የፀጉር ቅባት |Hair oils (coconut, jojoba, argan.. etc ) | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @barchwollotube
    @barchwollotube ปีที่แล้ว +533

    ማነው እንደኔ የዶክተር ሰይፈን ትምህርት ተመስጦ የሚከታተል?👍👍 እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k 22 วันที่ผ่านมา +3

    ጠቅለል አዲረገህ ሁሉንም የምታቀረብበት ትምህረት ደሥሥሥ አያለኝ የማዳምጠው ያቆይህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว +16

    😊ድምፅህ ደስ ሲል ስታስረዳም በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም አገላለፅ ነው ለፀጉሬ ብዙ ተጨናቂ ባልሆንም ጥሩ ግንዛቤ አትርፌ አለሁኝ አመሰግናለሁ🙏

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 ปีที่แล้ว +8

    ዶክተር አቀራረብህ በጣም ነው ደስ የሚለው ምክንያቱም ግዜ አታቃጥልም ኑርልን እናመሰግናለን

  • @woineshetzeleke7983
    @woineshetzeleke7983 ปีที่แล้ว +12

    ዶር የምትሰጠው መረጃ በጣም ጠቃሚ ነው ምስጋና ይገባሃል ፣ በንግግርህ ውስጥ የሚተላለፈውን መልዕክት በደንብ ለማዳመጥ እንዲረዳ ፍጥነትህን ትንሽ ቀነስ ብታደርገው ደሞ የበለጠ ጥሩ ይሆናል ፣ ተባረክ።

  • @shhstgstkk7971
    @shhstgstkk7971 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርየ ትምህርትህ ከምንም በላይ ደስ የሚል ነው ተመስጨ አዳምጣለሁ. የሺያ በተር ቅባት አጠቃቀም በቴክስት ብታስቀምጥልኝ

  • @asther503
    @asther503 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ዘመንህን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልህ ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልህ 🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @saraseid690
    @saraseid690 ปีที่แล้ว +4

    አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ በጣም መልካም ሰው ነህ

  • @addishaddish4804
    @addishaddish4804 9 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ከልብህ ስለምታስረዳ በአንክሮ ነው ማዳምጠው ትምህርትህ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሠግናለን ለቀናነትህ ።

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዘመንህ ዕውቀትህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temu1430
    @temu1430 ปีที่แล้ว +2

    ክላስ ዉስጥ እንዳለሁ ሁኜ በፀጥታ ነዉ የምከታተልህ እናመሰግናለን

  • @bezasisay-uo1fh
    @bezasisay-uo1fh ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመስግናል ዶክተር ሁል ጊዜ አገላለፅህን ሣላደንቅ አላልፍም ተባረክ አቦ

  • @muluabera-kh9kc
    @muluabera-kh9kc ปีที่แล้ว +1

    አረግዚአብሔር ይሰጥልን ሰለ ቫቲካ ቅባት ጥቅም ነገረን እሰኪ

  • @nekhattube3377
    @nekhattube3377 ปีที่แล้ว +14

    Thank you so much ዶክተርዬ I don’t know እንዴት አድርጌ እንደማመሰግንህ አላውቅም አንጀት አርስ ነክ እንደኔ ስንቱ ይሆን የተደሰተው ያለክን ግዜ ሰተህ ይህን ወርቅ የሆነ ጠቃሚ ትምህርት በጣም በጣም በጣም አመሰግናለው ሁሌም ኑርልን ተባረክ

  • @AyanElmi-cp6nx
    @AyanElmi-cp6nx 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር እናመሠግናለን👍👍ምርጥና ጠቃሚ ትምህርት ነው thank you much

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +30

    ይህ ዱክተር እደኔ ማነዉ የሚመቸዉ 👍📚የሀደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ ቃል አላህ ቃል አረሱል 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር አሟኝ የሆክ አሟ የሆሽ ያአላህ ቃል እናስቀድም 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷

  • @meijdj2267
    @meijdj2267 ปีที่แล้ว +5

    አይይይ ፀጉር ለኔ ፀጉር ምርኮ ሄዶል ጌታ አዋቅ ነዉ እኔ እንጅ ፀጉር አየር ይመርጣል ወሃ ይመርጣል ሙቀት ይመርጣል ፃሃ ይመርጣል ቅባት ይመረጣል የሰዉ እጅ ይመረጣል ሀገር ይመረጣል አንድ ቦታ ተቀመጠን ለፀጉር ብለን ማሰደግ አይችልም በጣም አቸጋር ነገር ነዉ ስለ ፀጉር ነገር ታዉዉዉ ።

  • @seadaali4137
    @seadaali4137 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል በመረጃና በእወቀት ሲሆን ሁሉም ነገር ውጤታማ ይሆናል የጆጆባ ሻንፖ እጠቀማለሁ ጸጉሬን በጣም የሚያለሰልሰው ኮንድሸነር እኩአን አያስፈልገውም ግን በጣም ያሳክአኛል ልክ ዶክተሩ እደገለጸው ማለትነው

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ ዶክርየ አገላለጽህን ስወደው እናመሰግናለን

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว

    አቤት አቀራረብ አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልህ
    ምንምኳ #የማዳት ማጥፊያ ዋና መድሀኒት ባላገኝም በአንተ ትምህርት ግን እየተከታተልኩት ነው

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 ปีที่แล้ว +22

    አይይ ፀጉር ዝም ነው በቃ ተውኩት መቸም ቢሆን የህድን ሴቶች ለሰይጣን የሚገብሩትን ውዳቂ አላነሳ ባዶ ብቀር እደወዶች በመላጣየ ተማምኘ እኖራታለሁ እናመሰግናለን ብዙዎችን ሞክሬ የተስማማኝ የለም🙏🙏

    • @Menchgrotbatsub
      @Menchgrotbatsub ปีที่แล้ว +6

      እረ በጣም ልክ ብለሻል ስን ነገር ይተላለ
      ፋል እነሱ የገ በሩበትን ሌላው ሲያደርገው ተፅኖው ከፍተኛ ነው ግን የምመክርሽ እራሰሽ እቤትሽ እየሰራሽ ማለየትም እንደ እንቂላል ሙዝ አቡካዶ የደቀቀ ቡና ቅቤ ኮኮናት የመሳሰለ ወዘተ ከመታጠብሽ ፊት ተጠቀሚ የኔ ብዛቱ ልሰላሴው ጥሩ ሆኖ ሳለ ባለበት ሂድ ነበር ስንከባከበው አሁን በጣም አድጓል ባንዴ አያድግም ግን ተስፋ አለመቁረጥ ነው ያድጋል በኔ ስላየሁት ነው😊

  • @Mako-bd6re
    @Mako-bd6re หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @barchwollotube
    @barchwollotube ปีที่แล้ว +11

    ሠላምህ ይብዛ ዶክተር እንዳንተ አይነቶችን አዎቂዎችን ያብዛልን ለምታቀርብልን መረጃዎች ከልብ እናመሰግናለን አቀራረብህ በራሱ በጣም ይመቸኛል ተባረክልን

  • @sherifhamza9363
    @sherifhamza9363 ปีที่แล้ว

    Dr ቆንጆ ነገር ነው ።በተጨማሪ ስለ እሬት ጥቅ መረጃዎች በትሰን ብዬ ነው።አመሰግናለሁ

  • @titiasres1004
    @titiasres1004 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር አበዝቶ ይባርክህ ዶክተር 🙏 ሁልጊዜ ለምትሰጠ ን ሙያዊ ትምህርት አመሰግናለሁ🙏

  • @semirabedr792
    @semirabedr792 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ለምትሰጠን ትምህር በጣም እናመሰግናለን እባክህ ዶክተር ፀጉሬ ውስጡ በጣም እየሳሳ ተቸገርኩ እና አንዳንዴ ቆዳውም ይቀላል ሳበጥረውም ያመኛል ብዛቱም በጣም ትንሽ ነው ምን ባደርግ ይሻለኛል ተባበረኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @makiehhosen1380
    @makiehhosen1380 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ መሠሎችህ ይብዙ ዶክተሮች ከአላህ ቀጥሎ ለህዝብ ምርጥ ጠቃሜዎች ናችሁ እድሜችሁ ይርዘም

