የጉልበት ቁርጥማት ህክምና | Knee Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 738

  • @Sabh-
    @Sabh- ปีที่แล้ว +40

    ደዶክተር በጣም ጎበዝ ነህ እናመስግናለን እያንዳንዱ የምትናገረውን ነገር ተግቤረው ህልም ቤትም ሂጅ ብዙ ለውጦችን አግኝቻለሁ ስለጨጉራ ስለእግዝና ስለ ወረአበባ መዛባትና መፍጥን እንዲሁም የረጋ ለመሆን እንትን አዳምጭ ስሄድ ሀኪም ቤት አልሀምዱሊላህ ይሄው አመቴ ጤናየ ስላም ነኝ ግን ፌቴ ምንም አልትሻለኝም ዶክተሩን አማክሬው የቪታሚን ዲ እና የምግብ እጥረት ነው ብሎኝ ይሄው ስድስት ወሬ የቆዳ ሀኪም ልሄድ ወይስ ቤት ውስጥ የሚሞከርቱን ሁሉ ሞክሪያለሁ

    • @biryealayu3001
      @biryealayu3001 ปีที่แล้ว +2

      👍😍

    • @gabrielbelay9968
      @gabrielbelay9968 10 หลายเดือนก่อน +1

      Dr Adreshe yet new mtakem eflgalhu.

    • @MekaMuhammed-pw6vn
      @MekaMuhammed-pw6vn 20 วันที่ผ่านมา

      እናመሠግናለን,ዶክተር,ጥሩ,ትምሕርት,ነዉ,እኔም,ወድቄ, የቁርጭምጭምት,ወለምታ, ገጥሞኝ, ሕክምና,እየተከታተልኩኝ, እዳትረገጭበት,ብለዉ, ጀሶ, አሠሩብኝ,ከዛን,እንዳልረገጥበት፣ብየ,ሐይሌን,በአንድ,ጉልበቴ,ተጠቅሜ,ሥነሣ,ሐመም,ተሠማኝ,ከዛን,ቀለል,ያለ,የማንጣጣት,ሥሜት,ተሠማኝ,ያኛዉ,ሢፈታ፣በዛኛዉም, ሥረገጥ, ክብደት,ሢቀንሥ,ይለቀኝ,ይሖን,ነዉ,ደግሜ,ሕክምና,ላሣየዉ,ዶክተር,መፍትሄ,ካለ,እንዳታልፈኝ,ዶክተር, በትሕትና,እጠይቃለሑ

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 ปีที่แล้ว +25

    ዶ. ር ❤ በጣም ደስየሚለው ነገርህ. እግሊዘኛ ሳታበዛ የምታስረዳው ነገር ከሁሉም ለየት ያረግሀል. እነመሰግናለን❤❤❤❤

  • @TamiratArega
    @TamiratArega 9 หลายเดือนก่อน +6

    ዶ/ር እኔ ከዚሕ በፊት እንደዚሑ እርሶ የገለፆቸው ሕመሞች ተከስተውብኝ።ሕክምና ውስጄ ነበር አሁን ደግሞ ግብጽ ቆይታ በኋላ ተነሳብኝ ስለዚሕ የአገልግሎት ቦታዎን ይግለፁልኝ።

  • @kalkidanzewdie1433
    @kalkidanzewdie1433 9 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጐበዝ ዶክተር ነህ ስለ ሁሉም በሽታዋች ሰፋ ያለ ማብራሪያ ትሰጣለህ እናመሰግናለን

  • @hawamustafa9310
    @hawamustafa9310 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣህ ዶ/ር እናመሰግናለን ለነፃ ትምህርቶችህ

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመስገናልሁ ዶኦክተር እግዚአብሂር የስጥልኝ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው

  • @fikirtefikire7267
    @fikirtefikire7267 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ዶ/ር ሰይፈ እደኔ ሆነክ ነው እመሜን የገለፅከው ተባረክ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን እባካቹ ላይክ ሼር ሰብስክራቡን ሳናደርግ አንለፈው በጣም ነው የምንጠቀመው አመሰግናለው

  • @addishaddish4804
    @addishaddish4804 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር ለሰጠኸን የጥንቃቄ ትምህርት እናመሠግናለን።

