🛑መሲ ከቤት ኣባረርኳት ተዋርዳ ኣዋረደችን😩ማመን አልቻልንም ተደብቃ ሲጋራ ስታጨስ እጅ ከፈንጅ ያዝኳት 😰😰70 ሺ ብር ከቤት ተሰረቀ 🤔ማን ሰረቀው 😳

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 7K

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +926

    ፕራክ ነው 😀 መሠ አታረገውም የምትሉ እንደኔ👍😍

  • @hhhj3342
    @hhhj3342 3 ปีที่แล้ว +538

    ወይኔ ወንድምየው አሳዘነኝ😭😭😭ሌላ ብሆን ይያያዝ ነበር እስቲ የመሲ ወንድም ትግስቱን የምታደንቁ ላይክ ግጩኝ

    • @Zየርጎየቀበጥየናቴናፉቂ
      @Zየርጎየቀበጥየናቴናፉቂ 3 ปีที่แล้ว +3

      😭😭😭😭😭😭ወይኔ የኔ ወድም

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 ปีที่แล้ว +4

      በመቤቴ ስም ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @ለመኖርስትልታገል
      @ለመኖርስትልታገል 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አስለቀሰኝ እውነት😭😭😭😭

    • @sweetgirl5642
      @sweetgirl5642 3 ปีที่แล้ว +3

      @@weyni7527 ለሰብስክራይብ በእመቴ ይባላል ?? የእናቴን ስም ጠርተሽ አላልፍሽም እሽ

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 ปีที่แล้ว

      @@sweetgirl5642 የኔ ውድ እህት ይቅርታ እሽ ተባረኪ❤🙏

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 3 ปีที่แล้ว +295

    ማርያምን የመሲ ወንድም ምስኪን በጣም ነው ያሳዘነኚ እውነት ስጦታ ይገባዋል ስጡልን ይሰጠው የምትሉ 👍👍👍አርጉ

    • @ሂወትበለጠ
      @ሂወትበለጠ 3 ปีที่แล้ว +1

      በውሸት ማሪያምን እያላቹህ አየ ፈጣሪ እሱ ይሁናቹህ

    • @chdm6256
      @chdm6256 3 ปีที่แล้ว

      @@ሂወትበለጠ hvvkk

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ ปีที่แล้ว +18

    አቦ አላህ ያሥጨንቃችሁ የመሢ ወድም ሀብቴ በጣም አጀቴን በላው 😢😢😢😢😢 ሥጦታ ሥጡት

  • @አስቴር-ቸ7በ
    @አስቴር-ቸ7በ 3 ปีที่แล้ว +449

    ኧረ በስመአም አስደነገጠችሁ ወንድም❤ መከተ ጋሸዬ የክፉ ቀን ደረሽ ወንድሞች የምትውዱት ለይክ ግጩ

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 ปีที่แล้ว +1

      በመቤቴ ስም ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ🙏

    • @z.d7914
      @z.d7914 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክክክክል ወድም መከታ እህህህህ እኳንም ወድም ኖረኝ

  • @taybazero4169
    @taybazero4169 3 ปีที่แล้ว +188

    ብሩን ለሀብቴ መሰጠት አለበት የምትሉ

  • @ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ
    @ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ 3 ปีที่แล้ว +946

    ማነው እደኔ ያሳዘነው የመሲ ወንድም በላይክ ልያችሁ

  • @የዋጃዉስላሴአንተዉጠብቀነ
    @የዋጃዉስላሴአንተዉጠብቀነ 3 ปีที่แล้ว +10

    ምን አይነት ቀልድ ነዉ ማርያምን ብለህ ቀልድ እግዚአብሔርን ብለህ ቀልድ የለም እሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 3 ปีที่แล้ว +768

    መጀመርያ ቪድዮውን አይቼ በጣም ደንግጨ ነበር እውነት አልቅሸም ነበር ኦ ፈጣርዬ እንኳንም ፕራንክ ሆነ ለማንኛውም ብሬክስ ትወና ትችላለህ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ተመቻችሁኝ ግን አስደንግጣችሁኝ ነበር ማነው እንደ እኔ የደነገጠ ?

    • @mesirayakobo1424
      @mesirayakobo1424 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔምደግጨነበር በሰማም

    • @toybaseid3783
      @toybaseid3783 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ነው የደነገጥኩት

    • @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ
      @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የደነገጥሁት

    • @geye3686
      @geye3686 3 ปีที่แล้ว +5

      በጣም ተሳስታችሗል. ለሰይጣን በር እየከፈታችሁ ነው ሲያሳዝን

    • @-zedye
      @-zedye 3 ปีที่แล้ว +4

      ኤረ ልቤን ቀጥ አረጉኚ

  • @kbkbkbkb9128
    @kbkbkbkb9128 3 ปีที่แล้ว +400

    የመሲን ወንድም ያደነቃ ላይክ ያድርግ

    • @የስደትስቄእመቤቴማርያም
      @የስደትስቄእመቤቴማርያም 3 ปีที่แล้ว

      እሱን ባደንቅ መሲ አናዳኝ አለች

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 3 ปีที่แล้ว

      የትኛው ነው የሷ ወንድም?

    • @سميرهسميره-غ6ف
      @سميرهسميره-غ6ف 3 ปีที่แล้ว

      ማሪምን እግዚ አብሔርንለምን ትላላችሑ በውሽት ሊላውጥሩ ነው

    • @etuetu3233
      @etuetu3233 3 ปีที่แล้ว

      betam wndemu betam yasazenal

    • @tube-mc6qz
      @tube-mc6qz 3 ปีที่แล้ว

      ሠላም በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ

  • @ሀያትየዉርጌሳዋቲዮፕ
    @ሀያትየዉርጌሳዋቲዮፕ 3 ปีที่แล้ว +294

    እስኪ ሀብቴ ያሳዘነው ማነው ስስኪበላይክ

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @fatumafatuma9089
      @fatumafatuma9089 3 ปีที่แล้ว

