ስኳር በሽታን እንዴት እንቆጣጠር? Q and A How to lower

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 108

  • @YeshiEndale-o8u
    @YeshiEndale-o8u 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር እጅግ በጣም እናመሠግናለን እድሜ ይስጥልን

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን የኛ ቅን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @sadamuhammad6392
    @sadamuhammad6392 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤

  • @Fantu-yt6gz
    @Fantu-yt6gz 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ተባረክ እድሜ ይስጥህ ።

  • @MinteAlemu5767
    @MinteAlemu5767 8 หลายเดือนก่อน +1

    thanks

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 ปีที่แล้ว +4

    ድንቅ መልክት ነው ዶክተር እጂግ በጣም አመስግናለሁ ክበርልን ዘመንህ ይባረክ ❤🎉

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር፣በጣም፣ቅን፣ሰው፣ነህ።ትምህርትህ፣በጣም፣ጠቅሞኛል።ዶክተር፣እረዥም፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ።❤

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም ጐበዝ ዶክተር ነህ ጥያቈም የለዉም
    ከፀባይ ❤ጋር❤በርታ👏🙏

    • @birtukanelfineh
      @birtukanelfineh ปีที่แล้ว

      የስኳር
      በሽተኛ ነኝ የምወስደው ጠዋት 126 ማታ 120 ነው በጣም ነው የሚያመኝ ዶክተር ልትረዳኝ ትችላለህ

  • @abila2079
    @abila2079 ปีที่แล้ว +2

    ዶክ ደስ ትለኛለህ ከይቅርታ ጋር ስኳር የምትለዋን ቃል ብቻ ስታወራ አስተካክልልኝ በተለምዶ አጠራር ሱካር እያልክ ነው የምታወራው በጽሑፍ ግን በትክክል እየጻፍክ ነው በጣም በጣም እወድሃለሁ በርታልኝ ብዙ ትጠቅመናለህ

  • @worknehdemissie5723
    @worknehdemissie5723 3 หลายเดือนก่อน

    ዶር በጣም አመሰገናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከሃያ አመት በላይ ሁለተኛው አይነት diabet ነኝ ኢንሱሊን እጠቀማለሁ ጠዋት 28 ማታ 14 ስጠቀም ነበር ከ3 ወር በፊት ጀምሮ ምሳ ብቻ ትቼ በቀን 1:30 ፈጠን ያለ walk እያደረግሁ በቀነ 2 ጊዜ በዋትና ማታ ቼክ እያደረግሁ ለአንድ ወር ቀን 10 ማታ 3 እየተወጋሁ ሁለቱም ከ80 እስከ 90 ሆኖ ነበር አሁን ግን የማታው በዚያው ሲቀጥል የጠዋቱ አየጨመረ ሲመጣ የምወጋውም ጨምሮ አሁን ጠዋት 10 ተወግቼ ማታ ከwalk በኋላ ስለካ ከ80-90 ሲሆን ማታ 8 ተወግቼ 120 ይሆናል አመጋገቤ ተመሳሳይ ነው ምን የመክሩኛል መጀመርያም ከዚያ በቀን 42 ከምወጋው እነደጀመርኩ ጠውትና ማታ 13 የነበረውን አሀን 18 የሆው መነሻዬ በእርስዎ ምክር ነው በድጋሚ አመሰግናለሁ ።ታደሰ ሀይሌ ነኝ ዕድሜዬ ከ65 በለይ ነው።

  • @misadagne1380
    @misadagne1380 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግልፅ ማብራሪያ ነው ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ አይነት አንድ አመጋገብ በተለይ ስለህፃናት አመጋገብ ማብራርያ ብትሰጠን

  • @zewduwondifraw5923
    @zewduwondifraw5923 2 หลายเดือนก่อน

    Very essential information and an excellent explanation great job.

