሁ7ቀኔ ዛሬ😭

  • @vshs7162
    @vshs7162 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባልም የተባረከ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አርግዤ ፀጉሮን የሚበጥረኝ የሚጥበኝ እሱ ነበር ከዛ በስደት በአመልያ ነበር የወለድኩት ምንም ቤተሰብ የለኝም 2 ወር ገንፎ እየሰራ ልብስ እያጠበ አሳረሰኝ እድሜ ይስጥህ በሉልኝ

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 2 ปีที่แล้ว +42

    እኔም በስደት ሆኘ የምወደዉ አባቴን አጥቸዋለሁ😭😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር መሢ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @ahlamdream7732
      @ahlamdream7732 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭እኔም

    • @temerhussen6824
      @temerhussen6824 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ዉደ ሁላችንም ለዛዉ ነን 😭😭

    • @vshs7162
      @vshs7162 2 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍፍ ይከብዳል እህቴ

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ናት አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ ከባድ ነው ነፍስ ይማር

  • @lesankassa605
    @lesankassa605 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርህ ሴት ልጅ የሚከባከባት ሰው ነው የምትፈልገው መስየ እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ

  • @መዲና-ጸ2ዘ
    @መዲና-ጸ2ዘ 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ያፅናሽ መሲዬ አይዞሽ😍😍 ብሬክስ ምርጥ ሰው ነህ ሲበዛ አስተዋይ 👌😍😍

  • @sarayared1786
    @sarayared1786 2 ปีที่แล้ว +7

    የግራ ጎንህን እንደምታከብራት ሁሉ ፈጣሪ ያክብርህ ወንድሜ ትዳራቹን ይባርክ 🙏😍

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 ปีที่แล้ว +8

    የመጨረሻ ሀዘን ያድርግልሽ መሲዬ ሀዘን በስደት እጅግ በጣም ከባድ ነው

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ባል እደዚ ነው
    አይዞሽ እህቴ ነብሱን ከደጋጎች ጋር ያኑረው

  • @mekdesmekdes5256
    @mekdesmekdes5256 2 ปีที่แล้ว +5

    ልጂ ይውጣልህ ብረየ በስደት ያለነውንም እንደ ብረየ አክባሪ የትዳረ አጋሪ ይስጠን

  • @ኡምሡመያኩንፈይኩን
    @ኡምሡመያኩንፈይኩን 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም የምወዳት እህቴ. ደገት ሞተቺብኝ. በስደት መርዳ ሀዘኑ ከባድ ነው. አላህ ይረሀማት. ትልቅ እህትን ማጣት በጣም ከባድ ነው. ኡፍፍፍፍፍ ልቤ. ተሠበረ.

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 ปีที่แล้ว +4

    መሲየ አይዞሸ ሀዘኑ መቸም አይጠፋ እኔ ወድሜ 15 አመቱ አባቴ 12 አመቱ ብቻ ሁሌም አይረሳቸዉም ሀዘን ባየሁ ቁጥር ለቅሶዉ ለራሴ ነው እኮን በሰዴት ላይ ሁኖ አይን አይቶም አይርሳ አይዞሸ በርቺ ብሬክሰ ምርጥ ባል ነህ ፍቅራችሁን ያብዛዉ ክፎን ያርቅላችሁ🌹❤

    • @temimaahmed9451
      @temimaahmed9451 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ማር አይዞሽ 💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube 2 ปีที่แล้ว

    ተመሰገንነው መሲ እኔ አባቴን መሞቱን የነገሪኝ በማዳም ኩሹና ሁኘ እኔ የተለመደ ስራየን እየሰራሁ አባቴ ሲቀበር ዋለ የሰውን ቤትነገር ታውቁታላቹሁ የሀገራችን ባህል ተበላሹቷል ልክ አባቴ እደመተነው ለኔ ለመናገር የተሽቀዳደሙት አች ቢአስ ባልሽ አለ የራሰሽ ቤትም አለሽ ተመሰገንነው ፅናቱን ይሰጥሽ እደዚህ ያልኩሽ እድትፅናኒነውጅ ቀንቸ አይደለም

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 2 ปีที่แล้ว +6

    መሲ አይዞን መልካም ባል ነው የሰጠሽ እግዚአብሔር ጠንካራ መሆን ነው አይዞሽ ሁሉችንም አፈር ነን እና ወደ አፈር እንመለሳለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁሉም በሀገር ነው እና የሚያምረው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 ปีที่แล้ว

    መስየ ልብሽ ነዉ የተጎዳ ሀዘንሽ በዉስጥሽ እና ምንም ማድረግ አትችይም እና ቤተሰብ ካጠገብሽ ቢኖርሽ ሀዘኑም ይወጣልሽ ነበር እና ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ አትዘኝ እህቴ ሁላችንም ወደዛዉ ነነ ።