  • @fatma6629
    @fatma6629 ปีที่แล้ว +21

    ከኮመት እዴተርዳሁት ሁላችንም ታመናል ያረቢ አላህ የሽፊነ

    • @መቅዲመቅዲ-ዘ3ተ
      @መቅዲመቅዲ-ዘ3ተ 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @HgGg-h1w
      @HgGg-h1w หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @fatma6629
      @fatma6629 หลายเดือนก่อน

      አላህ ጤናችንን ይስጠን አይዞን

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 8 หลายเดือนก่อน +8

    በጣምነዉ የማመሠግነዉ ጉልበቴን በጣምነዉ የሚያመኝ ዱአአድርገልኝ😳😳😳😳👌👌

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ አላህ አፊያ ያድርግሽ

  • @Halimawussen
    @Halimawussen ปีที่แล้ว +84

    አባቴንአሞብኛል ዱአአርጉልኝ😢

  • @FatimaFatima-yv9ti
    @FatimaFatima-yv9ti ปีที่แล้ว +8

    ወላሂ እዲሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 10 หลายเดือนก่อน +2

    9:20 ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 11 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ግንዛቤ እየወሰድኩ ነው 🙏በርታ

  • @yaredgebremariam9444
    @yaredgebremariam9444 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር ያንተ አድራሻ የት ነዉ እኔ ሁለቱንም ጉልበቴን ያመኛል

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህ ዶክተር እናቴንአሞብኛል ከውድቀት የተነሳህክምና ጀምራ መዳኒቱ ሲያልቅ ከአቋረጠች ያማታል ፀልዪ
    ዩልኝ እህት ወድሞቼ

    • @YeshYuoTube
      @YeshYuoTube ปีที่แล้ว

      እግዛብሔር ይማርልሺ

  • @ነኝየራያዋቆቦ
    @ነኝየራያዋቆቦ ปีที่แล้ว +3

    አላህ እውቀት ይጨምርልህ ለቀጣይ ሰለ ደማነስ ቪዶወ፡ስራልን ህመሙን እን መፍትሄውን

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ ብዙ ሀኪም ቤት ሄጃለሁ ብር ከመጨረሰ እና ከመንገላት ውጪ ምንም መፍቴ የለም እግ /ር ይድረሰልን አንተ ጋር መጥቼ ብታ ደሰ ይለኛል በሸታዬን ግልፅ አር ገህ ነው የተናገርከው ያለህ እውቀት ላይ እግ/ር ይጨምርልህ ተባረክ

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be หลายเดือนก่อน

    ደኩተር ተባረክ አምላካችን ይርዳን ባለው የኑሮ ውደነትስ በምን መመርመር ይቻላል ወላጆችህ ይባረኩልን

  • @MeronMekonen-u1b
    @MeronMekonen-u1b 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ሰይፈ

  • @ttww9470
    @ttww9470 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተረ እናመሠግናለን ማሻ አላህ ነው አገላለፀህ

  • @AklogMendarealw
    @AklogMendarealw 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር በጣም ነው ፕሮግራሙን የምከታተለው የት ብየ ልምጣ የጉልበት ህመም ተጠቂ ነኝ እረ ተስቃየሁ አድራሻላኩልኝ ለእግዚአብሔር ይሆናችሁአል

  • @MasaratNuguse
    @MasaratNuguse 20 วันที่ผ่านมา

    Dr inee zaare xowati k inqilfi sinnassa yegiraa gulbaten hamamanyi min maragi yishalanyal😢😢😢

  • @TamiruAngassa
    @TamiruAngassa หลายเดือนก่อน +2

    የዶ/ሩ ሰልክ እና አድራሻ ብቀመጥ ጥሩ ነዉ

  • @MahitYshgta
    @MahitYshgta 28 วันที่ผ่านมา

    የምላስ ነርብ ተይዞልወድሜ መላበለኚ ደክተርየ❤

    • @MahitYshgta
      @MahitYshgta 28 วันที่ผ่านมา

      ምላሱአይቀሳቀስም

  • @TemamShifa
    @TemamShifa 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ ሠላም ዶክተር ኮሜንት አርጌልነበር አልመለሥክልኝም በጣም እያመመኝ ነው መታገሥ አልቻልኩም

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug
    @MollaKasawDesalegn-qe4ug ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናል ዶክተር ሰይፈ

