እጅና ትከሻ መዛል | የአጥንት ህመም | የቫይታሚን ዲ እጥረት (Vitamin D) Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 993

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 2 ปีที่แล้ว +397

    እሱ በነፃ ሲረዳን እኛ ደግሞ like share በማድረግ ማገዝ ገዴታ ነው 👍

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว +31

      አመሰግናለሁ

    • @ኢክራምወሎየዋነኝ
      @ኢክራምወሎየዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

      @@Dr.SeifeWorku ።ዶክተር።በመጀመሪያ።ክበርልን።እናየብጉርመዳኒት።ካለህተባበረኝ።ብጉር።ይወጣይ።ይጠፍል።ግንጠባሳው።ጠቁሮይቀራል።መፍትሄካለህ።አመሰግናለሁ

    • @teshalemelaku7927
      @teshalemelaku7927 ปีที่แล้ว +2

      Cotrissp480 የሚኒዲኔዉ

    • @جميلةجميلة-ض9س
      @جميلةجميلة-ض9س ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ ሃሳብ ነው

    • @ሴናፍቃዱ
      @ሴናፍቃዱ ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
    @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ 2 ปีที่แล้ว +85

    አልተቻልም 102 .K ገብተን የለ ጎበዞች ማህበራዊ ሚድያን ለራሳችን ጥቅም እናዉላቸዉ ቀጥሉበት 🙏እንኳን ደህና መጣህ ዶክተርየ እናመሰግናለን ፡

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว +5

      አመሰግናለሁ

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም፣እውነት፣መልካሞችን፣እናበረታታ፣በርታ፣ዶ/ር

    • @ritatube9434
      @ritatube9434 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Dr.SeifeWorku ዶክተርዬ ግን ቪዲዮውን ባታስቸኩለው ለመረዳት እንዲያስችል። እና የመቀመጫ አጥንት ህመም አስቸግሮኛል ምን ይሆን ተባበረኝ አመሰግናለሁ።

    • @hajerasergaga4344
      @hajerasergaga4344 2 ปีที่แล้ว

      Tuna weyis Serdin

    • @mametube2168
      @mametube2168 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Dr.SeifeWorku ዶክተር እናመሰግናለን ተቸግሪያለሁ እባክህን በግል የማገኝብህ መገኛህን ላክልኝ በጣም ከባድ ችግር ነው እባክህን ተባበረኝ

  • @lulucaty5366
    @lulucaty5366 ปีที่แล้ว +47

    እንዳንተ አይነት ዶክተሮች ይብዙልን ዶክተር እድሜ ና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም እናመሠሰግናለን ሶሻል ሚዲያን ለበጎ ነገር ማዋል ማለት ይሔ ነው 👍👍

  • @ethiotube6460
    @ethiotube6460 2 ปีที่แล้ว +11

    ምርጡ ዶክተራችን በትንሽ ደቂቃ ብዙ ዕውቀት ነው የምታሲዘን እናመሰግናለን

  • @mazaalemu8772
    @mazaalemu8772 2 ปีที่แล้ว +16

    ዶክተር እድሜውን እውቀቱን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥህ እናመስግናለን 😍🙏

  • @kamilaahmed7275
    @kamilaahmed7275 6 หลายเดือนก่อน +5

    ውይ ደስ ስትል እውነት የምታስረዳው ነገር በጣም ነው የሚገባኝ ።

  • @habtemariamabate135
    @habtemariamabate135 8 หลายเดือนก่อน +5

    አሪፍ ትምርት ነው።ለኔ ፣50000 unit ለ3 ወር ወስጃለሁ
    Under minimum level ነበርኩ።አሁን ከ15 በላይ ሆኗል

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 2 ปีที่แล้ว +47

    አንተ መልካም ዶር. ወንድማችን #ጌታ #እየሱስ #ክርስቶስ ጨምሮ ይባርክህ የብዙ ሰዎችን ቤት ችግር በነጻ እየረዳህ እያገዝክ ነው እድሜን ከጤና ጋር ይጨምርልህ በርታ!!!

