ኩላሊትህ ከጥቅም ወጪ ነው ተባልኩ....የቁልቢው ገብርኤል ኦፕራሲዮን አደረገኝ....እናቴ ስጸማ እራሷን ስታ ወደቀች።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2024
  • ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund.com/projects/mi...
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    TH-cam / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 371

  • @MadenatMadenat1
    @MadenatMadenat1 5 หลายเดือนก่อน +185

    ገብረዬል የሚሳ ነው የለም አኔምበአፍንጫዬላዬ እንደሽኩረት ውስጡን በቅሎብኝ ተበጣጥሼ በሕክምና መዳን እንደማልችል ነበረ እናቴ አይታኝ ነይ የገብርዬል እምነት አለ ብላ ሠጠችኝ እኔ ከአሠላ ወደ ናዝሪት እየሔኩ ነበር በሽታው በጣም ሕም አለውበማክስ ተሸፍኜ ነው የምሔደው ያንለቱን ማታ አውልቄ ስ ታጠብ ውሐ ሲነካኝ በጣም ያቃጥለኛል ያሁሉ በአፍጫዬ ያለው ድርቅ ብሎ ውድቅ እያለ ወጣ ማታ እንደገና ተቀብቼ አደርኩ የውስጡን ነፃ አርገኝከላይ አይኔ ጋሊደርስትንሽ ነው የቀረው በማግስቱ በጣም ደርቆ እየተራገፈ ዳነልኝ ምልክቱን ሲያሳየኝእንዳረኩት ምንም ነገር በሽታ አንደሌለብኝ የመሠለኝ ምንም አይነት ጠባሳ ሳይኖርብኝ ኖርማል አርጎ አድኖኛል እግዚያብሔር ይመስገን ገብርዬል ለዚሕ አብቅቶኛል የሚሣነው የለም

    • @lemlemethiopia2009
      @lemlemethiopia2009 5 หลายเดือนก่อน +9

      እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኩዋን ረዳሽ ይሄ አኮ ከባድ ነበረ አይ አንተ እግዚአብሔር ተመስገን

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v 5 หลายเดือนก่อน +7

      እሰይ እልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባው

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f 5 หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር ይመስገነ ስለተደረገልን ነገር ሁሉ ምህረትን ይላክልን ፈጣሪያችን

    • @user-ph4zt7vw3u
      @user-ph4zt7vw3u 5 หลายเดือนก่อน +5

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን መላኩ ቄዱስ ገብርኤል ክብር ይድረስህ አባቴ።
      እህቴ እንደ አስተያየት ቅዱስ የሚለዌን ጨምሪበት ስሙን ብቻ ኘንጠልጥሎ ከመጥራት ቅዱሰ ገብርኤል እንበለው አባታችን ረዳታችን ከነ ክብሩ።

    • @nanihaile
      @nanihaile 5 หลายเดือนก่อน +4

      አንቺን የረዳ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ይድረስልኝ።

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 5 หลายเดือนก่อน +31

    እናቴን አሞብኛል እባካችሁን ጸልዬላት የድንግል ልጅ በምህረቱ እንዲጕበኛት

    • @Axum-Tigray
      @Axum-Tigray 5 หลายเดือนก่อน +2

      ኣይዞሸ እህቴ እግዚአብሔር ይምራታል ። እምቤታኝን ትደርሰለታለች ኣይዞሸ።

    • @saronweba7354
      @saronweba7354 5 หลายเดือนก่อน

      @@Axum-Tigray አመሰግናለሁ እህት አለም

    • @meskitiztaw1665
      @meskitiztaw1665 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ayizosh meleaku yidresilesh

    • @merhawitembaye7473
      @merhawitembaye7473 4 หลายเดือนก่อน

      Egzabiher ymarot

    • @user-lr4ht2tl9q
      @user-lr4ht2tl9q 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚሐብሄር ይማራቸው

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 5 หลายเดือนก่อน +46

    ገብርኤልዬ ፈጥኖ ደራሽ አለን በመልአኩ ብዙ የተረዳን ኧረ ሰንቱ እግዚአብሔር ይመስገን የመልአኩ ተራዳይነት አይለየን 💒⛪️❤️😍

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 5 หลายเดือนก่อน +27

    ላንተ የደረሰልህ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን ወንድሜ እድለኛ ነህ ከምር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @seni214
    @seni214 5 หลายเดือนก่อน +17