      የኔውንድምቢሆንየደፍህነበርእንደዛሥታገላታግንመሲበምንሆድሺቻለኡፍፍፍፍ

    • @ydhdhfjf8798
      @ydhdhfjf8798 3 ปีที่แล้ว

      እኔ የወንድሜ ነገር አይሆንልኝም💔

  • @LiyuAsefa-z8u
    @LiyuAsefa-z8u หลายเดือนก่อน +1

    እረ በጣም ነው ያናደዳችሁኝ ልጁ ያሳዝናል ጀግና ታጋሽ ነው እኔ ዛሬ ገና ነው ያየኋቹ ብዙ ቪዲዮችሁን እደተከተታይ ፊልም ነው ያየሁት ይሄ ግን ይለያል ወድሟ ውስጤን ነው የነካው ለማንኛውም ይመቻቹ

  • @bintaliyoutube6810
    @bintaliyoutube6810 3 ปีที่แล้ว +695

    ማነው እንደኔ የመሢ ወንድም ያሳዘነው በላይክ ልያችለፈሁ

  • @hayattuob4287
    @hayattuob4287 3 ปีที่แล้ว +309

    የመሲን ወድም የምታደቁ በላይክ ሚስኪን ወላሂ አጀቴን ነው የበላው

    • @smrana314
      @smrana314 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ

    • @medutbe5078
      @medutbe5078 3 ปีที่แล้ว +4

      የስራችሁን ይስጣችሁ ልጂን ግራ አጋቡት

    • @Oh-th8nm
      @Oh-th8nm 3 ปีที่แล้ว

      ብሬክሥየሥራህንይስጥህ

    • @shsbh3394
      @shsbh3394 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እልህ አሳዘነኝ

    • @dinanadi9105
      @dinanadi9105 3 ปีที่แล้ว

      Misken liju gen baqe wanide new 😍😍

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 3 ปีที่แล้ว +87

    ማነው እደኔ የመሲ ወንድም ያሳዘነው እወነት መስሎኝ እዴት እደነገኩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayat.712
    @hayat.712 3 ปีที่แล้ว +10

    ወላሂ ከዉሥጤ ነዉ በእባ የታጠብኩት
    እዲሜ ጤና ለወዲሞቻችን
    መከታችን ናቸዉ ቃል ያጥረኛል ለዚህ ለመሢ ወንዲም

  • @raeamraeam
    @raeamraeam 3 ปีที่แล้ว +276

    የመሠሲ ወንድም ያሳዘነው በላይክ

  • @bintmehammed-c3d
    @bintmehammed-c3d 3 ปีที่แล้ว +97

    የመሲ ወንድም የኔ አባት ጭንቅ አለ ግን ጎበዝ ነዉ ወላሂ እንዴት እኔ ፊት እህቴን ትመታለህ ብሎ ብድግ ቢልብህ ይችል ነበር 👌👌👌👌 አሁን የሰሩትን ለሀብቴ ይሁን እምትሉ👍 እንዲህ አስጨንቀዉትማ

    • @sabanizgi4131
      @sabanizgi4131 3 ปีที่แล้ว +3

      Weye wendmoa gn🤴🤴💛💛💚💚 besmam lesu 10,000 like

    • @sabanizgi4131
      @sabanizgi4131 3 ปีที่แล้ว +2

      Eyne Hafte yemr wendm egzabhern💛💚💛🥰

    • @Asad-ir6gr
      @Asad-ir6gr 3 ปีที่แล้ว +3

      ሀብቴን ካሱት መሲና ብሬክስ

    • @SaraSema-h5i
      @SaraSema-h5i 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔያሳዘንኝ ሀቤትነው

  • @የወሎዋጥቅሺ
    @የወሎዋጥቅሺ 3 ปีที่แล้ว +131

    እረ ወደዛ ወድምሺን አስከፋሺው እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅር እምትሉ ላይክ አሳዩኝ እጭ ወድምሺ ምስኪን አሳዘነኝ 😢😢ቆይ ግን ሰው ይጨነቃል አትሉም ታሺ እወዳችሁ ነበር ልጠላችሁ ነው

    • @bestone4161
      @bestone4161 3 ปีที่แล้ว +5

      አዎ በጣም ያስጠላል በጣም አበዙት

    • @lijmubelijmube8472
      @lijmubelijmube8472 3 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነሽ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว +1

      @@lijmubelijmube8472 👍👍Endamer wede

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว +1

      @@bestone4161 Marr sebaza yemaral Aydel yembalaw 👍Endamer Ehte😍

    • @እሙዚክራሀላሌንአፊቃሪ
      @እሙዚክራሀላሌንአፊቃሪ 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽነው አምሮል ብለው በጣም ይደብራል ወድሞን አስከፋይም

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን ወንድሟ እስለቀሰኝ ብሬክስና መሲ ስታስጠሉ ድንዝዞች

  • @zedhabeshawit942
    @zedhabeshawit942 3 ปีที่แล้ว +193

    ወላሂ በጣም ትግስተኛ ነው ሀብቴ የምትሉ

  • @elsitube7921
    @elsitube7921 3 ปีที่แล้ว +198

    ኤህ የኔ ምስኪን እውነት ስጦታ ይሰጥልን የምትሉ🥺😳😳

    • @amaamm3263
      @amaamm3263 3 ปีที่แล้ว +1

      አዉ ዪሰጥልን

    • @እሙመዩድኢሻአሏህ
      @እሙመዩድኢሻአሏህ 3 ปีที่แล้ว +1

      ግድ ነዉ

    • @እሙመዩድኢሻአሏህ
      @እሙመዩድኢሻአሏህ 3 ปีที่แล้ว +1

      ስርፖራይዝ አድርገዉ

    • @shebuyoutube2484
      @shebuyoutube2484 3 ปีที่แล้ว +1

      ይሰጠዉ ይሰጠዉ ይሰጠዉ ------

    • @masmas3540
      @masmas3540 3 ปีที่แล้ว +2

      ይሰጥልን የኔ ምስኪን አሳዘነኝ ብሬክስንኮ አጎንብሶ ለመነዉ የኔ ቅን ወንድም

  • @لتقغ-ض3ح
    @لتقغ-ض3ح 3 ปีที่แล้ว +142

    ወንድም ማለት አኮ ክብር ነው ወንድሞቼ አያስታወስኩ ኣስለቀስኹ😭 አስኪ አንደኔ የወንድሙ ክብር የተሰማው 👍

    • @lidyateferi8790
      @lidyateferi8790 3 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ እንደዛሬ ስቃይ አላውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😆😆😆😆😆😆😆