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว +3

      አመሰግናለሁ

    • @temesgenkassa5630
      @temesgenkassa5630 2 ปีที่แล้ว

      Dr betam ameseginalhu Vatimin D lhtsanat Elsie set were new

    • @housem763
      @housem763 2 ปีที่แล้ว

      @@Dr.SeifeWorku q

    • @kahh4562
      @kahh4562 ปีที่แล้ว

      @@Dr.SeifeWorku ቁጥረህንላክልኝ

    • @kahh4562
      @kahh4562 ปีที่แล้ว

      @@Dr.SeifeWorku 👍

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 2 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀትህን መድሐኒአለም ይባርክልህ።

  • @mytube2450
    @mytube2450 ปีที่แล้ว +15

    ዋው የማስረዳት ችሎታህ በጣም የተለየ ነው 👏👍 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏። እኔም የጤና ተማሪ ነኝ። የበለጠ ደግሞ ካንተ እየተማርኩኝ ነው። 🙏🙏🙏

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 23 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ዶር እኔ የቫታሚን እጥረት አለብህ ተብዬ 50. 000 ለ 3 ወር በሳምንት አንድ ግዜ እወስዳለሁ የህመሙ ምልክት ትከሻዬን ማመም ነበር የእጥረቱ መጠን 30.74 ነበር የቀረኝ የ3 ሳምንት ብቻ ነው ትከሻዬ ላይ ፔኑ አለ
    የምጠይቀው ከታዘዘልኝን መድሀኒት በተጨማሪ ባገኘሁት አጋጣሚ የፀሀይ ብርሀን እየተጠሸምኩ ቢሆንም ክረምት እንደመሆኑ መጠንፀሀይ በወጣችበት ሰአት ሰለሆነ ምን ትመክረኛለህ
    ሌላው ይህ መድሀኒት የሚወሰደው ከማግኔዥዬም ጋር ነው የሚል በዩቲዩቭ ሰምቻለሁእሱን ደግሞ ከአቡካዶ ማግኘት እንደምንችልና መድሀኒቱ ሲወሰድ አቡካዶ ጁሰ ውሰዱ ይላል እኔ ደግሞ አቡካዶ ሰወስድ ዩሪክ አሲድ ስላለብኝ ይነሳልና ምን ትመክረኛለህ

  • @Newnew-fd9fi
    @Newnew-fd9fi 2 ปีที่แล้ว +10

    መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ብዙ ነገር አወቅን ዶ/ር

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ዶ/ርዬ ስወድህ የእውነት ቀናነትህ የምታስረዳበት መንገድ አጠቃላይ ትመቸኛለህ❤ ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰብህ🙏

  • @afyatube78
    @afyatube78 9 หลายเดือนก่อน +10

    Am physician and your explanations are really super exactly feasible for non medicals and helpful revision for medical professionals also!

    • @asmamawyinges3725
      @asmamawyinges3725 9 หลายเดือนก่อน

      Exactly !.👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@asmamawyinges3725ደምሪኛ

  • @aminat-2
    @aminat-2 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እናመሰግናለን በርታልን አላህ ይጠብክ ክብር ይገባሀል እኔስ በጣ ጣቶቸ ትኳየ እግሬ ወላሁ ሁሉም በሚባል ደረጃ እየተሰማን ነው ለመጀመሪያ ግዜ ሳደይህ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @najaattube
    @najaattube 2 ปีที่แล้ว +12

    ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @mesybira409
      @mesybira409 2 ปีที่แล้ว

      @@Dr.SeifeWorku እናመሰግናለን ህክምና የምትሰጠው የት ነው አንተጋ ብንታከም ደስ ይለናል

  • @AlebachewgideyHailu-yv5bv
    @AlebachewgideyHailu-yv5bv 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ስለሰጠህን ት/ት እናመሰግናለን ዶክተር ልጄ አልፎ አልፎ ከ ጉልበቱ በታች ያመኛል ይለኛል እናም አይኑ አንዳንዴ አንደኛዋ ብቻ አንባ አላት ሀኪም በት ወስጄው HAEMUP 200ml ታዞለት ነበር ግን ለውጥ የለውም

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ እድሜ ጤ ይስጥ

  • @user-kp5mw6em1d
    @user-kp5mw6em1d 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር ሰይፈ በመጀመሪያ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ለሁላችንም ለምትሰጠን ትልቅ የጤና ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር እኔ እንዳሳየህው የእጅ መዛል፣ ከጉልበቴ በታች እግሬን በጣም መቆረጣጠም ኧረ እንደውም ከታፋዬ ጀምሮ አንዳንዴ ሲነካ ያመኛል ባላወኩት ምክንያት ሁሉ በልዞ አይና ከዛ ጨበጥ ጨበጥ እያደረኩ ሳሸው ህመሙ ለቀቅ ያደርገኛል ብልዛቱም በሂደት ይጠፋል ግራ ገብቶኝ ነበር የእውነት ምን ትመክረኛለህ አመሰግናለሁ

  • @trufatpupiseyoum6448
    @trufatpupiseyoum6448 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ብዙ ቁምነገር በአጭር ደቂቃ! 🙏 ተባረክ!

