MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ''አባቶች ሐሰተኛ ሰዎችን እውቅና መስጠት የለባቸውም''

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2022
  • Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK?s....
    th-cam.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

ความคิดเห็น • 438

  • @ermiasmelesse2088
    @ermiasmelesse2088 หลายเดือนก่อน +4

    መጋቤ ሐዲስ እሼቱ ዓለማየሁ

  • @fggh6526
    @fggh6526 19 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎት ልኡል እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @kinfebelaye1049
    @kinfebelaye1049 ปีที่แล้ว +8

    እውነት በዚህ ዘመን እኝህን የመሰለ አባት የሠጠንን እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ እላለሁ።

  • @timar4198
    @timar4198 ปีที่แล้ว +106

    አቤት አዉቀት ! አቤት ፀጋ ! እኚህን የመሰሉ አባቶችን ያላሳጠን አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @tsion4649
      @tsion4649 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @tarikuatarikua3640
      @tarikuatarikua3640 ปีที่แล้ว +12

      ውዳሴ ከንቱ እዳይጥላቸው ፍቅራችን በልባችን ይዘን ባንበቃም እንኳን በፀሎት እናስባቸው

  • @azebgetnet2926
    @azebgetnet2926 ปีที่แล้ว +28

    አባታችን እንደ እርሰዎ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን የአገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s 24 วันที่ผ่านมา

    ኣባቴ❤ቃለ ህይወት❤ያሰማልን❤

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u ปีที่แล้ว +25

    ሙሽራችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠን ተአምር በቂ ነው!💚
    እድሜ ይስጥልን አቡነ💚

  • @MMel12379
    @MMel12379 ปีที่แล้ว +15

    ከእኛ ከማንረባው ሰዎች እድሜ ቀንሶ እኝህን ለመሰለ አፈ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 21 วันที่ผ่านมา

      ደብተራ ሁሌ እነዲህ ነው ሰው በላ

  • @johntekietesfagergse3251
    @johntekietesfagergse3251 ปีที่แล้ว +9

    አባ እስኪ የመናፍስት ጥቃት በሰዉ ልጆች ላይ ምን ይመስላል የሚለውን ሱባዔ ገብተው ከእግዚአብሔር ይጠይቁ።

    • @user-qt5fn2bx4e
      @user-qt5fn2bx4e ปีที่แล้ว

      አቤት ድንቁርና

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 ปีที่แล้ว

      እስማማለው ለብዙ ነብሳት መጥፋት ለቤተክርስቲይን መከፋፈል ምክንያት እየሆኑ ያሉ እግዚአብሔር እውነቱን ይፍረድ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 ปีที่แล้ว +14

    በውነት እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!!!💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef หลายเดือนก่อน +1

    የኔታ አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ቅዱስ አትናትዮስ በረከታቸው ይደርብንና አባታችን ከኸሉም ጠቅሰው ጠቅለል አድርገው ሰላስተማሩን አ/ር ይሰጥልን አሜን ።

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን!!!

  • @TinsaeTewahedo
    @TinsaeTewahedo ปีที่แล้ว +10

    አባታችን እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን።

  • @yenu5076
    @yenu5076 ปีที่แล้ว +2

    ለትውልድ ለሜጠቅሙ አባት ለርሶ እድሜ ከኔ ወስዶ ይጨምርሎት

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w ปีที่แล้ว +6

    የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን
    በእውነት አባታችን በረከቶይደርብን ልብያለው ልብ ይበል

  • @absalatdaneil
    @absalatdaneil ปีที่แล้ว +17

    የሚጣፍኘ አንደበት የማያልቅ እውቀት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት አባቶችን ባያስወምጥልን የለንም ነበር።ብቻ እነሱ የሚያደርጉት ከጥቅማቸው አንጻር እንጅ ከመጽደቅና ከመኮነን ገጽታ አይደለም።እነኝህን አባቶች እግዚአብሔር ያቆይልን።ሀሳዊ መሲሆችን እንደዚህ ባዶ እጃቸውን አስቀሩልን።ቃለ-ሕይወት ያሰማልን አባቲቻችን።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት ልጅቷ ጋዜጠኛው ጉበዝ ነሽ በርቼ❤

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን የዘወትር መጋቢዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @aregaassefa2059
    @aregaassefa2059 ปีที่แล้ว +8

    ማወቅ የምፈልገውን ነው ያሳወቁኝ በመንፈስ ትምህር ለተጠመዱት መማሪ ይሁናቸው።

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! ማህበረ ቅዱሳን እኒህን አባትና መምህር ዲያቆን ያረጋል የመሳሰሉትን ሁሌም አቅርቡልን።

  • @abnegn6368
    @abnegn6368 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💛💛💛

