ባለትዳሮች መርሳት የሌለባቸው 4 ሚስጥሮች! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 151

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 5 หลายเดือนก่อน +101

    አቤት የኔ ትግስት ለራሴ ይገርመኛል ያውም በስደት ወደውስጤ ዋጥ አረኩት ገና ያልተፈቱ ብዙ ችግሮች አሉ ሁሉንም ለፈጣሪ ትቸዋለሁ ብንለያይም እንኳን ፈጣሪ በፍቅር ያድርግልኝ በፆለት በዱአ አስቡኝ ወገኖቸ 🥺

    • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
      @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 5 หลายเดือนก่อน +8

      ታድለሽ እኔ ትዕግስት የለኝም ታጋሽ እንዲሆን ሁልጊዜም ፆለቴነው ችኩልነኝ ለነገሮች ሁሉ በፆለት አስቡኝ

    • @gracejesus5309
      @gracejesus5309 5 หลายเดือนก่อน +2

      Ayzoch ehte EGZIABHER yredaschal Be Xelot berchi🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@ስደተኛዋእናቶናፍቂእመብረሀን እና ቅዱሳኑ ያስቡሺ

    • @ርግቢት
      @ርግቢት 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@ስደተኛዋእናቶናፍቂእንየም😢

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 5 หลายเดือนก่อน +95

    እስኪ እግዚአብሔር ያሳርፍሽ በሉኝ ከልባችሁ ከልብ የወጣ ምርቃት እንደሚደርስ አዉቃለሁ😢 32 አመቴ ነዉ ልጅነቴን ወጣትነቴን ሳላዉቀዉ እዚህ ደርሻለሁ የረፍት ህይወት እንዳማረኝ ማረፍ እፈልጋለሁ

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 5 หลายเดือนก่อน +11

      @@Lifeisshort-p5k ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እህቴ

    • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ
      @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ 5 หลายเดือนก่อน +10

      እግዚአብሔር አምላክ ከኀጢአት በስተቀር የልብሽን መሻት ይፈፅም ልሽ ❤❤❤

    • @ልቢ32
      @ልቢ32 5 หลายเดือนก่อน +8

      ገና ወጣት ነሸ ያለሸበት እድሜ በጣም ቖንጆና የበሰለ እድሜ ነው እና ብዙ ነገሮች ማድረግ የምትችይበት ዕድሜ ነው ተጠኣቀሚበት። ራስሽን በማስቐደም ባል ቢኖርሽ ልጆች❤

    • @semhartesfamariam394
      @semhartesfamariam394 5 หลายเดือนก่อน +1

      Emebete tirdash

    • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
      @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 5 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይሙላልሽ

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 5 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ❤ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ። ካንደበትህ የሚወጡት እያንዳንዱ ቃላቶችህ የሚጣል የለባቸው። አና መምህርዬ እባክህን ሁሉንም ትምርቶችህ በሚባል ሁኔታ በቻልከው መጠን በመፃፍ አሳትምልን‼️ እድሜ ልክ ትውልድ ይማርበታል። እና በተለያየ ሀገር በስደት ላለነውም መፃፍህን አከፋፍልልን። ለምሳሌ ሳውዲ። በተረፈው በጣም ተከታይህ ነኝ አድናቂህም አክባሪህም። አላገባሁም። ኢንሻአላህ ለወደፊቴ ጥሩ ጥሩ ትምርቶችን ካንተ በቻልኩት አቅም እየቀሰምኩኝ ነው። አላህ ላላገባን ሁሉ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን። ላገባችሁም ትዳራችሁ የአብረሃምና የሳራ ያድርግላችሁ‼️

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 5 หลายเดือนก่อน +9

    መምህር ፀጋው ያበዛልክ በእውነት ደስ የሚል ትምርት ነው

  • @mayakinfe9872
    @mayakinfe9872 5 หลายเดือนก่อน +3

    ምንም ብትናገር የማትሰለች መልካም ሰው ነህ እራሴን እንዳይ ረድተህኛል ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ሞገሱን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 5 หลายเดือนก่อน +31

    እግዚአብሔር ስላም ያለው ትዳር ያድለን በረቱልን❤❤❤❤

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቅዱስ ኡራኤል ባለህ ላይ እውቀትን ይጨምርልህ እናመሰግናለን

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu 5 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን መምህራችን ክበርልን የፈረሰው ትዳሬ እየተመለሰ ስለሆነ ሁሌም ደስ ብሎኝ ነው የማዳምጠው ሁሉንም ቪዲዮ ለባለቤቴ ሸር እያደረግሁት ነው ክበርልን

