ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Nessib Tube ን Like Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇➡m.th-cam.com/channels/ViKZwsw9PAsMyqzn3oEavA.html
እርብሬክስየ ነብሰጡራነትባአላህ የኔማርአላህይድርስልሺ መሲየ አጠገብሺብሆንእነግራሺናበር መሲየ💚💛❤
እረ ሁለተኛ እንድህ እንዳታረጋት እህህህህ
እናንተ ወንዶች ድንጋይ ናችሁ እንዲህ ልጅ በሆድዋ ተሸክማ ጨካኝ ፕራንክ ሆ ኣልወደድኩትም እኔ ለራሴ እርጉዝ ነኝ በሷ ጨነቀኝ ኤጭ ሁለተኛ እንዳይደገም።
Brex ebki bazi qutur dawuliligni 96599062589 ebaki bre tolo dawliligni
የምርበጣምነውያለቀሥኩትብሬክሥ
አቤት ትዕግስትዋ በጣም ደስ ይላልእኔ ብሆን እቀውጠው ነበር የመስን ትዕግስት አለማድነቅ አይቻልም
በጠም
መሲየ አንችም ብድርሽን ክፈይ የማንን ልብ አንጠልጥሎ ይቀራል ትግስትሽን ወድጀዋለሁ
Enam tegste yalegme
Haha እከውተው ነበር
አዎ በእውነተ እከውተው ነበርKkkkkkkkkkkk
ሴት ልጅኮ ፍቅር ናት እኔ ብቻየን ማን አለኝ አለች ሴት ልጅ ታመነች አመነች
ውይ የኔ እናት ማን አለኝ አለች በጣም ንው ያስለቀስችኝ 😢😢😢😢😢
Ekooo 😭😭☹️
ምንም አያስለቅስም እዛ እኔሱ ተነጋግሮ እኛን ነው prank የምያደሪጉት 😉😌😨
ደምሩኘ😘
እኛን ነው ፕራክ የሚያረጉን እሳቸውኮ ተመካክረው ነው😂
በጣም የኔማር ማንአለኝአለይ ወላሂ ሀራምነው በአላህ እጂተይዛ እነዚህ ያደረጋልእደ😢😢😢😢😢😢😥🙄
እውነተኛ ፍቅር እኮ እንድህ ነው ያስለቅሳል 😭👌
እኔ በጣም የማከብር የማድንቅክ አድናቂክ ነኝ እኔም እናት ነኝ ሁሉም ነገር አይቼዋለው እንደዚህ አይነት ነገር በዚህ ወቅት በእርግዝና ወቅት አይሰራም እሺ እኔ እጣላካለው እሺ።የእኔ ቆንጆ ሴቶች የምንጉዳው በእርግዝና ወቀት ነው አይዞሾ ፍቅር💃💃💃💃💃💃💃💃
አይ ሴት ልጅ ስናሳዝን አላህ በረህመቱ ይጠብቀን በጣም ነው ያዘንኩት ወላሂ
ጦይባ ይማም Remma በጣም ወላሂ
ወላሂአሳዘነችኝ ወይወዶች ኮ የማይፈትኑት ነገር የለም እህቶቸአትጨነቁላቸው ጥርግይበሉ ትዳራቸውን ባግባቡታልመሩ ሀራም አስለቀስካት በውሸት ምስኪን አይሴ አላህ ይሁነን
አሜን
አሜንን ወላሂ ስናሳዝን
@@ኑሪልኝእናቴኢትዮፕያሀገሬghfhf
እንኳን መሲ ተውና ውይ እኔ እራሱ አለቀስኩኝ ብቻዬ ለማን ጥለኸኝ የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ አይለያቹ 😘😘😘😘😘
እውነት ካንጀት መውደድ እንዲህ ነው ዋው ትግስቷን አደንቃለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጣችሁ
የኔ እናት 😭😭😭😭ጌታ ዘመንሽ ይባርክ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ
*እውነታ ሊሆን ይችላል ከምር* _በአንተ ህይወት ላይ ቀልድ ብታረገውም_ *ስንት እህቶቻችን የተጎዱ ይኖራሉ* _ግን በጣም የምትጎዳው ሴት ልጅ ነች_ ።
ትክክል
እኔ እራሱ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ኡፍፍፍ ወይ የእኛ ሴቶች ግን አይ እድላችን
Tesaketolihal
በትክክል ውይይይይ
እኔንም አስለቀስከኝ ፕራክ መሆኑን እያወኩ
እኔም እፍፍፍፍ በጣም
የኔ ቢጤ ናት
በጣም ደስ ትላላቹ ትግስት ያላት ልጅ ናት እና ተንካባከባት ግን እርጉዝ ድንጋጤ አይችልም ኣታስደነግጣት ።
ጥሩ አደለም በፈጣሪይ እጅይ ተይዛ በሰላም ተገላገይ እህት
😂😂😂
At.two.ayblem
መሲዬ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት እሺ አውቀህ ሙተሀል
ብሬ አሁን ነብሰጡር ናት የማይሆን ነገር እሚያናድድ አታውራት ደግጣ እሷም ልጃም ይጎዳሉ
حفصة محمد እኮ
ልክነሽ
.thank.. .leki.1000 ok.ok.
ተሰንኖህ እዳትሄድ
በትክክል
ኡፍፍ አስለቀሰችኝ መሲ 😢የዛሬ 2አመቱ ኡፍ እመቤቴ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ የኔ ምርጦች🥰
ይቅርታ ግን እሰከምትወልድ ድረሰ እደዚህ አይነት ጨዋታ አትጫወቱ ማሮቺ
ሀራም አሌህ ወላ አሰዘነችኝ እኔ ውድ ግን ትክክክል አደለህም
መሲየ ስወድሺ በጣም ትግስተኛ ነሺ ፈጣሪ ካናት ጋር ይሁን ማሮች
አስለቀሳችሁ በእውነት ጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅሪች እስከመጨረሻ ይሁን እኔ ኮመት ፅፊ አላቅም የመጀመሪያ ስገባ ግን ሁልግዜ ጨዋታችሁን እከታተላለሁ እደድሁም በመልካም ስራወቻችሁ በጣም እወዳችኋለሁ ፍጣሪ ከኔበላይ ይውደዳችሁ ዜድ ነኘ አብሺሩ በረቱ መሲ በሰላም ተገላገይልን የኔውድ የመውለድነገር ያወቀ ያቀዋል 👪
እኔ ብሆን አስረግዘከኝ ምናምን እያልኩ😭😭😭😭😭😭😭 ለቅሶዬን አቀልጠው ነበር ኡኡኡኡኡ እያልኩ የሳውዲ ፖሊስ እስኪመጣ ድረስ😂
😁😁😁
mareta ከሸገር ክክክክክክክ እኔም እዳችው ማር
ክክክክክክ ያዳፍሻልሀ ኢትዩመሬት
ክክክክክክክክክክክ
Kkkkkkkkk
በጣም ባለጌ ነህ እርጉዝ ሴት እንዲህ ያለ ፕራንክ ምን የሚሉት ነገር ነው እዬ ያረብ አገር ህይውት በጣም ያስጠላል አይዞሽ እህቴ
Samirawet Mulachew እነሱ ተመካክረው ሚሰሩትን ነገር ነው እዲ አትበይ እህት
Miskin hajeten belachinyi degimo urguzi hona indezich tadergataleh haram alha beselam yiftash
በጣምነውየምታሣዚነውመሢ
በጣም ትገርማለህ አይደረግም እሽ
Yemachesh Abooo
እኔም አለቀስኩ ምን እሷ ብቻ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቁስሌን ነካኝ በፍቅር የሚቀልድ አይመቸኝም ከመለየት ብሞት ይሻለኛል ግን አላህ ያለው ሆነ
😭😭😭 አልሃምዱሊላህ እስኪ ይሁን
አይዞሽ አላህ ፅናቱን ይስጠን
አይ ዞን ሁቢ
ብሬ ተው አታሥደግጣት እሽ ለርጉዝ ድንጋጤ ጥሩም አይደለም ባይሆን በሚያሥደሥት ነገር ፕራክ አድርጋት 🙏
ሰላም የሀገረ ልጆች በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉልኝ💝🙏
Betkkl
@@natannatan739 ሰላም ቆንጆ በቅንነት ሳብስክራብ አድርግ😘
Brexy tawe tre aydme mknytme nbse tre Nate
Masaye yen konge asznsage
እረ ነፍሰ ጡር ፕራንክ አይደረግም ሆ በድንጋጤ የሆነ ነገር ብቶን ምን ልትሆን ነው?