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት ዕርሰዎን የሰጠን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባውና ትክክለኛ መልሳቸውን ስለሰጡልን እልልልልልልል ብያለሁ ስም መጥራት አያስፈልግም እንጅ የአድስ አበባ ያይነጥላ መንፈስ መምህሮች እፈሩ በቃችሁ

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 ปีที่แล้ว +26

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን::

  • @user-zk2xd3nz4q
    @user-zk2xd3nz4q ปีที่แล้ว +11

    አባ እግዚአብሔር በክብር በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያስፋልን👏💚💛❤

  • @amachew
    @amachew ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እንዳይደነቁ እንዳጨበጨብለዎት አይፈቅዱምና ፦ የከበረች የታፋረችና በእውቀትና በጥበብ ለዘመናት የፀናች የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሁሌም እንኮራብሻለን !!!

  • @addisababa147
    @addisababa147 ปีที่แล้ว +2

    የእውቀታቸው ጏዳ ተጠልቆ የማያልቅ መልካም እና አንደበተ ርትዑ አባታችን በረከትዎ ይደርብን::

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay ปีที่แล้ว +6

    ማሕበረ ቅዱሳን እነ አባ ግርማ እንደምትጠሉዋቸው ብዞቻችን እናውቃለን የእውነት እስኪ ሂዳቹ በስርዓቱ ከእነሱ ጋር ወንበር ላይ ተቀምጣቹ ተነጋገሩ እውነቱን ሁሉም እንዲያውቅ ምክንያቱም ከእናንተም ሆነ ከነሱ ብዙ እየተጠቀምን ነው እናንተ ንስሃ እንድንገባ ታስተምራላቹ እነሱም እኔደዛው ስለዚ ሁሌም ሠውን ከመውቀስ በጠረቤዛ ተቀምጣቹ ከእነሱ ጋር ብትወያዩ መልካም ይመስለኛል እኛ የምንፈልገው መዳን ነው

    • @nitsuhshetu9692
      @nitsuhshetu9692 ปีที่แล้ว

      Ewinet bileshal ehite

    • @hesn6839
      @hesn6839 ปีที่แล้ว

      እህቴ አሁን መምህር ግርማም ሆነ ሌሎች አጥማቂዎች የሚሰሩት መልካም ሊመስለን ይችላል። ግን ማስተዋል ያለብሽ ነግር በቤተክርስቲያን ህግና ስርዓት የማይማራ ማንኛውም አጋልጋይ ለቤተክርስቲያን ህልውና እጅግ አደጋ ይፈጥራል ። ለዚህ ጥሩ ማሳያ ደግሞ ከአባ ግርማ በኋላ የመጡት አጥማቂዎች አካሄዳቸው ያስፈራል።

  • @youTubesunDay
    @youTubesunDay ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም በሰማነዉ ቃል ለፍሬ ያብቃን

  • @tigistkasegn7765
    @tigistkasegn7765 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ የረዳሽን አምላክ እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ አመሰግነዋለሁ፡፡ የአባቶቻችን አምላክ ያበርታሽ፡፡

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን ልቦና ሰጥቶን ሰውን ሳይሆን ቃሉን የምንከተል ያድርገን!

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s ปีที่แล้ว +23

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤ ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ኧርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ጉብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅድሥት ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማኤታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችት አትራቅ አሜን አሜን አሜን

    • @crestnysweet5968
      @crestnysweet5968 ปีที่แล้ว

      በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን የአባቶቻችን አምላክ ይቅር የበለን

    • @Eleni-bw7og
      @Eleni-bw7og ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏

  • @mesfn7396
    @mesfn7396 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን መምህራችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ያበጁ መስሏቸው የሚያጠፉትንም ወደ ቤቱ ይመልስልን

  • @ensratube
    @ensratube ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን

  • @enkumariam6461
    @enkumariam6461 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @shegermobile5625
    @shegermobile5625 ปีที่แล้ว +2

    እውነት የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ እውቀታቸው እና የሚገልፁበት ጥበብ በጣም ይገርመኛል
    ሰው ሁልግዜ ቢያደምጣቸው የማይሰለቹ አባት
    ሌላ ምንም የምገልፅበት ቃል የለኝም የድንግል ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ለአባታችን አሜን(3 ) ቃሌ ህይወት ያሰማልን

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏 መስከረምም ተባረኪ🙏

  • @abebeabebaw3604
    @abebeabebaw3604 ปีที่แล้ว +10

    የደረሰበት ያቀዋል! ያልታመመ መች የሰው ቁስል ይገባዋል እስኪ በየፀበሉ ያሉ ሰወችን ኢንተርቪው አድርጊልን እስኪ....???

