እግዚአብሔር መልስ ነው | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ |Ethiopia Orthodox Tewahido| November 21 ,2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 284

  • @እናቴአለሽበልቤ
    @እናቴአለሽበልቤ หลายเดือนก่อน +95

    መምህራችን በእዉነቱ በመፅሐፍ ይፃፍልን ትምህርቶቹ የምትሉ

  • @Lideya-le2bo
    @Lideya-le2bo หลายเดือนก่อน +32

    አቤቱ አለማመኔ እርዳኝ እምነትም አሳድርብኝ ልቦናዬም ክፈትልኝ አሜንንን

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 24 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NebyouErmiyas
    @NebyouErmiyas หลายเดือนก่อน +35

    የእግዚአብሔር አብ የእግዚአብሔር ወልድ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የአንዱ አምላክ የአባታችን ክብሩ ይስፋ 🙏 ተመስገን እንወድሀለን መምራችን🎉❤

  • @NesanetBahi
    @NesanetBahi 10 วันที่ผ่านมา +1

    Kale hiwet yasemalin🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 หลายเดือนก่อน +3

    እግዝኣብሔር ኣምላክ ዕድሜና ከጤና ይጠቡቅልን ፆጋዎ ያቡዛልን መምህራችን በ እውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኣሜን🙏 ኣሜን🙏 ኣሜን🙏🙌🙇🙇🙇 ❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanualeman9330
    @amanualeman9330 หลายเดือนก่อน +20

    ሚካኤል ከክፍ ሁሉ ነገሮች ይጠብቃች

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr หลายเดือนก่อน +6

    ወንድማችን እድሜ ይስጥህ ሁሌ ሳላዳምጥ አላድርም ።እንደውም ከፍቼው ሌሊቱን ሙሉ ሞባይሌን ላይቱ እንዳያስቸግረኝ ወደታች ደፍቸው እተኛለሁ ደስ ይለኛል።

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f หลายเดือนก่อน +9

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤እንኳን አድርሳች❤❤❤

  • @tsega5507
    @tsega5507 หลายเดือนก่อน

    🙏መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍለን አሜን🙏 "እግዚአብሔር ተናገረኝ እኔም ይህን ሰማሁ እንድንል ይርዳን" አሜን
    "እግዚአብሔር መልስ ነው"
    እውነት ነው እሱን በተስፋ መጠበቅ ብቻ ነው በራሱ ጊዜ የመልሳል ለቅዱስ ቃሉ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን❤🙏 "ሁሉን በጊዜው ሰራው"
    "ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነም አንዳች እንኳን ያለ እርሱ የሆነ የለም" ክብር ምስጋና ለሱ ለኃያሉ አምላክ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አሜን🙏 "በእምነት እንድንመላለስ እግዚአብሔር ይርዳን" አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ድንቅ ትምህርት
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ruhama1414
    @ruhama1414 หลายเดือนก่อน +13

    መምህርዬ ሁል ጊዜ እንደዚህ አስተምረን የ እግዚአብሔር ቃል ያሳርፋል

  • @Rahelnardi
    @Rahelnardi หลายเดือนก่อน +8

    🙏❤🙏❤🙏❤🙏እግዚአብሄር መልስ ነው 🙏❤🙏❤🙏❤🙏እዉነት ነው! ! !

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน +4

    አሜን እንኳን አየንህ መምህራችን❤❤❤❤

  • @زينات.القحطاني
    @زينات.القحطاني หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር የደነደነዉን ልቤን ክፈትልኝኝኝኝኝ😢😢😢😢

  • @RebumaLeta-r5v
    @RebumaLeta-r5v หลายเดือนก่อน +7

    ቀለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta หลายเดือนก่อน +8

    አሜን አሜን አሜን❤መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ፀጋዉን ጤናዉን ያብዛል🙏🙏🙏❤🤲🤲🤲❤

  • @Hannaa-k7g
    @Hannaa-k7g หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹

  • @GIRUMBIRUK
    @GIRUMBIRUK หลายเดือนก่อน +8

    በእመቤቴ ቶሎ ቶሎ እንይህ ❤

  • @ddfghnjuyggg
    @ddfghnjuyggg หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ሳሙኤል አስርስ ❤❤❤

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ወገኖቼ አገልጋዮች የበለጠ እንዲያገለግሉን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያደረግን እናበረታታቸዉ።ተባረኩ።

  • @wubalemeshetu7266
    @wubalemeshetu7266 หลายเดือนก่อน +2

    መ ምህሬ እጅግ እጅግ ትምህርቶቾት በጣም ህይወቴን ለውጦኛል አመሠግናለሁ ድብቅ ያሉ የዘመናችን መምህራችን ልታይ ልታይ የማይሉ እውቀትና ቅንነትን መሠረት ያረጉ በውነት አሁንም ድብቅ በሉልን እንደርሶ ማስተዋልና ልብ ይስጥልን ሌሎቹም

