ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፋንታሁንን እና ቤተሰቡን ለማገዝ የኢት ንግድ ባንክ 1000143390202 ማዕድ ውቤ የፋንታሁን እናት
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መሲየ የኔ ቅን ልብ ሰላምሽ ብዝት ይበል የምር አንች በምታቀርቢያቸው ሰወች ሂወት ብዙ ነገር ተማርኩኝ በዋናነት ፈጣሪየን እንዳመሰግን አርጎኛል ሁልግዜ በስደት ሀገር ላይ እየኖርኩኝ ኩላሊቴን አሞኝ ብዙግዜ ያበሳጨኝ ነበር ግን እደዝህ ደሜ የባሰበትን ሰው ሳይ ተመስገን እላለሁ❤ ፈጣሪየን እናም መሲየ ይሄ ልጅ በሳል አይምሮ ያለው ልጅነው እናም የራሱ ቻናል ቢኖረው እና እቤት ሁኖ የእለት እለት ኑሮውን ቀኑን ጥንካሬውን ለሌች ሰወች እይሳገ ቢሰራ ለሱም የሂወት ለውጥ ያመጣል ብዙ ወዳጆችም ያፈራል በዛውም የሚፅፈውን መፅሀፍ እሰወች ዘድ በቶሎ ተደራሽ እንድሆን ያግዘዋል የራሱ ቻናል ቢከፈትለት እኔ በበኩሌ በምችለው አቅም ልክ ቻናሉን ለማስተዋወቅም ለሰብስክራዩም ለሁሉም ዝግጁነኝ ፈጣሪ በሚያውቀው የኢትዮጵያ ትልልቅ ቻናል ያላቸው ሁሉ ከእነሱ እኩል ባይሆን በግማሽ የኔም ጥረት አለበት ከዜሮ ሲጀምሩ ጀምሮ እስካሁን ድረስ እናም ይከፈትለት መሲየ❤
God is good all the time. Please start TH-cam we share it
እኛ ተስፋ እንቆርጣለን ፈጣሪ ግን ተስፋ አይቆርጥብንም
እግዚአብሔር ታላቅ ነው የሚሳነው ነገር የለም ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን
ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ባለቤትህም በጣም አስተዋይ ጀግና ምርጥ ናት እናትህንም በጤና እድሜያቸውን ያርዝምልህ።
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለህ እርዝቃችሁንም እድሜአችሁንም ያብዛው😢😢😢😢😢
አምላኩን የሚያምን ሰው ተስፋ አይቆርጥም እመቤቴ ትማርህ ገና ቆመህ ትራመዳለህ ልጅህን ያሳድግልሀ ወንድሜ በርታ🙏🙏🙏
በዚህ ሠው ታሪክ የእግዚአብሔርን ቸርነት ብዛት አስቤ አስለቀሰኝ፣ ጌታ የሚወደውን ሠው/የታመነበትን ሠው በጭራሽ አይተውም፣ ስሙ የተመሰገነ ይሁን፣
Amen
የሰው ልጅ ተስፋ የሚቆርጠው ከፈጣሪ ሲርቅ ነው ወደፈጣሪ መቅረብ ትልቅ ስጦታ ነው
Bekerebish kutir fetenaw bizu new gin tigistun yisten.
እውነት ነው ማርያም❤❤❤
Betselotachu asbugn enanim 2 amet kebat kewtahu behimemi
Correct answer 🙏
ፀበል ፀበል ፀበል ፀበል
He should become a motivational speaker. He can start it on TH-cam. Such an inspiring person.