  • @melakukuma5550
    @melakukuma5550 7 หลายเดือนก่อน

    ውሀ መጠጣት ስፖርት መስራት ጭንቀት ማስወገድ እና መንፈሳዊ ነገሮችን መለማመድ አሪፍ መብትሄ ነው

  • @dawittesfaye4517
    @dawittesfaye4517 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ነው እማመስግንህ ገለጻህ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @tsehaykenea4426
    @tsehaykenea4426 ปีที่แล้ว +1

    Dr. በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏

  • @sadamuhammad6392
    @sadamuhammad6392 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ዶክተርዬ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @abila2079
    @abila2079 ปีที่แล้ว +1

    ዶክ አመሰግናለሁ አንዳንዴ ገብስ ጥሩ ነው ይባላል አንዳንዴ ደግሞ ጥሩ እንዳይደለ የነገራል ይኼ እንዴት ነው?ቢብራራልን

  • @BelayAdane1967
    @BelayAdane1967 11 หลายเดือนก่อน

    በትምህርትህ ተ ጠቃሚ ነኝ አመሰግናለሁ❤❤

  • @fyy7841
    @fyy7841 11 หลายเดือนก่อน

    አላህ። ይጠብቅ

  • @betiykonjo4158
    @betiykonjo4158 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @sarondesalegn8226
    @sarondesalegn8226 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @AwokeZewdue-ym8uw
    @AwokeZewdue-ym8uw ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ማብራረህ በጠም ገንብ ናው ፈጠር ዕድሜ ይስጥህ

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @assebetesfaye6973
    @assebetesfaye6973 9 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @makimediahd8662
    @makimediahd8662 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ከልብ እናመሰግናለን

  • @wealthy_creator_entrepreneur
    @wealthy_creator_entrepreneur 8 หลายเดือนก่อน

    Bergzina Gize tegegnebgn medanit neber yemtekem betam letinsh gize kergzinam behala alebsh tebalku min larg

  • @AbdiiLove-p7k
    @AbdiiLove-p7k 8 หลายเดือนก่อน

    Very important idea thank you dr❤❤❤❤❤

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ስኳር አንዴ ከፍ ይላል ወዲያውኑን ዝቅ ይላል ዶ/ር ስኳርን ለማጥፋት መነገድ አመጋገብ አለ ከፈጣሪ ጋር

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  ปีที่แล้ว

      6 ነጥቦች በቭዲዮ መጨረሻ ይገኛል ተግባራዊ ማድረግ ነው።

  • @Temsgenbeza
    @Temsgenbeza ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @yewibdarbizuneh3484
    @yewibdarbizuneh3484 9 หลายเดือนก่อน

    Dr.edemena tena yestehe nuerelen yemetesetewe timerte astemare nw

  • @danabrown351
    @danabrown351 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እናመሰግናለን🙏

  • @birtukanelfineh
    @birtukanelfineh ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ጤና ይስጥልን የስኳር በቭተኛ ነኝ 7 አመት ሆነኝ ኢንሱሊን ነው የምወስደው ጠዋት126 ማታ120 ነው በጣም ነው የሚያመኝ ልትረዳኝ ትችላለህ በምን ላገኝህ

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 ปีที่แล้ว +1

    Blesses you 👏🙏🌹

  • @TsehayTaffese
    @TsehayTaffese ปีที่แล้ว

    በጣም አመሠግናለሁ.
    የልብ ግርግዳ ቁስለት ምንድነው? ይድናል?

  • @TigstTumsa
    @TigstTumsa 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ወደ ማረጥ የገባች ሴት የሆርሞል መቀየር ስለሚኖር ስኳር ይመጣል እዴ በጌታ አስረዳኝ

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  8 หลายเดือนก่อน

      menopause /ማረጥ/ የስኳር በሽታ አያስከትልም።

  • @HabtamuWorkneh-y2k
    @HabtamuWorkneh-y2k 3 หลายเดือนก่อน

    I am a type 2 Dm pt Also I got tooth decay, Can I Extract my tooth?

  • @HirutTeshome-f8o
    @HirutTeshome-f8o 9 หลายเดือนก่อน

    Enam mdanit tetekime alwukim 6amt alfgin segraya betam yiderqal ena min bimgebi yiqnsal

  • @abessamaria4155
    @abessamaria4155 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you Doctor🎉🎉❤❤❤

  • @nasiryatu5603
    @nasiryatu5603 6 หลายเดือนก่อน

    Dr. Thank you የሱኩረ በሽቴኛ ሰው ቻት መቃም ይፈቃዳል

  • @nasiryatu5603
    @nasiryatu5603 6 หลายเดือนก่อน

    Dr. ❤

  • @ezana496gamer
    @ezana496gamer 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር የመጀመሪያ ግዜ ስጀምር 280ነበር የሆነው ከዛ የህክምና ባለሞያዎች metformin አስጀመሩኝ እና አሁን 2 አመት ሆነኝ ለ1ዓመት ከ6ወር ውጤቴ ከ87 እሰከ 123 ነው እኔ የምጠይቅህ መድሀኒቱን ማቆም እችላለሁ ወይ? የታዘዘልኝ 500ግራም ነው በቀን እኔ ግን በራሴ ሁለት ቦታ ቆርጪው 250ግራም ነው ምወስደው ለስምንት ወር ያህል አሁንም በዛው ነው የቀጠልኩት እና ምን ትመክረኛለህ ሰለእግዜሀብሔር ብለህ በቴክስትም ቢሆንም አሳውቀኝ አመሰግናለሁ በተስፋ እጠብቅሀለው