    • @bertokalfatima172
      @bertokalfatima172 3 ปีที่แล้ว +1

      ወድሞቸ ኑሩልኝ የባቴምትኮች አባአላሕይወፍቅሕ 😭

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 ปีที่แล้ว +1

      ወንድም ማለት መከታ ነው የልጁን ትግስት ግን አለማድነቅ አይቻለም ደስ ሲል

    • @jonsiinnat7835
      @jonsiinnat7835 3 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @hayatyesue3607
      @hayatyesue3607 3 ปีที่แล้ว +1

      ሚሰኪንወላሂ ጥሩአዴለም

  • @mrtbzu9347
    @mrtbzu9347 3 ปีที่แล้ว +39

    ፍቅር ለወንድሞች ወይኔ ወንድም ቢኖረኝ ነሮ ወንድም ያላችሁ እድለኛ ናችሁ ።

    • @tube-mc6qz
      @tube-mc6qz 3 ปีที่แล้ว

      ሠላም በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ

    • @mduae1898
      @mduae1898 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ወድሜ ሞተብኝ በቅርብ ወላሂ የኔም ውድም በጣም ሀይለኛንነው ትዕግስት የለውም

    • @wifiwifi1836
      @wifiwifi1836 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የለኝም ወድም ያለው የተደለ ነው ማሻ አላህ

    • @Sara-wb4ug
      @Sara-wb4ug 7 หลายเดือนก่อน

      ቆይ የመሲ ወድም ይህ ነው የሞተባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Sofia-l8l6l
      @Sofia-l8l6l 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳች ነኝ ወንድም የለኝም 😢😢😢😢😢 ወንድም እኮ መከታ ነው 😢😢😢

  • @zlove9182
    @zlove9182 3 ปีที่แล้ว +98

    በዚህ ቪደወ የወርደዉ ዶላር ለሀብቴ ነዉ መሰጠት ያለበት

  • @zedzed8828
    @zedzed8828 3 ปีที่แล้ว +198

    ሀፍቴን የተሰማውን ስሜት ይጠየቅ የምትሉ እስኪ እንያችሁ

    • @samapps3579
      @samapps3579 3 ปีที่แล้ว

      😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱

  • @Semiratube
    @Semiratube 3 ปีที่แล้ว +119

    ማነው እንደኔ የመሲ ወንድም አንጀቱን የበላው ሚስኪን

  • @ሀዩቢንትአብዲሻ
    @ሀዩቢንትአብዲሻ 3 ปีที่แล้ว +76

    ለሀብቴ ላይክ ግጩልኝ

    • @ghdhgd9292
      @ghdhgd9292 3 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @tube-mc6qz
      @tube-mc6qz 3 ปีที่แล้ว

      ሠላም በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኈ8ወ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኈ8ወ 3 ปีที่แล้ว +42

    ወይኔ እኔሥ እንደት እንዳለቀስኩኘ ኡፍ የመሲወንድም በጣም አሳዘነኘ ፕራንክ ይቅር የምትሉ እስኪ አረፍ አረፍ በሉ ☕️☕️☕️

  • @biskutkonjo2295
    @biskutkonjo2295 3 ปีที่แล้ว +287

    ማነው እደኔ የመሲ ወንድም ያሳዘነው

  • @ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ
    @ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว +55

    ገና ዛሬ ኮመት ልፃፍ የመሲ ወድም ተጨነቅ ግን ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ እህ ወድም ማለት እዲ ነው አስለቅሰኝ ላይክ አላረግም ወድም የለኝም 😭😭😭😭

    • @ፍትህበሳኡዲለሚሰቃዩት
      @ፍትህበሳኡዲለሚሰቃዩት 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውዲ እኔም ወዲም የለኝም 😭😭😭

    • @ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ
      @ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ 3 ปีที่แล้ว

      @@ፍትህበሳኡዲለሚሰቃዩት አይዞሽ ውድ እኔ ግን ወላሂ ወድም ስላሌለኝ በጣም ነው የሚከፋኝ ልቤ ቆስሎዋል 😭😭😭

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 ปีที่แล้ว

      ከምረ አሳዘነኝ የኔየወድም የመሲይ ወድም ትግስቱ😭😭😭🙏🙏😘😘

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 ปีที่แล้ว

      @@ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ አይዞሺማሬየ የኔም አድብቻነው አዱ ሙቶብኛል😭😭

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 ปีที่แล้ว

      ሳቄም እባየም አድሆነ😂😂😂😭😭😭

  • @ahmedapptube563
    @ahmedapptube563 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀፍቶም የመጨረሻ ጀግና👍👍👍👍👍👍 ነህ ጀግና የሚለው ቃል አይገልፅህም ያንስሀል ምክንያቱም ትግስተኛ ልጅ እና አስተዋይ ልጅ ነህ።100%!!!! እኔ ብሆን ለምሳሌ ብሬክስን ይጥፋልህ ብርህ ከፈለክ ይከፈልሀል ብየ እህቴን ተነሽ እንሂድ ብየ አርፍ ነበር😂😂😂😂😂😂

  • @susutube6270
    @susutube6270 3 ปีที่แล้ว +41

    የመሲ ወንድም ማነው እንደኔ ያሳዘነው ትግስቱ የገረመው ጀግና ብየሃለሁ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 3 ปีที่แล้ว +209

    ዋው አደኛ የጎንደር ጀግና ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ ሲል ደስ አለኝ👍👍😄በላይክ አሳዩኝ አማራየ😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄ጀግና

  • @ቃልትልቅ
    @ቃልትልቅ 3 ปีที่แล้ว +77

    መሲና ወንድሞ አንድቀን ተነጋግረው ብሪክስን ቆንጆ ፕራንክ ያርጉት የምትሉ

  • @زهراءزهراء-ك4ف9ح
    @زهراءزهراء-ك4ف9ح 3 ปีที่แล้ว +7

    አቦ ቸሩ መድሃኔ አለም እንካን ለዚህ ቀን አበቃሽ ቸሩ መድሀኔ አለም አያልቅብህም እና ለኛም የስደት ፍፆማችን አሳምርልን

    • @tube-mc6qz
      @tube-mc6qz 3 ปีที่แล้ว

      ሠላም በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ

  • @zabnabelete2537
    @zabnabelete2537 3 ปีที่แล้ว +125

    ማነው እንደ እኔ ሀብትሽ ያሳዘነው በላይክ ልያችሁ🤔😥

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 3 ปีที่แล้ว +50

    ብሬክሥ ቤታችሁንን አሣዩን የምትሉ👌👍

  • @woynetwoaynaw9188
    @woynetwoaynaw9188 3 ปีที่แล้ว +244

    ሀብቴ ይሽለም የምትሉ👍

    • @kdeistkdeist9411
      @kdeistkdeist9411 3 ปีที่แล้ว

      ምን ይመስላል ሰገጤ ቢሆንስ ሴትን ልጅ እንደዚህ ይደረጋል

    • @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
      @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 3 ปีที่แล้ว