  • @samerh7623
    @samerh7623 2 ปีที่แล้ว +10

    መሲየ አይዛሽ እኔና አች ባድ ቀን ነው ወድሞቻችንን ያጣንው ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጠን በጣም ከባድነው ወድምን ማጣት 😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭

  • @sisayheley1239
    @sisayheley1239 4 หลายเดือนก่อน +2

    ብሬክስ ተከባከባት አንተነህ ይለሀት ማርይምን በጣም ጥሩ ልጅነህ እግዜአብኤር ይጠብቃቹ መሴዬ ይገሬልሽ እግዜአብኤር ይፅናሽ😢😢❤❤

  • @የንጉሥአድሡ
    @የንጉሥአድሡ 2 ปีที่แล้ว +34

    ብርክሥ ለአተ ቃላት የለኝም ማርያምን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 በቃ ሠው ማለት እንዳተ ነው😍😍😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 2 ปีที่แล้ว

      ዉድ በቅንነት ደምሪኝ

    • @khadejaahmed9395
      @khadejaahmed9395 2 ปีที่แล้ว

      ​@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ

  • @ቤሊወለየዋ
    @ቤሊወለየዋ 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ብሬክሰ የእውነት መልካም ሰው እንዳተ ያለውን ያብዛልን ፍትህ ለሳወዲ እሰረኞች አይዞሺ መሰዬ ፀናቱን ይሰጥሺ ጠንከረ በይ

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 2 ปีที่แล้ว +5

    መላጨት ጥሩ አይደለም ብሬክስ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @momena.hussein
    @momena.hussein 4 หลายเดือนก่อน

    ግን ለምን አላህ በቃ ብለን እኛ አማራዎች አይዞሽ መስየ አላህ ያሶብርሺ የሀገሬ ልጂ

  • @እሙየጌትነትእህት
    @እሙየጌትነትእህት 2 ปีที่แล้ว +21

    አይዞሽ መሲየ እግዚአብሔር ያፅናሽ ሞትም ደስታም እኛ ጋር ለሞተው ወንድማችን ነብስ ይማር😥 በርየ እግዚአብሔር ያክብርህ🕊

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @tegistbaye6750
    @tegistbaye6750 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እኔም አባቴን በስደት አጥቻለው ነፈሱን በአፁደ ገነት ያኑርው

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +20

    ብሬክስ በጣም ነዉእማከብርህ ንፁህ ኢትዮጵያ ክርስቲያን❤🌹😍

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ብሬክስ ጀግና ነህ ሴትን ልጅ የከበረ የተከበራ ነዉ ብሎወል የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሂ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 2 ปีที่แล้ว +26

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ❤ሰላማችሁ ይብዛ 🇪🇹🙏

  • @almazitesfay
    @almazitesfay 2 ปีที่แล้ว

    እህታችንን መስየ እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔን አይዞሽ ለእነሱን እአንጠቅማቸውም መፅናናት ይሻላል እንጅ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +7

    እኳን ደሕና መጣችሁ ምርጦቸ ብሬክስ የእውነት ምርጥ ባል ነሕ እኮ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💚💛♥️

  • @kiyakiyaye-kv7fn
    @kiyakiyaye-kv7fn ปีที่แล้ว

    ወንድምሽን በአፅገነት ያኑርልሽ ባለቤትሽ ደሞ ከአለም ወንዶች የተለየ ነው ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ደሥ ትላላችሁ

  • @niceprime8523
    @niceprime8523 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ፍቅራችሁን ያብዛው ብሬክስየ ያንተ አይነቱን ባል ይስጠን ውለዱ ክበዱ 😍😍😍

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 4 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ከባድ ነው በስደት ላይ የቤተሰብ ሀዘን ይከብዳል ምንስ፣ቢሆን ሀገር ላይ

  • @lovetube5728
    @lovetube5728 2 ปีที่แล้ว +24

    በጣም ስዴት አይኑ ይጥፋ ወላሂ ከባዲ ነው በሰው ችግር ሀዘን አይሻው ነው ሁዘኑም አይጠፋም ሁላችንም በሰላም ለቤቱሰቦቻችን ያብቃን ያርብ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 2 ปีที่แล้ว

    እኅታችን መሲ በጣም እድለኛ ነሽ እንዲህ አይነት አጋር( (ባል) ስለሰጠሽ! እስከመጨረሻው ያፅናችሁ።

  • @meskeremwoldeeyesus2355
    @meskeremwoldeeyesus2355 2 ปีที่แล้ว +24

    በስደት ሀዘን ከባድነው💔😭😭አይዞሽ መሲ ሁላችንም ችለንነው😭አይዞሽ ተበራቺ🙏ብሬክስ እንዳንተ አይነቱን ወንድ ያብዛልን 🙏ሮባ ተኛ🤣🥰

