ጫት ቤቱን ጸሎት ቤት ያደረገው ወጣት.....ሕይወቴን የለወጠው ስብከጥ.....ያልተጠቀምኩት አደንዛዥ ዕጽ የለም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2023
  • #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund.com/projects/mi...
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    TH-cam / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 281

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 8 หลายเดือนก่อน +212

    እህት ወንድሞቼ እንደው በማርያም ፀልዮልኝ የሲጋራ ሱስ አስቸግሮኛል (16)አመት ሆነኝ ጫት ካቆምኩኝ (8)አመት ከአንድ ወር ሆነኝ መጠጥ ጠጥቼ አላውቅም ይሄ የረከሰ ርካሽ ሲካራ ግን አቃተኝ እንደምተወው አውቃለው ግን አስቸገረኝ ድንግል ከነ ልጇ እንዲረዱኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ቅድስት አርሴማ ወዳጄ ደጋፊዬ ጠባቂዬ እንድትረዳኝ ለምኑልኝ

    • @kassahunmangeshabelachew4767
      @kassahunmangeshabelachew4767 8 หลายเดือนก่อน +34

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይምርሀል አንተ ብቻ በፀሎት በርታ ነገሩ የመንፈስ ሊሆን ስለ የሚችል አዳልሞቴ የሚባል ጭሳጭስ የሚወድ መንፈስ አለ በማለዳ መያዝ የሚለውን መፅሀፍ አንብበህ መረዳት ትችላለህ እስከዛሬ ጠዋትና ማታ በስግደት በርታ እግዚአብሔር መልስ አለው

    • @user-ze1ow4sz9p
      @user-ze1ow4sz9p 8 หลายเดือนก่อน +13

      ወላዲተ አምላክ ከዚህ ሱስ ታዉጣህ አይዞህ አሚሮህ አጪስ ሲልህ ጸሎት ጸልይ ዉዳሴ ማርያም ድገም በተጨማሪ ቅዱሳት መጸሐፍትን በማንበብ አምሮህን ተቆጣጠረዉ ወደ መልካም መንገድ ይመሩሃል

    • @nahombiniam3063
      @nahombiniam3063 8 หลายเดือนก่อน +19

      ወደ ገዳም ሄደህ በሱባኤ ዉስጥ ቆይ ወንድሜ

    • @MrFreshman-ei8hc
      @MrFreshman-ei8hc 8 หลายเดือนก่อน

      Ayzone Wedme begzabhire Hayle ymayechal negere yeleme. Ena hatatatgawo wedmeh asbhalwo.

    • @Ama-xi4ow
      @Ama-xi4ow 8 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞህ እግዛብሄር ይርዳክ

  • @hilt9788
    @hilt9788 8 หลายเดือนก่อน +58

    እውነት ግን ለምንድነው እቲ አርትን የማንደግፈው ከየትኛዉም ምድያ በላይ ትልቅ ሰራ እየሰራ ያለ ነው ተመልካች ግን ያሳዝናል የት ሄደን ነው የተዋህዶ ልጆች 😢

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 8 หลายเดือนก่อน +4

      እውነት ሰዉ ቁምነገር እና ለሕይወት አስፈላጊ መሰረታዊ ተሞክሮ መሰማት አይፈልጉም 😔😔prak ቢሆን 👉🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 8 หลายเดือนก่อน

      እውነት ሰዉ ቁምነገር እና ለሕይወት አስፈላጊ መሰረታዊ ተሞክሮ መሰማት አይፈልጉም 😔😔prak ቢሆን 👉🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @betimek352
    @betimek352 8 หลายเดือนก่อน +32

    መምህር ግርማ እኮ አነቁን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-tt5xy5yg4u
    @user-tt5xy5yg4u 8 หลายเดือนก่อน +38

    አንድ ቀን እኔም እንደነሱ እቀየራለው ብዬ በጉጉት ከምጠብቀው ከኢቲ አርት ፕሮግራሟች አንዱ ይሔ ነው እግዚአብሔር የሁላችንንም ልቦና ይመልስልን 🙏

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 8 หลายเดือนก่อน +24

    እግዚአብሔር ስም የተመስግን ይሁን መላክ መንክራት ማመህር ግርማ ዉንዱሙ በረከታችዉ የደረበን❤❤❤

  • @user-cs2lk7nz5e
    @user-cs2lk7nz5e 8 หลายเดือนก่อน +28

    መምህር ግርማን ስንቶቹ ሳይረዱዋቸው የተለያየ ስም ሰተዋቸውዋል ገፍተዋቸዋል ግን የእግዚአብሔር ፅጋ በሳቸው ላይ አለ ብዙዎች ተለውጠዋል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው ሁላችሁም ትምህርት ከአን ጀምሮ ተማሩ ዮቱብ ላይ አለ

