የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 23 August 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 505

  • @MeskremMaski
    @MeskremMaski 11 หลายเดือนก่อน +15

    ጌታ ለኛ የሰጠን ልዩ ስጦታችን እዴት እደምገልፅህ አላውቅም ያንተን ትምህርት ያልሰማሁበት እረጅም አመታት አሳልፋለሁ ባለማወቅ ስላወኩህ ስላስተማርከን እ/ ይመስገን እድሜ ከጤናና እስከ ቤተሰቦችህ ይስጥልኝ የክርስትና ስሜ ፅጌ ማርያም ካየከው ፀልይልኝ ውስብስብ ሒወት ውስጥ ነው ያለውት

  • @tigistabebe7167
    @tigistabebe7167 ปีที่แล้ว +158

    መምህር በምን ቃል እንዴት ላመስግንህ እግዚአብሔር የምትሻውን የልቦናህን ሁሉ ያከናውንልህ ለእኛ እንዴት ማመስገን ለጠፋን አንደበት ሆነኸናል ዘመንህን በሙሉ የማትናወጽ አመስጋኝ የድርግህ እስከ ፍፃሜህ የሚያበረታህን ፍቅሩን ያብዛልህ ! እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የሰጠን! ኑርልኝ ወንድሜ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤

  • @tgesyizez1965
    @tgesyizez1965 ปีที่แล้ว +27

    የልቤን እርካታ የሆነዉ ፀሎት እየሰማሁ እተኛለሁ

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 หลายเดือนก่อน +2

    ፀሎትና ልመና ወደሚሰማን መለኮት ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብቻ ስንፀልይ እርሱ ይሰማናል፣ ካለንበት ትብታብ ውስጥ ይፈታናል ሰንሰለቶችን ይቆርጣል፣ እንደ ቃሉ እፀልይ። ወደ ሰው አይፀለይም፣ ወደ ቅዱሳን አይፀለይም፣ ወደ መላዕክትም አይፀለይም፣ ወደ ፈጣሪ ይፀለያል፣ ፈጣሪ ደግሞ የሚረዱንን የሚያፅናኑንን፣ የሚጠብቁንን ቅደሳን መላዕክትን ያዝዝልናል፣ ይልክልናል።
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @lioulkassa4233
    @lioulkassa4233 ปีที่แล้ว +22

    መምህራችን ይህን ፀሎት ስሰማ የቀኑ ጭንቀቴ ሁላ ጠፍቶ ሰላሜ ይመለሳል እግዚአብሔር ይመስገን ።እድሜና ጤና ይስጥልን ።

    • @nanimisgan3346
      @nanimisgan3346 ปีที่แล้ว

      እኔም ለምሆነው ይጠፍኛል አባሆይ 😢😢😢😢

  • @YohanesMehret
    @YohanesMehret ปีที่แล้ว +31

    ሁሌም እሄን ስሰማ ሠወ መሆን ይናፍቀኛል 😢😢
    እግዚአብሔር ሆይ ሠው አርገኝ 😢 🙏 ደግሞኮ ሁሉን (የከፋ እና የሀጺያት ) ስራ እተዋለሁ ብየ እራሴን አሳምኝ 24 ሳአት ሳይሞላኝ አፈረስና ወደነበረወ ሀጢያቴ እዘፈቃለሁ እራሴን ማሸነፍ አቃተኝ😢😢😢😢

    • @ቃልወሎየዋ
      @ቃልወሎየዋ ปีที่แล้ว +1

      እኔም እደዛው

    • @KhanKhan-lv6ys
      @KhanKhan-lv6ys ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢

    • @esemoges
      @esemoges 9 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉም ሀጥያትን ሰርቷል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሎታል ይላል ቃሉ እናም በምንም ውስጥ ሆነን እግዚአብሔርን መጠጋት ይሁንልን ያ ነው እኛን የሚለውጠን የኔ ወንድም😊