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  10 หลายเดือนก่อน

      next video ላይ ታገኛለክ

  • @danielaltaye9586
    @danielaltaye9586 10 หลายเดือนก่อน

    thak u dr.

  • @solomonteklu7515
    @solomonteklu7515 ปีที่แล้ว +6

    ዶ/ር ዕድሜ ይስጥ በደንብ እየተማርኩኝ ነዉ

  • @mohafirsa2535
    @mohafirsa2535 10 หลายเดือนก่อน

    Thankyou dr

  • @AyantuAyana-v8j
    @AyantuAyana-v8j 9 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ስኳረ ተያዘኝ 7 አመት ሁኖኛል ይዋዥቃል 155/ 170/ 225/ 365 የምወሰደዉ መዳኒት ክኒኒ ነዉ ሲፈልግ ይወርዳል እስከ 60 ይሆናል ምገብ እደኖረማል ሰው ነውየምበለው ቡዙም ቢይ አይለኝም በምግብ ቅባት የበዛበትን አልጠቀም። ታይፐ 2ነዉ እድሜ 55 ነኝ ምን መድረግ እንዳለብኝ ምክር ስጠኝ በተለይ ድከም አቅም ማጣት ፡ አመሠግናለሁ !

  • @SamirahM-nb2gt
    @SamirahM-nb2gt ปีที่แล้ว

    ክበርልኝ ዶክተር አመሰግናለሁ

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  ปีที่แล้ว +1

      Never mind

    • @SamirahM-nb2gt
      @SamirahM-nb2gt ปีที่แล้ว

      @@dr.desta_seba ዶክተር መድሀኒቱን ትቼ ጠዋት በባዶ ሆዴ 133 እስከ 150 ይሆናል ከምግብ በኋላ ደግሞ በልቼ ስለምንቀሳቀስ 125//127 ይሆናል እንዴት ነው ጥሩ እየሄደ ነው ከይቅርታ ጋር መልስልኝ🙏

  • @noha-hr8km
    @noha-hr8km ปีที่แล้ว

    ስላምክ ይብዛ በጣም አረዳድክ ደስ ግፅ ነው እናመስግናለን ግን እኔ 28 ነኝ መርፊ እየተውጋው ነው ሁለት አመት ሆነኝ ልጅ እቢ አለኝ መውለድ ትቺያለሽ ተብያለው ሰኳሩ ይሆን እባክ ንገረኝ😢😢😢

  • @frehiwettewelde9832
    @frehiwettewelde9832 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር በቅንነት ስለምታስረዳንና ችሎታህን አደንቃለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ
    ዶ/ር አንድ ጥያቄ አለኝ ታይኘ 2 የስኳር ታማሚ ስኳር መጠኑን ተቆጣጥሮ በምን ያህል ጊዜ ስኳሩን መቀልበስ ይችላል እና በቂ የኢንሱሊን የማያመርት ከሆነ ታማሚው ታይኘ 2 የስኳር ታማሚ ማለት እንችላለን ስለምትመልስልኝ መልስ በቅድሚያ አመሰግናለሁ ፡፡
    ዶ/ር ለስኳር ታማሚ የሚሆኑ የስኳር መጠናቸው ዝቅተኛ የሆኑ ምግቦችን ብታሳውቀን አመሰግናለሁ