    ብዙ ጊዜ ጠይቄ ያልተፈታልኝ ችግር አለ ለኔም ቅዱስ ገብርኤል እንዲደርስልኝ ፀልዩልኝ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 5 หลายเดือนก่อน +13

    ለኔ ሌነህ የቁልቢው የዘብሩ ገብሪኤል ከፈጣሪዬ የምታማልደኚ መላእክ ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚአብሄር ይሁን

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 5 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ለአንተ የደረሰ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለተቸገርን ሁሉ ይድረስልን አሜን

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 5 หลายเดือนก่อน +44

    እልልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል ❤❤❤ ለሁላችንም ይድረስልን።

  • @senaitfeleke7920
    @senaitfeleke7920 5 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጥኖ ደራሹ የገብርኤል አምላክ አንተን የሰማ እኛንም ይስማን አሜን አሜን አሜን እልልልልል ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን

  • @user-oy7ge8xl9z
    @user-oy7ge8xl9z 5 หลายเดือนก่อน +5

    በእዉነት ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ቅዱስ ገብርኤል ደስኛና ፈጣን መልአክ ነዉ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 5 หลายเดือนก่อน +10

    እልልልልልል ገብርኤልዬ አባቴ ተአምርህ ብዙ ነው።ወንድሜ አሁንም መድሀኒአለም በጤና ይጠብቅህ 🤲ወንድሜ ለኔም ፀልይልኝ 🤲🤲🤲

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 5 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ልዬ መላእክ እኔንም ፈውሶኞል ቅድመ ካንስር ምርመራ ሲባል ኮሪያ ሆስፒታል ሂጄ ከማህፀኔ ጫፍ ላይ ደም ስጠሁ ብማግስቱ ህመም ተስማኚ ማበጥ ጀመረ እንፊክሺን አመጣ መቀመጥ መተኛት አልቻልኩም ከዚያም። ሀኪምቤት ሄድኩ ዶክተር ደሙ መፍስስ አለበት አለ ደሙ። ሲፈስ እዳለውም እንቅልፍ። ተኚቼ አደርኩ ድጋሜ። እፍኬሼን አመጣብኚ ተመልሼ ሀኪም ጋር። ሄድኩኚ መድሀኒት ውስጂ እዲስበስብ አሁን እና ከ15 ቀን በሃላ ነይ አለኚ። እደእሳት ነው የሚያቃጥለኚ። ሌትም ቀንም ነው የማለቅስ የነበረው ዘብር ገብሪኤል መሄድ አልብኚ ብየ። ተነሳሁ ባለቤቴ መድሀኒትሺ እዳትረሺ ያዥ ብሎ ሲስጠኚ መድሀኒቴ ይሄ አይደለም የኔ መድሀኒት የጌታየ መላእክ ነው ብየ መድሀኒቱን ጥየ። ዘብር እከምደርስ አንድ ትንፉሺም ወሪ ሳልተነፍስ ስው እሚያወራውንም። አልስማም። እማዳምጠው ህመሜን ነበር ከምሺቱ። አንድ ስአት ገባን እኔ ካውቶብሱ ላይ መውረድ አልቻልኩም ሁሉም ወርደው ቅዳሴ እሚገባውም ማደሪ ቦታ የያዘም ሄዱ መኪና ማንም ስው የለም ስላመመኚም። አእምሮየን ሁሉ ቀይሮታል በሺታው ምን እደሆነ አምላክ ብቻ በው የሚያውቀው እንውልፍ ከልክልኞል ሁልጌዜ ማልቀስ ነበር መኪና ውስጥ እራሴን ሳላውቅ ነጋ ጧት ስናሳ ህመም ሳዳምጥ ምንም አይስማኚም ስቀሳቀስም ምንም የለም ስውነቴ ሁሉ ወደስላሙ መመለሱ ታወቀኚ እግቢው ገብቼ የደስታ ለቅሶ አለቀስኩኚ ይሄው 10 አመት ሆነኚ እግዚአብሄር ይመስገን። ባጠቃላይ በሺታ እሚባል የለም የኔ አማላጄ። መላአኩ ገብርኤል የዘብሩ ገብርኤል የቁልቢው መላአክ ላመነው ለለመነው ያማልዳል ከፈጣሪ ለምህረት እማያሳፍር መላአክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 5 หลายเดือนก่อน +18