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል አይዞህ በርታ ❤
መስዬ የእመቤቴ ታምር እኮ ነው።መቆም ያቃተው ስው ልጅን ያክል ነገር ሲፈጥር እ/ር ይመስገን።
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏
እሱኮ አያልቅበትም አይዞህ እግዛብሔር ይማርህ እመቤቴ ትዳብስህ
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን እኳን ለብረሃን ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤እንኳን ተረፍክ ወንድሜ ተመሰገን ፈጣረ❤❤❤❤ፈጣሪ ደግሞ ጨረሶ ይማራህአይዛህ
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ ለሸገር ይንፎ ሚዲያ ቤተሰቦችና ለሞላው ኢትዮጵያዊያንና ለኤርትራውያን እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን (3) ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያ ህዝቦች ሰላምን ያምጣ እግዚአብሔር ሰላም ካለ ሁሉም አለ ማለት ነው
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እናትህም ሚስትህም ልጅህም ድግል ከነልጇ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
መታገሰ ዋጋ አለው የአላህታአምር ❤
እግዚአብሄር ይመስገን
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
Saw saw saw sawsaw❤❤❤❤❤❤❤
صلي الله عليه وسلم يارسول الله
S a w
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ይደንቃል የእግዚአብሄር ስራው ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
መስዬ መቼም በየጊዜው የምናዳምጠው ለኔ እግዚአብሔር የሚልካቸው መልዕክተኛች ናቸው እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ደግሞም የሰጠኝን አካፍላለው። ወንድሜ ገና ደስ ብሎህ ህልምህ ጋ ትደርሳለህ በርታ
ጨርሶ ይማርህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ለእግዚአብሔር የምሳነዉ ነገር የለም ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤
መሰይ ጌታ ይባርክሸ አንች መልካም ልብ ቅን ነሸ የአቶ በዙ የመልካም ሰው ልጅ መልከም ነሸ ፈጣሪ ይጠብቅሸ❤
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በደንብ ጸበልና ጸሎት በረቱ ሄይ የጠላት ስራ ነው
አዎ ማርያምን ፀበል ፀበል ፀበል በደብ ይዘቢፀበል ይድናን ሲወድቅ ሰይጣን ለክፎትነው እሚሆነው😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን። እውነትም አልኣዛር❤❤❤
ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው ይህ ታእምር ነው ተመስገን ማለት ነው
ክብር ለእግዜቤሂይሁን
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ዋናው ጭንቅላት አይበላሽ ሁሉ ነገርክ ይስተካከላል ገና ሌሎች ልጆች ትወልዳላቹ እኛም የቻልነውን እንረዳካለን ባለቤትክንም እናትክንም እግዚአብሔር ይጠብቅልክ
ጨርሶ ይማርህ ያሠብከውን እግዚአብሔር ይሙላልህ በርታ አይዞህ።
በደብ ፀበል ፀበል ተፀበል ቁባቁዱስ ተቀባ አይዞህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርል❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር ሰላም ደስታ ይብዛላችሁ❤❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
😢😢😢እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርህ ፈጣሪ ለኛም ኣስተዋይ ልቦናን ትግስቱን ያድለን❤🎉
God is good all the time!!!
እመቤቴ ትዳብስህ ልጃችሁን እመቤቴ በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችሁ አይዞህ በእምነትህ ፅና
የመድሐኒዓለም ጥበብ ወሰን የለውም ክብር እና ምስጋና ለእሱ ይሁን አሁንም አያት መድሐኒያለም ፀበል ሂድ በደንብ ትድናለህ ምስክርነቱን ግን እንድትናገር አደራ። ጨርሶ ይማርህ
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን❤
ፈጣሪ ይማርህ
ፀበል ፀበል ፀበል ተፀበል ስትወድቅ ኩፉ መናፍስት ለክፎህ ይሆናን
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ለምን አመጣጣችን ከርሱ ነውና በራሱ በፈጠረው እራሱ ባለ ሙሉ ሥልጣን እርሱ ብቻ ነው እህቴና ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ
እግዚአብሔር መጨርሻህን ያሳምርው በእውነት አስተዋይ ስውነህ
ፈጣሪ ምን ይሳንሐል የኔ ጌታ እውነትም አላዛር
አሜን መስዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ያሳዝናል ያሰብከውን ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳህ ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መልካም በዓል ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም አልሃምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ከእሳት የሚያወጣ ፈጣሪ 🤲🤲🤲😢😢😢😢አላህ ጨርሶ ይማርህ 🤲🤲ወንድሜ 🤲😍
አሜንአሜንአሜነ መሰዬ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ❤❤❤
ወንድሜ፡ዪቱብ፡ሥራ፡መልካም፡ኑሮ፡ትኖራለኀ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ መልካም መሲ ቆንጆ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አላህእዴሠውአይዴለም፡ምንምአያቅተውምእኛተስፋአለመቁረጢንውያለብንአልሀምዱላህ፡ልጁንእያየአላህንያመስግንን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ልጃችሁን አሏህ ያሣድግላችሁ❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአሔር ይመስገን ፍንቱ እንዃን ለዚህ ቀን መድርስን አመስግን
እውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ደስ ይበልህ እድለኛ ነህ ያንተ አይነት ታሪክ ያላቸው ውስን ናቸው ብዙ ታያለህ!!