Ewntishin naw hultga edyi lmidmi wadima
Are erguz nat eko atskfat
ጨካኝ ነክ
Lk new yalshiw
ወይመስየአይዞሽ
ያረቢ ይሔን ፍቅር ይመልስላችሁ ብሬክስና መሲ እኔጃ ለምንእደሁ አላቅም በጣም ደበረኝ የናንተ መለያየት
በጣም እድለኛ ነህ እውነተኛ አፍቃሪ አለችህ በሰላም ተገላገይ ቆንጆ😍
Lezawm bezih zemen
የስራህን ይስጥ እውነት መሆን የለበትም እንደዚህ መስኪን የኔ ቆንጆ አይዞሽ ደሞ ስታለቅስ እያየክ ዝም ትላታለክ ሰጀመር ጨካኞች አይደላቹም እናንተ
እስኪ ለእነዚህ ምርጦች ላይክ👍👍👍
ላይክ ያንስባቸዋል ወላሂ መሲ ከምሬ አለቀስኩ የአንቺን ሁኔታ ሳይ
ወይ ጉድ እሄ ሁሉ ፍቅር የት ገባ ፈጣሪ ወደ ፍቅራችሁ ይመልሳችሁ
አሜን በጌታ
.ውይ እደዚሰ አታድርግ ብሬክሰ ድንጋጤ አሁን ላለችበት ግዜ ጥሩ አይደለም የኔናት ሀራም😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ብሬክሰ እንደዚህ አይነት ቀልድ ተው እርጉዝ እኮ ናት በአላህ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
እውነት ብለሻል
ተው ብሬክስ ነብሰ ጡር ድንጋጤ አይችልም
Awooo
er breks lelijik asib nabse tur dnigate tiru aydelam
ክክክክክክእህት
😂
😭😭😭😭🤭🤭🤭🤭🤭
በእዉነት እንደዚህ አይነት ፓራክ በጣም መጥፎ ነው ይቅር ይበልህ በጣም አስለቀሰኝ በ እመብርሃን 😭😭😭😭😭
በናታቹህ የዛሬን ላስቸግራቹህ ላይክ 👍👈
ውይ ስታምሩ የእውነት መስዬ አስለቀሰችኝ ምስኪን😭😭
Hi
እኔም አለቀሰኩኝ ወላሂ
ቀጪንና።አጪርሰው።ተኮለኛነው።እጪበዝህሁኔታቀልድአይቀለዲም
አታሳዛንህምእኔልቅስልበልልበልልልሺማማየ
ብሬክስየ ለወደፊቱ እስክትወልድ ድረስ እደዚህ አታድርግ እሽ ምክንያቱም ነብሰ ጡር ስለሆነች በድንጋጤ ብዙ የሚያጋጥሙ ችግሮች አሉና
ትዕግሰተኛ ሚሰት ናት ያለች ሰለዚ ተንከባከባት እሸ ወንድሜ
ወይ በርሁን ቀልድ ባይሆን ያሳብዳል የእውነት ደግሜ ደግሜ ነው ያየሁት
እፍፍፍ መሲዬ የኔ ውድ አስለቀስሽኝ እፍፍፍ አይ ሴቶች ስንወድ እኮ አይን የለንም 😭
መሲዩ ቆንጆ ❤❤❤ ብሬክሰ ተው በማይቀለድ አትቀልድ
haram aleyk
ወላሂ አስለቀስሺኝ ጨርሸ አላየሁት አሳዘነችኝ በዚህ ወቅት ይቀለዳል እዉነትዋን ነዉ ማን አላት በዚህ ወቅት እሰዉ ሀገር ላይ 😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ እኮ ሴትልጅን እናት ያረጋ ት ተበድላም ስለምታለቅስኖ የኔ መልካም እህት አስለቀሽኝ ማን አለኝ ስትይ
በእውነት አንቺ ስታለቅሽ እኔም አለቀስኩኝ ግን ብሬክስ እንዴህ አታድርጋት
ወላሂ እስዋ ላለቅስቹ እኔን ማልቅሲ
ወላሂ የምር ብሬክስ እኔን አስለቀስከኝ
እኔንም አስለቀሰችኝ እኔ ንም
ረታው ጥሩአይደለም
እረታንተ አይጠበቅም ለሲትልጅ እንደዝህአይባልምሀራም
ተው ተው ብሬክስ ተው እርጉዝ። ድንጋጤአይችልም በድንጋጤ እዳሞትብክ
Kkkkkiከመሲ፡የበለጠች፡መቼም፡አታገኝ
Bere mert erguz lay endi ayinet miyasdenget neger teruayidelem demo sitasazen yene miskin embayen ametachu ene bihon uuuuu
ምስኪን አዛዘነይኞ
ወላሂ በጣም ነዉ ያለቀስኩት ምክናያቱም እኔ በህይወቴ ስለተታለልኩ ዛሬ ትምህርት አለኝ ዛሬ ቤተሰብ ጋ ልሄድ ነዉ እተባልኩ ለካስ የሚወዳትን ሴት በእኔ ገንዘብ ሲቀልብ አላህ አጋለጠዉ የዋህነት ለጊዜዉ ቢጎዳኝም በስተመጨረሻ አላህ መልስ እንደሚሠጠኝ እርግጠኛ ነኝ ታዳያ ወንድን ልጅ ማመን ለምን ያስፈልጋል ያለ ወንድ አይኖርም እንዴ
የኔ ቆጆ ህይወት ትምህርት ቤት ናት ከተማርሽባት ብዙ ታስተምራለች ብዙ በህይውት ገጠመኝ ሊኖር ይችላል ነገር ግን አድ ፈተና ተፈተኩ ብለሽ እራስሽን አሳምነሽ አትዝጊ ሁሉም ወዶች ባድ እናት ባድ አባት የወጡ እስከሚመስለን ልንጠላቸው እናስባለን ግን አድ ውድ በደለኝ ብለሽ ልብሽን መዝጋት የለብሽም እዳችው የዋህ ልሰጥሽ ይችላል አላህ ማማ
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ ደስ ስትሉ የኔ ቆጆዋች እወዳቸዋለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
😭😭😭😭ብሬክስ ተው እሪጉዝ ናት እንዲህ ጥሩ አይደለም እባዬ መጣ አሳዘነችኝ መሲ
ኧኔ ራሱ ኡፍፍ
Kedija Ethio
ብሬክስ ግንእዲዚህጡሩአደለም የሀበሻወዶች ችግራችሁ የህንድ።
ሴቶችግንበራሳችሁ በቆሞክሩ ይድጥርግ በልአትልምለማለት ሞክሩ
ገደልግባነበር እኔብሆን የሚለው።
እፍፍፍፍፍ ሀይዋን እኔን ነው የመሰለኝ😢😢😢😢ከምትወደው ሰው ምንያክል እንደምያም የሚያቅ ያቀዋል😢😢
ኡፍ በጣም ፍቅር እኮነው ፍቅር ውይይይ አያድርስ ነው
@@መስህልዩቱብ እፍፍፍፍ እኔ አስላቀስክኝ ብሬ
ውነት በጣምነውያናደድከኝ
😭😭😭😭 ኡፍ አጀቴን በላችው የኔ የዋህ
😢😢😢😢😢😢😢
እወድህ ነበር ብሮዉ አሁን ግን ደሜን ነዉ ያፈላህዉ መሢን ተንከባከብ ምርጥ ስጦታህ ነች እንደዚህ አይነት ፕራንክ አይነፍም አደጋ አለዉ 😉😉
ምስክን አተግን ጨከነክ
mesi የኔ ጀግና አልቀሰሽ አስለቀስሽኝ😭😭 የእዉነት ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ብሬክስ የእዉነት በጣም ሀጺያት ነዉ የሰራሀዉ ሊያዉም እርጉዝ ሆና በስመአብ ጌታዬ በድንጋጤኮ ህጻኑ የሚወርድባቸዉም አሉ የዛን ግዜ ቢወርድባት ትደሰታለህዴ እ?? ሲቀጥል መሲን ብዙም በሚዲያ አታዉጣት እርጉዝ ሆና
ወዳች እካ አረሜኔ ናችው አታረጉትም አይባልም 😢😢የምረ አለቀስኩ
😁👍👍👍👍👍
