ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Ameen Ameen ❤Ameen
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገንቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ፅላት ያፃፍልን በሰማነዉ 30 ,60 100 የምናፈራ ያድርገን አሜን
ስሙ ቅዱስ ነው ቃሉም ይደርብን መግስተሰማይትን ያውርሰን ቃሉም አታልፍም ስሙ ይመስገን የቃሉ ባለቤት
ሰለቃሉ የቃሉ ባቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን የቅዱስ ጳዉሎስ እረደኤት በረከት ያምላካችን ምሕረት ቸርነት ይደርብን አሜን ወድማችን ቃለ ሕወትን ያሠማልን❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛል ዘርህ ይባረክ በያለንበት ይህን የመሰለ የህይወት ትመግበናለህ በቤቱ ያፀናህ
አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🌺🌺🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Amen qalhiwt yasmaln
አሜን 🙏🌻 ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏🌻
ቃል ሕወት ያሰማልን መንግሰተሰማይ ያዋርሰለን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️💛💛💛💛💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን33፤እግዚአብሔር፡የመረጣቸውን፡ማን፡ይከሳቸዋል፧የሚያጸድቅ፡እግዚአብሔር፡ነው፥የሚኰንንስ፡ማን፡ነው፧(በሌላው የቀድሞው ትርጉም ቁ፡33ን እርሱ ካጸደቀ እንግዲህ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ሰዎች የሚቋቋማቸው ማነው? ይለዋል)34፤የሞተው፥ይልቁንም፡ከሙታን፡የተነሣው፥በእግዚአብሔር፡ቀኝ፡ያለው፥ደግሞ፡ስለ፡እኛ፡የሚማልደው፡ክርስቶስ፡ኢየሱስ፡ነው።(በሌላው የቀድሞው ትርጉም ቁ፡34ን እርሱ ሲያጸድቅ የሚፈርድ ማነው? ክርስቶስ ኢየሱስ ሙቶ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ በኣብ ቀኝተቀምጧል ስለ እኛም ይፈርዳል ። ብሎ ተርጉሞታል)
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
አቤቱ ጊታሆይ ስምተነ ይምንተገብር አድርገን መምህራችን ቃልሂውት ያስማልን አሜን
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃከህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባሌበት እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን 🤲📚
አሜን አሜን አሜን መምህር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በቤቱ ለዘለአለም ያኑርልን እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻*_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃*_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾💚💛❤🌻🤲🤲🤲
AMEN AMEN AMEN BE EWINET QALE HIWOTIN YASEMALIN,💞💞💞💞
አሜን ፫ እንኳን ደና መጡልን መምህር 💚💛❤💐💒👏
✝️አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏 ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስል
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ቃሉን ሰምተን የምናስተውል የምንድንበት ያድርግልን። መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን። ቅዱስ ቃሉ በጆሮ ሲንቆረቆር ደስ ይላል።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን፫
አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን️🌹📘#የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ በጥቂቱ 🌹📌 አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐገራቸው ንሂሳ ግብጽ ነው፡፡ አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌስያ ይባላሉ፡፡ልጅ አጥተው 30 ዘመን ሲያዝኑ ኖረዋል፡፡ አንድ ቀን አቅሌሲያ ቤተ እግዚአብሔር ገብታ ከሥዕለ ሥላሴ ሥር ወድቃ ስትማጸን ክብሩ ከሰማይ ከፍታ የሚበጥ ልጅ እንኪ ተቀበይ የሚል ድምጽ ሰማች፡፡♨ በዚህ መሠረት ቅዱስ አባታችን ጻድቁ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መጋቢት 29 ተፀንሰው ታኀሣስ 29 ተወለዱ፡፡♨አባታችን ዓይን በገለጹ ጊዜ ከሚታይ ነገር ላይ እንዲያርፍ እርሳቸውም በተወለዱ ጊዜ አፈፍ ተነስተው «ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ዘዓውፃእከኒ እምጽልመት ውስተ ብረሃን» ብለው አመስግነዋል።♨በኋላም ምድራዊ መብል መጠጥ ሳይመገቡ ሳይጠጡ ለምስጋና ተግተው በመኖራቸው መላዕክትን ይመስላሉ፡፡አባታችን ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስበኢትዮጵያ 262 ኖረው በ562 ዓመታቸው በተስፋቸው ያመነውን በኪዳናቸው የተማጸነ ጌታ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሊምርላቸው ተስፋቸውን ተቀብለው በዕለተ እሁድ ዐርፈዋል፡፡♨መላእክት በአክናፈ እሳት ኢየሩሳሌም ወስደው በየማነ ምስዋዕ ቀብረዋቸዋል፡፡♨ለፅንሰትከ ፤ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በብሥራተ መልአክ ለተፀነስነከው መፀነስና በወርኃ ታኀሣሥ ለተወለድከው ልደትህ ሰላም እላለሁ።🙏ክቡሩ አባት ሆይ ስለ ዓለሙ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ጌትነቱ ልደት ተርሴስ ግብር እንደገበረ፤እኔም ፍጹም ልባዊ የእጅ መንሻ ወርቅ አቀርብልሃለሁ።💙ለተኃፅኖትከ፥ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የቤተ ክርስቲያን መብራት የምትሆን የተመረጠች የክብርት እናትህን ጡት ባለመጥባት በመንፈስ ቅዱስ እንክብካቤ ስለ አደግኸው አስተዳደግህ ሰላም እላለሁ።የአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከትታቸው አይለየን አሜንወስብሓት ለእግዚአብሔርወለወላዲቱ ድንግልወለመስቀሉ ክብር አሜን