      ሸልሚዉ

    • @ahmedapptube563
      @ahmedapptube563 3 ปีที่แล้ว

      ይሸለምልን ሀፍቴ

    • @ahmedapptube563
      @ahmedapptube563 3 ปีที่แล้ว

      ይህ ልጅ ማለቴ የመፂ ወንድም በጣም ጥሩ ልጅ ነው መሸለም አለበት በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ እና ታጋሽ ልጅ ነው ብቃት ያለው ልጅ ነው።100%!!!!!

    • @z.kitchen7030
      @z.kitchen7030 3 ปีที่แล้ว

      @@kdeistkdeist9411 ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት

  • @Maymona-eq6tm
    @Maymona-eq6tm 7 หลายเดือนก่อน +1

    . እዉነት መሰሎኝ ነበር ግን፡ ልጁን አሳቀቃቸውት ለወደፊቱ ይለምዳል፡ የመረጃ መርያው ስለሆነ ነው በርቱ፡ እንወደ ችዋለን መሲ👍👍👍👍👍👍👍🌹🙏

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 3 ปีที่แล้ว +34

    እኔ ግ ን ልጁ በጣም አሳዘነኝ የዋህ ነው በጣም አንተንም ታግሶሃል እህቱን እንደዛ ስታመናጭቅበት ሌላ ሰው ቢሆን አንድ ቦክስም ቢሆን ያቀምስክ ነበር ሻንጣውን ይዞ ሲወጣ ግ ን አስሎቅሶኛል የዋህነቱ ምርጥ ልጅ ነው 💗

  • @hayatapp4776
    @hayatapp4776 3 ปีที่แล้ว +43

    ሀብቴን የሆነ ስጦታ ገዝታችሁ አሥደሥቱት በጣም ተከፍቶአል

  • @meriamali119
    @meriamali119 3 ปีที่แล้ว +121

    እስኪ ማነዉ እንደኔ መጨረሻዉን ለማየት የቸኮለ

    • @mdfhsdff5691
      @mdfhsdff5691 3 ปีที่แล้ว +1

      አራ በሳቅ የሰራ አከላቴ ማለቅ የለበትም አላለም

    • @ኡምራየንየወደፍትህልም
      @ኡምራየንየወደፍትህልም 3 ปีที่แล้ว +1

      ኢኔ ኢዳጋባዉ ኮሜት አቢቤ አወኩ

    • @DtggFhtty
      @DtggFhtty หลายเดือนก่อน

      😅😅​@@mdfhsdff5691

  • @ቃልየድግልማርያምልጂ
    @ቃልየድግልማርያምልጂ 3 ปีที่แล้ว +12

    ውይ የሀብቴ ትግስት የኔ ወድሞች እኳን ስመታ አይተው ሆሆሆሆ ሀብቴ አቦ ይመችህ❤😘😘😘

  • @ቃልኪዳን-በ9ዘ
    @ቃልኪዳን-በ9ዘ 3 ปีที่แล้ว +63

    ለሃብቴ እሚያስደነግጥ ስጦታ ስጡልን ምስኪን የኔ ጨዋ ሲያሳዝን

  • @saraahmd5897
    @saraahmd5897 3 ปีที่แล้ว +89

    ከአስርቱ ትዛዛትአንዱ
    የጌታህን ስም በከንቱ አትጥራ .
    ለፕራንክ ብላችሁ በሀሰት አትማሉ። እናስተውል
    በተርፈ ሰላማችሁይብዛ። እናት ሀገራችንንሰላምያድርግልን

  • @samiyaabubeker6114
    @samiyaabubeker6114 3 ปีที่แล้ว +87

    እፉፉፉ የኔ ጌታ ደግሞ ሲያምር የኔ ትግስተኛ ወላሂ ብሩ ይሄንን ፕራክ የሰራችሁበትን ብር ለሀብቴ ስጡ

    • @RtTube-jt3rs
      @RtTube-jt3rs 3 ปีที่แล้ว +3

      ለፍጡር ጌትነት አይሰጥም ጌታ ፈጣሪ ብቻ ነዉ

    • @rinurinu4828
      @rinurinu4828 3 ปีที่แล้ว

      አረወለሂ አለቃሥኩኝ መጀመረ ቁምነገርመሥሎኝ

    • @duratube
      @duratube 3 ปีที่แล้ว

      Lk beleshal

    • @meramtube5788
      @meramtube5788 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል👍👍👍አወ ስጡት

    • @fafiwollotube3735
      @fafiwollotube3735 3 ปีที่แล้ว

      ሀራም አሌሽ ፍጡር ጌታ አይባልም ጌትነት ለአላሁ ሱበሀነሁ ወተአላ ብቻ ነው

  • @የሀይቅልጅአልሃምዱሊላህአ
    @የሀይቅልጅአልሃምዱሊላህአ 3 ปีที่แล้ว +27

    ከሚያስጠላኝ ወድ የሚማታ ወድ የኔ ማርዋ የኔ ባል የኔ ገራገር ስቆጣውም አይመታኝ ሽ አመት ይኑርልኝ

    • @zebibajemal115
      @zebibajemal115 2 ปีที่แล้ว

      እስኪ ደምሪኝ ያገር ሰው

  • @bem_1221
    @bem_1221 3 ปีที่แล้ว +157

    መሲ አታረገውም የሚል ላይክ ያርገኝ 😁🤣🤣

    • @ritakanew4747
      @ritakanew4747 3 ปีที่แล้ว

      አወይ ፕራክ

    • @huwaip30lite24
      @huwaip30lite24 3 ปีที่แล้ว +1

      ደግ አደረገህ ብሪክስ ሲስህ ነዉ

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 ปีที่แล้ว

      በመቤቴ ስም ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ

    • @bem_1221
      @bem_1221 3 ปีที่แล้ว +1

      @@weyni7527 እሽ ነይ እኔም ቤት

    • @weyni7527
      @weyni7527 3 ปีที่แล้ว

      @@bem_1221 እድርጌሻለው እማ🙏

  • @ወለተወልድየተዋሕዶልጅ
    @ወለተወልድየተዋሕዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +159

