Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
  • 136
  • 20 609 238

วีดีโอ

የመሀፀን መጥፎ ፈሳሽ ሲሮር የሚያስፈልገው ምርመራ እና መዳኒት | Abnormal discharge | Dr. Seife | ዶክተር ሰይፈ
มุมมอง 157Kหลายเดือนก่อน
የመሀፀን መጥፎ ፈሳሽ ሲሮር የሚያስፈልገው ምርመራ እና መዳኒት | Abnormal discharge | Dr. Seife | ዶክተር ሰይፈ
የሀሞት ጠጠር ምልክቶች እና ዋና ዋና መንስኤዎች | Gall stone | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 43Kหลายเดือนก่อน
የሀሞት ጠጠር ምልክቶች እና ዋና ዋና መንስኤዎች | Gall stone | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የስኳር በሽታ ህክምና (መፍትሄ) | Diabetes | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 28Kหลายเดือนก่อน
የስኳር በሽታ ህክምና (መፍትሄ) | Diabetes | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የጉበት በሽታ ህክምና | Hepatitis A,B,C | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
มุมมอง 33Kหลายเดือนก่อน
የጉበት በሽታ ህክምና | Hepatitis A,B,C | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
የትከሻ ህመም | Shoulder Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 23K2 หลายเดือนก่อน
የትከሻ ህመም | Shoulder Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
እንዲህም አለ እንዴ? 0910168737 /0925317715
มุมมอง 4.6K2 หลายเดือนก่อน
እንዲህም አለ እንዴ? 0910168737 /0925317715
ያልጠበኩት ግብዣ ከ….
มุมมอง 4.1K3 หลายเดือนก่อน
ያልጠበኩት ግብዣ ከ….
የሆድ ህመም አይነቶች እና መዳኒቱ |❗️ አጣዳፊ የሆድ ህመም አደገኛ ነው | Abdominal Pain | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 21K3 หลายเดือนก่อน
የሆድ ህመም አይነቶች እና መዳኒቱ |❗️ አጣዳፊ የሆድ ህመም አደገኛ ነው | Abdominal Pain | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ድሪም ቢውልደርስ
มุมมอง 4.1K4 หลายเดือนก่อน
ድሪም ቢውልደርስ
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 25K4 หลายเดือนก่อน
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የእግር እብጠትን የሚያስከትሉ አሳሳቢ በሽታዎች | Edema | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 30K5 หลายเดือนก่อน
የእግር እብጠትን የሚያስከትሉ አሳሳቢ በሽታዎች | Edema | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የደም መርጋት በሽታ የከፋ አደጋ ያደርሳል | superficial and deep vein thrombosis | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
มุมมอง 41K5 หลายเดือนก่อน
የደም መርጋት በሽታ የከፋ አደጋ ያደርሳል | superficial and deep vein thrombosis | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
የደም ማነስ | Anemia | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 157K6 หลายเดือนก่อน
የደም ማነስ | Anemia | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 340K6 หลายเดือนก่อน
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ቫይታሚን ዲ | እጥረት | Vitamin D Deficiency and excess | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
มุมมอง 239K6 หลายเดือนก่อน
ቫይታሚን ዲ | እጥረት | Vitamin D Deficiency and excess | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
የነርቭ በሽታ ምልክቶች | Neuropathy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 84K7 หลายเดือนก่อน
የነርቭ በሽታ ምልክቶች | Neuropathy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የቋቁቻ ማጥፊያ | P. Versicolor | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 65K7 หลายเดือนก่อน
የቋቁቻ ማጥፊያ | P. Versicolor | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
መጥፎ የአፍ ጠረን የሚያስከትሉ በሽታዎች እና ህክምናው | Bad breath, Halitosis | የአፍ ጠረን ለማጥፋት | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 268K8 หลายเดือนก่อน
መጥፎ የአፍ ጠረን የሚያስከትሉ በሽታዎች እና ህክምናው | Bad breath, Halitosis | የአፍ ጠረን ለማጥፋት | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ለብጉር የሚሆኑ መዳኒቶች | Acne Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 92K8 หลายเดือนก่อน
ለብጉር የሚሆኑ መዳኒቶች | Acne Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የጉልበት ቁርጥማት ህክምና | Knee Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 195K8 หลายเดือนก่อน
የጉልበት ቁርጥማት ህክምና | Knee Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ለጠቆረ ብብት መፍትሄ (አዲስ መረጃ) | Under arm Hyperpigmentation | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 259K9 หลายเดือนก่อน
ለጠቆረ ብብት መፍትሄ (አዲስ መረጃ) | Under arm Hyperpigmentation | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ለቆዳ ጤንነት አስፈላጊ ቪታሚኖች | Skin health and Vitamins | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 40K9 หลายเดือนก่อน
ለቆዳ ጤንነት አስፈላጊ ቪታሚኖች | Skin health and Vitamins | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የተሰነጣጠቀ ተረከዝ እና ኪንታሮት ለሚያስቸግረው | Heel fissure, callus and corn | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 70K9 หลายเดือนก่อน
የተሰነጣጠቀ ተረከዝ እና ኪንታሮት ለሚያስቸግረው | Heel fissure, callus and corn | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የተረከዝ እና የውስጥ እግር ህመም | Heel pain and Plantar Fasciitis | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 668K10 หลายเดือนก่อน
የተረከዝ እና የውስጥ እግር ህመም | Heel pain and Plantar Fasciitis | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የኩላሊት በሽታዎች ጠጠር : እባጭ እና... | Kideny stone, cyst and infection | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 238K11 หลายเดือนก่อน
የኩላሊት በሽታዎች ጠጠር : እባጭ እና... | Kideny stone, cyst and infection | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ላለመያዝ የሚሰጥ መዳኒት
มุมมอง 10K11 หลายเดือนก่อน
ላለመያዝ የሚሰጥ መዳኒት
ሁሉም የውበት መጠበቂያዎች ሜካፖች እይደሉም | Makeup | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 17K11 หลายเดือนก่อน
ሁሉም የውበት መጠበቂያዎች ሜካፖች እይደሉም | Makeup | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ዋገምት እና ዲቶክስ ምን ያህል ይሰራል | Detox & Cupping Therapy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 26K11 หลายเดือนก่อน
ዋገምት እና ዲቶክስ ምን ያህል ይሰራል | Detox & Cupping Therapy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
มุมมอง 707Kปีที่แล้ว
የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

