ወደ ዕብራውያን | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | October 24,2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • #samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

ความคิดเห็น • 69

  • @user-lz2lw2kc2n
    @user-lz2lw2kc2n ปีที่แล้ว +11

    ደስ የሚል የሚጣፍጥ በዚ ሰኣት የሚያፅናና ትምርት ነዉ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እርግጠኛ ነኝ ኣብዛኞቻችን ቁጭ ብለን መፃፍ ኣናነብም እና የሀዉ መምህራችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እያነበቡ እያመጡሉን ነዉ ኣንድ ስኣት የኣለምን ነገር ይቅርብን ብለን እባካቹ ኑ ኣብረን እንስማ😭🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

    • @hana967
      @hana967 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ልባችን ይክፈትልን

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ሳሙኤል አስረስ እድሜና ጤና ከብዙ ፀጋ ጋር እመኝልሀለው 🙏 አገልግሎትህን ቀጥልበት ብሉይ ኪዳንም በስፋት ቢኖርበት መልካም ነው ተባረክ

    • @LoveandGrace73
      @LoveandGrace73 10 หลายเดือนก่อน

      😮685t5766😢😢ui😮

  • @figi8869
    @figi8869 ปีที่แล้ว +12

    መምህር እባክህ ሰለ ንሰሀ አስተምረን ይቅር የማይባለ ሀጢያትስ አለ ያለፈውን ሀጢያትንስ እንዴት መርሣት ይቻላላል እራሴ ሊፈነዳ ነው በጣም እራሤን ጠልቼዋለው ጠዋት ሰነሳ ጤነኛ እሆናለው ማታ ላይ ደግሞ በጣም ይጨንቀኛል ሰው ንሰሐ ገብቶ አዲስ ሂወት መጀመር ይችላል ?? ፈጣሪስ ይቅር ይለዋል እባክህ መምህር ስለንሰሀ 1 ቪዲዮ እረዘም አድርገህ ስራልን ንሰሀ ከገባ በሀላ እግዚአብሔር ይባርከዋል ከሱ የሚወለደውም ልጅ ይባረካል ?? በደንብ እደምታብራራልኝ ተስፋ አደርጋለው

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭አይደለም ፈጣሪ መላእክቶች ይደሰታሉ ንሠሀ ስንገባ አንዲት ንፁነብስ መጣችይላሉ 😭😭ሁላችንንም ለንሠሀ ያብቃን

    • @user-kr2px1ek3t
      @user-kr2px1ek3t ปีที่แล้ว +1

      እህታለሜ እኔም ትንሽ ቀን ነው የቅርኝ መሰልኝ ተኝቼ ማሰብ ያለፍውን ነገር ግን ንስሃ ገባሁ ባሰብኝ ኧረ እኔም ምላ በሎኝ መምህር በፅሎት አሰብኝ ወለተ ተክለ ሃይማኖት በላቹህ

    • @gelgeilamaranata1379
      @gelgeilamaranata1379 ปีที่แล้ว +2

      ኣይዞሽን ሰይጣን ሃጥያት ካሰራ ቡኋላ እየከሰሰ ያስጨንቃል ተስፋ እንድንቆርጥ በጣም ይጥራል ግን ሰይጣን ካዘጋጀው ብዙ ወጥመድ የእግዚአብሔር ቸርነት ያለ እቅድ ያፈርሰዋል መዝሙር 50 ጸልይ

    • @figi8869
      @figi8869 ปีที่แล้ว +1

      @@gelgeilamaranata1379 እሺ አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

    • @user-ip2rt5jq5r
      @user-ip2rt5jq5r 2 หลายเดือนก่อน

      እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን አይዞሽ እኔም ብዙ ሀጥያት ነበረብኝ የሚያስጨንቀኝ ፈጣሪን የንስሐ አባት እንዲሰጠኝ አጥብቄ ለመንኩት እሱም መልካም አባት ሰጠኝ አሁን ላይ ምንም አይነት ጭንቀት አይሰማኝም አሁም ፈጥነሽ መልካም አባት ፈልገሽ ንስሀ ግቢ ያኔ በደልሽን ሁሉ ትረሽዋለሽ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ለይቅርታ ይጠብቀናል በርቺ

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @SaraSara-td3dc
    @SaraSara-td3dc ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ጸጋውን ያውርስልን

  • @user-pd6ym5lq4l
    @user-pd6ym5lq4l 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @ThuteGalta
    @ThuteGalta 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @user-gd9jm9xc9g
    @user-gd9jm9xc9g ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አሜን አሜን🤲🤲🤲 አሜን