ምን እንደምልህ አላውቅም ድንቅ የሆነው አምላክ ከፍ ያርግህ ያክብርህ እና እባክህን መምህር ወደ አለም አትመልከት በወንጌሉ ያፅናህ እኛም መንጋዎችህ በቃልህ ውጤት የምናፈራ እንሁን አሜን ❤️🙌
አሜን፫🎉🎉🎉🎉🎉በእውነት
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመስገነ ይሁን አሜን ቅዱስ ቃሉን ላነበበልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋና በርከትን ያድልልን ወይኩን
እናመሰግናለን መምህር
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር በአንድም በሌላም እያስተማረን ነው በፍርድ ቀን አልሰማንም አላየንም ማለት አንችልም በአህዛብ አገር ስንኖር በመምህሮቻችን አድሮ እንዲህ የማይሻር ቃሉን እየመገበን ነው መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ እንኳ በአንችል መምህራችን ግዜውን መስዋት አድርጎ አነበበልን እናመሠግናለን መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን፫
Amne Amne Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️
Amen amen amen kal heyewten yasmalen mameher 🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤💒❤💒❤💒❤💒❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
✝ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል አደረሰን !!✝💚💛❤የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የክብር ስግደት 💚💛❤ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደኔ ና 3Xቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3Xየጻድቃን አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3Xንሴብሖ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3Xምስጋና ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3Xስብሐት ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3Xውዳሴ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3Xክብር ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X አቡነ ገብረ ሕይወት የሃይማኖት መብራትአቡነ ገብረ ሕይወት የንሒሳ ኮከብ አቡነ ገብረ ሕይወት የተጋድሎ ግርማአቡነ ገብረ ሕይወት የመለኮት ስጦታአቡነ ገብረ ሕይወት የድንግል ወዳጅአቡነ ገብረ ሕይወት የኢትዮጵያ ጋሻአቡነ ገብረ ሕይወት የመሃይማን ዋስትናአቡነ ገብረ ሕይወት የአራዊት ባለሥልጣንአቡነ ገብረ ሕይወት የጵራቅሊጦስ ባለሟልስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜንበድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!በዚህ ሊንክ ግቡ እና አብረን እንስገድ !!th-cam.com/video/clSqM0lZnPY/w-d-xo.html
❤🌻🙏እግዚአብሔር ይመስገን ❤🌻🙏አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️
amen amen amen be eweneti le memehirachin kale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabizalen be edime be tena yanurilen ame
ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የህይወት ቃልን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ወድማችንየ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
ለመምህራችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ያድልልለምንሰማውም ማስተዋልንና ትዕግስትን ያድለን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የማነውን የምንኖር ያድርግልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amennn, kalehiywet Yasemalin!
ሰለ ህያው ቃሉ የቃሉ ባልቤት ቅዱስ አምላካችን ይክበር ይመሰገን አሜን🌹አቤቱ በልቦናችን አሰድርልን አሜን🌸
እሜን እሜን እሜን መምህር ችን ቃል ህይወት ቃል በርክት ይስማልን
አቤቱ ጌታ ሆይ የወጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጅን አድርገን አሜን፫። መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ። እመ ብዙሀን ያአገልግሎትህን ዘመን ትባርክልህ✝️።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ቃሉን እየተመገብን ለመኖር እግዚአብሄር ብርታቱን ያድለን
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️🌸
Amen kalehiwot yasemalen Memhir 🙏
አሜንአሜንአሜንቃለህይወያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን
*_ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን_* 📚📚📚🌼🌼🌼 *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📚🌼🌼🌼🌻*_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌻🌻🌼🌼?