  • @Lideya-le2bo
    @Lideya-le2bo หลายเดือนก่อน +7

    ❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን🙏🙏🙏

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን ::
    ቃለህይወት ያሰማልን :: እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር ::

  • @hgfhtf2107
    @hgfhtf2107 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን የእኛ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔርን ስለ መምህር ሳሙኤል ልናገር በይ ግን ቃላቶች አጠሩኝ አጥንትን የሚለመልም መንፈስን የሚድስ እርጋታው ሲስተምር ጫጫታ ኦክት የሌለበት እዮኝ እዮኝ የማይል እንቁ መምህር እግዚአብሔር የማቶሰላማን እድሜ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @bekelutegere7756
    @bekelutegere7756 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ

  • @GAna-iw5ww
    @GAna-iw5ww หลายเดือนก่อน +7

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x หลายเดือนก่อน +4

    መምህራችን እድሜ እና ጸጋውን ታብዛልህ

  • @meskerem73
    @meskerem73 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ለኛ ግራ ለገባን ትውልድ የሚገባ ትምህርት🙏

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt หลายเดือนก่อน +8

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ገደለ አዳምን አቅርቡልን ከእርሶ አንደበት እጅግ ጥኡም ስለሆነ ነው ስለምታቀርቡልን የእግዚአብሔርን ቃል እጅግ እናመሰግናለን🙏💙

    • @SamuelAsresIOfficialChannel
      @SamuelAsresIOfficialChannel  หลายเดือนก่อน +4

      መጽሐፉን እየፈለኩት ነው ሳገኘው እግዚአብሔር እንደፈቀደ አነበዋለው

    • @WoynshetWoynshet-oi4rt
      @WoynshetWoynshet-oi4rt หลายเดือนก่อน +1

      @SamuelAsresIOfficialChannel እሺ መምህር

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z หลายเดือนก่อน

      ​@SamuelAsእሽ እግዚአብሔር ይርዳን🎉🎉🎉resIOfficialChannel

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش หลายเดือนก่อน +1

    አበቱ አምላከ ሆይ ገታዬ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ መመከያዬ ማረኝ እርዳኝ አትጥለኝ ወንድማችን ቃለህወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @ኤፍታህበለኝጌታሆይ
    @ኤፍታህበለኝጌታሆይ หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ገደሊ ኣባ ሰላማ ከሳቶ ብርሃን እስቲ አቅርቡልን ❤

  • @workneshmulugeta74
    @workneshmulugeta74 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር አምላክ ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን እድሜ ጤናና ፀጋውን ያብዛልን ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት:ስለ ቅዱስ ቃሉ ቸሩ አምላክ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን📚🌿🌿 አሜን አሜን አሜን :የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን:ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር🌹🌹✝️

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih หลายเดือนก่อน +6

    በፅሎት አሰበኝ መምህር ወለተ ሰማእት አደራ😢😢😢😢 ወንድም

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን🙏 እግዚአበሔር ይክበረ ይመስገን አሜን🙏 የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 หลายเดือนก่อน +3

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልህ 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @berhanmengestuo6917
    @berhanmengestuo6917 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ተፅናንቸበታለሁ የተደረገልኝ ብዙ ነው ግን አይታየኝም በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @mihretteshome7353
    @mihretteshome7353 หลายเดือนก่อน +3

    Abet memiher breketoon.yabzalih!!!amen.

  • @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ
    @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን መምህራችን♥️✝️🙏

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን 😢

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i หลายเดือนก่อน +5

    አሜን፣አሜን፣አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን ፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን: ❤❤❤

  • @Hawii-ws9gy
    @Hawii-ws9gy หลายเดือนก่อน +6

    Amen Egzhbher Ba Mogase lay mogasun Yechamerelke🙏🙏🙏❤❤❤

  • @atseduzenebe9115
    @atseduzenebe9115 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
    @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ หลายเดือนก่อน +4

    ቃለህውት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስበን ወለተ ኪዳን👏

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ሆይ እንደድንጋይ የደነደነውን ልቤን ክፈትልኝ😢

  • @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
    @ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ 18 วันที่ผ่านมา

    ለመምህራችን ቃለህወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜንንን ማስተዋሉንም ያድለን አሜንንን ❤❤❤

  • @abeselomabeselom-ic7hq
    @abeselomabeselom-ic7hq 29 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ ልባችንን መልስልን❤😢

  • @AbereGetahun-y7j
    @AbereGetahun-y7j 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር ፀጋውን ያብዛልን

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ለአለም በሙሉ እንደምን አመሻቹ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሥገን ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን፫

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሠላም መጡልን
    እግዚአብሔር መልስ ነው

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 หลายเดือนก่อน +4

    አግዚአብሔር ይምስገን አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏መምህርችን

  • @Beautifyyourlife-f3v
    @Beautifyyourlife-f3v 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ! በእውነት ትምህርቱ ልቤን አሳርፎታል ❤❤❤

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ። በፊት በድምፅ ነበር የምሰማህ ዛሬ ሳይህ በአዲስ ስራ እጅግ ደስ አለኝ ። በርታልን መምህራችን !"