  • @Hussain-zu6ll
    @Hussain-zu6ll 9 หลายเดือนก่อน +2

    Dr.. ዘመንህ ይባረክ በጣቭም አርፍፍ ትምህርትነው

  • @QwQw-nq1xp
    @QwQw-nq1xp 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሀለው ❤🙏

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 3 หลายเดือนก่อน

    የማያክሙን ዶክተሮች እንኳን እኖደዚህ አይነት ማብራሪያ አይሰጡንም እናመሰግናሐን

  • @hananf869
    @hananf869 2 ปีที่แล้ว +14

    ከውበት ወጣብለን ወደ ጤንነት ደሞ ደስ ይላል ይልመድብህ

  • @user-qq4xw5cn2p
    @user-qq4xw5cn2p 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sh4_st195
    @sh4_st195 2 ปีที่แล้ว +11

    እውነቱ ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ያድልልን

  • @user-mr9tf8uc1v
    @user-mr9tf8uc1v 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ አሪፍ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ዶክተር

  • @ሚልካናብርሃነዘክርስቶስ
    @ሚልካናብርሃነዘክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን እንዳንተ ዓይነት ዶክተሮች ያብዛልን.
    እኔ የቪታሚን d ,b12,እጥረት ኣለብኝ ኣኔምያም ተጨምሮበት .ጉልበቴ ይንቀጠቀጣል ያብጣል ህመምም ኣለው, እጄ ይደነዝዝብኛል ,ምንም ሳልሰራ ድካም ይሰማኛል ,የልቤ ምት ይጨምራል,የእጅ እና እግረ ደም ስሮች በጣም ያመኛል,ጭንቅላቴ ያቃጥለኛል ለቀናት ያለማቋረጥ ያመኛል,ይከብደኛል,ይደነዛል ቀዝቃዛ ነገር ፍስስ ሲልብኝም ይሰማኛል.ህክምና ስሄድ ከላይ የጠቀስኹት እጥረት ነው እያሉ ቪታሚን d,b12,አይረን ,ብቻ ይሰጡኛል ስወስደው ትንሽ ጉልበቴ ይሻለኛል ስጨርስ ይመለስብኛል.
    ፅሑፍ ኣበዛው ይቅርታ በጣም ስላሳሰበኝ ምክር ፈልጌ ነው 🙏.

    • @Marinal0ve228
      @Marinal0ve228 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማርሽ❤

    • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ
      @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ 10 หลายเดือนก่อน

      ተሻለሽ እህት እነም ያነቺው ተመሳሳይ ስመቴ አለኝ እንዴ ሆንሽ በፈጠረሽ መልሽልኝ ወይም በምን ላግኝሽ

    • @yayanew-e8x
      @yayanew-e8x 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም አንድ ወር ሆነኝ ምንም ለውጥ የለኝም እህቴ ተሻለሽ እንዴት ነሽ?

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐBe fetereshi nigerign indet honeshi teshaleshi

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 24 วันที่ผ่านมา

      የኒና የአንቺ በሽታ አንድነው አሁን ምን መፍትሄ አገኘሽ? ካገኘሽ ንገሪኝ

  • @athubia8872
    @athubia8872 ปีที่แล้ว +1

    ዶክት እኔ ጃሮያን ተሠቃየሁ ሀክም ቤት ሢሄድ የጥቡኝል እና 3ታጠብኩ እና ምንም መፍቲህ የለዉም እዉሠጡ የጩህበኝል እና የመሠማት እጠረት አለው አያሠማኝም ኧረ ዶክትረ ምፍትህ ካለዉ በአላህ ነግረኝ 😢የማደም ቅመሞችያ ዱኣ አረጉለኝ 😢😢

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አላህ ዕውቀትን ይጨምርልህ

  • @Nunusha-st1.9.10
    @Nunusha-st1.9.10 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @amarechtamirat8377
    @amarechtamirat8377 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር አኳን ደና መጣህ በጣም ጠቃሚ ነው ለኛ በቀዝቃዛ አገር ያለን ሰዎች ባይታሚን ዲ አንወስዳነን አናመሰግናለን ዶክተር

  • @qwereww-yu7hv
    @qwereww-yu7hv 2 หลายเดือนก่อน

    እንደው ይሄ ነገር እኔን ነው ያጠቃኝ ማለት ይቻላል ዶክተር የጠቀስካቸው ነገራቶች የተወሰኑትን አያቸዋለሁ

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይሰጥልን የእኔ አሰተማሪ አክባሪህ ነኝ በርታ

  • @birtkandessir5261
    @birtkandessir5261 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር አተ ብቻ አዉራ አትሰለችም እኮ❤❤❤😍😍😍

  • @addisuwendimu6096
    @addisuwendimu6096 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለምትሠጠን ትምርት ከልብ እናመሰግናለን እስቲ ስለፀጉር መሳሳትና መነቃቀል ከምን እንደሚመጡ እና መድሀኒቱን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว

      ከዚህ በፊት በተከታታይ ሰርቻለሁ፣ ይመልከቱት

  • @Genet398
    @Genet398 2 หลายเดือนก่อน

    ድኩተርየ ፍጣሪ ይጠብቅህ ጠቃሚ ትምህርት ነው እሁን እኔ ባያታሚን ዲ የለሽም ተባልኩ ብጣም 😢

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 ปีที่แล้ว +4

    እጀግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከልብ አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏🙏👍

  • @user-xh7tl2yk7j
    @user-xh7tl2yk7j 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዶክተር በጣም እናመሠግናለን እኔ በጣም ጎኔን ወገቤን በቀኝ በኩል ያመኝ ነበረ እግሬም እጄም ግራየ በጣም ይዝላል እግሬን አስሬነበረ የምተኛዉ ሀኪም ሄድኩ ብዙ ግዜ ዶክተር ግን የሽት ኢንፌክሽን ነዉ የሚሉኝ ውሀ እጠጣለሁ አሁን ላይ በጣም የልብ ጭቀት ያዘኝ ያሥጨንቀኛል የምበላዉ ምግብ ምንም አይመቸኝ አሰሪወቸ ከቤት አምተዉ የዴም ምርመራ ሠጠሁ የቪታሚን ዲ እጥረት 7ነዉ ያለሽ አሉኝና 50.000ያለዉ የቪታሚን ዲ ታዘዘልኝ 2ወረ ነዉ በሳምት 1ግዜነዉ ግን አሻለኝ ከልቤ ትንሽ ገና 3ሳምትነዉ የተጠቀምኩት በጣምምነዉ ሽንትቤት የምሄድ እናም ዶክተር ምን ልልህነዉ የቪታሚንዲ እጥረት ኩላሊት ያማልዴ በጣምነዉ የሚፈጄኝ

  • @rozinasure4728
    @rozinasure4728 2 ปีที่แล้ว +2

    Dr thank you for your service god bless you ስለ omega3 ትንሽ ብትለን everyday መውሰድ ይቻላል

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር & የጠየቃችሁም አመሠግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነዉ ያገኝሁት ዶክተር በርታ
    በእውቀት ላይ እውቀት አሏህ ይጨምረልህ

  • @Kibrusha
    @Kibrusha 2 ปีที่แล้ว +7

    Thank you for this great video. I have learned a lot.
    Now, I am asking myself if a random pain and weak muscles around my right shoulder is caused by shortage of vitamin D. Your video also tells that liver and kidney are involved in its production, and the remedy should address these two important organs.

    • @hawamohamed2866
      @hawamohamed2866 ปีที่แล้ว

      ዶክተርየ ስትመቸኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@hawamohamed2866ደምሪኛ

  • @belayetsegenet5553
    @belayetsegenet5553 2 หลายเดือนก่อน

    ጤናና ሰላም ይስጥህ ስለውነተኝነትህ

  • @Dani-hw4cf
    @Dani-hw4cf 2 ปีที่แล้ว +7

    Hello Doctor....many thanks for your information. I have one question to ask....if a person has very low vitamin D and starts to take 5000 IU everyday ( one tablet a day) then how much calcium ( in supplement form) should the person take along with the vitamin D ? Thank you so much.

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว +5

      ከ 500 እስከ 2000 mg በቀን መውሰድ ይቻላል። ሲበዛ ድርቀት ሊያስከትል ይችላል።

    • @30lifeafterthirty38
      @30lifeafterthirty38 2 ปีที่แล้ว +2

      I heard if you take high dose of vit d you should have to take it with k2 to avoid calcium buildup in our arthritis .consult a doctor or your pharmacist before combining calcium and vit d.

    • @fatumawase
      @fatumawase 7 หลายเดือนก่อน

      ​@30lifeafterthደምሪኛirty38

  • @SilasG-d4e
    @SilasG-d4e 6 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ርዬ ስወድህ የእውነት ቀናነትህ የምታስረዳበት መንገድ አጠቃላይ ትመቸኛለህ

  • @SamSis-we2bn
    @SamSis-we2bn 6 หลายเดือนก่อน +1

    የስኳር ህመም እና የአመጋገብ ስርዓት ላይ የሰራኸው ፕሮግራም ካለ ጀባበለን

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር አቀራርብህ ምርጥዬ ነው የዘወትር አድማጭህ ነኝ በርታ

  • @HsbShsh-uy1sr
    @HsbShsh-uy1sr 10 หลายเดือนก่อน

    የኛ አስተዋይ አላህ ይጠብቅህ መካሪያችን

  • @user-jj1uj3oy3e
    @user-jj1uj3oy3e 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @hehe291
    @hehe291 2 หลายเดือนก่อน

