ሞዴሊስቶች ያስናቀው የብሬክስ አለባበስ 🤣

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 759

  • @ትግስትወርቁ
    @ትግስትወርቁ ปีที่แล้ว +197

    ምንም ዘረኝነት የለለበት ደስ የሚል ፋሚሊ እና ዘሮኞች ከዚሁ ቤተሰብ ተማሩ እና ወደራሣቹሁ ተመለሱ

    • @madenam8568
      @madenam8568 ปีที่แล้ว

      ዘረኛንያጥፍልንከምድር

    • @faninigusufaninigusu7830
      @faninigusufaninigusu7830 ปีที่แล้ว

      Betikekil

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      @@madenam8568 እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      @@faninigusufaninigusu7830 እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      ትግስት ወርቁ እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @chalavlogs
    @chalavlogs ปีที่แล้ว +119

    እውነት ለመናገር ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም፣😭😭እንባ በእንባ ነው የሆንኩት 🤣 ተመልካቾች ቪዲዮውን እስከመጨረሻው እዩት እና ዳኝነት እንዴት እንደነበረ አስተያየታችሁን አስቀምጡልን 🙏

    • @Ethiopiamusic2016
      @Ethiopiamusic2016 ปีที่แล้ว

      እስካየዉ ቸኮልኩ ወላሂ እንኳን ደህናመጣችሁ የኔምርጫወች 😍😍😍😍

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkk 🙆🙆🙆

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 ปีที่แล้ว

      Masi bayee baredaa

    • @ሀሲነትyouTube
      @ሀሲነትyouTube ปีที่แล้ว

      እኔ ገና ፎቶውን ሳይ ነው የሳኩት

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@Ethiopiamusic2016 ደምሪኝ

  • @የሀራዋ-ሠ5ሸ
    @የሀራዋ-ሠ5ሸ ปีที่แล้ว +255

    ማነው እደኔ መሲን የሚወድ

    • @kabetube
      @kabetube ปีที่แล้ว +3

      እኔበጣምእወዳታለሁ ደርባባቆጅየ ሰውአክባሪነችመሲየ😍😍ሰብአድርጊኝእህቴ

    • @አሚናትቃሉ
      @አሚናትቃሉ ปีที่แล้ว +1

      እኔ አትመቸኝ አለባበስ አተውቅም 0000

    • @البتبلوت
      @البتبلوت ปีที่แล้ว +4

      @@አሚናትቃሉ የሰው ልጅ በአለባበሰ ነው የምወጂው😏😏

    • @kerya5102
      @kerya5102 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @kerya5102
      @kerya5102 ปีที่แล้ว +8

      @@አሚናትቃሉ እርግጠኛ ነኝ አቺ የሷን ያህል የልብስ እስታይል አታቂም ድሮስ ሴት ስንባል ምቀኛ አይደለን🤔😏

  • @GenetWende
    @GenetWende 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፍትህ ለጥርሴ በሳቅ ገደላችሁኝ እኮ ዳኞቹ ግን ጉደኞች ናችሁ እግዚአብሔርን ፈታ ነው ያረጋችሁኝ

  • @GenetWende
    @GenetWende 4 หลายเดือนก่อน +1

    መሲ ወንድ መሰለች ብሬክስ ሴት 😂😂😂😂 የማዳም ሼፍ ነኝ ምግቡ ቢበላሽ ብሬክስ እና መሲ ተጠያቂ ናቸው

  • @ጉልማመርዳሳ
    @ጉልማመርዳሳ ปีที่แล้ว +4

    እናንተ የሰላም ሰዎች ትለያላችሁ ትውልድ ከእነኚ ሀገር ሀብት የሆነ የሰው ውሀ ልኮች ፍቅርና አንድነትን እን ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ ቀኔ ነው የአማራው አይለያችሁ እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @عبدالمجيدالكردي
    @عبدالمجيدالكردي หลายเดือนก่อน