  • @ዮስቲና-ዸ6ጨ
    @ዮስቲና-ዸ6ጨ ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትምህርትህ ቆንጆና ግዜን ቆጣቢ ነው እናመሠግናለን ስለካስተር ኦይል ጥቅም እና ጉዳት ብትነግረኝ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u ปีที่แล้ว +44

    ዶክተር ትምህርትህ እዴት ደስ እደሚል ቀል ባለ እና ምጥን ባለ አቀራረብ አላህ አገራችንን ይጠብቅልን

    • @eagle4452
      @eagle4452 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እግዚብሂር ሀገራችንን ሰላም ያድርግ ፍቅር ይስጠን በርትተን በታማኝነት ለሀገራችን ለህዝባችን የምንስራ ያድርገን የ አውሮፓ ብርድን አልቻልኩም ሀገር ሰላም ቢሆን ጠቅልየ ወደዛ መሂድ ነው ሀሳቢ

    • @fozitbinthussen9528
      @fozitbinthussen9528 ปีที่แล้ว

      @@eagle4452 Allah le hagrsh yabkash

  • @ሰአድነኝየፓሶዋ
    @ሰአድነኝየፓሶዋ ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ፀጉሬ ተፈጥሮው ላዛ ነው በራሴ ስራ ተበላሽቶብኝ ነበር ጫፉን ቆረጥኩት አሁላይ ምርጥ ሁኔታላይ ይገኛል ከተስማማችሁ ሞክሩት
    እርጎ ወይም ለበን ዘባድ ሁለት እቁላል ሎሚ ፎቶው ላይ እዳቀረበው ሩዝ መሪ ዘይት ዘይቱን ሁሉንም ባንድ ሰሀን አደባልቀን እንበጠብጠውና ሙሉ ለሙሉ ፀጉራችንን አዳርሰን በመቀባት አንድ ሰአትወይም ሁለትሰአት ብንተወው የሳሳው ፀጉር የግባራችን ፀጉር የመመለስ እድል ይኖረዋል ኮሜቴን ካያችሁ ሞክሩት ለኔ አሪፍ ሁኖልኛል ጓደኞቸንም አስጠቅሜቸው አሪፍ ነው ብለዋል ሞክሩት

  • @ብርቱካንአየለየጌታደም
    @ብርቱካንአየለየጌታደም ปีที่แล้ว +27

    ደክተር ጌታ አምላክ ፈጽሞ ይበርካ ትምህርት በጣም ደስ የሚል ነው

    • @wrh5358
      @wrh5358 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

  • @HIRUThirut-b4x
    @HIRUThirut-b4x ปีที่แล้ว +1

    Dr እኔ ጥያቄ ነው ያለኝ የኒ ፀጉር በጣም ነው የሚነቃቀለ በጣም ይፈረፈራል በጣም ያሳክከኛል ካከኩት በሀላ ይቆስላል እባክህን መፌትሄ ስጠኝ

  • @leylaseid8804
    @leylaseid8804 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ዶክተር ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @habibafadel4178
    @habibafadel4178 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን 👌ዶክተር ፀጉሬ በየቀኑ እታጠባለዉ ምን ትመክረኛለህ አደራ እዳታልፈኝ

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ተበርክ መልካም ትምህርት ነው ✅️🥇

  • @ወለተማርይምወለተማርያም
    @ወለተማርይምወለተማርያም ปีที่แล้ว +5

    እኳን ደና መጣህ ዶክተር. ውድ ግዜህን ሰውተህ ስለምሰጠን ምክር
    እናመስግናለን እግዚአብሄር. ይባርክህ

  • @cggh6051
    @cggh6051 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሰይፋ ከልብ አናመሰግናለን እነአደኛ ያንተ አድናቅ ነኝ አላሂ ያቆይልን ባንተምክር ያገኘሁት ጥቅምአለኝ የፀጉርኳ በቅየተፈጥሮ አለኝ አልሀምዱሊላ 👍👍🙏🙏👍👍😘😘❤️❤️

  • @yaracell969
    @yaracell969 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ይሰባበራል በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር እናመሰግናለን ዶክተር

