MK TV || የተመረጡ ገጾች || ያነበብነውን ነገር ለማስታወስ ለምን እንቸገራለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 218

  • @babys7570
    @babys7570 2 ปีที่แล้ว +53

    አግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ የደብሬ ኖህተ ማርያም አገልጋይ ፍጻሜህን ያማረ የሰመረ ይሁንልህ ይሁንልን!! አሜን

  • @mdet2995
    @mdet2995 ปีที่แล้ว +18

    አየ አሁንስ ሁሉም ወጣቶች እደዚህ ማሠብ ብንችል አገራችንን ቤተ ክርስቲያንአችንን ባስከበርን ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 2 ปีที่แล้ว +39

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወጣትን በዚህ መልኩ ስብዕናን ተላብሶ ማየት እንዴት ያስቀናል በእግዚአብሔር !!!
    መፅሀፍን አንብበህ ላለመርሳት ያነበብከውን መኖር ታላቅ ቃል ያነበብነውን እንድንኖር መድኃኔዓለም ይርዳን አሜን ።

  • @ShewangizawHeylemariyam
    @ShewangizawHeylemariyam 5 หลายเดือนก่อน +37

    የኅይወትን ቃል ያሰማል ዲያቆን ወንድማችን
    ለወደፊቱ ብታሻሽሉት የምለዉ ጋዜጠኛዉ /ኛዋ/ ጥያቄዉን /ዋን/ ሲጠይቁ በጹሑፍ ነዉ
    የቀረበዉ ይህ ደግሞ ለዓይነ ስዉራን አሰቸጋሪ እና ሙሉ መረጃ ለማግኘት ይቸገራሉ

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር ይመስገን በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ እንዲል ቅዱስ መጽሐፍ በቤቱ ያጽናህ!!!

  • @ሃያትዳውድ
    @ሃያትዳውድ 2 ปีที่แล้ว +34

    በጣም ግሩም ነው:እመብርሐን ከዚህም በላይ እንድትሆን ትርዳህ ወንድሜ

    • @alemalem7815
      @alemalem7815 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi9353 2 ปีที่แล้ว +16

    እናመሰግናለን ማሕበረ ቅዱሳን በአኔድም በሌላም እያስተማራችሁ ነው በርቱ 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @sabahalkeir
    @sabahalkeir 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጥሩ ነዉ. የ ቅዱስ ዮሀንስ መጽሀፍትን ሁሉም ኦርቶዶክስ ቢያነባቸዉ ጥሩ ነዉ

  • @menaze4203
    @menaze4203 2 ปีที่แล้ว +9

    አዘጋጆቹን እናመሰግናለን በጣም ግሩም ነው የተባረከ ልጅ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርለት ተዋህዶ ትኖራለች የሚባለው ለዚህ ነው ተተኪ ትውልድ ስላላት ነው::
    ሌላው ለዝግጅት ክፍሉ ጥያቄዋችን በድምፅ ብታረጉት ለምሳሌ ማየት የማይችሉትን እና እየነዳንም ስለምንከታተል ይህንን ታሳቢ ብታረጉልን በተረፈ ማህበሩን ይጠብቅልን

    • @Sarah-ehtemaryamb
      @Sarah-ehtemaryamb 2 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ሀሳብ ነው
      በአውድዬም ለሚያደምጡ ጥያቄው በጽሑፍም በድምጽም ቢደረግ

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 2 ปีที่แล้ว +5

    ሲያስተምር የበለጠ መንፈሳዊ ንባብን ያበረታል በጣም ምርጥ ነው ።እመብርሃን ትጠብቀው !!!!

  • @yalemworksisay3081
    @yalemworksisay3081 2 ปีที่แล้ว +2

    ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሄር ያክብርልን ለኛ ትልቅ ትምህርት ነዉ በተለይ ለኛ ታናናሾች
    ወንድማችን ከዚህ በላይ እዉቀት ይጨምርልህ ልኡል እግዚአብሄር

