Thank you for sharing the useful information, how resolve guys who has small private. Is there any other option that you would recommend for this issue. Thank you,
Ayezosh yestekakelal, metryekesh gobez nesh, besewnetesh des yemayelesh kehon, gym gemeri weyem start working out, confident yeseteshal lelaw knowledge able sew keonesh read book and there are a lot of information on internet. Good luck!!!🎉🎉🎉
Mamir silaa mikrut enamasaginalen gin ehe ka menfesawii ga yihedel? ??yirtaaa erson ba betakiristan timirti silamakut new?? Ba liku yihun melat min melet new ???gin bi amenezirim ba liku yihun new???? Eshi zemawi wendim hone sety ba kifu menfes teyizew enji wodew new??? Enazin degmo yemistekekil kidus egzi ab her bichaa new
ልዩ ስልጠና በቅርብ ቀን ይጀመራል አሁኑኑ ፈጥነው በ 0988507070 ይደውሉ ይመዝገቡ።
Dawalkuge ayeserame silkachehue lela kalchehue please ❤🙏
Your number doesn’t work.
I try many times
ምንድነው እምንሰለጥነው
እሺ እንመጣለን
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንዶቺም በሚገባ ብያዳምጡህ መልካም ነው
ትምህርት በጣም ደስ ይላል ታባርክ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እኛም እናመሰገናለን ተባረክ ወደማቸን በፍቅር ነዉ የምናዳመጠህ እንወደሃለን አዎ ሔወይት በጥያቂና በመልሰ የተሞላች ነች እኔ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የተባረከ ትዳር አለኝ ግን ሰዉ ፍፁም አይደለም በእያንዳንዱ መልክትህ ተጠቃሚ ነኝ ተባረክ ❤❤❤ ቅድሰትየም እንዲት እንደምወደሸ የኔቆንጆጆ !!!❤❤❤
.ውይ ትምህርትክ ምክርክ እንዴት ደስ እንደሚል ተባረክ
ፀግሽ እናመሰግናለን ግዜህን ሰዉተህ ይሄነን የመሰለ ቀንጆ ምክር ስለምትሰጠን እናመሰግናለን
ተባርክ ወንድሜ እኔ በትዳር 2 ልጆች ወልደናል ግን በባሌ ደስተኛ አይደለሁም ሚክንያቱም እኔ. ምለወን የትኛውም ሀሳብ አስተያየ አይቀበለም
ትለያለህ ተባረክ
እኔ አላገባውም ግን በጣም ትግስት የሚባል ምንም የለኝ ትንሽ ነገር ነው የሚበቃኝ ግን ካንተ ትምህርት ብዙ አውቀሐያለው❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏
ሁሉ ነገር በልኩ ሲሆን ደስ ይላል❤❤❤
እናመስግናለን ውድማችን በጣም አስተማር ነው በርታልን ብዙ ትዳረአቸው ያልተሳካላቸው እህት ወድሞች አሉ ያሳዝናሉ
አይ ፀግሽ እኔ ሁሌም ብሰማህ ትምህርትህ አይጠገብም እድሜ ይስጥህ የብዙ ሰዎች ቤት ባንተ ድኗል።
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
ፀግሽየ ክበርልን እናመሠግናለን❤❤❤❤🎉🎉
እናመሰግናለን brother😊
እናመሰግናለን 👌
እውነት።ነው።ግን።እኛጋ።ሁሌ።በወንዱየበላይነት።ነውየሚከናወን።እሱከፈለገ።እስከጨረሰ።ሴታን።ብዙምትኩረትአትሰጥም።ባገራችንላይ።
😊
በጣም ጥሩ ርዕሶች ናቸዉ የምታቀርበዉ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥልበት
ሰው ለወደደ ነገር በረያ ነው 👍👍 ልክ ነው
Okay nice thank you🙏
የአጼ ትምህርት ብቻ ነዉ የሚገባኝ ሽ አመት ያኑርህ አቦ
በትክክል ፀግሽ የምትናገረው ❤❤❤❤❤❤
እድሜ ጤና ይስጥህ
Thank you for sharing the useful information, how resolve guys who has small private. Is there any other option that you would recommend for this issue.
