የሰኞ አርጋኖን | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | October 28,2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 76

  • @elshadaybelestie1976
    @elshadaybelestie1976 ปีที่แล้ว +19

    መቼ ነው ስለ ማርያም እምትሰራ ብየ አሰብ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህር ተባርክ ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ በጸሎቷ ትጠብቅህ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g ปีที่แล้ว +2

      በጣም እኮ ነው የሚወዳት መምህራች ስሟን ሲጠራት እራሱ አንደበቱ ከማር ከወተት ይልቅ ይጣፍጣል

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም🎉🎉🎉🎉🎉 እርጋታቸው እራሱ ልብን ያረሠርሣል🎉🎉🎉🎉🎉 ፀጋውን በረከቱን ያብዛላቸው በእውነት

  • @agerneshyilma2975
    @agerneshyilma2975 ปีที่แล้ว +8

    የመንፈስ ምግብ ነው :: እንዴት እንደማመሰግንህ ቃላት የለኝም መምህር:: ድንቅ ነው:: ድንግል ትጠብቅህ:: ኑርልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +6

    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተላአብ ሥለ ሥለ ቅዱሥ ፋሢለደሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌብርሀን ሥለ አቡነ ዪሥጦሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ መጥመቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እባ መሪና ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +2

    *የአብ ሙሽራው እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል*
    *የወልድ እናቱ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል*
    *የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ነሽና እመቤቴ ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባሻል አሜን፫*
    *እመቤታችን ቅድስት ድንግል* *ማርያም ሆይ በምልጃ ጸሎትሽ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሠውሪን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ሁሉ ጠብቂልን በስደት ያለን ልጄችሽን በስደትሽ አስቢን ለዘለዓለሙ አሜን ፫🕯🕯️🕯️

  • @almanal7784
    @almanal7784 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉዕል
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ለመምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🌹🌹🌹

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ መምህሬ ከልቤ ስጠብቅ ነበር በእውነት አንደበትዎትን ድንግል ማርያም ትባርክልዎት

  • @KaliRr-dw1un
    @KaliRr-dw1un 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @kokokoko-rs8vl
    @kokokoko-rs8vl ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቀን ሙሉ በስማ አልጠግብ አየሰለቸኘ🤲✝️🤲💚💛❤️

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን ልመናዋ ይደርብን ታማልደን ከልጃ አሜን

  • @Hana_tube
    @Hana_tube ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የእመቤታችን ረደኤት በረከት ይደርብን በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን💐💐💐🙏

  • @adeytube6678
    @adeytube6678 ปีที่แล้ว +4

    በልቧ ትጠብቀው ነበር
    ለእርሷ ያረገውን ያንን ድንቅ ነገር
    ታላቁን መገለጥ ያንን ድንቅ ነገር
    በልቧ ትጠብቀው ነበር
    ከመሬት ላይ ያለች ሁለተኛ ሰማይ
    ልጇ ከፍ አረገን ወሰደን ወደ ላይ
    የእግዚአብሔር ጥበቡ የተፃፈበሽ
    ማንም የማይነካው ድንቅ መዝገብ ነሽ
    የሚያውቀውን ሚስጥር የሰማውን ድንቅ
    አለም ይቸኩላል ለሰው ሊያሳውቅ
    ከቱውን ምስጋና አትሻውምና
    ያንን ልዩ መዝገብ በልቧ ያዘችው ድንግ በትህትና
    መላኩ ሲነግራት ትወልጃለሽ ብሎ
    አምና ተቀበለች አለች እንደቃሉ
    እጅግ የሚፈራ የሚነገር ነበር
    ያደረው በሆዷ የሰማችው ሚስጥር
    ፀጋንና ክብርን ከተቀበሉት
    ባማረ ማጌጫ ከተሸለሙት
    የሚስተካከለ የሚያክላት ማነው
    ክብሯ ከአድባራቱ ከፍ ከፍ ያለ ነው