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወትት ያሰማልን በአባታችን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን።

  • @desalezinabu2204
    @desalezinabu2204 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝️

  • @menaze4203
    @menaze4203 ปีที่แล้ว +7

    በርቱ እንደዚህ ጥርት ያለ ትምህርት ስንሰማ ልባችን ሀሴት ታደርጋለች እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰሜልን

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔርይመሰገን ቃ ለህወትያሰማልን አባታችን

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን የሕይወት ቃል ያሰማልን

  • @hassetabdella3641
    @hassetabdella3641 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት የኛ ድንቅ አባት ይሄ ለሁሉም መልስ ነው።

  • @user-nc4sn2hv6d
    @user-nc4sn2hv6d ปีที่แล้ว

    አባቴ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህዎትን ያሰማልን ክቡር አባታችን እንደ እርሰዎ አይነቱን አባት ያብዛልን ክርስቶስ ❤❤

  • @dr.mastewal3858
    @dr.mastewal3858 ปีที่แล้ว +5

    "ልብ ያለው ልብ ይበል ፤ጀሮ ያለው ይስማ።"
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z 19 วันที่ผ่านมา

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ☦️❤👏👏👏👏

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @adeniasesye661
    @adeniasesye661 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🤲✝️❤🌷🌷🌹🌹❤🌷🌹🌹🌷❤🌷🌹❤❤🌷🌹❤❤🌷❤❤🤲✝️❤🌹🌹🌷🌷❤

  • @user-dv7jd9oz6u
    @user-dv7jd9oz6u ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን ፫
    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያሉትን ያፅናልን የወጡትን ይመልስልን ልቦና ይስጠን በእውነት

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባዬ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን👏✝️

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 ปีที่แล้ว

    ቡጣም ትልቅ እውቀት ትምህርት ነው የሰጡን አባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @Israel9563
    @Israel9563 4 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አስተዋይ ልቦና ያድለን ሰምተን ለመተግበር ይርዳን

  • @esayaswobare
    @esayaswobare หลายเดือนก่อน

    kale hiywotin yasemalin

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት የስምዐልና በእድመና በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ይጠብቅልን አሜን❤❤❤

  • @solomon2747
    @solomon2747 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ አባታችን በኪሳቸው ቅብዐ ቅዱስ ይዘው ከሚዞሩ ሰዎች ጋር ነው የተጋፈጡት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ እንደነዚህ ያሉትን እውነተኛ አባቶች ያብዛልን አሜን፡፡ ሁሌም እውነትና እውነትን ብቻ የሚያስተምሩና የሚመሰክሩ አባት ናቸውን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ሰጦ ያቆይልን አሜን፡፡

  • @asterassefa2714
    @asterassefa2714 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you Aba🙏🏽❤️May God gives you many more years to serve!!!

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን
    ተስፋእርስት መንግስትሰማያትን ያውርስልን

  • @yosefsahile-dm7uc
    @yosefsahile-dm7uc ปีที่แล้ว

    እውነት ነው።

  • @contactyoniboni7245
    @contactyoniboni7245 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር አባታችን የተመሰገነ ይሁንልን።ያጽናዎት።

  • @Sara-bc3oc
    @Sara-bc3oc ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችን

  • @sharkzoom8542
    @sharkzoom8542 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ አኚህ አባት ከተከታያቸው ይልቅ ሰሚያቸው ይበዛል።እውቀትን ከስጦታ አላቸው፤አጥማቂያን(የግል ድርጅቶች) ግን ብዙ ደጋፊ አላቸው (ተሳዳቢ ቲፎዞ አላቸው)።
    አጥማቂያን ለስጋ ጥሩ ናቸው እንደነፓስተር ወዘተ.
    አንድ ነገር ግን ይታየኛል ለፅድቅ የሚመጥን ሰው ከሀገራችን እየጠፋ ነው....ፈጣሪ ይታረቀን።

  • @ftjo3584
    @ftjo3584 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ግሩምነዉ አባየ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o 10 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በእድሜና በጤና እመ አምላክ ትጠብቅልን

  • @user-wj5rn3fn2p
    @user-wj5rn3fn2p ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @user-hu6sp6gt2z
    @user-hu6sp6gt2z ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ማስተዋሉን ያድለን ከቅዱሳን ፍኖት አይለየን 💒♥

  • @crestnysweet5968
    @crestnysweet5968 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነቱ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን አባታችን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችንን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችዉን ይባርክ❤❤❤

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት ለኛም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ማስተዋልን ያድለን🙏❤🙏💒