    እናማሳግነላን፣ትምርህትህ፣በጠም፣ይጋባል፣ማሻ፣ኣላህ

  • @meselutadesse4925
    @meselutadesse4925 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶ/ር ሰይፈ በአሁኑ ጊዜ የአለማችን አሳሳቢ በሽታ ስለሆነው ሄፒታይተስ/የጉበት ቫይረስ እንዴት ሰው በዚህ በሽታ ሊያዝ እንደሚችልና ዓይነቶቹን ሊደረግ የሚገባ ቅድመ እና ድኀረ ጥንቃቄ ግንዛቤ ብታስጨብጠን?

  • @tigist1765
    @tigist1765 6 หลายเดือนก่อน

    ስታስረዳ እኮ ፍትፍት አርገህ ነው እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Selamsys
    @Selamsys 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ ለቻነልህ አዲስ ነኝ ግን ቪዲዎችህን ሳይ በእውነት እግዚአብሔርን አብዝቼ አመሰገንኩት ምክንያቱም አንተንና መሰሎችህን ቀና ሰዎችን ስለ ሰጠን ክበርልን በእውነት ። እኔ እጄ እና ትከሻዬን ያመኛል የግራ እጄ ክንዴ በጣም ይመኛል ትንሽ ከበድ ያለ ነገር ለደቂቃ መያዝ አልችልም ከጀመረኝ ቆይቷል እንደውም አሁን ተወት አርጎኛል ባይታሚን ቢ መውሰድ ከጀመርኩ በኋላ እሱን መውሰድ የጀመኩት ግን የቀኝ እግሬን አውራ ጣቴ ላይ እጄን ደሞ አመልካች ጣቴ ላይ የመደንዘዝ ስሜት አግልጥሞኝ ፍርማሲ ሄጄ ስነግራቸው በቅዝቃዜ የሚመጣ የነርቭ ችግር ነው ብለው እሱን ሰጡኝ እግዚአብሔር ይመስገን መደንዘዙም በጣም ለውጥ አለኝ ጨርሶ ባልድም ግን በጣም ተሽሎኛል የግራ ክንዴም ህመም ተሽሎኛል ግን ደሞ አሁን የቀኝ ትከሻዬን እያመመኝ ነው በተለይ ለሊት ተኝቼ ሳላውቅ እጃን ወደ ላይ ወደ ጭንቅላቴ ከዘረጋሁት ወደ ታች ለመመለስ በጣም ያመኛል ጡንቻዬም ቶሎ ዛል ይላል አንድ ልብስ አስጥቼ እንኳን መጨረስ አልችልም ሰላሳርፍ ሌላው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በራሴ ላይ ብዙ ለውጦችን እያየሁ ነው ለምሳሌ የወገብ ህመም የመገጣጠሚያ ህመም ቶሎ መድከም ትንሽ ፈጠን ያለ እንቅስቃሴ ሳረግ የልብ ምት መጨመር የድካም ስሜት ማቅለሽለሽ የምግብ ፍላጎት መቀነስ የተረጋጋ እንቅልፍ ያለመተኛት በተለይ ወገቤን በጣም ያመኛል ህክምና ሄጄ ሽንት ስጪ ተብዬ ሽንትሽ ውስጥ ደም ያሳያል ተብዬ መድሀኒት ወስጃለው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ለውጥ አለኝ ግን አልተወኝም ።ስለራሴ ትንሽ መረጃ እድሜዬ 45 ውስጥ ነኝ የምኖረው ዱባይ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ክብደቴ ጨምሯል ለማስተካከል እየሞከርኩ ነው የሁለት ልጆች እናት ነኝ ትልልቆች ናቸው እምሰራው ማዳም ቤት ቴሬድ ከሳምት በፊት ነው ምልክት አሳይቶኝ የሄደው አመሰግናለው

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድም እኔ አረብ አገር ነኝ ግን ቶሎ የመርሳት ችግር ገጥሞኛል 🤲🤲🤲😭,,,, ከጭኔ ጀምሬ እሰክ ቆርጭምጭምቴ በታች ሰውነት ጥቆቁር ይሆናል ልጁ ልጁ ሲወለድ እናቶች ሆዳቸው እንደሚሆን ሰንጠረር ሰንጠር አልፍ አልፈፎ ድካም ይሰማኛል😭😭 ምከረኝ ወንድም ሰልክ ቁጥር እንካን እረዘም ያለ ማሰታወሰ አልችልም በቃ

  • @romanhabeshawit523
    @romanhabeshawit523 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ዶ/ር

  • @sinkineshlegese384
    @sinkineshlegese384 7 หลายเดือนก่อน +1

    tebarkelen.