  • @teg22345
    @teg22345 ปีที่แล้ว

    God bless you Dr.❤❤❤

  • @WudeMamo-mm6gq
    @WudeMamo-mm6gq 4 หลายเดือนก่อน

    Dr minme alwasekum deme suker 99 migbe balech new alebenye

  • @samirasham6811
    @samirasham6811 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ጥያቄየን ትኩረት ሰጥተህ ስለመለስክልኝ
    እኔ እንደሚመስለኝ ሰውነቴን የጎዳሁት እኔ ነኝ ቅጠላ ቅጠል እየበላሁ በዛ ላይ ሎሚ ዝንጅብል መሠል ነገሮችን እየጠጣሁ ለአንድ ሰአት እንቅስቃሴ እያደረኩ በዛ ላይ ሰው ቤት ነው በጣም የስራ ጫና አለብኝ ሁሉም ሆኖ ነው ሰውነቴን የጎዳኝ ግን እንዲመለስልኝ ብየ በኖርማል መንገድ ጥሩ ምግብ እበላሁ ጁሶች እየጠጣሁ በአጠቃለይ ብዙ የፕሮቲን ምግቦች ስበላ እንቅስቃሴ አቁሜ እንኳን ሰውነት ልጨምር በሽታ አመጣሁኝ እንደነገርኩህ ለምርመራ ስሄድ ድጋሜ አለ አሉኝ አሁንም ድጋሜ ምግቦቸን እያሰተካከልኩኝ እንቅስቃሴም እያደረኩ ነው ከወር ቡሃላ ቸክ አፕ አለኝ አይቸ ውጤቱን እነግርሃለሁ በአሏህ ፈቃድ እንደሚስተካከል ተስፋ አለኝ ሰውነቴ ግን ተጎድቶ ቀረ ማለት ነው መወፈር ሳይሆን የምፈልገው እንደድሮው መጠነኛ ነበር
    ኖርማል መድሀኒት ወይም የሆነ መፍተሔ ካለ ቤየ ነበር
    እኔ ግን የሚገርመኝ የስኳር በሽታ ምልክቱ ብዙው የለብኝ አልሃምዱሊላህ ለምን እንዳሉኝ ይገርመኛል ሰውነቴም የቀነሰው እንደነገርኩህ ስኳር አለ ካሉኝ ቡሃላ በኖርማል መንገድ ምን ማድረግ እንዳለብኝ እዚህ ገብቸ አይቸ ነው በአሏህ ፈቃድ መፍትሔ ያገኘሁት አልሃምዱሊላህ እና ሰውነቴ የቀነሰው ምግብ ስቀንስና አትክልት ብቻ እየበላሁ እንቅሰቃሴ ሳደርግ ነው

  • @mishome-tb5pd
    @mishome-tb5pd 10 หลายเดือนก่อน

    Selam d/r idmeye 38 nw sikuare mitformin mewsed kejmrku jmro btam kef ziq yilal be 2 ken mintimekrengalek ?amesegnalw

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 ปีที่แล้ว

    እጅግ ደስ የሚል ገለፃ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🏾

  • @senaitmichael5978
    @senaitmichael5978 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏❤ dr.

  • @asnakesagele1361
    @asnakesagele1361 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶከተረየ፣እኔ፣ታይፐ፣ቱ፣ነኝ፣መዳኒት፣በቀን፣ሁለት፣ዉጣለግን፣በጣም፣ይጨቀኛል፣ያበሳጨኝል፣ምን፣ይሻለኝል

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  10 หลายเดือนก่อน

      ከመድኃኒት ላይ ሆን ይችላል። የደም ስኳር በትክክል ካልተቆጣጠርክ ልከሰት ይችላል። ቀጠይ video ተከታተል እስክ።

  • @mekdesdemlew4575
    @mekdesdemlew4575 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም እነመስግነለን ግን 135 አካባቢ ቢሆን በምግብነ በእስፓርት መከላከል አይቻልም

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 ปีที่แล้ว

    Doctor betam Amsegnalhu begelx ande beand astemarken xegawn yabzalh Regem edmena tena yesth nurulen 1000Amet

  • @yaha-330
    @yaha-330 ปีที่แล้ว +1

    Hi Dr you said for eight hours fasting I have problem with the water I can’t wait to 8 hours without drinking water is allowed to drink water. Please give me advice thank you 🙏

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  ปีที่แล้ว +1

      Drinking clear water...does not break the fasting

    • @yaha-330
      @yaha-330 ปีที่แล้ว

      Thank you so much 🙏

  • @mekdesdemlew4575
    @mekdesdemlew4575 7 หลายเดือนก่อน

    እርሶ የሚገኝት የት ነው

  • @wealthy_creator_entrepreneur
    @wealthy_creator_entrepreneur 8 หลายเดือนก่อน

