ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ከፉቶኝ በፀሎት ቤቴ ሳለቅስ ነበር 5አመት እግዚአብሔርን በመጠበቅ ውስጥ ነኝ መጠበቅ ደሞ ያደክማል ለዛም ነበር የድካም የተስፋመቁረጥ እንባ አንብቸ ስጨርስ ይህን የእግዚአብሔር ቃል የሰማሁት ተፅናናሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም ተስፋ ብርሃን መንገድ ነው ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በተስፋ መቁረጥ ላለነው ሁሉ አንተ ድረስልን ትግስትን ስጠን ተስፋ ቆርጠን እንዳንወድቅ እርዳን የእዮብን ትግስት ስጠን!! እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስላደረግክልኝ ብቻ ሳያሆን ስላላደረግክልኝ ነገሮች ሁሉ አመሰግንሀለሁ!!
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ።
@@firotafesse5368 amen amen amen
Ayzosh yene konjo lehulum gize alew tageshi❤
@@etsubteklu7476 eshi amsgenalho
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንደስ የሚል ስብከት ህዝቡ ነጭ ለብሶ ደስ ሲል ተመስገን❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አምለኬ ሆይ በትዕግስትና ማስተዋል የምጠብቅበት አቅምን ስጠኝ 🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ ለብዙ ዘመን በስጋ ደዌ ህመም እየተሰቃየሁ ነው አለሙ ተስፋ አልሰጠችኝም ግን ባንተ ተስፋ አለኝ እንደ ምትፈውሰኝ አምናለሁ ግን መቼ እንደ ሆነ አላውቅም ❤❤❤እጠብቅሀለው❤❤❤
Fatary kan alaw yemereshal eheta ba tegesat tabekew
ይችላል አምላክ ይችላል
Pls hospital hed....igzbhr be bizu mengad nw yemiadinew....
Fewusun ylaklish tebkiwu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት የተሰበረውን ልብ የሚጠግን ትዳር ከያዝኩኝ 11 አመት ሆነኝ በመጠበቅ እናቴ ፀሎቱዋን ስታደርስ አለቅሳለሁኝ በድንጋይ ላይ ሳር ማብሸል የምትችል ጌታ ልጄን ተመልከታት በሆዷ ልጅ ጡቷ ወተት ይፍሰስ ብላ ትፀልያለች አያልቅብህም እኔ ግን ተስፋ ባለ መቁረጥ ቴክኖሎጂውን ባለ መጠበቅ እጠብቅሀለው ለአብርሀምና ለሳራ ለዘካሪያስ እና ለኤልሳቤት በእርጅና የባረካቸው ባርከኝ ብዬ እጠይቀዋለሁ እንደ ፍቃድህ ይሁና በሌጅ ተባርኬ ፍቃዱ ከሆነ ልመስክርለት እጠብቅሀለው አምላኬ በእንተ ስጦታ እንጂ አሁን በመጣው ቴክንሎጂ በአቋራጭ መንገድ እንድጠቀም አታርገኝ አምንሀለው እጠብቄሀለው😢😢😢😊
ይህ እኮ ለእግዚአብሔር በጣም ቀላል ነው "ቆይቼ እግዚአብሔርን ደጅ ጠናሁ እርሱም ዘንበል አለልኝ"መዝ 40:1 ያደርገዋል አምናለሁ
ABENE CHEGE YOHANES YESETUSHAL
የኔ እህት እመቤቴ በልጅ ትባርክሽ 🙏🙏🙏🙏 አይዞሽ በጌታ ሁሉም ይሆናል 🥰🙏
awo esun metebek nw ende sew bendekemem mechereshawe gn bereket nw esu yefekedew hulu lebego nw ehete esu seloteshen dege mesenateshn yemeleket .
ይመጣል ጠብቂው ለቃሉ ታማኝ አምላክ ነውና
ተስፋ ቆርጬ በነበረበት ጊዜ ከአእምሮ በላይ በሆነ ሁኔታ እግዚአብሔር ደርሶልኛልና አመሠግነዋለሁ
ጌታ ሆይ እንደ ዮሴፍ እጠብቅሀለሁ 🤲
ጌታ ሆይ እንደ ዮሴፍ እጠብቃለሁ 😢😢😢🙏🙏🙏
😊
❤❤❤❤❤❤❤ል
❤🙏💞
ባለቤቴ በስራ ገበታዋ የደረሰባትን መገፋት ከ15አመት በላይ በመውደቅ መነሳት ውስጥ ሆና በመጠበቅ ላይ ነች!!! በፀሎታችሁ አትርሱን።
እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም ነገርን ሁሉ ያድርግላችሁ
ይገርምሃል ወንድሜ 2 አመት ያህል በእነደዛ አይነት ሁኔታ ስራ ላይ ቆይቻለሁ። የሚገርመው መገፋቴ በጀኝ የሚያሰኝ ሰላም ሆኜ እጅግ በጣም በተሻለ ደመወዝ ተቀጠርኩ! ስለዚህ ምናልባት ፈጣሪ ይኼ አይሆንሽም ሌላ ፈልጊ እያላት ይሆናል! እግዚአብሄር ሰላምን የምታገኝበት መልካም እንጀራን ይስጣት!
ክርስቶስ ኾይ በሀገሬ በኢትዬጲያ በሚኾነው በግፍ የሚሰቃዩትን ኹሉ ከውስጤ ከልቤ አዝኛለኹና የደብረኤልያስን መነኩሳት 😢 የዝቋላ መነኩሳት😢 የሕጻናት ጩኸት😢 የምስኪን ሕዝብ እንባ 😢 ኹሌም ባሰብኩ ቁጥር አነባለኹ ተስፋዬ ባንተ ነውና አምላኬ መልካም ቀን ጊዜ ታመጣልን ዘንድ እጠብቅሃለሁ 😢 😢
ይህ ስብከት ህይወት እየዘራብኝ ነው ,,, አምለኬ ሆይ እጠብቅሀለሁ ለኔም ይነጋል
ፈጣሪ ለነገሮች ችኩል ነኝ እና እባክህን ትዕግስቱን ስጠኝ እኔ ሲበዛ ሀጢያተኛ ነኝና የኔ ጌታ እባክህን እንደ ሀጢአቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ባንተ ጊዜ የልቤን መሻት ስጠኝ😭😭😭😭😭😭
አሜን በእውነት
አሜን እውነትሽን ነው
አሜን እውነትነው❤❤❤❤❤
እጠብቅሃለሁ ደግሞም ምላሽ አገኛለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጴንጤ ነኝ እንደዚ ኦርቶዶክስ ሲሰብክ ሰምቼ አላውቅም ልብ የሚነካ ስብከት እግዚአብሔር ይባርክህ
Egzabher wed tikikilegnaw betu yimrashe .