  • @MebratBegna
    @MebratBegna 6 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Esoyemane
    @Esoyemane 9 หลายเดือนก่อน

    Docሰይፍ really really በጣም ጥሩ ግልፅ እጥር ምጥን ያልተንዛዛ ብዙ ሜዲኬሽን ቃላቶች አለ ግራ የሚያጋቡ ለተከታይ እሱንም ቀንሰህ በማቅረብህ gd job

  • @abawawolelei3397
    @abawawolelei3397 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜ እና ቴነን ይስትልህ።

  • @user-rt7et5hw8w
    @user-rt7et5hw8w 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰገናለን ዶ/ር አድ አንድ ቀን ፈረጅ ዶ/ር ምን አለኝ መሰለሕ እናተ ኢትዮጵያኖች በቂ የፃሐይ በርሐን እያላችሑ ግን በብዛት የቫዮታሚን (D) እጠረት ችግር አለባችሑ ብሎ ነገረኝ እኔም በልቤ ምናልባት በቂ ወተት ጠጥተን ስለማናድግ ይሆናል ብዬ አሰብኩ !

  • @ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ
    @ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም እናመሰግን አለን በርታልን እኔም የቫይታሚን ዲ እጥረት አለብኝ ሀኪሞች የሰጡኝ ለ፣3ወር ነው 12ቀንብቻ ነው የወሰድኩት ስያመኝ ማስታገሻ ስጡኝ ግን ለውጥ የለውም ወይስ ገና ስለሆነነው መዳኒቱ ከጉልበቴ በታችና ወገቤ በጣም ያመኛል

  • @astermelaku8795
    @astermelaku8795 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @yhggg8021
    @yhggg8021 7 หลายเดือนก่อน

    ደክተርየ በጣም እነመሰግነለን እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥልን ቁጥርህን አሰቀምጥልን

  • @kaliermi8518
    @kaliermi8518 3 หลายเดือนก่อน

    Wondime fetari yibarikih. Endihu be netsa Eyastemare yalewun Wondimachin. Like share Argen Enasadigew wogenoche

  • @user-fp8fp1oi5e
    @user-fp8fp1oi5e 4 หลายเดือนก่อน

    Very essential lesson!

  • @zufanbejiga621
    @zufanbejiga621 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይባርክህ ዶ/ር አድራሻህን አሳውቀን ?

  • @shemeliskassahun1718
    @shemeliskassahun1718 7 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ሰይፈ ምርጥ ሰው

  • @kikahumed2392
    @kikahumed2392 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወገናችን እውቀቱ ይብዛልክ

  • @robelenat8949
    @robelenat8949 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናል 💚

  • @EMAMAMYouTube
    @EMAMAMYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ዶክቶር ፋጣር ይባረክ ከዝ በፋት እጥራቱ አግጥሞኝ መዳኒቱን ታጣቅሜ ነበር አሁኑ ደግሞ ጃርባዬ ለይ አጥኒቴን በእጄ ስነካው የመኛል ካዳራቴ እስካ ጃርባዬ የቃጥለኛሊ ትንሽ እንኮን ቢርድ አልችልም ድካም ድካም ይለኛኝ ኤሄን ችግሬን ለመዋቅ ምን ምርማራ መርግ አሌብኝ በሰው ሀጋር ሀኪም ቤት ስንሄድ ህማሙን ይጣርቁነላ መዳኒት የዙሊነል በሽታው ግን ከኛው ነው ሚቆያው

  • @FiromsaKebede
    @FiromsaKebede 3 หลายเดือนก่อน

    Bravo good education thank you

  • @የአብሰራመኮንን
    @የአብሰራመኮንን 2 ปีที่แล้ว

    Dr,ሰይፈ መቼም አቀራረብህ እጅግ ግሩምነው በሙያ መብቃት ማለት ይህነው እናመሰግናለን እባክህ ዶክተር ሰለ ተረከዝ ህመም ዘርዘር ያለ መረጃ ብትሰጠን በእርግጥ አጠረ ያለ መረጃ በቲክቶክ ላይ አቅርበሀል ግን በጥልቀት መፍትሄውን እና በጠቅላላ ችግሩን ብታሰረዳን አክብሮት ባለበት ትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ።

  • @GetachewuHailemariam
    @GetachewuHailemariam 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ እዉቀት ይጨምርልህ