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @kነኝየሱብቻአላህወኪል
      @kነኝየሱብቻአላህወኪል 2 ปีที่แล้ว

      ሀዘንከባድነው በሰውሀገር የቀመሰያቀዋል😥😥😥😥እኔም ውዱ ባሌ ሙቶብኝ እየተቃጠልኩነው በጣም ሲበዛከባድነው በሰአልሀምዱሊላህ አላህ ይራህምህ ውደ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @aamm8248
    @aamm8248 2 ปีที่แล้ว

    አሚንንን አተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ባል ማለት እዳተ ያለውን ይወፈቀን

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ በአሁን ስዓት እንድዝህ አይነት ባል እናሚስት ማገኛትከባድነወ አይለያችሁ

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ የወንድምሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርው ብሪክስ ተባርክ እድሜህ ያርዝመው ለሴት ያለህ እክብካቤ በጣም ድስ ይላል

  • @Tube-wm2wo
    @Tube-wm2wo 2 ปีที่แล้ว +3

    መሲየ በስደትላይ ሀዘን ከባድነው😭 ነገርግን ምርጥ ባል ሰጥቶሻል መሲየ ፍቅራችሁ ይብዛ 🥰

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላማችሁ ይብዛ
    ዋውውውውው ፍቅራችንን ስትገላለፁ ደስ ይላል አንተን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይባረክ ብለሽ ስትመርቂው ደስ ሲል ብሬክስና መሲ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ልጂ ሮቤል እንቅልፍ ወደደው እንኳንም ያልተላጨሽ ፅጉር በመላጨት የሞቱንንም መመለስ አይቻልም ባህል ስለሆነ ነው እንጂ ጥሩ ባል አለሽ ወንድም ሁሉንም ነገር ያይስረሳ የሚያፅናና ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሁላችሁንም

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 2 ปีที่แล้ว +4

    መሲዬ አይዞሽ እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ ብሬክስም እድሜ ይስጥህ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏👍👍👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው አይዞሽ መሲዬ. ብሬክስ እግዚአብሔር ያክብርክ ትልቅ ነህ ትልቅ ያርግህ በጣም ነው የማከብርህ የምወዳችሁ መሲዬ እሮባ ብሬክስ. እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምዎዳችሁ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +19

    አላህ ፍቅራችሁን ያብዛው ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹💖

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @belinbelaayneshedegu8398
    @belinbelaayneshedegu8398 2 ปีที่แล้ว

    መሢ እግዚያብሄር ያፅናሺ ወንድምሺንም ነፍሡን በገነት ያኑረው ብሬክሥ እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @ፍሬህወትይቲብ
    @ፍሬህወትይቲብ 2 ปีที่แล้ว +29

    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭🎤

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያፅናሺ መሲዬ ስታሳዝኑ ኡፍፍፍ መልካም ባል ብሬክስ

  • @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ
    @ፅዮነይትግራይዓደይሓደራ 2 ปีที่แล้ว +27

    ግን የ ሓበሻ ዎንዶች ለምን ልክ እነደ ብሬክስ ኣትሆኙ 🙏 ፍቅራቹ ይባረኽ ወገነቼ ❤🙏

    • @yarab4997
      @yarab4997 2 ปีที่แล้ว +5

      አላህ ነው የሚቀው ከካሜራ ጀርባ

    • @zk3815
      @zk3815 2 ปีที่แล้ว

      @@yarab4997 😅👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ​@@yarab4997 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ​@@zk3815 ደምሪኝ

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ወይኔ እርእሱን አይቸ እንደት እንደደነገጥኩ
    መስዬ የኔ ውድ አዘይ ይበቃሻል ውዴ ሀዘን ሲባዛ ጥሩ አይደለም
    ብሬክስ አላህ ያክብርህ መሲን ስላከበርክ

  • @AwitaFqr
    @AwitaFqr 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ብረክስ respect for your couples ❤

  • @Yerayawa7y
    @Yerayawa7y 2 ปีที่แล้ว

    ብሬክስ አንተ ምርጥ ሠው ነህ ፈጣሪ ያክብርህ በእውነት ትዳራችሁ ይባርክ እኔም አንዳች እሚያምር ፀጉር ነበረኝ ተቆርጨዋለሁ ኡፍፍ ግን ምንም አይለውጥም 😥

  • @tube1601
    @tube1601 2 ปีที่แล้ว +14

    በአላህ ደምሩኝ ኩላሊቴን አሞኛል ስደት ምርርርርርርርርርርር ነው ያለኝ ሀገሬ ገብቼ መስራት እፈልጋለሁ 😭😭😭ክርስቲያኖች በማሪያም ሌላ አይደለም 1kብቻ አስገቡኝ 😭😭😭😭