    ብረክስ ዋ ኣብሮ ኣደጌ ያገርየ ልጅ በጣም ከልብ ደስ የምል ኣዝናኝ ቱዎና ነበር
    ብቻ ከዉዷ ባለቤትህ ከልጅህ ፋምል በሙሉ በሰላም በፍቅር ያኑርህ እወድህ ኣለሁ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv ปีที่แล้ว +2

    ሮባ ነዉ የታየኚ የኔ ማር ነገር እያየ ፈገግ ይላል የኔዉድድድድ አሏህ ያሳዲግህ በጣም ታሥቃላችሁ 😁😁 አቤት ዳኚነት 😁😁😁

  • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
    @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ ปีที่แล้ว +4

    መስየ ስወድሸሸ የነ ምርጥ ሰት ብረክስየ የሳቀ ምንጭ😂😂😂ወይኔ ሆዴ

  • @Hayat-bc1bw
    @Hayat-bc1bw ปีที่แล้ว +6

    እረ ወይኔ ብሬክስ ሆዴን አሳመምከኝ የመሲ አምሮባታል ሁሌም ሳቁልን የዳኞቹ አይወራ ምችት ይበላቹ👍😂😂😂😂

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว +4

    መሤ አንደኛ ብሬክስ በጣም ነው ያዝናናኝ😂😂😂😂😂😂 እባየ እራሡ አልቆም አለኝ በተለይ ባለከረባቱ

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ ปีที่แล้ว +35

    ማርያምን እንዴ አገር ቢከፋም ቢለማም ከቤተሰብ ጋር እንዲህ መጫወት መሳቅ ቀናው brex ❤️❤️🤣🤣

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💜

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ ปีที่แล้ว

      አወ ወዴ

    • @sophiaassan7133
      @sophiaassan7133 ปีที่แล้ว

      አገር፣ነቸው፣ዱባይ፣መስለውኝ፣

    • @mesimekdi
      @mesimekdi ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 ሰላምዬ እንደማመር

  • @banchi716
    @banchi716 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ ዘረኝነት የለለበት ፍቅር ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ💞💞💞💞💞

  • @tigist3240
    @tigist3240 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደሰ ይላል ብርክሰ በሳቅ አደከምከን ጪላ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በዚሁ ቀጥልበት

    • @mesimekdi
      @mesimekdi ปีที่แล้ว

      ቲጅዬ ደምሪኝ እማ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክማሻአላህ ብሬክስናመሲ ተበልታቹሃል ደሞኮ ይሸፍጣሉ እረወላሂ እኔበሳቅ የለሁም ዳቹቹግን በጣምሃቀኛናቸው😂😂😂

  • @GenetWende
    @GenetWende 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ጨዋታ ተመሰጥኩበት የብሬክስ ይለያል ፈታ ያደርጋል ፈሴን ሽንቴን ነው ያስጨረሰኝ መሲ ያምርባታል

  • @tigtub8751
    @tigtub8751 ปีที่แล้ว +7

    2ተኛ የለበሰዉ አለባበስ ግን ኡፍ እደዚህ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂አቦ ይመቻችሁ

    • @mesimekdi
      @mesimekdi ปีที่แล้ว

      ቲጂዬ እንደማመር

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ ปีที่แล้ว +1

    ውይ አምላኬ ሆደ ታመመ በሳቅ😂😂 የመዳም ስራ በዝቶ ሰሞኑን አልገባሁም ነበር በእነ ብሬክስ ቀሚስ ስስቅ ቆይቸ ወደዚህ ብመጣ የሳበ 😂😂😂😂😂

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በሳቅ ሆዴ አመመኝ ዳኞቹ ግን የሳቅ ምንጭ ነዉ የፈጠሩት ሲስተማቸዉ ጉድ ነዉ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy ปีที่แล้ว +6

    እናተኮ ለኛ ምሳለዎች ናችው ዘርኝነት ሀይማኖትነት የለለ ፍቅር ስወዳችው ፍቅር ያብዛላችው 😍😍

  • @habeshawitwollo7741
    @habeshawitwollo7741 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነትን የምናይው እዚህ ቤት ብቻ ነው አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ❤