ደሞ አተ ያወጣሀውን ልብስ እራስክ ማስተካከል ነበረብክ መሲኮ ሚስኪን ናት የኔ ቆጆ ብቻ ፈጣሪ ካችጋ ይሁን
ሚስኪን መሲዬ አረ ብሬክስ ጥሩ አይደለም አሁን ባለችበት ሁኔታ ላይ እደዚህ አይደረገም ሀራም አሌህ ሁለት ሰወ እኮ ነች የኔ ሚስኪን
Yawgawo. Birasa. Yatawgawo. Ayrasamm. Wye. Wndochi😭😭😭
Misekinnnnnn😭😭😭😭😭asatawasachunnnnn
Aselakasachinnnnn😭😭😭😭😭😭😭😭
Are.esuwa.endamahed.selawoqach.nawu.enje.yene.badnegaxe.liju.wordo.nabarkkk
ብሬክሰይ ሓወይ ናተይ መሲተይ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል❤❤❤❤😘😘😘
woww 💓💓❤️❤️💕💕👍👍🧡🧡😍😍😍
የቆየ መሠለኝ ግን በሰማም ዛሬ እያየሁት እባየን መቋቋም አቃተኝ
😭😭😭😭😭😭😭
1አመት በፊት ነው ውደ
እንድዚህ አይነት ስፕራይዝ አይነፋም ነፍስ ጡር ነች እኮ ሆ
ጨወታ ቹ በጣም ድስ ይላል
😁😁😁😁😁😂😂😂
የኔ ውዶች ስወዳችሁ አድቀን እመጣለሁ እቤታችሁ በአካልአግቻችሁ ለማድነቅ
Yenekonjo setzazign masiye yhanchin hunkan prank new enegin ehen ymimesil kusil alegn breks kusilen kasekaskaw andi ande chekagn wendoch alu edme lesu lsedat abakagn
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት ብሬ ሁለተኛ እዲህ አይነት ቀልድ ጥሩ አይደለም ነብሰጡር ላይ አይደረግም ።የማቱሳላን እድሜና ፍቅር ይስጣቹህ 😘😘😘
ውይ ብሬክስ ሚስትህ በጣም ትግስተኛ ናት ከባድ ነውመለያየት ፍራንኩ ደስ ይላልም ያስለቅሳልም
በጣም ነው ያስለቀስከኝ የስራህን ይስጥህ እኔም እርጉዝ ስለሆንኩ እኔም እደዚ መሰለኝ
Btame yszenale endate endzec tatgatalke ena lesew alksecege tegrmaleke ante
አስራት ከ ድ በ ኤ አል ቅ ስ ክ.
አረባክህ ቀድመህ ተመካክረህ ካልሆነ ልጁን ተወረደዋለች በድንጋጤ
ብራክስዋውውውው
ታበሳጫለህ አይ ሀበሻ ወንዶች ከማስደንገጥ በስተቀረ በምን ላስደስታት ብላችሁ አታስቡ ፣ሲጀመር ርጉዝ ሴት እንዴዚህ አይደረግም
ክክክክክ
ክክክክ በትክክል
አይ እኔአልገዲፍም ለሚስትአይነገርም ማበሳጨትነው
It very bad to tell to your lovly wife while she is on pregnency better to make her happy as soon as possible " do not try again at home
እንደዚህ አይነት ቀልድ አይገባኝም ::
እኔ ላይክ አላረግም አሳዝናኝለች መሲ ደግሞ በጣም ነው ምወደት ከምንም በላይ
አይ ያበሻ ወዶች ካላስለቀሳችሁ አትደሰቱም ያዉም እርጉዝ ሴትን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እረ ብሬ ለእርጉዝ ድንጋጤ ጥሩ አደለም ሚስየ አደነገጠሽ አደል አዞሽ የኔ ትግስተኛ እኔ ብሆን እሞ አልችለውም ለማንኛው ፍቅራቹ ብዝት ይበልለቹ እኔም እዳአንቺ እርጉዝ ነኝ እና ተሰምቶኛል
እንዲህ ዓይነት ፕራንክ እንዳይደገም የምትሉ ያላቹየ እዉነት እንካን ሚስታቸዉ ኣርግዛ ጥለዋትይሄዱ የለ
ውይ በማርያም እንዴት እንዳለቀስኩ😢😢😢 ብሬ ፅንሱም ይጨነቃል ጥሩ አይደለም
😂😂😂😂😂😂😂
በአላህ እረጉዝ መሆንዋን እረሣህ እኔ ለሥዋ እንባየ ነዉ የመጣ
ብሬ ሁለተኛ እንዳታሥደነግጣት በአላህ
እኛ ጎንደሬዎች ስናፍቅር ጅሎች ነን ከእኔ ጀምሮ ሚለየኝ አይመስለኝ ሞቴት እያልኩ 😂እያልኩ እጉዳለው በፍቅር ልቤ ስው እዳያምን አድርጉ ስበርኝ ይስበርው እና 😢ሙሲ ቆንድ የእኮ ናት ትቦነስህ አለች ለምንኝውም ፍቅራችሁ ያምራል ❤የመጀመሪ ኮሜት ነው
መጃጃል አያስፈልግም እደ ሸዎ አራዳ ሁኑ
😂😂😂😂😂
ወይኔ መሲ ትግስትዋ እኔ ብሆን ቀድሜህ ጥዬህ እወጣ ነበር አላህ ይጨምርልሽ
ክክ😂😂
ወይኔ ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍምሸእኔ ብሆን እስካሁን ስንት የስድብ ማአት አውርጀበት ነበር
እኔ ብሆን ጥርግ በል ነበረ ምለው
Melkam mist yefetari setota nat yebal yele setasazen enem behon alkolet neber
@HALIMA HUSSEN ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ፍትህ ለእንባየ ከሜወድት መለየት ሞት ነው😥😥😥😥መሲ የእኔ ውድ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ💋💋💋
አይ የኛ ነገር ሴት ስንባል ዴካማ ፍጡር ነን እኮ😭😭😭አሳዘነቺኝ
ወላሂ እባየን መቆጣጠርአቃተኝሚስኪን ስታሳንአይወዶችአጨካከን
ከፈለገ ይጠርግ
ሚስት ሳኮን እናት ናት እኔ ብሆን መሬት ትገለበጥ ነበር
የምር አስለቀስችኝ ስንት ውንድች አሉ እንደዝህ አስረግዘው የሚሄዱት
ሀራም እደዝህአይደርግም ነብሰጡርተው
Sa Qw ልቦና ይስጣቸው አሉ ብዙ
እኔንም አሥለቀሠችኝ የእውነት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ውይ ብሬ እንድህ አይነት ብራክ ከወለደች በኅላ አይሻልም አይ መሲ የዋህ እኮ ናት የኔ ሚስኪን ክክ እኔብሆን እጨረጨርበት ነበር
ኡሙ ሒባ የነብይ ወዳጅ ፊዳከ አቢ ወኡሚይ ያረሱላሏህ ልክ ነሽ እንኳን እንደዚህ ብሎኝ እኔ በትንሽ ነገርም ምላሴ ነው እምዘረጋ
እርጉዝ ሆና እንዲህ አይነት ቀልድ ደስ አይልም
😭😭😭😭😭መሲየ ሆዴን አባባስዉ በስማም እባየን ጨረስኩ አችስ ከጎንሽ ሁኖ አጵናናሽ እኛስ ማዳም ታፅናናን አሳዘንሽኚ እኛ ሴቶችኮ አልቅሰን ነዉ የምንሸኚ ብርሄግን እስክትወልድ ፓራክ አታድርጋት ጥሩ አይደለም