  • @yawaloleji3580
    @yawaloleji3580 ปีที่แล้ว +48

    ጉልበቴን በጣም ያመኛል ድምፅ ያወጣል በተለይ ደረጃ ስወጣ እና ስወረድ ሳጥፈው እና ስዘረጋው መልስ ስጠኝ ዶክተረየ

    • @rahelkebede7747
      @rahelkebede7747 10 หลายเดือนก่อน

      pls dr enem temesasayi chigir alebigni melisi siteni

    • @የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ
      @የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ 10 หลายเดือนก่อน +4

      ዶክተር ለዚህ ጥያቄ መልስ ስጠን ይህ ጥያቄ የኔም ነው

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 10 หลายเดือนก่อน +1

      ደግ ጎደኛ አለኝ ጉድ ክል እደኔ ነሽ ማሬ 😢 አይዞሽ

    • @Adanich-c7b
      @Adanich-c7b 9 หลายเดือนก่อน

      Weyene enem techegirlwa

    • @suibsecrb
      @suibsecrb 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረኔን ሰሞኑን በጣም አሞኛል ምላርግበት ተኝቸ ስነባ ስራመድ የጉልበት መገጣጠሚያላይ ያመኛል ❤😢

  • @BooksWorld3637
    @BooksWorld3637 11 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የምትለቃቸው ቪዲዮዎች በጣም ጠቃሚ ናቸው። እባክህ የእግር ተረከዝ ዉስጥ የሚወጣ ኪንታሮት መፍትሄ ካለው ንገረኝ እባክህ🙏

  • @getachewaraya-y4t
    @getachewaraya-y4t 10 หลายเดือนก่อน

    Amazing. Many people are suffering from this illness including my sister . You are a rare doctor. I am really proud of you.

  • @KadjaJamal
    @KadjaJamal 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እናመሰግናለን❤ እኔ ልጀ የሁለት አመት ልጂ እያለ ነዉ ጉልበቴን ማለት የጀመርዉ ምንም አይነት እብጠትም ሆነ መቅላት የለዉም እሚጀምርዉ ልክ ሲተኛ ነዉ በጣም ነዉ የሚያሰቃየዉ በ3 ወር አንደየ ነዉ የሚነሳበት አንዳንደ እስከ 6 ወር ይቆያል አሁን የ8 አመት ልጂ ነዉ ህክምናም ስወስደዉ በሂደት ይሻለዋል ነዉ የሚሉኝ ግራ ገብቶኛል ተደነግሮኛል ለትንሺ ሰአት ካመመዉ ወዳዉ ይተወዋል አሞት የሚያዉቅ አይመስልም

  • @assiakekassiakek7157
    @assiakekassiakek7157 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ዶክተር ኧረ ሁላችም የጉልበት በሽታኛሁነናል

  • @nebiyatsemenawit6639
    @nebiyatsemenawit6639 8 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ዕድሜህን ያርዝመው አገመላለፅህ በጣም ደስ ይላል

  • @TesnimMohammed-o3s
    @TesnimMohammed-o3s หลายเดือนก่อน

    ደ/ር በጣም እናመሰግናለን ግን እባክህ እንደው ከተመቸህ ከአንድ ሳት ብሀላም ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ስጥ። please🥺

  • @muluneshayele9394
    @muluneshayele9394 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @berhanberhan2165
    @berhanberhan2165 3 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ዶክተረ❤እኔ ያመኛል ወለም የማለት ነገር አለው

  • @henihenok2447
    @henihenok2447 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር የአንተ ክሊንክ የት ነው እናቴ በዚህ ህመም እየተሰቃየች ነው እባክህ አድራሻህን ወይም ስልክህ ብታስቀምጥልን ?

  • @fikirteginjo4332
    @fikirteginjo4332 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይሰጥልን❤❤🙏🙏

  • @SamualEndale-l4k
    @SamualEndale-l4k ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶክተር በርታ እና ደሞ በቤት ውስጥ የሚደረጉ የህመም ማስታገሻ ካለው ከጉልበት እብጠት ጋር የተያያዘ ካለ እባክህ ንገረን

  • @tg.kefelw
    @tg.kefelw 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤❤

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ ปีที่แล้ว +2

    ተባርክ እግዚአብሔር አእምሮህን ይጠብቅልን

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ሰይፈ በጣም እናመሰግናለን

  • @AmeenaTaspay
    @AmeenaTaspay ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህ ዶክተርየ😊😊