  • @sebledejene7901
    @sebledejene7901 ปีที่แล้ว +1

    ብሬክስም ፈታአርጎኛል ጠጨረሻላይ የለበሣትን ወደኔላኩት ያምራል

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ደስ የሚል ቆይታ ይመቻችሁ መሲ&ብሬክስ❤❤

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ ปีที่แล้ว

    ሆደን አሳመመችሁኝ በሳቅ ወይኔ ጉዴ መሲ አምሮብሻል የመጀመሪያው የብሬክስ ልብስ ዋው ድስ ትላላችሁ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 ปีที่แล้ว

    መስቀሌስሙን ወድጀዋለው ደሞ ኦረሞነህመሰል ክፉ አይካችሁ ሁላችሁም እወዳችሁ አለው መሲ እብርት ማሳየትሽን አቁሚ ሸፕሽ በጣም ቆጆነው ግን እብርት አታሳይ

  • @alemeyachew4525
    @alemeyachew4525 ปีที่แล้ว +2

    ብርክስ ሴት ቢሆነ እንዴት ቁሊት እንድሚያረገው አስቡት 😀😀😀😀😃😃💃💃💃

  • @zebenayalie9456
    @zebenayalie9456 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሰቃል መሲ ደግሞ በጣም ነው የዘነጠቺው💚💛❤

    • @mesimekdi
      @mesimekdi ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እማ

  • @ቃልሀይሉ
    @ቃልሀይሉ ปีที่แล้ว

    መሲ አምሮባታል ብሬክሰ ግን በሳቅ ገደለኝ ውይ

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሳቁት እግዝ ኣብሔር ፍቅሩን ያብዛልን

  • @htt660
    @htt660 ปีที่แล้ว +4

    መሲ ሁሉም አምሮባታል♥️♥️♥️

  • @mslove3676
    @mslove3676 ปีที่แล้ว +2

    እውነት የመዳም ስራ አድክሞኝ ስገባ እውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ዊይነት እውነት በጣም ነው የምታምሩት

  • @ሀናሀና-ቈ4ጰ
    @ሀናሀና-ቈ4ጰ ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 ปีที่แล้ว

    መሲ ሁሉንም አምሮባታል የብሬክሱ ያስቃል በተለይ ሁለተኛዉ የለበሰዉ

  • @emukiya1
    @emukiya1 ปีที่แล้ว +6

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @geniblackhabeshawit1556
    @geniblackhabeshawit1556 ปีที่แล้ว

    መስዬ ሁሉም ያምርብሻል እና በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ

  • @Vip-wl2cp
    @Vip-wl2cp ปีที่แล้ว

    የሁለቱም የብሬክስ ሀረካት በጣም አዝናንቶኛል

  • @Tig12342
    @Tig12342 ปีที่แล้ว

    ንጱ ኢትዮጵያዊያን እናንተ ናቸው ጫላ እግዳ ተቀባይ ጉቦዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafibintbaba-y7o
    @fafibintbaba-y7o ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ የብሬክስ ሀረካት እፍፍፍ ሲያስቅ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt ปีที่แล้ว +70

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @bituu126
    @bituu126 ปีที่แล้ว

    ለመሲ ሸሚዝና ክንድ አንደኛ ነው የብሬክስ ደግሞ የመጨርሻው

  • @ታደ
    @ታደ ปีที่แล้ว +1

    ውይ ደግሞኝ ነበር ፈታ አደረጋችውኝ ፍቅራችው ይብዛልኝ

  • @fatumaebrahimebrahim6163
    @fatumaebrahimebrahim6163 ปีที่แล้ว

    ያማርው መሲ ናት ብሬክስ ተውት በጣም ነው ያሳቀኝ ውይ በጣም ይመቻችሁ

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت ปีที่แล้ว

    ወይ ብሬክስ ዛሬ የመሢን ልብስ ነውደ የለበስከው ወጠረችሕ ለማንኛውም አልሳኩም ማሥረጃው ኮሜቶቴ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 ปีที่แล้ว +72

    ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን ስደት የመረራችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጠን🙏🙏🙏

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @mehretasefa8543
      @mehretasefa8543 ปีที่แล้ว

      ​@@yefkrbiteseb5534

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 ปีที่แล้ว

      ሳሪ የኔ መልካም ቤተሰብ አርጊኝ ስወድሽ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 ปีที่แล้ว +12

    በጣም በጣም ደስስስትላላችሁ ያለምንም ማጋነን በሳቅ ፍርስ ነው ያልኩት ይመቻችሁ ለሁላችሁም እርሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏🙏👍

  • @እማፍቅርቲዩብ
    @እማፍቅርቲዩብ ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ያሳቅን ማርያምን መሲ ናት ዝናጫ😂😂😂😂

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 ปีที่แล้ว +5

    💝ውይ ደስ ስትሉ ንፁህ ስትሆን ከሁሉም ጋር እንዲህ ተስማምተህ ትኖራለህ 💝በቅንነት ቪዲዮ እያያችሁ ቤተሰብ ሁኑኝ ማስታወቂያ እዩልኝ ስሞትላችሁ ቅመሞች እና መልካሞች💝ግን የመጀመሪያው ሱሪ ላይ የሆነ ነገር ታይቶኛል 😂😂😂

  • @abebachekol3611
    @abebachekol3611 ปีที่แล้ว +2

    ውይ በሳቅ ገደላችሁን ይመቻቹ

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 ปีที่แล้ว

    ዳኛዎች የደረሰው ኣይሰጡም ነበሩ ጨወታ ደስ ይላል

  • @z.d7914
    @z.d7914 ปีที่แล้ว

    ዳኞች ግን አዳልተዋል ለብሬክስ እያቀያየሩ ነው የሚሰጡት😂😂😂😂😂

  • @ቲጂYouTube-l6v
    @ቲጂYouTube-l6v ปีที่แล้ว +4

    ብሬክስ።መሲ እምስሩትን።ብዙ ነገር ሞልቶ።ይሄ666ነው በናተ አያምርም!

  • @Azm622
    @Azm622 ปีที่แล้ว

    ብሮዬ ስለወፈርክ ትንሽ ደስ ብሎኛል😍😍😊😉

  • @blentube3002
    @blentube3002 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣቹ ዘና ነው ያረጋቹኝ 😂😂የብሬክስ ቤተሰቦች ኑ ጎራ በሉ አደራቹን

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 ปีที่แล้ว +1

    አረ በሳቅ ልቤ ፈሰሰ ሁለተኛ ላይ ብሬክስ የለበሰዉ ልብስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @كونفيكون-ث1س
    @كونفيكون-ث1س ปีที่แล้ว

    መሲግን ዋው ድብብ ያለች ቆንጆ ናት ወላ እርጋታዋ

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
    @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ እዚጋ ተከፍቶበሃል አላለም ብሬክስ እረ በሳቅ

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ ปีที่แล้ว

    እህ ነፈርኩ በሳቅ መሲ በጣም ነው እሚያምርባት

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 ปีที่แล้ว +5

    ሞትኩ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም በተለይ የብሬክስ አለባበስ😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁መሲ ቀጭን ስለሆንሽ የብሬክስ ልብስ አሳመረሽ❤❤❤❤👍👍👍😂😂😂😂😂😂

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @sosa3627
    @sosa3627 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ በሳቅ ወደቅሁ ብሬክሰ አሰቆኛል መስ አሪፍ ነዉ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ ปีที่แล้ว +2

    አይቢረኪስ😂😂😂😂😂😂😍ይመቸህ አሳከኝ የመሲመሻአላነዉ😂😂😂😂😂😂ሆደንአመመኚ ቢረኪስ😂😂ሰወዳቸሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💗💗💗