አላዳመጥክም እንጂ ሁሌ ትሰብካለች
ውድ ልጄ የእኝህን ስብከቶች በሙሉ ስማቸው እጅግ ውስጣችን መንፈስ ቅዱስ እንዲሞላ ያደርጋሉ ስማው
❤❤❤
አይዞሽ እህቴ እኔ ከ 14 አመት የትዳር ቆይታ በኃላ ነው ልጅ የተሰጠኝ እና እጠብቅሃለው በይው አምላክሽን
ለብዙ ዘመን በስጋ ደዌ ህመም እየተሰቃየሁ ነው አለሙ ተስፋ አልሰጠችኝም ግን ባንተ ተስፋ አለኝ እንደ ምትፈውሰኝ አምናለሁ ግን መቼ እንደ ሆነ አላውቅም ❤❤❤እጠብቅሀለው❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
8 አመት ሙሉ እንባዬን ሳነባ ነበር እንባ ቢሉ እንባ አይምሰላቹ ለስሙ የክርስትያን ልጅ ነኝ ነገር ግን በአምነቴ በጣም ደካማ ነበርኩ ይባስ ብዬ እምነቴን ቀየርኩ ወዴት አትሉኝም 😢 ሙስሊም ሆንኩ ነበልባል እሳት አይታቹ ታውቃላችው 😢😢😢 8 አስቡት አንድ ቀን ሰላም ሲናፍቃችው ለካ እመቤቴ በጨለማ ውስጥ እየጐበኘቺኝ ነው ድንገት ተነሳሁና እመቤቴ ወደራስሽ መልሺኝ አልኩ ከዚህ እሳት አውጪኝ አልኳት ውነትም ከዚህ ሲኦል አወጣቺኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ዲያቢሎስ መቼም ሁሌም የሱ ተገዢ እንድንሆን ነው ሚፈልገዉ።ግን ምንም ቢሆን እምነት አይቀየርም ሊያዉም እስልምና ማይሆን ነው ግን እንኳንም እመብርሃን ደረሰችልሽ አሁንም ፀልይ
እግዚአብሄር ይመሥገን
የኔ እህቴ ያቺን ፃሎት የሳማቸው እማቤቴ ዎላዲት አማልክ የኔንም ትስማ ላኔም ፃልሁልኝ እኔም እዳቸው ሆኘ ማቃድሱ ናፍቀኚ አሁን ያልሁት ስገዳት ላይነኚ ግን እፃልሃለው ማዛሙር ሳማለው እምነት ለላኖው እባካችሁ ፃልሁልኝ ዎዳ ቃድሞው እድማልሰኝ 😢😢
እኔም በስደት ላይነኝ ልፀልይ ሥል እቅልፋይመጣል በጣም ደካማነኝእህቴቸ ምንእደማረግ አላዉቅም ምከሩኝ እባካችዉ😢😢😢😢😢
ዘግይተህ አይደለም እኔ ቸኩዬ ነዉ ቢሆንም እጠብቅሀለዉ አባቴ🙏 መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
ጌታ ሆይ...! በዝምታ እንድጠብቅህ እርዳኝ!
ከሚያስተምሩ መምሀራን ደስ የሚሉኝ እርጋታቸው እንከን የሌለበት ትሁት እንደርሱ ያሉ መምሀራን ያብዛልን ።መምህር ሄኖህ ድምጽን ጠፋብኝ መታመሙን ሰምቸ ነበር የሚወዳትን እመቤታችን ኪዳነምህረት ጥላ ከለላ ትሁነው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አሜን
Amen Amen
መምህራችን አሁን ደህና ነው ተሽሎታል ተባረኪ
@@mimebeza3240 አሜን
Base jbjbjbjbbbbbbbbbbbbb#klyLSssl^z=.KK@@mimebeza3240
ሌላ ምንም አልልም ልቤ እርፍ አለልኝ በዚህ በእግዚአብሔር ቃል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር እዮብ በእድሜ ፣በጤና ይጠብቅልኝ🙏🙏🙏💚💛❤
አቤቱ አምላኬ እንደኔ የደከመው ይኖር ይሆን 😭😭😭😭 እባክህ ፈጣሪ ለልጄ ስትል የልቤን መሻት ፈፅምልኝ እኔ ሃጥያተኛ ነኝ 😭😭😭😭
Bekidanemihret milja yeteyekishiw ejish yigba ehite❤
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
አሜን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኝሽ
@@helinasebsibew8615 አሜን አሜን አሜን እህቴ እንደ አፍሽ ያርግልኝ 🥰
@@ለሚወለተማርያም-ቸ4በ አሜን አሜን አሜን እህቴ አለም ታደክማለች በጣም 🥰
ብዙም ጊዜ መዝሙር እንጂ ስብከት አዳምጬ አላውቅም ዛሬ ሲከፋኝ ሚያፅናናኝ ቃል ፍለጋ ስብከት መፈለግ ስጀምር መጀመሪያ ላይ የመጣልኝ ኢሄ ስብከት ነበር ሳደምጠው ውስጤን ያወቀልኝ እስኪመስለኝ ስለኔ የሚሰብክ እስኪመስለኝ ተፅናናው እውነት ነው እግዚአብሔርን እጠብቀዋለሁ አመሰግናለሁ መምህሬ😢😢😢
አቤቱ እምነት ጨምርልኝ ቃለህይወት ያሰማልን
አቤቱ እኔ ልጅህ ልሆን የማይገባኝ ሀጢያተኛ ነኝና እደምህረትህ ብዛት እጠቅቃሀለሁ😭😭😭😭😭
ነ ይህንን፡ ትምህርት ስሰማ ለኔ፡ የተላከ፡ መልእክት፣ ነው፡ የመሰለኝ ምክንያቱም ከእግዚያብሄር የምጠብቀው አለ፡ የሴትነት፡ ውበቴ በጠ ወለገ ጊዜም ተስፋ አል ቆረጥኩም : በወጣትነቴ፡ ጊዜ ቸኲየ ነበር አማርር ነበር፡ ተሰፋም፡ ቆርጬ፡ ነበር፡ ዛሬ ግን፡ ፀሃይ፡ ባዘቀዘቀች ሰአት፡ ፈጣሪ ይችላል፡ እጠብቅሃለሁ እያልኩት ባለሁበት ጊዜ፡ ይህንን ትምህርት ስማሁት በሆነውም ባልሆነውም : እግዚአብ ሄር ይመስገን። እኔም እንደ የሴፍ እጠብቀዋለሁ :: ቃለህይወት፡ ያሰማልን።
በርቱ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ለቤተክርስቲያን ያስፈልጋል በርቱ❤
❤
እጠብቅሀለሁ!!!። ስለ ቃሉ ክብር ምስጋና ይግባው!!!።
አምላኬ ሆይ እስክትሰጠኝ እጠብቅሀለው አምንሀለው ትሰጠኛለህ እኔም ልጅህ ነኝ አትረሳኝም😭🙏