    እኔ ደግሞ ጠንካራ ትመስሉኝ ነበር በውሸት ድንግልን እግዚአብሔርን ማለት ከባድ ነው ልቦና ይስጠን ሁላችንንም😢📖

    • @ፍቅርተስላሴናታኔም
      @ፍቅርተስላሴናታኔም 3 ปีที่แล้ว +6

      እውነት ነው የድንግልን ስም ለፖራክ ብለሺ ድንግልን አይባልም ልብ ይስጥሺ መሲ እምነታችህን አክብሩ ምነት ከሌለ መኖር ምኑላይ ነው ውዴ አስተካክይ ለፖራንክ የሚጠራ ስም እና የእውነት የሚማልበትን

    • @meramtube5788
      @meramtube5788 3 ปีที่แล้ว +7

      ምን ችግር አለው ማሪያም እደኛው ሰው ነች እግዚያቤርም እደኛው ይተኛል ይነሳል ይሞታል ይብላል ይጠጣል እደኛ ሰው ነው

    • @aidabelay7590
      @aidabelay7590 3 ปีที่แล้ว +7

      @@meramtube5788 የሰው ሃይማኖት ስታከብር የእስላሞችን ሃይማኖት ይከበራል መሀመድ ጭምር እናንተ ስ መካ ምትሂዶ ለምንድነው ይቅር ይበልሽ ሌሎች እምነቶች አክብረው

    • @mansuorajeeb6794
      @mansuorajeeb6794 3 ปีที่แล้ว

      Ewent new ?????????

    • @kidistashenafi9342
      @kidistashenafi9342 3 ปีที่แล้ว

      Sew le genzeb bilo sewn ygdel aydel aydelm mehala

  • @samannous5046
    @samannous5046 3 ปีที่แล้ว +64

    ወላሂ ወድሟ ከልብ ወድም ነው
    ምርጥ ልጂ ቆሥጣናው ጎንደሬ
    ከአደበቱ ዝንፍ ያላለ ሠው ማሻአላህ
    በየሐለሁ የመሢ ወድም 🌹🌹🌹🌹👈

    • @enyshengedaw1656
      @enyshengedaw1656 3 ปีที่แล้ว

      ጥሩአይደለምያስደነግጣል ለመሲወንድም ወደ ቤተሰብ መሄድይሻላልከትዳርጥሩአይመጣምለመሲወንድምትግስተኛነህቀጥልበትአደንቅሃለው

  • @tarafhtarafh6787
    @tarafhtarafh6787 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ብሬክሥ አማች ሢመጣ ሙክቱን አርዶ ቅልጥም ያሥግጣል እጂ ብር ጠፍ ብሎ ማሥደገጥ በጣም ያሣፍራል ደግሞ በውሸት የማሪያምን ሥም መጥራት እጂጉን ይከብዳል የኔ ምሥኪን ሀብቴ ም ትግሥቱ እጂግ በጣም ይደቃል የኔ ወድም ቢሆን ጎን እቃህን አፍርሶ ነበር እሚጥልህ ብሬክሥ እድለኛ ነህ ትግሥተኛ ና መልካም አማች አለህ

  • @zeharateub5326
    @zeharateub5326 3 ปีที่แล้ว +40

    የመሲ ወንድም ትግስቱ የሚገርም ነው ሲተቆጣም ልክ እንደ አራስ አንበሳ ነው የወንድ ጀግና ይመቸኛል 💪💪❤️

    • @Sara-wb4ug
      @Sara-wb4ug 6 หลายเดือนก่อน

      ግን ይህ ነው የሞተው😢😢😢ሀብቴ ማለት

  • @ሠላምነኝየማሪያምልጅ
    @ሠላምነኝየማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +67

    የኔ ሚስኪን መሲዬ ውንድመሽ አሳዝነኝ የመሲ ውንድም እንድኔ ያሳዝናችሁ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
    @መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 3 ปีที่แล้ว +123

    የመሲ ወንድም ይሸለም ምትሉ!!👍 ሚስጊን አሳዘነኝ 😔

    • @tube-mc6qz
      @tube-mc6qz 3 ปีที่แล้ว

      ሠላም በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ

  • @mdjamel103
    @mdjamel103 3 ปีที่แล้ว

    ወለሂ በጠም ነው የደነገጥኩት የእውነት የተጠሉ መስሎኝ ቢሬክስ ማኛው በነትህ ለቀልም ቢሆን መሲ አትንከት ሁሉም ሰው በጠም ነው ምወደት አንተንም እንደዘው እኖድሃለን በርተ ምርጥ ሰው

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 3 ปีที่แล้ว +76

    ብሬና መሲ ግን ለምን የፈለገ ፕራክ
    አይሆንም በውሸት ድንግልን እግዚአብሔር ን አይባልም በስማም የጎንደር ሰው ስርቆትን ይፀየፋል ሰረክ ከምትለው ብትገድለው ይሻለዋል ሀብትዬ ትግስትክ አባቴ ሌላው ቢሆን አፍንጫውን ይለው ነበር ❤️❤️❤️

    • @አልሚየድንግልማርያምልጂ
      @አልሚየድንግልማርያምልጂ 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክልነሽ

    • @astutube
      @astutube 3 ปีที่แล้ว +2

      ሁሌም በፈጣሪ ስም በውሽት ትምላለች ይህ ነገሯ በጣም ነው የሚደብረኝ

    • @zufanayanaw4183
      @zufanayanaw4183 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽን ነው ድንግልን እግዚአብሔርን ምን አስባለ አረ በስመአብ

    • @user-vd1pk9eh9p
      @user-vd1pk9eh9p 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ እራሱ እኮ የምር የመሠለኝ እግዚአብሔርን ድንግልን ሲሉ ነዉ አረ ምን ጉድ ነዉ ይቅር ይበላችሁ