  • @alhamdulhia4735
    @alhamdulhia4735 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ብሬ ተባረክ ሀዘን ጥሩ አደለም ማማየ ፈጣሪ ይቆጣል

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 ปีที่แล้ว +27

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @mdenatshom6352
      @mdenatshom6352 2 ปีที่แล้ว

      አቦ አንተ ልጅ ይመችህ በየሄድክበት ኮሜንትህ ይመቸኛል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ​@@mdenatshom6352 ደምሪኝ

    • @zenatberihun9324
      @zenatberihun9324 2 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ሰሌ ሁሌ ያገርህን ሰላም የምትመኝ የኔ ጀግና ወድም

    • @guni3764
      @guni3764 2 ปีที่แล้ว

      ሥወድህ

  • @wsazswzss5892
    @wsazswzss5892 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ናው በርቱ ሁሌም እንደዚህ
    እንኳ ፈጣሪ አጽናናሽ እህታችን አይዞ

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 2 ปีที่แล้ว +8

    በምን ቃል ልግለጽህ ብሬክሥ እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን መሢየ አይዞሽ እማ ሞት ለሁላችንም ነዉ የሚቀር የለም እኔም በልጅነት ነዉ አባቴን ያጣሁት ግን የፈጣሪ ሥራ ነዉ አብሽሪ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🌺🌺🌺
    መሲየ አይዞሽ መላጨት እግዚአብሔር አይፈቅድም

  • @zaynabzayna7410
    @zaynabzayna7410 2 ปีที่แล้ว +4

    ስደት ጉዳቱ ብዙ ነው ሀገራችንን አላህ ወሰላሙ ይመልስልን

  • @hiyatethobiya3327
    @hiyatethobiya3327 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የእህቴን ሀዘን እህህህህ ብቻየን በሰው አገር ቅጥል አልኩት ባልጀራየን ጓደኛየን ጎሮቤቴን ሚስጥሪየን እህቴን እደቀላል. ብቻየን. ውይ አሁን እናተን ሳይ አመመመኝ እድለኛ ነሽ መስየ. አላህ. እረጅም እድሜ. ይስጥልሽ

  • @ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ
    @ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ከባድነው አልሀምዱሊላህ በይ እኔ የአባቴን ሀዘን በስደት ያውም በጠለብ ቤት💔😭 አሏህ ይዘንልህ በሻሻው አባቴ

    • @rahmakonjooo5435
      @rahmakonjooo5435 2 ปีที่แล้ว

      Ayizoshi😭😭😭

    • @makyamakya6406
      @makyamakya6406 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ አላህ የጀነት ይበላቸዉ ሁላችንም ነን

    • @AnnaAnna-wy3vy
      @AnnaAnna-wy3vy 2 ปีที่แล้ว

      ውይ፡በጣም ከባድ ነው አይዞሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ​@@rahmakonjooo5435 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว

    በድንግል ማርያም ስም እንደት እንደደነገጥኩኝ
    መክፈቻሁን አይቸ ኡፍፍፍ ለሴት ልጅ እኮ ውበቷ ፀጉሯ ነው አይዞሽ መስዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 2 ปีที่แล้ว +19

    የኔ ዉቦች ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ😍😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @zinashshere6532
    @zinashshere6532 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል መልካምነት ለራስ ነው እናም እውነት ነው ወንድሜ ለሞተ ሰው መሬር ሀዘን ጥሩ አይደለም ጥቁር ልብስ መልበስ በሀዘን የሌለ ነው ባህላችን አይደለም በጥንት ባህል በመፅሀፍ ቅዱስም የለም ጥቁር ልበሱ እሜል እናም ለሀዘን 3 ቀን በቂ ነው ለምንሀዘን ብዙ ነገር ይጉዳል

  • @kalikidangebireges881
    @kalikidangebireges881 2 ปีที่แล้ว +4

    በሰደት ሀዘን በጣም ከባድነው እውነት እኔም በዝህ ሳምት አባቴን አጥቻለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mesikebechannel2
    @mesikebechannel2 2 ปีที่แล้ว

    ብሬክስዬ አንተ ልዪ ሰው ኔህ እግዚአብሔር ይጣብቅህ መሲዬ አንችነም ፈጣር ያፅናነሽ አይዞሽ

  • @fozitube9064
    @fozitube9064 2 ปีที่แล้ว +6

    *የእዉነት የተላጨች መስሎኝ😭*

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 2 ปีที่แล้ว

    ውይየኔ እናት በርቺ እግዚአብሄር ያበርታሽ እማ በስደት ላይ የቤተሰብ ክፉ አያሳማን።