ስኳር ያለበት ሰው ሁሉ ሊጠጣው የሚገባ‼️‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 200

  • @kakogebremedhin4735
    @kakogebremedhin4735 2 ปีที่แล้ว +46

    በጣም ነው የማከብሮት እና የምወዶት ዛሬ ግን የህይወት ተሞክሮዬን ላካፍሎት።ባለቤቴ predeyabetic ነው ለ አለፉት 5አመታት በሳምንት ለ3ጊዜ የሚጠጣ ውህድ:
    2ስኒ አብሽ 1 ስኒ ጥቁር አዝሙድ እና 1 የሾርባ ማንኪያ ፌጦ ታምሶ ይፈጭና ከተቻለ ጠዋት ከምግብ ከ1 ሰአት በፊት ካልሆነ ከእራት ከ1ሰአት በፊት አንድ የሻይ ማንኪያ የውህዱን ዱቄት ለብ ባለ ውሃ አነስ ባለ ስኒ በጥብጦ መጠጣት በጣም ፍቱን ነው ።በተጨማሪም በቀን ለ30ደቂቃ ፈጠን ያለ እርምጃ ማድረግ ፈጣን ለውጥ ለማየት ወሳኝ ነው።እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን።

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 2 ปีที่แล้ว +6

      🧶Balebetesh tre Fasolya bezu yebela ( Raw String Beans.) *It regulates Insulin! Bezu Green Salads yebla! Ye Doctor medhanit gen makuwaret yelebetem!! Diabetic wanaw mekotateriaw, megeb abelalen mawek new! Wufreten mekenes, Exercise/ Walk madreg betam yeredal! Period.

    • @kakogebremedhin4735
      @kakogebremedhin4735 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም አመሰግንሻለሁ ።

    • @rahelkiflaybahta3264
      @rahelkiflaybahta3264 2 ปีที่แล้ว +2

      በውስጥ ላናግርሽ

    • @tsehayworkneh9583
      @tsehayworkneh9583 ปีที่แล้ว +1

      Tsehay

    • @meretemengesha3977
      @meretemengesha3977 2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ። አብሹ የሰውነት ጠረን ላይ ሽታ አያመጣም።

  • @germaengura8613
    @germaengura8613 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክሽ የምትናገሪው ሁሉ ሥለኔ ነው ፀልይልኝ ተባረኪ

  • @TeferaQwabc
    @TeferaQwabc ปีที่แล้ว +4

    ወተት ፡ ለጤና ፡ በጣም ፡ ጎጂ ፡ ነው ፡ እዳትጠጡ ፡ ለህፃናትና ፡ ለግደርቷዉ ፡ ተዉለት ፡ ጥናቱ ፡ በአለም ፡ ላይ ፡ የሚያሳየው ፡ ካንሰር ፡ ብላድ ፡ ክሎክ ፡ ያመጣል ፡ ልብ ፡ ያለው ፡ ልብ ፡ ይበል ፡

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ኢትዩጵያዊ እናት እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እናታቹ በሕይወት ያላቹ በሕይወት እያሉ ተንከባከቡ

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 ปีที่แล้ว

      መር ለስኳር በሽተኛ አስፈላጊ አይደለም አቡካዶ ለደም ዓይነት ኤ ብቻ ነው ተስማሚ ቆስጣ ደግሞ የኩላሊት ጠጠር ላለ ሰው አይጠቅምም ስለዚህ ሥራሽ ጥሩ ሆኖ ጥናት ይታከልበት

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 ปีที่แล้ว +2

    What kind of milk is it?

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 2 ปีที่แล้ว +2

    Be wayen metecha smude?

  • @aberozanmare7434
    @aberozanmare7434 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነውሕይወት በጣም አጭርናት እስካለን ለሰዎችም ለራሳችንም ደስታ ፈጣሪዎች እና አመስጋኝ መሆን አለብን

  • @medhanitkotu8473
    @medhanitkotu8473 ปีที่แล้ว +3

    ከምግብ. ማዘጋጀት. ውጪ. እናትና. ልጀ. የምትወያዩትን. በጣም. ደስ. ትላላችሁ. ተባረኩ

  • @HaymanotAbebe-f6e
    @HaymanotAbebe-f6e ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይለምልም በማር ቦታ ሌላ ነገር ቢገባስ የኔ እናት ከፍ በይ

  • @atseduwoldemariam5785
    @atseduwoldemariam5785 2 ปีที่แล้ว +65

    ማር ብቀር ጥሩ ይመስለኛል ስኳር ላለበት ስው ከይቅርታ ጋር.