  • @mmsmms1171
    @mmsmms1171 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ በጣም አሰግራሚ ቀልድ ነዉ ደሰ ትላላቹህ

  • @gamoyoutube1362
    @gamoyoutube1362 ปีที่แล้ว

    ጌታን ብርክስ እግዚአብሔር 2 ትኛ አለባበስ 😂😂😂😂

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 ปีที่แล้ว +2

    ጫወታዉ ያሥቃል ግን ሀራምነዉ ሤት የወንድልብስ መልበስ ወንድም የሴትልብስ መልበሥ ሌላዉ ደሞ አሁን ያለንበትዘመን ጥሩአዬደለም ያዉታቁታላችሁ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @መድነኝየማሜተናሽ
    @መድነኝየማሜተናሽ ปีที่แล้ว

    ክክክክ ምንም ጥርጥር የለውም የመሲ ይሻላል በጣም ነው. የሳኩት

  • @ሀናሀና-ቈ4ጰ
    @ሀናሀና-ቈ4ጰ ปีที่แล้ว +3

    ይመቻችሁ አቦ ፈታ ነው ያረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @ሀናሀና-ቈ4ጰ
      @ሀናሀና-ቈ4ጰ ปีที่แล้ว

      @@yefkrbiteseb5534 እሽ አርጌሻለሁ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      @@ሀናሀና-ቈ4ጰ 😍😍

  • @darartuoromiya6646
    @darartuoromiya6646 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ የብሬክስ የሁለተኛ የለበሳ የዘመኑ ሴቶች አለባበስ ፋሽኒ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ ปีที่แล้ว +60

    ፍትሕ ለወለጋ ወገኖቻችን 😭😭💔

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
    @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ክክክክክክ እኔማ ሽንቴ ሊያመልጠኝ ነበር. ያረህማን. ክክክክክክ.

  • @sofiloveaumeamen1222
    @sofiloveaumeamen1222 ปีที่แล้ว

    ደሥ ትላላችሑ የእውነት ሑሌየም ደሥተኛ ሑኑ ምርጥ ጥዶች 🥰🥰🥰🥰

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 ปีที่แล้ว

    እረ በሳቅ ብሬክስ ከሸሚዙማጠረ የሱሪዉ መከፈት 🤣🤣🤣🤣

  • @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል
    @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል ปีที่แล้ว +1

    ማነው እንዴኔ በርዕሱ አይቶ የሳቀ ወየሁ ብሬክስ ሆዴን አሳመመኝ😂😂😂😂😂😂😂😂ኪኪኪኪኪኪ

  • @shegawoasegede7203
    @shegawoasegede7203 ปีที่แล้ว

    አረ ወይኔ በሳቅ ሞቱህ ደስ የሜል ነበር ይደገም

  • @tiruyeebabumolla9501
    @tiruyeebabumolla9501 ปีที่แล้ว

    መሲ አምሮባታል
    የብርክስ አስተያየት ሳቄ ነዉ ይመቻቹህ የሳቃችን ምንጭ አስተናጋጅና ዳኞች (ታዛቢወች)በደንብ ሰርታቹህታል በዚሁ ቀጥሉ ።።።።

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂😂ደሥ እሚል ጫወታ ይመቻችሁ አቦ

  • @zedagona8952
    @zedagona8952 ปีที่แล้ว

    እሮባዬ ኖ አላለም ወይኔ ዘና አረጋችሁኝ መሢ አምሮባታል ልብሡ😂😂

  • @أميجنتي-خ9ع
    @أميجنتي-خ9ع ปีที่แล้ว +2

    😅😅😅😅😅😅😅 እኔ ብሬክስ ተሰራቸው ቢዶወች ያሳቀኝ ቢዶ ነው 😂😅😅

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 ปีที่แล้ว

    ብሬክስ እንኳን ሰላም መጣቹ ግን የወንድ ነው የደረሰክ ሸውዶክ ኖው

  • @temirgashaw7841
    @temirgashaw7841 ปีที่แล้ว

    እዉይ ምርጦችየ በሳቅ ይመቻችሁ በተለይ ብሮየ የሁለተኛዉ ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @መዲነኝየድንተማሪ
    @መዲነኝየድንተማሪ ปีที่แล้ว