ความคิดเห็น

  • @user-ee6do8yf7c
    @user-ee6do8yf7c 17 นาทีที่ผ่านมา

    በጣም የምፈልገው ጥያቄ ነበር እናመሰግናለን ዶግተር ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 33 นาทีที่ผ่านมา

    ጠባሳ ማጠፋ ነገርኘ ደሮ

  • @MahletEyu
    @MahletEyu 59 นาทีที่ผ่านมา

    ዶክተር ህመም አለው

  • @NardosKifle-is8um
    @NardosKifle-is8um 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር ግን የካርድ600ብር አልበዛም

  • @user-pf5qm6sk2v
    @user-pf5qm6sk2v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር እኔ የጡት ማሲያዣ ለብሸነው የምተኛው እና ጡቴን ያቃጥለኛል ይወጋኛል ምን ላድርግ😢😢😢ስደትነኝ

  • @NaiemaReada
    @NaiemaReada 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር በጣምነው ምናመሠግነው ዶክተር ጡቴ በጣምነውሚያሳክከኝ ሁሌምነው

  • @user-xy3il4ey1m
    @user-xy3il4ey1m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Are ena kelgneta gemro yeneberebg cegwara beshita abro new yalew awn awn gn betam eyekebedeg new gn selehulum alhamdulilah 😢

  • @user-zl1oz2sv9u
    @user-zl1oz2sv9u 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dokiterii inameseginalen ❤❤❤❤❤❤

  • @rita5733
    @rita5733 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተርዬ ነጭ ፈሳሽ መጥፎ ሽታ ያለዉ አለብኝ ታይቼዉ ኢንፌክሽን ተብዬ መድሀኒት ወሰጄ ግን አሁንም ያዉ ነዉ

  • @user-pq3cv3xu7o
    @user-pq3cv3xu7o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ተሰቃየን ዶክተር መፍትሄ

  • @user-pv2fs1yt3r
    @user-pv2fs1yt3r 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tut mechemded MN lehon yechlal 1:41