    • @AblakatMeazi
      @AblakatMeazi 14 วันที่ผ่านมา

      Hulachinm esu wedebetu ymelisen❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን🙏 ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያስደስት ሕይወት መልካምነት ታዛዥ ያለን አድርገን አሜን🙏 ሕይወትን የሚያድስ ልብ የሚያሳርፍ ድንቅ ጸሎት መምህር ለእግዚአብሔር ሁሌም በሚያቀርቡልን ጸሎት እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏 የውስጣችን ሁሌም በጸሎት ልንጠይቅ የምናስበውን በዝርዝር ስለሚጠይቁልን ለእርሶም ከነቤተሰብዎ የልብዎትን መሻት ሁሉ ይሙላልዎ🙏 ጸጋውን አብዝቶ አትረፍርፎ ይስጥዎ አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ ปีที่แล้ว +21

    መምህራችን እውነት ስሰማ መፈሳ ሰላም ይሆናን ከጨቀት እውጣለሁ እፅናናለሁ እውነት እንዳው ምን ልበልህ መምህራችን በጠም ብዙ ትምርት አለው እግዚአብሔር ይስጥን ብዙ ነገር እንዳለ የምናውቀበት ፆሎት ነው ❤❤❤እውነት መምህር ቃለህውትን ያሰማልን አሜን አቦ ዘረህ ይባረክ እውነት መምህር❤❤❤❤❤

    • @wesenebeyene196
      @wesenebeyene196 ปีที่แล้ว

      እ/ር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ !!

  • @kidistweltselasy
    @kidistweltselasy ปีที่แล้ว +31

    የልቤን እርካታ የሆነዉን ፀሎት እየሰማሁ ነዉ የምተኛዉ ክበሩልንን አባታችን ሳሙኤል እግዜር ያክብርልኝ❤❤❤❤🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ምስጋና ውዳሴ ዝማሬ አምልኮ ለአንተ ለቅዱሱ ለኃያሉ ጌታ አምላካችን ይሁን❤🙏 ስለአገዝከን ስለረዳኸን በመውጣት በመግባታችን የጠበከን አምላካችን ዘወትር እናመሰግንሃለን ተመስገን ጌታ ሆይ ጸጋህ ለመንገዳችን ሁሉ ብርሃን ያርግልን ❤🙏አሜን ልባችን የተከፈተ መንገዳችን የበራ አርግልን አሜን❤🙏ተመስገን❤🙏 ተመስገን❤🙏 እንልሃለን🙏የተጸለየልን ጸሎት ይሁንልን ይደረግልን አሜን❤🙏 ❤አሜን❤🙏 ❤አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว +21

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    የቅዱስ አባታችን አቡነ ኤዎስጣቴዎስ በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 💐🙏💐🙏💐🙏