    መላኩ ቅዱሰ ገብርኤልዬ ምነም አይሳነውም ከመድሀኒያለም ጋር የችላል ለኔም አንደአንተው ደርሶልኛል ክብር ይግባውና ማመን ብቻ ነው ከተፈወሰኩኝ አሁን አምሰት ዓመት አልፎኛል ለቅዱሰ ቁርባንም አብቅቶኞል ሰሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁንልን ❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
    ወንድሜችን ቅዱሱ ጨርሶ ያጥፋልህ ።

  • @user-rj4ex8mj4v
    @user-rj4ex8mj4v 5 หลายเดือนก่อน +16

    አቤት የእኔ ጌታ አምላክ ሆይ ከዚች እምነት የተከልከኝ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ተመስገን❤❤❤❤❤አሜን ለእኔ የሆነልኝ ነው የተሰማኝ እግዚአብሔር አምላክ እስከ ዘላለም በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ደስ ብሎናል

  • @MelonaDaliy
    @MelonaDaliy 5 หลายเดือนก่อน +5

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለኔም ደራሼ ነው ብዙ ነገር ያደረገልኝ ከዲያብሎስ እስራት የፈታኝ ጠላቴን ያጋለጠልኝ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ነው ክብር ምስጋና ለአባቴ ለቅዱስ ገብርኤል ይሁን

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 5 หลายเดือนก่อน +23

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን. ስራህ ዲንቅ ነው የኔ ጌታ. ❤❤❤ቅድስ ገብርኤል ሁላችንንም ከአምላካችን. ያማልደን. ❤

  • @user-dd4xs5tb8w
    @user-dd4xs5tb8w 4 หลายเดือนก่อน +3

    ላንተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለተጨነቅን ሁሉ ይድረስልን❤ክብሩን የድንግል ልጅ እግዚአብሔር ከነ እናቱ ይውሰድ!!!!

  • @kukutilove
    @kukutilove 5 หลายเดือนก่อน +28

    ቅዱስ ገብርኤል የጎፋው ገብርኤል ለኔም ብዙ ነገር አድርጎልኛል ሰሚ ነው አንተንም እንኳን እግዚአብሄር ማረህ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን ❤❤❤

    • @getachewyewubdar9089
      @getachewyewubdar9089 5 หลายเดือนก่อน

      Abate yegofaw gebireal ledejeh abekagne betselot asibugne wolte mariyam

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u 5 หลายเดือนก่อน +9

    እስይየኔ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረሰው እልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ የአምላከ ገብርኤል ስራ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን

  • @user-hn6wx9uz7h
    @user-hn6wx9uz7h 5 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ ያለው ለፃዲቁ ዘካርያስን ለሁላችንም በአማላጅነቱ ይቁምልን አሜን።

  • @user-hf6kf5cw8m
    @user-hf6kf5cw8m 5 หลายเดือนก่อน +9

    እዉነት ነው ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ብዙ ነገሮችን አድርጎልኛልም አድኖኛንም ተመስገንልን የራማው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ 🙏🙏🙏

  • @mahisema8525
    @mahisema8525 5 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ አባት ቅድስ ገብርኤል የልቤ አድርስ በጣም እሚገርመው በገብርኤል ተራዳይነት ስሞወች ችግሬ ተፈታ ሲሉ ልክ ወላጅ አባት በልጅ ፊት አንድ ነገር ሲያደርግ ልጅ የሚስማው አይነት ስሜት ነው እሚስማኝ የኔ ብቻ እንደኦነ ነው ሚስማኝ ፍቅርቅር ነው እማረገው መላኩን

    • @ngsti277
      @ngsti277 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንባየ ነው ምመጣ የገብርኤል ታኣምር ስመሰክሩ

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 5 หลายเดือนก่อน +6

    ምን አለ ላንተ የደርሠ ቅድስ ገብሬኤል ለኔም ቢደርስልኝ እግዚአብሔር እባክህ ትችላለህ ለኔም ድረስልኝ ጪንቀቴን ታውቃለህ ጌታየ ስለናትህ በለህ ጌታየ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 5 หลายเดือนก่อน +20

    በእውነት ግሩም ነዉ አንተን የፈሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም እንድፈውፈኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ እኔም በኩላሊት ጠጠር ህመም እየተሰቃየሁ ነው በአሁኑ ሰአት 😢😢