    • @amira3666
      @amira3666 2 ปีที่แล้ว +5

      አዎ ዉነት ነዉ

    • @yewubdargebeyehu6794
      @yewubdargebeyehu6794 2 ปีที่แล้ว +5

      ትክክለኛ ማር መጠቀም ይቻላል አኔ 22 አምት ሆኖኛል አርተፊሻል ሱካር ነው አደገኛ

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @እሙአብዱከሬም
      @እሙአብዱከሬም ปีที่แล้ว

      ትክክለኛማርችግርየለውምሳይበዛ

    • @tmengistu1778
      @tmengistu1778 ปีที่แล้ว

      Thank you ehitachen,m! However, could you explain how many strawberries, spoon of honey, number of avocados, amounts of insurers have you used? What is the serving size and how often do we have to use it?

  • @kerymarykery7815
    @kerymarykery7815 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ ነው እንጆሪ ኮ ይበቅላል በጣም ሞኝ ተክል ነው እድሜ ልገምት ሽልማት ካለው 60ገምታለሁ

  • @teregnenetyewdem1179
    @teregnenetyewdem1179 ปีที่แล้ว

    Sugar bayechemer yimeretal miknyatum strawberry erasu tafachenet silalew. Mar tinish bihon endewem biqeris?

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወተቱ ምን ኣይነት ነው ብታሳይን ከይቅርታ ጋር

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว +9

    እጅግዬ እንደዚህ ከጤና አንፃር የሆኑ ነገሮችን አሳይን። የወተቱን አይነት እቃውን ብታሳይን እንድንገዛው ።የቃልዬ እናት ኑሪልን from 🇺🇸

  • @thunderkids7633
    @thunderkids7633 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክነዉ ዋናዉ ጤና እናመሰግናለን

  • @tigistalemu6029
    @tigistalemu6029 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እነዴት ነሽ እጅግ እና ምሪ ዛሬ ድምፃችሁ አይሰማም በርቱ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅሽ ይባረክ ወይዘሮ እጅጌ❤❤❤

  • @abebabeyene4525
    @abebabeyene4525 2 หลายเดือนก่อน

    Mar Tiru Ayimesilegnem yene Ehit

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህቴ ከተቻለ የውተቱ እቃውን ብታሳይን ???

  • @peace3791
    @peace3791 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርዬ, እናትሽ እራስዋን ማሳረፍም አለባት:: አንዳንዴ የድካም ፊት ይታይባታል:: እቃዎቹን ማጣጠብ መቼም የአንቺ ሰራ ነው አይደል::
    ❤❤❤

    • @alemzewdhaileyes6255
      @alemzewdhaileyes6255 2 ปีที่แล้ว

      መቼም ብር ስለሚስፈልግ እንድከም ብላችሁ ይመስላል እናትሽ ቢርፉ ?

  • @FieshaTesfamariam
    @FieshaTesfamariam 2 หลายเดือนก่อน

    በምርምርና በጥናት ነው??

  • @rosaseboka7147
    @rosaseboka7147 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @habtederso8853
    @habtederso8853 ปีที่แล้ว

    You & your team the way you say ur words & explanation is excellent & polite
    Thank you & Bless you both

  • @birktesenay4502
    @birktesenay4502 ปีที่แล้ว

    ጥቁርዋ ምንድን ናት የጨመርሻት ምን እንደሆነች አልነገርሽንም ቆንጆ እኔም ስክዋር አለብኝ የምትጠቀሚያቸውን ነገሮች ብትፅፌልን ስክዋር ፋሽን ሆንዋል በየቤታችን አለ

  • @saragoshu8442
    @saragoshu8442 2 ปีที่แล้ว

    Yen konjo betam new yemewedsh zemenesh hulu yebarke

  • @gb-jj5mb
    @gb-jj5mb 2 ปีที่แล้ว

    What kind of milk do you use can you show us please

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 ปีที่แล้ว

      Ensure የጣሳ ወተት for diabetic የሚለው

  • @mohaali9300
    @mohaali9300 ปีที่แล้ว

    How to get that staff please

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 ปีที่แล้ว

    Ye Ejge beteseboch endet nachu betam des yemil aserar nw yasayeshin enem diabetics negn ena chiea seed betam efelig neber pls yet endagegnachu betequmugn organic nw debeleq yeshetalu selalu kenante latara biye nw tebareku👍👍👍

    • @jemsey189
      @jemsey189 6 หลายเดือนก่อน

      What kind of language ?

    • @MastewalNegash
      @MastewalNegash 2 หลายเดือนก่อน

      Hamharic Ethopian language ​@@jemsey189

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 2 ปีที่แล้ว

    60 igemtaleq ine gn atmesiyim betam amrobishal🌹💓🌷

  • @raniaayoubi5941
    @raniaayoubi5941 2 หลายเดือนก่อน

    yetbark yiun mamayi

  • @GermaHisote-wf8vh
    @GermaHisote-wf8vh 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንደምን ነሽ እህቴ ብዙ ጊዜ ባልትናሽን አሰራሩን እከታተላለሁ ግን ለስኳር ብለሽ ያዘጋጀሽው ለራሴ መርዝ አዘጋጀሁ በይ ሲጀመር እነዚህ አንቺ ያዘጋጀሽው ጁስ የውበት መጠበቂያ ነው
    እኔ ስኳር በደሜ ከተገኘ እና ህክምና መከታተል ከጀመርኩ 34 ሰላሳ አራት አመቴ ነው ማለቴ ግማሽ እድሜ ማለት ነው አሁን እድሜዬ 70 አመቴ ነው ከኦርጋኔ አንድ እንኳን አልጎደለም ግን ምግቤ በስርአት ነው ከ75 ኪሎ 60 ኪሎ ላይ ረግቻለሁ ስለዚህ የምግብ አመጋገብሽን አስተካክይ በቀን ሁለቴ ብቻ የተመጣጠነ ምግብ ብይ ቁርስ ምሳ መክስ እራት ይሄ ሁሉ እየገባ ነው በሽታ ደግሞ ወተተቱ የሚጠቅመው በጣም ለተጎዳና ምግብ ለማይወስድ ነው ስለዚህ ልክ አይደለሽም።

  • @abushetassefa9641
    @abushetassefa9641 2 ปีที่แล้ว

    Hey
    How do u make a oats bread

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ምርዬ መቼ ነው ብቅ ምትይው እንይሽ እጅግዬ ሁሌ ምታሳይን በቀላሉ ልናገኛቸው ምንችላው ነገር ነው እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ኑሪልን💞💞

  • @frezewdlema4519
    @frezewdlema4519 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩልን እናመሰግናችኋለን እህቴ ስኳር በሽታ አለባት እገዚአብሄር ይረዳት!
    ልኬላታለሁ;;

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 2 ปีที่แล้ว +1

      🧶Bezu Tre Fasolya (String Beans) tebla lebchaw!! Bezu Green Salad tebela! Walk/Excercise tadereg! Wufreten tekense! Diabetic be *Megeb mekotater manage yederegal! *Ye Doctor medhanit endatakuwaret!

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 ปีที่แล้ว

    እጅግዬ እንዴት ናችሁ እኔም ወተት ስለማልወድ እባክሽ የወተቱን አይነት አሳይኝ

  • @aberadingare3943
    @aberadingare3943 3 หลายเดือนก่อน

    Mar squar yalaw saw yexcmal woy?

  • @senaitabelneh2350
    @senaitabelneh2350 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ግን ማር ስኳር ላለበት ሰው ይመከራል? ባለካሜራዋ ምርዬ ተደርባ እየተናገረች በተልባ መተካት ይቻላል ያሉት ምን እንደሆነ መስማት አልቻልኩም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว

      Metew yechalal marum. Chai seed new yechemerkut

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ ኢትዮጵያ መጥቼ ጊዜ በማጣቴ ሳላገኝዎት በመመለሴ አዝነለሁ እኔም ስኳር አለብኝ የሾላ ቅጠል ሻይም ጥሩ ነው አሉ ኢንሹር ምግብ መብላት ላቆሙ ሰዎች የሚታዘዝ ነው ምግብ ይዘጋል ማሩ ይቅር

  • @elefneshmekuria9896
    @elefneshmekuria9896 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆስጣው የተቀቀለ ነው ወይስ ጥሬ?

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you it’s looking good .please don’t use honey if you’re are Diabetic

  • @Mekonnen-r4q
    @Mekonnen-r4q 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @tsigeredahaddis
    @tsigeredahaddis หลายเดือนก่อน

    ማር ለስኳር በሽተኛ እንዴት ይሆናል አንዳንዴ በሀኪም ያልተደገፈ ነገር አስቸጋሪ እንዳይሆን አደራ

  • @amitkhan8134
    @amitkhan8134 2 ปีที่แล้ว +1

    ማር ለስኳር በሽተኛ ጥሩ ነው ወይ ??

    • @amelegmedhine6032
      @amelegmedhine6032 ปีที่แล้ว

      እህቴ ጥሩ ነው ጥረትሽን እጅግ አደንቃለሁ በቅድሚያ ስትገልጪ ድምፁ አይሰማም ሌላው ወተት ያልሽው ስሙ ምንድነው የምትጥቀሚያቸው ግብአቶች እየነገርሽ እያሳየሽ ቢሆን ጥሩ ነው እንድንጥቀም መርዳትሽ ካልቀረ ከግብአቶቹ ውስጥ ማር ግን ስኳር ላለበት ሰው ፍፁም ክልክል ነው አላውቅሽ ከሆነ? ለአንድ ቀን አማረኝ ተብሎ መጠቀም ይቻል ይሆናል እንጅ ደጋግሞ ምጠቀም አይፈቀድም ሐኪምሽን ጠይቂ

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 ปีที่แล้ว

    ስለ እያንዳድ ነገር ማብራርያ ብትስጭ የት የት እንደሚገኝ ጭምር

  • @abebagessesse5614
    @abebagessesse5614 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow the relationship of thise family is the best one I love you!!!stay blessed !

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much!

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 4 หลายเดือนก่อน

    ዱቄቱ ወት ነዉ?

  • @kidistzerfe9498
    @kidistzerfe9498 2 ปีที่แล้ว

    Weight gainer smoothie sirulin pls...

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ ተባረኩ! የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @LeyelaJemal
    @LeyelaJemal 4 หลายเดือนก่อน

    የዛ ሰው ይበልሽ እድሜና ጤና

  • @sefanit2960
    @sefanit2960 ปีที่แล้ว

    Powder ያልሽውን እቃውን አሳይን እባክሽ

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 4 หลายเดือนก่อน

    ማር ዪፈቀዳል አንዴ ?

  • @selamaklilu8454
    @selamaklilu8454 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለዚቤት እንዴ ናቹ ምርዬ በዘር የሚባል በሽታ የለም ካመንሽመት ግን ይሆናል ስለዚህ አትመኝበት አመጋገብሽን ማስተካከል ብቻ ነው በደምሽ አይነይ ከተመገብሽ ሙሉ በሙሉ ይዳናል በዚ መልኩ የዳነ ሰው ስላለ ነው እንደዚ የምልሽ

    • @alazaralazar8932
      @alazaralazar8932 2 ปีที่แล้ว

      Tesasteshal hulum beshita bebzat bezer new yemimetaw

    • @selamaklilu8454
      @selamaklilu8454 2 ปีที่แล้ว +1

      @@alazaralazar8932 ሰላም ወንድም ሁሉም ነገር እንደምነት ነው የሚወሰነው ዶክተሮች ያሉትን ሰምተህ ካመንካቸው እንደምነትህ ይሆናል እኔ ግን አመጋገባቸውን አስተካክለው የዳኑ ሰዎች ስለማቅ ነው መዳን ብቻ ሳይሆን የሚወስዱትንም መዳኒት ትተዋል ስለዚህ በዘር ውይም ደሞ እድሜ ልክ የሚባል በሽታ የለም በሽታን የምናመጣው እኛው ነን ሁሉንም ምግብ የምንመገብ ከሆነ በሽተኞች እንሆናለን እና መጥንቀቅ እና በደም አይነት መመገብ ጥሩ ነው አመስፕግናለሁ

  • @genetayele990
    @genetayele990 2 ปีที่แล้ว

    Yezareyw yeleyal ke maberarey gar betam naw yemiwedachu enatena Lije

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 2 หลายเดือนก่อน

    ማር ለስኮር ብሽተኛ አይሆንም ማን ነግሮሽ ንው

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 ปีที่แล้ว

    ወተት ከየት ተገኘ ኢንሹር

  • @aymen_m8288
    @aymen_m8288 2 หลายเดือนก่อน

    Enshur betam wid new wetet metekem ayichalim wey

  • @GobeneGoja
    @GobeneGoja 25 วันที่ผ่านมา

    የሚጠጣው ንርገር ምንድነው?

    • @GobeneGoja
      @GobeneGoja 25 วันที่ผ่านมา

      የሚጠጣው ነገር ምንድነው?

  • @abayefrew9536
    @abayefrew9536 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው ግን ሁለታችሁም አንዴ ስለምታወሩ አልተሰማም ለምሳሌ በተልባ መተካት ያልሽውን አልተሰማኝም ከቻልሽ ደግመሽ ፃፊልን

  • @GetnetDesse
    @GetnetDesse หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናን የወተቱን አይነት አሳዩን

  • @Abcr3ol
    @Abcr3ol 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ለሌሎች ብርታት ነሽ

  • @abdulazizmusbha3903
    @abdulazizmusbha3903 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን:ለሰጠሽን:ምክር:እናመሠግናለን።

  • @deressearikew2032
    @deressearikew2032 2 ปีที่แล้ว

    ወተቱ ዱቄት ነውን?ሌላው ይኸው የሚለው ምንድን ነው

  • @FanayeKassa-z7z
    @FanayeKassa-z7z ปีที่แล้ว

    እጅጌ እንዴት ነሸ በጣም ነው የምከታተልሸ የኔ ደርባባ

  • @raniaayoubi5941
    @raniaayoubi5941 2 หลายเดือนก่อน

    Ara mamayi ahiko genanesh

  • @agimie2291
    @agimie2291 2 ปีที่แล้ว

    Telba yemimeslew menden new?

  • @hannamak3243
    @hannamak3243 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አንዴት ነሽ እጅግ ሙያ እባክሽ ሽሮ በርበሬ ቂቤ ኦርደር ማድረግ ፈልጌ ነበር from usa dallas tx

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 ปีที่แล้ว +1

      Call 0911207033

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 4 หลายเดือนก่อน

    መዳኒት አትወሰጂም አንዴ?

  • @aidajemal2011
    @aidajemal2011 2 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም ዕድሜ ክ ጤና ጋር ይስጥልኝ ልደት አብረን እናክብራለን

  • @hirutregass7775
    @hirutregass7775 ปีที่แล้ว

    Betla aserar asyn please 🙏 ❤

  • @beyeneSisay-h5p
    @beyeneSisay-h5p 2 หลายเดือนก่อน

    የባለሙያ ሀሳብ አለበት ወይስ ፈጠራ ነው እባከዎት ሌላ ሲያሳውቁ ባለሙያ የተደገፈ መሆን ያለበት ይመስለኛል ለምሳሌ ማአር መጠቀምን

  • @youhi224
    @youhi224 2 ปีที่แล้ว

    Blueberry Fresh corner ይገኛል

  • @bethelhemchannel6127
    @bethelhemchannel6127 ปีที่แล้ว +1

    I don't understand why you are not writing the name of listening it's easy

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡ የኔ እናት በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

  • @haregewoinyinka9264
    @haregewoinyinka9264 ปีที่แล้ว

    የወተቱ ስም ማን ነው

  • @shiberezenebe
    @shiberezenebe 7 หลายเดือนก่อน

    betam xenamsegnalne

  • @WeyinababaDemie
    @WeyinababaDemie 10 หลายเดือนก่อน

    እባክዎት ስከዋር ላለው ሰው ማር አይምከሩ:: ለርስዎም ጥሩ እይደለም:: No sweet for you mama, you are already sweet ❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 27 วันที่ผ่านมา

    ማርስኳር ላለው ፈፅሞ ማር አይፈቀድም ፈፅሞ ጣፋጭ አያስፈልግም ፍሩቱ ፍራፍሬው በቂ ነው

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 2 ปีที่แล้ว

    ያጓጓል👍🏾💗

  • @azebmengistu9629
    @azebmengistu9629 ปีที่แล้ว

    ማሩ ግን ለስኳር ጥሩ አይመስለኝም ሌላዉ መልካም ነዉ

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 2 ปีที่แล้ว +3

    በጎዳና ያሉ ወገኖችን ምሳ ብታበሉ እላለሁ ሀሳብ ስላላችሁ ተባረኩ!