በናእህ ሁለተኛ እንዲ አይነት ፕራንክ ለእርጉዝ ነውር ነው
ሰላምዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ
ሣህ
Lik mama hodi new emibisew
እረ በእግዚአብሔር ክሳብ ትወልድ ምንም ፕርክ አይትግበራ ብሬክስ ሓደራካ ምክንያቱ ብድንጋፄ ፅጠ ከይትብል አነ አብክያትኒይ ብይነይ ገድፌካኒይ ትከይድ ትብል ከላ
Zm atywm liju siwerd lk ygbal
ክክክክክክክ ሚስክን ነች ለዚህም ነው የገጠር ሰው የምወደው ቅን ልብ አላቸው።
እረተመችታችሁኛልየውነትአይለያችሁ
ክክክየገጠርም አራዳአለ
ኣሪፍ ነበር ግን ኣበዛሃዉ በጣም ነዉ ግን ያደነኹሽ መሲ sweet ነገር ተመቸሺኝ እንደዚ ኣይነት ሴት እኛንም ይስጠን
ነብሰጡር ሁና ግን ፕራንክ ባታደርጋትጥሩ ነው
እኔ ላልቅስ😭😭😭😭😭😭 የኔ ቆንጆ 💋💖💖💖 በረክስ ጥሩ አይደልም በቻ ሰላማቹሁ ይበዛልኝ👏👏👏👏👏👏
ሁለተኛ እንድህ እንዳታደርግ እስክትወልድ👏 ደረስ ማርያም የለለ ነው የለቀስሁት 😭😭😭😭😭😭😭
የአላህ ተዉ በናተክ አታሳዘነም የኔ እናት ፍቅርነዉ
እፉፉፉፉፉመሥየ ብሬክሥየ ሥወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አሰልቀሰችኝ
ኧረ ተወ
ብሬ አነ ብፅፊዒት ማጋጨኹኻ ነይረ እውነት"" ትዕግስተኛ ሰበይቲ እንሀትካ ትኻናከና ዝሓወይ!!
😂😂😂🙊
እውነት ብሬክስ እምወድህን ያክል ልጠላክ ነው እዴት እርጉዝ ሴት ፕራንክ ይደረጋል እዴ ማሰብ አለብክ ቡሀላ ፀፀቱ ያተው ነው ሆይ
የሆነ ነገር ብትሆን ጥሩ አይዴለም
@@motasalah8197 😃😃😃
hhh
segete
የእኔ ቆንጆ አይዞሽ😥😥😥😥ምስኪን እ/ግ አይለያቹ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አቦ የልጅቷ ቅንነት ዉይይይ ሥወድሽሽሽ ማማየየ እርጋታዋ የቶች ከዚች እንማር
ወላሂ ትክክል
የእውነት አስለቀሰችኝ 😭😭😭😭😭😭😭
Baunet lenem
የኔውድመሲ አስለቅስችኝ እኔረሱ😢😢😢
ኧረ ብሬና መሲ እዴት ናችሁ አተ ብሬክስ ዋ ይሔ ቀልድ አሁን የቀልድ ጊዜ አደለም እሽ ብሬክስ አታስደግጣት
😘😘😘😘
ሃራም አለይክ እርጉዝ ሁና እደዚህ አይነት ነገር አያስፈልግም የምር ደግጣ ልጆ ሊወርድ ይቺላል። እኔ በበኩል እዲሃይነትን ጠዋታ። አልስማማበትም እሄ አይነቱን ቀልድ አልስማማበትም መስየ አይዞሺ እሺ የኔ ቆጆ እዴየት እደምታፈቅሪው ለማረጋገጥ ስለፈለገነው ማሬ
አይሀበሻ ወድ ለርጉዝኮ ክብር የላቸዉም ልብሱንኮ እራስህ አትረትብም ያስደነገካት ይበቃል የኔ የዋህ
Ewnet new
ስማ አተ እኔ ቅርብ በሆኩኝ በጥፊ ነበር የምልህ አሁንግን ይቅርታ ጠይቅ ሁሉንም ሤቶች እሷን ብቻ አይደለም እኛንም አስለቅሰኸናል ሌላው ደሞ ለሷ ቅጣት ሙሉ ደሮ እራስህ በቀይ ወጥና ባልጫ ሠርተህ ለሧ አቅርብ ምንም ሠው ሣያግዝህ ሠምተሀል
መሲዬ የኔ ቆንጆ አሳዘኝሽኝ ብሬክስ ግን ነፍሰ ጡር ሴት ፕራንክ አይደረግም ትእግስትሽን በጣም ነው ያደነቁልሽ ማማዬ
እህ እኔም አብሬ አለቀስኩ እሷ ስታለቅስ የኔ ሚስኪን አላህ ሰላም ይገላግልሽ መሲዬ
Brex ጽቡቅ ኣይገብርካን ብሓቂ ነብሰ ጾር ብምካና ካልእ ሓሳብ ክተሓስብ ነይሩካ። መሲ ደሞ ፍቅር ነሽ 😍❤
ውይ የኔ ናት አንጀቴን በላችኝ አረ ነፍሰጡርን ማስደንገጥ ጥሩ አደለም አንድቀንም እንኳ አበባ ይዘክ ፕራንክ አድርጋት
Ewent new Haram asaznchign
ይኔ ማር እሳዝነችኝ
Kkkkkk lek neshi
መሲዬን በስልክ አውቃታለሁ ሳላውቅህ ስላንተ መልካምነት ታወራልኝ ነበር በቀጣይ ደግሞ ሰርፕራይዝ አድርጋት
የምክክር ፕራንክ እንደሆነ ግልጽ ነው😂😂
በጣም ያስታውቃል
እኮ ሲገርሙ ግን
Betekekel
ሀራም አለይክ 😔ቆይ ወንዶች የሴት ልጅ እንባ ያስደስታችኋል እንዴ😕
እግዚአብሔር ብሬ ጥሩ አይሆንም መሲ ስታለቅስ እኔ አለቀሱኩ እውነት መሲ በናትሽ ልብሱ እዳትርትቢ እሱ ይርትብ።
እር ጥሩ አይዴለምእስክትወል ድርስ ፕራንክ መዴራርጉ ይቅርባችሁ
Wowbirx aref naw
አረበስማኣምሁለተኛእደዛእዳታርግኣስለቀስከኝ
ጥርግ ይበል ለወድ ልጅ በፁም ማልቀስ አያስፈልግም 🤣🤣 ግን ሚስኪን ሴት እኮ ታሳዝናለች
መብሬ
Ewunetushino
ኢዳምንታስፈራለክተጠረግ😋😋😋😋😋
ሯሯ እኔን ከደህናቤቴ አሳዶ ዛሬደሞ ነይይይ ይላል ይሄ የጅልልጅ እፍፍ አረሳለትምስራውን ሁሉ ባል ብሎ ባለጋራ
ቆይ ግን ስወች ጥሩ ስርተን ስንመስገን የተመስገነውን ያህል ለወቀሳ ደግሞ እራሳችን እናጋልጣለን ፕሊስ ልቦና ይስጠን በመልካም መንገድ ጀምረን በመልካም እንጨርስው ውዶቸ ።
ይሄ ፕራንክ ግን አይነፋም እረ ጉዴ እኔ አልቅሼ ልሞት ነው እስከመጨረሻ ያየ እስቲ ንገሩኝ ፕሊስ😭
Minainati nagari qonjo ali adarakimi
Ara Eswa Setalaks Alkeshealewu .Zare Endet Enda Naded Eccciii
Nessib Tube ን Like Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
➡m.th-cam.com/channels/ViKZwsw9PAsMyqzn3oEavA.html
እርብሬክስየ ነብሰጡራነትባአላህ
የኔማርአላህይድርስልሺ መሲየ አጠገብሺብሆንእነግራሺናበር መሲየ💚💛❤
እረ ሁለተኛ እንድህ እንዳታረጋት እህህህህ
እናንተ ወንዶች ድንጋይ ናችሁ እንዲህ ልጅ በሆድዋ ተሸክማ ጨካኝ ፕራንክ ሆ ኣልወደድኩትም እኔ ለራሴ እርጉዝ ነኝ በሷ ጨነቀኝ ኤጭ ሁለተኛ እንዳይደገም።
Brex ebki bazi qutur dawuliligni 96599062589 ebaki bre tolo dawliligni
የምርበጣምነውያለቀሥኩትብሬክሥ
አቤት ትዕግስትዋ በጣም ደስ ይላል