  • @alhmduillah23
    @alhmduillah23 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር በአላህ መልስልኝ እኔ እተለያየ ሀኪም ቤት ሂጀ መደሀኒት አዘውልኛል ግን መደሀኒቱን ስጠቀም ይቆማል መደሀኑቱ አልቆ ሳቆመው ህመሙ ይጀምረኛ ህመሜ ፈሳሽ ይወጣኛል በጣም የአሳ ሽታ ያለው. ጠረን በጣም ይረብሸኛ ዳርዳሩን ለራሱ ያሳከኛል መፍትሄ ንገረኝ መደሀኒቶችን ፃፍልኝ ካወቅከው እኔ ሀኪም ቤት መመላለስ ሰለቸኝ ለሳምንት ይሰጡኛል መዳሀኒ እሚዋጥም በብልትም ነበር ያዘዙልኛኛ ልክ ተጠቅሜ ስጨርስ መልሶ ፈሳሹ ይመጣል ጠረኑም ይረብሸኛል ከቻልክ መልስልኝ

  • @user-ok1eb8pn3d
    @user-ok1eb8pn3d 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህክምና እምትሰጠት የት ሀገር ነው

  • @tigistkassahun-hi2bo
    @tigistkassahun-hi2bo 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አኔ ምግብ በምመገብበት ጊዜ ሁል ጊዜ ያመኛል ዳቦ ምሰር ቸኮሌት በአጠቃላይ የሰንዴ ዘሮች እና ተልባም አይሰማማኝም ምን ላድርግ ዶክተር ምን ትመክረኛለህ እባክህን ዶክተር በጣም ተቸግሬአለሁ

  • @wubebirhanu-c1w
    @wubebirhanu-c1w 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ከትክሻዬ ጀምሮ እስከ አውራ ጣቴ ድረስ የመጥዝጠዝ እና የመደንዘዝ ችግር ነበር የተሰነ ጊዜ ተሽሎኝ ከባድ ነገር ሳነሳ ህመሙ ይነሳብኛል ። አሁን አሁን ደግሞ እጄ እና እግሬ ላይ ቦታ እየቀያየረ ይጠዘጥዘኛል ዶ/ር መፍትሄ ካለው ?

  • @hfgfvvddg5346
    @hfgfvvddg5346 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @SerkalemLegese-vv5yo
    @SerkalemLegese-vv5yo 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bexam ena mesaginale

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ እኔ እራሴን ጠቃጥየ ሞትሁ😢😢

  • @user-pf3rc8iq7k
    @user-pf3rc8iq7k 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር ሠላም ላንተ ይሁን እኔ የወር ነብሰጡር ነኝ እናም ተልባ እመገባለሁ ችግር አለዉ ወይ

  • @user-yz9es3kq1c
    @user-yz9es3kq1c 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ የኔ ይቆስልብኛል ፀጉሪ እናም በጆረየ ስርም ይቆስልብኛል መስሀኔቱን ንገረኝ😢

  • @user-jz9tw3cw5z
    @user-jz9tw3cw5z 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍፍ ምክሮችክን ስውዳልክ ዶክትርዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lubaba-j3k
    @Lubaba-j3k 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enamesgnaln dokter🎉🎉🎉

  • @dawudseman-z7c
    @dawudseman-z7c 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር እንዴት ነክ ተረከዜ በጣም የመኛል

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር ጎደኛዬ መሀፀኗ ሁልጊዜም ሽታ አለው ትላለች እና ምን ይሻላታል ልጂቱ አግብታ ወልዳም ነበር

  • @DawitA-ss7xm
    @DawitA-ss7xm 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምግብስበላልብንያቃጥለኛልጨጉራአለብኝነበላሁትአይስማማኝም ምንላድርግ

  • @hawaendries564
    @hawaendries564 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደጋግሜሠማሁት ወየውብቃትህ ❤❤❤ልዪነው❤❤

  • @Gigi-td4jh
    @Gigi-td4jh 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጥፎ ጠረን እንዴት ነው የሚጠፋው😊

  • @AfranAfran-fm5tm
    @AfranAfran-fm5tm 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነመሰግነለን

  • @user-cd8zp4qo1k
    @user-cd8zp4qo1k 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አድራሻህን ላክልኝ መጥቼ መታየት እፈልጋለሁ

  • @YezinaShiferaw
    @YezinaShiferaw 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks doctor,