    • @lubabahusen4517
      @lubabahusen4517 ปีที่แล้ว

      የኔምነውኤር ተቸግሪያለሁ አጠርጨርሦ

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 ปีที่แล้ว

      እኔምሳበጥርው ግማሹይወጣ

  • @ZahraShkure
    @ZahraShkure 9 หลายเดือนก่อน

    ዶር አገላለፂክ በጣም ደስይላል ፅጉሬን ፐሪም ተቀብቼ በጣም ተበላሽብኝ መፎተው ምንድነው ? ፅጉረ እርቅ

  • @helentefera2903
    @helentefera2903 ปีที่แล้ว +6

    እነመሰግነሌ ዶክተር እድሜነ ጤነ ይስጥክ

  • @AlemayehuEndalkachewu
    @AlemayehuEndalkachewu 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን
    1 ጥያቄ አለኝ
    ለውንድ ሉጫ ለሆነ ፀጉር ለመበጣጠስ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም

  • @ZewditGet
    @ZewditGet 11 หลายเดือนก่อน +5

    እባክህ ጸጉሬ ዛላዉ በጣም ቀጭን ነው ምንም አይነት ቅባት ልጠቀም

  • @eagle4452
    @eagle4452 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶ/ር ሰይፈ ባለፈር ግሪሲሊን ለቆዳ አሪፍ ነው ብለው 99% ያለውን ግሊስሪን ገዝቺ ከምን ጋር ደባልቂ መቀባት
    እንዳለብኝ ስላላወኩ ተቀምጡል ግዚ ካሉት እስኪ በዚ ምክር ቢሰጡኝ ደስ ይለኛል ለሙከራ
    ከተለያዪ ዘይቶች ጋር ደባልቂ ለመጠቀም ሙክሪ ነበር ግን እንደ ጭቃ ይጣበቃል ሲቀቡትም ይከብዳል
    በምን እንደማቀጥነው ግራ ገባኝ

  • @yeshihareggezahagn6743
    @yeshihareggezahagn6743 ปีที่แล้ว +16

    ዶክተርዬ በጣም ነው ማመሰግነው በብዙ እየተጠቀምኩ ነው ❤️🙏ተባረክ ❤️

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  ปีที่แล้ว +4

      አመሰግናለሁ

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 ปีที่แล้ว +1

      ​@@Dr.SeifeWorku ዶክተር በፈጠረህ መልሥልኝ ብዙቀን ጠየኩህ እረጅም ጊዜ የቆየ እቅርት አለብኝ ትንሽነው አያድግም እሜመጣው ችግር አለወይ የሜባብሡ ምግቦችሥ አሉ የለውዝ ቅቤ ሥበላ ያባብሣል ሥላሉኝነው

    • @zufanayele9426
      @zufanayele9426 ปีที่แล้ว

      @@hanantube6915 yene ehte yetshalw ngr ethiopia yemetnori kehon baskmtwe selk kuter betdwey tru meker tagnalsh Ena doctoru recommend badrgw seat bihon tru nw.

    • @bhryahyru3284
      @bhryahyru3284 ปีที่แล้ว

      ደክተር በፈጣሪ ኢዤሀለሁ እዳታልፈኝ በጣም ተጨንቄያለሁ ቁጥርህን 😢 ደኩተር ሠው ቤት ነው ያለሁት ጡቴ አሞኛል ካሠር እዳይሆን ብዬ ፈርቻለሁ እርዳኝ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 11 หลายเดือนก่อน

    ከፊለፊት ለሸሸ ፀጉር መፊትሄ ስጠን እናመሠግናለን ዶክተር

  • @endalekachwamenu379
    @endalekachwamenu379 ปีที่แล้ว +4

    What about castor oil I am using Jamaican black castor oil so Dr., can you any tip for me?
    Because I’m suffering from her failing and dandruff

  • @ነጃትየአባቷልጅ
    @ነጃትየአባቷልጅ ปีที่แล้ว

    ጤና ይሰጥልኝ ዶክተር ማግኘት እፈልጋለሁ በምን ላግኝህ እባክህን መገኛህን ንገረኝ

  • @sebleteklu8752
    @sebleteklu8752 ปีที่แล้ว +3

    What ab castor oil for dry hair ? tnx dr for ur explanation

  • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
    @HumaidAlsuwaidi-hk6ee ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር እኔ ፀጉሬ በጣም ነበር የማምረዉ ደሞ አልከባከበዉምነበር ፀጉሬ ወፍራምነዉ በብዛት አኩካዶነዉ ቅባነበረ የምጠቀመዉ እናም የአየር አለመስማማትይሁን አላቅም አጭርና እረጅም ተባለጥ እየሆነብኝነዉ የሜፈልገዉን ቅባት እኳ ላቀዉ አልቻልኩም ከተላጨዉት ከአስር አመት በልጦታል እድሜም እዳልል ገና ሀያ ስምት አመቴነዉ መላካለህ እደዉም ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበረ ግን ዱባይ ነዉ ያለሁት 😢