እኔ ብሆን እቀውጠው ነበር የመስን ትዕግስት አለማድነቅ አይቻልም
በጠም
መሲየ አንችም ብድርሽን ክፈይ የማንን ልብ አንጠልጥሎ ይቀራል ትግስትሽን ወድጀዋለሁ
Enam tegste yalegme
Haha እከውተው ነበር
አዎ በእውነተ እከውተው ነበር
Kkkkkkkkkkkk
ሴት ልጅኮ ፍቅር ናት እኔ ብቻየን ማን አለኝ አለች ሴት ልጅ ታመነች አመነች
ውይ የኔ እናት ማን አለኝ አለች በጣም ንው ያስለቀስችኝ 😢😢😢😢😢
Ekooo 😭😭☹️
ምንም አያስለቅስም እዛ እኔሱ ተነጋግሮ እኛን ነው prank የምያደሪጉት 😉😌😨
ደምሩኘ😘
እኛን ነው ፕራክ የሚያረጉን እሳቸውኮ ተመካክረው ነው😂
በጣም የኔማር ማንአለኝአለይ ወላሂ ሀራምነው በአላህ እጂተይዛ እነዚህ ያደረጋልእደ😢😢😢😢😢😢😥🙄
እውነተኛ ፍቅር እኮ እንድህ ነው ያስለቅሳል 😭👌
እኔ በጣም የማከብር የማድንቅክ አድናቂክ ነኝ እኔም እናት ነኝ ሁሉም ነገር አይቼዋለው እንደዚህ አይነት ነገር በዚህ ወቅት በእርግዝና ወቅት አይሰራም እሺ እኔ እጣላካለው እሺ።የእኔ ቆንጆ ሴቶች የምንጉዳው በእርግዝና ወቀት ነው አይዞሾ ፍቅር💃💃💃💃💃💃💃💃
አይ ሴት ልጅ ስናሳዝን አላህ በረህመቱ ይጠብቀን በጣም ነው ያዘንኩት ወላሂ
ጦይባ ይማም Remma በጣም ወላሂ
ወላሂአሳዘነችኝ ወይወዶች ኮ የማይፈትኑት ነገር የለም እህቶቸአትጨነቁላቸው ጥርግይበሉ ትዳራቸውን ባግባቡታልመሩ ሀራም አስለቀስካት በውሸት ምስኪን አይሴ አላህ ይሁነን
አሜን
አሜንን ወላሂ ስናሳዝን
@@ኑሪልኝእናቴኢትዮፕያሀገሬghfhf
እንኳን መሲ ተውና ውይ እኔ እራሱ አለቀስኩኝ ብቻዬ ለማን ጥለኸኝ የኔ ምስኪን እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛላቹ አይለያቹ 😘😘😘😘😘
እውነት ካንጀት መውደድ እንዲህ ነው ዋው ትግስቷን አደንቃለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጣችሁ
የኔ እናት 😭😭😭😭ጌታ ዘመንሽ ይባርክ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ
*እውነታ ሊሆን ይችላል ከምር*
_በአንተ ህይወት ላይ ቀልድ ብታረገውም_
*ስንት እህቶቻችን የተጎዱ ይኖራሉ*
_ግን በጣም የምትጎዳው ሴት ልጅ ነች_ ።
ትክክል
እኔ እራሱ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ኡፍፍፍ ወይ የእኛ ሴቶች ግን አይ እድላችን
Tesaketolihal
በትክክል ውይይይይ
እኔንም አስለቀስከኝ ፕራክ መሆኑን እያወኩ
እኔም እፍፍፍፍ በጣም
የኔ ቢጤ ናት
በጣም ደስ ትላላቹ ትግስት ያላት ልጅ ናት እና ተንካባከባት ግን እርጉዝ ድንጋጤ አይችልም ኣታስደነግጣት ።
ጥሩ አደለም በፈጣሪይ እጅይ ተይዛ በሰላም ተገላገይ እህት
😂😂😂
At.two.ayblem
መሲዬ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት እሺ አውቀህ ሙተሀል
ብሬ አሁን ነብሰጡር ናት የማይሆን ነገር እሚያናድድ አታውራት ደግጣ እሷም ልጃም ይጎዳሉ
حفصة محمد እኮ
ልክነሽ
.thank.. .leki.1000 ok.ok.
ተሰንኖህ እዳትሄድ
በትክክል
ኡፍፍ አስለቀሰችኝ መሲ 😢የዛሬ 2አመቱ ኡፍ እመቤቴ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ የኔ ምርጦች🥰
ይቅርታ ግን እሰከምትወልድ ድረሰ እደዚህ አይነት ጨዋታ አትጫወቱ ማሮቺ
ሀራም አሌህ ወላ አሰዘነችኝ እኔ ውድ ግን ትክክክል አደለህም
መሲየ ስወድሺ በጣም ትግስተኛ ነሺ ፈጣሪ ካናት ጋር ይሁን ማሮች
አስለቀሳችሁ በእውነት ጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅሪች እስከመጨረሻ ይሁን እኔ ኮመት ፅፊ አላቅም የመጀመሪያ ስገባ ግን ሁልግዜ ጨዋታችሁን እከታተላለሁ እደድሁም በመልካም ስራወቻችሁ በጣም እወዳችኋለሁ ፍጣሪ ከኔበላይ ይውደዳችሁ ዜድ ነኘ አብሺሩ በረቱ መሲ በሰላም ተገላገይልን የኔውድ የመውለድነገር ያወቀ ያቀዋል 👪
እኔ ብሆን አስረግዘከኝ ምናምን እያልኩ😭😭😭😭😭😭😭 ለቅሶዬን አቀልጠው ነበር ኡኡኡኡኡ እያልኩ የሳውዲ ፖሊስ እስኪመጣ ድረስ😂
😁😁😁
mareta ከሸገር ክክክክክክክ እኔም እዳችው ማር
ክክክክክክ ያዳፍሻልሀ ኢትዩመሬት
ክክክክክክክክክክክ
Kkkkkkkkk
በጣም ባለጌ ነህ እርጉዝ ሴት እንዲህ ያለ ፕራንክ ምን የሚሉት ነገር ነው እዬ ያረብ አገር ህይውት በጣም ያስጠላል አይዞሽ እህቴ
Samirawet Mulachew እነሱ ተመካክረው ሚሰሩትን ነገር ነው እዲ አትበይ እህት
Miskin hajeten belachinyi degimo urguzi hona indezich tadergataleh haram alha beselam yiftash
በጣምነውየምታሣዚነውመሢ
በጣም ትገርማለህ አይደረግም እሽ
Yemachesh Abooo
እኔም አለቀስኩ ምን እሷ ብቻ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቁስሌን ነካኝ በፍቅር የሚቀልድ አይመቸኝም ከመለየት ብሞት ይሻለኛል ግን አላህ ያለው ሆነ
😭😭😭 አልሃምዱሊላህ እስኪ ይሁን
አይዞሽ አላህ ፅናቱን ይስጠን
አይ ዞን ሁቢ
ብሬ ተው አታሥደግጣት እሽ ለርጉዝ ድንጋጤ ጥሩም አይደለም ባይሆን በሚያሥደሥት ነገር ፕራክ አድርጋት 🙏
ሰላም የሀገረ ልጆች በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉልኝ💝🙏
Betkkl
@@natannatan739 ሰላም ቆንጆ በቅንነት ሳብስክራብ አድርግ😘
Brexy tawe tre aydme mknytme nbse tre Nate
Masaye yen konge asznsage
እረ ነፍሰ ጡር ፕራንክ አይደረግም ሆ በድንጋጤ የሆነ ነገር ብቶን ምን ልትሆን ነው?