  • @elsacomputer8040
    @elsacomputer8040 8 หลายเดือนก่อน +20

    ይህን መርሃ ግብር በጣም ጥሩ አቀራረብ ፤ አስተማሪ ነዉ በርቱ ቀጥሉበት ማህበሩን ያስፋልን አሜን👏።

  • @HASABUABELACHEW
    @HASABUABELACHEW 19 วันที่ผ่านมา

    ሀያሉ ሉኡልእግዚያቢሄር ፀጋና በርከቱን ለሁላችን ያድለን ዘንድ ፍቃዱ ይሁን አሜኤን

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ነዉ ስለ አካፈልከን ተሞክሮ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ኀይወት ያሠማልን ዲያቆን ዘላለም

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን✝️✝️✝️💙💙🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ejigayehuyemanebirhan9984
    @ejigayehuyemanebirhan9984 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ለኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሁን አድራጊዎች እንድንሁን ፈጣሪ ይርዳን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነት በምህረቱ ይማረን ይቅር ይበለን በተክርሥቲያናችን ሀገራችንን ትውልዳችንን ህዝባችንን ይማርልን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤልሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባቱ እንሠሣት ሥለ ኪሩቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ አሥራ ሥድሥቱ ነብያት ሥለ አብርሀም ይሥሀቅ ያእቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አናንያ አዛርያ ሚሣኤል ሥለ አሥራ ሁለቱ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፊሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ገወርጊሥ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬምሥለ አቡነ መርቆርዪሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ቡሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን

  • @Haymi-rt9sv
    @Haymi-rt9sv 5 หลายเดือนก่อน +8

    የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ

  • @mesi557
    @mesi557 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ከዝ በላይ እግዚአብሔር ምስጥሩና ጥበቡ ይግለጥልህ እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ተባረክ🤲✝️

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እግዚአብሔር የቀባህ ወንድሜ 😇🙏🏻 እኔ አሁን ሰሞኑን ያወኩህና ስብከትህን መስማት የጀመርኩት ተባረክልን ጥልቅ ነው ስብከትህ በድሜ በጤና ረጅሙን ዘመን ኑርልን 😇😍🙏🏻

  • @selomelegesse8618
    @selomelegesse8618 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ሆይ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን እደናልን

  • @ፍቅሪኣምላክሲጥዑም
    @ፍቅሪኣምላክሲጥዑም 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት በእውነት ተባረክ ዲያቆን ወንድማች ❤❤በርታ❤❤❤❤❤

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምወድክ ታናሽ ወንድሜ በምወዳትና ምሳሳላት ቤተ-ክርስትያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቴ፣ በወንጌሎች ቅብብሎች የመጣች እና ራሱ አንዱ ኦልፋ እና ኦሜጋ ምታምንና የምታስተምር ቤቴ ልጅ ስለሆንክ ጌታ አመስግነዋለሁኝ🙏🏽 ካንተና ከሌሎቹ የተዋህዶ ዕንቖች ልጆች እየተማርኩ ነው እና ጌታ ጸጋው ያብዛላቹ ወንድሞቼ🇪🇷

  • @efratam7995
    @efratam7995 2 ปีที่แล้ว +15

    በዘመናችን ይህን ማህበር እግዚአብሔር ባይፈጥር ኦርቶዶክስ ያለ ጠበቃ ትቀር ነበር

    • @samitenasae4493
      @samitenasae4493 6 หลายเดือนก่อน +4

      የኦርቶዶክስ ጠበቃ ክርስቶስ ብቻ ነው

    • @elfineshwoldmikael7202
      @elfineshwoldmikael7202 5 หลายเดือนก่อน +1

      Daniel kebret Eko ye zihe mahber akale new gin hagernem bete Christianin leyatefu ke tenseu weste wanawe new.

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@elfineshwoldmikael7202 ስለ ማህበር እየተወራ ስለ አንድ ግለሰብ ማውራት ትክክል ነው?

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 5 หลายเดือนก่อน

      @@elfineshwoldmikael7202 clone ተደርጎ ነው

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @addisalemayehu6444
    @addisalemayehu6444 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ዲያቆን ዘላለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን! 🤲🙏ማህበራችን ማህበረ ቅዱሳንን ያስፋልን!🙏🤲

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ፋፃሜህን ያሳምርልህ

  • @lemlemdemissie2835
    @lemlemdemissie2835 2 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ተጠብቅህ፣ ቤቱ ያቆይህ!