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት በጉጉት ስጠብቅ ነበር🎉🎉🎉 ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከከንቱ ውዳሤ ይጠብቅልን የእመቤታችን ጣዕሟ እረዴቷ በረከቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን 🎉🎉እኛ ስደተኞችንም በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ፫

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @user-mz7ok1cn2g
    @user-mz7ok1cn2g หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ከማር ከወቴት ይበልጥ የምጣፍጠውን የእናትህንምስጋናና ፀሎት በጆሮያችንእንድንሰማ ስለረዳህን ምስጋና ይድረስህ እመቤቴ ቅድስት ማርያም ሆይ ምልክት ጥበቃሽ አይለየንአንደበቴ ሪቱህ መምህራችን ፀጋውን አብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 ปีที่แล้ว

    አሜን !
    የእመቤታችን ጥበቃ አይለይህ ።
    የእመቤታችን ፍቅሯ ይብዛልን ።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +1

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen bewunet tsgawin Yabizalewot yemebetach melija tebekawa ayileyen AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤🤲

  • @hesn6839
    @hesn6839 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሳሙኤል ዕመ-መአምላክ ትባርክህ።

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 ปีที่แล้ว +2

    መምህራቼን ቃልህወት የሰማልን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj ปีที่แล้ว +1

    Beewenet Egziabhere yistelen Memhir 🙏kalehiwot yasemalen

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያስማልኝ መ/ሳሙኤልአስረስ !!!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ በረከትዎ ፀሎትዋ ለዘላለም ከእኛ ጋራ ይሁን አሜን የቅዱሳን በረከት በሁላችን ይደርብን አሜን🙏🙏🙏መምህር በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu7962
    @dinkineshalemayehu7962 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen!!! Kalehiwot Yasemalen Memher Amen !!!

  • @user-ji6ui9ue3f
    @user-ji6ui9ue3f ปีที่แล้ว

    እማምላክ እናቴ😢😢 በረከት እረድኤትሽ አይለየን😢😢

  • @tube7299
    @tube7299 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen Ameen ameen kal hiwot yasemaln mmher yembtachin tsgawa ena brktowa bhulachinm lay ydr 🙏🙏🙏

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን መምህር እመ አምላክ ትጠብቅህ!! እድሜ እና ጤና ትስጥህ!! መምህራችን💒💚💚💚💒💛💛💛💒💖💖💖💒💐💐💐

  • @meazamichaelkureban9586
    @meazamichaelkureban9586 ปีที่แล้ว

    መምህር ጌታ እንዴት ቢዎድዎት ቢወደን ነው ኦርቶዶክስ ትውልድ ቤት የተከለን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መጨረሻችንን ያሳምርልን።

  • @user-gi7vi2xk2t
    @user-gi7vi2xk2t 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርነ በእድሜ በጤና ያቆይልን ውይይ እንዴት ደስ ይላል

  • @saudiarob4341
    @saudiarob4341 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🥰🥰🙏🙏

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Egziabher edmena tena yisitih.

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አስበ መምህራንን ያድልልን

  • @birhanetigabu4940
    @birhanetigabu4940 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁነን፡፡ አሜን

  • @kenenielthesonofmarry5227
    @kenenielthesonofmarry5227 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ኮመንት ላረግልሀ ስል ለቀከው እመብርሀን ትባርክህ❤

  • @meazamichaelkureban9586
    @meazamichaelkureban9586 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ምኞቴን አሳክተውልኛል ስለ ድንግል ማርያም መቼ ነው የሚመግቡን ብየ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ብፌው ሙሉ ሆነ

  • @sayetsayet4637
    @sayetsayet4637 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen 🙏

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 ปีที่แล้ว

    የኔናት እማምየ ወለላይቱ እመቤት እማአማላክ አዛኝቱ ኪዳነምህርት ክብር ምስጋና ይገባሻል ለስም አጠራርሽ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እመብረሀን ወላዲተ አምላክ ትባርክዎት አንደበተ እርቱ ትሁት መምህራችን ስብከትህ ፀሎትህ ነፍስን ወደ አርያም ወደሰማይ በተመስጦ የሚወስድ ግሩም ነው እመቤቴ የልቤን ቋጠሮ ፍችልኝ እመቤቴ አሜን