  • @FunnyCap-lm4sg
    @FunnyCap-lm4sg 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርቲ ነው❤
    አመስግናለሁ መምህራችን ፀጋይ❤🎉

  • @ድልለተዋህዶ
    @ድልለተዋህዶ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ከምንም በላይ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ❤
    እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው የምታቀርብልን. ከልቤ ነው በእግዚአብሄር ስም የማመሰግንህ.❤❤❤

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም 1 ግትር አግብቼ 1 አመት ውስጥ ላሳብደኝ ነው መጨረሻላይ በዱአ በርትቼ አላህ በሰላም ገላገለኝ ፍቅር አያውቅ ስድብ አያውቅ መጥፎውን ነገር ጥሩ ነው ብሎነው ያማስበው ወይ አውቆ ትዳሩን አይመራ ወይ ሁሉን ጠቅሎ ለኔ ሀላፊነቱን ለኔ አይሰጥ ወይ እሚሉትን አይሰማ አቤት ግትርነት ፈጣሪ ገላገለኝ አላህምዱሊላህ

    • @babys7570
      @babys7570 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @siiftiif9209
    @siiftiif9209 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ብዙ ነገር ከአንተ ተምሬ የሁ፡፡የኔ ትዕግስት ሞኝነት እየመሰለው ነው፡፡ እስቲ ሁላችሁም ፈጣን ለምኑልኝ ግራ ገብቶኛል

  • @TgestDesale
    @TgestDesale 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ልዩ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 5 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ እስኪ ልኮምትልህ ፀግሽ Welcome tsegsh thank you so much ❤️🙏🏻❤️
    May Allah bless you with your family !!!❤ Melhk 💕💕💕

  • @MilliyonGirmay
    @MilliyonGirmay 5 หลายเดือนก่อน +3

    ፀግሽ በጣም የምትገርም ወንድም ነህ እኔ ማወጣልህ ስምየትዳር እስፔሻሊስት ዶክተር ብዬሀለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @beli905
    @beli905 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🥰🙏

  • @efrataluel
    @efrataluel 5 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም የስራ ግዜ እኔ በበኩሌ የምለው ቤኖር ሁሉም ያልፋል ነገር ግን የማያልፍ ንግግር ወይም ስድብ በጣም ነው የምጠላው ስድቡን ብቻ ሳይሆን የተሳደበውን ሰው ጭምር። እባክህ በዚህ ነገር ለህዝቡ ብትናገር መልካም ነው

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 4 หลายเดือนก่อน

    በርተ ወገኔ 👍👍👍👍

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 3 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ማስታወቂያ አታብዙ እየተቆራረጠ አሁን የሰማሁት እየጠፋኝ ነው😢

  • @Lila-sv1ne
    @Lila-sv1ne 5 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ይስጥህ ትምር ትህ እራሴን አየው በት አመሰ ግናለው በርት❤❤❤❤❤❤

  • @JerryAbraham-gf6js
    @JerryAbraham-gf6js 5 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ይባርክህ መምህር ዕውቀት ይጨምርልህ🙏🙏🙏🙏

  • @alfyiamoh
    @alfyiamoh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ስለምታስተምራቸሁ ትምህርቶች እጅግ እናመሰግናለን ።የትዳር ሀኪም።የሚለው መፅሀፍ በpdfየለም።እንደ?ከሀገር ውጭ ላለነው እንደት ማግኘት እንችል አለን?

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከልብ እናመሰግናለን❤🙏

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 5 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ጸልይልኝ እስኪ ፴፫ ዓመቴ ነው ገና አላገባሁም አረብ ሀገር ነው ያለሁት ስገባ አገር ቤት ማግባቴ አይቀርም ግን ትዳር እፈራለሁ የዘመኑ ወንዶች ውሸታም ስለሆኑ ያሳቅቁኛል በተለይ የኛ የተዋህዶ ወንዶች በጣም ያሳዝኑኛል ይዋሹና ይቀርቡናል ሥንቆይ እውነታውን እናውቃለን እባካችሁ የማርፍበት ወንድ እንዳገኝ ጸልዩልኝ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ላንቺ ያለዉን ይስጥሽ

    • @babys7570
      @babys7570 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ አምላክ ላንቺ ያለውን ይስጥሽ ❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 5 หลายเดือนก่อน +2

    ትግስት ታላቅ ቁጣን ታበርዳለች ❤በትዳር ውስጥ ጥበብ ትግስት ውሳኝ ነው

  • @kellydavid7646
    @kellydavid7646 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you for Educated us .❤

