I was extremely proud when I saw that you scored the highest on the entrance exam, but knowing you for the past two years, I’m not surprised. I’ve seen your dedication and work ethic firsthand through Ethio Counselor, and I knew right then that this was true in other aspects of your life as well. Thank you, Sifene, for giving me credit-I’m truly moved! Definitely was not expecting at all. Working with you over the past couple of years has been a joy because you matched my energy and contributed significantly as an ambassador for Ethio Counselor. You are the definition of a disciplined young lady, and I can't wait to see what the future holds for you!
I wish I heard this interview 9 years back. Even though I am medical doctor, today am very happy hearing and seeing genius students not joining medical school. Thanks very much you are game changer. Now anyone can think out of the box (Medicine) ❤❤❤
I'm in grade 8 now.I take national exam this year.i'm watching this interview to take some study tips[experiences] from her. I learned lot from this interview.thank you bro.
I was truly impressed and inspired by her mindset and the way she presented her idea, even more than her score. Honestly, I think I'm almost twice her age, but I've learned so much from her. God bless you more! I hope you become a leader of this generation.
Yene konjo congrats on your high score l am grade 11 student this year and l appreciate your confidence and commitment .l wanna say thank you and mr.snewerkfor sharing this to us 🎉🎉❤🎉🎉
I listened to you carefully, and slowly for the first time and found out that you are true inspiration to the youth. You don’t just talk, you know what you are talking about deeper. I like all the questionsu had for Sifene and I absolutely loved her attitude and discipline. She also shared very important messages that I am about time share my younger family members. Thank you and congratulations to Sifene. keenya baayyee sitti gammadneerra. Isa itti aanutti akkasuma milkaa’i
Wow she is best Student 575 iam happy to hear this info but Education is good but is not only the way of success B/c when you go school you learn about external things but the main energy is in your internal when you know your self you will get the top of success don't worry if you have failed grade 12 there are many opportunity to get successful man
@rob21112, I believe they are specifically referring to formal education from school, not other forms of learning like experiential learning or observation.
Seriously she really answered by age long question, why some students don't get good grades while they work hard. Thank you girl, we will meet one day and i will tell you this in person.
Brilliant interview questions and brilliant responses. The whole thing amounts to a summary of more than 100 top books! The most productive and applicable interview I ever watched. ❤
It's such a joy to find the right answers to the right questions. I found all of the conversations very interesting. My 5th-grade child and I attended these discussions. Sifan is truly exceptional and has a wide range of skills, experience, and knowledge. Keep shining, Sifan.
Are you sure guys this lady or student is just 12 grade students? I can’t buy it. I guess she was already graduated from two different kind of university that must be it. with that being said she is very clever student and I appreciate her speaking talent as well. I can see her bright future, keep up the good job. Keep it up.
@@Science_explained anchii; you missed just 25 out of the whole eko, not from a subject. That is just wow. When was in 11th grade, so long ago, I planned to score the highest out of the country, ended up with a little over half out of the 700. I was able to join university at least. I tried every thing I could at the time, however, with the existing quality of education problems and social unrest in my area, there were not much I could do. I am much happier I survived the attacks. There are clearly many differences between students of various groups; city and rural, private and public, etc as you mentioned. Also, some pints I can add are; In addition to a self discipline, family needs to help their kids stay focused; family and environment are # one distractors; ka’ii bishaan fidi, maal fuuta kitaaba kanarraa itti gadi jettee nyaachuufi ammao, isumarra oolte sin gauu? hojiima sila hin jirretu iitti dhufa yoo ati taphatte ykn kitaabarra yeroo dheeraa dabarsite. Ykn tv, radio sitti banu, iddoo private hin qabdu dubbisuuf waca ltu baayyata, omg mee dhiisi. Ennaa, as you said though, self discipline number one. It doesn’t matter if you have everything else you have; no discipline, no happiness or success Amasgginaallahu
Sifene is an exceptional student. Her answer about rural students is exactly correct analysis. I remember that when I was in grade nine out of 11 chapters, we only learned 6 chapters. I realized that I missed the Trigonometry chapter.