  • @Metsehets
    @Metsehets หลายเดือนก่อน +3

    Kale Hewett yasemalen mameher betlot asebege ebikeh

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 22 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤🙏❤🙏❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏❤❤🙏

  • @genethiko9767
    @genethiko9767 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራን ትምህርት በእርጋታ ስለምታስተምር በጣም ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ หลายเดือนก่อน +2

    ዉድ መምራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @SoainaEstifanos
    @SoainaEstifanos หลายเดือนก่อน +2

    መምህርችን ሁልግዜ ልብን እርፍ የሚያረግ ትምህርት ነው የምታስተምረን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @HjJh-by1pq
    @HjJh-by1pq หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ወደ በትህ መልስኝእምነት ስጠኝ የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርብን አሜን😢😢😢😢 በጸሎት አስቡኝ ወለተ ህይወት እያልቹሁ😢😢

  • @MeskiMeski-r9m
    @MeskiMeski-r9m หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ እርዳኝ ንፁ ልብ ፍጠርልኝ ቀሪ ሒወቴን መንፈሳዊ አርገኝ እስከልጆቼ መምህሮቻችን በናተም እንድንማር እንድናውቅ እናተን ስለሰጠን እ/ብሄር ይመስገን ኑሩልን በጤና በሞገስ🎉🎉🎉

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih หลายเดือนก่อน +2

    እንካን አደርሰህ ለቅድሰ ሚካኤል ክብር በአል መምህር

  • @eyobbeamlak1609
    @eyobbeamlak1609 หลายเดือนก่อน

    እግዚህአብሄር በሚያውቀው እጅግ አድርጌ እውድሀለው ዛሬ ገና አየሁህ በፎቶ ብቻ ነበር ማቅህ ወንድሜ ሳሚ ፍቅር ስላሴ እያልክ አስበኝ በድንግል ማርያም ስም ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት ስደተኛ ካርታታ

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
    @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኛንም እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን😢😢😢❤❤❤

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi หลายเดือนก่อน +2

    ❤ አሚን ❤አሚን ❤ አሚን❤👍🙏❤🙏😥🙋

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ነብስን የሚያለመልሙ የእግዚአብሔር ቃላቶች ለኛ ይዘው ስለሚቀርቡ እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት። የከመረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @famouseblue7825
    @famouseblue7825 หลายเดือนก่อน

    መምህር የህሊና ፀሎት በመፃፍ ካለ ጠቁሙን 😊

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Eyou12
    @Eyou12 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በምክንያት ነው እንድማር ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን የስደት አባቴ ለኔስ ይለያል በማርያም 🥰 ሃጥያተኛ እያለሁኝ ግን ደሞ የማይፀየፈኝ አባቴ ክርስቶስ ❤ስደሰት ስከፋ ሁሌ አጠገቤ የማይለየኝ ሁሉም ነገሬ ክርስቶስ 🥰 እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ ነው እውነት ነው🙏 ወንድማችን ቃል ሂወት ያሰማልን 🥰

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ ክርስቶስ ከኔ እና ከእናንተ ጋር ይሁን የክርስቶስ ቤተ ሰቦች መምሕርየ ስላየውሕ ደስ ብሎኛል እም አምላክ ይጠብቅህ እኔ መፃሃፍ ቅዱስ የማነብበት።ጌዜ የለኝም ምክንያቱም የሰው ቤት የሰው ሃገር ስለምኖር አይመቸኝም ግን እግዚአብሔር ይ መስፍን በአንተ ላይ አድሮ ከማንበብ በላይ ሆኖልኛል በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሳዳምጥ ነፍሴ ደስ እያልክ ሃሳብ ሳይበተን ነው የምሰማህ ደስ የሜል አቀራረብ በእውነት ክብር ይገባሃል መምሕርየ ኑርልን❤❤❤!!