Thank you,
Birikirik belilin wenidimachin ❤...always excited to watching you
እናመሰግናለን ፀግሽየ
እባክህ እኔን እርዳኝ ሴት ነኝ ግን ሴክስ ላይ ጎበዝ አይደለሁም ምን ማድርግ ነው ያለብኝ
Ayezosh yestekakelal, metryekesh gobez nesh, besewnetesh des yemayelesh kehon, gym gemeri weyem start working out, confident yeseteshal lelaw knowledge able sew keonesh read book and there are a lot of information on internet. Good luck!!!🎉🎉🎉
ሁሉ ነገር በልኩ ሲሆን ደስ ይላል ወድሜ ❤❤❤
Thank you 😊🙏
እናመስግናለን❤❤❤❤❤
Wow tsegishi dess sil Timhrtochik bless you we love you
Betam arif tmhrt new yemtseten gen demxeh kef betaregew
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እናመስግናለን
አመሰግናለ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉
ፀግሽዬ የእኛ መካሪ እናመሰግናለን💖💖💖
Okay nice thank you 💯👍🥰
ጀግናየ,,,እወድሐለሑ,,❤❤❤
ሁሉ. ነገር. በልኩ ስሁን. ነው. ደስየምለው❤❤❤❤❤
አነማስገነለን ❤❤❤
Enamsegn alen Wodemachen 🙏❤️❤️❤️
እባካችሁ ምክር ፈልጌ ነዉ እዴት ነዉእማገኘዉ
ibaki yena wendim betam yemafekrewun ye lijinat balabet liresawu alchalkum ke tefatan ametat tekotruwal betamim askefitogni new ye tefatanew indiyim hono iskezare isun mafkeren altewukum min timekregnale ?ibaki
በ 0970704040 ይደውሉልን።
ቀጥታ መደወል አልቻልኩም
Tebarek❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤enamesginalen tsgish
እውነት ነው ሰው ለውደደው ነገር ባሪያ ነው።ሱስ ቤቴን አውዛግቦታል አዝኛለው በምንም መግባባት አልቻልም😢
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
ዚህን በፊት በቴሌ ግራም ገብቼ ነበር ።እናም አስር ሺ ትከፊያለሽ ተባልኩ አንተን ለማኝኘት እውነት ነው።ደግሞ አንተ ነው ማግኘት የምፈልገው እኔም ተሰቃየው ልጆቼም ተሰቃዩ
በትዳር አስራ አምስት አመት ቢሆንልኝ ቤቴ እንዲበተን አልፈልግም በዚህ ቁጥር ስደውል የሆነች ልጅ ናት ያነሳችሁ
@@Kidestgirmaኢየሱስይመጣልayezosh kidestye, yemayefeta cheger yelem, Egezybher kanchi gar new, pray hard!!!🙏🙏🙏
@@MelhkMediaOfficial ተባረክልኝ አመሰግናለው እውነት ነው በእግዚአብሔር ፊት የማይፈታ ችግር የለም
ሁሉም ነገር መገደብ እንችላለለ
፣ከዱባይ፥አደኛመዝግብኚ፥
👍👍👍👍❤❤❤
መጠጥ ይሻላል ቤያን ሆድ የሚገባ ነው ዝሙት ግን ላይፍህን የሚያጠፋ ትዳርህን የምታጣበት ነው ብቸኛውስ አይፈረድበትም ባለትዳሩስ ምንስም ትሰጠዋለህ እብድ
Hulum.tikiklnew❤❤❤
🎉🎉🎉🎉
❤❤❤እናመሰግናለን
this is my life
Enmsgnallene ❤❤❤
meche meche new siletenaw
በሳምንት 2 ቀን ሰኞ እና አርብ ለበለጠ መረጃ በ 0988507070 ይደውሉልን።
በህይወቴ ሴክስ ማረግ እዴት እደምጠላ የቆሽሺኩ ያህል ይስማኛል ለዛም ነው ሳላገባ ቆሜ የቀረሁት
Ke metojew saw gaa sehon das yeLaL
የመምህር ተስፋዬ ትምህርት አዳምጪ ገጠመኝ ብለሽ ግቢ መልሱን ታገኛለሽ
me too
የልጅነት ተፅእኖ ይሆናል ባለሙያ አማክሪ ምክንያቱም ተፈጥሮዋዊ ስሜት ነው የተሰጠ በልኩ ከሚረዳሽ ሰው ጋር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Mamir silaa mikrut enamasaginalen gin ehe ka menfesawii ga yihedel? ??yirtaaa erson ba betakiristan timirti silamakut new?? Ba liku yihun melat min melet new ???gin bi amenezirim ba liku yihun new???? Eshi zemawi wendim hone sety ba kifu menfes teyizew enji wodew new??? Enazin degmo yemistekekil kidus egzi ab her bichaa new
Geta yrdan
ወንድ ልጅ ቶሎ ካልጨረሰ ሴቷ ቀዝቃዛ ናት ማለት ነዉ
ይህ የወንዱ ችግር ነው ሄዶ ይታይ::
እናመስግናለን❤
Tebarek ❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