  • @-Higenbekumneger
    @-Higenbekumneger 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰናለን !!! ከብረት ይስጥልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
    @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን❤😢 እኔተቸግሮነበር እጀ እየዛለብኝ ተመርምሬ ቢታሚን ዲ እጥረትአለብሽተብየ እየተጠቀምኩኝነበር ግን አልተሻለኝም ዛሬተሻለኝስል ነገያመኛን አየስደት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርየ ትክክል ትምርትህ ማሻ አላህ እኔ ትካሻየ እጄ ዛል ይላል😭

  • @betelhemmulgeta9567
    @betelhemmulgeta9567 ปีที่แล้ว

    1ኛ ነህ እናመስግናለን

  • @ebz1040
    @ebz1040 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ሶፊኒያ ለምታደርገው በጎ ትምህርቶችህ ከልብ አመስግናለሁ በመቀጠል የምጠይቅህ እኔ የምጠይቅህ ስለ፣ቫይታሚን ዲ ነው እኔ እድሜ ከ60 በላይ ነው ነገር ግን የተ ውስነ ግዜ ስፖርት ስስራ ትንሽ አቅም ማጣት ጥርሶቼ መድማትና የአጥንቴ አለመጠንከር ስሜት ስሮጥ ሳይ ጎግል ሳደርግ ይህንን እንክብል ብወስድ ለውጥ አለው የሚል ነበረ ከሱ ጋር ቫይታሚ ሲ መውሰድ ጀመርኩ ነገር ግን የምወስደው መጠኑ አንተ ካስተማርከው ት/ት አኳያ በጣም ኦቭር ዶዜጅ ነው የምወስደው 125mg(5000iu) ነው ይህን የምወስደው በቀን አንድ ነው ይህን ምን ትለኛለህ ? አመስግናለሁ ለመልስህ

  • @JamilaJamila-wh1bd
    @JamilaJamila-wh1bd ปีที่แล้ว

    ዶክተር ትለያልህ ይህን እውቀት ለሰጠህ ፈጣሪየያችን አመሰናለሁ አልሀዱሊላህ

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ እኔ ወገቤ ይንቋቋል ከጀመረኝ 2 አመት ሞላኝ ድምፅ ያወጣል ድክም ይለኛል እረሤን ያሠኛል በዛላይ ሥደት ነው ያለሁት ሥራ ይበዛብኛል ዱአ አድርጉልኝ

  • @bella-fy1wh
    @bella-fy1wh 2 ปีที่แล้ว

    ተባረከ ዶክተር ይሄ ሁሉ ያልከው ድካም መልፈስፈስ ወዘተ እኔ ላይ ይገኛል

  • @seidmohammed-n4s
    @seidmohammed-n4s ปีที่แล้ว

    ዶክተር እናመሰግናለን ያንተ ይለያል ማንኛውም ሰው በቀላሉ እንድረዳው አድርገህ ነው እምትሰራው ኑርልን

  • @workinehmulat4877
    @workinehmulat4877 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር
    ከአንድ ሣምንት በፊት ሐኪም ዘንድ ሂጄ የቫይታሚን D እጥረት በሰውነትህ ላይ አለ ብሎኝ አሁን አንተ የገለጽከውን 50,000IU በሣምንት 1 እንክብል ነው ያዘዘልኝ አማራጭ የፀሐይ ብርሃንንም ጭምር
    The same word of advice & Medicine
    I extended my apperception to you!

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ማርያምን ሺ ዓመት ነርልን
    የኛ አስተዋይ ዬ ቪታሚን ዲ አጥረት አለብኝ ማለት ነው አመሰግናለሁ በውነት 👍🏻👍🏻❤️❤️

  • @user-en8mf8we6o
    @user-en8mf8we6o 6 หลายเดือนก่อน

    Sitasreda andegna ymechk edmena tena ystik❤❤

  • @KedirFentaw-cp5pf
    @KedirFentaw-cp5pf ปีที่แล้ว

    ዶክተርየ በጣም እናመሠግናለን እስኪ ከቻልክ ስለ gynocomastia video ስራልን እና ደግሞ መፍትሄውን

  • @negnsami4258
    @negnsami4258 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ በጤና ያቆየን

  • @makamubarak6175
    @makamubarak6175 ปีที่แล้ว

    እሽዶ ር እናመሠግናለን በኮሜት ስክሕን ብታስቀምጥልኝ ደስይለኛል

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግነው አገላለፅ ህ ጥርት ይለ ለሁሉም የሚገባ በዚህ ቀጥል ዶክተር አግዛብሄር ዘመንህን ይባርክ