    • @yordisayele9557
      @yordisayele9557 ปีที่แล้ว

      If just no yo😮 nb is the N N N mom😂 c😢 t B k

  • @merontilahun8729
    @merontilahun8729 ปีที่แล้ว +12

    እናመሰግናለን መምህር🙏ሀያሉ አምላክ እግዚአብሔር more ሀይሉን ጥበቡን ይግለፅልህ 😢😢😢

  • @AsebMasawa
    @AsebMasawa 11 หลายเดือนก่อน +7

    ኣሜን ወንድማችን ሳሙኤል የኣገልግሎት ዘመንህ ይብዝረክ፣ የምታስተላልፈው መልእክት እጅግ ጠቅሞኛል። ኣመሰግናለሁ ፣ ተባረክ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ተመስገን አምላኬ ክብር ምስጋና ለአንተ ለኃያሉ አምላክ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ❤❤❤ አሜን🙏 ይህን የመሰለ መንፈስን የሚያድስ አዕምሮን የሚያድስ ቅዱስ ጸሎት ለምስጋና ሰለሚያቀርቡልን መምህር ከልብ እናመሰግናለን🙏አሜን🙏 ልባችን የተከፈተ መንገዳችን የቀና ይሁንልን አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏አምላካችን ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ዘወትር ክብር ምስጋና ውዳሴ ዝማሬ ምስጋና ለአንተ ለኃያሉ ጌታ ይሁን ለዘላለሙ አሜን❤❤❤🙏ስረዳኸን ስላገዝከን በኑሮችን ሁሉ አንተ በመሐከላችን ስለሆንክ ዘወትር እናመሰግንሃለን ❤❤❤ አሜን🙏
    ሁሉ በአንተ ሆነ ከሆነው ሁሉ አንዳች እንኳን ያለአንተ የሆነ የለም ክበርልን ተመስገን❤❤❤አሜን🙏 ሁሌሜ የልባችን ብርሃን የመንገዳችን መብራት ትሆንልን ዘንድ መልካም ፈቃድህ ይሁንልን ❤❤❤አሜን🙏 ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሕዝቧን ጠብቅልን አንተ የሰላም አምላክ ነህና ሰላምን፣ ፍቅርን፣ መተሳሰብን አንድ መሆንን ልቦና ስጥልን አሜን🙏 መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ክብር ምስጋና ለአንተ ለኃያሉ ጌታ ለልዑል እግዚአብሔር❤❤❤ አሜን🙏ይህን ተስፋ የሚያለመልም ድንቅ የምስጋና ቃል ስላሰሙን እናመሰግናለን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በእውነት አጥት የሚያለመለም ይህንን ይህሌና ፁሎት በስደት ያለን ስውች ተስፍችን የሚያለምልም

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ስላደረክልን ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን እንልሃለን❤🙏 ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን❤🙏ለኢትዮጵያ አገራችንም ሰላምን ስጥልን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን🙏 ይህን ተስፋን የሚያለመልም ጸሎት ምስጋና ለሚያሰሙን መምህራችን ለእርሶም ለቤተሰብዎም የመልአክት ጸሎት ዝማሬ ያሰማልን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን❤🙏 አሜን🙏ይሁንልን ይደረግልን❤🙏ጌታ ሆይ ጸጋህ ለመንገዳችን ብርሃን ይሁንልን❤🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ልዑል እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገር ክበር ተመስገን አሜን🙏 አሜን ይሁንልን ይደረግልን አሜን🙏ሀገራቸንን ሕዝቧን ዓለም ላይ የተፈጠረውን ሰላም ማጣት እልቂት ሁሉ ሰላም አርግልን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 ปีที่แล้ว +2

    አቤት መታደልህ እግዚአብሔር የምታመሰግንበት አደበትህ እዴት ይጣፍጣል አቤቱ ሆይ እባክህን እደዚህ ሰው አደበቴን ክፈት አተን የማመስግንበት እባክህን እርዳኝ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ዘወትር አመሰግንሃለሁ❤🙏
    "እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ እባርከዋለሁ ምስጋናውም ዘወትር በአፌ ነው።" መዝሙረ ዳዊት ምሕራፍ 33 ቁ. 1
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 ጸጋህ ለመንገዳችን ብርሃን ይሁን አሜን🙏ቀሪውም ዘመናችንም የተባረከ የተቀደሰ አድርግልን አሜን🙏 ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ስጥልን አሜን🙏 ዓለም ላይ የተፈጠረውን ችግር ሀሉ አረጋጋልን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @Mesi-to3wu9fn2m
    @Mesi-to3wu9fn2m หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🤲አቤቱጌታሆይ የጠሁት ልጅህን ፈልገኝ😢🙏

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se 2 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን ፈጣሪ ተክፍ ነገር ይጠብቅልን እኔ ካልሰማሁ ትምህረቱሁን በጣም አዝናለሁ ግን እኩ አድም አልዚም መቸም አለማዉይ ተማዳመጥ ይሻለኛል ብየ ነዉ በፍቅር ነዉ የማዳምጠዉ እና ሰማሁትን በልቡናየ እዳሳድርብኝ ፃሎሎኝ መምህር ሰርጉተ ስላሴ ብለሁ በጣም ኘዉ የማዝነዉ አዳምጥ አዳምጥ እና ትወጣ አድም አይገባኝ እሲ አድምክር ምከሩኝ እፂልይና አድም አልዝ በቂ አይገባኝ እልና አለቅሳለሁ እናምን ይሻለኛል ☝️😭😭😭🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏ተመስገን አምላኬ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว +5