You asked her an interesting question and she gave an interesting answer. It's a wonderful interview that is useful not only for students but for everyone, thank you.
አንተም የሚገራርም ጥያቄ ጠየካት እሷም የሚገራርም መልስ መለሰች ለተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሰው የሚጠቅም ድንቅ ኢንተርቪው ነው thank you
Born for Hero!!! ይህች የአባቶቿን ልጅ ስሰሙ ደግሞ ምን ይሉን ይሆን!
Her TH-cam
@Science_explained
ትምህርት ችላ በተባለበት ጊዜ ይችን የመሰለች ድንቅ ልጅ ማግኘት ይገርማል።የቤተሰብ ብሎም የሓገር መመኪያ ነሽ ።መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። ሰነወርቅ አንተም ለትውልዱ ታላላቅ ቁምነገሮችን እያቀረብክ ነው የምተገኘውና በርታ እግ/ር ስራህንና ሒወትሕን ይባርክልህ።
V@@Arrivo-tr6es
ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳለች ልጅቷ ጥበብ እና ዕውቀት ተሰቷታል
አእምሮሽ ይባረክ congratulations
ድንቅ ሴት ነሽ፡፡ ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነቶችን ድንቅ ልጆች የምታፈራ ማህፀነ ለምለም የሆነች ሀገር ናት፡፡ ለብዙዎች አርአያ የምትሆኚ ሴት ነሽ፡፡ በርቺ
አው
ዕንቁ የሆንሽ ልጅ ቀለም ብቻ ሳይሆን ስነምግባርሽ ❤ አንደኛ ።
Ewunet new
የእድሜ ትንሽ የእውቀት ታላቅ ሰው ነህ ሁልጊዜ ያንተ ትምህርት ምክር እከታተላለሁ በጣም ብዙ ጠቅሞኛል
የተባረከች ልጅ። ትክክለኛ Show . ወላጆች ለ ልጆቻችሁ አሳይዋቸው ይህችን ጎበዝ ልጅ።
ተማሪ ብቻ ሳይሆን ማንም ሰው ብዙ ነገር ከሷ መማር ይችላል። በተለይ እኔ በስራ ዓለም ቆይቼ የተማርኳቸውን በዕቅድ የመመራት እና የጊዜ አጠቃቀም በዚህ ዕድሜ መረዳቷ ነገ የት እንደሚደረስ ያሳያል። Congratulations, Sifen!💐
ከsocial science ከፍተኛ ያመጣችውን ልጅ ጋብዙልን ❤
ሲፈኔ ስርዓቷ አወራሯ ሁሉ ነገሯ ደስ ይላል 🥰 እግዛብሔር ከዚህም የተሻለ ትልቅ ቦታ ያድርሳት ያሰበችውን ሁሉ ያሳካላት 😊
Social science keftega yamtaw wende nw aydel 🤷
@@Lena-v5z no set Nat wing one academy lay interview tedergalech
I was extremely proud when I saw that you scored the highest on the entrance exam, but knowing you for the past two years, I’m not surprised. I’ve seen your dedication and work ethic firsthand through Ethio Counselor, and I knew right then that this was true in other aspects of your life as well.
Thank you, Sifene, for giving me credit-I’m truly moved! Definitely was not expecting at all. Working with you over the past couple of years has been a joy because you matched my energy and contributed significantly as an ambassador for Ethio Counselor. You are the definition of a disciplined young lady, and I can't wait to see what the future holds for you!