    • @user-dw2bb1ug2j
      @user-dw2bb1ug2j 5 หลายเดือนก่อน +1

      እማምላክ ትድረስልሽ እይዞሽ እግዚያአብሔር ቸርአምላክ ነው ምህረቱም እጅግ ብዙነው በምህረቱ ያስብሽ እህቴ

    • @brhanabi3755
      @brhanabi3755 5 หลายเดือนก่อน

      @@user-dw2bb1ug2j አሜን በእውነት

    • @tseyonberga6404
      @tseyonberga6404 5 หลายเดือนก่อน

      Esu be eju yidabsik wendime

    • @tseyonberga6404
      @tseyonberga6404 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም የቁልቢው ገብርኤል ተአምሩን አይቼዋለው መጨረሻውን እየጠበኩ ነው ያሳምርልኝ እና እዚሁ እድመሰክር ያብቃኝ😁

  • @jitu6130
    @jitu6130 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቁልቢ ገብርኤል ልዩ ነው እኔም ብዙ አድርጎኛል 🙏🙏

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 5 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልል እሰይ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ እንኳን ኦርቶዶክስ ሆኘ ተፈጠርኩኝ የኛ እምነት ትልቅ ነው የራማው ንጉስ አናንያን አዛሪያን ሚሳኤልን ከሚነድ እሳት ዛሬም በተለያየ መከራ ውስጥ ያለነዉን አውጥቶናል እያወጣንም ነው የፃድቃን የቅዱሳን አምላክ አሁንም ይርዳን ለወንድማችን የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አሁንም ለተቸገሩት ክንፉን ዘርግቶ ይድረስላቸው እጅግ ሊበረታታ የሚገባው ሚድያ ነው በርቱ ሁሌም ከጎናችሁ ነን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega 5 หลายเดือนก่อน +8

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን ። ተመስገን አምላኬ በቃ የኔ አባት እኮ ይለያል ።

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 5 หลายเดือนก่อน +11

    እልልልልልልልል እንኳን ለምስክርነት ያብቃህ❤ እምነት ኃይል ነው። ስላመነ ነው የዳነው። እግዚአብሄር በ እምነት እንድንፀና ይርዳን❤

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 5 หลายเดือนก่อน +3

    መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ባደረገልኝ ድንቅ ተአምር ታህሳስን እንድዘክረው አድርጎኛል

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቅዱስ ገብርኤል ምን ይሳነዋል እኔም በሰደት እኔም ኩላልቴን ታምማለሁ በፀሎታቹ አሰቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ በቅዱሰ ገብርኤል አምናለሁ እንደምድን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን በሰደት ከባድ ነው

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 5 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን❤ ለኔም ወደጄ ነዉ የረማዉ ወላክ ቅዱስ ገብርኤል❤❤

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 4 หลายเดือนก่อน +3

    የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይመስገን ሰላምን አብሳሪ መልአክ ለኛም ይድረስልን 🙏🤲🥰🥰🥰

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይህንን ምሥክርነት ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ አየዋለሁ ግን ከፍቼ ለማየት ቸል ብዬ አለፍኩት ከ10 ቀን በሁዋላ ልክ በጥር 19 / 16 በእለተ ቀኑ ተከታትዬ ሰማሁትና እጅግ ተደነኩኝ ታዲያ ወደራሴ መለስ ብዬ ይሄ አሳብ በአይምሮዬ መጣ" አንተ አምላከ ገብርኤል ይኸንን ተአምር ዛሬ በእለተ ቀኑ እንድከታተለው የአደረከኝ ለኔም አንድ ሚስጥር አለው " በማለት ኃሳቤን ደመደምኩት አምላከ ገብርኤል በተለያየ ህመም ለተያዙት ሁሉ ፈውስን ይስጣቸው 🙏የቅዱስ ገብርኤል ተራዳይነቱ አይለየን 🙏💕

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 5 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት የእግዚያብሄር ተአምር ይገርማል ቅዱስ ገብርኤል አገራቺት አንተን እንደፈወሰ እኛንም ከዘረኝተት ከጎጥ ይፈውሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 5 หลายเดือนก่อน +4

    🙏🙏🙏❤❤❤አብሳሪዉመላክ ቅዱስገብርኤል ሀያል ነዉ በየሁላችንም ቤት አለ ክብርምስጋና ይገባዋል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 5 หลายเดือนก่อน +3

    እሰይ ቅዱስ ገብርኤል ክብርና ምስጋና ይድረሰው

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 4 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ምስጋና ለቅዱስ ገብርኤል እኔም ቅዱስ ገብርኤል ያርገልኝን ታአምር እናገራለሁ ለቤተሰቦቼም የሚደርስ ፈጣንመላአክ ነው

  • @lozamariammarkos9730
    @lozamariammarkos9730 5 หลายเดือนก่อน +5

    የሚገርም ምስክርነት! እግዚአብሔር ይመስገን!!! ቀሪ ዘመንህ ይባረክ!