ወይ የእግዚአብሔር ስራ ሰራህ ሁሌም ድንቅ ነው
እግዚያብሄር የሚሳነዉ ነገር የለም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መስዬ መልካም በዓል ይሁንላቹ
በጣም ደስ ይላል እልልልልልልል እንኳን ማረያም መራችቨ እህቴ ጉበዝ አንገገራቨ ስበከት ነዉ እማማዬ እደላኝ ንቱ ተመስግን❤❤❤
መስዬ እንኳን አብሮ አደረስን።
ለበለጠ ደስታ ያብቃቹ
አዞህክ እንኳን ደስ አለክ ወንማችንን እንርዳው ወገን😢😢
ተመስግን❤ተመስግን❤ተመስግን❤ ቃላ ይልኝም ምን ያህል እግዚአብሔር ስም የተመስግን እመቤቴ መስግን የደራስት አላዘር እዉናትም ❤❤
አሜንንን
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!!
መሲዬ እንኳን አደረሰሽፕሮግራምሽን በጣም አደንቃለሁ።ይሳካልሽ።
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እንኳንም ዘርህን ተካህ ባለቤቱን አደንቃለሁ❤ በኛ ሀገር እንጂ በስለጠነው አለም የአካል ጉዳተኛ ስዎች ትዳር ይዘው ቤተስብ አፍርተው ይኖራሉ ዋናው ፍቅሩ ነው ተባረኪ እህቴ አይዞህ ወንድማለም እግዚአብሔር ምክንያት አለው ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን 🙏🏾❤️
😢ሙሉ አፊህን ይመልሥልህ ወድሜ
አሜን አሜን አሜን እንኩአን አብሮ አደረሰን መስዬ 🙏🥰🥰🥰 የኔ ዋንድም እግዚአብሔር ቸርሶ ይማርክ ፀባል ግባ አባቴ ትድናሌ
አይዟችሁ!! ሚስትየው ግን ስሜቷን ቢታወቅ ደስተኛ አትመስልም. እግዚአብሔር ሰላም ይሙላበት. የሴት ሒወት. ይሄኔ ተምራ ትልቅ ደረጃ ላይ የምትፈልግ ትሆን ነበር. ልጅ መቼም ጥሩ ነው ግን ሁሉም በሰዐቱ ሲሆን ነው ይሚያምረው.
Enam endeZa new yasebekut
ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ
እግዚብሔር ዲንቅ ነው ወንድሜ ከዚህ በላይ ይችላል፣
God bless you more.