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መልህቆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @lemiylulutube7136
    @lemiylulutube7136 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉ ግዜ ትግስተኛ ስንሆን ምንም ማናቅ ይመስላቸዋል ሁሉም ነገር ምን አይነት ሰዉ ለመሆን ግራ ይገባኛል የእዉነት

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 5 หลายเดือนก่อน +2

      እዉነት ለመናገር በትግስት ዉስጥ ብዙ ለዉጥ አለ እኔ የሚወደኝን ልጅ አምስት አመት ቦታ ሳልሰጠዉ እሱ እየወደደኝ ኖረ ዉሰጡ እያረረ ግን ምንም ሳይቀየር በትግስት ጠበቀኝ አሁን እኔም አፈቀርኩት በጣም ደስተኛ ሆነ የትግስቴ ዉጤት ፍሬ አፈራ ይላል እኔም ደስተኛ ነኝ መጨረሻዉን ያሳምርልኝ እንጅ በዛ ላይ ያገሬ ልጅ ነው ምንም ነገር መደባበቅ የለም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Elshu254
    @Elshu254 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እፈልግሀለው ለ ጥያቄ እባክህ🙏

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  4 หลายเดือนก่อน

      እባኮን ወደ 0970704050 ይደውሉ

  • @Mehret1217
    @Mehret1217 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው🎉🎉

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 5 หลายเดือนก่อน +15

    በጣም እናመሰግናለን እኔማ እየተመርኩ ነው የወደፊት የልጆቼ አባት የትነክ 😂😂

    • @gebreyohannesgoitom
      @gebreyohannesgoitom 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ አለሁ

    • @HfgJff-le8zu
      @HfgJff-le8zu 5 หลายเดือนก่อน

      እየተከታተለ ይሆናል ማን ያውቃል😂

  • @SAZx-dj7sm
    @SAZx-dj7sm 5 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህን ዲህነት ነዉ እየጎዳን ያለዉ ለትዳረ መፍረስም ዋነኛ ምክንያት ብረ ሆኖል ተራረቆ ትዳረ እስከመቸ

  • @Tedalemariyam
    @Tedalemariyam 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክክክል በፍቅር ብዙ መቀየር ይቻላል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 5 หลายเดือนก่อน

    ሰንት ተማርኩ ካንተ ውድወንድሜ ሰላምህይብዛ

  • @atsedebeyene2705
    @atsedebeyene2705 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መልህቆች እንዴት ናችሁ? ሁሌም በጉጉት የምከታተለው ሚዲያ ነው? በእናንተ ትምህርት እና Gary Chapman (the 5 love languges ) መፀሐፍ: ትዳሬን በጥበበ እግዛብሔር ታምኘ እና ተደግፌ 17 ዓመት በሰላም አለን ::

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል

  • @bibinew-hv5yp
    @bibinew-hv5yp 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን❤

  • @AmnenHomes
    @AmnenHomes 5 หลายเดือนก่อน

    Lehulum set endante aynet sbena yalew asteway sew ysten🙏

  • @صليعلىمحمد-ت5ط
    @صليعلىمحمد-ت5ط 5 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ትግስት ሲበዛ እደቂል እዬቆጠረብኝ😢

    • @ሠአዲዲ
      @ሠአዲዲ 5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቢጤ ሚስኪን

  • @MariamAdey-gp5kw
    @MariamAdey-gp5kw 5 หลายเดือนก่อน +7

    ጓደኛዬ እንደፈለግሽ ኣድርግኝ ብሎ ልቤ ከሰለበ በሃላ ውጭ ኣድራለው ኣልቆርብም .....ውሸታሞ ወንድ ሁላ የስራቹ ይስጣቹ ቁርባን ያለከበራቹ ሰውን እንዴት ታከብራላቹ

    • @ruhamasisay1634
      @ruhamasisay1634 5 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም ቅርብ ቀን በዚህ ምክንያት ከፍቅረኛዬ ጋር ተለያይቻለው አሉ አስመሳዮች ተያቸው

  • @AselefTilaye
    @AselefTilaye 5 หลายเดือนก่อน

    እኔና ባለቤቴ ከተጋባን 1 አመት ሞልቶናል እና ባለቤቴ ቁማር ይጫወታል እና የሰራበት ሁሉ ለቁማር መጫወቻ ነዉ እና እባካችሁ በዚህ ጉዳይ ላይ ምክር የምትሰጡ ሁሉ ተባበሩኝ