    Bemn maggnet echilalehu keykrta ga

  • @AsratMarga
    @AsratMarga 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ስኳር በሽታ አለብሽ በለው ዶክተሮች ነግረውኝ ጣዋት ባዶ ሆድ የሚወሰድ እና ማታ የማዋጥ መደሃኒት ሰተውኝ ባሁኑ ሰአት እየተጠቀሙኩ እገኛለው ምግብ የተከለከለ ነገር ትቻለው ግን መጀመሪያ የነበር የደም ስካር 295 ነበር መደሃኒቱን እየወሰተኩም የመጀመሪያም የ3ወር የደም ስኳር ወጤቴ የመጀመሪያውም ሁለተኛውም 275 ነው ምንድነው ዶክተር ጨንቆኛል በፈጣሪ

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  4 หลายเดือนก่อน

      1.ክብደት ምን ያክል ቀነስክ?
      2.በሳሚንት ውስጥ ምን ያክል ደቂቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሰርተሃል?
      3.በቀን ብትችል 2 ጊዜ መመገብ
      4. stop all snacks,sweets,sugar ...
      5.ጭንቅ፣እንቅልፍ መቆጣጠር

  • @esegenetsalima4368
    @esegenetsalima4368 7 หลายเดือนก่อน

    Dr yekereta tayeroyd lemalet felegea new❤❤❤❤

  • @HabibaAbdu-d4l
    @HabibaAbdu-d4l ปีที่แล้ว

    doctor i would like to ask you that my glcouse level is not very stable that it gose from 540-30 range ,the problem is that my glocouse level at night has to be above 300 before i sleep unless at midnight it will
    goes to 40or below what shall i do

  • @GirjaFirst
    @GirjaFirst 11 หลายเดือนก่อน

    Dr, ማሳከክስ?

  • @AwokeZewdue-ym8uw
    @AwokeZewdue-ym8uw ปีที่แล้ว

    ዶክቶር የስከር መጠኑ 1ቀን296በ2ቀን ማሌትበማግስቱ67 የሰያል ችግሩ ምንድናው ሆኖም መድከም ስሜት ወይም የአፊ ማድራቅ ስሜትም የለም ስለዝህ ምክንየቱ ምንድናው ዶክቶር

  • @mohamedmussa8975
    @mohamedmussa8975 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር የስኳር ታማሚ በምን አይነት መንገድ ነው ክብደት መጨመር የሚችለው።

    • @ዩቱብ-ሰ4ኸ
      @ዩቱብ-ሰ4ኸ ปีที่แล้ว

      😢😢😢የኔም ጥያቄ ነው

    • @abebssisay7271
      @abebssisay7271 10 หลายเดือนก่อน

      አረ እኔም ሾቂአለሁ

    • @abebssisay7271
      @abebssisay7271 10 หลายเดือนก่อน +1

      68 kilo ነበርኩ አሁን 58 ነኝ በዚሁ ከቀጠልኩ መትነኔ ነው

  • @TsionSewale
    @TsionSewale ปีที่แล้ว

    በእርግዝና ውስጥ ስኳር ይከሰታል

  • @fyy7841
    @fyy7841 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንግሊዝ። አተብዛ የምናውቅ አለን

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  9 หลายเดือนก่อน

      እነዛ ትንሽ ቆየት ያሉ ናቸው።በአዲሶቹ ታርሚያለሁ።

  • @RahelRiche
    @RahelRiche ปีที่แล้ว

    ምግብ በልቼ ስለካ 180 እስከ፣160 ያሳያል ዶክበር አብሽም እጠጣለው ድንብላልም እጠጣለው ግን አይቀንስም

  • @BerukAmerga
    @BerukAmerga ปีที่แล้ว

    ዶክተር የኔ ሥኳር አለብህ ከተባልኩ 2አመት ሆኖኛል ግን እኔ ከ200መቶ ከቀነሰ ያመኛል ኖሮማሉ 80ከሆነ ሲቀንስ ለምን ያመኛል ለማሥተካከልስ ምን ትመክረኛለህ

  • @RawdaAbdurahman
    @RawdaAbdurahman 10 หลายเดือนก่อน

    183 negne medhnte eywesdku newe 2 amte hongl mene ladrge

  • @iftumustafaabafira2569
    @iftumustafaabafira2569 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እኔ የስኳር በሽተኛ ነኝ ነገር ግን አንተን እሰማለሁ አልገባኝም ውስብስብ ነው እስቲ ቀለል አርገው ሰውች በሚረድት መሰረት

  • @samualbrhanu8106
    @samualbrhanu8106 ปีที่แล้ว +1

    የኔ82ነው
    አሁን ግንሰሞኑን ግን ልክ ከንቅልፌ እንደተነሰው የምለከው አሁን 140ነው
    መድሀኒት ግን አልጠቀምም እንዴት ማውረድ አለብኝ?