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር አሜን🙏ፈጣሪያችን አምላካችን ጌታችን እግዚአብሔር ሆይ ስላደረክልን ሁሉ እናመሰግንሃለን አዳኛችን መሐሪያችን መድሐኒታችን ጠባቂያችን አንተ ነህና አሁንም ለመንገዳችን ሁሉ ብርሃን ሆነህ ከክፉ ነገር ሁሉ በመውጣት በመግባታችን ትጠብቀን ዘንድ እንለምንሃለን❤🙏ኢትዮጵያ አገራችንንም ሰላም ፍቅርን ትሰጥልን ዘንድ እንለምንሃለን❤🙏 አምላካችን ሆይ ቃልህን ለመስማት ልባችን የተከፈተ መንገዳችን የቀና አድርግልን አሜን❤🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏አሜን🙏 አሜን🙏 አንተን እናውቅ ዘንድ ስለረዳኸን ጠዋትም ማታም ተመስገን ብለን እንድናመስግን ስለረዳኸን ተመስገን❤🙏 ልባችን የተከፈተ መንገዳችንም የቀና ታደርግልን ዘንድ እንለምንሃለን አሜን❤🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን በእደሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @melakuzerihun4408
    @melakuzerihun4408 10 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እባክህ ይህን የፀሎት ስብስብ አሳትመው። ተባረክ።

  • @meherettesfamariyam3394
    @meherettesfamariyam3394 หลายเดือนก่อน

    በእግዚአብሔር ጥበብ የተሰጠህ ወንድሜ አንደትህ የተባረከ ይሁን እድሜህ ይርዘምልን ለኔ ለደካማዋ እህትህ የመንፈስ ብርታቴ ነው ፀሎትና ልመናህ የንስሀ ሰላሜ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወድሜ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤🙏 ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን አምላካችን በምሕረትህ፣ በፍቅርህ፣በቸርነትህ፣ ስለረዳኸን፣ ስለጠበከን፣ ስላስጠጋኸን ዘወትር እናመሰግንሃለን ክብር ምስጋና ለአንተ ለኃያሉ ጌታ ይሁን አሜን❤🙏🙏🙏
    ይህን የመሰለ የምስጋና ቃል ስላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን መምህራችን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን❤🙏 የተከበረውን ቃልህን በልባችን ጽላት እንድትጽፍልን ዘወትር በምስጋና በውዳሴ እንድናመሰግንህ ዘወትር የነቃን ታደርገን ዘንድ እንለምንሃለን አሜን❤❤❤🙏ስለረዳኸንና ስላገዝከን ዘወትር እናመሰግንሃለን ተመስገን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር ❤አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @tarikuatamirat894
    @tarikuatamirat894 ปีที่แล้ว +1

    ምህር እኔ ላመሠግንህ አልችልም ቸሩ መድሐኒአለም ካሠብከው በላይ የጎደለእን ሁሉ ይሙላልህ።

  • @eyobmesfin1029
    @eyobmesfin1029 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር ተባረክ ብትሰማው ብትሰማው የማይጠገብ ፀሎት እናመሰግናለን።እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እንድንሰማ ላደረገ አሜን።

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +4

    ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው❤ የኔ ቤዛ አማኑኤል ተመስገንልኝ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏ዘወትር ልባችን የተከፈተ መንገዳችንም የቀና ይሆን ዘንድ የልባችን ብርሃን ለመንገዳችን መብራት እንድትሆን ዘወትር ከኛ ጋር እንድትሆን መልካም ፈቃድህ ይሁንልን አሜን❤🙏አንተ የሌለህበት ሁሉም ከንቱ ነውና ሁሌም ከኛ ጋር እነድትሆን እንለምንሃለን❤🙏 እስከ አሁንም አንተ ከኛ ጋር በመሆንህ ዘወትር እናከብርሃለን እናመሰግንሃለን አሜን🙏መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏"ልባችን የተከፈተ መንገዳችንም የቀና አድርግልን አሜን"🙏 "ጸጋህን የመንገዳችን ብርሃን አድርግልን አሜን🙏" አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን🙏