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 11 หลายเดือนก่อน

    ደጉተር የምር በጣም ጎቦዝ ደጉተር ነህ በጣም እናመስግናለን❤❤❤🙏

  • @MesiBelayhun
    @MesiBelayhun 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል እናቴ በጣም ጉልበቷን ያማታል መዘርጋት አትችልም እና ምን ሊሆን ይችላል

  • @HayatHayat-oc2gt
    @HayatHayat-oc2gt ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ለምሰጠን ትምህረት በጣም አመሰግናልው እፍልግህ ነበር እንዴት ማግኘት እችላልው

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd 2 หลายเดือนก่อน

    d/r seif ine betam yamignal ውቅት አለሁ ደሞ የግራ ጉልበት ነው በተላይ ደረጃ ስወጣ ስል😢😢😢😢 ምን ይሻላል😢😢😢

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 ปีที่แล้ว

    ኦ እጂግ በጣም እናመሰግናለን ደኩተር እኔም ከሳምንት በፊት አሞኚ ነበር! ስለ ምትሰጠን መረጃዎች ሁሉ በጣም እናመሰግናለን🙏

    • @metages9762
      @metages9762 9 หลายเดือนก่อน

      በምን ተሻለሽ?😊

  • @hayu2435
    @hayu2435 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን ዶክተር❤❤❤❤❤

  • @kedejazehabu5273
    @kedejazehabu5273 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ባላህ እርዳኝ ተትጥቂ በታች እግሪ ሊቀሣሥ አልቻላም ባላሂ እርዳኝ❤❤❤

  • @Hiwot-o3d
    @Hiwot-o3d 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኮንሰትሮን ወየም አግሪን ምን ማለትነው ዶክተር

  • @zebu4271
    @zebu4271 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ
    አመሰግናለሁ የምፈልገው ነገር ነበር

  • @FhdeechgrYerrft
    @FhdeechgrYerrft หลายเดือนก่อน

    በጣም ያመኛል ዶክተር

  • @AbebechBeyene-k7c
    @AbebechBeyene-k7c 11 หลายเดือนก่อน +1

    ደ ር ጉልበቴን አልፎ አልፎ የእጅ ጣቶቼን ያመኛል የት ነው የምትገኘው

  • @banchibaba-p9c
    @banchibaba-p9c ปีที่แล้ว +2

    ዶክተርዬ እግዜር ይስጥልን የቦርጭ ማጥፊውን መዳኒቱን ቢነግሩን❤❤❤❤

    • @hiwet639
      @hiwet639 ปีที่แล้ว

      ምግብ ቀንሽ እልም ነዉ እሚለዉ

  • @Susubintኢስላም
    @Susubintኢስላም หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እናቴን በጣም ያማታል ጉልበቶን ሀኪቤት ስትሄዲ ብርዲ ነው ይሏታል ረዠም መንገዲ መጓዝ አትችልም በቀን ትንሺ መንገዲ ካልተጓዘች ደሞ አሳስሮ ይይዛታል በጣም ተሰቃየቸ በፈጣሪህ ይሁንብህ መፍትሄ ካለህ አለህበት ላምጣት የምፈልገውን ያክልም ልክፈልህ ብቻ እናቴን አዲንልኝ ከፈጣሪዬ በታች ስበብ ሁናትና 😭😭

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አረ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶክተር ሰይፈ👏👌

  • @foziamahamed5346
    @foziamahamed5346 2 หลายเดือนก่อน

    enamsgenalen dokter adrshak yet new metayet flgalew eyamemge selhone mekoyet alflgem??

  • @lidatutesfaye3392
    @lidatutesfaye3392 3 หลายเดือนก่อน

    የግራ ጉልበት መገጣጠሚያ fat knee endet yiwegedal Dr

  • @GetchTesh-t1r
    @GetchTesh-t1r หลายเดือนก่อน

    ዩሪክ አሲድን የሚቀንሰውን መድሀኒት ንገረኝ

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ዶ/ር እኔን እሪ በጣም ያሰቃየኛል

  • @asfawmarkos8710
    @asfawmarkos8710 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የቁርጭምጭምት እብጠት እና ህመምስ ምንድነው ተቸግረናል