🙏🙏🙏
#መምህራችን #የሕይወን #ቃል #ያሰማልን!
ምስጋና ለእግዚአብሔር
የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአቢሔር ስሙ ለዘለአለም ይክበር አሜን (፫)🙏🙏🙏 መምህራችነንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amenn Amenn Amenn
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን ፫❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መምህር ጸጋውን ያብዛልክ❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Thank you so much god blessed you
Enkuan addereseh memihir wendimachen Samuel! Qale hiwet yasemalin!🙏🏽
Hulu Haseyaten Saretual Ye Egzhbherm Keber Goloachawal
መምህርቃልወትያሰማልን🌻
merci beaucoup 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኢየሱስ ክርስቶስ የሚማልድ ሳይሆን የሚፈርድ ነው
🤔
Amen 🙏
33:57 egziabher yibarkot
God bless you 🙏
Amen
Zare ba metaferubat ngr yan Geze mn fre nabarachuu😢😢
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 12)----------20፤ ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና።21፤ ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ። sagaale jireenya sii yaa dhageesisu!
Enkuan dehna metah memhrachin
ቃለ ህይወትን ያሰማልንትክክለኛውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው:: From 2000 E.C publisher.
ይሔ ትክክል አይደልም እንዴ??ወገን
Egzyabhare yesteligne
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤
🙏✝️✝️✝️🙏
🤲🤲🤲
🎉🎉🎉🎉
QALE HIWOTN YASEMALIN WENDMACHIN TSEGAWN YABZALIH AMLAKE QIDUSAN
አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
ድምፅህ በደንብ አይሠማም ቢስተካከል ጥሩ ነው
ለማነፃፀር ማሕደረ ተዋሕዶ የሚለውን ቻናል ይጠቀሙ አደራ በቅንነት ይረዱኝ
ዋሽንቱ ይረብሻን ለዚህ ለምንባብ አትጠቀመው
ምናለ ክላሲካሉን ብታወጣው፡ በጣም ይረብሻል
አሜን ቃለ ህይዉትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን አሜን
አሜን፫🙏🙏🙏🙏
Amen.amen.amen
Amen Amen
Ameen Ameen ❤Ameen
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ፅላት ያፃፍልን በሰማነዉ 30 ,60 100 የምናፈራ ያድርገን አሜን
ስሙ ቅዱስ ነው ቃሉም ይደርብን መግስተሰማይትን ያውርሰን ቃሉም አታልፍም ስሙ ይመስገን የቃሉ ባለቤት
ሰለቃሉ የቃሉ ባቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን የቅዱስ ጳዉሎስ እረደኤት በረከት ያምላካችን ምሕረት ቸርነት ይደርብን አሜን ወድማችን ቃለ ሕወትን ያሠማልን❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛል ዘርህ ይባረክ በያለንበት ይህን የመሰለ የህይወት ትመግበናለህ በቤቱ ያፀናህ
አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🌺🌺🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Amen qalhiwt yasmaln
አሜን 🙏🌻 ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏🌻
ቃል ሕወት ያሰማልን መንግሰተሰማይ ያዋርሰለን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️💛💛💛💛💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን
33፤እግዚአብሔር፡የመረጣቸውን፡ማን፡ይከሳቸዋል፧የሚያጸድቅ፡እግዚአብሔር፡ነው፥የሚኰንንስ፡ማን፡ነው፧
(በሌላው የቀድሞው ትርጉም ቁ፡33ን እርሱ ካጸደቀ እንግዲህ እግዚአብሔር የመረጣቸውን
ሰዎች የሚቋቋማቸው ማነው? ይለዋል)
34፤የሞተው፥ይልቁንም፡ከሙታን፡የተነሣው፥በእግዚአብሔር፡ቀኝ፡ያለው፥ደግሞ፡ስለ፡እኛ፡የሚማልደው፡
ክርስቶስ፡ኢየሱስ፡ነው።
(በሌላው የቀድሞው ትርጉም ቁ፡34ን እርሱ ሲያጸድቅ የሚፈርድ ማነው?