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  ปีที่แล้ว

      ሙሉ መልስ በቭዲዮ መልክ ሰራለው ተከታተል

    • @samualbrhanu8106
      @samualbrhanu8106 ปีที่แล้ว

      ​@@dr.desta_seba
      ዶክተር ደስታ ሰላምህ ብዝት ይበልልህ
      የኔ ተጨማሪ ጥያቄ ደሜን በአንድ ቀን እያሳለፍኩ ነው የምለከው በጣም እንቅስቃሴ አደርጋለው ገመድ እዘላላው እድሜየ ገና30 ግን የደም ስካሬን የምለከው ልክ ከቅልፌ እንደተነሰው ነው እሱ ልክ ነው ልክ አይደለም?
      ላንተ ከጠየኩህ በኋላ ተንቀሳቅሸ መጥቸ ስለከው 90:85:88ነው የትኛው ነው ልክ? ከቅልፌ ተነስቸ ስለከው ሁሌም ተቀራራቢ አይደለም?

  • @esegenetsalima4368
    @esegenetsalima4368 7 หลายเดือนก่อน

    Dr ebakeh sel karolayet wyem goytor menedenew mfetewn chemer betaserdang❤❤❤

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @GelilaMoges-zf2sj
    @GelilaMoges-zf2sj 7 หลายเดือนก่อน

    12 ሰአት

  • @Hawa-k1r
    @Hawa-k1r 4 หลายเดือนก่อน

    2ኝነው

  • @fyy7841
    @fyy7841 9 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👍👍👍

  • @HawiNeme
    @HawiNeme 8 หลายเดือนก่อน

    adirash yet new

  • @AlemayehuMamo6556
    @AlemayehuMamo6556 ปีที่แล้ว

    ድምፅ

  • @birtukanelfineh
    @birtukanelfineh ปีที่แล้ว

    ዶክተር መልስ አልሰጠኸኝም

  • @KidstTeshome-ds3rj
    @KidstTeshome-ds3rj หลายเดือนก่อน

    A

  • @manuel2445
    @manuel2445 ปีที่แล้ว

    👍🙏❤🙏👍🙏

  • @muludesta9685
    @muludesta9685 ปีที่แล้ว +1

    Bra

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እስኪ አዋራኝ በጤምጭቀትውስጥነኝ እደው በምታምነው ይዠሀለሁ በውስጥ ላወራህ እፈልጋለሁ የምትገኝበትን አሳውቀኝ በናትህ ይዠሀለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wudefekadu8104
    @wudefekadu8104 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በተከታታይ 3 ነው ይልከው እኔም በ5…7በስድስት ወር 6…1 ነው በየእለቱ ስለካ ከ84__እስ110 ነው የተወሰነ ቀናት ከፍተኛ 130 እና ከዚያ በላይ ሆነ ተጠራጥሬ በ7ኛ ወርA1C ሣሰራ 7…1ሆነ መድሀኒት ካቆምኩ 7ወር አልፎኛል ምን ትመክረኛለህ ?

  • @AsratMarga
    @AsratMarga 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ስኳር በሽታ አለብሽ በለው ዶክተሮች ነግረውኝ ጣዋት ባዶ ሆድ የሚወሰድ እና ማታ የማዋጥ መደሃኒት ሰተውኝ ባሁኑ ሰአት እየተጠቀሙኩ እገኛለው ምግብ የተከለከለ ነገር ትቻለው ግን መጀመሪያ የነበር የደም ስካር 295 ነበር መደሃኒቱን እየወሰተኩም የመጀመሪያም የ3ወር የደም ስኳር ወጤቴ የመጀመሪያውም ሁለተኛውም 275 ነው ምንድነው ዶክተር ጨንቆኛል በፈጣሪ

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  4 หลายเดือนก่อน

      1.ምን ያክል ክብደት ቀንሰሻል?
      2.stop snacking
      3.በቀን ብበዛ 2 ጊዜ ለመመገብ ሞክሪ
      4.ጭንቀት መቆጣጠር ይኖርብሻል
      5.በሳምንት ምን ያክል እንቅስቃሴ ትሰርያለሽ?