  • @MahalitaMahalita-o4j
    @MahalitaMahalita-o4j 2 หลายเดือนก่อน

    የደምመራጋትከጉልበትበታችየሚመጣዉበምንምክንያትነዉ

  • @AlaamBeyene
    @AlaamBeyene 3 หลายเดือนก่อน

    Dhugaa waqayyoo bayee galatomii Dr Ana akkas na dhukuba wagaa 1turee natii Debi,aa milaa Koo thank you

  • @melkamelka23
    @melkamelka23 ปีที่แล้ว

    የማዳት ስራልኝ አግቴጥቁሮብኝል እባክህንንን

  • @BetelDesta-y4f
    @BetelDesta-y4f 2 หลายเดือนก่อน

    ዶር ስለአገልግሎትህ እያመሰገንሁ ደረጃ ስወጣና ስወርድ፣ እግሬን ወደ ኋላ ሳጠፍ በጣም እቸገራለሁ ፣ ስዘረጋው ቋ የሚል ድምፅ አለው መፍትሔው ምንድነው?

  • @hanahailu9559
    @hanahailu9559 10 หลายเดือนก่อน

    Yedem manes aschegeregn Dr ebakh meftihe nigeregn

  • @MeleseGardie-dy4rf
    @MeleseGardie-dy4rf ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር በእውነቱ ጨምሮ ይስጥልን
    በቀጣይ ቪዲዮ በስኳርና ደም ግፊት ብትመጣልን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  ปีที่แล้ว

      እሺ ስለስኳር ግን ከዚ በፊት ሰርቻለሁ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  ปีที่แล้ว

      እሺ ስለስኳር ግን ከዚ በፊት ሰርቻለሁ

    • @MeleseGardie-dy4rf
      @MeleseGardie-dy4rf ปีที่แล้ว

      @@Dr.SeifeWorku እሽ ፈልጌ አያለሁ🙏🙏🙏

  • @mekdelawittesfaye
    @mekdelawittesfaye ปีที่แล้ว +1

    Wow I need more learning about today teaching places mast people help need

  • @SumiyaSumiya-rh1we
    @SumiyaSumiya-rh1we 7 หลายเดือนก่อน

    አባአቴን ጉልበትን አሞዐትእ ኔኤቤኤሪ አብእጦ በኤጣአም ያአሜኤዋአል ዶ/ር መኤልእስ ስእጥእልኝ

  • @የበጌምድሯቀበጥ
    @የበጌምድሯቀበጥ ปีที่แล้ว

    ዶክተርየ❤ እናመሰግናለን ስለ የአንጀት ጋዝ ብዙ ንገርኝ😢

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 6 หลายเดือนก่อน

    ድኩተር እናመስግናለን ለምስጥን ትምህርት
    እናቴን ረሂ አማብኝል ምን ይሆን መፍትሂው

  • @leinayo9394
    @leinayo9394 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርዬ ተባረክ እኔ ግን በጣም በጣም ያቃጥለኛል

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 หลายเดือนก่อน

    ዳክተር.በእግዛብሔር..ጉልበቴ.ስነሣ.ስቀመጥ.ያመኛል.እክምና.ወስጀለው.ግን.ምንም.መፍቴ.የለውም...ስደት.ላይ.ነው.የለሁት.ግን.ህክምናቸውእደኢትዮጵያ.አይደለም...እባክክ.ዶክተርይ.እርዳኝ

  • @user-cr1bl8wm1w
    @user-cr1bl8wm1w 3 หลายเดือนก่อน

    እባክን ዶ/ር ጉልበቴ እየታመምኩ ተቸገርኩ እርዳኝ

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህልን ዶ / ር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁ ❤

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks doctor God bless you more