እ ግዚኣብሄር ይመስገን ተመስገን ማንም ሰው እግዚኣብሄርን ያመነ የማይሳካለት የለም ክብርዋ ይስፋ እመቤቴ ማርያም ተመስገን እልልልልልልል
እግዚኣብሄር ይምርሀል
እግዚአብሔር አምላክ እኳን ያሁሉመከራ አሳልፍህ ለማውራት አበቃህ
አይ የሰዉልጅ መከራዉ እግዲ ከአዞ መትረፍ ብቻ ስቱን አይዞህ ወድሜ
እግዚብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይማርህ እግዚአብሔር መልኳምነው ሰው በቃ ሲል እግዚአብሔር ስራውን ይጀምራል ፀበል ተከታተል እግዚአብሔር ነገም ታሪክ ይቀይራል
የኔ ጀግና አለን በቻልን ከእግዚአብሔር ጋር አይዟቹሁ
Yene Wendm Egzabher Edmena Tena yisteh ye lijih Maerg yasayih Tidarachihim Egzabher Yibarklachuh❤❤
እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርህ ወንድሜ አሜን አሜን አሜን እራሴን እድወቅስ አድረገህኛል አቤቱ ይቅር በለኝ አሜን
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
እግዚአብሔር ይማርህ እስከመጨረሻው ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤❤ Mesiye Agzabher Amlak Abzto Admena Tena Ystesh
እባክህ ወንድሜ እየሱስ ይወድሀል ጎ፡ፋ ካምፕ የሚባል ቦታ ኤልቫዳይ ቤተክርስቲያን ይፀልዩለታል ይድናል
እግዜያብሔር ይመሥገን እልልልልልልልል❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
እባክሸ እኔም ልጅጅጅጅጅ❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትልቅ ትምህርት ነዉ ዉንደሜ በጣም ጠንካራ ንህ ❤❤❤ አሁን ገጠመኝ መማህር ተስፈዬ ገጠመኝ አደመጡ ❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ እንካን ልጅ አገኘክ እግዚአብሔር ያሳድግልክ❤❤❤❤❤
መሲ በጣም አወድሻለው በሪች
እግዛብሄር ይማርህ አይዞህ
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እንኳን ለፍሬ አበቃህ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
Mesye egziabherm yibarikilign. Swedish❤
እናትየው ግን ለልጇ መሰዋት ከፈልች ትዳር ልጅ ሳያምራት 😢😢
እግዜአብሔር ይመስገን 👐👐👐🙏🙏🙏
ወንድሜ እየሱስ ያድናል ትድናለህ ለየሱስ የሚሳነው ነገር የለም
እግዜአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ayzoh, yechalnewun enredahalen. Befetari tamen.Enwodhalen ❤❤❤
ባለቤቴ ዛፍ ሲቆርጥ እንዳተ ንብ ከቦት ከዛፉ ላይ ወድቆ እጁ ተሰብሮ ነበር ሆሲቢታል የነበረበትን አስታወሰኝ እንኳን ልጅ ሰጣችሁ አይዟችሁ ተባረኩ
Egziabher Yimesgen
ፋንታሁንን እና ቤተሰቡን ለማገዝ የኢት ንግድ ባንክ 1000143390202 ማዕድ ውቤ የፋንታሁን እናት
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መሲየ የኔ ቅን ልብ ሰላምሽ ብዝት ይበል የምር አንች በምታቀርቢያቸው ሰወች ሂወት ብዙ ነገር ተማርኩኝ በዋናነት ፈጣሪየን እንዳመሰግን አርጎኛል ሁልግዜ በስደት ሀገር ላይ እየኖርኩኝ ኩላሊቴን አሞኝ ብዙግዜ ያበሳጨኝ ነበር ግን እደዝህ ደሜ የባሰበትን ሰው ሳይ ተመስገን እላለሁ❤ ፈጣሪየን እናም መሲየ ይሄ ልጅ በሳል አይምሮ ያለው ልጅነው እናም የራሱ ቻናል ቢኖረው እና እቤት ሁኖ የእለት እለት ኑሮውን ቀኑን ጥንካሬውን ለሌች ሰወች እይሳገ ቢሰራ ለሱም የሂወት ለውጥ ያመጣል ብዙ ወዳጆችም ያፈራል በዛውም የሚፅፈውን መፅሀፍ እሰወች ዘድ በቶሎ ተደራሽ እንድሆን ያግዘዋል የራሱ ቻናል ቢከፈትለት እኔ በበኩሌ በምችለው አቅም ልክ ቻናሉን ለማስተዋወቅም ለሰብስክራዩም ለሁሉም ዝግጁነኝ ፈጣሪ በሚያውቀው የኢትዮጵያ ትልልቅ ቻናል ያላቸው ሁሉ ከእነሱ እኩል ባይሆን በግማሽ የኔም ጥረት አለበት ከዜሮ ሲጀምሩ ጀምሮ እስካሁን ድረስ እናም ይከፈትለት መሲየ❤
God is good all the time. Please start TH-cam we share it
እኛ ተስፋ እንቆርጣለን ፈጣሪ ግን ተስፋ አይቆርጥብንም
እግዚአብሔር ታላቅ ነው የሚሳነው ነገር የለም ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን
ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ባለቤትህም በጣም አስተዋይ ጀግና ምርጥ ናት እናትህንም በጤና እድሜያቸውን ያርዝምልህ።
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለህ እርዝቃችሁንም እድሜአችሁንም ያብዛው😢😢😢😢😢
አምላኩን የሚያምን ሰው ተስፋ አይቆርጥም እመቤቴ ትማርህ ገና ቆመህ ትራመዳለህ ልጅህን ያሳድግልሀ ወንድሜ በርታ🙏🙏🙏