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ
    @እመንእንጂአተፍራያመነየተ ปีที่แล้ว +7

    አሜን ❤አሜን❤ አሜን❤ ቃለህይወት ያሰማልን🙏💚💛❤️💐⛪

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 ልዑል እግዚአብሔር የልብዎን መሻት ሁሉ እሱ ይፈጽምልዎ ጸጋውን አትረፍርፎ ይስጥዎ ከመላው ቤተሰብዎ ጋር ይጠብቅዎ አሜን🙏 ይህን ድንቅ የእግዚአብሔርን ምስጋና በየቀኑ ሳንሰለች እንደ አዲስ እንጸልይበታልን ስለሚያግዙን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን🙏

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን ልቤ እርፍ የሚልበት ፀሎት ነው

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ስለ ሁሉም ነገር ስለተደረገልን ሁሉ እናመሰግንሃለን እናከብርሃለን ተመስገን አሜን❤🙏 መምህር እናመሰግናለን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +4

    Amem amen amen❤❤❤
    Qale hiywet yasemalen
    Yetewahedo. Enqu ❤❤
    Memhirachn Samuel Aseres

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 ይህን ተስፋ የሚያለመልም ጸሎት እግዚአብሔር አምላክ ይቀበልልን አሜን🙏 በሰላም ያዋለን አምላክ በሰላም ያሳድረን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @sayetsayet4637
    @sayetsayet4637 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen qelhiwotin yasemln amen memhirachn Egziabher yitebkih amen amen amen 🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤🙏 ይመስገን❤🙏 ይመስገን❤🙏አሜን
    አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔርን እንድናመሰግንበት ለሚያዘጋጁልን ጸሎት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ አትረፍርፎ ይስጥልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 ปีที่แล้ว +4

    😢😢 ልባችን ተሰብራል አባት ሆይ ጠግንልን አባት ሆይ ማረን ፅሎታችን አልሰማ አል ኦ ማርን

  • @MahinetMuluqan
    @MahinetMuluqan ปีที่แล้ว +1

    አባታችን። እርሜና። ጤና። ይሰጥልን😢😢😢ሲከፋኝ። የሚያፅናናኝየህሌና ፆሎት። የሚያፅናናኝጨቀቴ። ይለቀኛል። ሀገረቻንንሰላም። ያረግልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @HdydhShsj
    @HdydhShsj 5 หลายเดือนก่อน

    Bexoltachihu አስቡንግ ይሄን የሚታዩ ሁሉ❤️❤️❤️❤️😢😢😢😢😢 laherge edabekangi ቤተ mekedsu nafikongal

  • @MMar-t5x
    @MMar-t5x 6 หลายเดือนก่อน +1

    😢መንፈሴን የመለስው የህሊና ፀሎት 🙏 እረጂም እድሜ ይስጥልኚ

  • @mesekereme-lb6pg
    @mesekereme-lb6pg ปีที่แล้ว +2

    መምህር ፈጣረጢ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እንደዚህ አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ሰለሚሰጡን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ጠባቂያችን አንተ ነህና በመንገዳችን በመውጣት በመግባታችን ሁሉ ትጠብቀን ዘንድ እንለምንሃለን ክብር ምስጋና ለአንተ ለኃያሉ ጌታ ይሁን ለዘላለሙ አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወትያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ተመስገን አምላኬ❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን
    አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @almazmissgina560
    @almazmissgina560 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ አምላኬና አባቴ ንጉሴ ናጌታዪ ወገኔ 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @TolaChala-z4t
    @TolaChala-z4t ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዘመንህ ይባርክ በእውነት ሁለ ተኝቼ አዳምጣለው መፈሰ ደስእያለ አቃላፉለው 🙏❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ መዳኛችን መተማመኛችን መጠጊያችን አንተ ብቻ ስለሆንክ በሁሉ ትግዕስትን ትሰጠን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልን አሜን🙏 ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ዘወትር እናመሰግንሃለን እናመልክሃለን በመንገዳችን ሁሉ አንተ ተገኝልን አንተን እያየን እንድንራመድ ለመንገዳችን መብራት የልባችን ብርሃን ሁነን ቅዱስ መንፈስህ ዘወትር አይለየን አሜን🙏አንድ ልጅህ በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ አደባባይ ለኛ ለሐጢያተኞቹ ሲል የኛን መከራ ለተቀበለው ስጋዬን ብሉ ደሜን ጠጡ ብሎ በሰጠን በፈወሰን በአዳነን ከሞት ወደ ሕይወት ያሸጋገረን አምላክ በተወጋው ጎንህ በፈሰሰው ደምህ ለዘላለሙ አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ዘወትር ጸሎትዎ መፅናኛዬ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @EmebetMisgan-j9n
    @EmebetMisgan-j9n 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ሀይል ሰጠኝ ደካማዋን ልጅህን አበርታኝ😢