አንቺም በጣም ጎበዝ ነሽ። ከተናገረችዉ በላይ መልካም ዉጤቶች በህይወታቹ እንጠብቃለን። ከ 5 ጎበዞች ጋ ከዋልክ 6ኛወ አንተ ነህ የተባለዉ ለካ ለዚህ ነዉ። ጓደኛ አያያዝና ምርጫ ለዉጤትና ለልፍት ትልቅ ዋጋ አለዉ ብዬ አምናለሁ። ለሌሎችም ሞራል እንደሚሆን ተስፍ አለኝ። እኔም እንዲህ ምክሩንና ማነቃቂያ አቅም ያለዉ ሰዉን ባቅ ብዬ ተመኘሁ (የ 2018) ተፈታኝ ነኝ ፈጣሪ ካለ።
Enem ye 18 Bach negn @@abdulhafizterefe1946
I wish I heard this interview 9 years back. Even though I am medical doctor, today am very happy hearing and seeing genius students not joining medical school. Thanks very much you are game changer. Now anyone can think out of the box (Medicine) ❤❤❤
In our times there was no social media, i took grade 12 exam in 2005 and joined medicine
🤲🏿🤲🏿አምላክ 🤲🏿ትልቅ ቦታ ያድርግሽ ለ አገርሽ ለ ቤተስብሽ 🤲🏿🤲🏿የምትጠቅሚ ያድርግሽ 🤲🏿🤲🏿አሚን ከ አበሽ አፍም አይንም 🤲🏿🤲🏿ይጠብቅሽ ጀግና 💪🏿💪🏿ሴት የ ውላጅ ጥረት ነው ውላጅችሽንም በጣም አደንቃለው 🤲🏿ለ ውላጅ የ ተባረክሽ ልጅ ያድርግሽ
ጀግና ነች በተለይ ስለኩረጃ የተናገረችውን ሁሉም ሰው አስተውሎ ሊሰማው ይገባል
ጥረት በውጤት ሲረጋገጥ እጅግ ደስ ይላል፤ ተባረኪልን፣ በዚው ውጤት እስከ መጨረሻው ቀጥይበት!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
በጣም በተገቢው መንገድ የተገራ አንደበት አለሽ የዚህ ሁሉ ምንጭ ሰሪሽ ነው ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ወደ ፊት ጌታ ቢፈቅድ ጠቃሚ ትዕውልድ ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ እህታችን
When I see you I realized that there is Hope for Ethiopia! Be blessed.
የኔ ልእልት ኢትዮጵያ ከአንቺ ብዙ ትጠብቃለች እግዚአብሔር ይባርክሽ
የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ በደሙ የሸፍንሽ የቸርቼ ልጅ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ 🙏
"ስለ መንገዱ ማወቅ ከፈለክ የሚመለሱት ሰዎች ጠይቃቸው!"
I'm in grade 8 now.I take national exam this year.i'm watching this interview to take some study tips[experiences] from her. I learned lot from this interview.thank you bro.
በስማም ተመሥጫነው ያዳመጥኩት እንዳቺ የተባረኩ ልጆች ይስጠን
በስማም አይባልም በስመአብ ነዉ😊😊😊❤❤❤❤
ትለያለሽሽሽሽ ለተማሪ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሂወትን ለመምራት የሚጠቅም ትምህርት ሰታችሁናል እናመሰግናለን በተለይ የራሴ ጓደኛ ነኝ ያልሽዉ በጣም ተመችቶኛል ከሰው ብዙ መጠበቅ በራስ መተማመንን ያሳጣል ከዛሬ ጀምሬ ከማንም ምንም አልጠብቅም የራሴ ጓደኛ እኔው እራሴ ነኝ የሚል ግጥም ልፅፍ ነው ከፈጣሪ ጋር ጉዞ ወደፊት አንችንም አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሌላ ቃል ባላገኝለትም በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ
ያሰብሽውን እግዚአብሔር ያሳካልሽ ።
I was truly impressed and inspired by her mindset and the way she presented her idea, even more than her score. Honestly, I think I'm almost twice her age, but I've learned so much from her. God bless you more! I hope you become a leader of this generation.
ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳት አውነት በጣም በጣም ልዩ ሴት ናት ፈጣሪ ይባርካት
የኔ ቆጆ እኔበጣምነው የምወድሽ እኔ ጎበዝ ተማሬ አወዳለሁ እኔ በተማርኩበት ግዜ ስለትምህርት ጥቅም የምናውቀው ነገር የለም ትምርትቤት ብቻ ደርሶመምጣትነው በጣምይቆጨኝነበር በልጆቼ ተወጥቼወለሁ በጣም እከታተላቸው ነበር ጎበዝነበሩ ወዱ እድል አግኝቶ ዲግሬውንም ማስተርሱንም አሁን ጨረሰ ሴቷ ጥቁርአበሳ ለዶክተርነት እያጠናችነው አንችምበርቺ ላገራችን ታስፈልጊያታለሽ ትልቅ ደረጃ ድረሺ የኔናትእኔ እደልጄነው የምሳሳልሽ ደስነው ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
ልዩ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር በብዙ የባረካት። መጨረሻዉን ያሳምርላት። ኢትዮጲያዬ አቤት በየቦታዉ ያሉ አንቺ ያፈራሻቸዉ ልጆችሽ ገና ብዙ ሠርተዉ ያሳዩናል አቤት መታደል እናንተን በመሠሉ ልጆች አገሬ ተገንብታ እድሜ ሰጥቶት የሚያይ ሠዉ የታደለ ነዉ። ተባረኪ
ብሩህ አእምሮ ያላት ልጅ አንቺን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው በርቺ አንቺ የኢትዮጵያ ተስፋ ነሽ !!!
ይሄ ቃለመጠይቅ በጣም ከበሰለች ተማሪ ጋር የሚደረግ ውይይት ነው ። ልጅቷ የምትናገረው ቅድም ተከተሉን ጠብቆ የሚፈስ ነው። ብዙዎቹ ከዩኒቨርስቲ የተመረቁ እና ስራ አለም ላይ የተሰማሩ የወረደ ቃለምልልስ ሲሰጡ ስምቼ አፍሬባቸዋለሁ
የአቶ ተክሉ ልጅ ጎበዝ ነሽ በርቺ
እግዚአብሔር ሆይ የሰጠህንን ግዜ አባክነናል
አሁን ግን ማባከንን አንፈልግም! ውድ ተማሪዎች እንቅልፍ ይብቃን! እግዚአብሔር እያንዳንዳችንን ይሪዳን ላባከናቸውም ግዜ እግዚአብሔር ምህረቱን ያሪግልን።
Aw leknew
She is smart girl👏👏👏
I was surprised by her self-discipline more than her result. I Really appretiate her confidence👏👏👏👏👏👏
ደስ የሚል ጊዜ ነበር ።እናመሰግናለን ! የክፍለሀገር ልጆች በብዛት የሚወድቁበት ምክንያት አንዳንድ ቤተሰብ ልጆቻቸውን እንዲያጠና እና ትምህርቱ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ አይደግፉም !በስራ እንዲያግዙ እንጂ ተጨማሪ ደግሞ የኑሮ ደረጃ ና ሀገራችን ያለበት ሁኔታ ጦርነት ተጠቃሽ ናቸው ከብዙ በጥቂቱ
እግዚአብሄር ይስጥህ በትክክል እኔ እራሱ ሚኒስትሪ ስፈተን ያመጣሁት በተማርኩት ብቻ ያውም የገጠር መምህር አስተምሮኝ 78 persentile 98 ነበር ግን ትኩረት ሰጥቼ ብማር ከ90 በላይ አመጣ ነበር የገጠር ትምህርት ቢቀር ይሻላል
Lek new
ጀግና በርችልን ካች ብዙ ነገር ተምርያሌው❤
መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሺ
ጀግና ነሽ፤
የትክክለኛ ተማሪ መገለጫ የሆኑት ሁሉ አሉሽ...