    • @beatykebde603
      @beatykebde603 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነሽ. እየማሉ

  • @smegnsh
    @smegnsh 3 ปีที่แล้ว +46

    ዐረ በፈጣሪ አክላቴን አመሸካችሁት ግን የሃብታሙን ትእግስት የተመቻችሁ ላይክ በሉት💕💕💕💕💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 ปีที่แล้ว +21

    ሀብቴ የኔ ሚስኪን በሆነዉ ባልሆነው ሰዉነቴ ማለቅ አለበት አለ አቦ ፈጣሪ አሁንም ትግስቱን ያብዛልህ።

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 3 ปีที่แล้ว +14

    ዊዊዊዊይ ወለሂ ልቤ ፊርስስ ሊል ነበር መጀመረ በሬክስ ኡነቱን መስሎኝ ነበር ለክ በወዲመቹ ነው የተጨወተቹበት ኡነት አስለቀሰኝ ምስክን ፒረክ ይጥፊ የምትሉ ኢጂ አውጡ😍😍

    • @tube-mc6qz
      @tube-mc6qz 3 ปีที่แล้ว

      ሠላም በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ

  • @ሄሉየሚካኤልልጅ
    @ሄሉየሚካኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +75

    አሁን የሰራችበትን ብር ለሀብቴ መሆን አለበት እንደዚህ ከመኑን ገፋችሁ ቀልድ የለም ብሬ እዳይለመዳቹህ ልጫወትና ልደሰት ነው የመጣሁት አለ የኔ ሚስኪን ከእናንተ ይልቅ የመሲ ወንድም ነው ያሳዘነኝ😢😢

  • @sofilove8446
    @sofilove8446 3 ปีที่แล้ว +41

    ለመሲ ወንድም 70ሺው ይገባዋል የሚል እሲ😥😥😥😥😥😥ቀልቡን ገፈፉችሁትኮ🤔

    • @Sara-wb4ug
      @Sara-wb4ug 6 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ ነው የሞተው ግን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +135

    ማነዉ እንደኔ ፕራንክ ነዉ ብሎ የጠረጠረ👍

    • @hayatmuhatub7453
      @hayatmuhatub7453 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔስአልጠረጠርኩም ደንግጫለሁ

    • @ኤልዱየተዋህዶልጅ
      @ኤልዱየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ጠርጥሬአለሁ ግን ደሞ ደግጫለሁ

    • @hayatmuhatub7453
      @hayatmuhatub7453 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ኤልዱየተዋህዶልጅ ብርየለምስትለው እ ሲልነውያሳቀኝ

    • @hayatmuhatub7453
      @hayatmuhatub7453 3 ปีที่แล้ว

      @@ኤልዱየተዋህዶልጅ ገናእያየሁነው ልጨርሰውመጣሁ

    • @kedirtube1367
      @kedirtube1367 3 ปีที่แล้ว +2

      ግጥም ያለ ፕራንክ ነው ሰብሊ ህህ

  • @ተምሬነኘወለየዋ
    @ተምሬነኘወለየዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ የሀብቴ ትግስት ሸልሙት በናታቺሁ

  • @meriyemtub4780
    @meriyemtub4780 3 ปีที่แล้ว +84

    የመሲወድም እደኔ ያሳዘነዉ ያለ ላይ አርጉኝ

    • @MmMm-ds8zt
      @MmMm-ds8zt 3 ปีที่แล้ว

      ሚሥኪን

  • @ፀዲየማርያምልጅየማርያምል
    @ፀዲየማርያምልጅየማርያምል 3 ปีที่แล้ว +30

    መሲ የኔጀግና አልወጣም ቤቴነው 👍👍👍አድናቂሺነሸ ሴቶች ወንዶች ውጡ ሰላች እንዳትወጡ

    • @seadasha62
      @seadasha62 3 ปีที่แล้ว +1

      Ewunet new anwetam betu sayhon betachn new

  • @Titay2348
    @Titay2348 3 ปีที่แล้ว +260

    ማነው እንደኔ ፕራንክ ነው የሚል 👍👍👍👍👍❤

    • @hawaab2057
      @hawaab2057 3 ปีที่แล้ว

      ተጠራጠርን

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว +1

      ነው እኮ ምላሡ እያወጣ

    • @hawaab2057
      @hawaab2057 3 ปีที่แล้ว

      @@nefisa3053 ወላሂ ያስደነግጣል አጀማመራቸዉ ከባድነዉ

    • @nejatali9063
      @nejatali9063 3 ปีที่แล้ว

      ቢሆን እንጅ መቸም የቤታቸውን አመል በአደባባይ አያወጡ ስንት መተላለፍ ያለበት መልእክት እያለ ይቀልዳሉ ቀልደኞች

    • @haymanoutabayeyoutub565
      @haymanoutabayeyoutub565 3 ปีที่แล้ว

      እኔ

  • @ሰይድባቦ
    @ሰይድባቦ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ምንም ጥርጥር የለውም እህቴን እንድህ ቢያደርግ እኔ ስር ስሜቴን መቆጣጠር አልችልም እመተዋለሁ እኔ ብሆን ልጅን ግን በጣም አደነኩት በጣም ድንቅ ልጅ ነው ልሸልሙት ይገባል

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube2617 3 ปีที่แล้ว +125

    ማነው እንደኔ የደነገጠ 👍👍የት ናችሁ

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 3 ปีที่แล้ว +47

    አይ ጎንደር ቀብራራ በፊት በትግሥት እንታገሣለን መጨርሻ ላይ ግን ወግዱ ብሎ የተነሣዉን ቀብራራ ጎንደሬ ሀብቴ በቂ ማሥርጃ ነዉ የኔ ልዩ አቤት ትግሥ

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 3 ปีที่แล้ว +73

    የኔ ጌታ በፌትም እንዴት አሮ እንደንበር እፌቱ የነበብ ነበር ሁለት ነገር የዞታል 1 እንገደንት መምጣቱና 2ደገሞ እህቱን እንዲ ሴያደርጋት እያይ እጁ ተያዝ ብቻ ሆደ የፍታወ ማነወ ሀሳቤን እሜሰማማወ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @halimatube7816
      @halimatube7816 3 ปีที่แล้ว +1