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏መድሐኔዓለም አባቴ ተመስገን❤ ተመስገን❤ ተመስገን አምላኬ❤🙏

  • @wwqqwwqq8454
    @wwqqwwqq8454 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያስመኤሊን ኩቡሪ ኣባታችን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ9ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ9ቈ ปีที่แล้ว +5

    አሜን በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tgesyizez1965
    @tgesyizez1965 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእዉነት እሔን ፀሎት ስሰማ እጅግ በጣም እፅናናለሁ ደስም ይለኛል ቸሩ አምላክ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አባቴ ❤❤❤በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @mihretteshome7353
    @mihretteshome7353 ปีที่แล้ว +1

    Abet memhir.berektihn Aynfgh❤❤❤❤❤❤

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ ጌታ ቅን አርጎ ነው የፈጠረህ።

  • @mihretteshome7353
    @mihretteshome7353 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ምንም ቃል የለኝም የማመሰግንበት ብቻ ኑርልን።

  • @haimanotteferra5572
    @haimanotteferra5572 ปีที่แล้ว +1

    በጣም መፀለይ እፈልጋለሁ ።ፅጋው ግን የለኝም አፍ ስለሆኑልኝ አመስግናለሁ።ስተኛም ለሊትም እስማዋለሁ ጌታዬ ከሰጠኝ ፅጋ አንዱ ሲሆን የእስራኤል አምላክ ይጠብቅልኝ።ፅልዩልኝ አሜን።😮

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 หลายเดือนก่อน

    እግዝኣብሔር ኣምላክ ዕድሜ ከጤና በፆጋ ያኑርልን መምህራችን ከነ ቤተሰቦችክ እግዝኣብሔር ኣምላክ በፀጋ ና በሞጎሰ ይባርክ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኣሜን🙏 ኣሜን 🙏 ኣሜን🙏 🙌🙇🙇🙇 ❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😂❤❤❤❤❤

  • @HananHhanan-r7q
    @HananHhanan-r7q 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ምአዳኔአለም አባታችን እድሜከጤና ጋር ይእስጥህ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን

  • @alialmazrouei8604
    @alialmazrouei8604 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የአገልግሎት ዘመን የባርክ

  • @henokalemu241
    @henokalemu241 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏🏽 ይህ የህሊና ፀሎት ስብስብ ለነፍሳችን ምርጥ የሆነ ምግብ ነው ❤️🤗🙏🏽

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ጌታችን አምላካችን ቸሩ መድሐኔዓለም ሆይ ስለኛ ስለሐጢያተኞቹ ብለህ በመስቀል ላይ ተሰቅለህ እኛን ለማዳን ስጋዬን ብሉ ደሜን ጠጡ ብለህ የፈወስከን ጌታ አምላኬ ሆይ እናመሰግንሃልን ተመስገን❤🙏 የተወደድክ አምላካችን ሆይ አሁንም ተስፋችን አንተ ነህና በመንገዳችን ሁሉ ትጠብቀን ዘንድ እንለምንሃለን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @meazaalam1911
    @meazaalam1911 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን ይደርግልን🙏