  • @semretkahsay8434
    @semretkahsay8434 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን

  • @user-mc9qe1wi3l
    @user-mc9qe1wi3l ปีที่แล้ว

    መምህራን ተባረክ ማቃለል ህይወት ያሰማለን

  • @ekramabdella4982
    @ekramabdella4982 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 🥰🇯🇲🇪🇹🇪🇷

  • @aberashzewudeshumi3251
    @aberashzewudeshumi3251 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤⛪️🤲🤲🤲🤲💖💖💖🌻⛪️🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🤲⛪️

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p 4 หลายเดือนก่อน

    ❤ቃለ ሒወት ያሰማልን❤

  • @tirhasteklay1801
    @tirhasteklay1801 ปีที่แล้ว +1

    Amen🙏 amen 🙏amen🙏💞

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ

  • @deshwhwtxt4633
    @deshwhwtxt4633 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏ይሁን ይደረግልኝ

  • @user-qd1wd9ij1s
    @user-qd1wd9ij1s ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን.

  • @etagegnewdamisu7897
    @etagegnewdamisu7897 ปีที่แล้ว

    Fexari yibarkih,kalehiwet yasemalin yagelgilot zemenihin yarzimilin

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ሳሙኤል በጣም የምወድህ፣ የጌታን ቃል ካንተ አንደበት ስሰማው ነፍሴ ከስጋዬ የምትኮበልልብኝ፣ መንፈሴ በወንጌሉ እውነት የሚቃጠልብኝ የወንጌል አማኝ ሰው ነኝ ። በብዙ እውቀት ካንተ የማንሰው እኔ፤ እንደው ከሰማኸኝ አንድ ጥያቄ መልስልኝ አሁን ያቀረብክልን አርጋኖን እስካሁን ካነበብክልን የእግዚአብሔር ቃል ከየትኛው ጋር ይስማማል ?

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @yordanostube2947
    @yordanostube2947 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @birhaneesheno
    @birhaneesheno 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale hiwoti yasemalin ❤❤❤❤❤

  • @selamadera9129
    @selamadera9129 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤

  • @soliyanmanuta3493
    @soliyanmanuta3493 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜ

  • @mimiyusuf200
    @mimiyusuf200 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏

  • @galanigalani9011
    @galanigalani9011 10 หลายเดือนก่อน

    AmeenAmeenAmeen 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 ปีที่แล้ว

    amen amen amen 💚❤💛🙏🙏🙏

  • @tigist1458
    @tigist1458 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalen 🤲🤲🤲

  • @marsiiababu6403
    @marsiiababu6403 ปีที่แล้ว

    እንዴ መምህር coment ልትስፍልህ ነበር እኮ እንድትተርክልን, እመቤቴ ባንተ ምስጋናዋን አሰማቺኝ!!!!!!!!!!.. ወለላእቱ እመቤቴ ፀጋዋን ታብዛልህ ::

  • @birhan1037
    @birhan1037 ปีที่แล้ว +1

    💞💞🙏

  • @fireselamfireselam1677
    @fireselamfireselam1677 ปีที่แล้ว

    yemakisyo 😍😍😍🙏🙏🙏

  • @lemlemabebegedreselassie6003
    @lemlemabebegedreselassie6003 ปีที่แล้ว +1

    🌹

  • @HanaMulugeta-cn8wt
    @HanaMulugeta-cn8wt 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🙏

  • @bantegizemolla7346
    @bantegizemolla7346 ปีที่แล้ว

    AMEN

  • @sebleyehuns9776
    @sebleyehuns9776 5 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏❤️

  • @etsubewnetu4380
    @etsubewnetu4380 4 หลายเดือนก่อน

    Tiru new kalehiwot yasemalin. Mastawekiaw? Yikrta

  • @user-ut3rw8hw2l
    @user-ut3rw8hw2l 3 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