አምላክ ሆይ አስክትሰጠኝ እጠብቅሁሉ አምንሀለሉ ❤❤❤❤
እኔ እግዚአብሔርን በድያለው ተቸግሬ አላውቅም ታምሜ አላውቅም በትንሽ ነገር አጣድፈዋለው😢😢😢😢 ዛሬውኑ አድርግልኝ እለዋለው በድዬዋለወ😢😢😢
እንዴት ደስ የሚል የሚገርም የሚደንቅ ልብን የሚያሳርፍ ስብከት ነው ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
እኔ ግን ሰነፍ ነኝ😌 ጌታ ሆይ የሚጠብቅ የሚታመን ልብ ፍጠርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
እጠብቅሀለሁ መቸም ተስፈ አልቆርጥ ተመስገን የኔ ጌታ🙏🙏
ጌታዬ በድዬሀለሁ ይቅር በለኚ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏
ከመጠበቂያው ስፍራ ቆሜ እጠብቅሀለሁ ፈጣሪዬ ሆይ የድንግል ማሪያም ልጅ እጠብቅ ሀለሁ
🙏🙏👏አባታችን እዲሜ ከጤና ይስጥልን♥♥♥♥💒💒💒⛪⛪⛪⛪
የኔን ሂወት ጌታ ሆይ አንተ ታዉቃለህ ተስፋ ሳልቆርጥ እጠብቅሀለሁ የምፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን እንደምትሰጠኝ አዉቃለሁ እጠብቅሀለሁ ❤ መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
ጌታ ሆይ እኔም እጠብቅሀለሁ👏🍀🍃♥️
በጣም ደክሞኛል ግን እጠብቅኃለው ልቤን ብቻ አጠንክርልኝ ጌታ ሆይ😢😢😢
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ሺ አመት ኑርልን
የኔ ጌታ ውጥረት ውስጥ ነኝና በአሰት ማዳሜ ከሳኛለችና ከዚህ መንጥቀ እንድታወጣኝ እጠብቅሃለሁ 😢😢
ኡፍፍፍፍፍአባታችን የኛ የህይወት ምግብ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ብዝዝት አድርጎ ይስጥልን ለኛ ለደካማዎቹ 😥 ብርታታችን 😢
ምንኩስናን ስፈልግ ኖሬአለሁ በመካከል ሰይጣን ቢያሰነካክለኝም ግን ደሞ እጠብቅሀለሁ 😢 የሰይጣንን ወጥመዱን ሁሉ ታሳልፈኛለህ ። እስክሞትም በቤትህ በእንባ ተመልቼ እንድኖር እጠብቅሀለሁ አምላኬ!
ሀሳብሽ ይሙላልሽ እህቴ
ዜሮ ዘጠኝ ሀምሳ አንድ ሰባ ስልሳ ሶስት ስልሳ 🤳🤳🤳
ቃለሕይወትያሰማልን ❤ ለመምህራችንአብዝቶእግዚአብሔርያገልግሎታቸውንዘመንያርዝምልንጥኡምየሆነትምህርትነው 💚💛❤️ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንቁመምህራችንንየሰጠን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልክ የዛሬ3ወር በሆነ ነገር ከፍቶኝ በጣም አለቀስኩ ሰሚነሽ ኪዳንምረት ሄጄ ነገርኳት አለቀስኩ የማይጠቅመኝ ከሆነ ውሰጅልኝ ከህይወቴ ውስጥ አልኳት ከዛ በኃላ የእውነትም አረፍኩ ሰላም አገኘሁ ባይጠቅመኝ ነው አርፌ ነበር ዛሬ ጠዋት ስልኬን ስከፍት ይሄንን ስብከት ስሰማ አልቅሼ ልሞት ውስጤን ነው የተሰማኝ አመሰግናለሁ አሁንም ሞቼ እስክቀበር እስክሸት ጌታዬን እጠብቀዋለው አላማውም
እጠብቅካለው አባቴ😢😢😢
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤❤❤
እየፈረስኩም ቢሆን እጠብቅሀለው አባቴ 🙏🏽
ቃለ ህይወት ያሰማልን በከፋነኝ በጨነቀኝ ሰዓት ነወ መምህሬ ይህን የህይወት ምግብ የመገቡኝ እረጀም እድሜ ከጤና ይሥጥልን
ቸሩ አባቴ መድኃኔዓለም ሆይ ፀንቼ እንድጠብቅህ እርዳኝ ። እኔን ለእኔ አትተወኝ ።
እኔ ከመንፈሳዊ ህይወቴ የራኩ ነኝ በሳምንት አዴ ሁለቴ እሄዳለሁ ነገር ግን በስብከተ ወንጌል በትምህርት ጊዜየን ሰጥቸ መማር መሰበክ ብፈልግም አልቻልኩም በሀጢያቴ ብዛት ሁሌም ለብቻየ ማልቀስ ለማን አማክሬው ይሄንን አለማዊ ህይወት ትቸ መንፈሳዊ ህይወቴን በመልካም ስነምግባር ከሀጢያት እርቄ አገልጋይ ልሁን በፈጣሪ አግዙኝ በፀሎታችሁ🙏🙏🙏
አይዞን! እግዚአብሔር ከነምናምናችን ይወደናል አፅድቶ በእቅፉ ሊያኖረን አይፀየፈንም እኔም እንደዛው ነኝ በርትተን እለት እለት አትተወኝ እንበለው የማይተወን ነውና
ካልጠፉት 99 በጎች መካከል ጠፍታ በተገኘችው በግ ተደሰተ እኔም ሀጢያተኛ ነኝ ግን ለመመለስ ግዜ ሳንፈጅ አሁን ንስሀ መግባት ነው
እኔ ደካማና ሀጥያተኛ ነኝ ውድ የስላሳ ልጂ እህቴ አይዞን ተስፍ አትቁርጪ ዋናው ማመን ነው ካመን ደግሞ መጸለይ መጾም ምጽዋት መስጠት ንስሀ መግባት መስገድ እግዚአብሔርን በትህትና ሆነን መለመን ድንግል ማርያምን አግዢኝ ለምኝልን እያልን መለመን ዋናው ደግሞ ንጹህ ልቦና ነው ሁሉም ልመናችን ይሰማል አይዞሽ በርቺ ትእግስት ያስፈልጋል አንድ ማወቅ ያለብሽ እኛ የምንፍልገው ሁሉ ቶለ እንዲሄንልን እንፈልጋለን ግን እግዚአብሔር አምላክ ዝም ብሎን ሳይሆን ስለማይፍልገንና ስለሚጎዳን ነው ለሁሉም ጊዜ አለው አይዞሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ቀን አለው እኛ መበርታት ነው ያለብን
አይዞክ ወንድሜ አንተ ብቻ እሱን መሻትህን ቀጥል ከዛ እርሱ ሲፈቅድ ትሆናለክ በርታ
@@NigistTarekegn 🙏🙏🙏
ያላ አባት ያሳደከኝ ያለ እናት አባቴ ሌላ ማን አለኝ እጠብቅሀለሁ🙏🙏🙏😭😭😭
እጠብቅህ ዘንድ ትግሰትህን ስጠኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😢😢😢😢የኔ ጌታ ላለፈው ይቅር በለኝ ላልጠበቀህ ልቤ እንድፀና እንድጠብቅህ ልቤን ጠብቅልኝ😢😢😢😢
ማርያምን በጣም የሚገነባ ቃል ነው በጣም ከፍቶኝ ነበር ግን አሁን ተፅናናሁ እረጂም እድሜ ይስጥልን መምህር 🙏😍😍😍
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ማስተዋል ይስጠን 🥰🙏
እጠብቅሀለሁ ከነበደሌ ከነቆሻሻዬ ከነክፍቴ እጠብቅሀለሁ 😢😢😢 እኔ የጨነቀኝ ነኝ እኔ የከፍኝ ነኝ ግን እጠብቅሀለሁ ምክንያቱም እንደምታየኝ ሥለማምን 😢😢😢
ፈጣሪ እኮ ሀጥያታችንን እንጂ እኛ ሀጥያተኞችን አይተወንም ጭንቀትህን በመፍትሄ ክፋታችንን በደግነት መከፋትህን በደስታ እሱ መድሃኒያለም ይቀይርልህ
እዉነት የምፈልጋቸዉ ያልተሳኩልኝ ነገሮች አሉ አላጣድፍህም ጌታ ሆይ እጠብቅሃለሁ እጠብቅሃለሁ
AMNHALEW❤
አምላኬ ሆይ እስክትሰጠኝ እጠብቅሃለሁ 😢😢😢
አዎ እጠብቃለሁ አምላኬ
መምህሬ ጸጋውን ያብዛልክ እረጅም እድሜ ይስጥልን😢😢😢 ትምህርቱ በጣም ውሥጤ ገብቶ ከእንቅልፌ እንደ ነቃው ሆንኩኝ
ኣሜን❤
መምህር አምላከ ቅዱሳን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን : ከቤቱ አንጣህ ...ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ወንድመችን መምህራችን ጥኡመ ልሳን እዮብ የምታስተምረን ትምህርት በጣም ደስ ይላል ቃልህን ሰምተን ሕይወት እንድናገኝ ማስተዋል እና ጥበብን ይስጠን አሜን ። በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ኪሮስ
ቃለሕዮወትን ያሰማልን መምህርነ በውነት ተሰፍ በመቁረጥ ውሰጥነኝ ደግሞ ያባቶችን መጽናኛ ቃል ሰሰማ እበረታለሁ 💔😭😭😭ብቻ ትዕግሰቱን ይሰጠን እድጠብቀው አምላካችንን ቢዘገይም እሚቀድመው የለም💔😭😭
Kal hiywet yasmalen EGZIABHIR YEMESGEN
ድንቅ ነው በእውነቱ ልብን የሚያሳርፍ ❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን
Betam
እጠብቅሀለው የኔ ጌታ አንተ ጊዜ አለህ
ሃይልህ በድካማችን ይገለፅ እንጂ በመጠበቂያች እንዳንጠብቀው ከባድ ፈተና አለ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እርዳን አግዘን ስፍራ እንዳንለቅ
እንደኔ ግን ደጋግሞ ይህንን ስብከት ሰምቶ ሰምቶ አልጠግብ ያለ ሰው አለ? “እግዚአብሄርን ማመን ማለት እግዚአብሄርን መጠበቅ ማለትነው”❤እ…ጠ…ብ…ቅ…ሃ…ለ…ው❤️
ጌታ ሆይ አንተን ምጠብቅበት የእዮብን ትግስት ስጠኝ
ማነው ግን እንደኔ ይህን ስብከት ሲስማ ልቡ እርፋ የሚልለት ? ጌታዬ ሆይ እኔም እንደ ዮሴፍ እጠብቅሀለው
አሜን አሜን መሞህር በፀሎታቹሁ አሰቡኝ በሰደት ነወ ያለወት ወሰጤን ያሰጭንቀኛል😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰
ጌታ ወይ እንደ ዮሴፍ እጠብቅሀለሁ
ጌታ ሆይ እንደ ዮሴፊ ልጠብቅህ አባቴ እጠብቃሃል ❤❤
በዚህ በኛ ግዜ እንደ መ/ር እዮብ አሰተማሪ የሰጠን ልኡል እግዚአቢሔር የተመሰገን ይሁን መሰማት ብቻ ሳይሆን በልባችን እድንቸገብርዉ ፈጣሬ ይርዳን🙏😥😥😥እኔ ደካማ ነኝ
ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመን ያራዝምልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን 🤲 ይችን ቀን ለሠጠን እግዚአብሄር ይመስገን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
መምህሬ ይሄትትምርት ሰለሰማውት እጅግ በጣም ተጸናንቼለው ፈጣሪሆይ እድጠብቅህ አብዘተ ትግሰቱን ሰጠኝ የኔ መዳኒያለም አዋ ሁሌም እጠብቅኳለው አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሚ ጤና እግዚአብሒር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
የራሱን ሰው የሚሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። እዉነት ነው ከማን ምን እጠብቃለሁ ? ሁሉንም ነገር ከእግዚአብሔር እጠብቃለሁ ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ እረዥም እድሜ ይስጥወት አሜን🙏🙏🙏ፈጣሪ ሆይ እንደ ሙሴ እንጠብቅህ አለን
😢😢😢እጠብቅሀለው ጌታ ሆይ እጠብቅሃለው
እግዚአብሔር ይመስገን, ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን.
ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ ይህ አለም አይጠቅመንምና ወደእርሱ ይምራን አምላክ ምድርላይ በተሰጠን ሂወት በሙሉ እርሱን ብቻ እንከተል መምህራችን ካለህይወት ያሰማልን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ ከጤንነት ጋር ያድልልን አሜን 🙏 እግዚአብሔርን የምንጠብቅበት ልቦና ይስጠን 🙏
Kalotach yesamake megisti semayaten yawuslen mamerachin tabaraki🙏🙏
ድንቅ ትምህርት ይች ትምህርት እኔን የምትገልጽ ስለሆነች በተሰበረ ልብ ነበር ሳዳምጥ የነበረው በእውነት ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራን ጸጋውን ይብዛልዎት
መ/ር ትምህርታቹ ስሰማ ውስጤ ወደ መንፈሳዊ ህይወት መራኝ እድሜና ጤይና ይስጥልኝ አሜንንን
መምህራችን ለብዙ ወጣቶች በእግዛብሔር ቃል አብርትተከናል ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜን ያድልልን ተመስገን እኔም በመከራ ውስጥም ብሆንም እጠብቀዋለው
ይሄን ስብከት ለ5ኛ ጊዜ ስልዳምጠው እንዴት ልብን እረፍት ይሰጣል እውነት ተዋህዶ መሆን እረፍት ነው በመከራው ውስጥ ትልቅ እረፍት አለው
አውደነገስት ገልጦ ኮከብ ቆጥሮ የሚጠነቁለውን፣መፍትሔ ስራይ የሚደግመውን፣ሞራ ገላጩን፣ስር ማሽ ቅጠል በጣሹን ደብተራ ጠንቋይ እግዚአብሔር ይሰርልን ከቤተክርስቲያናችን ይንቀልልን። ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።
ሁሌ ይከፋኛል አለቅሳለሁ መቼ ነው ሙሉ የሚሆነው እላለሁ ይህን ስብከት መስማት ከጀመርኩኝ ጌዜ ጀምሮ ጠንካራ ሆኛለሁ ይህ ትምህርት ጥንካሬን ተስፋን ብርሃንን ያሳየኛል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልኝ
በፈጣሪ ስም ምን አይነት ፀጋ ነው ?ረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን
አምላኬ እጠብቅህ አለሁ የልቤን ቋጠሮ አንተ ፈታልኝ እጥብቅህ አለ
ምን አይነት ልብ የሚሰብር ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
Yemitegnnew
የጎደለብኝን አንተ ታቃለሁ እንደምታሞላኝ አቃለሁ ጌታ በተስፋ እጠብቅሃሁ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኔ በዚህ በእግዚአብሔር ቃል ተፅናናሁ😢😢
መምህር ሆይ አፅናናኸኝ እኮ አመሰግናለሁ ፡፡
አላማህም እጠብቅሀለው አላጉረመርምም በመጠበቂያዬ ላይ ቆሜ እጠብቅህአለው❤❤
እጠብቃለው የኔ ጌታ ምን ይሳነዎል
በጣም ከፉቶኝ በፀሎት ቤቴ ሳለቅስ ነበር 5አመት እግዚአብሔርን በመጠበቅ ውስጥ ነኝ መጠበቅ ደሞ ያደክማል ለዛም ነበር የድካም የተስፋመቁረጥ እንባ አንብቸ ስጨርስ ይህን የእግዚአብሔር ቃል የሰማሁት ተፅናናሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም ተስፋ ብርሃን መንገድ ነው ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በተስፋ መቁረጥ ላለነው ሁሉ አንተ ድረስልን ትግስትን ስጠን ተስፋ ቆርጠን እንዳንወድቅ እርዳን የእዮብን ትግስት ስጠን!! እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስላደረግክልኝ ብቻ ሳያሆን ስላላደረግክልኝ ነገሮች ሁሉ አመሰግንሀለሁ!!
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ።
@@firotafesse5368 amen amen amen
Ayzosh yene konjo lehulum gize alew tageshi❤
@@etsubteklu7476 eshi amsgenalho
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ደስ የሚል ስብከት ህዝቡ ነጭ ለብሶ ደስ ሲል ተመስገን❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አምለኬ ሆይ በትዕግስትና ማስተዋል የምጠብቅበት አቅምን ስጠኝ 🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ ለብዙ ዘመን በስጋ ደዌ ህመም እየተሰቃየሁ ነው አለሙ ተስፋ አልሰጠችኝም ግን ባንተ ተስፋ አለኝ እንደ ምትፈውሰኝ አምናለሁ ግን መቼ እንደ ሆነ አላውቅም ❤❤❤እጠብቅሀለው❤❤❤
Fatary kan alaw yemereshal eheta ba tegesat tabekew
ይችላል አምላክ ይችላል
Pls hospital hed....igzbhr be bizu mengad nw yemiadinew....
Fewusun ylaklish tebkiwu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት የተሰበረውን ልብ የሚጠግን ትዳር ከያዝኩኝ 11 አመት ሆነኝ በመጠበቅ እናቴ ፀሎቱዋን ስታደርስ አለቅሳለሁኝ በድንጋይ ላይ ሳር ማብሸል የምትችል ጌታ ልጄን ተመልከታት በሆዷ ልጅ ጡቷ ወተት ይፍሰስ ብላ ትፀልያለች አያልቅብህም እኔ ግን ተስፋ ባለ መቁረጥ ቴክኖሎጂውን ባለ መጠበቅ እጠብቅሀለው ለአብርሀምና ለሳራ ለዘካሪያስ እና ለኤልሳቤት በእርጅና የባረካቸው ባርከኝ ብዬ እጠይቀዋለሁ እንደ ፍቃድህ ይሁና በሌጅ ተባርኬ ፍቃዱ ከሆነ ልመስክርለት እጠብቅሀለው አምላኬ በእንተ ስጦታ እንጂ አሁን በመጣው ቴክንሎጂ በአቋራጭ መንገድ እንድጠቀም አታርገኝ አምንሀለው እጠብቄሀለው😢😢😢😊
ይህ እኮ ለእግዚአብሔር በጣም ቀላል ነው "ቆይቼ እግዚአብሔርን ደጅ ጠናሁ እርሱም ዘንበል አለልኝ"መዝ 40:1 ያደርገዋል አምናለሁ
ABENE CHEGE YOHANES YESETUSHAL
የኔ እህት እመቤቴ በልጅ ትባርክሽ 🙏🙏🙏🙏 አይዞሽ በጌታ ሁሉም ይሆናል 🥰🙏
awo esun metebek nw ende sew bendekemem mechereshawe gn bereket nw esu yefekedew hulu lebego nw ehete esu seloteshen dege mesenateshn yemeleket .
ይመጣል ጠብቂው ለቃሉ ታማኝ አምላክ ነውና
ተስፋ ቆርጬ በነበረበት ጊዜ ከአእምሮ በላይ በሆነ ሁኔታ እግዚአብሔር ደርሶልኛልና አመሠግነዋለሁ
ጌታ ሆይ እንደ ዮሴፍ እጠብቅሀለሁ 🤲
ጌታ ሆይ እንደ ዮሴፍ እጠብቃለሁ 😢😢😢🙏🙏🙏
😊
❤❤❤❤❤❤❤ል
❤🙏💞
ባለቤቴ በስራ ገበታዋ የደረሰባትን መገፋት ከ15አመት በላይ በመውደቅ መነሳት ውስጥ ሆና በመጠበቅ ላይ ነች!!! በፀሎታችሁ አትርሱን።
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
መልካም ነገርን ሁሉ ያድርግላችሁ
ይገርምሃል ወንድሜ 2 አመት ያህል በእነደዛ አይነት ሁኔታ ስራ ላይ ቆይቻለሁ። የሚገርመው መገፋቴ በጀኝ የሚያሰኝ ሰላም ሆኜ እጅግ በጣም በተሻለ ደመወዝ ተቀጠርኩ! ስለዚህ ምናልባት ፈጣሪ ይኼ አይሆንሽም ሌላ ፈልጊ እያላት ይሆናል! እግዚአብሄር ሰላምን የምታገኝበት መልካም እንጀራን ይስጣት!
ክርስቶስ ኾይ በሀገሬ በኢትዬጲያ በሚኾነው በግፍ የሚሰቃዩትን ኹሉ ከውስጤ ከልቤ አዝኛለኹና የደብረኤልያስን መነኩሳት 😢 የዝቋላ መነኩሳት😢 የሕጻናት ጩኸት😢 የምስኪን ሕዝብ እንባ 😢 ኹሌም ባሰብኩ ቁጥር አነባለኹ ተስፋዬ ባንተ ነውና አምላኬ መልካም ቀን ጊዜ ታመጣልን ዘንድ እጠብቅሃለሁ 😢 😢
ይህ ስብከት ህይወት እየዘራብኝ ነው ,,, አምለኬ ሆይ እጠብቅሀለሁ ለኔም ይነጋል
ፈጣሪ ለነገሮች ችኩል ነኝ እና እባክህን ትዕግስቱን ስጠኝ እኔ ሲበዛ ሀጢያተኛ ነኝና የኔ ጌታ እባክህን እንደ ሀጢአቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ባንተ ጊዜ የልቤን መሻት ስጠኝ😭😭😭😭😭😭
አሜን በእውነት
አሜን እውነትሽን ነው
አሜን እውነትነው❤❤❤❤❤
እጠብቅሃለሁ ደግሞም ምላሽ አገኛለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጴንጤ ነኝ እንደዚ ኦርቶዶክስ ሲሰብክ ሰምቼ አላውቅም ልብ የሚነካ ስብከት እግዚአብሔር ይባርክህ
Egzabher wed tikikilegnaw betu yimrashe .
አላዳመጥክም እንጂ ሁሌ ትሰብካለች
ውድ ልጄ የእኝህን ስብከቶች በሙሉ ስማቸው እጅግ ውስጣችን መንፈስ ቅዱስ እንዲሞላ ያደርጋሉ ስማው
❤❤❤
አይዞሽ እህቴ እኔ ከ 14 አመት የትዳር ቆይታ በኃላ ነው ልጅ የተሰጠኝ እና እጠብቅሃለው በይው አምላክሽን
❤❤❤
ለብዙ ዘመን በስጋ ደዌ ህመም እየተሰቃየሁ ነው አለሙ ተስፋ አልሰጠችኝም ግን ባንተ ተስፋ አለኝ እንደ ምትፈውሰኝ አምናለሁ ግን መቼ እንደ ሆነ አላውቅም ❤❤❤እጠብቅሀለው❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
8 አመት ሙሉ እንባዬን ሳነባ ነበር እንባ ቢሉ እንባ አይምሰላቹ ለስሙ የክርስትያን ልጅ ነኝ ነገር ግን በአምነቴ በጣም ደካማ ነበርኩ ይባስ ብዬ እምነቴን ቀየርኩ ወዴት አትሉኝም 😢 ሙስሊም ሆንኩ ነበልባል እሳት አይታቹ ታውቃላችው 😢😢😢 8 አስቡት አንድ ቀን ሰላም ሲናፍቃችው ለካ እመቤቴ በጨለማ ውስጥ እየጐበኘቺኝ ነው ድንገት ተነሳሁና እመቤቴ ወደራስሽ መልሺኝ አልኩ ከዚህ እሳት አውጪኝ አልኳት ውነትም ከዚህ ሲኦል አወጣቺኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ዲያቢሎስ መቼም ሁሌም የሱ ተገዢ እንድንሆን ነው ሚፈልገዉ።ግን ምንም ቢሆን እምነት አይቀየርም ሊያዉም እስልምና ማይሆን ነው ግን እንኳንም እመብርሃን ደረሰችልሽ አሁንም ፀልይ
እግዚአብሄር ይመሥገን
የኔ እህቴ ያቺን ፃሎት የሳማቸው እማቤቴ ዎላዲት አማልክ የኔንም ትስማ ላኔም ፃልሁልኝ እኔም እዳቸው ሆኘ ማቃድሱ ናፍቀኚ አሁን ያልሁት ስገዳት ላይነኚ ግን እፃልሃለው ማዛሙር ሳማለው እምነት ለላኖው እባካችሁ ፃልሁልኝ ዎዳ ቃድሞው እድማልሰኝ 😢😢
እኔም በስደት ላይነኝ ልፀልይ ሥል እቅልፋይመጣል በጣም ደካማነኝእህቴቸ ምንእደማረግ አላዉቅም ምከሩኝ እባካችዉ😢😢😢😢😢
ዘግይተህ አይደለም እኔ ቸኩዬ ነዉ ቢሆንም እጠብቅሀለዉ አባቴ🙏 መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
ጌታ ሆይ...! በዝምታ እንድጠብቅህ እርዳኝ!