      መጨረሻላይኮ ብሬን በርግጫ ገባለት

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 3 ปีที่แล้ว +2

      @@halimatube7816 ምንበር አናቱን ቤለወ

    • @lubabalubaba9310
      @lubabalubaba9310 3 ปีที่แล้ว +1

      እረ የኔጌታ ትያለሽ የማታፍሪ ጌታችን ፈጣሪያችን ብቻና ብቻ ነዉ ኤኛሙሥሊሞች ሀያሉ ጌታ የሚይወልድ የማይወለድ አድ አላህ ብቻና ብቻነዉ

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 3 ปีที่แล้ว

      @@lubabalubaba9310 የጭንቅላት ደሀ ምን አገባሽ አሁኑን ኮሜንትሽን ባትደልች ልክሽን ነወ እምንገርሽ ተልበየ ደለች ነገሪሻለሁ

    • @saharaetupia4706
      @saharaetupia4706 3 ปีที่แล้ว +1

      @@lubabalubaba9310 ድንጋይ ኑገሩኝ ባይ ቱቱቱቱቱቱ

  • @DdDd-ci9pj
    @DdDd-ci9pj หลายเดือนก่อน

    የኔአባት ወላሂ በጣም አስለቀስከኝ ሀብታሙ በዛላይ ትግስትህ የኔ ወንዲም ቢሆን ኖሮ ይማታነበር በጣም ጀግና ነክ ትግስትህን ያለማዲነቅ ንፍገትነዉ በጣም አስቀይማቺሁታል ስጦታ ሰጥታቺሁ አስደስቱት ደሞ እኮ አዉነትነዉ እሚመስለዉ ከምር

  • @karemamohammed7137
    @karemamohammed7137 3 ปีที่แล้ว +189

    እኔሥ ኮሜንት ለማንበብ ሥሮጥ ተደፍቼ ነበር ማነው የኮሜንት ሡሥ ያለበት እጅ ወደላይ

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 3 ปีที่แล้ว +21

    አንጀት ይበላል የኔ አሳዛኝ በጣም ተጨንቋል የኔ ወንድም እየወጣች ተመልሳ አጠገቡ የምትቀመጠውkkkkkkkkk😀
    ወንድም ለመከታ
    እህት ለትዝታ
    አባት ለደስታ
    እናት መድሀኒት ናት ለታመሙ ለታ💖💘💘💘💘💔💔😍😍😍😘😘

  • @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ
    @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ 3 ปีที่แล้ว +29

    ማነው እደኔ የመሲ ወንድም በጣም ያሳዘነው የኔ ሚስኪን ጨዋነው የምር ምንም አላለ እህቱን ውጭ ስላት እኔን እየኝ አለው ያመቱ ምርጥ ወንድም ብየሀለሁ😍😘

  • @ሀሊማኡመር
    @ሀሊማኡመር 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔዉዶሽ እዉነት አስለቅሳሽሁኝ ግን መጨረሻዉን ሳይ አልሀምዱሊላህ እዉነት የጠፋ መስሎኝእዳላይሽ ስትላት ቢሪክዬ ፍቅራሽሁ አይለቅ

  • @ፓናዶነኝየኮሜትአለቃየሴቶ
    @ፓናዶነኝየኮሜትአለቃየሴቶ 3 ปีที่แล้ว +80

    ላይክ አምሮኝ ነው ላይክ ግጩኝስቴ የመዳም ቅመሞች

  • @sosiqueen4098
    @sosiqueen4098 3 ปีที่แล้ว +23

    ወይኔ😂😭😭ሚስኪን የመሲ ወንድም
    ማነዉ እንደኔ እስከመጨረሻው ያዬ

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 3 ปีที่แล้ว +32

    _የኔ ምስኪን ወንድሟ በጣም አሳዘነኝ የስራችሁን ይስጣችሁ😢ይሄን ፕራክ የሚባል ነገር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አቦ_

  • @astertekele9900
    @astertekele9900 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሬክስ ውስጤ ነህ ድሮ ግን አትመቸኝም ነበር አሁን ግን ደስ ትለኛለህ በርታ የመሲንም ወንድም በጣም አድናቂው ነኝ ምክንያቱም ወንድ ሆኖ ይሄ ሁላ ትእግስት እረ ገራሚ ነው ።😍😍😍😍😍

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 3 ปีที่แล้ว +57

    ወይኔ ወንድሟ ትግእስቱ ማርያምን ጨዋ ያሳደገው ጨዋ

    • @rabiahussen3094
      @rabiahussen3094 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ፈጣሪይጠብቀው የኔውድም ጭንቅአለው

    • @zenebumari9004
      @zenebumari9004 3 ปีที่แล้ว

      ሳህ

  • @Sara2016
    @Sara2016 3 ปีที่แล้ว +96

    በፕራንክ ድንግልን እግዚአብሔርን መጥራት በጣም ሀጢያት ነው ለሚቀጥለ እንዲታሰብበት

    • @bertokanber8420
      @bertokanber8420 3 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ

    • @bertokanber8420
      @bertokanber8420 3 ปีที่แล้ว +2

      ጀዝባናቸው የምር

    • @selamlove1913
      @selamlove1913 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው በውሸት የእግዚአብሔር ስም መጥራት በጣም ከበድ ነው

  • @eduhabeshagirl8156
    @eduhabeshagirl8156 3 ปีที่แล้ว +43

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እንባዬ😭😭😭😭ከሳቄ ጋር ተቀላቅሎ ነው ያለቀስኩት የኔ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ሀብቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @tube-mc6qz
      @tube-mc6qz 3 ปีที่แล้ว

      ሠላም በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ

  • @MuluKbda
    @MuluKbda 6 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ የኔምስኪን ተጨነቀ ውይ የስራችሁን የመሲ ወንድም አስተዋይነው በእውነት😢😢😢😢😂😂😂ይሸለም የምትሉ በላይክ😊

  • @ስነፍሰሀ
    @ስነፍሰሀ 3 ปีที่แล้ว +55

    ደስ የሚል ፕራንክ👌❤ ግን አትማሉ በሀሰትም ቢሆንአንማል🙏
    በተረፈ የመሲ ወንድም ድንጋጤው አሳዘነኝ😔

    • @AbflKrtube
      @AbflKrtube 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu7063 3 ปีที่แล้ว +85