  • @የአቤልብቻ
    @የአቤልብቻ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመቤቴ ከክፉ ሁሉትጠብቅህ የምር ፈውስ ነው ትምህርትህ

  • @yaredmulate7965
    @yaredmulate7965 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይስጥህ ዶክተር

  • @SamiGhar-rr4uu
    @SamiGhar-rr4uu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wendme ycn melslg fite lay yehone netebtab aleg lesew aytaym fite gn syzew derk new

  • @LubabaSeid-o2k
    @LubabaSeid-o2k 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመስግናለን

  • @user-hp9ep8eo2w
    @user-hp9ep8eo2w 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    it is very nice explanation keep it up doc

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ዘመንክን ያርዝምልህ ሀገሬ እንደገባው ቀጥ ብየ ነው እምመጣ ካለህበት

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር አኔ ያፋ ጠረን የለብኝ ጥሬሴን ታፀዳ የታችኘው ጥርሴ ይደማል እና ምን ችግር ያስከትላል እናም በራስ እመም እየተሰቃየሁ ነው መፍትሄ ካለህ እስኪ ንገረኝ ,,,,አመሰግናለሁ

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ዶክተርየ ከፍተኛ የጥርስ ህመም አለብኝ መንጋጋየ ተቦርቡሮ አለቀ አርቲፍሻል መንጋጋ ማስተካከል ጉዳቱ ምንድነው ለስንትጊዜስ መቆየት ይችላል???

  • @WudyeMengstie
    @WudyeMengstie วันที่ผ่านมา

    እኔ በጣም እየተሰቃየሁ ነው ተደጋጋሚ ህክምና አደረኩ ግን ምንም ለውጥ የለኝም ይልቁንስ ከህክምናበቤት ውስጥ በማደርገው ይሻላል ኧረ ዶክተር እኔ ከተለያየ ወንድ ጋር ግንኙነት የለብኝም እኔ በአንድ አመት 5 ግዜ ታከምኩ ግን ምንም ለውጥ የለውም

  • @GetinetGech-m5c
    @GetinetGech-m5c วันที่ผ่านมา

    ራሰ በራ የሆን መልሶ እንዲበቅል ማድረግ ይቻላል?

  • @Mohammed-n4r
    @Mohammed-n4r วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን👍👍👍👍👍

  • @user-un3jy1qm3j
    @user-un3jy1qm3j วันที่ผ่านมา

    Thanks Doctor ❤️ 🙏🙏

  • @Hawa-pu6mm
    @Hawa-pu6mm วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-un3jy1qm3j
    @user-un3jy1qm3j วันที่ผ่านมา

    Madiyati ena tukuri tukuri neger asichegrognal yalatefaw yalitetekemikuti neger yelem doctor pl help me ❤️🙏

  • @zaharamohamed8056
    @zaharamohamed8056 วันที่ผ่านมา

    እኔም ልክ እንደዚህ እየወጣብኝ ነው ግን እስከዛሬ ምንም አልነበረም አሁን ላይ ግን ታፋየን መሸከም እያቃተወ ነው እና በጥም እየከበደኝ ነው ብቻ አሏህ የስደትን ሪዝቅ ወደ ሀገራችን ይመልሰን በጣም ከባድ ነው ስደት ሁነን አልቆምም ማለት አይቻልም

  • @demsewbefkad8182
    @demsewbefkad8182 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር የስምንት ወር ህፃን አጠባለሁ ፊቴ ከቀን ወደን አስጠላ እጄም በጣም ጠቆረ እባክህ አትለፈኝ??

  • @SumeyaUkasha
    @SumeyaUkasha วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናልን❤

  • @user-wm6rd2df7p
    @user-wm6rd2df7p วันที่ผ่านมา

    salam yebzalk en xyal aln lan zar afeserlay kay huno agnaw hemam yelom malsbsxan dasss malam yebzalk🙏🙏

  • @tigestteferi7785
    @tigestteferi7785 วันที่ผ่านมา

    youtube.com/@tigistteferi1326?si=y0kA5BUvkoBHiSTo

  • @elsagerberab
    @elsagerberab วันที่ผ่านมา

    Errr doctor wust egren betam yasakekegnal betam hemem gen yelwm erjem gize hongn