ከሚያስተምሩ መምሀራን ደስ የሚሉኝ እርጋታቸው እንከን የሌለበት ትሁት እንደርሱ ያሉ መምሀራን ያብዛልን ።መምህር ሄኖህ ድምጽን ጠፋብኝ መታመሙን ሰምቸ ነበር የሚወዳትን እመቤታችን ኪዳነምህረት ጥላ ከለላ ትሁነው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አሜን
Amen Amen
መምህራችን አሁን ደህና ነው ተሽሎታል ተባረኪ
@@mimebeza3240
አሜን
Base jbjbjbjbbbbbbbbbbbbb#kly
LSssl
^z=.KK@@mimebeza3240
ሌላ ምንም አልልም ልቤ እርፍ አለልኝ በዚህ በእግዚአብሔር ቃል ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር እዮብ በእድሜ ፣በጤና ይጠብቅልኝ🙏🙏🙏💚💛❤
አቤቱ አምላኬ እንደኔ የደከመው ይኖር ይሆን 😭😭😭😭 እባክህ ፈጣሪ ለልጄ ስትል የልቤን መሻት ፈፅምልኝ እኔ ሃጥያተኛ ነኝ 😭😭😭😭
Bekidanemihret milja yeteyekishiw ejish yigba ehite❤
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢
አሜን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኝሽ
@@helinasebsibew8615 አሜን አሜን አሜን እህቴ እንደ አፍሽ ያርግልኝ 🥰
@@ለሚወለተማርያም-ቸ4በ አሜን አሜን አሜን እህቴ አለም ታደክማለች በጣም 🥰
ብዙም ጊዜ መዝሙር እንጂ ስብከት አዳምጬ አላውቅም ዛሬ ሲከፋኝ ሚያፅናናኝ ቃል ፍለጋ ስብከት መፈለግ ስጀምር መጀመሪያ ላይ የመጣልኝ ኢሄ ስብከት ነበር ሳደምጠው ውስጤን ያወቀልኝ እስኪመስለኝ ስለኔ የሚሰብክ እስኪመስለኝ ተፅናናው እውነት ነው እግዚአብሔርን እጠብቀዋለሁ አመሰግናለሁ መምህሬ😢😢😢
አቤቱ እምነት ጨምርልኝ ቃለህይወት ያሰማልን
አቤቱ እኔ ልጅህ ልሆን የማይገባኝ ሀጢያተኛ ነኝና እደምህረትህ ብዛት እጠቅቃሀለሁ😭😭😭😭😭
ነ ይህንን፡ ትምህርት ስሰማ ለኔ፡ የተላከ፡ መልእክት፣ ነው፡ የመሰለኝ ምክንያቱም ከእግዚያብሄር የምጠብቀው አለ፡ የሴትነት፡ ውበቴ በጠ ወለገ ጊዜም ተስፋ አል ቆረጥኩም : በወጣትነቴ፡ ጊዜ ቸኲየ ነበር አማርር ነበር፡ ተሰፋም፡ ቆርጬ፡ ነበር፡ ዛሬ ግን፡ ፀሃይ፡ ባዘቀዘቀች ሰአት፡ ፈጣሪ ይችላል፡ እጠብቅሃለሁ እያልኩት ባለሁበት ጊዜ፡ ይህንን ትምህርት ስማሁት በሆነውም ባልሆነውም : እግዚአብ ሄር ይመስገን። እኔም እንደ የሴፍ እጠብቀዋለሁ :: ቃለህይወት፡ ያሰማልን።
በርቱ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ለቤተክርስቲያን ያስፈልጋል በርቱ❤
❤
እጠብቅሀለሁ!!!። ስለ ቃሉ ክብር ምስጋና ይግባው!!!።
አምላኬ ሆይ እስክትሰጠኝ እጠብቅሀለው አምንሀለው ትሰጠኛለህ እኔም ልጅህ ነኝ አትረሳኝም😭🙏
አምላክ ሆይ አስክትሰጠኝ እጠብቅሁሉ አምንሀለሉ ❤❤❤❤
እኔ እግዚአብሔርን በድያለው ተቸግሬ አላውቅም ታምሜ አላውቅም በትንሽ ነገር አጣድፈዋለው😢😢😢😢 ዛሬውኑ አድርግልኝ እለዋለው በድዬዋለወ😢😢😢
እንዴት ደስ የሚል የሚገርም የሚደንቅ ልብን የሚያሳርፍ ስብከት ነው ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
እኔ ግን ሰነፍ ነኝ😌 ጌታ ሆይ የሚጠብቅ የሚታመን ልብ ፍጠርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
እጠብቅሀለሁ መቸም ተስፈ አልቆርጥ ተመስገን የኔ ጌታ🙏🙏
ጌታዬ በድዬሀለሁ ይቅር በለኚ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏
ከመጠበቂያው ስፍራ ቆሜ እጠብቅሀለሁ ፈጣሪዬ ሆይ የድንግል ማሪያም ልጅ እጠብቅ ሀለሁ
🙏🙏👏አባታችን እዲሜ ከጤና ይስጥልን♥♥♥♥💒💒💒⛪⛪⛪⛪
የኔን ሂወት ጌታ ሆይ አንተ ታዉቃለህ ተስፋ ሳልቆርጥ እጠብቅሀለሁ የምፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን እንደምትሰጠኝ አዉቃለሁ እጠብቅሀለሁ ❤
መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
ጌታ ሆይ እኔም እጠብቅሀለሁ👏🍀🍃♥️
በጣም ደክሞኛል ግን እጠብቅኃለው ልቤን ብቻ አጠንክርልኝ ጌታ ሆይ😢😢😢
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ሺ አመት ኑርልን
የኔ ጌታ ውጥረት ውስጥ ነኝና በአሰት ማዳሜ ከሳኛለችና ከዚህ መንጥቀ እንድታወጣኝ እጠብቅሃለሁ 😢😢
ኡፍፍፍፍፍአባታችን የኛ የህይወት ምግብ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ብዝዝት አድርጎ ይስጥልን ለኛ ለደካማዎቹ 😥 ብርታታችን 😢
ምንኩስናን ስፈልግ ኖሬአለሁ በመካከል ሰይጣን ቢያሰነካክለኝም ግን ደሞ እጠብቅሀለሁ 😢 የሰይጣንን ወጥመዱን ሁሉ ታሳልፈኛለህ ። እስክሞትም በቤትህ በእንባ ተመልቼ እንድኖር እጠብቅሀለሁ አምላኬ!