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 5 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ጥምቀት እና ቃና ዘገሊላ በዓል አደረሣችሁ አደረሰን ለእኛም የደረ መላክ ለሁሉም ህዝበ ክርስቲያን ይድረስ

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3j 5 หลายเดือนก่อน +3

    አንተን የማር ቅዱስ ገብርኤል የእኔንም አባት ምህርት እንዲልክልኝ በፀሎታቹ አስቡልኝ ።

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አንተን ያመነ አያፍርም ተመስገን

  • @inspireteachers1500
    @inspireteachers1500 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል .. . ቅዱስ ገብርኤል ሃያሉ መላክ አንተን የተራጻ ለኛም ይድረስልን

  • @user-tr6sy3sy7m
    @user-tr6sy3sy7m 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኛ አምላክ እንደዚህ ነው መላእክቱን ቅዱሳንን ድንግልን የሰጠን ምስጋና ይድረሰው እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hannafeleke1713
    @hannafeleke1713 5 หลายเดือนก่อน +2

    ገናናው ቅዱስ ገብርኤል ከስንት ፈተና እንዳወጣይ ሁሌም እግዚአብሔር ይህን ድንቅ መላኩ ለእኛ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ምልጃው ሁሌም ከአይምሮዬ በላይ ነው ለእኔ ቅዱስ ገብርኤል የሰማይም የምድር አባቴ ነው ፡፡

  • @user-gc2nt4jt1t
    @user-gc2nt4jt1t 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤😢😢😢😢እኔ ቅዱስ ገብርኤል ብዙ ነገር አርጎልኛል ባቴ ብየ ስጠረዉ ሁሌም ይደርስልኛል

  • @EmuEmu-eo5ll
    @EmuEmu-eo5ll 5 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ አባት መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን አባቴ ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-py2ks3hx2x
    @user-py2ks3hx2x 5 หลายเดือนก่อน +2

    መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሹ ለአንተእንደደረሰ ለኔም ይድረስ ልኝ።

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 5 หลายเดือนก่อน +7

    የችግራችሁን ትልቅነት ለእግዚአብሔር ከመናገር ለችግራችሁ የእግዚአብሔርን ትልቅነት ንገሩት በጣም የገዛኝ ሀሳብ ለአንተ የደረሰ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለተቸገሩት ሁሉ ይድረስ

  • @anegach9112
    @anegach9112 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ ይላል ወንድማችን እኳን ደሰ አለህ👍😍😍 እልልልልልልልልል👏👏👏
    እልልልልልልልልል👏👏👏
    እልልልልልልልልል👏👏👏
    በሁሉ እማይቻል በሱ ግን ይቻላል
    የቅዱሰ ገብሬአል ሰም ይከበር ይመስገን🙏🤲

  • @esheteyemaryamlijeshete2031
    @esheteyemaryamlijeshete2031 5 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የስማ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል❤❤❤❤ ለሁሉም የምህረት ምልጃው ይድረስላችው እኛንም ለአገራችን አብቅቶ ለደጁ ያብቃን

  • @Kidist19
    @Kidist19 5 หลายเดือนก่อน +3

    እውነትም ይለያል ቅዱስ ገብርኤል ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ!

  • @user-lh5uu8mk1k
    @user-lh5uu8mk1k 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ገብርኤል አንተንም የሰማህ እኛንም ይስማን

  • @meseratdaba642
    @meseratdaba642 5 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው ወድማችን ሀብታሙ. እግዚአብሔር ይስጥልን 🤲🙏መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ብልጃዉ አይለየን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-ei3ck1fh9g
    @user-ei3ck1fh9g 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ላንተ የደረሰልህ ልጅ ገብርኤል ለተጨነቀ ሰው ሁሉ ይድረስልን እባካችሁ በፀሎት አስበኝ

  • @habtamudaba4825
    @habtamudaba4825 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰልስቱ ደቂቅን ከእሳት ነበልባል ያወጣ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃው አይለየን።
    ካልታሰበ ከክፉ አደጋ
    ሚጠብቀን መሽቶ እስኪነጋ
    የታመነ የሁሉ ወዳጅ
    ገብርኤል ነው የኔ አማላጅ ።