  • @jemaljem5888
    @jemaljem5888 ปีที่แล้ว

    ገራሚ አገላለፀ በርታ ወድማችን

  • @habutiiseid8977
    @habutiiseid8977 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ለምሰጣቻው ትምህርቶች አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እና እስቲ ስለቶንሲል ወይም የጎሮሮ ጠጠር መፍቴውና መዳኒቱ ካወክ አሳውቀን እቤት ውስጥ ብዙ መኒቶችን ሞክራለሁ እንደ ጨው በውሀ ሽኩርት ወይም የአትክልት ሾርባ ግን ልጠፋል አልቻለም pls የምታውቀው መዳኒት ካለ

  • @gebyaneshzeleke6858
    @gebyaneshzeleke6858 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እኔም የሆነ ጊዜ የቫይታሚን ዲ እጥረት አጋጥሞኝ ነበር እንዳልከው ለ3 ወራት ያክል በሳምንት አንድ ጊዜ መድሃኒቱን ወስጃለሁ። ከመድሃኒቱ በኋላ ቫይታሚን ዲየ እንደተስተካከለ አረጋግጫለሁ ።
    አንድ ጥያቄ ግን አለኝ ከሆነ ጊዜ በፊት የመጣ የመገጣጠሚያ ችግር ነው እሱም የጉልበት ህመም ነው የጉልበቴ ህመም የጀመረኝ 2012 ሀምሌ መጨረሻ አካባቢ ነው ፀበል ተፀብየ ስወጣ መንገዱ ትንሽ አቀበታማ መንገዶ ነበር ጉልበቴ ቋቋ ቋቋ የሚል ድምፅ ነበር ያወጣው ያ ድምፅ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ከዛ እኔም ፀበሌን ጨረስኩ ከዛ ያ ድምፅም ጠፋ ወደስራ ቦታየ ተመለስኩ ከጊዜ በኋላ ግን የጉልበት ህመሙ እየባሰብኝ መጣ ህክምና ሄድኩ ምክንያቱም ሆነ በሽታው አልታወቀም አልተገኘም ሲቲ ስካን ሲታይ ምንም የለውም ምንም ከሌለው ወደ ፀበል መሔድ ይሻለኛል ብዬ አሁንም ወደፀበሌ ተመለስኩ። እግዚአብሔር ይመስገን ከብዙ ነገሮች ተፈወስኩኝ። የጉሎበቴ ነገር ግን ህመሙ በተወሰነ ደረጃ ቢቀንስም ደረጃ ስወጣና ስወርድ እንዲሁም ዝቅ ያለ ቦታ ለመቀመጥም ሆነ ለመነሳት ያስቸግሰኛል በተለይ ደረጃ ስወጣና ስወርድ የድምፁ ማስፈራት በዛላይ ህመሙ ዶክተር ችግሩ ምን ይሆን ከምንስ ነው የሚመጣው? ግራ ገባኝ

  • @alemtadesse7123
    @alemtadesse7123 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ Share እናድርግለት።

  • @ነኚየማየብቻ
    @ነኚየማየብቻ ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ወዲሜዋ

  • @Asnakech-h9z
    @Asnakech-h9z 5 หลายเดือนก่อน

    Dr Seife Thanks keep it up _ _ _

  • @halimahalima5190
    @halimahalima5190 2 ปีที่แล้ว

    አላህ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛ ዶክተር እኔ ጥያቄ አለኝ የምግብ ፍላጎት የለኝም ደግም 36ኪሎ ነኝ ከሁለት አመት በፊት64ኪሎ ነበርኩኝ ምንም አይነት ህክምና ሞክሬ አላውቅም መልሥልን

  • @Koki-zu1dh
    @Koki-zu1dh หลายเดือนก่อน

    በቫይታሚን D እጥረት ተሰቃየሁ 😢ሀኪምቤት ስሄድ መድሀኒት ያሸክሙና ይመልሱኛል ግን አላሻለኝም ግን አንተ ታሳየህን መደሀኒት አንዱንም አላዘዙልኝም የኔ ሌላነው ለአንድወር የተሰጠኝ osteocare እና coxpan ሌላም አለ ክሬምም አዘውልኛል ግን አላሻለንም😢

    • @sedaahmed6797
      @sedaahmed6797 หลายเดือนก่อน

      እኔም ዛሬ ሔጀ ክኒና አሽክመወ ነው የላኩኝ

    • @Koki-zu1dh
      @Koki-zu1dh หลายเดือนก่อน

      @@sedaahmed6797 አብሽ ማማዬ አላህ ያሽርሽ ጥዋት ለግማሽ ሰአት ያክል ፀሀይላይ ቁጭበይ የቫይታሚን D እጥረት ከሆነ እኔ እደዛ እያረኩኝነው ትንሽ ለውጥ አለኝ አልሀምዱሊላህ

    • @sedaahmed6797
      @sedaahmed6797 หลายเดือนก่อน

      @@Koki-zu1dh አሚን እህቴ ሁላችንንም አላህ ያሽርን