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ሳላውቅ ድሮ እነዘመድኩንን እየሰማሁ እሳደብ ነበር😢ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ግን እነሱን ማዳመጥ ስጀምር ነው ከሀጢያት የተመለስኩት😢

    • @user-mw5hl1fq9h
      @user-mw5hl1fq9h 7 หลายเดือนก่อน +1

      አዎን እውነት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ

  • @postegnochutube
    @postegnochutube 8 หลายเดือนก่อน +22

    የመምህር ግርማ ወንድሙን እና የመምህር ተስፋዬን ትምህርቶች የሚሰማ ሰው ከአጋንንት እስራት ነፃ በመውጣት ነፍስን እና ስጋውን ለእግዚአብሔር በማስገዛት ይኖራል🙏

    • @jdcell63
      @jdcell63 8 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ሌላ አባት የለም ማለት ነው

    • @postegnochutube
      @postegnochutube 8 หลายเดือนก่อน +3

      @@jdcell63 አላልኩም በመናፍስት ውጊያ ዙሪያ በደንብ ጠላታችንን አውቀን እንድንዋጋ እና ከመናፍስት አሰራር እና ከሱስ በመራቅ ወደ ቅዱስ ቁርባን እንድንበቃ የአምልኮ ስግደት እና የፀሎት ቤት ብዙ እንድናረግ እረድተውናል ለማለት ነው

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረባክሽ የድንግል ልጅ ቀርቶበት ፈጣሪልብ ይስጣቹ

    • @postegnochutube
      @postegnochutube 8 หลายเดือนก่อน

      @@mihretmengestu2798 ማለት?አልገባኝም?

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 8 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 8 หลายเดือนก่อน +15

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድችን ለአባታችን መልክ መንከራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤❤ ኢቲ አርት የምወደቹዉ ፈጣሪ ይባርከቹዉ❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 8 หลายเดือนก่อน +33

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ለአባታችን መላክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከታቸው ይደርብን 🙏❤❤

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 8 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪን ተከተይ ሰውትተሽ

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@mihretmengestu2798የመምህር ግርማ የሚያስተምሩት ትምህርት የምንከተለው እንጂ እሳቸውን አይደለም እሳቸውም ተከታይ ደጋፊ አይፈልጉም ነቃፊ እንጂ

    • @user-cx5zz3fz2s
      @user-cx5zz3fz2s 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ke5nx6sq7n
      @user-ke5nx6sq7n 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-tl4br6wx9i
      @user-tl4br6wx9i 7 หลายเดือนก่อน

      ደነዝ ልልሽ ነበር መሳደብ ሀጢኣትነው
      ግን እህቴ ፈጣሪእኮ ከሰማይ ወርዶ አያስተምርም በሰወችላይ አድሮ እጅ
      ደግሞ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ብሏል በማይሻር ቃሉ ሰው ደግሞ ክብርነው ይበልጥ ፈጣሪን የሚያከብር የተከበረነው እደማን ያለ እደ መምህር ግርማ ያሉ የእግዚኣብሔርን በጎች ከጠፍበት የሚመልሱ ደግሞ እዳይጠፉ ሰለጠበቁ ምድነው ጥፋታቸው መቸም መምህሮቻችንን የሚጠላ አጋንት ብቻነው እግዲ ሰው ትሆኝ አጋንት ፈጣሪ ይወቅት​@@mihretmengestu2798

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 8 หลายเดือนก่อน +15

    ውው ፈጣሪ ይመስገን ድንቅ ነው እኔም የመምህር ተስፈየን ትምህርት እና የመምህር ግርማ ወድሙ ትምህርት ሰምቸ ነው ከርከሰ ህይወት የወጣሁት ፈጣሪ ይመስገን ወድማችን ድንቅ ነው ፈጣሪ ይባርክህ መጨርሻችንን ያሳምረው😢🎉❤❤❤

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 8 หลายเดือนก่อน +2

      ለምንግን ፈጣሪአወጣኝአትሉም የሰውተገዥአትሁኑ የድንግል ልጅ ይግለጽ ላቹ

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 8 หลายเดือนก่อน

      @@mihretmengestu2798 ከንቱ ነህ እሄን የኮመትክ እና ፈጣሪ በአገልጋዮቹ ወደ ቤቱ ከመለሰን ፈጣሪን ልትቃወም ነው ነው ወይስ እንደመናፍቃን ጌታ በአካል ይምጣልኚ ነው ሀሳብህ ልብ ይስጠን ጀሯቹህ የተደፈነ ፈጣሪ ይግለስልህ ላንተ😒😏