  • @muleman9590
    @muleman9590 ปีที่แล้ว +9

    ቅቤ is more than all oils

  • @emabetlema6206
    @emabetlema6206 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ተረከዜ ከመድረቅና ከመቆራረጥ የተነሳ በድንጋይ ላይ መፈግፈግ እና በምላጭ የተቆራረጠውን ቦታ አነሳለው

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt ปีที่แล้ว +10

    ደጋግሜ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ ዶክተር ከምር እናመሰግናለን

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 ปีที่แล้ว

      Yene ehet demiregn bekininet emelisalehu

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt ปีที่แล้ว

      @@alemgenatube2098 አሸ ዉዴ

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 ปีที่แล้ว

      @@Tube-uj6rt ameseginalehu ehet emelisalehu 24 sat simolaw tub edayanesaw ayezon tegagizen enadigalen

  • @Selamenesh
    @Selamenesh ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው👍👍 ግን ፎሮፎሮ በምን ሊለቅ ይችላል? በሚዶ ነበር የተላለፈብኝ በጣም ቆየት ብሏል

  • @ematube9407
    @ematube9407 ปีที่แล้ว +14

    ዶክተርዬ እክዋን ሰላም መጣህ በምትሰጠን ጠቃሚ ትምህርቶች ከልብ እናመሰግናለን በርታ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  ปีที่แล้ว +2

      አመሰግናለሁ

    • @tig5299
      @tig5299 ปีที่แล้ว

      ​@@Dr.SeifeWorku ❤

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 ปีที่แล้ว

      @@tig5299 Tg yene ehet bekininet Demiregn

  • @RedietChane-oq9ok
    @RedietChane-oq9ok ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ዶክተር ስለ ፈለግ ያለው ጉዳት ብትነግረን እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልን ❤❤❤❤❤

    • @emabetlema6206
      @emabetlema6206 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም ተባረክ ሙያህን ሙያህን ከዚይ የበለጠ የቸምርል የጨምርል እያልኩ እያልኩ ለተረከዝ መድረክና መድረቅና መሸራሸር መሸራሸር

  • @tloba4572
    @tloba4572 ปีที่แล้ว +9

    Dr Please tell us about buildups and low porosity hair thank you

  • @meseretfantu6053
    @meseretfantu6053 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ርዬ ፕሊስ ከፊለፊቱ ለተበላሸና ለሸሸ ፀጉር መፍትሄ አታጣም የአብዛኞቹ ጥያቄ ነውና መፍትሄ እጠብቃለው

  • @medhintiruneh4926
    @medhintiruneh4926 ปีที่แล้ว +18

    Dr እባክህን ለልጆች የሚሆኑ ቅባቶችን ስራልን

  • @Tigest-uv1pn
    @Tigest-uv1pn 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላምዶክተር እድሜናጤና ጨምሮ ይሥጥህ እባክህ ዶክተር የንሥር መድሀኒት አለው እባክህንገረኝ ቢያሥበቀን ሁለት ጊዜ ይነሥረኛል እዳንዴ በጣምብዙይነሥረኛል ዳክተርእባክህ መድሀኒትንገረኝ ወይምምንማረግ አለብኝ ??

  • @user-21m12A7
    @user-21m12A7 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ቀና ምክርህ !!

  • @giftiregasa5587
    @giftiregasa5587 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ስለምክርህ በጣም አመሰግናለሁ፡፡Coconat kibat metekem ke jemerku betam bemibal tsegure adigual 3amet moltotal neger gin ke 5 wer wedih bekumetu eyetenekele tsegure betam sasa.lela mikiniyat yinorew yihon??