    ግን የእግዚአብሔርን ስም በከቱ አትጥሩ ድንግልን እግዚአብሔርን እናላችሁ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ😭😭 ልጁ ግን አሳዘነኝ እፍፍፍፍ ምስኪን ልንደሰት ነው የመጣሁት አለ ❤❤

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +20

    የኔ ወንድም አፈር ልብላልክ ኡፍፍፍፍ እንደት ውስጤ ተንሰፈሰፈ 😭😭😭😭😭 ወንድሜ የኔ መከታ ኡፍፍፍፍ

  • @ሙሉሙለታየራያዋ
    @ሙሉሙለታየራያዋ 3 ปีที่แล้ว +17

    ብሬክስ እና መሲ የስራችሁን ይስጣችሁ የምር ሀብቴ በጣም ነው ያሳዘነኝ😭😭 ኡፍፍፍፍ

  • @zizusitot
    @zizusitot 3 ปีที่แล้ว +37

    የሰራ አካላቴ ማለቅ የለበትም ልጫወት ልደሰት ነው የመጣሁት 😭ሚስኪን😘

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም

    • @medinamohammed8042
      @medinamohammed8042 3 ปีที่แล้ว

      ሚስኪን የሰራ አካላቴ ማለቅ የለበትም አለ አይይይ ወዲሜም እዳተ ከባሎ ስትጣላ ትቶቸዉ ነዉ ሄደዉ

    • @MmMm-jt7uq
      @MmMm-jt7uq 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው ያሳዘነኝ

  • @Tube-fu3fb
    @Tube-fu3fb 3 ปีที่แล้ว +32

    የሰራ አካላቴ ማለቅ የለበትም የኔ ወድም እኔም ተሸማቀኩ ወላሂ

  • @sadietube4069
    @sadietube4069 3 ปีที่แล้ว +58

    ተመስገን እንኳንም ዩቱበር ጓደኛ ም ዘመድም የለለኝ ሆ እቤታቸው ስሄድ ተሳስቄ እሞት ነበርኮ 😂😂😂

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 3 ปีที่แล้ว +5

    የሚሰን ወንድም ወላሂ አደነቂው ነኝ!አቤት ትግሰት ያሰላም!ሸልሙት እሱን!

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
    @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 ปีที่แล้ว +60

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መሲ አታደርገውም ጥሩ ልጅ ነች ወይኔ ወንድሟ ሲያሳዝን ላብበላብ ሆነ በጣም ነው የተናደደ

    • @mekdi7969
      @mekdi7969 3 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ጌታ አስለቀሰኝ ወንድምሽ ግን እወድም ስር እንደዚህ አይደረግም እንዴውም የኔ ወንድም ቢሆን እዚያው ይፈጣፈጥ ነበር ሀብቴ የምር አስለቀስከኝ

    • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
      @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 ปีที่แล้ว

      @@mekdi7969 በጣም ነው ያሳዘነኝ ሸሚዙን እስኪያወልቅ ድረስ ነው በላብ የተጠመቀው ምስኪን የኔ ወንድም ቢሆን ጣጥሎ ነበር የሚወጣው አይወድም በባልና ሚስት መሀል መግባት ዙረው ሊታረቁ በነሱ ጠብ መግባት የለብኝም ነው የሚለው

    • @ssaa9604
      @ssaa9604 3 ปีที่แล้ว +2

      😆❤👍😭

    • @belinshmohg4688
      @belinshmohg4688 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳንምፕራክሆን😢😭😭😂😂😂😂😂😂😂

  • @Eትዮጵያለዘላለምትኑር
    @Eትዮጵያለዘላለምትኑር 3 ปีที่แล้ว +24

    የኔ ጌታ የመሲ ወንድም ተለማምጦ ተለማምጦ ወግዱ አለ የኔ ቀብራራ ጎንደሬ

  • @Bezie605
    @Bezie605 3 ปีที่แล้ว +33

    ማርያምን ልጁ በወነ ነገር ካሱልን ስጦታ ስጡት

  • @HaymanotAdugna-i2j
    @HaymanotAdugna-i2j หลายเดือนก่อน

    ዋው ሀብትየ ቆፍጣናው ጎንደሬ ክፉ ነገር ከአፉ ሳይወጣው ❤❤❤

  • @naimaahmed4892
    @naimaahmed4892 3 ปีที่แล้ว +157

    ማነው እንደኔ የደነገጠ

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 3 ปีที่แล้ว +1

      ውይ እኔም ደግጨ አለሁ ግን ወንድሟ በጣም አሳዝኖኝ ነበር

    • @loruyoutube6312
      @loruyoutube6312 3 ปีที่แล้ว +1

      ፕራንክ ነው

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔኔኔኔኔ

    • @naimaahmed4892
      @naimaahmed4892 3 ปีที่แล้ว

      እኔሳልጨረሥነው የኮመትኩት

  • @ውጫሌ17-ቀ6ቸ
    @ውጫሌ17-ቀ6ቸ 3 ปีที่แล้ว +20

    ወላይ ሀብታሙ ብቻ ሳይሆን እኔራሱ በጣምነው የደነገጥኩት የመሲወድም በጣም ትግስት አለው የኔወድም ቢሆን ተነስቶ እገጥማለሁ ነው የሚለው 😁😁የዛሬው ላይክ ለሀብታሙ ሞራን ነው

    • @tube-mc6qz
      @tube-mc6qz 3 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ

  • @fafitube7536
    @fafitube7536 3 ปีที่แล้ว +82

    ባሁን ዘመን እስው ቤት እንግዳ መሆን ልብ መስበር ነው ይሄ ፕራንክ ካልጠፋ የመሲ ወንድም ሲያሳዝን

    • @hannahanna204
      @hannahanna204 3 ปีที่แล้ว

      አወ ክክክ ስትር ብሌ መቀመጥ ይሻል እ

    • @fafitube7536
      @fafitube7536 3 ปีที่แล้ว

      @@hannahanna204 አወ ማማየ እስው ቤት ሄዶ ከመደንገጥ

    • @fafitube7536
      @fafitube7536 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @عموتسليمعمتسليم
    @عموتسليمعمتسليم 3 ปีที่แล้ว +1

    እህ ፈጣሪይቅርአይላችሁም የሀብቴንጭቀት ያየ ሀብቴ ይሸለም ሀቂቃ በጣምትግስተኝነው