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 8 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ የአምልኮ ስግደት የሚባል አላውቅም ነበር ህማማት ሲሆን ብቻ ነው ስግደት የማውቅ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በመምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ ላይ አድሮ ያስተማረን ከክፉ ስራዬ ነው የተመለስኩኝ😢ሰው መምህር ግርማን ከመቃወም የሚያስተምሩትን ቢያዳምጡ ተሳስተዋል ካሉም ከመሳደብ ጠርተው ቢወያዩ ከዚህ የበለጠ ትውልድ ወደ መንፈሳዊ ይመጣል

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 8 หลายเดือนก่อน +36

    ይገርማል በዚህ ሚዲያ የሚቀርቡ እንግዶች በጣም ብስል ናቸው ይመስለኛል የነመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ነው የሚመስሉኝ ለአተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ግሩም ነው 😢😢😢ስንቶች በዚህ ሱስ ውስጥ የሰምጡት

    • @yosef_welde_hawareyat
      @yosef_welde_hawareyat 8 หลายเดือนก่อน +4

      ነውኮ ታዲያ የነሱ ፍሬ ነው

    • @brtukanderss1630
      @brtukanderss1630 8 หลายเดือนก่อน +4

      ሁሉም የቤተ ክርስቲያን ውጤት ናቸው!

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@brtukanderss1630በትክክል።

    • @betimek352
      @betimek352 8 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም ይመስሎኝል በገጠመኝ የሰመሆቸሁ የሚመስለኝ ተመስገን

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 8 หลายเดือนก่อน +6

      ምድነው ምትቀባጥሩት ፈጣሪ እጂተስፋዬአደለም የሚያወጣው መዳኒያለምነውሰውአትከተሉ

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 8 หลายเดือนก่อน +8

    ዊድ ኢቲዬጲያ ዉስጥ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርስዋል ሰፈራችን ምሽት ላይ የምናየዉ በጣም ያሳዝናል የሚመለከተዉ አካል እረምጃ ቢወሰድ መልካም ነዉ አብዛኛዉ ተጠቃሚ ህፃናት ናቸዉ

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g 7 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ግርማ እግዚአብሔር ይሰጠን አባቴ ናቸወ ❤❤❤

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 8 หลายเดือนก่อน +8

    አዎ ስለ አባታችን መም ግርማ አንዲት መንፈሳዊ እህታችን በስደት የምትኖር ኤርትራዊት እህታችን በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱኣ መሪነት ስር መጽሃፍ እንድትጽፍ የተነገራት ሲሆን ከአስሩ አምስቱ በሂወት እያለች የሚወጣ ሲሆን አምስቱ ደግሞ ከሞተች በኋላ እንደሚወጣ የነገራት ሲሆን የመጀመሪያ መጽሃፉ ላይ በጎቼን አብይ ወይም አባጊኤይ አብልኢ ሁለተኛ ክፍል መጽሃፉ ላይ ግርማ ልጄን በ ሚስጥር የቆለፍኩት ልጄ ነው ዘረኝነት ጎጠኝነት ትእቢት እራስ ወዳድነት የሌለበት ሲሆን ስልጣን የማፈልግ ገንዘብ የማያፈቅር እውነተኛ ባሪያ ልጄ ሲሆን እቤቱ ሁልጊዜ በብረሃን የተሞላ ቦታው የት እንደሆነ የታወቀ ሲሆን የትም ቦታ የሚሄድ አገልግል ባላችሁት ቦታ የሚያገለግል ሲሆን እናንተ የመንፈስ ቅዱስን ስራ የምትቃወሙ ከአገልግሎቱ ከቤተክርስትያን እንዳታባርርት በየትኛው ድፍረታችሁና ልባችሁ ነው የሚል ሲሆን ቀን ቀን በጸሎት በምልኮ ስግደት የሚተጋ ሲሆን ለሊት ለሊት ደግሞ ስለ እናንተ ስለ አባቶች ማለት ነው ሲያለቅስ የሚያድር ልጄ ነው የሚል የጻፈች ሲሆን ይህንን መጽሃፍ በሶስት ቋንቋ ተርጉማዋለች በአማርኛ በእንግሊዘኛ በፈረንሳይኛ ማለት ነው እኔም ታሪኬ ከወንድማችን ጋር ተመሳስውይ ሲሆን እግዚአብሔር ይመስገን በሳቸው ላይ አድሮ እግዚአብሔር ከነበረብኝ ችግር ገላግሎኝ ባለትዳርና የሶስት ልጆች አባት ስሆን ክቡር በሆነው ብስጋና በደሙ ከባለቤቴ ጋር አንድ ላይ በትዳር አለን ማለት ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @eteneshberbersa1812
      @eteneshberbersa1812 8 หลายเดือนก่อน +1

      መጽሐፉን የት ማግኘት እችላለሁ? ወንድሜ🙏🏻

    • @Rehawa
      @Rehawa 8 หลายเดือนก่อน

      መፅሀፉን የት ማግኝት እንችላለን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 8 หลายเดือนก่อน