  • @meronhadis707
    @meronhadis707 ปีที่แล้ว +16

    Thanks Dr. Seife. I was very worried about my hair texture, color and the size. I was having a long, brittle, very dark and shining kind of hair. Even I was not expected to repeatedly visit beuty salons. but now everything changed especially after six moths now. which kind of treatment can you recommend including hair oils. thanks for your insight to this direction.

  • @AbbaaBiyaa-z2c
    @AbbaaBiyaa-z2c 3 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor seifi mistu timirt tikilagn ye alenegr nw

  • @milenmebrahtom5380
    @milenmebrahtom5380 ปีที่แล้ว +6

    ለሚቀጥለው video በጉጉት አንጠብቅአለን 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq ปีที่แล้ว

    ዶክተረዬ ለቤትህ አዲሥነኝ ለቤትህ ከዚህበፉት ቲከቶክላይ ሥለቀረፈደ የሠራህወ ቪወ ተመቸቶኛል አመሥገናለሁ❤❤ እኔ እረጂምፀጉረ ብዙም አይደለሁግን ብዙፀጉረበጣምነወየምወደወ

  • @genetmekonen9323
    @genetmekonen9323 ปีที่แล้ว +7

    DR can you tell us about black seed oil please 🙏

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር Shea butter ዉስጠ ነው

  • @hawamustafa9310
    @hawamustafa9310 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣህ ቃለህን ጠባቂ ነህ በርታ💯💯💯💯

    • @bungamelati2517
      @bungamelati2517 6 หลายเดือนก่อน

      Bexam Des yilal Enameseginalen

  • @Hanna-cz7il
    @Hanna-cz7il ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር የምሰጣቸው ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታ
    1ጥያቄ ነበረኝ ስለማዲያት ክሬም ነዉ አቮኪና ቢ ፓንቲን ሁለቱ ክሬሞችን ቀላቅሎ ፊትን መቀባት በዶክተር ታይቼ ነው የተሰጠኝ ግን ስቀባው ፊቴ ይቆጣል ያብጣልም ሰሴትፍ ቆዳ ነው ያለኝ በዶክተር ስለተሰጠኝ ልክ አይደለም ማለት አልችልም ምን ትለኛለህ እዳታልፈኝ 🙏

  • @elkboy3553
    @elkboy3553 ปีที่แล้ว +7

    Love your explanation thanks Doc❤❤❤

  • @nekhattube3377
    @nekhattube3377 ปีที่แล้ว

    Tnx ዶ/ር ሰይፈ ይሄ ለኔ ፀጉር የሚጠቅም ይሆናል ለማንኛውም ቪድዮውን እስከ መጨረሻው ላዳምጠው

  • @shewaneshkifle6800
    @shewaneshkifle6800 ปีที่แล้ว +3

    Hi doctor is it normal to left coconut oil in skull until wash day?

  • @MakakMakak-w4g
    @MakakMakak-w4g 8 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @amansintayew5020
    @amansintayew5020 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይባርክህ በቤታችን ልናደርግ የሚገባንን ነገር ከመረጃ እጥረት ብዙ እንጎዳ ነበር አሁን ግን ብዙ እየተጠቀምን ነው ጌታ ዕውቀትን ይጨምርልህ ለፈውስ ሁን

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ደሞ ባአላህ ደኩተርም እናተ ኮመጠሮችም የምታውቁ ካላቹህ የቅጭላቴ ፀጉር ተነቅሎ አልቆ የቀረውም መታ አውጥቷል አዷ ዘለላ ከ2-3 አላው መታ ሠውዲ ከመጣሁ ነው የጀመርኝ አሁደሞ የአይኔ😢 ጭራ በየቀኑ3-6 እየተነቀለነው እህት ወድድሞቸ መላሥጡኝኝኝኝኝ😢😢😢😢

  • @fevenhabteslasie7219
    @fevenhabteslasie7219 ปีที่แล้ว +3

    Dr Seife I am grateful for professional advice!!!!👍👍👍

  • @AylaOsman-m1d
    @AylaOsman-m1d ปีที่แล้ว +1

    What about amla oil

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 ปีที่แล้ว +1

    አመስግናለው ዶ/,ር ሰይፈ ክብር ይስጥልኝ

  • @የኔቤት
    @የኔቤት ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናል ዶክተር ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @sahluteklu6804
    @sahluteklu6804 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በቅድሚያ ሰለ ትምህርትህ ተባረክ መጠቀም ጀምሬ ተሰፋ ያለው ለውጥ አይቻለሁ ቅባቱ የት ላገኘው እችላለሁ