ክርስቶስ ኢየሱስ ሙቶ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ በኣብ ቀኝ
ተቀምጧል ስለ እኛም ይፈርዳል ። ብሎ ተርጉሞታል)
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
አቤቱ ጊታሆይ ስምተነ ይምንተገብር አድርገን መምህራችን ቃልሂውት ያስማልን አሜን
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃከህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባሌበት እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን 🤲📚
አሜን አሜን አሜን መምህር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በቤቱ ለዘለአለም ያኑርልን እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
*_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
*_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾💚💛❤🌻🤲🤲🤲
AMEN AMEN AMEN BE EWINET QALE HIWOTIN YASEMALIN,
💞💞💞💞
አሜን ፫ እንኳን ደና መጡልን መምህር 💚💛❤💐💒👏
✝️አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏 ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስል
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ቃሉን ሰምተን የምናስተውል የምንድንበት ያድርግልን። መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን። ቅዱስ ቃሉ በጆሮ ሲንቆረቆር ደስ ይላል።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን፫
አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን️🌹📘#የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ በጥቂቱ 🌹
📌 አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐገራቸው ንሂሳ ግብጽ ነው፡፡ አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌስያ ይባላሉ፡፡ልጅ አጥተው 30 ዘመን ሲያዝኑ ኖረዋል፡፡ አንድ ቀን አቅሌሲያ ቤተ እግዚአብሔር ገብታ ከሥዕለ ሥላሴ ሥር ወድቃ ስትማጸን ክብሩ ከሰማይ ከፍታ የሚበጥ ልጅ እንኪ ተቀበይ የሚል ድምጽ ሰማች፡፡
♨ በዚህ መሠረት ቅዱስ አባታችን ጻድቁ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መጋቢት 29 ተፀንሰው ታኀሣስ 29 ተወለዱ፡፡
♨አባታችን ዓይን በገለጹ ጊዜ ከሚታይ ነገር ላይ እንዲያርፍ እርሳቸውም በተወለዱ ጊዜ አፈፍ ተነስተው «ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ዘዓውፃእከኒ እምጽልመት ውስተ ብረሃን» ብለው አመስግነዋል።
♨በኋላም ምድራዊ መብል መጠጥ ሳይመገቡ ሳይጠጡ ለምስጋና ተግተው በመኖራቸው መላዕክትን ይመስላሉ፡፡
አባታችን ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
በኢትዮጵያ 262 ኖረው በ562 ዓመታቸው በተስፋቸው ያመነውን በኪዳናቸው የተማጸነ ጌታ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሊምርላቸው ተስፋቸውን ተቀብለው በዕለተ እሁድ ዐርፈዋል፡፡
♨መላእክት በአክናፈ እሳት ኢየሩሳሌም ወስደው በየማነ ምስዋዕ ቀብረዋቸዋል፡፡
♨ለፅንሰትከ ፤ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በብሥራተ መልአክ ለተፀነስነከው መፀነስና በወርኃ ታኀሣሥ ለተወለድከው ልደትህ ሰላም እላለሁ።
🙏ክቡሩ አባት ሆይ ስለ ዓለሙ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ጌትነቱ ልደት ተርሴስ ግብር እንደገበረ፤እኔም ፍጹም ልባዊ የእጅ መንሻ ወርቅ አቀርብልሃለሁ።
💙ለተኃፅኖትከ፥ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የቤተ ክርስቲያን መብራት የምትሆን የተመረጠች የክብርት እናትህን ጡት ባለመጥባት በመንፈስ ቅዱስ እንክብካቤ ስለ አደግኸው አስተዳደግህ ሰላም እላለሁ።
የአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከትታቸው አይለየን አሜን
ወስብሓት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክብር አሜን
ምን እንደምልህ አላውቅም ድንቅ የሆነው አምላክ ከፍ ያርግህ ያክብርህ እና እባክህን መምህር ወደ አለም አትመልከት በወንጌሉ ያፅናህ እኛም መንጋዎችህ በቃልህ ውጤት የምናፈራ እንሁን አሜን ❤️🙌
አሜን፫🎉🎉🎉🎉🎉በእውነት
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመስገነ ይሁን አሜን ቅዱስ ቃሉን ላነበበልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋና በርከትን ያድልልን ወይኩን
እናመሰግናለን መምህር
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር በአንድም በሌላም እያስተማረን ነው በፍርድ ቀን አልሰማንም አላየንም ማለት አንችልም በአህዛብ አገር ስንኖር በመምህሮቻችን አድሮ እንዲህ የማይሻር ቃሉን እየመገበን ነው መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ እንኳ በአንችል መምህራችን ግዜውን መስዋት አድርጎ አነበበልን እናመሠግናለን መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን፫
Amne Amne Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️
Amen amen amen kal heyewten yasmalen mameher 🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤💒❤💒❤💒❤💒❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
✝ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል አደረሰን !!✝💚💛❤
የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የክብር ስግደት 💚💛❤
አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደኔ ና 3X
ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X
የጻድቃን አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X
እሰግድ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
ንሴብሖ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
ምስጋና ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
ስብሐት ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
ውዳሴ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
ክብር ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X
አቡነ ገብረ ሕይወት የሃይማኖት መብራት
አቡነ ገብረ ሕይወት የንሒሳ ኮከብ
አቡነ ገብረ ሕይወት የተጋድሎ ግርማ
አቡነ ገብረ ሕይወት የመለኮት ስጦታ
አቡነ ገብረ ሕይወት የድንግል ወዳጅ
አቡነ ገብረ ሕይወት የኢትዮጵያ ጋሻ
አቡነ ገብረ ሕይወት የመሃይማን ዋስትና
አቡነ ገብረ ሕይወት የአራዊት ባለሥልጣን
አቡነ ገብረ ሕይወት የጵራቅሊጦስ ባለሟል
ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን
በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
በዚህ ሊንክ ግቡ እና አብረን እንስገድ !!
