ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ/ አደረሰን መልካም በዓል💚💛❤
Best vidio ❤Enkwane aderesachu...Good job 👍🏾
It's not best video , he doesn't mention the area, it's bad editing ,it's a rough video.
Keep IT Up
great video
የሕዝቡ ጥድፊያ ይገርማል።
ከመነሻ እስከ መድረሻ ያለው የአካባቢው ስሞች ለምን አትናገርም ???
You are right, it's a rough video, he doesn't mention the area.
ጥድፍ ጥድፍ የት ለመፍረስ ነዉ!? ይሄ ሁሉ ወከባ ለሆድ ነዉ!? እኔ በፆም ነዉ ያሳለፍኩት::የሚበላ ነገር ጠፍቶ ሳይሆን ከግር ግር ለመራቅ::አንድም የበዓል ዝግጅት አላዘጋጀሁም::ለምን!? እስቲ ይሄ ሆድ የሚባለው ምን አባቱ እንደሚሆን ለማየት::ስጋ ሞልቶአለ አሜሪካ እንደ ኢትዮጵያ አይደለም ነገር ግን ጎመን ነዉ ያዘጋጀሁት::ስንት ዘመን ለሆድ እንሩጥ ጎበዝ!? ሳንበላ የደራንበት ጊዜ አለ እንዴ!? ይሄ ሆድ የሚባል ጉድ ሳይደፋን መስመር አደብ ብናስገዛው ጥሩ ነዉ::አሁን የገታችን ለኛ ኃጢያት የመወለድ ጉዳይ ሳይሆን ሌላ ጉዳይ ነዉ እንደዚ የሚያጣድፈንና ሰከን ብንል መልካም ነዉ::ለማንኛዉም መልካም የልደት በዓል!
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ/ አደረሰን መልካም በዓል💚💛❤
Best vidio ❤Enkwane aderesachu...
Good job 👍🏾