በቅድሚያ የድካምሽን ዋጋ ስላገኘሽ እንኳን ደስ ያለሽ፤ አምላክ እስከመጨረሻው ይምራሽ...
በጣም ጎበዝና ሩቅ አሳቢ ልጅ ናትና እግዚአብሔር የወደፊቷን ያሳካላት !
ድንቅ ቪዲዮ ነው ስነ ቆንጆ ጥያቄ ከቆንጆ መልስ ጋር የአነጋገር ብስለት #1 አስተሳሰብሽ ደስ ይላል ሲፍ በርቺልን ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏🙏
እንኳን ደስያለሽ ለብዙ ወጣቶች አርአያ ነሽ ካንቺ የሰጠሽዉ አሰተያየቶች ሁሉ እንደመመር የሚወሰድ ነዉ ። ብቃትእንዳለሽ ያረግጣል ለሁሉም አስተማሪ ነዉ። በርቺ ካንቺ ብዙ ወጣቶች ይማራሉ ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ባርኮሻል ጥበቃዉም አይለይሽ መጪዉ ጊዜ እዲሳካልሽ እመኛለሁ ።
Yene konjo congrats on your high score l am grade 11 student this year and l appreciate your confidence and commitment .l wanna say thank you and mr.snewerkfor sharing this to us 🎉🎉❤🎉🎉
I hope she has inspired you. She shared so many wonderful things u can start doing now to get better results on the Entry Exam.
በጣም ጎበዝ ልጅ በሁሉ ነገር ፈጣሪ የባረካት አንደኛ
የቋንቋ ችሎታዋ የሚደነቅ ነው። በአማርኛ እና ኦሮምኛ እራሷን ስትገልፅ የሚደንቅ ነው። ለአዚህ ዉጤት ያዘጋጇት ወላጆች እና ትምህርት ቤት ሊመሰገኑ ይገባል። ተባረኩ።
እንኳን ደስ አለሽ ጠንክሮ መስራት ስከታማ ያደርጋል ጎበዝ !
she is gorgeous and also genious ❤ what a wonderfull gift is that ? this is from god not from others 🎉
ዋው ቀጣይ እኔነኝ ኢንተርቪ ምደረገው በ2019 ብዙ ተምሪያለሁ ካንቺ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤ ኢንስፓየር ኢትዮጵያንም😊
Enem alew eko
☝🏿☝🏿እውቀትሽን ተጠቀሚበት ተማሪን በ ግል በ ዙም አስተምሪ ቢዝነስ 💪🏿ስሪበት
በቅድሚያ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉
አንቺ የትም አለም ቢሆን ዩኒቨርስቲ ገብርሽ መማር ሳይሆን ማስተማር ነው ያለብሽ❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
የኔ ውጅ ጀግና የሆነች እና ብቃት ያላት ልጅ ናት❤
the best student ever! I don't no one is coming to such a like personality with this great university entrance grade.
GOD bless you!
Amazing Interview! Your way of hosting Sifene was amazing. She is brilliant, humble, and a model student. God bless you both!
የእኔ፡እህት፡እንኳን፡ደስ፡አለሽ፡ፈጣሪ፡አምላክ የእውቀት፡አድማስሽን፡ያስፋልሽ ፈጣሪ፡እረጅም፡እድሜ፡እና፡ጤና፡የስጥሽ፡በርቺ።
እጅግ በጣም የሚገርም ቃለመጠይቅ ነዉ። ስፌኔ ልዩ ተሠጥዖ ያላት ብርቅዬ ልጅ ነች
I listened to you carefully, and slowly for the first time and found out that you are true inspiration to the youth. You don’t just talk, you know what you are talking about deeper. I like all the questionsu had for Sifene and I absolutely loved her attitude and discipline. She also shared very important messages that I am about time share my younger family members.