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 ปีที่แล้ว

    Betam konjo new mamiye amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤

  • @ፍቅርናሠላም
    @ፍቅርናሠላም ปีที่แล้ว

    ወላሂ እናቴ ላአላህ ብለሽ በዉሥጥ አዉሪኝ አንዳንድ ምክር ፈልጊ ነዉ ከቻልሽ😥

  • @JerusalemGebreselassie
    @JerusalemGebreselassie 3 หลายเดือนก่อน

    I agree with #3

  • @mekashamengsitu4880
    @mekashamengsitu4880 ปีที่แล้ว

    you can reverse

  • @elshadaysolomon2102
    @elshadaysolomon2102 2 ปีที่แล้ว

    ማሚ እንዴት ናቹ ሰላማቹ ይብዛ፡

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 2 ปีที่แล้ว

    እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው ኢንሹሩ ምን አይነት ነው ለአባቴ ፈልጌ ነበር ስኳር ታማሚ ስለሆነ

    • @atseduwoldemariam5785
      @atseduwoldemariam5785 2 ปีที่แล้ว

      አሜ ር ካ የት እስቴት ነው ያለሽው በፖው ደ ር ም በፈሳ ሽ መልክም ይሽጣል

    • @elleniafework9926
      @elleniafework9926 2 ปีที่แล้ว

      Costco ወይም CVS ልታገኚ ትችያለሽ

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 ปีที่แล้ว

      You can find it WALMART, Costco etc..

  • @mtem.e5442
    @mtem.e5442 ปีที่แล้ว

    Strobery ke mare ga teru aydeleme

  • @yikealotesfalidet3557
    @yikealotesfalidet3557 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ሹገር ፍሪው ኢንሹር ወተት እኮ ዋጋው 3ሺብር ነው ለዛውም አይገኝም ሌላ መፍትሄ ካለ ይፈልጉልን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Yezi hager waga alwekum neber

  • @genetgelaye7107
    @genetgelaye7107 2 ปีที่แล้ว

    ኢንሹር የት እናገኛለን ኢትዮጵያ

    • @Lovely27735
      @Lovely27735 2 ปีที่แล้ว

      ኢንሹር የዲያቤቲክ የሚል መሆን አለበት ግን ካስፈለገሽ አድራሻሽን መስጠት እችላለሁ በምን ላግኝሽ?

  • @mulugetamekonnen3982
    @mulugetamekonnen3982 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አድኖኛል

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 ปีที่แล้ว

    የኔ፣መልካም፣እናት፣እህት፣እንዴት፣ሰነበታቹልኝ፣እንኳን፣ለፍሲካ፣ፀም፣አደረሳቹ፣እግዝያብሔር፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ያድልልን፣ከልብ፣እናመሰግናለን

  • @tarik6773
    @tarik6773 ปีที่แล้ว

    Maru biker...sew masasat endayhonbish.

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Kefelgesh yechalal

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 2 ปีที่แล้ว

    Enamesgnalen Maru gen ateratari new 🙏 🙏 🙏

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 ปีที่แล้ว

    እጅግ ሞያሽን በእጅጉ አደንቃለሁ ነገር ግን ድምፅሽ ግን አጠገብሽ ላለችው ብቻ ነው ሚሰማው እባክሽ ድምፅ ጨምሪ አመሰግናለሁ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Eshi astekakelalew

  • @birukeskiyas1840
    @birukeskiyas1840 ปีที่แล้ว

    demtse yebalmuyawa ayesemam hula keneberu degagemute

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 2 ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ ወተቱ ስሙን ንገሩኝ

  • @salamdebel1201
    @salamdebel1201 ปีที่แล้ว

    የቡላ ፍርፍር አሳይኝ

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @NegatDemisse
    @NegatDemisse 3 หลายเดือนก่อน

    ለ ልደትሸ አንድትጠሬኘ

  • @ShelemewAsefa
    @ShelemewAsefa 3 หลายเดือนก่อน

    አድራሻው ሰፈሩ

    • @medinayenus4215
      @medinayenus4215 2 หลายเดือนก่อน

      Yihe le diabetic ayimekerm