Ewntishin naw hultga edyi lmidmi wadima
Are erguz nat eko atskfat
ጨካኝ ነክ
Lk new yalshiw
ወይመስየአይዞሽ
ያረቢ ይሔን ፍቅር ይመልስላችሁ ብሬክስና መሲ እኔጃ ለምንእደሁ አላቅም በጣም ደበረኝ የናንተ መለያየት
በጣም እድለኛ ነህ እውነተኛ አፍቃሪ አለችህ በሰላም ተገላገይ ቆንጆ😍
Lezawm bezih zemen
የስራህን ይስጥ እውነት መሆን የለበትም እንደዚህ መስኪን የኔ ቆንጆ አይዞሽ ደሞ ስታለቅስ እያየክ ዝም ትላታለክ ሰጀመር ጨካኞች አይደላቹም እናንተ
እስኪ ለእነዚህ ምርጦች ላይክ👍👍👍
ላይክ ያንስባቸዋል ወላሂ መሲ ከምሬ አለቀስኩ የአንቺን ሁኔታ ሳይ
ወይ ጉድ እሄ ሁሉ ፍቅር የት ገባ ፈጣሪ ወደ ፍቅራችሁ ይመልሳችሁ
አሜን በጌታ
.ውይ እደዚሰ አታድርግ ብሬክሰ ድንጋጤ አሁን ላለችበት ግዜ ጥሩ አይደለም የኔናት ሀራም😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ብሬክሰ እንደዚህ አይነት ቀልድ ተው እርጉዝ እኮ ናት በአላህ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
እውነት ብለሻል
ተው ብሬክስ ነብሰ ጡር ድንጋጤ አይችልም
Awooo
er breks lelijik asib nabse tur dnigate tiru aydelam
ክክክክክክእህት
😂
😭😭😭😭🤭🤭🤭🤭🤭
በእዉነት እንደዚህ አይነት ፓራክ በጣም መጥፎ ነው ይቅር ይበልህ በጣም አስለቀሰኝ በ እመብርሃን 😭😭😭😭😭
በናታቹህ የዛሬን ላስቸግራቹህ ላይክ 👍👈
ውይ ስታምሩ የእውነት መስዬ አስለቀሰችኝ ምስኪን😭😭
Hi
እኔም አለቀሰኩኝ ወላሂ
ቀጪንና።አጪርሰው።ተኮለኛነው።እጪበዝህሁኔታቀልድአይቀለዲም
አታሳዛንህምእኔልቅስልበልልበልልልሺማማየ
ብሬክስየ ለወደፊቱ እስክትወልድ ድረስ እደዚህ አታድርግ እሽ ምክንያቱም ነብሰ ጡር ስለሆነች በድንጋጤ ብዙ የሚያጋጥሙ ችግሮች አሉና
ትዕግሰተኛ ሚሰት ናት ያለች ሰለዚ ተንከባከባት እሸ ወንድሜ
ወይ በርሁን ቀልድ ባይሆን ያሳብዳል የእውነት ደግሜ ደግሜ ነው ያየሁት
እፍፍፍ መሲዬ የኔ ውድ አስለቀስሽኝ እፍፍፍ አይ ሴቶች ስንወድ እኮ አይን የለንም 😭
መሲዩ ቆንጆ ❤❤❤
ብሬክሰ ተው በማይቀለድ አትቀልድ
haram aleyk
ወላሂ አስለቀስሺኝ ጨርሸ አላየሁት አሳዘነችኝ በዚህ ወቅት ይቀለዳል እዉነትዋን ነዉ ማን አላት በዚህ ወቅት እሰዉ ሀገር ላይ 😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ እኮ ሴትልጅን እናት ያረጋ ት ተበድላም ስለምታለቅስኖ የኔ መልካም እህት አስለቀሽኝ ማን አለኝ ስትይ
በእውነት አንቺ ስታለቅሽ እኔም አለቀስኩኝ ግን ብሬክስ እንዴህ አታድርጋት
ወላሂ እስዋ ላለቅስቹ እኔን ማልቅሲ
ወላሂ የምር ብሬክስ እኔን አስለቀስከኝ
እኔንም አስለቀሰችኝ እኔ ንም
ረታው ጥሩአይደለም
እረታንተ አይጠበቅም ለሲትልጅ እንደዝህአይባልምሀራም
ተው ተው ብሬክስ ተው እርጉዝ። ድንጋጤአይችልም በድንጋጤ እዳሞትብክ
Kkkkkiከመሲ፡የበለጠች፡መቼም፡አታገኝ
Bere mert erguz lay endi ayinet miyasdenget neger teruayidelem demo sitasazen yene miskin embayen ametachu ene bihon uuuuu
ምስኪን አዛዘነይኞ
ወላሂ በጣም ነዉ ያለቀስኩት ምክናያቱም እኔ በህይወቴ ስለተታለልኩ ዛሬ ትምህርት አለኝ ዛሬ ቤተሰብ ጋ ልሄድ ነዉ እተባልኩ ለካስ የሚወዳትን ሴት በእኔ ገንዘብ ሲቀልብ አላህ አጋለጠዉ የዋህነት ለጊዜዉ ቢጎዳኝም በስተመጨረሻ አላህ መልስ እንደሚሠጠኝ እርግጠኛ ነኝ ታዳያ ወንድን ልጅ ማመን ለምን ያስፈልጋል ያለ ወንድ አይኖርም እንዴ
የኔ ቆጆ ህይወት ትምህርት ቤት ናት ከተማርሽባት ብዙ ታስተምራለች ብዙ በህይውት ገጠመኝ ሊኖር ይችላል ነገር ግን አድ ፈተና ተፈተኩ ብለሽ እራስሽን አሳምነሽ አትዝጊ ሁሉም ወዶች ባድ እናት ባድ አባት የወጡ እስከሚመስለን ልንጠላቸው እናስባለን ግን አድ ውድ በደለኝ ብለሽ ልብሽን መዝጋት የለብሽም እዳችው የዋህ ልሰጥሽ ይችላል አላህ ማማ
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ ደስ ስትሉ የኔ ቆጆዋች እወዳቸዋለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
😭😭😭😭ብሬክስ ተው እሪጉዝ ናት እንዲህ ጥሩ አይደለም እባዬ መጣ አሳዘነችኝ መሲ
ኧኔ ራሱ ኡፍፍ
Kedija Ethio
ብሬክስ ግንእዲዚህጡሩአደለም የሀበሻወዶች ችግራችሁ የህንድ።
ሴቶችግንበራሳችሁ በቆሞክሩ ይድጥርግ በልአትልምለማለት ሞክሩ
ገደልግባነበር እኔብሆን የሚለው።
እፍፍፍፍፍ ሀይዋን እኔን ነው የመሰለኝ😢😢😢😢ከምትወደው ሰው ምንያክል እንደምያም የሚያቅ ያቀዋል😢😢
ኡፍ በጣም ፍቅር እኮነው ፍቅር ውይይይ አያድርስ ነው
@@መስህልዩቱብ እፍፍፍፍ እኔ አስላቀስክኝ ብሬ
ውነት በጣምነውያናደድከኝ
😭😭😭😭 ኡፍ አጀቴን በላችው የኔ የዋህ
😢😢😢😢😢😢😢
እወድህ ነበር ብሮዉ አሁን ግን ደሜን ነዉ ያፈላህዉ መሢን ተንከባከብ ምርጥ ስጦታህ ነች እንደዚህ አይነት ፕራንክ አይነፍም አደጋ አለዉ 😉😉
ምስክን አተግን ጨከነክ