Thank you and congratulations to Sifene. keenya baayyee sitti gammadneerra. Isa itti aanutti akkasuma milkaa’i
ተመስገን ነው ማለት የምንችለው እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን 🙏
በጣም ይገርማል ምንም የምናገረው ቃላት የለኝም ። ይታየኞል የእናቷ እና የአባቷ ደስታ እግዚያብሄር ይመስገን ብቻ ነው የሚባለው።
Born for Hero!!! ይህች የአባቶቿን ልጅ ስሰሙ ደግሞ ምን ይሉን ይሆን!
May God keep this grace with you, Sefeene. ችግሩ ግን ይህችን ልጅ የመሳሰሉ ምርጥ ጭንቅላት ያላቸዉን የሀገርቱን ልጆች ለማሰራት የተመቻቸ የመንግስት ስርአት ስለለሌን ከሀገር ኮብልሎ ሌላ ሀገር እያገለገሉ ለመኖር መገደዳቸዉ ነዉ፡፡ የፈተና ጥራትን ለማምጣት ከምደረገዉ ጥረት በተጨማሪ braine drainage ለመቀነስ ስርነቀል ስራ መሰራት አለበት፡፡
congratulation🎉🎉🎉... I'm the next batch and u give me a great inspiration thankyou alot❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። የሚነሳብሽን ክፉ አይኖች ከአንቺ ይከልክል🙏 ከቻልሽ እባክሽ በደምብ የምትጸልዪ ሴት ሁኚ። ይህ ግርግር ለማሞገስ ብቻ ሳይሆን የማጥፊያ ጦሩ አስከፊ ነውና። እንደምሳሌ 1ኛ ሳሙኤል 18 አንብቢና እየሆነ ያለው በደምብ ይገባሻል። እግዚአብሔር እንደ ዳዊት ያድልሽ።🎉🎉
በጣም በጣም ደስ የሚል program ነው።።።።።።።ደደ እኔ በበኩሌ ለምን እነዚ ሰዎች Interview አይደረጉም እያልኩ ጥያቄየ ነበረ ከ Art ሰዎች በተጨማሪም እንደዚ ልፋት, ጉልበትና አቅም የሚጠይቁ ጉዳዮች ከሆኑ ነገሮች አንዱ ትምህርት ነው። programh ደስ ብሎኛል የማግኘት እድሉን ካገኘህ ሌሎቹን high score ያስመዘገቡትን ልጆችም ብትጋብዝልን ደስ ይለናል...ሲፈኔ ደሞ በርቺ ትለያለሽ የእውነት ሁሉም ተማሪዎች ሊያዩሽ የምትገቢ ልጅ ነሽ ...ካለሽ academic skill በተጨማሪ እይታዎችሽ ፍፁም ግሩም ናቸው ከእድሜሽ በላይ ሂደሻል ህልምሽ እውን እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም በርችልን❤🙏🙏🙏🙏
በእወነት ግሩም ምሳሌ ነሽ congratulations ከሕይወትሽ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🎉
ቆንጆ ጎበዝ እድሜ ከጤና ይስጥሺ ተባረኪ
Wow she is best Student 575 iam happy to hear this info but Education is good but is not only the way of success
B/c when you go school you learn about external things but the main energy is in your internal when you know your self you will get the top of success don't worry if you have failed grade 12 there are many opportunity to get successful man
Lk nw❤
Education is the only way to success...you learn to create and critically think, and you cant do this withoit education.
@rob21112, I believe they are specifically referring to formal education from school, not other forms of learning like experiential learning or observation.
@@abebe371 got it , thanks.
የኔ ቅመም University join አድርገው Graduate ካረጉ ሰዎች ይልቅ ያንቺ ንግግር ብዙ Substance አለው።
እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ይባርከው
575🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Sunstancun combine argeh compound fteribet
You are hero 🙌 👏 You showed us Girls can do anything.
When I saw you and other hero Girls like you I feel that this 21st century is Girls era!