  • @mariouset142
    @mariouset142 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋውን ያብዛልህ እደዚህ አስተምረን ሁሌም ነው የምከታተልህ❤❤❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน

    መምህር ትምህርቶች በጣም የምከታተለው ማንም ሰው ጥሩ ስሜት ውስጥ አይደለውም ሲለኝ የአንተን ትምህርት ነው የምጋብዛቸው ሱስ ሆኖብኛል በቀን አንድ ትምህርት ሳልሰማ አልውልም እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን ወንድማችን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @ruhama1414
    @ruhama1414 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ወለተ ሰንበት በጸሎት አስቡኝ

  • @aሰደተኜዋ
    @aሰደተኜዋ หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤ መምህራችን❤
    ሰላም ለሀገራችን😢እኔን አባት መከታተል
    ከጄመርኩ አመት አለፈኝ😊💒💚💛❤👏

  • @Hahuhi1234
    @Hahuhi1234 23 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና የድንግል ልጅ ይስጥልን ❤❤❤

  • @Berhanu-s1h
    @Berhanu-s1h หลายเดือนก่อน +1

    ምመህራችን እረጀም እድሜ ይስጥልን

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ በእዉነት ላስተማረን ለመከረን ወድማችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን❤

  • @EnateHiwete-hy8io
    @EnateHiwete-hy8io หลายเดือนก่อน

    እስኪ እግዚአብሔር እንዲምረኝ ፀልዩልኝ ኣሁንስ ደከመኝ ልቤ ውስጥ ያለውን ጉድ እሱብቻ ነው የሚያውቀው
    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ኑርልን!

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን

  • @fasikaeressa7647
    @fasikaeressa7647 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችንን!!!!!

  • @tibebedebalketibebe8184
    @tibebedebalketibebe8184 24 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፫እውነት ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 😍🙏

  • @enigebreghergish8967
    @enigebreghergish8967 หลายเดือนก่อน

    ተመሰገነ ተመሰገነ ተመሰገነ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @alemalem7462
    @alemalem7462 หลายเดือนก่อน

    ቃልሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች ❤❤❤❤

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ መምህራችን

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
    @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ አጽናኛችን መምኅራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤

  • @miloumilou3790
    @miloumilou3790 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ በእውነት ቃለ ህውት ያሰማልን መምህረችን

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አለማመኔን እረዳው

  • @biruk8736
    @biruk8736 หลายเดือนก่อน +1

    ድሮም በጣም ነው የማከብርክ እና የምወድክ ነበር ። ሆሌም አለቅሳለው ድምጽክን ስሰማ ግን አሆን ትዳር እፍልጋለው እግዜያብሄር እንዴፍቅድልኝ ጽልዮልኝ መምህር ኮሜንቶን ካየሀው እባክህን ጠይቅልኝ አንተን ይሰማካል😢😢😢 አመስግናለው

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy หลายเดือนก่อน +1

      Ayezon yasebshe

    • @yetewhadoljoch
      @yetewhadoljoch หลายเดือนก่อน

      በሱባኤ ጠይቅ እግዚኣብሔር ይሰጥሃል

  • @saraalsara169
    @saraalsara169 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ የመከረን ቅዱስ ቃሉን እንድንሰማዉ የፈቀደልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @Aisha-i5t
    @Aisha-i5t หลายเดือนก่อน

    ስለ ማይንነገረ ስጣታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤❤እድሜን ከጤናጋር ያድልልን መምህር ❤❤❤እንኮን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ እለት በሰላም አደረሰን የኦርቶዶክስ ቤተሰቦቼ የአመት ሰው ይበለን አይለየን አሜን 🎉❤❤❤

    • @MeskeremAmare-r3p
      @MeskeremAmare-r3p หลายเดือนก่อน

      አሜን 3የአመት ሰዉ ይበለን።

  • @seblehabte1810
    @seblehabte1810 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በስደት ሆነን ምን ያህል እንደምንፅናና በተለይ የህሊና ፀሎቱ የምስጋናው ኧረ ስንቱ የወንጌሉ... በጣም ነው ፈጣሪ አገልግሎቱን የፍቀደው በደንብ ይፃፍልን ለትውልድ እንዲተርፍ ...🙌🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ZmzmTesfa
    @ZmzmTesfa 22 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትንያሠማልን አባታችን በረከታችሁ ትደረብኝ

  • @aሰደተኜዋ
    @aሰደተኜዋ หลายเดือนก่อน

    ከኔ የበረታችሁ አሰቡኝ በጸሎታችሁ😢🙌

    • @Aisha-i5t
      @Aisha-i5t หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር በምራቱ ያስብሽ❤❤❤❤

    • @aሰደተኜዋ
      @aሰደተኜዋ หลายเดือนก่อน

      @Aisha-i5t ኣሜን፫🙏

  • @kasechkebede1130
    @kasechkebede1130 6 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏አሜንንንንንን