እነዚህ 10 ምልክቶች ካለቦት ኩላሊቶ ከጥቅም ውጪ ከመሆኑ በፊት ፈጥነው ወደ ሐኪም ጋር ይሩጡ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @yenetena
    @yenetena  4 ปีที่แล้ว +309

    ለመላው ላገሬ ህዝብ እንዲሁም የኔ ጤና ዮቱብ ቤተሰቦች ሁላችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም የበረከት እንዲሆንልን በኔና በቤተሰቤ ስም ምኛቴን እገልፃለሁ!!!!
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!

    • @samrawitabrah8222
      @samrawitabrah8222 4 ปีที่แล้ว +8

      እደዚ ኣይነት ትምህርት ኣላገኘሁም በፈት ኣሁን ኩላሊቴ ስራ ኣቁሞኣል ኣሁን በዳየለስስ ላይ ነኝ ኣንዲ ኣመት ስድስ ወር ሆኖኛል ከጀመርኩ ኤርትራዊ ነኝ በጣም የተጨነኩ ነኝ ያለሁት በጤናየ ምክንያት የተነሳ ኣሙሬየን ተጎድጀ ኣለው

    • @hermelasileshi4997
      @hermelasileshi4997 4 ปีที่แล้ว +2

      Yum

    • @meh.3461
      @meh.3461 4 ปีที่แล้ว +3

      አሚን ወንድም በርታልን እና እኔ ወገቤ ያመኛል ጎንበስ ማለት አልችልም ጎንበስ ብዬ ትንሽ መቆየት አንችልም ብርድም ሁሉ ከወገቤ ብቻ ነው የሚሰማኝ ምን ትመክረኛለህ

    • @Samri3344
      @Samri3344 4 ปีที่แล้ว

      @@samrawitabrah8222 ajoki zehaftey amlakeki hizeki zesano yelen.

    • @samrawitabrah8222
      @samrawitabrah8222 4 ปีที่แล้ว

      @@Samri3344 amen haftey natey

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 ปีที่แล้ว +173

    እንዲህ ነው ያለውን ማካፈል እና የሰውን ሂወት እንደማትረፍ ያለ የለም ዶክተር እናመሰግናለን 🙏🏾

  • @alazar2004
    @alazar2004 4 ปีที่แล้ว +72

    የእግዚአብሔር ሥራው ይገርመኛል ሁሌም እንዴት አድርጎ እንደፈጠረን።ግሩም ነው ጌታዬ ያንተ ሥራ።

  • @እርዳቴጊዮርጊስነዉ
    @እርዳቴጊዮርጊስነዉ 4 ปีที่แล้ว +426

    የአባቶቻችን አምላክ ከዚህ በሸታ ይሰውረን እናመሰግናለን ዶክተር

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 ปีที่แล้ว +98

    እግዚአብሔር ጠብቆን ነው እንጁ እኛ ስውነታችንን ጠብቀን አይደለም እመቤቴ ቅድስት አልችልም ወዲያው ስጠራት ፍውስ ታደርገኛለች ለኔ ማለት ልዩ ናት ከሦት ጊዜ ከስርጀሪ አትርፋኛልች እምነት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው። እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን ። ዶክተር ዳንኤል ጥሩ ምክር ስለምጥስጠን እናመስግናለን ።

    • @hgfh3483
      @hgfh3483 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ የአይን አላርጂክ በምን ይተዋል በፈጣሪህ መልስልኝ

    • @helihelicho4727
      @helihelicho4727 ปีที่แล้ว +1

      ለኔም ፀልዪልኝ እባክሽ

    • @rakibgirma7019
      @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +2

      እሜን አሜን የኔ እናት እመ ብዙሀን የጌታዬ እናት ምን ይሳናታል እኔንም ከደም ካሰር በሽታ በፀበሎ አድናኛለች ክብር ምስጋና ይግባት የጌታዬ እናት🙏❤️❤️❤️❤️❤️

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @msganakidane-wl3me
      @msganakidane-wl3me ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @realking6775
    @realking6775 4 ปีที่แล้ว +240

    እሄን comment የምታነቡ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹሁ

    • @abuferehantube7930
      @abuferehantube7930 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @samiramanajer7260
      @samiramanajer7260 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንንንን

    • @mesitube4079
      @mesitube4079 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ኮክተርየ በፈጠረህ የነርቭ መድሀኒት. ብይነግረኝ ሌሎቻችሁም የዚህ ቻናል ተከታታዪች የምታውቁ ከሆነ ብታግዙኝ.

    • @itzmebbeko1076
      @itzmebbeko1076 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @ይችላል
    @ይችላል 3 ปีที่แล้ว +11

    እኔ ምለው dislike የምታደርጉ ሰዎች ምን ስለሆነ ነው እንድዛ ምታደርጉት? ህመሙ ከሌላባችሁ ምኑንም አትረዱትም ስለዚህ dislike ከማድረግ ተቆጠቡ ማንንም እንዲ ካላረጋችሁ ብሎ የምጠይቃችሁ የለም ሌሎቻችሁ ደሞ ፈርታችሁ ተበሳጭታችሁ ያስመስልባችዋል እኛ ግን በውስጡ ያለን ሰዎች በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ዶክተር ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልህ share ስላረክልን እናመሰግናለን?

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 5 ปีที่แล้ว +170

    እድሜ ለተስፍሽ አስተዋወቀን በእውነት እጅግ አድርገን እናመሰግንሀለን ተባረክ!

  • @beshirhassen5652
    @beshirhassen5652 3 ปีที่แล้ว +37

    ምርጥ ሠው ለሀገርህ ለህዝብህ ያለህን አበርክተሀል እድሜህ ይርዘም ዶክተር

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 5 ปีที่แล้ว +76

    እግዚአብሔር እውቀቱን በላይ በላይ ይጨምርልክ ከተ ብዙ ተማርኩኝ ጌታ ከነቤተሰብክ ከክፈ ነገር ይሰውርክ በኢየሱስ ስም አሜን🙏🙏🙏!

  • @TsehayDikash
    @TsehayDikash หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ዳንኤል ዮሃንስ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ። አንተ ለኛ የታዘዝክልን ነህ።። የትንሽ ደቂቃ ትምህርትህ የረጅም ጊዜ አስተማሪ ነው የምትመስለኝ፣ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @የድሬልጅ-ቐ5ዐ
    @የድሬልጅ-ቐ5ዐ 4 ปีที่แล้ว +49

    አገላለጽህን በጣም ነው የማደንቀው ልክ መጽሐፍ የምታነብ እንጂ የሕክምና ትምህርት የምትሰጥ አትመስልም በጣም አደንቅኃለሁ ዶክተር ።

  • @iftuchalchisa
    @iftuchalchisa 9 หลายเดือนก่อน +2

    አማሰግነለ ዶ/ር በአንተ ትምህርት እኔ ጥቅም አግቼአለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ስንት ትውልድ አስማልጠሃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgetachewms9637
    @meseretgetachewms9637 4 ปีที่แล้ว +13

    ቪዲዮውን ዘግይቼ ባየውም በጣም ጠቀሚ መረጃ ስለሆን አይቼ ዝም ብዬ ማለፍ አልቻልኩም!ዶክተር በጣም እናመስግናለን 🙏😍

  • @dst1684
    @dst1684 4 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይባርክልህ ስራህን ሂወትህን እውቀትህን ለሰው ለማካፈ ሰውን ለማዳን የምታደርገው ነገር መባረክ ነው

    • @hirutidhaba6020
      @hirutidhaba6020 2 ปีที่แล้ว

      Uuufiii egizaber Hoye anite xebeqani

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን።
    እንዲህ አይነቱን ምክር ለማግኘት ብዙ ብር ይከፈላል። አንተ ግን ለወገኖችህ እውቀትህን ሙያህን ተጠቅመህ ምክርን በነፃ ስለምትለግሰን ክብር ይገባሀል።
    ለተጠቀመበት ምክርህ መሬት ጠብ አይልም። ፈጣሪ ሞገሱን ያብዛልህ

  • @tekletsega7986
    @tekletsega7986 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነትም ዶክተር ነህ። ለወገን አለኝታ ነህ ሰላምህ ይብዛ

  • @hirutgirma7383
    @hirutgirma7383 4 ปีที่แล้ว +123

    ዶ/ር ጥሩ ትምህርት ወስጃለሁ፣ በሌላ ጊዜ ለኩላሊት በሽታ የሚጋልጡ ምግቦችን ብትነግረን አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክህ !!