በ ሶሻል ትልቅ ውጤት ያመጣችውም ተማሪ በቀጣይ ብትጠየቅ ደስ ይለኛል ሁላችሁም natural ላይ ብቻ focus አረጋችሁ
በትክክል
Awo zem anbel eswam yegebatal
Why hulem Le natural tadelalachu
Awe
የአጠቃለይ ውጤት አንደኛ እንጂ የናቹራል ሳይንስ ብቻ አንደኛ አይደለችም።
ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ
በርቺ ጀግና ሰው ነሽ
ሚስቴ ብትሆን ደስ ይለኛል
Seriously she really answered by age long question, why some students don't get good grades while they work hard. Thank you girl, we will meet one day and i will tell you this in person.
10 ብሮ እናመሰግናለን
ብቻ ምንም ቃላት የለኝም አንተንም እሷንም የማደንቅበት።
ከተኛንበት እድንነቃ አድርገሀናል። ምርጥ ኢንተርቪዉ ነበር
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ እንዳንቺ ልጅ ስለሰጣት።እንወድሻለን❤🎉 ከቻልሽና ግዜ ካለሽ የኢትዮጵያ ወጣቶች ችግር ምንድነው በሚል ጥናት ብታደርጊ እንዲሁም ደግሞ ከደቡብ ኮርያ የመጣ በወጣቶች ዙርያ ያጠነጥናል እሱንም ብታገኝው በቅርቡ ኢቤኤሶች አቅርበውት ነበር እላለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ብርሀን ይሁንሽ።
እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ጀግና በርቺልኝ
She is really incredible
No word for her ❤❤❤
የብስለቷ ጥግ አላዋቂነቴን ገለጠዉ 😊 መልካሙን ሁሉ እስከ እድሜሽ ፍፃሜ ተመኘዉ ! ሀገሩ የእንቁዎች መገኛ ነዉ ስንል ይኸዉ ከነማስረጃው ነዉ ። አንተም ወንድምአለም ድንቅ ነህ 👌
Honestly you touch my heart in all direction and you save my future finally you are the right person
የኔ ማር እደጊ ያሰብሽው ይሳካልሽ ለወጣቶች እንቁ ሞዴል ነሽ ኢትዬጵያ ብዙ ተስፋ አላት የሚገራርሙ ወጣቶች እየወጡላት ነው ቦታውን ለእንደነዚህ አይነት ወጣቶች መልቀቅ አለብን ።
ይህንን የመሰለ ትንታግ ትውልድ እኮ የማንም ጠባብ መሀይም የጎጥ አስተሳሰብን እንጫንበት የሚሉት አቦ ተባረኪ
ተባረኪ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም ደስ ትያለሽ ለልጄ በጣም ጠቅሟታል
እድሜ ይስጥሽ አንቺ ለአለም ነሽ
Dear no words for your explanations & GOD bless you
"እንዳስብ የሚያደርገኝ ነገር ደስ ይለኛል" ግሩም ንግግር።
ያስተማሩሽ መምህራን ታድለው!!! አንቺን ሲያስተምሩ እነሱም ከአንቺ ሲማሩ እንደከረሙ እርግጠኛ ነኝ።
ይገርማል ኮንፊደንስ ስርአት የሆኑ የፕሮፌሰር ማእረግ ያላቸው ምሁርን እየሠማው ነው የመሠለኝ ያሰብሽው ይሳካ ❤🙏
Brilliant interview questions and brilliant responses. The whole thing amounts to a summary of more than 100 top books! The most productive and applicable interview I ever watched. ❤
I have commented my chiled this interview to listen it very well, nice experience ❤
you are matured girl above your age I thank GOD for your strength and you are example for our children.
ዘመኑን የምትመጥኝ ተማሪ አንበሳ
i wish all the best .