      በትግርኞ ተፀፈል ከፈልክ እኔጋር አል መቨት❤❤❤እግዚአብሔር የመስግን የተደል እየተጠቀመባችዉ ነዉ❤❤❤

    • @Rehawa
      @Rehawa 8 หลายเดือนก่อน

      @@senaittesfaye6461እባክሽ እኔ መግዛት እፈልጋለው

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የጠፉትንም ይመልስልን ሀገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v 8 หลายเดือนก่อน +6

    በውነት አተን የለወጠ ይለውጥ በነገራችን ላይ መምህር ግርማ ወንድሙን በጣም ሰለሚቃወሙ እስኪ ስተታቸውን ካለ እኔም ልረዳ ብዬ ሳይ ፀሎት ቤት ስሩ ስገዱ ፁሙ ፀልዪ ንሰሐ ግቡ ቁረቡ ሰይጣናን ተቃዎሙ እግዚአብሔርን ቅረቡ እሱም ይቀርባችሆል በመንፈሳዊ ህይወት ጎልምሱ በርቱ ..ነው የሚሉት ሰለዚህ እኔም ከዱሮው ከጭፈራ ከዘፈን ኧረ ስቱ ተስተካክያለሁ ደካማ ብሆንም እመአምላክ ጉልበት እደምትህነኝ አምናለሁ ሌልቹም የነሱን የሌሎቹንም እየሰማን ጠለውጠናል ሰለዚህ ምኑጋ ነው ችግሩ

  • @user-sh5tu8bi1e
    @user-sh5tu8bi1e 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታሆይ አባቶች በፖለቲካ አዙሪት ውስጥ ገብተው ምእመኑ ባይተዋር ቢሆንም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ግን አልተወንም ወጣቱ ያለማንም አስተማሪ የጌታ ፍቅር የተከፈለለት ዋጋ እያሰብ ወደ እምነቱ እየተመለሰነው ክብሩ ውሰድ

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 8 หลายเดือนก่อน +3

    የሀገሬ የአርባምንጭ ልጅ እንኳን ፈጣሪ ወደራሱ ቤተ መቅደስ ሳበህ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 8 หลายเดือนก่อน +3

    አወይ መታደል ወይ መባረክ ወይ መቀደስ ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ክብርና ሞገስ ሲሆን እና ሲቀባ እንደዚህ ነው ። አንተን የጎበኘች ና ወደቤተ መቅደሱ የመራችህ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እኔንም ስደተኛ ልጅዋን ወደ ቤተመቅደስዋ ትምራኝ ትጎብኘኝ ።አሜን አሜን አሜን

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x 8 หลายเดือนก่อน +13

    አባታችን በርክታችው ይደርብን ሁላችምተኛተን አባታችን ነው ያንቁን እግዚአብሔር አደር አሰተማርን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋሁን ያብዛልህ🙏❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

    • @user-cx5zz3fz2s
      @user-cx5zz3fz2s 7 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ስም ስለተጠራ የገርመኝ ትልቁን ክብር የሚወስድ አባ ግርማ ነበሩ አሁን አልደግፍቹውም ስል ትንሽ አበሳጭኝ እግዚአብሔር ባወቀ

    • @user-tl4br6wx9i
      @user-tl4br6wx9i 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም😢

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 8 หลายเดือนก่อน +5

    የሚገርም ታሪክ ነው በዘመንህ ሁሉ የንግል ማሪያም ምልጃ የእግዚአብሔ ጥበቃው በረከቱ ፀጋውን ያብዛልህ ጥበቃውም አይለይህ 🙏🙏🙏

  • @yosef_welde_hawareyat
    @yosef_welde_hawareyat 8 หลายเดือนก่อน +10

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ❤

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 8 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይመስገን. በዚህ መንገድ ያሉ እህት ወንድሞቻችንን እንድመለሱም ምከራቸውየበለጥ እንዳለ ወደ ቤተመቅደስ መመላለስ የእጣኑ ሽታ ዕረ ስንቱነገር ወደ እግዚአብሔር መቅርብ

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በአባታችን በመምህር ግርማ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ስለ ስለመርጠህ ክብሩን መድኃኒአለም ይውስድ

  • @user-vj4zq1zq4k
    @user-vj4zq1zq4k 8 หลายเดือนก่อน +7

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድኃኔዓለም እውነት መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላቸው በመንፈስ ላይ ለነቁት ብዞቻችንን እድንነቃ እና ወደ ቤታችን ቤተክርሰቲያን እደንመለስ ከብዙ ሱስ እደንወጣ መንገድ የሆኑን እውነት እድሜና ጤና ይስጣቸው እውነት ከሱሳዊ ሕይወት ለመውጣት ፈልጋችሁ ያቃታችሁ የነመምህር ግርማ የነመምህር ተስፋዬ ቀሲስ ሄኖክ ብዙ መምህራን አሉ መንገድ ይሆኑናል ተጠቀሙበቸው እውነት እኔም ከብዙ ሱስ ያወጡኝ ጥንካሬ የሆኑኝ ከእግዚአብሔር በታች ናቸው ❤