  • @getanehzewdu6182
    @getanehzewdu6182 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መጽሀፍ ቅዱስን ወይም የ፪፲፻ ዓመተ ምህረት የታተመውን ቢጠቀሙ በይበልጥ ተመራጭ ነበር። አሁንም ቢሆን የከሩትን ምንባባት ከዚህ በያደርጉት ምክኛቱም ብዙ ልዩነት አለውና ነው። ምሳሌ ሮሜ ፰፡፪፮\፴፬፤ ዘዳ ፳፫፥፩

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @yishrun3215
    @yishrun3215 ปีที่แล้ว +1

    ሌላ ነገር ሳይኖር ቃሉን ብቻ
    እሰይ እግዚአብሔር ይባርክህ ተፈወስኩ ሰምቼ ኣልጠግብ
    ፀጋዉ ያግዝህ ታድለሃል በርታ ወደግራም ወደቀኝም ኣትበል ሰዉ ለማስደሰት ሌላ እንዳትጨምር እግዚአብሔር ብቻዉን ይበቃሃል

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚

  • @selamsime4402
    @selamsime4402 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @meskerememanaye9058
    @meskerememanaye9058 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🤲 🙏
    Kal hiwet yasemaln 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LoveandGrace73
    @LoveandGrace73 ปีที่แล้ว +1

    Sami ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @madtggj6770
    @madtggj6770 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራን

  • @user-qy6nu4ke1i
    @user-qy6nu4ke1i 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 🌹👏🌾🌻👏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +3

    *_አቤቱጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድረገን_*📖
    *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_*
    *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_*

  • @user-fo5tq4su1x
    @user-fo5tq4su1x ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @shiwyshiwy9177
    @shiwyshiwy9177 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወትን ያሰማልን መጽናኛችን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ✝️❣️🙏

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwot yasemalen Memhir 🙏

  • @missmekdas5548
    @missmekdas5548 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @yyyy3582
    @yyyy3582 ปีที่แล้ว

    Memeher endem tena tegawun.abezto yesetelin. Be teloton.asebun

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lele5748
    @lele5748 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @sayetsayet4637
    @sayetsayet4637 ปีที่แล้ว

    Memhir ebakihn sila emabetachn astemren a abkihn amen 🙏

  • @asmeromweldgedriel6048
    @asmeromweldgedriel6048 หลายเดือนก่อน

    Amen.amen.Amen

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 ปีที่แล้ว

    አሜን(3)💒🕯🙏🏽

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ፈጣሪ እድሜ ይስጥክ 🙏🙏🙏

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 ปีที่แล้ว

    በወነት ቃለህዉይሰማልን

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehywuet yasmalen

  • @alemwudealemwude-hj2el
    @alemwudealemwude-hj2el ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen 🙏 kaleheyeweten Yasemalene Amen 🙏

  • @fanayearagaw9692
    @fanayearagaw9692 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asteasefa499
    @asteasefa499 ปีที่แล้ว

    መፅሐፈ ሲራክ

  • @tigist1458
    @tigist1458 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalen 🤲

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว

    ✝️አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
    በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏

  • @Hawii-ws9gy
    @Hawii-ws9gy 2 หลายเดือนก่อน

    Enamasagenalen 🙏❤

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል በእድሜና በጤና ያቆይልን መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት አሜን፫

  • @hana967
    @hana967 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የከበረና የተመሰገነ ይኹን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫📖📚

  • @sayetsayet4637
    @sayetsayet4637 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @memo-ln2jg
    @memo-ln2jg ปีที่แล้ว

    Kala heyewet Yasemalen memher

  • @gabrielag9538
    @gabrielag9538 ปีที่แล้ว

    AMEN 🙏

  • @LalKhan-zn8mw
    @LalKhan-zn8mw ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mo3vo5jt2q
    @user-mo3vo5jt2q ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kj2mo8ke5r
    @user-kj2mo8ke5r ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @martacountrysidemarta2590
    @martacountrysidemarta2590 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @lele5748
    @lele5748 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @kiyyatube5853
    @kiyyatube5853 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @abreshbalcha3003
    @abreshbalcha3003 ปีที่แล้ว

    KE ORIT ZEFETRET JEMRO YELKEKULEN

  • @eagle4452
    @eagle4452 3 หลายเดือนก่อน

    🚨ንባቡን ልስማ ወይስ ከሆላ ያለውን ሙዚቃ 🤔 ድምፁትን እወደዋለሆ ግን የሚጮህው ሙዚቃ በጣም ይረብሻል ። የ እግዚአብሔር ቃል ብቻ የምሰማበት ሊላ TH-cam ዙር ዙር ብየ ልፈልግ

  • @geztech6805
    @geztech6805 ปีที่แล้ว

    Background music is unnecessary and very distracting. I wanted to listen but I could n’t

  • @hggf1715
    @hggf1715 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Senaakoo-yj7kq
    @Senaakoo-yj7kq 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Salma-ut3cd
    @Salma-ut3cd ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