th-cam.com/video/clSqM0lZnPY/w-d-xo.html
❤🌻🙏እግዚአብሔር ይመስገን ❤🌻🙏
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️
amen amen amen be eweneti le memehirachin kale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabizalen be edime be tena yanurilen ame
ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የህይወት ቃልን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ወድማችንየ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
ለመምህራችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን
ረጅም ዕድሜ ያድልል
ለምንሰማውም ማስተዋልንና ትዕግስትን ያድለን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን የማነውን የምንኖር ያድርግልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amennn, kalehiywet Yasemalin!
ሰለ ህያው ቃሉ የቃሉ ባልቤት ቅዱስ አምላካችን ይክበር ይመሰገን አሜን🌹
አቤቱ በልቦናችን አሰድርልን አሜን🌸
እሜን እሜን እሜን መምህር ችን ቃል ህይወት ቃል በርክት ይስማልን
አቤቱ ጌታ ሆይ የወጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጅን አድርገን አሜን፫። መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ። እመ ብዙሀን ያአገልግሎትህን ዘመን ትባርክልህ✝️።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ቃሉን እየተመገብን ለመኖር እግዚአብሄር ብርታቱን ያድለን
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️🌸
Amen kalehiwot yasemalen Memhir 🙏
አሜንአሜንአሜንቃለህይወያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን
*_ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን_* 📚📚📚🌼🌼🌼
*_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📚🌼🌼🌼🌻
*_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌻🌻🌼🌼?
🙏🙏🙏
#መምህራችን #የሕይወን #ቃል #ያሰማልን!
ምስጋና ለእግዚአብሔር
የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአቢሔር ስሙ ለዘለአለም ይክበር አሜን (፫)🙏🙏🙏 መምህራችነንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amenn Amenn Amenn
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን ፫❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መምህር ጸጋውን ያብዛልክ❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Thank you so much god blessed you
Enkuan addereseh memihir wendimachen Samuel! Qale hiwet yasemalin!🙏🏽
Hulu Haseyaten Saretual Ye Egzhbherm Keber Goloachawal
መምህርቃልወትያሰማልን🌻
merci beaucoup 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኢየሱስ ክርስቶስ የሚማልድ ሳይሆን የሚፈርድ ነው
🤔
Amen 🙏
33:57 egziabher yibarkot
God bless you 🙏
Amen
Zare ba metaferubat ngr yan Geze mn fre nabarachuu😢😢
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 12)
----------
20፤ ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና።
21፤ ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ። sagaale jireenya sii yaa dhageesisu!
Enkuan dehna metah memhrachin
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ትክክለኛውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው:: From 2000 E.C publisher.
ይሔ ትክክል አይደልም እንዴ??ወገን
Egzyabhare yesteligne
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤
🙏✝️✝️✝️🙏
🤲🤲🤲
🎉🎉🎉🎉
QALE HIWOTN YASEMALIN WENDMACHIN TSEGAWN YABZALIH AMLAKE QIDUSAN
አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
ድምፅህ በደንብ አይሠማም ቢስተካከል ጥሩ ነው
ለማነፃፀር ማሕደረ ተዋሕዶ የሚለውን ቻናል ይጠቀሙ
አደራ በቅንነት ይረዱኝ
ዋሽንቱ ይረብሻን ለዚህ ለምንባብ አትጠቀመው
ምናለ ክላሲካሉን ብታወጣው፡ በጣም ይረብሻል
አሜን ቃለ ህይዉትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን አሜን
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫🙏🙏🙏🙏
Amen.amen.amen
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen