ታገሱ || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 284

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 2 วันที่ผ่านมา

    EYESUS!YEZELAKEM NIGUSS!!EYESUSS!YEGATOCH HULU GATA NEW!!!😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤Wedimachin tila Yemidirachin Bereket Nek!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 3 หลายเดือนก่อน +97

    ብሠማ ብሰማ የማልጠግበው እየሱስን ትገልጠዋለህ እድሜ ይሰጥህ😇🙏👏🙌

  • @kemaljemal8034
    @kemaljemal8034 3 หลายเดือนก่อน +65

    እግዚአብሔር ሆይ ስለ ነብይ ጥሌ ስምህ ይባረክ
    ነፍሴ በልጅህ በክርስቶስ ኢየሱስ የመስቀል ላይ ሥራ የበለጠ እንዲትደገፍ በደንብ ስለመገባት ዘመኑን ባርክለት፡፡

    • @ZamzamZamzam-x2i
      @ZamzamZamzam-x2i 2 หลายเดือนก่อน

      እምንንንንንንንንንንን 🤲🔥 እስይይይይ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 หลายเดือนก่อน +25

    መታገስ ዋጋ አለዉ። ጌታ ሆይ ትዕግሥት ስጠን። በመጠበቂያ ላይ ቆሜ እንድጠብቅህ አርዳኝ።

  • @DemekechLetebo
    @DemekechLetebo 5 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለናጋስታት ኑጉሥ ለእየሱስ ይሁን አሜን 🙏ጥሌ አግዚአብሔር ይባረክህ ፃጋ ይብዛል አግዚአብሔር ጥባብን ይጫምርል 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZerihunBurka
    @ZerihunBurka 8 วันที่ผ่านมา +1

    I love you tile take great blessing❤❤❤❤አቤቱ ጌታ ሆዬ ትእግስትን ሰጠኝ ።

  • @kidane6165
    @kidane6165 2 หลายเดือนก่อน +6

    አንደበትህ ን ተጠቅሞ ቃሉን ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት እስከሚመስለኝ ድረስ ነፍሴን ያረሰረሰ እግዚአብሄር ይባረክ:: ይጨመርልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 3 หลายเดือนก่อน +10

    የእግዚአብሔር ሳዉ ክፉ አይንካህ ዘመን ይባረክ በኢየሱስ ደም ተሸፈን 🥰ጻጋ ይጨምራል አተ ፋዉሎስ ነክ የዘመኑ ❤️🥰

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 3 หลายเดือนก่อน +12

    በእውነት እግዚአብሔር ሉላአዊ ነው
    በተላይ እነሆ እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛንም አላወቀንም የሚለው part challenge ነው ሚያረገኝ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ስሙ ይባረክ ብዙ ግዜ የኢዮብን መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ጥሌ ስትጠቀስ ሰመቼ ምን አለበት አንድ በሰበብክልኝ እያልኩኝ ነበር መፅሐፍ ሁሉ ስለ ኢየሱስ ይናገራል አሜን በዙ ተባረክህ ፀጋ ያበዛልህ ወንድማችን እንወድሃለን!🙌🙌🙏❤️

  • @MesfinBelay-pl7cg
    @MesfinBelay-pl7cg 3 หลายเดือนก่อน +17

    የጥሌ ትምህርት በጣም ነው የምወደው ተባረክልን

  • @MarkosMare
    @MarkosMare 3 หลายเดือนก่อน +20

    የእግዚአብሔር ባርያ ነቢይ ጥሌ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤ ሰምተን የሚኖር አቂም እግዚአብሔር ይስጠን መስማት እንሰማለን ግን መኖር አቂቶናል 🙏❤️ ጌታ ሆይ ሰምተናል የሚኖር አቂም ስጠን

    • @RaQw-gx1fb
      @RaQw-gx1fb หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤

    • @MarkosMare
      @MarkosMare 23 วันที่ผ่านมา

      @@RaQw-gx1fb Thank you

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 3 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አንቴን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ፃድቅ እግዚአብሔር ሉአላዊ እግዚአብሔር ቅዱስ አባታችን ሆይ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አመን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

    • @Mama-j2i8z
      @Mama-j2i8z 3 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @BirhanuBirhanu-b8f
    @BirhanuBirhanu-b8f หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአበሔር ፍቃድ ቢሆን አንድ ቀን እንገናኛሌን ስለ አንተ እግዚአበሔር ይባረክ አሜን

  • @katpj2556
    @katpj2556 3 หลายเดือนก่อน +8

    ባንተ ለይ የተገለጣዉን ክርቶስን እንድናይ ራሱን ገልጣህልኝ ስላሳያሃኝ ተባራክልኝ ዘመንሕ ይላምልም 🙏🏻❤️❤️

  • @Fekerubelete
    @Fekerubelete หลายเดือนก่อน +2

    ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ጌታ ለዚህ ዘመን ያነሳው መረጡ አሰተማራችን እግዚአብሔር ካንት ጋር ይሁን !! ❤❤❤❤❤

  • @GelilayedemufreJesusmylife
    @GelilayedemufreJesusmylife 3 หลายเดือนก่อน +23

    ክብር ለ ነገስታት ንጉስ ለጌቶችም ጌታ ለ እየሱስ ይሁን አሜን❤

  • @hymihymi9531
    @hymihymi9531 2 หลายเดือนก่อน +11

    ስወደዉ እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋዉ ይብዛልህ

    • @taeraayana4927
      @taeraayana4927 2 หลายเดือนก่อน +1

      Really I don't have a comment, you're an anointed by grace of the almighty God... May God extends of your territory of servings

    • @ageritugebrehiwot245
      @ageritugebrehiwot245 2 หลายเดือนก่อน

      Uuujjǰjjjjuio0ooollllloooppppkjjjqqqqqpjjlllķkKlklkkjnn. €$?$:¡🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😮😢😢😮😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😊😅😅​@@taeraayana4927

  • @nurse-h5v
    @nurse-h5v 2 หลายเดือนก่อน +3

    Tile , amazing Jesus focused preaching .... i am blessed . Tebarek Tile !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @jesus-lp8vn
    @jesus-lp8vn 2 หลายเดือนก่อน +12

    ወተት መጠጣት ልበለው ይህንን ስብከት. ጌታ ዘመንህን ይባርከው.

    • @fikirbelay103
      @fikirbelay103 หลายเดือนก่อน +1

      ከዛም ያለፈ እንደ አጥንት የሆነ

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ መልእክት ነው አሜንንንንንንን እግዚአብሔር ሁሉን አደግ መሆኑን እናውቅ ዘንድ ጸጋውን ይስጠን
    ጥሌ ጸጋው ይብዛልህ በደሙ ተሸፍን❤

  • @gameboydz8978
    @gameboydz8978 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሙሉ እዮብን ደግሜ ላነበው ነው። ጌታ ፀጋውንያብዛልህ

  • @Yenenash-u8d
    @Yenenash-u8d 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ተባረክ😍😍

  • @ErmiasMarkine
    @ErmiasMarkine 3 หลายเดือนก่อน +18

    አንተን ለእኛ የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን፣አሜንንን፣አሜንን፣
    ኢየሱስ ጌታነው የመታጋሰ መንፈስ ቅዱስ ሀይል ስጠኝ አባዬ
    ነብይ ዘመንህ ይባርክ ትምህርትህ፣አይጠገብም ✊✊🤲🤲✊❤❤❤🙏🙏✊✊✊

  • @ElsabetSisay-d5l
    @ElsabetSisay-d5l 29 วันที่ผ่านมา +1

    ነብይ ጥሌ አንተንና አንተን መሰሎች እየሱስን የሚያጎሎትን የሰጠን አምላካችን ይባረክልን❤

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 3 หลายเดือนก่อน +10

    ወንድሜ ጥሌ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meritdana3582
    @meritdana3582 20 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንንንን አየሱስ ያድናል ክርቶስ ❤❤🎉🎉

  • @meselukebede1390
    @meselukebede1390 3 หลายเดือนก่อน +9

    ነብይ ጥሌ ዘመነህ በሙሉ የተባረከ ይሁን ካንተብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ልጆቾህ የተባሰኩይሁኑሸ ትዳርህ ይባረክ

  • @kinenlegetatube1
    @kinenlegetatube1 3 หลายเดือนก่อน +6

    Tileyachin Zemenih yibarek!!!🥰😍

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ታግስን መጠበቅ እንድንችል ፀጋውን ይስጣን❤

  • @SannorizEthio
    @SannorizEthio 10 วันที่ผ่านมา

    Kibir legetachin le eyesusi yihun

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin3883 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ሆይ አንተ በሁሉም ሉአላዊ ነህ 🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @ZamzamZamzam-x2i
    @ZamzamZamzam-x2i 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኡፍ ጥልዬ ሁሌስሳማ ኖርማል መሆን አልችልም እምባ ፍስስ ይለል ስትሳብክ በመንፈስ ቅዱስ ስክር ብላነው የዘመኑ ጰውሎስ ብርርርርርርርርክ በልልኝ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💝💝💝💝💝💝🔥🔥🔥🔥🔥😭😢ወይኔ🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @AynalmeMare
    @AynalmeMare 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሜንንንንንን. አሜን ንንንንንን አሜን ንንንንንን አሜን ንንንንንን አሜን ንንንንንን አሜን ንንንንንን አሜን ንንንንንን አሜን ንንንንንን አሜን ንንንንንን አሜን ንንንንንን አሜን ንንንንንን አሜን ንንንንንን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አምልኮ ይባርክህ ተባርክ

  • @MazaRAK-i3w
    @MazaRAK-i3w 24 วันที่ผ่านมา +1

    Amenene amenene tebarkee❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @henymam8929
    @henymam8929 หลายเดือนก่อน +1

    An amazing preaching 🤫
    ❤ Abundant blessings prophet Tilahun❤🙏
    👉 የአንተን አይነት ይብዛልን🙏

  • @Bana-oy5nv
    @Bana-oy5nv 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ፀጋ ይብዛ ዘመኔክ የተባረከ ይሁን እንደገና ስለክርስቶስ ዳግማ ደጋግመን ንገሬን😊

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r 8 วันที่ผ่านมา

    tile god bless❤❤

  • @RahelErmias
    @RahelErmias 3 หลายเดือนก่อน +3

    Amen 🙏 ye Eyesus yebeltale selna mekera tekbelwale Eyasuse ❤

  • @selaamselam5928
    @selaamselam5928 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ስለ ጥላሁን ጌታ ይባረክ

  • @kikiforjesus7939
    @kikiforjesus7939 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wawww, ስለ መገለጡ ለ ጌታ ክብር ክብር ክብር ይሁንለት 🙏🙏🙏 ወንድሜ ቡሩኽ ነክ.. ይብዛልህ 🙏🤗💓💕💓

  • @deborahberhanu5575
    @deborahberhanu5575 14 วันที่ผ่านมา

    Our generation unique gift prophet tile❤

  • @etsegenetlemma1172
    @etsegenetlemma1172 3 หลายเดือนก่อน +1

    What an amazing word of God... oh Jesus, You love us till death. Teleye Tebarek, zemeneh yebarek.

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Megra-f8o
    @Megra-f8o หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @LopisoYanore
    @LopisoYanore 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen 🙏🙌🙏🙌🙌🙏🙌

  • @fantucherna
    @fantucherna 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም 🙌🙌

  • @MasaratMasarat-n7u
    @MasaratMasarat-n7u 3 หลายเดือนก่อน +3

    Amen tabraki

  • @mekonenbekle3566
    @mekonenbekle3566 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ነብይ ጥሌ በደንብ በአገልግሎትህ እየተጠቀምኩኝ ነው የብዛልህ በብዙ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @FiraolFira-h5s
    @FiraolFira-h5s 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ብሎኝ ነው የሰማውክ ❤

  • @SimegnBerhanu-e7j
    @SimegnBerhanu-e7j หลายเดือนก่อน

    Tebarke

  • @FadrDfaf
    @FadrDfaf หลายเดือนก่อน +1

    በብዙ ተባረክ

  • @BebiAdmasu
    @BebiAdmasu หลายเดือนก่อน +1

    Zemnk yebark betam enwedkal ❤❤❤

  • @danumilku5975
    @danumilku5975 3 หลายเดือนก่อน +1

    When I hear you preach the Bible, I feel the peace and happiness. Thanks ❤❤❤

  • @abrehettekle5636
    @abrehettekle5636 2 หลายเดือนก่อน +1

    blessed my brother 🙏 thank you so much

  • @Toline-i9s
    @Toline-i9s 22 วันที่ผ่านมา

    Zamani yibarkki

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ጌታ ሆይ ተከሰቱ ስጠኝ 😢😢😢🤲🤲🤲🤲

  • @MershaGebrehana
    @MershaGebrehana 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክህ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ።

  • @ZerihunTerefe-k7i
    @ZerihunTerefe-k7i หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ በጸጋ ይጥለቅለቅ Prophet ጥሌ፡ በጣም ነው የሚወድህ የኔ አባት፡ጌታ አንተን ተጠቅሞ እኔ እንደገና እንድበረታ አደረገኝ 🙏🙏

  • @MeratMerat-lw3kk
    @MeratMerat-lw3kk หลายเดือนก่อน

    ተባረክ አገልግሎት ህንሠምቶ ያልተለወጠ ያልተነካ የለም እኔ መችም ሰምቼ አልጠግበዉም❤❤❤❤❤❤ዘመንህ ይባረክ

  • @God-q7y
    @God-q7y หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ የአባቴ ጅግና ፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልክ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ3ቘ 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wowwww ተባረክ ቃላት የለኝም

  • @Dinkinesh66
    @Dinkinesh66 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን ✅✅✅✅🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @ElibethelMaru
    @ElibethelMaru 2 หลายเดือนก่อน

    geta yebarekeh ... prophet tilahun 😇😇😇😀😀😀

  • @icallcus-ym8ny
    @icallcus-ym8ny หลายเดือนก่อน

    ባእውነት ሳምች የማልጣጋብ ትምርት ነው ጌታ ጭርዕስ ይባርክህ የኔ አባት ክብር ላእየሱስ ብቻ ይሁን 🙏🙏😘😘❤️❤️

  • @RuhameTesema
    @RuhameTesema หลายเดือนก่อน

    Oh betam dass yemil ye egziabher kal

  • @MimiFissha
    @MimiFissha 16 วันที่ผ่านมา

    Gata yibarkihi yitbikihi❤❤❤

  • @SalamSalem-j9r
    @SalamSalem-j9r 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @MotiAsrat
    @MotiAsrat 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egzaber yebarkik tile

  • @aster740
    @aster740 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወንድሜ ቃሉን ስበክ በጊዜዉም አለጊዜውም ፣ ጌታ ለዚህ ለመጨረሻው መጨረሻ ቀናት ቃሉንና እየሱስን በግልጽነት እንድትገልጠው ታምኖብሀል እና በርታ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ያትረፍርፍልህ🙏🔥🙌

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሃሌሉያ ተባረክ 🙏😍😍

  • @hhgfohh
    @hhgfohh หลายเดือนก่อน +1

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MisikirAngo
    @MisikirAngo 3 หลายเดือนก่อน +1

    Prophet God bless you🙏

  • @Mehrat-y5t
    @Mehrat-y5t 18 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤ egzabher zemnhn ybarkew zelalem bsu bamlakeh tsente kr tebarek ❤❤❤❤

  • @TametesfuKoyra
    @TametesfuKoyra 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @SelamBakala
    @SelamBakala 2 หลายเดือนก่อน

    Geta yebareki❤🎉 zamane yebareki sela anti geta yemasegin❤❤❤❤❤

  • @ErimasBogale-xy7lq
    @ErimasBogale-xy7lq 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ክብር ላጌታ ይሁን ዛመን ዛለላም ይበርክ ❤እንደገናም ተበርክ በረካታቺህን ነህ ጥሌ ❤

  • @Samsung-ye2ly
    @Samsung-ye2ly 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት እኔ እንደዚህ ሰአት ወስጄ ስብከት ስምቼ አላውቅም ብሰማም ራሱ እንድህ ልብ ቢዬ አይደለም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር❤❤ተባረክ

  • @kid7188
    @kid7188 3 หลายเดือนก่อน +1

    Teleye geta eyesuse zemenehen yebarek kefu Ayagegnhe❤❤❤❤

  • @ZkiaBbb
    @ZkiaBbb หลายเดือนก่อน

    እግዚኣብሔር ይባርኪህ ተባርኬ ቅር ዘማንህ በጌታ ቤት ይላቅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanTefara
    @KalkidanTefara 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ene kawekuh gize jemro bizuwochen adamechalew eyesusen betam betam tegeltelegnalh tsegawu yebzaleh,ende sel gin lelochun matatale ayidelm temertu yegebagnal nw inji tebarekelgne

    • @KalkidanTefara
      @KalkidanTefara 2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏💖💖💖

  • @wubitesayasofficial6097
    @wubitesayasofficial6097 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን😍

  • @AlemAlem-t7r
    @AlemAlem-t7r หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @ZenebechTorba
    @ZenebechTorba 2 หลายเดือนก่อน

    Yalemechamech iwunetun gelxehal, zemenih yibarek!

  • @tewodrosmohammed300
    @tewodrosmohammed300 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ያስፋህ❤❤❤

  • @DagmawitDagi-v3n
    @DagmawitDagi-v3n 2 หลายเดือนก่อน

    በአየሱስ ስም ስለዝ ቃል ጌታ ይመስገን 🙏🙏🙏 ጥሌ በአንተ ዉጽጥ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን እ እ ወድሀለው 🥰

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej หลายเดือนก่อน

    ጌታ ምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ጌታምላክፀጋውንያብዛልህይጨመርልህ

  • @Fatimaakter-pq4ou
    @Fatimaakter-pq4ou 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታየሱስ እባክህ ያገልግሎት ዘመንህ እባሪክ የማይጠገብ የእግዛቤሄር ቃልእዴትአገክ እደሚታስተምሪ ግሪምእለኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AfeworkBekele-f8f
    @AfeworkBekele-f8f 3 หลายเดือนก่อน

    ነብይ ጥሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።ያስፋህ፥ያብዛህ።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ድንቅ ስብከት ነብይ ጥሌ ለምልም ጸጋ ይብዛልህ ቡሩክ ነህ❤

  • @LulaGbermdhin
    @LulaGbermdhin 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስግን ነብይ ጥሌ አንተን የስጠን በዚህ ዘመን ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤

  • @buzuneshtaye9058
    @buzuneshtaye9058 23 วันที่ผ่านมา

    አሜን ተባረክ

  • @ruthmisganaw9206
    @ruthmisganaw9206 3 หลายเดือนก่อน +1

    wow geta hoye kebere lanete yehun ende megelexen lemetesex lanet mesegana yechemetw ጥልዬ ቃላት የለኝም ስላንተመ እግዚአብሔር ይክበር ለምልምልን

  • @GeteMom
    @GeteMom หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሄር ሰው ጥሌ. ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ ለኝ የአሁኑ ዘመን ጳውሎሳችን ነህ ጌታ ይባርክህ

  • @Nanikidane
    @Nanikidane 3 หลายเดือนก่อน

    My goodness 🔥 😮‍💨😭😭 thank you Jesus

  • @asnkechbekele9524
    @asnkechbekele9524 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @yordanosmesfin2791
    @yordanosmesfin2791 2 หลายเดือนก่อน

    No have words stay blessed man of God🙏

  • @obsiyoutube4828
    @obsiyoutube4828 2 หลายเดือนก่อน

    I love your teaching extremely, it is full of power! God bless you prophet Tile!!

  • @firo6015
    @firo6015 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉ተባረክ tiliye🥰😮

  • @ZufanAlemu-hs8gg
    @ZufanAlemu-hs8gg 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ❤❤