  • @ahmedinsefer2649
    @ahmedinsefer2649 3 หลายเดือนก่อน

    መሻሏህ

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj 5 หลายเดือนก่อน

    Tsehish enameseginalen ❤

  • @werkdekeba406
    @werkdekeba406 5 หลายเดือนก่อน

    Sagantaa kana afaan oromoonis osoo hojjatte ❤

  • @የመዳምቀመሚነኝ
    @የመዳምቀመሚነኝ 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @TsigeeHabatamu
    @TsigeeHabatamu 5 หลายเดือนก่อน

    OK thanks you nice Exactly

  • @bemnet385
    @bemnet385 4 หลายเดือนก่อน

    Wowww❤❤

  • @AmenhMuhamd
    @AmenhMuhamd 5 หลายเดือนก่อน

    እስቲም ትሉኛላች እህት ወድሞቼ ምከሩኝ ማረገው ግራ ግብት አለኝ በሆነ ባልሆነ ያኮርፋ ለምሳሌ አሁን እራሱ አናወራ ገጠር ሂዶ ቆየ ስልክ ሳይደውል ሁለት ሳምት ሆነው ለምን አልደወልክም ስለው ብዙ ግዜ ስልኬ ዝግ ነው ይለኝ ነበረ አሁን ደሞ ስልኩ ክፍት ነው ተብዬ ስልክ እኮ ክፍት ነው ተብዬ አለሁ ስለው አክርፎኝ እሄው ዘጋኝ ግራግብት አለኝ አድ በሉኝ 😢😢😢

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 5 หลายเดือนก่อน

    ምክርህ ይመቻል ❤

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 5 หลายเดือนก่อน

    I think it’s very important to have good manners first and and then money. Marriage without money can be very difficult to maintain.

  • @GgGgg-yx7ds
    @GgGgg-yx7ds 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rozatekle362
    @rozatekle362 5 หลายเดือนก่อน

    ባል ለሞተብን ግን ማግባት ለምንፈልግ ምን ትላለህ እናመሰግናለን።

  • @ሰዉመሆን
    @ሰዉመሆን 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም እንዴት ነህ እኔ የምጠይቀው ትዳር ማለት ምን ማለት ነዉ ኑሮ ብቻ ነዉ ወይ

    • @BabyBaby-hy9iz
      @BabyBaby-hy9iz 5 หลายเดือนก่อน +2

      ልክ እንደኔ ፍቅር የሚባል ነገር የለም ደባሎች ነን ማለት ይቻላል ለልጆቼ ብዬ ነው ምኖረው

    • @abdulkeyumadem567
      @abdulkeyumadem567 5 หลายเดือนก่อน

      ❤​@@BabyBaby-hy9iz

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 5 หลายเดือนก่อน

    Zares yenan tarik newu kuch yarekewu

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny 5 หลายเดือนก่อน

    WELL COME BROTHER

  • @FatumaAbdela-h9p
    @FatumaAbdela-h9p 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @fyoutube9268
    @fyoutube9268 5 หลายเดือนก่อน

    ለምክርህ እናመሰግናለን ግን እኮ አሁን ላይ ያሉዉ ወንዶች እኮ ዘረኞች ናቸዉ። ትዳር ብዙም አይፈልግጉም

  • @ልቢ32
    @ልቢ32 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሀንን መጻፍ እንዴት ላገኘው?

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  5 หลายเดือนก่อน

      በ0988507070 ደውለው ይዘዙን።

    • @ልቢ32
      @ልቢ32 5 หลายเดือนก่อน

      @@MelhkMediaOfficial ሞኩረ ነበር ተሌፎኑን እምቢ ኣለኝ 00 ልጭምርለትዴ?

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 5 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ካልሆንክ 002519 ነው ኮዱ ​@@ልቢ32

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw 5 หลายเดือนก่อน +2

    FIKIR, MECHALE, BEZIMITA MALEF, TIGIST!!

  • @KidiLala-k3t
    @KidiLala-k3t 5 หลายเดือนก่อน

    Eyasaterachut nw gen 20min enkuan bihon mn chgr alw..

  • @soonata670
    @soonata670 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 5 หลายเดือนก่อน

    Enmsgnalen ❤❤

  • @alemneshalemnesh5237
    @alemneshalemnesh5237 2 หลายเดือนก่อน

    enmesgenalen

  • @KsaAbha-f1v
    @KsaAbha-f1v 8 วันที่ผ่านมา

    ጌታሖይቀ ሪዘመኔን ባርክ ልኝ ዴክሞኛል ማልቀስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hfhd6438
    @hfhd6438 5 หลายเดือนก่อน +1