  • @user-dl2ye2rl9q
    @user-dl2ye2rl9q 8 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ እመብርሐን እረዳችህ ቅዱስ ሚካኤል እንኳን እረዱህ በርታ እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምረው

  • @user-cs2lk7nz5e
    @user-cs2lk7nz5e 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይሰማል መናፍቃን ሱስ አቁሞ መልካም ወጣት መሆን ከነ ሙሉ ክብሩ ክርስትናን መቀበል ነው ኦርቶዶክስ ጌታ መድኃኒት እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅን አምኖ መቀበል እንጂ ሉተር በመሰረተው ምንፍቅና ውስጥ ጌታ እያሉ ድራማ መስራት አደለም ! ወንድማችን ተባረክ ለኔ አስተምረህኛል

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ግርማ ስንቶቻችን ወደ እውነት መንገድ ገባን።

  • @martatadesse7609
    @martatadesse7609 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንተን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይመልከተን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ ኢቲአርቶች እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @user-xx1rw4ch9i
    @user-xx1rw4ch9i 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በጥላታችን ላይ እንድንነቃ ላደረጉን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 7 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔርስሙ ይመስገን በርታ በፀሎት

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 8 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር የይሁን

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እረሱን አይቸ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ያልኩ እግዚአብሔር እሱ ከማይወደው ሰራ ያረቀን

  • @Abeba-iw8gf
    @Abeba-iw8gf 8 หลายเดือนก่อน +3

    Amen 🙏🙏🙏amen 🙏🙏🙏amen 🙏🙏🙏amen 🙏🙏🙏amen 🙏🙏🙏

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በመላከመንክራት ላይሆኖ ያስተማረ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mitakeneni6697
    @mitakeneni6697 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ... የሰው ቤተመቅደስ የማነፅ ስራህን አምላክ ይቅደምልክ ያበርታክ እሱ ጉልበት ይስጥክ

  • @yemariyamjerry1743
    @yemariyamjerry1743 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁልም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 8 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ለእግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-ft3lg3zd8k
    @user-ft3lg3zd8k 7 หลายเดือนก่อน +1

    በቤቱ ያኑርህ መጨረሻው ያሳምርልህ ለአንተ የቀየረ አምላክ እኛንም ይቀይረን አሜን፫❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 8 หลายเดือนก่อน +7

    ❤እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድማችን
    በሱስ ውስጥ ያሉት እህት ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይርዳልን❤ ሰላም ፍቅር ለሐገራችን❤
    ለመምህሮቻችን በሙሉ በድሜ በጤና ያኑርልን❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 8 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ያጽናን🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sh5tu8bi1e
    @user-sh5tu8bi1e 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን ጸጋው ይብዛልህ ካንተ ብዙ ተምረናል ኢቲ አርት ሚዲያ እናመሰግናለን

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 8 หลายเดือนก่อน +5

    ለኛም ልቦና ይስጠን በርታ ወንድሜ❤❤❤

  • @senaitseyom4252
    @senaitseyom4252 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ክብር ምስጋና ይግበው።ሌሎችንም እንድታግዛቸው እግዚአብሔር ይርዳህ ለአንተ የሆነው ሌሎችም የሚለወጡበት ይሁን ።

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !
    መጨረሻህን ያሳምርልህ !

  • @mihretmeshesha8335
    @mihretmeshesha8335 8 หลายเดือนก่อน +9

    😢😢😢😢ሰስማው በለቅሶ ነበር መውጣት መተዉ እየፈለኩ ያቃተኝ ባለቤቴን ወሰደብኝ 😢😢 እሱን በሞት እኔን ደግሞ በፀፀት ሊገለኝ ነው እንደምተዉ ዉስጤ ቢያውቅም ግን እንዴት ሁሉንም ትቼ የሲጋራ ሱስ ከበደኝ 😢😢 በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq 8 หลายเดือนก่อน +2

      በፀሎትበስግደት በርቺ እና በማለዳ መያዝ የሚለውን መንፈሳዊ መፀሀፍ ግዢውና አንብቢ ለምን መተው እዳቃተሽ ትረጃለሽ

    • @alemaman1141
      @alemaman1141 8 หลายเดือนก่อน +2

      መምህር ግርማን youtube teketatey

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 8 หลายเดือนก่อน +2

      የመምህር ግርማና የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት ተከታታይ ትለወጫለሽ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @rodaszikie9371
      @rodaszikie9371 7 หลายเดือนก่อน