በዚህ ሠው ታሪክ የእግዚአብሔርን ቸርነት ብዛት አስቤ አስለቀሰኝ፣ ጌታ የሚወደውን ሠው/የታመነበትን ሠው በጭራሽ አይተውም፣ ስሙ የተመሰገነ ይሁን፣
Amen
የሰው ልጅ ተስፋ የሚቆርጠው ከፈጣሪ ሲርቅ ነው ወደፈጣሪ መቅረብ ትልቅ ስጦታ ነው
Bekerebish kutir fetenaw bizu new gin tigistun yisten.
እውነት ነው ማርያም❤❤❤
Betselotachu asbugn enanim 2 amet kebat kewtahu behimemi
Correct answer 🙏
ፀበል ፀበል ፀበል ፀበል
He should become a motivational speaker. He can start it on TH-cam. Such an inspiring person.
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል አይዞህ በርታ ❤
መስዬ የእመቤቴ ታምር እኮ ነው።መቆም ያቃተው ስው ልጅን ያክል ነገር ሲፈጥር እ/ር ይመስገን።
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏
እሱኮ አያልቅበትም አይዞህ እግዛብሔር ይማርህ እመቤቴ ትዳብስህ
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን እኳን ለብረሃን ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤እንኳን ተረፍክ ወንድሜ ተመሰገን ፈጣረ❤❤❤❤ፈጣሪ ደግሞ ጨረሶ ይማራህአይዛህ
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ ለሸገር ይንፎ ሚዲያ ቤተሰቦችና ለሞላው ኢትዮጵያዊያንና ለኤርትራውያን እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን (3) ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያ ህዝቦች ሰላምን ያምጣ እግዚአብሔር ሰላም ካለ ሁሉም አለ ማለት ነው
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እናትህም ሚስትህም ልጅህም ድግል ከነልጇ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
መታገሰ ዋጋ አለው የአላህታአምር ❤
እግዚአብሄር ይመስገን
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
Saw saw saw sawsaw❤❤❤❤❤❤❤
صلي الله عليه وسلم يارسول الله
S a w
S a w
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ይደንቃል የእግዚአብሄር ስራው ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
መስዬ መቼም በየጊዜው የምናዳምጠው ለኔ እግዚአብሔር የሚልካቸው መልዕክተኛች ናቸው እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ደግሞም የሰጠኝን አካፍላለው። ወንድሜ ገና ደስ ብሎህ ህልምህ ጋ ትደርሳለህ በርታ
ጨርሶ ይማርህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ለእግዚአብሔር የምሳነዉ ነገር የለም ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤
መሰይ ጌታ ይባርክሸ አንች መልካም ልብ ቅን ነሸ የአቶ በዙ የመልካም ሰው ልጅ መልከም ነሸ ፈጣሪ ይጠብቅሸ❤
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በደንብ ጸበልና ጸሎት በረቱ ሄይ የጠላት ስራ ነው
አዎ ማርያምን ፀበል ፀበል ፀበል በደብ ይዘቢፀበል ይድናን ሲወድቅ ሰይጣን ለክፎትነው እሚሆነው😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን። እውነትም አልኣዛር❤❤❤
ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው ይህ ታእምር ነው ተመስገን ማለት ነው
ክብር ለእግዜቤሂይሁን
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ዋናው ጭንቅላት አይበላሽ ሁሉ ነገርክ ይስተካከላል ገና ሌሎች ልጆች ትወልዳላቹ እኛም የቻልነውን እንረዳካለን ባለቤትክንም እናትክንም እግዚአብሔር ይጠብቅልክ
ጨርሶ ይማርህ ያሠብከውን እግዚአብሔር ይሙላልህ በርታ አይዞህ።
በደብ ፀበል ፀበል ተፀበል ቁባቁዱስ ተቀባ አይዞህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርል❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር ሰላም ደስታ ይብዛላችሁ❤❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
😢😢😢እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርህ ፈጣሪ ለኛም ኣስተዋይ ልቦናን ትግስቱን ያድለን❤🎉
God is good all the time!!!