    Salom
    Memar Efelgalehu
    Teibe Tesfay Sbhatu

  • @ALmazIhgfd
    @ALmazIhgfd 5 หลายเดือนก่อน

    Ane batam techagarku be hwate salek be lijinate ye getare lije wadeji Agabicham lije waldkute Leju gin minm sira mibal aysaram siram bifalige ayagagem ande gin dakimage ba saw agare Esun ticha lela ba bita kirstan magibate efalgalou Esu baymanotim albaratem sila alege ena lela bagaba aytate yeunbigal way ba egzabre mikaruge

  • @zizumohammed683
    @zizumohammed683 5 หลายเดือนก่อน +4

    እር እኔስ ትግስት አጣሁ 😢

    • @WsKn-o1e
      @WsKn-o1e 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም😢😢😢😢

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k 5 หลายเดือนก่อน

    Ewunet new xuru mikir new

  • @fasikamelaku1307
    @fasikamelaku1307 5 หลายเดือนก่อน +15

    የወደፊት ባሌ የት ነህ እየተማርኩልህ ነው❤

    • @Maregu-v9t
      @Maregu-v9t 5 หลายเดือนก่อน

      እዚሁ ነኝ

    • @Maregu-v9t
      @Maregu-v9t 5 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም እየተማርኩልሽ ነው አስተውለን እንማር ቤታችንን በጽኑ መሠረት ላይ እናቆማለን

    • @fasikamelaku1307
      @fasikamelaku1307 5 หลายเดือนก่อน

      @@Maregu-v9t ☺🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Maregu-v9t
      @Maregu-v9t 5 หลายเดือนก่อน

      ትዳር ከእግዚአብሔር የተሰጠ ክቡር ስጦታ ነው ይህንን ክቡር ስጦታ ለማበላሸት ሰይጣን ሁል ጊዜ ይጥራል ይህንን በማስተዋል ሁለቱም የስጦታው ተቀባዮች በጥንቃቄ በንቃትና በጥበብ ሰጪ እግዚአብሔርን በመፍራትና ቃሉን በመታዘዝ ኃላፊነታቸውን በታማኝነት መወጣት አለባቸው

    • @BanchuAdane
      @BanchuAdane 5 หลายเดือนก่อน

      ኡፍ እንዴት እንደሳኩኝ 😂😂😂
      የወደፊት ባሌ የት ነህ እየተማርኩኝ ነው❤

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን ነው የሚለው

  • @AbebeNegash-w7e
    @AbebeNegash-w7e 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ሚስቴን በፍቅር ብትይዥኝ እንደ በግ ገመድ አንገቴ ላይ አድርገሽ ወደ ፈለግሽው ልትመሪኝ ትችያለሽ ብዬ አውቃለሁ ።

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 5 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 አረወየዉ አደት እደሣኩ ወላሂ ሚስኪን😂😂😂😂

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ያገኘችህ ታድላ

  • @Mesi_25
    @Mesi_25 5 หลายเดือนก่อน +1

    Dese ymele mekere

  • @hfhd6438
    @hfhd6438 5 หลายเดือนก่อน

    Saudi Arabia

  • @hfhd6438
    @hfhd6438 5 หลายเดือนก่อน

    Teibe Tesfay

  • @meditajc
    @meditajc 5 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ ትምርትህን ሁሌ እከታተለዋለሁ በደንብ ተጠቅሜበታለሁ የኔና የባለቤቤቴ ትልቁ ችግር አንድ አይነት እምነት አንከተልም እሱም እኔም የተለያየ እምነት ነዉ የምንከተለዉ በዝህ ምክንያት እሱ በእኔ ደስተኛ አይደለም ምን ባደርግ ይሻላል

  • @ህልመኛዋየማሪያምልጅ
    @ህልመኛዋየማሪያምልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤👍👍👍

  • @MaryeGetahun
    @MaryeGetahun 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር ምክር ፈልጌነዉ እጮኛየ ልጅ.አለዉ እኔየለኝም.እንዋደዳለን ቤተሰቦቸ ግን እጮኛየን አልወደዱትም ልጅ እንዳለው ም አልነገረኳቸዉም እናእኔ ለመወሰን ተቸገርኩ ምን ላድርግ ግራገበኝ በአርያም እንዳታልፈኝ

    • @lidiya727
      @lidiya727 5 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር በጸሎት ጠይቂ እሱ ከፈቀደው ቤተሰብ ወደደው አልወደደው ከእግዚአብሔር አይበልጡም የሚበጅሽን ለወደፊት የሚጠቅምሽን እሱ ነው የሚያውቅ ደሞም ትወደዳላችሁ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@lidiya727ቤተረብም ወሣኝ ነው

  • @ስላንቺ
    @ስላንቺ 5 หลายเดือนก่อน

    10Q

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 5 หลายเดือนก่อน

    👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