      ሰላም እህቴ ዩቲዩብ ላይ ገጠመኝ ወይም ኤፍታህ መምህር ተስፋዬ አበራ ፈልጊና ትምህርቶችን ገጠመኞችን ተከታተይ በእርግጠኝነት እግዚአብሔር አምላክ ረድቶሽ ትለወጫለሽ

    • @Hanayemaryiamlijj
      @Hanayemaryiamlijj 7 หลายเดือนก่อน

      የመምህር ግርማን ቬድዮ እይ ሬድዮ አብሲኒያ ታምረ ፅዮን

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዉይ ድስ ይላል ሥለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን👏

  • @mulye8211
    @mulye8211 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ያጽናህ ወንድማችን💐💐💐

  • @user-zi5xt9ue5b
    @user-zi5xt9ue5b 8 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚብሔርይመስገን

  • @marksmukli
    @marksmukli 8 หลายเดือนก่อน +3

    አይይይይይ ታድለህ / ተመርጠህ/ ወድሜ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 8 หลายเดือนก่อน +5

    እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አደረሰህ አሁንም በሱስ የተያዙትን ሁሉ ይፍታቸው::

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 8 หลายเดือนก่อน +12

    ወንድሜ በእዉነት እግዚአብሔር እንኳን ወደቤቱ መለሰህ እግዚአብሔር ልጆቹን ምን ቆሻሻ ብነሆን ምንም ያህል የሀጢያትን ተግባር ብንፈጽም ብናስፈጽም ሰዉ እራሱን ሆኖ ዉርደትን እንደማይፈልግ እግዚአብሔር አባታችን ስለሚያዉቅ እቅፍ አርጎ ያነሳናል አዎ በዘልማድ ቤተክረስትያን ከመመላለሰ እዉነትን የቤተክርስቲያንን ስርአት እንድናዉቅ አባታችን መ/ር ግርማን ሰጠን የማቱሳላን እድሜ ከኔ ከማልጠቅመዉ ቀንሶ ለሳቸዉ ለደሀ ሁሉን በነጻ በነጻ የሰጠሀኋችሁን በነጻ ስጡ የሚለዉን በተግባር ያሳዩ አባታችንን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አንተም እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቅህ በእዉነት ምስክርነትን በመስጠትህ በተለይም በዉጭዉ አለም ግራ ተጋብተን ለምንኖረዉ መንገድን ያሳዩን እኛ በብዛት እሳቸዉን አግኝተን አይደለም የሚነግሩንን በተግባር በመጥ በተለይ በሰግደት ጸሎት ቦታ በማዘጋጀት ትለቅ የጠላት ጦር መሳርያ በሆነዉ በመቁጠሪያ ይሄንን በቅባቃ ሴጣን በማንበርከክ አስራት በማዉጣት በረከት ማግኘትን ያስተማሩን በስክሪን ነዉ ክፉ ነገር የሚያስተላልፈዉን ለበጎ ስንጠቀም ትርፋማ እንሆናለንና አባታችንን የሚቀቃወሙ እነሱ ሳይሆኑ እነሱ ላይ ያለዉ ጋንጩር ነዉ

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 8 หลายเดือนก่อน

      Edme Ystlgn Egnanm Lemskrnet yabkan

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በጣም ጎበዝ ነው የምክር አገልግሎትም ይሰጣል

  • @zewdemebrahtu
    @zewdemebrahtu 8 หลายเดือนก่อน +3

    Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወጣቶች ስሙ ተዋህዶ ትታቹ ለጥቅም ብላቹ መናፍቅ ምትሆኑ አዳራሽ ምጨፍሩ እኛ መቀይ እንጂ ያለብን ተዋህዶ ሀይማኖታችን አንቀይር ተዋህዶ የነብሳችንም የስጋችን መዳኛ ናት የሰማይ ቤታችንም ጭምር ለብር ለወንድ ወይም ሴት አፍቅራቹ ሀይማኖታቹ ምትቀይሩ ስደት ስትመጡ እኔ ደካማ ነኝ ስደት ፈተና ነው ነገር ግን ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ነኝ ብዬ ነው ከሙስሊም ቤት ምሰራው ደሞዝ ልጨምርልሽ ሀይማኖትሽ ቀይሪ ሲሉኝ እንቢ አልኳቸው ማርያምን ሀይምኖቴ በምንም አልቀይርም ቤት ቁሳቁስ የለኝም የወርቅ ቤት ቢሰሩልኝ ተዋህዶን አልቀይርም ከስደት መልስ እግዚአብሔር ከፈቀደ ቀሪ ዘመኔ በስግደት በፆም መኖር ነው ምኞቴ የክርስቶስን ፍቅር ሳስበው እንባዬ ይፈሳል ሰው ቢሆን ለአንድ ቀን ማይችለኝ ሰው ነኝ እግዚአብሔር ግን ችሎ ስታመም ፈውሶ ስደክም አበርትቶ ያኖርኛል ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይገብው 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 8 หลายเดือนก่อน

      ጥቅም የምን ጥቅም አለ ውሸትነው። አስቲ ገቡ ጥቅምአለው። ይላሉ።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 8 หลายเดือนก่อน

      @@sabrinayrus3441 ምኑን የት

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 8 หลายเดือนก่อน

      ጭራሺ ደመወዝ እጨምርልሸ። ሀሀሀሀሀመጨመርቀርቶ። እነሡእራሡ ወደኛ ቢመለሡ። ተዋህዶን። እሚመጥናት አይደለም። የነሡ ብር ሠላቢነው። ሥትአመት እየሠራን በረከት። የለውም። የነሡብር። ሚሊወን። ቢኖር። ትርጉም የለውም። ፈጣሪ ያለንን እዲባርክልን ገዳም መሄዲነው ማሬምን

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዊነው መመለስህ ነው

  • @Soyu2600
    @Soyu2600 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 5 หลายเดือนก่อน

    እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው ለሁላችንም አስተማሪ እና አነቃቂ ምስክርነት ነው ተባረክ ወንድማችን ለሁላችንም አርአያ ነህ ሀይማኖት ምክንያት አድርገው ለጠፉት ደግሞ ሀይማኖታችሁ ከምትቀይሩ ራሳችሁን ቀይሩ ኦርቶዶክስም መጠጥና ጭሳጭስ አትፈቅድም ያ የአጋንንቱ ክፋትና የሰውየው ድክመት ነው ልቦና ይስጠን ረጅም እድሜ ለአባታችን ለማንቂያ ደወላችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንዲሁም ለኢቲ አርት አዘጋጆቻችን ከልብ አመሰግናለሁ በርቱ

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርክ እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን ፣🇪🇹🌹🥀🌹🥀🌹🥀

  • @almaztigabu7724
    @almaztigabu7724 25 วันที่ผ่านมา

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን በርታልን ወንድማችን😍

  • @meronfrew5737
    @meronfrew5737 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኘሮግራማችሁ በብዙ አስተማሪ ነው አቅራቢዋ እህቴ ጥሩ አቀራረብ አለሽ ነገር ግን ትልቅ ቁምነገር እያነሳችሁ ስለሆነ ሳቅሽን ቀነስ ብታደርጊ ደግሞም በሰል ያሉ አጠር ያሉ ቃላትን ብትጠቀሚ የበለጠ ውይይቱ ሳቢ ይሆናል በተረፈ ግን ስራችሁን እግዚአብሔር እንደሚጠቀምበት ተስፋ አደርጋለሁ.

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይህንን ዓይነት መልካም ወጣት ያብዛልኝ 🙏🏾🙏🏾በርታ ወንድሜ ያቆብ 🙏🏾

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልል መታደል በሞት አለመቀደም ❤❤❤❤

  • @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
    @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg 6 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ድንቅ አላማና እቅድ ነው ፡ መለኮት የበዛበት የመለኮት ማደሪያ የሆነው ቅዱስ ዮሐንስ ይርዳችሁ🙏🙏🙏

  • @betimek352
    @betimek352 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ

  • @berehan260
    @berehan260 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደስ የሚል ለውጥ ነው የአባ ትምህርት እኔንም ቀይሮኛል ሰው አለምን ይከተል የለ እንዴ እንኩዋን አባታችንን እኔ በጣም ተከታይ ነኝ ግን ተጠቀምኩ እንጂ አልተጎዳሁም አልከተልምም አልነቅፍምም አይባልም ትምህርቱ ህይወቴን ቀይሮልኛል ብቻ በቂ ነው ትልቅ ነገር ላይ ደርሰአል የሱስ ቦታ የአምልኮት እና የቅዱሳን ቦታ ከአምላክ ጋር በፀሎት የምትገናኝበት ማድረግ ትልቅ እፁብ ድንቅ ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 8 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @GodOnlySaves
    @GodOnlySaves 8 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @user-cf9md3xk7m
    @user-cf9md3xk7m 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @user-yp2iq3ew8b
    @user-yp2iq3ew8b 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን በተለያየ ሱስ የጠፉ ወገኖቻችን እዳተ ይመልስልን እመ አምላክ ወላድተ አምላ ከሱስ ነገሮች ትጠብቀን አሜን ሰላም ላገራችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 8 หลายเดือนก่อน +7

    አቤቱ በጆሬዬ የሠማሁትን በቤተሠቤ አታሳየኝ

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን 🙏እኛንም ያስበን

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወድማችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሕ በጣም ደስ ይላል በዚሕ ውስጥ ላላችሑ እሕት ወንድሞቼ እንደወንድማችን እግዚአብሔር ረዳችሑ❤

  • @meri147
    @meri147 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @BaderAlkha
    @BaderAlkha 8 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ባልሳሳት በቶግቶግ ስናገር ሰምቸወ ነበር

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 7 หลายเดือนก่อน +1

    የምትወዳት አመብርሃን ታስጥልህ ወንድሜ።

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 8 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን እግዚአብሔር ረደህ😢

  • @tigisttadese3716
    @tigisttadese3716 8 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @mishihatemita4399
    @mishihatemita4399 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Bestofbest-qs6ur
    @Bestofbest-qs6ur 7 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yimesgen yante melewet lebezuoch memeles meknyat honehal dengel terdah egnanim lemelewet yabqan amen.