  • @bereketenglishtteachingtes7784
    @bereketenglishtteachingtes7784 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍ ምን ልበልህ ወንድሜ ዶክተር በጣም በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @jesuschrist4880
    @jesuschrist4880 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርየ ስለ blue magic ኣስተምሮ ስተን ብዙ ግዜ ቆንጆ ነው ስባል ሰምቼ ኣለው

    • @Rak.gogel.c
      @Rak.gogel.c หลายเดือนก่อน

      የኔ እህት ስለሱ መጥፎነት እኔእነግርሻለሁ አደየ ተቀብቸ ሙሉእዳለነውየጣልኩት ጉዳቱያመዝናል

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ትምህርት ነው

  • @bettybetty7102
    @bettybetty7102 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚለኝ ፕሮግራም ነው ብርታ ግን ተቀብተን ቅባት ስንት ቀን ነው ምናቆየው

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว +3

    amesegenalewe Dr.🙏🙏🙏

  • @emattesfayyemattesfayy2292
    @emattesfayyemattesfayy2292 ปีที่แล้ว

    መጀመርታ እናመሰግናለን ደኩተረ🙏🙏🙌
    ፀጉሬን ራሱ በራሱ ይታሳሳራል ማለቴ በስርዓት ይለቆማል😰🙄😰

  • @ZdEthiotub
    @ZdEthiotub ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶክተር

    • @zaharayasin
      @zaharayasin ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @rebiya5555
    @rebiya5555 ปีที่แล้ว

    እባክህ አትለፈኝ ዶክታር sila Cocoa buttey ina pomade DAX ስለነዚ ቅበቶች ጥቅማቻውነ ውደታቻውን ንጋረን ለምን አይነትስ ፀጉር ይሆነሉ አትለፈኝ

  • @esmo.h573
    @esmo.h573 ปีที่แล้ว +3

    ለወንዶች ፀጉር የሚሆን ቅባት ስራልን

  • @OfficialetessamTube7951
    @OfficialetessamTube7951 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክታር በርታአሪፍ ትምህርት ነዉ

  • @y.e5309
    @y.e5309 ปีที่แล้ว +3

    ገራሚ ሰው🙏🏼

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว

    ዋዎ ዶ/ር ሰይፈ በጣም ያብራራህልን ተባርክ እትገብራለሁ አመሰግናለሁ

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 ปีที่แล้ว +4

    ሰላምህ ይብዛልህ ዶክተር እግዚአብሔር ያክቢሪልን❤❤ በርታ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር፡እኔ፡ፀጉሬ፡ረዚም፡ነበር፡ሁሌ፡ካውያ፡እየተሰራሁ፡ተሰባብሮ፡አለቀ፡አሁን፡ብንከባከባውም፡እንደመጀመሪያው፡አይሆንም

  • @amlesetalemu7708
    @amlesetalemu7708 ปีที่แล้ว +5

    thank you Dr 🙏❤❤️

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ክብር ደክተር የኔ ፀጉር ከልጅነቴ ጀምሮ ስስ ነው ምን አይነት ቅባት ይመቸዋል ❓
    እንቁላል ዘይት ዘይቱን ምስማር ሩዝ መሪ ምክሬ ነበር እስኪ አንተስ ምን ትለኛለህ

  • @mazaeshete276
    @mazaeshete276 ปีที่แล้ว

    እንናመሠግናለን ዶክተር እረ እኔ የሚስመመኝ ሻፓ ኮንድሽነር ቅባት አላገኘውም

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w ปีที่แล้ว +3

    Thank you doctor!

  • @fikertube9091
    @fikertube9091 ปีที่แล้ว

    ስለምታካፍለን ጥሩ ምክሮች እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ጥያቄ አለኝ ማንኛውንም ቅባት ከተቀባው ፎሮፎር ያስቸግረኛል እናም በጣም ይደርቃል ምን ላድርግ ምክር ያስፈልገኛል