THIS IS THE BEST INTERVIEW I HAVE EVER SEEN BEFORE ON YOUR PODCACATS
አንቺ ብርቱ ጀግና ነሽ ለትውልዱ ሁሉ ምሳሌ ነሽ በጣም ነው የተደሰትኩብሽ በርቺ ❤
It's such a joy to find the right answers to the right questions. I found all of the conversations very interesting. My 5th-grade child and I attended these discussions. Sifan is truly exceptional and has a wide range of skills, experience, and knowledge. Keep shining, Sifan.
Bareedduu koo baga gammadde sifeenee kiyyaa🥰
እግዘብሔርን ስለ አንች ስለ ቤተሰቦችሽ እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ ከፍ በይ ተባረክ
I learned a lot of things, I inspire my future goal.thanks
ሲፈኔ እግዚአብሔር መሰናክሎቾሽን ሁሉ ይገርስስልሽ❤
Are you sure guys this lady or student is just 12 grade students? I can’t buy it. I guess she was already graduated from two different kind of university that must be it. with that being said she is very clever student and I appreciate her speaking talent as well. I can see her bright future, keep up the good job. Keep it up.
Lol! Thank you so much for the kind words!
@@Science_explained anchii; you missed just 25 out of the whole eko, not from a subject. That is just wow. When was in 11th grade, so long ago, I planned to score the highest out of the country, ended up with a little over half out of the 700. I was able to join university at least. I tried every thing I could at the time, however, with the existing quality of education problems and social unrest in my area, there were not much I could do. I am much happier I survived the attacks. There are clearly many differences between students of various groups; city and rural, private and public, etc as you mentioned. Also, some pints I can add are; In addition to a self discipline, family needs to help their kids stay focused; family and environment are # one distractors; ka’ii bishaan fidi, maal fuuta kitaaba kanarraa itti gadi jettee nyaachuufi ammao, isumarra oolte sin gauu? hojiima sila hin jirretu iitti dhufa yoo ati taphatte ykn kitaabarra yeroo dheeraa dabarsite. Ykn tv, radio sitti banu, iddoo private hin qabdu dubbisuuf waca ltu baayyata, omg mee dhiisi.
Ennaa, as you said though, self discipline number one. It doesn’t matter if you have everything else you have; no discipline, no happiness or success
Amasgginaallahu
ተባረኪ ጌታ ካንቺ ጋር ነው። በጌታ መሆንሽን ሳይ ደግሞ በጣም ደስ አለኝ።
❤❤❤❤
😊😊😊❤️❤️
በጣም ያሳቅሽኝ ነገር፡የሆነ ነገር ሰርቆ እግዚያብሔር ይመስገን ይህን ስለሰረኩ አይልም ያልሽው በጣም አስቆኛል።you make my day😂😂😂😂😂😂
2018 በሷ ቦታ እኔ እገኛለው ኢንሻአላህ።science explained ላይ እከታተልሻለሁ
Wow amazing She is already gifted ❤❤❤
Sifene is an exceptional student. Her answer about rural students is exactly correct analysis. I remember that when I was in grade nine out of 11 chapters, we only learned 6 chapters. I realized that I missed the Trigonometry chapter.
የጋዜጣኛው በአድስ አበባ ተማሪ እና በክፍለ ሀገር ተማሪ የሰጠው አስተያት በጣም ስተት ነው፤ የአድስ አበባ ተማሪ ከክፍለ ሀገር ተማር የተሻለ ውጤት የሚያመጣበት ምክንያቶች 1, ብዙ ዓለም አቀፍ ት/ቤቶች ስላሉ 2 እንዴ ክፍለ ሀገር ተማርዎች የስራ ጫና የለባቸውም።
ተባረክ ተባረኪ በርቺ ከፊትሽ የሚሸነፍ ተሸናፊ ተራራ ይጠብቅሻል አሸናፊነሽ በርቺ
በጣምደስ ይላል ማሻአላህ እንዳች አይነቱን ጀግና ያብዛልን ቀጥይበት🌹🌹
You asked her an interesting question and she gave an interesting answer. It's a wonderful interview that is useful not only for students but for everyone, thank you.