  • @brhinfirst5218
    @brhinfirst5218 2 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ከሁልም በሽታዎች ይጠብቐን ጠቓሚ ምክር ስለ ሰጠህን ዶክተር ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርክህ።

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 ปีที่แล้ว +30

    እናመሰግናለን በርታ እግዝያብሄር እድሜናጤናይስጥህ ሺአመት ኑር

  • @asmarech591
    @asmarech591 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተረ እውቀቱን ያብዛለህ እመቤት ትጠብቀን ከዚህ በሸታ እኔማ በጎን እና በጎኔ ውጋት ሲይዘኝ እደነግጣለው ፈጣሪ ይጠብቀን አብሶ በሰደት 🙏🙏

  • @ኢትዮጵያዬመጠርያዬ
    @ኢትዮጵያዬመጠርያዬ 4 ปีที่แล้ว +48

    በጣም እናመሰግናለን ፣ኩላሊት የሀገራችን ትልቁ ችግር ነው ከብሔር ፖለቲካ ቀጥሎ በኢትዮጵያ ሁለተኛው ችግራችን ነው።👏👏👍👍👍

    • @ygyhh3136
      @ygyhh3136 4 ปีที่แล้ว

      ዶክተር ጎንና ጎኔን በጣም የመኛል ሥለዚህ ኩላሊት ነዉ ብየ በጣም ሥጋት ነበረኝ እነዚህ ምልክቶች የሉብኝም ግናችን ጄርባ አካባቢ ሥላለዉ የጤና ችግር ማብራሪ ሥጥበት

    • @Kristos92
      @Kristos92 3 ปีที่แล้ว

      @
      0

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 3 ปีที่แล้ว

      @@ygyhh3136 ወለሂ እኔም እንዳዘው ወጋቤን በጠም ያቃጥለኛል

    • @ጌችነኝወሎቦርና
      @ጌችነኝወሎቦርና 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እዛው ያመኛል ተመርምሬም የኩላሊት ጠጠር ነው ብለውኛል

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 ปีที่แล้ว

      @@nasriaalal2640 ኸር እኔም ያቃጥለኛል መፍቴሄ የምታውቁ

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ዳንኤል እድሜህን ያርዝመው ለዚህ ለተባረከ !ለተቀደሰ ቅንነት መልካምነት አስተሳሰብ ህ ሕዝብህን በማገልገልህ ተባረክ!!

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +39

    ከልብ እናመሰግናለን እግዛቤሄር ይሰውረን ከበሽታውች ሁሉ አሜን

  • @betheldemeke-g2i
    @betheldemeke-g2i 21 วันที่ผ่านมา +1

    የዜግነትህን እየተወጣሀ ስለሆነ በርታልን ከጎንህ ነን❤❤

  • @martaabate1486
    @martaabate1486 4 ปีที่แล้ว +37

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማችን ብዙ ደክመህ የተማርከውን ለወገኖችህ በነጣ ለማስተማር ስለምትተጋ በጣም እናመሰግንሃለን::

    • @martaabate1486
      @martaabate1486 4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you brother

    • @لاالهالااللهمحمدرسولالله-ك7ق
      @لاالهالااللهمحمدرسولالله-ك7ق 2 ปีที่แล้ว

      @@martaabate1486 ወድምእኔተባበረኝሀኪቤትሄጀነበርምንምየለሽነውያሉኝእራጅተነስቸነበርተባበረኝወድምእደምትናገረውከሆነአለኝምንይሻለኛል

    • @shemisjemal1152
      @shemisjemal1152 2 ปีที่แล้ว

      dr bawsti awragne piz

  • @HAAAlove
    @HAAAlove 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ትልቅ ት/ም ነው 👏👏👏🙏

  • @bekelewoldemariam5706
    @bekelewoldemariam5706 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለሆነ እጅግ በጣም እናመሰግናለን !

  • @YohannesTessema-h8l
    @YohannesTessema-h8l 4 หลายเดือนก่อน

    Doctor protecting any disease is always much better than cure ይላልና ሳይንሱ የኩላሊት በሽታ ሰው ከመጠቃቱ በፊት የቅድመ ጥንቃቄ ትምህርት ስለሰጠኸን የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ በሰማይና በምድር በረከት ይባርክህ በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ ተባረክ

  • @tsegitube1907
    @tsegitube1907 4 ปีที่แล้ว +18

    ዶክተር እናመሰግናለን በሌላ ጊዜ ስለ መሐፀን እና ስለወገብ ቅድመ ሕመም ብታሳውቀን እባክህ ዶክተር

    • @ሀዮወሎየዋ
      @ሀዮወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህንጠብቀንብቻናብቻነው

    • @MitikuKumera
      @MitikuKumera 9 หลายเดือนก่อน

      Monday moyi

  • @ጌታሁን.መሸሻ
    @ጌታሁን.መሸሻ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር. አድሜ አና ጤና ይስጥህ.. ሰው ለመርዳት. ሰው መሆን. በቂ ነው. ያለውን. ማካፈል. መልካም ስራ. ነው. ጥሩ ት. ት. ወስጃለው. አመሰግናለሁ

  • @ibjghhhfgg4883
    @ibjghhhfgg4883 4 ปีที่แล้ว +9

    ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰወች እብድ ናችሁ ልበል?
    በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ፣ዶክተር ።ሁሉምሀኪሞች እንደ አንተ ቢሆኑ፣ጥሩ ነበር።አንተኮ፣ልዩነህ።ዘርህ ይባረክ።

    • @semiranure3491
      @semiranure3491 2 ปีที่แล้ว

      ይሄ ሁሉ ምልክት ይታይብኛል ግን doctor መታከሚያ አጣው ወላሂ በተሰቦቸም ዉሃ ጠቺ ብቻ ነው ምሉኝ

  • @amenaomar9826
    @amenaomar9826 2 ปีที่แล้ว +5

    እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ዶክተርየ በርታ

  • @WoineshetKoira
    @WoineshetKoira หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ከዚህ ይሰውረን

  • @getuasrat3019
    @getuasrat3019 4 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @zenabudesta3562
    @zenabudesta3562 2 ปีที่แล้ว +2

    ወገን በጣም እናመሰግናለን የምትሰጠው በጣም እየጠቀመኝ ነው አመሰግናለሁ

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 ปีที่แล้ว +17

    ተባረክልን ቀና ሰው በዚህ ግዜባጠረበት ዘመን ጠቃሚ መልእክትህን ስለምታካፍለን እናከብርሀለን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @abrehetanania7269
    @abrehetanania7269 4 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት እግዝአብሄር ይባርካ thank you so much

  • @UsmanUsman-qs6xs
    @UsmanUsman-qs6xs 4 ปีที่แล้ว +35

    የኛ የሃበሾች ነገር በጣም ይገርመኛል እንደዚህ የሚያስተምር ወንድም መከታተል ሲገባን ጊዜያችንን በሌላ ማሳለፍችን ወላሂ ያሳዝናል እንዴት ሰው ስድብ ያለው ቻናል ያያል እንደዚህ አይነት ወንድም እናመሰግናለን ብለን የበለጠ መከታተል አለብን እላለሁ ለወንድሞች ለእህቶች በተረፈ ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና እንዲሁም ላንተ እመኛለሁ በድጋሚ አመሰግናለሁ ።

    • @bbantu1915
      @bbantu1915 4 ปีที่แล้ว

      እኔ በቀኚ ኄኔ በጣም ያመኚል አና አኪም ቤትም ሔጂ መዳኒትም ትዝዘልኚ አናም እየወሰዶኩም በጣም ዪመኚል ምን ላርኅ ዶኮተራ

    • @fatumamahimude9699
      @fatumamahimude9699 2 ปีที่แล้ว

      እኔእያመመኝነው ምንላርግ።ያቃጥለኛል

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 ปีที่แล้ว +9

    ዶክተር ዳኒዬ ተባረክ 🙏እኔ ጎኔ አካባቢ በጣም ያመኛል ኩላሊቴ ይሆናል ብዬ በጣም እየፈራሁ ነበር አንተ ከተናገርካቸው ነገሮች ውስጥ ግን
    አንዱም ምልክት የለብኝም ከጭንቀት አወጣከኝ ሀረብ ሀገር ነው ያሀሉት እንደልቤ ሀኪም ቤት መሄድ አልችልም
    ዘመንህ ይለምልም 🙏😍😍😍