ሀሳብሽ ይሙላልሽ እህቴ
ዜሮ ዘጠኝ ሀምሳ አንድ ሰባ ስልሳ ሶስት ስልሳ 🤳🤳🤳
ቃለሕይወትያሰማልን ❤ ለመምህራችንአብዝቶእግዚአብሔርያገልግሎታቸውንዘመንያርዝምልንጥኡምየሆነትምህርትነው 💚💛❤️ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንቁመምህራችንንየሰጠን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልክ የዛሬ3ወር በሆነ ነገር ከፍቶኝ በጣም አለቀስኩ ሰሚነሽ ኪዳንምረት ሄጄ ነገርኳት አለቀስኩ የማይጠቅመኝ ከሆነ ውሰጅልኝ ከህይወቴ ውስጥ አልኳት ከዛ በኃላ የእውነትም አረፍኩ ሰላም አገኘሁ ባይጠቅመኝ ነው አርፌ ነበር ዛሬ ጠዋት ስልኬን ስከፍት ይሄንን ስብከት ስሰማ አልቅሼ ልሞት ውስጤን ነው የተሰማኝ አመሰግናለሁ አሁንም ሞቼ እስክቀበር እስክሸት ጌታዬን እጠብቀዋለው አላማውም
እጠብቅካለው አባቴ😢😢😢
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤❤❤
እየፈረስኩም ቢሆን እጠብቅሀለው አባቴ 🙏🏽
ቃለ ህይወት ያሰማልን በከፋነኝ በጨነቀኝ ሰዓት ነወ መምህሬ ይህን የህይወት ምግብ የመገቡኝ እረጀም እድሜ ከጤና ይሥጥልን
ቸሩ አባቴ መድኃኔዓለም ሆይ ፀንቼ እንድጠብቅህ እርዳኝ ። እኔን ለእኔ አትተወኝ ።
እኔ ከመንፈሳዊ ህይወቴ የራኩ ነኝ በሳምንት አዴ ሁለቴ እሄዳለሁ ነገር ግን በስብከተ ወንጌል በትምህርት ጊዜየን ሰጥቸ መማር መሰበክ ብፈልግም አልቻልኩም በሀጢያቴ ብዛት ሁሌም ለብቻየ ማልቀስ ለማን አማክሬው ይሄንን አለማዊ ህይወት ትቸ መንፈሳዊ ህይወቴን በመልካም ስነምግባር ከሀጢያት እርቄ አገልጋይ ልሁን በፈጣሪ አግዙኝ በፀሎታችሁ🙏🙏🙏
አይዞን! እግዚአብሔር ከነምናምናችን ይወደናል አፅድቶ በእቅፉ ሊያኖረን አይፀየፈንም እኔም እንደዛው ነኝ በርትተን እለት እለት አትተወኝ እንበለው የማይተወን ነውና
ካልጠፉት 99 በጎች መካከል ጠፍታ በተገኘችው በግ ተደሰተ እኔም ሀጢያተኛ ነኝ ግን ለመመለስ ግዜ ሳንፈጅ አሁን ንስሀ መግባት ነው
እኔ ደካማና ሀጥያተኛ ነኝ ውድ የስላሳ ልጂ እህቴ አይዞን ተስፍ አትቁርጪ ዋናው ማመን ነው ካመን ደግሞ መጸለይ መጾም ምጽዋት መስጠት ንስሀ መግባት መስገድ እግዚአብሔርን በትህትና ሆነን መለመን ድንግል ማርያምን አግዢኝ ለምኝልን እያልን መለመን ዋናው ደግሞ ንጹህ ልቦና ነው ሁሉም ልመናችን ይሰማል አይዞሽ በርቺ ትእግስት ያስፈልጋል
አንድ ማወቅ ያለብሽ እኛ የምንፍልገው ሁሉ ቶለ እንዲሄንልን እንፈልጋለን ግን እግዚአብሔር አምላክ ዝም ብሎን ሳይሆን ስለማይፍልገንና ስለሚጎዳን ነው ለሁሉም ጊዜ አለው አይዞሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ቀን አለው እኛ መበርታት ነው ያለብን
አይዞክ ወንድሜ አንተ ብቻ እሱን መሻትህን ቀጥል ከዛ እርሱ ሲፈቅድ ትሆናለክ በርታ
@@NigistTarekegn 🙏🙏🙏
ያላ አባት ያሳደከኝ ያለ እናት አባቴ ሌላ ማን አለኝ እጠብቅሀለሁ🙏🙏🙏😭😭😭
እጠብቅህ ዘንድ ትግሰትህን ስጠኝ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😢😢😢😢የኔ ጌታ ላለፈው ይቅር በለኝ ላልጠበቀህ ልቤ እንድፀና እንድጠብቅህ ልቤን ጠብቅልኝ😢😢😢😢
ማርያምን በጣም የሚገነባ ቃል ነው በጣም ከፍቶኝ ነበር ግን አሁን ተፅናናሁ እረጂም እድሜ ይስጥልን መምህር 🙏😍😍😍
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ማስተዋል ይስጠን 🥰🙏
እጠብቅሀለሁ ከነበደሌ ከነቆሻሻዬ ከነክፍቴ እጠብቅሀለሁ 😢😢😢 እኔ የጨነቀኝ ነኝ እኔ የከፍኝ ነኝ ግን እጠብቅሀለሁ ምክንያቱም እንደምታየኝ ሥለማምን 😢😢😢
ፈጣሪ እኮ ሀጥያታችንን እንጂ እኛ ሀጥያተኞችን አይተወንም ጭንቀትህን በመፍትሄ ክፋታችንን በደግነት መከፋትህን በደስታ እሱ መድሃኒያለም ይቀይርልህ
እዉነት የምፈልጋቸዉ ያልተሳኩልኝ ነገሮች አሉ አላጣድፍህም ጌታ ሆይ እጠብቅሃለሁ እጠብቅሃለሁ
AMNHALEW❤
አምላኬ ሆይ እስክትሰጠኝ እጠብቅሃለሁ 😢😢😢
አዎ እጠብቃለሁ አምላኬ
መምህሬ ጸጋውን ያብዛልክ እረጅም እድሜ ይስጥልን😢😢😢 ትምህርቱ በጣም ውሥጤ ገብቶ ከእንቅልፌ እንደ ነቃው ሆንኩኝ
ኣሜን❤
መምህር አምላከ ቅዱሳን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን : ከቤቱ አንጣህ ...ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ወንድመችን መምህራችን ጥኡመ ልሳን እዮብ የምታስተምረን ትምህርት በጣም ደስ ይላል ቃልህን ሰምተን ሕይወት እንድናገኝ ማስተዋል እና ጥበብን ይስጠን አሜን ። በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ኪሮስ
ቃለሕዮወትን ያሰማልን መምህርነ በውነት ተሰፍ በመቁረጥ ውሰጥነኝ ደግሞ ያባቶችን መጽናኛ ቃል ሰሰማ እበረታለሁ 💔😭😭😭ብቻ ትዕግሰቱን ይሰጠን እድጠብቀው አምላካችንን ቢዘገይም እሚቀድመው የለም💔😭😭
Kal hiywet yasmalen EGZIABHIR YEMESGEN
ድንቅ ነው በእውነቱ ልብን የሚያሳርፍ ❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን
Betam
እጠብቅሀለው የኔ ጌታ አንተ ጊዜ አለህ
ሃይልህ በድካማችን ይገለፅ እንጂ በመጠበቂያች እንዳንጠብቀው ከባድ ፈተና አለ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እርዳን አግዘን ስፍራ እንዳንለቅ
እንደኔ ግን ደጋግሞ ይህንን ስብከት ሰምቶ ሰምቶ አልጠግብ ያለ ሰው አለ?
“እግዚአብሄርን ማመን ማለት እግዚአብሄርን መጠበቅ ማለትነው”❤እ…ጠ…ብ…ቅ…ሃ…ለ…ው❤️