  • @wondwossenayele3357
    @wondwossenayele3357 ปีที่แล้ว

    አባ ገብረኪዳን ግርማ እውነተኛውን ነገር ነው ያቀረቡት ለምሳሌ በአያት ኪዳነ ምህረት ብዙ ድጋፍ እያደረገች ማለትም ቤተክርስትያንን በገንዘብ በመደገፍ እንዲሁም ጽዋ እያለች የምትደግስ እኔ በቅቻለሁ እያለች እያሳሳተች እያዩ አለቆች ዝም ነው የሚሉት ይሄ ቢታረም ጥሩ ነው እያዩ ዝም ስለሚሉ ይሄ መወገዝ አለበት ይሄ እኮ ምእመኑን ማሳሳት ስለሆነ ቢታረም ጥሩ ትምህርት ነው ያነሱት እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @user-ti3ey8wn2u
    @user-ti3ey8wn2u ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን ግን አባታችን ያልገባኝ ነገር አለ ሌሎች አባቶቻችነን እንተውና በፀበል የሚደረገው ትአምር ስህተት ነው እያሉኝ ነው???ማለቴ ፀበሉ ውስጥም ብዙ የሚለፈልፉ ሰዎች አሉ ለምሳሌ ማን እደመተተባቸውና እዳረገባቸው ይናገራሉ ስለዚህ በዚህ ጉዳይም ትምህርት ይስጡበት አባታችን❤❤❤

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @tesfamichael5653
    @tesfamichael5653 ปีที่แล้ว

    ለ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙌🙏

  • @user-iq8uf9ob8c
    @user-iq8uf9ob8c 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያኑረልን አባታችን በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @user-db5hu8wh3f
    @user-db5hu8wh3f ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን በእውነት መናፍቃን መሰተዋሉ ያደልልን በሰመት ለምነዱ እህት ወንድሞቻችን አምላክ ቅዱሳን መሰተዋለ ልቦና ይሰጥልን እኛም ባሃይማኖታችን ያፅናን አምላክ አበወ

  • @seblewengeltsehay6389
    @seblewengeltsehay6389 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማለ።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። እህታችን መስከረም ጌታቸው በርችልን በጣም ጎበዝ ነሽ!ጥያቄ ትችያለሽ።
    የጠፉትንም በቸርነቱ ይመልስልን። አለን የምንለውንም የእዋወት እንድንኖር ይርዳን ከሃሰተኞች ይጠብቀን።እውነተኛውን የቤተክርስቲያን አስተምህሮ እንድንሰማ እዝነ ልቡናችንን ይክፈትልን።

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን
    የማይጠገብ ትምህርት ነው

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @mengetg-sp7dm
    @mengetg-sp7dm ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን

  • @user-gi2cv9kh1w
    @user-gi2cv9kh1w ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን! ለትውልድ የሚጠቅም እውነተኛ ሚዲያ!

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h ปีที่แล้ว

    በረከቶ ይደርብን አባታችን ልዩ ኖት በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም 🙏🙏

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድምልና ጥልና ይስጥልን

  • @user-ve1tp8ip2p
    @user-ve1tp8ip2p ปีที่แล้ว

    አቤት ጣዕም እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም እዉነተኛይቱን መንገድ ተረድተን ከሰው ይልቅ ክርስቶስን እንከተል ዘንድ ቸሩ አምላክ ይርዳን

  • @selamleethopiahagerekidusg1364
    @selamleethopiahagerekidusg1364 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እናመሰግናለን

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜ ማዕቱሳላን ያድልልን👐

  • @addiswold3462
    @addiswold3462 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛዎ የግል ጸብ ከአባቶቻችን ጋር ያላት አስመሰለችው ቃለህይወት ያሰማልንአባታችን ድንቅ ሰባኪ አባት ናቸው ጸጋውን ያብዛላቸው ,ነገር ግን ብዙ ምእመናን አጋንንትን መቃወም በእምነት መትጋትን ያስተማሩ እና ያሳዮ አባቶችን መቃወም ብቻ ይህ ትልቅ እና የምንሳሳለት ማህበር (መሀበረ ቅዱሳን) ለምን የሙሉ ጊዜ ስራ አረገው ?? ብዙ ነፍስ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ማምጣት እና ከአጋንንት ማላቀቅ ሀጢያት ከሆነ .ይህ ራሱ ወንጌል ነው ምንም ብናውቅ ምንም ብንተጋ ፍጹም መሆን አይቻልም .

  • @danagg4231
    @danagg4231 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን!

  • @mengeshamulat5987
    @mengeshamulat5987 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንዎን ረጅም ያድርግልን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የእኛ እንቁ አባት 🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @efratatube286
    @efratatube286 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የህይወት ቃልን ያሰማልን ማኅበረ ቅዱሳንም እናመሰግናለን !!!