mesi የኔ ጀግና አልቀሰሽ አስለቀስሽኝ😭😭 የእዉነት ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ብሬክስ የእዉነት በጣም ሀጺያት ነዉ የሰራሀዉ ሊያዉም እርጉዝ ሆና በስመአብ ጌታዬ በድንጋጤኮ ህጻኑ የሚወርድባቸዉም አሉ የዛን ግዜ ቢወርድባት ትደሰታለህዴ እ?? ሲቀጥል መሲን ብዙም በሚዲያ አታዉጣት እርጉዝ ሆና
ወዳች እካ አረሜኔ ናችው አታረጉትም አይባልም 😢😢የምረ አለቀስኩ
😁👍👍👍👍👍
ደሞ አተ ያወጣሀውን ልብስ እራስክ ማስተካከል ነበረብክ
መሲኮ ሚስኪን ናት የኔ ቆጆ ብቻ ፈጣሪ ካችጋ ይሁን
ሚስኪን መሲዬ አረ ብሬክስ ጥሩ አይደለም አሁን ባለችበት ሁኔታ ላይ እደዚህ አይደረገም ሀራም አሌህ ሁለት ሰወ እኮ ነች የኔ ሚስኪን
Yawgawo. Birasa. Yatawgawo. Ayrasamm. Wye. Wndochi😭😭😭
Misekinnnnnn😭😭😭😭😭asatawasachunnnnn
Aselakasachinnnnn😭😭😭😭😭😭😭😭
Are.esuwa.endamahed.selawoqach.nawu.enje.yene.badnegaxe.liju.wordo.nabarkkk
ብሬክሰይ ሓወይ ናተይ መሲተይ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል❤❤❤❤😘😘😘
woww 💓💓❤️❤️💕💕👍👍🧡🧡😍😍😍
የቆየ መሠለኝ ግን በሰማም ዛሬ እያየሁት እባየን መቋቋም አቃተኝ
😭😭😭😭😭😭😭
1አመት በፊት ነው ውደ
እንድዚህ አይነት ስፕራይዝ አይነፋም
ነፍስ ጡር ነች እኮ ሆ
ጨወታ ቹ በጣም ድስ ይላል
😁😁😁😁😁😂😂😂
የኔ ውዶች ስወዳችሁ አድቀን እመጣለሁ እቤታችሁ በአካልአግቻችሁ ለማድነቅ
Yenekonjo setzazign masiye yhanchin hunkan prank new enegin ehen ymimesil kusil alegn breks kusilen kasekaskaw andi ande chekagn wendoch alu edme lesu lsedat abakagn
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት ብሬ ሁለተኛ እዲህ አይነት ቀልድ ጥሩ አይደለም ነብሰጡር ላይ አይደረግም ።
የማቱሳላን እድሜና ፍቅር ይስጣቹህ 😘😘😘
ውይ ብሬክስ ሚስትህ በጣም ትግስተኛ ናት ከባድ ነውመለያየት ፍራንኩ ደስ ይላልም ያስለቅሳልም
በጣም ነው ያስለቀስከኝ የስራህን ይስጥህ እኔም እርጉዝ ስለሆንኩ እኔም እደዚ መሰለኝ
Btame yszenale endate endzec tatgatalke ena lesew alksecege tegrmaleke ante
አስራት ከ ድ በ ኤ አል ቅ ስ ክ.
አረባክህ ቀድመህ ተመካክረህ ካልሆነ ልጁን ተወረደዋለች በድንጋጤ
ብራክስዋውውውው
ታበሳጫለህ አይ ሀበሻ ወንዶች ከማስደንገጥ በስተቀረ በምን ላስደስታት ብላችሁ አታስቡ ፣ሲጀመር ርጉዝ ሴት እንዴዚህ አይደረግም
ክክክክክ
ክክክክ በትክክል
አይ እኔአልገዲፍም ለሚስትአይነገርም ማበሳጨትነው
It very bad to tell to your lovly wife while she is on pregnency better to make her happy as soon as possible " do not try again at home
እንደዚህ አይነት ቀልድ አይገባኝም ::
እኔ ላይክ አላረግም አሳዝናኝለች መሲ ደግሞ በጣም ነው ምወደት ከምንም በላይ
አይ ያበሻ ወዶች ካላስለቀሳችሁ አትደሰቱም ያዉም እርጉዝ ሴትን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እረ ብሬ ለእርጉዝ ድንጋጤ ጥሩ አደለም ሚስየ አደነገጠሽ አደል አዞሽ የኔ ትግስተኛ እኔ ብሆን እሞ አልችለውም ለማንኛው ፍቅራቹ ብዝት ይበልለቹ እኔም እዳአንቺ እርጉዝ ነኝ እና ተሰምቶኛል
እንዲህ ዓይነት ፕራንክ እንዳይደገም የምትሉ ያላቹየ እዉነት እንካን ሚስታቸዉ ኣርግዛ ጥለዋትይሄዱ የለ
ውይ በማርያም እንዴት እንዳለቀስኩ😢😢😢 ብሬ ፅንሱም ይጨነቃል ጥሩ አይደለም
😂😂😂😂😂😂😂
በአላህ እረጉዝ መሆንዋን እረሣህ እኔ ለሥዋ እንባየ ነዉ የመጣ
ብሬ ሁለተኛ እንዳታሥደነግጣት በአላህ
እኛ ጎንደሬዎች ስናፍቅር ጅሎች ነን ከእኔ ጀምሮ ሚለየኝ አይመስለኝ ሞቴት እያልኩ 😂እያልኩ እጉዳለው በፍቅር ልቤ ስው እዳያምን አድርጉ ስበርኝ ይስበርው እና 😢ሙሲ ቆንድ የእኮ ናት ትቦነስህ አለች ለምንኝውም ፍቅራችሁ ያምራል ❤የመጀመሪ ኮሜት ነው
መጃጃል አያስፈልግም እደ ሸዎ አራዳ ሁኑ
😂😂😂😂😂
ወይኔ መሲ ትግስትዋ እኔ ብሆን ቀድሜህ ጥዬህ እወጣ ነበር አላህ ይጨምርልሽ
ክክ😂😂
ወይኔ ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍምሸ
እኔ ብሆን እስካሁን ስንት የስድብ ማአት አውርጀበት ነበር
እኔ ብሆን ጥርግ በል ነበረ ምለው
Melkam mist yefetari setota nat yebal yele setasazen enem behon alkolet neber
@HALIMA HUSSEN
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ፍትህ ለእንባየ ከሜወድት መለየት ሞት ነው😥😥😥😥መሲ የእኔ ውድ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ💋💋💋