  • @hiwotabay7047
    @hiwotabay7047 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ ወላዲተ አምላክ ትርዳህ❤❤❤

  • @Zet2023-fs1tt
    @Zet2023-fs1tt หลายเดือนก่อน

    አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን 🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @EdenFitsum-oz7ch
    @EdenFitsum-oz7ch 6 หลายเดือนก่อน +28

    እኔ ግን አሁን አንብቤ አሁን እረሳለሁኝ ችግሬን ግን አላውቅም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ለሁላችንም

    • @FgFy-rt6bhስደተኛ
      @FgFy-rt6bhስደተኛ 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እንደዛዉ እኔ ምን ማረግ እንዳለብኝ ኣላቅም ፈጣሪ ማስተዋሉ ይስጠኝ😢😢

    • @aragasharagash1540
      @aragasharagash1540 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ትምህርት እራሱ ዛሬ ተምሬ ነገ እርስዋለሁ😢

    • @JemBer-hm4ik
      @JemBer-hm4ik 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ነኝ😢

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 4 หลายเดือนก่อน +8

      የቅዱስ ዑራኤል ድርሳን ወይም መልክአ መፀለይ ፀበሉን መጠመቅ እና ልታነቡ ስትሉ ፀበሉን ወይም የፀለያችሁበትን ውሃ መቀባት ጥሩ ነው ቅዱስ ዑራኤል የእውቀት መልአክ ነው

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@aragasharagash1540የኒ ችግር ብቻ ይመስለኝ ነበር😢😢😢😢😢አይ አለመታደል ተስፋለኝ ምናልባት በፆለት ብንበረታ ጥሩ ይመስለኛል😊

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @romamcdo1513
    @romamcdo1513 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያቡዛልህ

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
    @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፊታቸው ላይ ይታያል እሩቅ ምንገድ

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሰው አያሳጣንም ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ መምህር ነህ። በቅርብ ነው ትምህርቱን የሰማሁት።

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ከተመረጥህ ባለቤቱ እራሱ ይፈልግሃል እንደዚህ አይነት ወጣቶችን ሳይ የኦርቶዶክስ ተስፋ ይታየኛል ተመስገን!!!

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 2 ปีที่แล้ว

      የቅዱስሐቢብ ጊዮርጊስን ታሪክ የዳሰሰው ነው?ወይስ መልኩ ተመሳስሎብኝ ተመሳስሎብኝ ነው?🤔

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ፀጋውን ያብዛልህ ።
    እኔ ያነበብኳቸው መፅሃፍ ፣መድሎተ ፅርቅ
    ከስልምና ወደ ክርስቲና በዳንኤል ክብረት የተተረጎመ፣ የዎጣቶች ህይዎት፣ ፍኖተ ብርሃን፣
    ወዘተርፈ አብቤለሁ

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እንዲህ አይነት ወጣት ያብዛልን በርታ ወንድማችን

  • @selamayele1912
    @selamayele1912 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መምህራችን::የደብራችን እንቁ ልጅ እናመሰግናለን

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl 3 หลายเดือนก่อน

    ወንዱማችን,በርታ,እመብርሃን,በመዉጣት,በመግባት,በሁሉ,ቦታ,ትቅደምልህ,በቀሚሷ,ትሸፋንሕ,ለእኛ/ለእህቶችህ,አንዱ,ብቻ,ሳትሆን,ከቁጥር,በላይ,ነህ,እና,እግዚሐቤር,የጠብቅልን,እባካችሁን,ይሄን,የምታዪ,ልጆቻችን/ወንዱሞቻችን,ተከታተሉት,ይጠቅማችዋል/ከመጥፋት,ተመለሱ,እግዚሐቤር,ያብዛቹ,የተዋህዶ,ፍሬዎች💚💛❤🙏

  • @ሰብሌእያስ
    @ሰብሌእያስ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን ወንድማችን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ማስተዋል ጥበቡን ያድልህ በቤቱ ያፅናህ አሜን ፫

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 หลายเดือนก่อน

    በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ዲያቆን

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s 3 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ባለብዙ ፀጋ ያለህ ወድማችነህ ከዚህም በላይ እግዚአብሔ ይጨምርልህ ዳቆንዬ ቃለህይወት ያሰማልን🙏❤💞💞💞

  • @hanateferi2721
    @hanateferi2721 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን የ ቅዱስ ዮሐንስ በረከት በሕይወት ዘመንህ ሁሉ አይለይህ
    ይህን ማህበር እግዚአብሔር አምላክ ይባክልን