  • @user-tp7pc2cy9i
    @user-tp7pc2cy9i 5 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው ሁሉም ነገር ለእግዚአብሔር ምንም አይደል ላንተ የደረሰ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን❤❤

  • @mogessieabebayehu5287
    @mogessieabebayehu5287 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይመስገን የገብርኤል በረከት ለእኛም ይድረሰን።

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለአተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችን ይድረስ ግሩም ድንቅ ምስክርነት ነው የእግዚያብሔር ስራ❤

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልል እግዚዓቤሔር ይመስገን ቅዱስ ገብረኤል ክብር ምስጋና ይግባው እኳን የተራዳህ ቅዱስ ገብረኤል እልልልልል አንተን የረዳክ ለሁላችንም ይርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @hannakifle1285
    @hannakifle1285 5 หลายเดือนก่อน +1

    ላንተ የደረሰው ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @mimmimi7937
    @mimmimi7937 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TegestAleme-ul1bg
    @TegestAleme-ul1bg 3 หลายเดือนก่อน

    ለኔ ልዩ ነዉ ቅድሱ ገብረኤል በጣም ነዉ የምወደዉ አብሳሩ ደሰን ሰላምን ፍቅር ቅዱስገብርኤል ለእኔም ያደረገልኚ ብዙነው ❤❤❤

  • @user-je3dv5jr5j
    @user-je3dv5jr5j 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለአንተ የደረሰልህ ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-nd2jf2zu4d
    @user-nd2jf2zu4d 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ድንቅ ላደርገልህ አንተን የሰማ እኛንም ፀሎታችን ይስማልን አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ አገሬ እስገምገባ ነው የምጠብቅ በጸበል እንደምድን አውቃለሁ የእኔ ፈዋሽ ቅድስ ኡራኤል እና እናቴ ጻድቃኔ ማሪም ናቼው መሀጸንሽ ላይ ጥቁር ነገር አለ እጺም ሊሆን ይችላል ካሉኝ ቆይቻለሁ ስድስት አመት ሆነው ከባድ እቃ ሳነሳ ብርድ ሲሆን ስሮጥ ያመኛል ሆኖም ከኢትዮጵያ ጸበል እምነት እየተጠቀምኩ አለሁ እግዚያብሔር ይመስገን

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ክብር ምስጋና ይድረሰው ላንተ የደረሰ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ላንተ እንደረሰ ለኛም ይድረስልን።

  • @jdcell63
    @jdcell63 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የደረሰ የብረሃን መላአክ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ይድረስልኝ😢😢😢😢

  • @dalaklatai6551
    @dalaklatai6551 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል አባታችን ቅዱስ ገብርኤል ላንተ እንደደረሰ ለኝም ይድረስ

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት የኔ ጠባቂ የኔ አሳዳጊ ምስጋና ይገባሀል🙏❤ አሁንም አንተ ጠብቀኝ🙏

  • @selambirhanu3118
    @selambirhanu3118 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቅድስ ገብርኤል ክበር ተመስገንልኝ❤

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ቅዱስ ገብርኤል ድረስልን ለወንድሜ ድረስለት

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለመድሀኒአለም ለቅዱስ ገብረኤል ይሁን❤❤❤

  • @user-fh4uq1po8s
    @user-fh4uq1po8s 5 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉 በወጀብና በአውሎ ነፋስ ውሰጥ እግዚአብሔር መንገድ አለው።🎉🎉 እግዚአብሔር ይመሰገን ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hf6kf5cw8m
    @user-hf6kf5cw8m 5 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነው ቅዱስ ገብርኤል ይለይብኛል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u 5 หลายเดือนก่อน +1

    ገናናው መላክ እብሳራሪ መላክ ላአንተ እንደደረስ ለኛም ይድረስልን እርክት የሚያረግ ስብክት ደስስስስስስስስስስስይላል ተመስገን እምላክ ገብርኤል አሜን እንኳን ደስስስስስስስስስአልህ ቅዱስ ገብርኤል አገራችንን አንተተመልከትልን

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 4 หลายเดือนก่อน

    ለአንተ የደረሰው ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን ጓደኞችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አንተንም በሀይማኖት በቤቱ ያፅናህ

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የሚሳነው የለም። በቅዱስ ገብርዔል አድሮ የፈወሰህ አምላከ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይግባው !!! ❤❤❤

  • @user-gh8mx3hk7g
    @user-gh8mx3hk7g 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣምልኮን ውዳሴን ክብሪን ምስጋናን ንጎይታና መድሐኒናን እየሱስ ክርስቶስ ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏 ቁዱስ ገብሪኤ ብስራትዊ ረዲኣኤቱን በረከቱን ኣይፈለየና ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emayelakew650
    @emayelakew650 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!
    ቅዱስ ገብሬል ምንግዜም ፈጣን መላክ ነው!