    ወይኔ መጨረሻ ላይ ጉድህን እይ ብሬክስ 🤣🤣🤣🤣መሲዬ ሁሉም ያምርብሻል

  • @መድናmedina
    @መድናmedina ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ በሳቅ😄😄😄😄
    መስዬ የኔዋ ደርባባ ስወድሽ አላህ ይጠብቃችሁ💐💐

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያምር ጭዌ ነው አነፈራቹኝ ይመቻቹ

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ ปีที่แล้ว

    ብሪክስ እስፖርት ስራ ምንድንነው እደዚህ ቦርጭ

  • @aregashyoutube5588
    @aregashyoutube5588 ปีที่แล้ว

    የ 2ኛ ልብስ ነው አሳቅይን አራ ቤጌታ ደስ የምል ጫወታ ነው በህይወት ልክ እንዴ ዛረ ስቀ አላቅም

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ በርቱልኝ ማሮችየ

  • @ccstore4598
    @ccstore4598 ปีที่แล้ว +3

    መስ ሁሉም ያሚርባታል 👌

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ ปีที่แล้ว +1

    የሮቤል ስረአት ደስ ስሲል ማሻአላህ የኔማር

  • @tube-di1so
    @tube-di1so ปีที่แล้ว +1

    መሰየና ብሬ ብጣዕሚ እየ ዝፈትዎም 💞💗💞💗💞💗💞

  • @cell4844
    @cell4844 ปีที่แล้ว

    መስዬ ነው ያማርባት የብሬክስን ልብስ ሁሌም ልበሽ ሲአምርብሽ

  • @dumatube646
    @dumatube646 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ዋዉ ጫላችን በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว +2

    አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ አገራችንን ስላም ያድርጎልን ያረብ ፍትህ ወለጋላይ ለሚስቃዩ ወገኖች😭😭😭💔💔

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ ปีที่แล้ว

    መሲ አምሮብሻል ውፍረት ያምርብሻል

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ ปีที่แล้ว

    ወላሂ እደዛሬው ስቄ አላቅም ብሬክስ ሴት ሆኖ መሲን ወድ ሁኖ ሲያናግር እፍ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @nueltube6815
    @nueltube6815 ปีที่แล้ว +1

    Brex, ሰራህልን! ጥርሴን ምች አስመታከኝ!!😀😀😀

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ና ቤተሰቤ ሁን💜💜💜

  • @Fetah90
    @Fetah90 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቸ👍👍👍👍

  • @Ekr348
    @Ekr348 ปีที่แล้ว +7

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 😂😂😂😂😂እረበሳቅ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว

      ኢክሩ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @genetsouyoumi1777
      @genetsouyoumi1777 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

  • @bzu4394
    @bzu4394 ปีที่แล้ว

    😳🙆ማርያምን ክሬክስን ሁልት ጊዜ አጭበረበርት እኮ ሌሽ😒ሽልማት ቢኖረው እኮ አስበልተውትነበር😂😂
    ዳኛችአታጭበርብሩ🤜👈🙈🙈♥️♥️♥️

  • @fekertube
    @fekertube ปีที่แล้ว

    አቤት ዴኛች ወሸት ሲቀያዪሩ ቱቱቱቱቱ😆😆😆😂😂🤔 ብራክሰ በሳቅቅቅቅ ገደለኘ መሲ አምሮባቴል😆😆

  • @meskimeklittube2695
    @meskimeklittube2695 ปีที่แล้ว

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም ማርያምን ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ😂😂😂

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 ปีที่แล้ว

    wow beautiful people CHALAYE BREX MESIE AND OTHER VISITORS 🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤❤❤