እመቤቴ ትዳብስህ ልጃችሁን እመቤቴ በጥበብ በሞገስ ታሳድግላችሁ አይዞህ በእምነትህ ፅና
የመድሐኒዓለም ጥበብ ወሰን የለውም ክብር እና ምስጋና ለእሱ ይሁን አሁንም አያት መድሐኒያለም ፀበል ሂድ በደንብ ትድናለህ ምስክርነቱን ግን እንድትናገር አደራ። ጨርሶ ይማርህ
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን❤
ፈጣሪ ይማርህ
ፀበል ፀበል ፀበል ተፀበል ስትወድቅ ኩፉ መናፍስት ለክፎህ ይሆናን
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ለምን አመጣጣችን ከርሱ ነውና በራሱ በፈጠረው እራሱ ባለ ሙሉ ሥልጣን እርሱ ብቻ ነው እህቴና ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ
እግዚአብሔር መጨርሻህን ያሳምርው በእውነት አስተዋይ ስውነህ
ፈጣሪ ምን ይሳንሐል የኔ ጌታ እውነትም አላዛር
አሜን መስዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ያሳዝናል ያሰብከውን ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳህ ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መልካም በዓል ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም አልሃምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ከእሳት የሚያወጣ ፈጣሪ 🤲🤲🤲😢😢😢😢አላህ ጨርሶ ይማርህ 🤲🤲ወንድሜ 🤲😍
አሜንአሜንአሜነ መሰዬ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ❤❤❤
ወንድሜ፡ዪቱብ፡ሥራ፡መልካም፡ኑሮ፡ትኖራለኀ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ መልካም መሲ ቆንጆ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አላህእዴሠውአይዴለም፡ምንምአያቅተውምእኛተስፋአለመቁረጢንውያለብንአልሀምዱላህ፡ልጁንእያየአላህንያመስግንን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ልጃችሁን አሏህ ያሣድግላችሁ❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአሔር ይመስገን ፍንቱ እንዃን ለዚህ ቀን መድርስን አመስግን
እውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
ደስ ይበልህ እድለኛ ነህ ያንተ አይነት ታሪክ ያላቸው ውስን ናቸው ብዙ ታያለህ!!
ወይ የእግዚአብሔር ስራ ሰራህ ሁሌም ድንቅ ነው
እግዚያብሄር የሚሳነዉ ነገር የለም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መስዬ መልካም በዓል ይሁንላቹ
በጣም ደስ ይላል እልልልልልልል እንኳን ማረያም መራችቨ እህቴ ጉበዝ አንገገራቨ ስበከት ነዉ እማማዬ እደላኝ ንቱ ተመስግን❤❤❤
መስዬ እንኳን አብሮ አደረስን።
ለበለጠ ደስታ ያብቃቹ
አዞህክ እንኳን ደስ አለክ ወንማችንን እንርዳው ወገን😢😢
ተመስግን❤ተመስግን❤ተመስግን❤ ቃላ ይልኝም ምን ያህል እግዚአብሔር ስም የተመስግን እመቤቴ መስግን የደራስት አላዘር እዉናትም ❤❤
አሜንንን
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!!