አይ የኛ ነገር ሴት ስንባል ዴካማ ፍጡር ነን እኮ😭😭😭አሳዘነቺኝ
ወላሂ እባየን መቆጣጠርአቃተኝሚስኪን ስታሳንአይወዶችአጨካከን
ከፈለገ ይጠርግ
ሚስት ሳኮን እናት ናት እኔ ብሆን መሬት ትገለበጥ ነበር
የምር አስለቀስችኝ ስንት ውንድች አሉ እንደዝህ አስረግዘው የሚሄዱት
ሀራም እደዝህአይደርግም ነብሰጡርተው
Sa Qw ልቦና ይስጣቸው አሉ ብዙ
እኔንም አሥለቀሠችኝ የእውነት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ውይ ብሬ እንድህ አይነት ብራክ ከወለደች በኅላ አይሻልም አይ መሲ የዋህ እኮ ናት የኔ ሚስኪን ክክ እኔብሆን እጨረጨርበት ነበር
ኡሙ ሒባ የነብይ ወዳጅ ፊዳከ አቢ ወኡሚይ ያረሱላሏህ
ልክ ነሽ እንኳን እንደዚህ ብሎኝ እኔ በትንሽ ነገርም ምላሴ ነው እምዘረጋ
እርጉዝ ሆና እንዲህ አይነት ቀልድ ደስ አይልም
😭😭😭😭😭መሲየ ሆዴን አባባስዉ በስማም እባየን ጨረስኩ አችስ ከጎንሽ ሁኖ አጵናናሽ እኛስ ማዳም ታፅናናን አሳዘንሽኚ እኛ ሴቶችኮ አልቅሰን ነዉ የምንሸኚ ብርሄግን እስክትወልድ ፓራክ አታድርጋት ጥሩ አይደለም
በናእህ ሁለተኛ እንዲ አይነት ፕራንክ ለእርጉዝ ነውር ነው
ሰላምዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ዉዴ
ሣህ
Lik mama hodi new emibisew
እረ በእግዚአብሔር ክሳብ ትወልድ ምንም ፕርክ አይትግበራ ብሬክስ ሓደራካ ምክንያቱ ብድንጋፄ ፅጠ ከይትብል አነ አብክያትኒይ ብይነይ ገድፌካኒይ ትከይድ ትብል ከላ
Zm atywm liju siwerd lk ygbal
ክክክክክክክ ሚስክን ነች ለዚህም ነው የገጠር ሰው የምወደው ቅን ልብ አላቸው።
እረተመችታችሁኛልየውነትአይለያችሁ
ክክክየገጠርም አራዳአለ
ኣሪፍ ነበር ግን ኣበዛሃዉ በጣም ነዉ ግን ያደነኹሽ መሲ sweet ነገር ተመቸሺኝ እንደዚ ኣይነት ሴት እኛንም ይስጠን
ነብሰጡር ሁና ግን ፕራንክ ባታደርጋትጥሩ ነው
እኔ ላልቅስ😭😭😭😭😭😭 የኔ ቆንጆ 💋💖💖💖 በረክስ ጥሩ አይደልም በቻ ሰላማቹሁ ይበዛልኝ👏👏👏👏👏👏
ሁለተኛ እንድህ እንዳታደርግ እስክትወልድ👏 ደረስ ማርያም የለለ ነው የለቀስሁት 😭😭😭😭😭😭😭
የአላህ ተዉ በናተክ አታሳዘነም የኔ እናት ፍቅርነዉ
እፉፉፉፉፉ
መሥየ ብሬክሥየ ሥወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አሰልቀሰችኝ
ኧረ ተወ
ብሬ አነ ብፅፊዒት ማጋጨኹኻ ነይረ እውነት""
ትዕግስተኛ ሰበይቲ እንሀትካ ትኻናከና ዝሓወይ!!
😂😂😂🙊
እውነት ብሬክስ እምወድህን ያክል ልጠላክ ነው እዴት እርጉዝ ሴት ፕራንክ ይደረጋል እዴ ማሰብ አለብክ ቡሀላ ፀፀቱ ያተው ነው ሆይ
የሆነ ነገር ብትሆን ጥሩ አይዴለም
@@motasalah8197 😃😃😃
hhh
segete
የእኔ ቆንጆ አይዞሽ😥😥😥😥ምስኪን እ/ግ አይለያቹ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አቦ የልጅቷ ቅንነት ዉይይይ ሥወድሽሽሽ ማማየየ እርጋታዋ የቶች ከዚች እንማር
ወላሂ ትክክል
የእውነት አስለቀሰችኝ 😭😭😭😭😭😭😭
Baunet lenem
የኔውድመሲ አስለቅስችኝ እኔረሱ😢😢😢
ኧረ ብሬና መሲ እዴት ናችሁ አተ ብሬክስ ዋ ይሔ ቀልድ አሁን የቀልድ ጊዜ አደለም እሽ ብሬክስ አታስደግጣት
😘😘😘😘
ሃራም አለይክ እርጉዝ ሁና እደዚህ አይነት ነገር አያስፈልግም የምር ደግጣ ልጆ ሊወርድ ይቺላል። እኔ በበኩል እዲሃይነትን ጠዋታ። አልስማማበትም እሄ አይነቱን ቀልድ አልስማማበትም መስየ አይዞሺ እሺ የኔ ቆጆ እዴየት እደምታፈቅሪው ለማረጋገጥ ስለፈለገነው ማሬ
አይሀበሻ ወድ ለርጉዝኮ ክብር የላቸዉም ልብሱንኮ እራስህ አትረትብም ያስደነገካት ይበቃል የኔ የዋህ
Ewnet new
ስማ አተ እኔ ቅርብ በሆኩኝ በጥፊ ነበር የምልህ አሁንግን ይቅርታ ጠይቅ ሁሉንም ሤቶች እሷን ብቻ አይደለም እኛንም አስለቅሰኸናል ሌላው ደሞ ለሷ ቅጣት ሙሉ ደሮ እራስህ በቀይ ወጥና ባልጫ ሠርተህ ለሧ አቅርብ ምንም ሠው ሣያግዝህ ሠምተሀል
መሲዬ የኔ ቆንጆ አሳዘኝሽኝ ብሬክስ ግን ነፍሰ ጡር ሴት ፕራንክ አይደረግም ትእግስትሽን በጣም ነው ያደነቁልሽ ማማዬ
እህ እኔም አብሬ አለቀስኩ እሷ ስታለቅስ የኔ ሚስኪን አላህ ሰላም ይገላግልሽ መሲዬ
Brex ጽቡቅ ኣይገብርካን ብሓቂ ነብሰ ጾር ብምካና ካልእ ሓሳብ ክተሓስብ ነይሩካ። መሲ ደሞ ፍቅር ነሽ 😍❤
ውይ የኔ ናት አንጀቴን በላችኝ አረ ነፍሰጡርን ማስደንገጥ ጥሩ አደለም አንድቀንም እንኳ አበባ ይዘክ ፕራንክ አድርጋት
Ewent new Haram asaznchign
ይኔ ማር እሳዝነችኝ
በትክክል
Kkkkkk lek neshi
መሲዬን በስልክ አውቃታለሁ ሳላውቅህ ስላንተ መልካምነት ታወራልኝ ነበር በቀጣይ ደግሞ ሰርፕራይዝ አድርጋት
የምክክር ፕራንክ እንደሆነ ግልጽ ነው😂😂
ትክክል
በትክክል
በጣም ያስታውቃል
እኮ ሲገርሙ ግን
Betekekel
ሀራም አለይክ 😔ቆይ ወንዶች የሴት ልጅ እንባ ያስደስታችኋል እንዴ😕
እግዚአብሔር ብሬ ጥሩ አይሆንም መሲ ስታለቅስ እኔ አለቀሱኩ እውነት መሲ በናትሽ ልብሱ እዳትርትቢ እሱ ይርትብ።
እር ጥሩ አይዴለም
እስክትወል ድርስ ፕራንክ መዴራርጉ ይቅርባችሁ