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i ปีที่แล้ว +9

    አሜን ቸሩ ፈጣሪያችን ክብር ፣ ምስጋና ላንተ ይሁን❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን፣ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን ❤

  • @ArgasheAbebe
    @ArgasheAbebe ปีที่แล้ว +2

    መምህር ሣሙኤል ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜና በጸጋይጠብቅል ን አሜንአሜን አሜን

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ፈጣሪ በቸርነቱ ሰላሟን ይመልስልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😢😢😢🥰🥰🥰❤❤❤🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌹🌹🌹🥰🥰❤❤🥺🥺

  • @bilekebede4008
    @bilekebede4008 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ፀጋህን ጨምሮ ያብዛልህ

  • @makifamilies1730
    @makifamilies1730 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ መምህር ኤግዚያብሔር ጥበብን ሞሎቶብሃል አውነት ተገልፆልሃል እና ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ቃላልቶቹ አጅግ የተመረጡና አውነት ናቸው

  • @SelamAleLlGN
    @SelamAleLlGN ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲 ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን እድሜና ጤና ከነቤተሠብወ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ጌታ እግዚአብሔር መድሐኔዓለም ሆይ ስለ ሁሉም መልካም ስራህ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እልሃለሁ አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጤና በእድሜ ያኑርልን

  • @Tsehay27
    @Tsehay27 ปีที่แล้ว +1

    _አሜን፫ለእኛም በዚህ መከራና አስፈሬ ሰአት አንተን የመሰለምምህር እና ለነፍሳችን እጅግ ብዙ የመፅናኝ ቃል እንድንስማ የላከለልን ልዑል እግዚአብሔር የከበረና የተመሰገነ ይሁን አሜን 😢😢_

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዛሬው ዕለት ቀን ምንም ጥፋት ሳይኖርብህ የራስህ ሰው የሆነው ይሁዳ ለ$30ብር የሸጠህ ፈሪሳውያን ያለ ሐጢያትህ የከሰሱህ አሳልፈው የሰጡህ በኔ በበደለኛዋ ሐጢያተኛዋን እኔን ከሞት ወደ ሕይወት ያመጣኸኝን ሐጢያተኛዋን ለማዳን የኔን መከራ የተቀበልክ ጌታዬ አምላኬ ሆይ አቤቱ ይቅር በለኝ ማረኝ እልሃለሁ አሜን😢😢😢💔🙏

  • @UaqBhb
    @UaqBhb 5 หลายเดือนก่อน

    እፉ እንዴት አንጀትን የሚረሰርስ ፀሎት ነው እንዴት ፀሎት ማድረግ እንዳለብኚ እጨነቅ ነበር አሁን ግን ሳልሰማ አልተኛም 🎉❤ እግዝሀብሄር አምላክ ❤🎉🎉🎉ፀጋውን ያብዛልህ ጥበቡን ጨምሮ ይስጥልን

  • @MdMd-vv3rd
    @MdMd-vv3rd ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እመቡዙሀ ትጠብቅልኝ

  • @Tivcx-vo2wx
    @Tivcx-vo2wx ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺

  • @Hana-o3f4l
    @Hana-o3f4l 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዉትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ይህን የምስጋና ቃል ስለሚያቀርቡልን እናመሰግናለን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ
    @ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርይመስገንአሜንመምራችንጸሎመላይክትንያስማልን ወድማችንሹአመትያናርልንአሜንአሜን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @የማርያምነኝ-ነ5ዸ
    @የማርያምነኝ-ነ5ዸ ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Mimi-gd2eu
    @Mimi-gd2eu 8 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እድሜ ይሰጥክ ሳዳምጥክ ብውል አይሰለችኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ProMobilemazen1
    @ProMobilemazen1 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን ለ መምራቺን ቃል ህዎትን ያስምልን ጽግ ን ያብዝልን 🤲አሜን

  • @Mastewalnbret
    @Mastewalnbret 3 หลายเดือนก่อน

    እኔስ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢 ድንግል ሆይ አች እርጅኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥

  • @ونم-ل6د
    @ونم-ل6د ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