መሲዬ እንኳን አደረሰሽፕሮግራምሽን በጣም አደንቃለሁ።
ይሳካልሽ።
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እንኳንም ዘርህን ተካህ ባለቤቱን አደንቃለሁ❤ በኛ ሀገር እንጂ በስለጠነው አለም የአካል ጉዳተኛ ስዎች ትዳር ይዘው ቤተስብ አፍርተው ይኖራሉ ዋናው ፍቅሩ ነው ተባረኪ እህቴ አይዞህ ወንድማለም እግዚአብሔር ምክንያት አለው ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን 🙏🏾❤️
😢ሙሉ አፊህን ይመልሥልህ ወድሜ
አሜን አሜን አሜን እንኩአን አብሮ አደረሰን መስዬ 🙏🥰🥰🥰 የኔ ዋንድም እግዚአብሔር ቸርሶ ይማርክ ፀባል ግባ አባቴ ትድናሌ
አይዟችሁ!! ሚስትየው ግን ስሜቷን ቢታወቅ ደስተኛ አትመስልም. እግዚአብሔር ሰላም ይሙላበት. የሴት ሒወት. ይሄኔ ተምራ ትልቅ ደረጃ ላይ የምትፈልግ ትሆን ነበር. ልጅ መቼም ጥሩ ነው ግን ሁሉም በሰዐቱ ሲሆን ነው ይሚያምረው.
Enam endeZa new yasebekut
ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ
እግዚብሔር ዲንቅ ነው ወንድሜ ከዚህ በላይ ይችላል፣
God bless you more.
እ ግዚኣብሄር ይመስገን ተመስገን ማንም ሰው እግዚኣብሄርን ያመነ የማይሳካለት የለም ክብርዋ ይስፋ እመቤቴ ማርያም ተመስገን እልልልልልልል
እግዚኣብሄር ይምርሀል
እግዚአብሔር አምላክ እኳን ያሁሉመከራ አሳልፍህ ለማውራት አበቃህ
አይ የሰዉልጅ መከራዉ እግዲ ከአዞ መትረፍ ብቻ ስቱን አይዞህ ወድሜ
እግዚብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር ይማርህ እግዚአብሔር መልኳምነው ሰው በቃ ሲል እግዚአብሔር ስራውን ይጀምራል ፀበል ተከታተል እግዚአብሔር ነገም ታሪክ ይቀይራል
የኔ ጀግና አለን በቻልን ከእግዚአብሔር ጋር አይዟቹሁ
Yene Wendm Egzabher Edmena Tena yisteh ye lijih Maerg yasayih Tidarachihim Egzabher Yibarklachuh❤❤
እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርህ ወንድሜ አሜን አሜን አሜን እራሴን እድወቅስ አድረገህኛል አቤቱ ይቅር በለኝ አሜን
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
እግዚአብሔር ይማርህ እስከመጨረሻው ወንድሜ
❤❤❤❤❤❤❤ Mesiye Agzabher Amlak Abzto Admena Tena Ystesh
እባክህ ወንድሜ እየሱስ ይወድሀል ጎ፡ፋ ካምፕ የሚባል ቦታ ኤልቫዳይ ቤተክርስቲያን ይፀልዩለታል ይድናል
እግዜያብሔር ይመሥገን እልልልልልልልል❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
እባክሸ እኔም ልጅጅጅጅጅ❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትልቅ ትምህርት ነዉ ዉንደሜ በጣም ጠንካራ ንህ ❤❤❤ አሁን ገጠመኝ መማህር ተስፈዬ ገጠመኝ አደመጡ ❤
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ እንካን ልጅ አገኘክ እግዚአብሔር ያሳድግልክ❤❤❤❤❤
መሲ በጣም አወድሻለው በሪች
እግዛብሄር ይማርህ አይዞህ
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እንኳን ለፍሬ አበቃህ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
Mesye egziabherm yibarikilign. Swedish❤
እናትየው ግን ለልጇ መሰዋት ከፈልች ትዳር ልጅ ሳያምራት 😢😢
እግዜአብሔር ይመስገን 👐👐👐🙏🙏🙏
ወንድሜ እየሱስ ያድናል ትድናለህ ለየሱስ የሚሳነው ነገር የለም
እግዜአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Ayzoh, yechalnewun enredahalen. Befetari tamen.
Enwodhalen ❤❤❤