    • @fekrtifekrti897
      @fekrtifekrti897 4 ปีที่แล้ว +1

      Yene mar enem betame yamegalei goneni yalhuet sedeti lay new😭

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 4 ปีที่แล้ว +3

      @@fekrtifekrti897 አይዞሽ እማ ስደት ከባድ ነው ፈጣሪ ይፈውስሽ 🙏

    • @fekrtifekrti897
      @fekrtifekrti897 4 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

    • @amantsaeed6056
      @amantsaeed6056 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እዳችውነኝ

    • @kamilumuhamed1599
      @kamilumuhamed1599 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም እያመመኝ ነው ጐኔን ሀኪም ቤት ልሄድ ነው በጣም ጨንቆኛል

  • @cityfather3684
    @cityfather3684 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ዶክተር ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠህን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ፣እግዝአብሔር ለሚታደርገዉ የሙያ ትምህርት ይባርክህ፣ ቀጥልበት፣

  • @muleyfeyisalij7436
    @muleyfeyisalij7436 4 ปีที่แล้ว +35

    እግዚአብሔር። ይጠብቀን ዶክተርዬ ተባረክልኝ

    • @qalln-w272
      @qalln-w272 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 3 ปีที่แล้ว

      እኔንእይመመኝነዉምንላርገአረብአገርነዉይለሁትጨነቀኛአንድአመትሞላኛ

  • @Fathafayha
    @Fathafayha หลายเดือนก่อน

    ዉላሂ አላሀ እድሚነ ጤነን ይስጥካ በጣም እናማሰግነሊን

  • @showa8370
    @showa8370 4 ปีที่แล้ว +15

    God bless you, giving all these priceless education in our native language is beyond words can tell, how much it helping, I am listening with my mom. I wanted her to get the education...God bless you.

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው ዶክተር!!

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነው እየሰጠኸን ያለኸው ይህ በሽታ እኔም በጣም እየፈራሁት ነው ተመርምሬ አላወኩትም እንጅ ስሜቱ እየተሰማኝ ነው አሏህ ይጠብቀን ከበሽታወች ሁሉ

  • @GSK_2112
    @GSK_2112 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ስለኩላሊት በተመለከተ እኔ ብዙ ዶ/ር ጋር ሄጄ አንዳንዶቹ ኩላሊት ጠጠር አለብህ ሲሉኝ አንዳንዶቹ ደግም የለብህም ይሉኛል። በዚህ video የተገለፁት 10 ምልክቶች አይታይብኝም ነገር ግን ጀርባዬ ተች መጋጠሚያ አካባቢ የቁስለትና የማቃጠል ስሜት አለው። ለዚህ አፋጣ ምላሽ እጠብቃለሁ በጣም እያመመኝ ነው ደ/ር አመሰግናለሁ

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይጠብቀን እናመሰግናልን ዶክተር

  • @DhainyCell-q2j
    @DhainyCell-q2j 4 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ጥቃሚ መልዕክትነው በርታልን በጣም እናመሰግናለን።

  • @ሀይማኖትሀይማኖት-ዘ8ደ
    @ሀይማኖትሀይማኖት-ዘ8ደ 4 ปีที่แล้ว +7

    ዶክተርዬ እናመሰግናለን

  • @zewdudenberu2606
    @zewdudenberu2606 4 ปีที่แล้ว

    በቀኝ ጎኔ በኩል ከላይ እስከ መጨረሻ ታች እሰከ ውስጥ እግሬ ደረስ ቆዳዬ ውስጥ ድረስ የማቃጠልና የመለብለብ ከፍተኛ ሕመም ይሰማኛል ለዚህ ችግሬ ምክርህን እሻለሁ ለትምህርትህ አድናቂህ ነኝ አመሰግናለሁ.

  • @mekdesteshome7586
    @mekdesteshome7586 4 ปีที่แล้ว +11

    ጥሩነው ዶክተር ለወገን ደራሽ ወገን ነው

  • @tenssaesroyalfamily6806
    @tenssaesroyalfamily6806 4 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እንደምን አለህ? ያቀረብከው መረጃ በጣም ይጠቅማል። በርታ ለእኔ ጠቅሞኛል። ምልክቶቹ የበለጠ እርግጠኛ እንድሆን አድርጎኛል። በተለይ ደግሞ ልጄ ላይ አየው የነበረ ምልክት አለ ማሳከኩ እና ማቅለሽለሹ የምግብ ፍላጎት ማጣት እንዲሁ እጅና እግር መቀዝቀዙ ብርድ ብርድ ማለቱ የቆዳ አመድ መሆኑ ብቻ ምን አለፋህ ምልክቶችን ሁሉ አየሁዋቸው። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሰሞኑን እውስዳታለሁ። አመሰግናለሁ ዶክተር።

  • @ירוסווביו
    @ירוסווביו 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ዶከክተር «“{አምላከ እስራኤል}”» ዕውቀትህን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ይክፈትልህ
    «“{ፈጣሪ}”» ይባርክህ ዕውቀትህን ሳትሰስት ሥላካፈልከን «“{አምላከ እስራኤል}”» ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ይሰውርህ

  • @habtamuayenew5683
    @habtamuayenew5683 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን እዉቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ይጠብቀን የሰውን ልጅ በሙሉ ከዚህ በሽታ

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 7 หลายเดือนก่อน

      Amen.yarb 🤲

    • @WarkalmeNasru
      @WarkalmeNasru 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን አላህ ይጠብቀን

  • @ethel7303
    @ethel7303 3 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ለትምህርቱ። የእንግሊዘኛውን ትርጉም እስክሪኑላይ እንዳይመጣ አርገው ንግግርህን በስርሀት ስለማይተረጉመው።

  • @konjookoko3141
    @konjookoko3141 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ውድጄዋለሁ ትምህርቱን በርታልን ዶክተር

  • @yalemwork3931
    @yalemwork3931 10 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @ፍቅርያሸንፋል-ደ5ሰ
    @ፍቅርያሸንፋል-ደ5ሰ 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ይብዛልህ ዶክተር ካንተ ብዙ እየተጠቀምን ነው በርታልን እናመሰግናለን

    • @sirguthatewold4177
      @sirguthatewold4177 4 ปีที่แล้ว

      እባክህን ዶ/ር ዳኒ ሰለማዳያት እንደገና ብታሰተላልፍን እባክህን

  • @tsegayeshimeles6391
    @tsegayeshimeles6391 9 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ፕሮግራም ለምትሰጣቸው በጣም አመሰግናለሁ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ጠቃሚ ነው ና ::

  • @showa8370
    @showa8370 4 ปีที่แล้ว +5

    Thank you so much. Your service is Very appreciated. I work with CHF specialist in Cardiology DP in the HOSPITAL and I see all these signs in both CHF and CKD/chronic kidney disease

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 ปีที่แล้ว

    ተባረክዶክተርዬ ስወድህ የኔ ወንድም ።ልጆችህ።ባለቤትህ ያንተ የህንድ ነገር ሁሉ አማኑኤል ይባርክልህ እንኮን ኢትዮጵያ ያው ወንድም አገኘን እኮራልሁ በአንተ ጌታ ይባርክህ እሌኒ።ካናዳ ኦቶዋ ።

  • @amenamenambaye3434
    @amenamenambaye3434 4 ปีที่แล้ว +5

    ወሳኝ መልክት እናመሰግናለን ....

  • @jabirhassen579
    @jabirhassen579 2 ปีที่แล้ว

    ዶር ጤና ይስጥህ፡ብዙ ግዜ
    መድረኩን የሚይዙ፡ጠቃሚ ምክር የማይሰጡ ናቸው፡፡

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 4 ปีที่แล้ว +12

    EGZABHAR ዘርህን ይባርክልን ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው ሁሉም ካንተ ቢማር እና ባለ እውቀቱ ህዝቡን ወገኑን ቢረዳ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 4 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር የምትሰጠን ትምህርት እጅግ ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን።

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 ปีที่แล้ว +15

    እኔ በተሰፍሸ አፕ ነው ያየሁህ ወገኖችህን ለመርዳት ሰለተነሳህ እናመሰግናለን

    • @azazhayele6233
      @azazhayele6233 4 ปีที่แล้ว

      በመጀመርያ እ/ር ይባርክህ በሙያህ ወገንህን ለመረዳት ለማስተማር በገዛ ፈቃድህ በመነሳት እያደረግህ መሆንህን ተረድቻለሁ እኔ በሙያዬ የስፓርት ሳይንስ ባለሙያ ነኝ በቴሌቭዥን ፕሮግራም በመስራት ማህበረሰብን ማስተማር እፈልጋለሁ እባክህን ፈቃድህ ከሆነ አብረን መስራት ብንችል የጤናና ጉዳይን ስአት ብንስጠው አድራሻ ብትልክልኝ 0911856411.

  • @Frehiwot-zo2nq
    @Frehiwot-zo2nq 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እግዚያብሔር አሁንም ጨምሮ ይጠብቅሽ እውነት እምነት ያድናል

  • @berhanyoutube3491
    @berhanyoutube3491 4 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 4 ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አንዱንም ምልክት አላየሁም :: በጣም አመሰግናለሁ

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 5 ปีที่แล้ว +10

    Thank you Dr. I lost my younger sister because of kidney disease. You gave us good advice and information.

  • @mesertkeyar91
    @mesertkeyar91 5 หลายเดือนก่อน

    የእውነት በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ተምርት ነው ያገኝነሁት🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ትግሥትትግሥት
    @ትግሥትትግሥት 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ወንድሜ በጣም እናመሥግናለን እኔ በአሁን ሥአት ዝም ብሎ ድክም ድብር ነው የሚለኝ እናም ደግሞ ትንሽ ሥራ በዛ በለብኝ ቀን በተለይ መቆም ሣበዛ ከቀኝ ጉኔ ቅሥፍ አድርጎ ይይዘኛል ሆዴን ይነፋኛል እግሬን ይሸመቅቀኛል በጣም ያመኛል በፊት ምንም ብሠራ አይደከመኝም ነበር በእውነት ሀገሬ ገብቸ ሀኪም ቤት ሄጄ እሥከምታ ይ እግዚአብሔር ይሁነኝ ያለሁት አረብ ሀገር ነው የአረቤትን ሥራ የሚውቅ ያቀዋል ብቻ በጸሎታችሁ አትርሡኝ ወገኖቼ

    • @asdredsa7911
      @asdredsa7911 4 ปีที่แล้ว

      እኔምነኝእህቴ

    • @asdredsa7911
      @asdredsa7911 4 ปีที่แล้ว

      ምንእንደማደርግግራራገብቶኛልእራቴንለመብላትእሰንፋለሁ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 8 หลายเดือนก่อน

      እኔምነኝውድ በግራጎኔለብለብያደርገኛል

  • @ፍቅሬንያያችሁፍቅሬንያያች
    @ፍቅሬንያያችሁፍቅሬንያያች 4 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ በጣም እኔመሰግናለን ይህ በሽታ በጣም ከባድ እና አስፈሪ ነው ፈጣሪ ሁላችንም ይጠብቀን

  • @wondwosentessema853
    @wondwosentessema853 4 ปีที่แล้ว

    ዶር ጥሩ አስተማሪ መልእክት ነው፡፡ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ከሪብስ በታች አንዳንዴ የህመም ስሜት ይሰማኛል፡፡ ይህ ከኩላሊት ህመም ጋር ግንኙነት አለወይ፣

  • @asfawashagre1204
    @asfawashagre1204 4 ปีที่แล้ว +5

    I am very happy for such kind of very useful presentation on medical issues. May The Lord God bless you Doctor John.

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 4 ปีที่แล้ว

    በሙያህ ሕዝብን ስለምታገለግል በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር፣ በትምህርቱ በጣም ተጠቃሚ ነን።
    keep the good job up! And Let your blessings comes from above!
    በረከትህ ከላይ ከእግዚአብሔር ይሁን!

  • @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ
    @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ 4 ปีที่แล้ว +4

    ተስፍሺየ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ባንተ ምክንያት ነው ወደዚህ ቻናል የመጣሁት እናመሰግናለን

  • @almaztadesse5542
    @almaztadesse5542 4 ปีที่แล้ว

    ሁሌም አመሰግንሀለሁ ልጄ 14 ዓመቱ ነው ሽንቱን ሳየው ጥሩ አለሆነም ምልክቶችህ የልጄን ዕድሜ ያጠቃልላል።

  • @mekoyanorthcott8636
    @mekoyanorthcott8636 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much for your time and knowledge. I will pay attention with my health and bring my concerns to my doctor

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረክ ወንድሜ ዘመንህይባረክ ፈጣሪ ከክፉ ይብቅህ ተባረክልኝ እግዚአብሕር ይባርክህ እናመሰግናለን በርታልኝ ልጄ ተባረክ

  • @yesharjawenate6745
    @yesharjawenate6745 4 ปีที่แล้ว +5

    እድሜ ከጥናጋ እመቤቴ ትስጥክ ዶክተር 💕💕💕💕💖💖💖👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tediasefa376
    @tediasefa376 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ዶር አመሠግናለሁ

  • @tinashibelew456
    @tinashibelew456 4 ปีที่แล้ว +7

    እውቀቱን ይጨምርልህ እናመሰግናለን ግዴታህን ተወጣህ እድሜ ይሰጥህ

    • @hawaalki8973
      @hawaalki8973 3 ปีที่แล้ว

      እኔ.ሰውነቴን.ያስክክኛል.ጎኔንም.ያመኛል.በዱቃ.አትርሱኝ.ያረብ

  • @abdulkaderabdulrahman1513
    @abdulkaderabdulrahman1513 4 ปีที่แล้ว +4

    I see this for the 1st time and I got very significant advice. Thank you.

    • @yrug4970
      @yrug4970 3 ปีที่แล้ว

      እንድት ነው በውሰጥ መሰመሪ የመትጋኛ

  • @RahmaRahma-np9fm
    @RahmaRahma-np9fm ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቀን ዶክተር እናመሰግናለን

  • @nuclearbomb8028
    @nuclearbomb8028 4 ปีที่แล้ว +6

    Thanks Dr. For your medical advices concerning kidney.

  • @ምንገድህንምራኝ
    @ምንገድህንምራኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ጠቃሚ ትምህርት ነዉ በርታ ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ ወንድም

  • @ethiofilmschannel1714
    @ethiofilmschannel1714 4 ปีที่แล้ว +13

    Thank you doctor! It's great help for us to let us know the symptoms of this deadly kidney disease.

    • @lebleb3902
      @lebleb3902 3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏Betame Enameegenalen

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ትምርት

  • @GenatTadesa
    @GenatTadesa 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክ

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 4 ปีที่แล้ว +397

    ዲስክላይክ የሚታረጉ እጃችሁ ይቆረጥ ጥሩ ነገር መች ይወድላችዋል ጂጂእና ዮናስን እየሰማቹ እያያችሁ መች ጥሩ ነገር ይወድላችዋል

    • @خيريةسعيدمحمد-ط3خ
      @خيريةسعيدمحمد-ط3خ 4 ปีที่แล้ว +22

      ማማዬ አትሣሣች አብዘሀኛው ሠው አያውቀውም ከነዚህ መካከል አንዷ እኔ ነበርኩ ዲስክ ላይክ አደርግ ነበር ሣላቀው እና አብዛ ኞቻችን ሥለማናቅ ነው

    • @ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
      @ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ 4 ปีที่แล้ว +4

      @@خيريةسعيدمحمد-ط3خ ልክ ነሽ ብዙዎች ምን ማለት እንደሆነ ሳንረዳ ባለማወቅ ይመስለኛል

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 4 ปีที่แล้ว

      Adis negn ameseginalew betam tekami nw

    • @saficell4709
      @saficell4709 4 ปีที่แล้ว +1

      Bezu laki yemechial behon 1000000000000++++×××neber

    • @genetburka860
      @genetburka860 4 ปีที่แล้ว

      What is the job of members in church elders ?

  • @tamiratmegebo9166
    @tamiratmegebo9166 2 หลายเดือนก่อน

    ደ/ ር ጌታ ይባርክህ ኩላሊቴ በምን ደረጃ ላይ እንደሆነ አዉቀለሁ ተባረክ

  • @bekridano
    @bekridano 4 ปีที่แล้ว +3

    Thankew for such important message.we all proud of you.

  • @Hawi336
    @Hawi336 5 ปีที่แล้ว +8

    Thanks Doc. 🙏🏼

  • @mohammedsani7257
    @mohammedsani7257 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም አናመሰግናለን ተባረክ ከአፋር

  • @ወሎየዋየጁአማራልጅየዬጁቀ
    @ወሎየዋየጁአማራልጅየዬጁቀ 4 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ ዶ/ር