  • @አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ
    @አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያዋርስልን ወንድማችን በእውነት ። በጣም መልካም መርሃ ግብር ነው ይቅጥል

  • @TT-mu1zl
    @TT-mu1zl 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው ከዚህም በላይ አምላከ ቅዱሰን ያበርታህ

  • @batyberhana2217
    @batyberhana2217 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልዑለ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የወጣቶች አይአያ ነህና በርታልን

  • @michaelzewdu8196
    @michaelzewdu8196 2 ปีที่แล้ว

    ዲ/ን መምህር ዘለዓለም በእውነት ሁሌም እመብርሀን ከጎንህ ትቁምልህ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ❤❤❤

  • @ethiopiahavere3324
    @ethiopiahavere3324 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን❤
    እኛንም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን እኔስ አብቤም አይገባኝ አድ ገጽ አብቤ ሁለተኛ ገጽ ስገባ ይጠፋኛል ያነበብኩት😢

  • @AddisuMesebiyawu
    @AddisuMesebiyawu 4 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀንአመብዙሀን ትጠብቅህ እዉቀትን ከምግባር ጋር ያድልህ

  • @sinkiekefelegn3711
    @sinkiekefelegn3711 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነህ ።እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ።

  • @NhomNhood
    @NhomNhood 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የኔም ምርጥ መፅሐፍ የቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅ ነው ሌላው ፍቅር ወደጥላቻ ያደረገው ጉዞ ሲሆን 3ኛና 4 በሀይማት ብትኖሩ እራሳችሁን መርምሩ -የብርሀን እናት የሚለውን እጠቁማለሁ ለጀማሪዎች አምደ ሀይማኖት አምደ ቤተክርስቲያን ። ወጣት ወንድማችን በርታልን ካንተ ብዙእንጠብቃለን ሲመስለኝ የዳ/ን ሄኖክ ሀይሌን ጥላ አይብሀለሁ? ተሳስቼም ሊሆን ይችላል ሁለታችሁንም ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመናችሁን በዚችው ቀጥተኛና ቅድስት ቤታችሁ ያብዛላቹ

  • @elsamengestu7933
    @elsamengestu7933 4 หลายเดือนก่อน

    ቃልህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንደቃሉ እድ ንኖር አምላክህ ይርዳን አሜን🙏

  • @helendereje9953
    @helendereje9953 3 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ያጽናህ

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz 2 ปีที่แล้ว

    ጸጋውን ያብዛልህ ትኮክል ነህ የተማሩትን እንደመኖር የሚያክል ትልቅ ነገር የለም

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ
    እኔስ መጽሐፍ ቅዱስ ሳነብ እቅልፍ እየደፋኝ ምን ላድርግ😥😥😥ንገሩኝ😥

    • @abejea
      @abejea 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ቀላል መልስ ነው የምነግርህ ወንድሜ(እህቴ) እንቅልፍ ቢመጣብህ መልሰህ ማንበብ። መደጋጋገም መጨከንም ይጠይቃል፣ አለመሰልቸት። th-cam.com/video/K0E9zGUF0dI/w-d-xo.html ልጁም መልሶልሃል(ሻል)

    • @ycyfydydyd6573
      @ycyfydydyd6573 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔ አዷነኝ የት መጣ ሳልል ይደፋኛን እንቅልፈ 😢😢

    • @kirubel1120
      @kirubel1120 2 ปีที่แล้ว +2

      ቆሞ ማንበብ እጅግ ጥሩ ነው። የምታነቢውን ከዚ እስከዚህ ድረስ ይህን ያክል ሚለውን ካወቅሽ ቆሞ ማንበብ ነው። ሐዲስ ኪዳን ወንጌል ሲሆን ቆሞ ማንበብም ይገባል።

    • @ycyfydydyd6573
      @ycyfydydyd6573 2 ปีที่แล้ว

      @@kirubel1120 እሽ እሰኪ እንሞክራለን

    • @bayushii.yearisilij8031
      @bayushii.yearisilij8031 2 ปีที่แล้ว

      @@ycyfydydyd6573 Enem anabalo Gen Alasitawelim

  • @MengeshawendmuMelku
    @MengeshawendmuMelku 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት እያሰማ ልን❤❤❤❤

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 5 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏

  • @HamelmalAsnake
    @HamelmalAsnake 5 หลายเดือนก่อน

    ሰንበት ትምህርት ቤት ማለት ትውልድን በመልካም ስነምግባር የምትቀርፅ ቤት ናት በዛ ልጆች ሲያድጉ መልካም ዜጋ ፈረሃ እግዚአብሄርም ያላቸው ይሆናሉ እናም ወንድማችን ትልቅ ቦታ ደረስክ እንደምናይክ ባለ ሙሉ ተሰፋ ነኝ ማህበረ ቅዱሳንንም ከክፉ ነገር ይጠብቅልን በርቱ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Soliyana-xm7db6wz1g
    @Soliyana-xm7db6wz1g 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 4 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ መምህር❤❤❤❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 หลายเดือนก่อน

    ዲ/ን ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @utty3720
    @utty3720 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤

  • @robelteshay6167
    @robelteshay6167 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 2 ปีที่แล้ว +2

    በቤቱ ያፀናህ ወድማችን በርታልን💞💝

  • @MintamirTeshome
    @MintamirTeshome 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ ወንደሜ አሜን🙏

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 4 หลายเดือนก่อน

    Kale hywet yasemaln diyakon zelalem mechereshahn yasamr fetari 🙏🙏🙏

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 4 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏

  • @yonasgetachew3597
    @yonasgetachew3597 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቀሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @ggg-gh6lw
    @ggg-gh6lw 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 ปีที่แล้ว +1

    amen

    • @workukebede9193
      @workukebede9193 2 ปีที่แล้ว

      ዲያቆን ዘላለም አርያችን ነህ በርታልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @getinethaile1731
    @getinethaile1731 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለው ሁናቴው ከአጠገቤ ሆኖ የመከረኝ ጓደኛዬ አስኪመስለኝ ድረስ online መሆኔን ረስቼው ነበር::
    Baayye galatoomaa Waldaan qulqullootaa miira yeroo kana keessatti mana kiristaanaaf gochaa jirtaniin dubaroo maariyaam eebba ishee isiniif haa buustu.

  • @gjfy2434
    @gjfy2434 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ እያነበብሁ እራሡ ምላይ እደሆኩ ይጠፋብኛል እኳን በሌላቀን ላሥታውሥ ቀርቶ ፈጣሪ ልቦናዬን ያብራልኝ😔😔😔😢

  • @TinaEtiopia
    @TinaEtiopia 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፍጻሜህን
    ያሳምርልህ ወንድማችን

  • @Seblwengelyetbarek
    @Seblwengelyetbarek 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አግዚአብሔር ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን🎉🎉

  • @DersoSisay-l4f
    @DersoSisay-l4f 5 หลายเดือนก่อน

    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 3 หลายเดือนก่อน

    ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @FanielEyob
    @FanielEyob ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ3ተ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ3ተ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂዉት ያሰማልን ወንድማችን
    ለኛም እግዚአብሔር አምላክ የሙያስተዉ ልብይስጠን

  • @SintayehuMossie
    @SintayehuMossie 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይግለጥልህ ወንድሜ

  • @Erakeb
    @Erakeb 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @imat-iq5ir
    @imat-iq5ir 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ

  • @FentaneshAbate
    @FentaneshAbate 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት. ያሰማል በቤቱ ያጵናህ

  • @Mariyam-ente
    @Mariyam-ente 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

  • @TsegayeTsegaye1
    @TsegayeTsegaye1 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በ ቤቱ. አቀፍ ድግፍ. አድርጓ. ያኑር

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 2 ปีที่แล้ว

    እመብዙሐን በቤቷ ታፅናህ ወንድሜ

  • @TigistAzene-r1w
    @TigistAzene-r1w 2 หลายเดือนก่อน

    Enamesginalen wondmachin ❤❤❤❤❤❤❤egziabher mechirshahen yasamirlen

  • @ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ነ3ፀ
    @ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ነ3ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልነ ወንድማችን እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @selamyemariyamleji3526
    @selamyemariyamleji3526 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @Heru-z2q
    @Heru-z2q 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 💙

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yordiaweke9321
    @yordiaweke9321 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን

  • @እሕተማሪያም
    @እሕተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛላችሁ

  • @henock2127
    @henock2127 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ ጎበዝ
    🙏❤️😇