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga 7 หลายเดือนก่อน

    ደጋግሜ ባየው አልጠግብ አልኩ
    ይህ ነው እውነተኛ ለውጥ ሚጋባ ስሜት አለው በቃ እውነተኛ ስሜታዊነት የሌለበት
    አርዓያ የምትሆን ለሁሉም
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያፅናህ። 🙏❤
    ሳሪ🙏
    ETART🙏

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 8 หลายเดือนก่อน +3

    ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @user-zi7rv1tw8l
    @user-zi7rv1tw8l 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou 7 หลายเดือนก่อน +1

    ክብሩ ይስፍ የድንግ 1:09 ልጅ ቸሩ መድሃኒት አለም እንካን ደና መጣችሁ

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ፍጻሜህንም ያሳምርልህ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ከዛ ሀፂት ዓለም አወጣህ ወንድማችን እኛንም ይርዳን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 7 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ድንቅና ባልተገባ አካሄድ ውስጥ ላሉ ሁሉ አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው። ጋዜጠኛዋ እህታችን አቀራረብሽ ጥሩ ነው ግን አልፎ አልፎ ተከታተሉኝ፣ ተመልካቾቼ ... የምትያትን ግለኝነት ብትተያት ጥሩ ይመስለኛል - ከአክብሮት ጋር።

  • @conney5854
    @conney5854 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ ጊዜ ለወጣቱ በጣም አስፈላጊ ፕሮግራም ነው ምክንያቱም ካላየሁ አላምንም የሚባልበት ዘመን ላይ ነው ያለነው የነሱ ምስክርነት ለሌላው ድህነት ይሆናል ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @user-nq4xe4te9y
    @user-nq4xe4te9y 7 หลายเดือนก่อน +1

    የቴሌግራም ግሩፕ ቢቀመጥልን ጥሩ ነው ፀሎት ለመሳተፍ ለፈለገ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 8 หลายเดือนก่อน +3

    ፕሮግራም አቅራቢዋ እህቴ ❤️በ እግዚአብሔር እገዛ በደንብ መንፈሳዊነት ዉስጥሽ ሰርጾ ገብቶ እንደማይሽ ተስፋ አረጋለሁ ሊፕ ስቲክ የወርጃ ህጻናት ዉጤት ነው

    • @user-cx5zz3fz2s
      @user-cx5zz3fz2s 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቅድቡም ተላጭታ ሰይፍ አድርግዌለች 🤔

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም እመብርሃን አንድ ቀን ከዚህ ታወጠኛለች❤

  • @abay5630
    @abay5630 8 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማትን ቃለሂዎትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጉድለታችን ያመጣው ነው እውነት ነው ሰው ላይ ስላልተሰራ ነው ዛሬ ላይ ሀገር አፍራሽ እና ገዳይ የበዛው እግዚአብሔር አምላክ ያግዝልን አሜን፫💚💛❤💒🙏

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 8 หลายเดือนก่อน +2

    Kebr le medhani Alem yhun Egzbhar melkam new merthu bezo new Amen Hale luya temsgen betam des yelale❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ወደ መንፈሳዊ ህይወት ሲመለስ በጣም ደስ ይላል። ግን ወንድም የቴሌግራሙን ክፍል ስም ዓልነገርከንም።

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 7 หลายเดือนก่อน +1

    " ሰው የገዛ እራሱ አትክልተኛ ነው። በመልካም አስተሳሰቡ መልካም ፍሬን በእኩይ አስተሳሰቡም መጥፎ ፍሬን ያፈራልና!!! "

  • @adamu16
    @adamu16 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስተማሪ ግን ማንም አይማር መሰደድ እንጅ መኖር እማንችል አሳዛኝ ህዝብ:: ህጥያት ባለችበት የ እግዚአብሄር ሀይል ትበዛለች እራሴን አየሁ::

  • @Eyob797
    @Eyob797 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መምህር ግርማን ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን። እግዚአበ‍እሔር በሰጣ(ቸ)ው ፀጋ ስንቱን ዓነቁት ስንቱን ዐሜሪካ በተባለው ሀገር ላይም በዓለም ዙሪያም ከሞት ዓፋፍ ላይ መለሱት።