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 5 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ምን ይሳንሀል የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መድኂአለም ክብር ላተ ይሁን

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን እንካን እግዛብሄር ረዳህ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው መላኩ ገብርኤል አባቴ እኔም ሁሌ ለምኜው አፍሬ አላውቅም

  • @-ly8jj
    @-ly8jj 5 หลายเดือนก่อน

    መላኩቅዱስ ገብርኤል ለኔማ የተለየ ጠባቂየ ከእንቅርትበሽታ ያዳንከኝ ብስራታዊው መላክ አመሰግንሀለሁ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የራማዉ ልዑል ቅዱስ አብሳሪዉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ፈጣኑ❤❤❤

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s 5 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልል ክብር ለቅዱስ ገብርኤል ይሁን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ ገብርኤል አባቴ ተመስገንልኝ

  • @user-pu7xo4xg9s
    @user-pu7xo4xg9s 5 หลายเดือนก่อน +1

    የቁልቢው ገብሬል ተአምር ተነግሮ አያልቅም የሚታተመውን መፅሔቱን ብታነቡ ድንቅ ነዉ

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ያማለደ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ያማልደን

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልል
    አብሳሪው መልአክ አሸናፊው መልአክ
    ሃያሉ የማትዘገየው ፈጥነህ የምትደርሰው
    ኡፈይ ትያለሽ ብያንስ ያልከኝ
    ከጭንቀቴ ከህመሜ የገላገልከኝ
    ትለያለክ እኮ አባቴ
    ቤትህ እንደምመጣ ደግሞ አውቀዋለሁ
    ስላንተም እመስክራለሁ
    ከምንም በላይ ደግሞ ስለ እማምላክ ኪዳነምህረት እናቴ የማትለየኝ ሐመረ ኖኋ ፣ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ስለ ሁሉም ነገር ክበር ተመስገንልኝ መድኃኒያለም
    አንተንም ወንድሜ መጨረሻህን የምታምነው አባትህ ቅዱስ ገብርኤል እና የማትረሳው የፃድቃኔዋ እመቤት ያሳምሩልህ ጥላ ከለላ ይሁኑልህ።
    💙💙💙💙💙💙💙💙
    💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @stc6291
    @stc6291 5 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንወድማችን ለአተየደረሰቅዱስገብረኤል ለሁላችንምይድረሰንልነ እኳን ለዝህበቃህ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kn3bj6ot5m
    @user-kn3bj6ot5m 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምልበል ለአንተ አባት የሆነ ገብርኤል እኔንም ይየኝ

  • @haymanotmihret7664
    @haymanotmihret7664 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ገብርዬል አባቴ በልጅነቴም ከሞት አድኖኛል እኔም ምስክር ነኝ አሁንም ካለሁበት ሃዘን አውጣኝ

  • @user-je7ve5tk2p
    @user-je7ve5tk2p 5 หลายเดือนก่อน +2

    አምላከ ገብርኤል ይመስገን

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33 5 หลายเดือนก่อน

    የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
    የደስታ አብሳሪዉ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን

  • @user-kr9lw9eo7e
    @user-kr9lw9eo7e 5 หลายเดือนก่อน

    ደሰ ይላል የፈጣሪን ስም ማመስገን ላረገልን ሁሉ.ቃለምልልስ የምታረገዉ ወንድም ክርስትናዊ አለባበስ ቢጨመርበት ደስ ይለኛል

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ገብሬኤል

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 5 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ የምወደው መላኩ ቅዱስገብርኤልዬ ምልጃክአይለየን ለምናምንክ ሁሉ

  • @embeteem5939
    @embeteem5939 3 หลายเดือนก่อน

    አንተን የረዳህ ቅዱስስ ገብርኤል ምልጃዉ በረከቱ ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelsolomon7524
    @rahelsolomon7524 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 3 🙏 Lanta ydarsa lanme ydarselne