  • @wubshetsemu6963
    @wubshetsemu6963 11 หลายเดือนก่อน

    የተፈጥሮ ሪህ የሚባል ህመም ማስታገሻው ምንድ ነው ዶር

  • @almazkasahun
    @almazkasahun 8 หลายเดือนก่อน

    Adrashah ena silkihin askemitilign doctor

  • @alemalemalem5408
    @alemalemalem5408 6 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ስለምታደርግልን ትብብር እጅግ አመሰግናለዉ የኔ ህመም የዛሬ ስድስት አመት ሰራሚክ ላይ በጉልበቴ ተንበርክኬ ስወለዉ ነበር ብድግ ስል መቆም አቃተኝ ወዲያዉኑ ህክምና አርጌ ነበር መርፌ ኪኒን ይታዘዝልኛል መድሀኒቱ ሲያልቅ ህመሙ ይነሳብኝ ነበር ወደሀገሬም ስመጣ ያመኛል ደረጃ መዉረድ ያቅተኛል ሰዉ ተደግፌ ነበር በእምነት በፀበል ተሽሎኝ ነበር ስሜቱም ህመሙ ል6አመት ጠፍቶ ነበር ዛሬ ያስሜት መጠዝጠዙ ዛሬ እንዳዲስ እንዴት ሊመጣ ቻለ ምንስ ማረግ አለብኝ እባኳዎት ዶክተር ትብብሮዎትን እፈልጋለዉ በጣም ነዉ የሚጠዘጥዘኝ

  • @Allahwakili
    @Allahwakili ปีที่แล้ว

    ،،👩‍⚕️ዶክተር ጉልበቴን በትንሹ ህመም ይሰማኛል ደረጃ ስወጣ እግሬን አጥፊ ስቀመጥ እብጠት የለውም በነገራችን ላይ ብዙ እንቅሰቃሴ ባደርግ አይሰማኝም
    ስራዬ ልብስ መስፋት ነው ዶክተር ምን ማድረግ አለኝ
    እድሜ 38 ክብደቴ 85 ኪሎ
    አመሰግናለሁ ❤️

  • @mohamedmoganed6788
    @mohamedmoganed6788 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ከጉልበቴበላይ ያቃጥለኛል በረዶ ሳረግ ትንሽ ይሻለኛ

  • @memejohar3263
    @memejohar3263 ปีที่แล้ว +1

    መልካምነትኽ ይብዛ

  • @sayedahmada2590
    @sayedahmada2590 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጉልበቴን ያመኛል ዶክተር እናመግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonguta9596
    @solomonguta9596 ปีที่แล้ว

    ሠላም የረህ በሸታ በጣም ያመኛል ከውጭ አገር የተለያዮ መድኃኒት ብወሰድም ቆይቶ ይነሳል ምክር ሠጠኝ

  • @kedejazehabu5273
    @kedejazehabu5273 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እኔ አመት ሆነኝ ግን ምንም እመምየ ልገኝልኝ አልቻለም አሁላይ ተስፋ ቆርጨ ተቀምጫለሁ መፍትሂ እዳለህ እርዳኝ ባላህ❤❤❤❤

  • @FatmaHussain-rg8pn
    @FatmaHussain-rg8pn 7 หลายเดือนก่อน

    እበባክአደራደኩትረመልሥልኝ በዉሥጥየምትገኝበትን

  • @ZakeyahKader
    @ZakeyahKader 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር፡ስልክቁጥር፡አስቀምጥልን፡ወንድሜ፡በጉልበት፡ኽመም፡ተሰቃየ፡እባክኽ፡በውስጥመስመር፡ላናግርኽ፡ስልክኽ

  • @Tig-d2t
    @Tig-d2t 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክትር ስለትምህርትህ በጣም እናመሠግናለን ክበርልን እጉለበቴን ማመም ከጀመረኝ ሁለት አመት ሞላኝ ብርድሢሆን ነውየሚነሣብ ምንይሻለኛል

  • @mesfinalemu8529
    @mesfinalemu8529 8 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር መጀመርያ የጀመረኝ ደረጃ ስወጣ ነው የተሰማኝ እና ምን ላድርግ

  • @SeifuGetachew-r5o
    @SeifuGetachew-r5o 7 หลายเดือนก่อน

    ለህክምና እድል ለማግኘት አድራሻ ቢገልጹልኝ

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 ปีที่แล้ว

    እባክህ አድራሻህን አስቀምጥልኝ

  • @FjhhgEhhbi
    @FjhhgEhhbi 11 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አድራሻህ የት ነው በጉልበት በሽታ እየተሰቃየሁ ነው

  • @memejohar3263
    @memejohar3263 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @YaaHu-s6v
    @YaaHu-s6v ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @alem9044
    @alem9044 10 หลายเดือนก่อน

    Yenegus yemeleaw be Habtam yekeyear.
    Beterefa gerum Docter selehonk salamesegenah alaelfem.

  • @Kነኝየወሎየዋፍቅር
    @Kነኝየወሎየዋፍቅር ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @SmyrhMohmad
    @SmyrhMohmad 10 หลายเดือนก่อน

    አድሜና ጤና ይስጥህ