ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከማይረዳ ሰው ጋር መኖር ሕይወትን መራር ነው!!! እኔ ባሌ በጣም ደግ ሲበዛ የዋህ ከንዘቡን፣ጊዜውን፣ራሱን ጭምር ለሰዎች ያለስስት የሚሰጥ ነገር ግን ለእኔና ለልጆቼ የተረፈውን ትርፍራፊ ነው የሚሰጠን ትዳሩን ሳሆን ማሕበራዊ ኑሮውን ነው የሚያስቀድመው ..... ጥዬ እንዳልጠፋ ልጆቼ ያሳዝኑኛል በልጅኘት የወለድኳቸው...በዛላይ ደሞ በፍቅር እና በመከባባር አይደለም የምንኖረው
ሰላም እህታችን እያሳለፍሺ ባለው ነገር ከልብ እናዝናለን የምክር አገልግሎት የሚያስፈልግሽ ከሆነ ወደ 0970704050 በመደወል ማግኘት ትችያለሽ።
በሽምግልና ሞክሪ እስቲ አይዞሽ ማማዬ
እሺ አመሰግናለሁ
አይዞሽ አስመክሪዉ😢
እኔ አግቼ በመከርኩሺ እህቴ ብዙ ሴቶች የኔን ታሪክ ሳካፍላቼው ከፍቼ የዳኑ አሉ ዝሙት ከሌለበት እባካችሁ ትዳራችሁን አታፍርሱ ለልጂ ሲባል መፅናት ያስፈልጋል🙏🙏🙏
_ለምታደርግልን ትምህርት በጣም እናመስግናለን ያለፍው ሂውት ትምህርት ሁኖናል የሚመጣውን አላህ ያብጂው እውነት ነው መጥፎ ንግግር ከአዕምሮ አይጠፍም ላልከው ሀቅ ነው በተለይ ጆሮየ ላይ ይጮሀል ያ መጥፎ ስድቡ ብቻ ካለፍው ሂውት መማሬ ለኔ የሂውት ትምህርት ነው።_
ማሻአላህ አገላለጻችሁ ትልቁ ችገር ሀላፊነተን አለመወጣት ነው
እናመሰግናለን በእውነት ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ❤
Dhugamatii wan baa'yee sinraa baradhee jabadhaa galatomaa
ምርጥ ከጌታ የተላክ ሰዉ ነህ የምር!
ሰለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ፈጣሪ ባድም በሊላም ያስተምራል ሰው ግን አያስታውልም በናንተላይ አድሮ እያስተማረነው እኔ 4አመት እጮኝ አለኝ ለነገዬ እየተማረኩነው በሥደትነኝ በሰላም እድገባ በፆሎት አስቡኝ
btekekele yeh yene heyewet newu betam asetemari newu
ይሆ ትምርት የብዙ ሠው ህይዎትን ይታደጋል
Ewunet new yaste temeri betam astemeri new Egziabher endmena ten yasithnign memirchen Ena mesgenlehne
በጣም አመሰግናለሁ በርቱልኝ❤🎉🎉🎉
ድምፃችሁ ከፍ ቢል በጣምደስይለናል ከይቅርታጋር❤❤❤❤❤
እናምስግናለን 🙏🥰🥰
እና መሰገነለን በርቱ❤❤
እናመሰግናለን በርቱ ምርጦች
እውቀት ይብዛልህ
🎉🎉🎉በጣም ደስ የምል ትምህርት ነዉ
የሚገርመው ነገር አንተን እከታተላለሁ እና መጥፎ ነገሮች ናቸው የምትላቸው ነገሮች በሙሉ ተደርገውብኛል ግን ሁለት ልጆች አሉኝ ለነሱ ስል እሔው ለምጄው እየኖርኩ ነው ይሳደብም ይደባደብም ለመድኩት ምን ላድርግ
የኔ,መልካም,ሰው,,ባተ,ልቤ,ተመለሰ
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤
Thank you
አመሰግናለሁ ❤🎉🎉🎉🎉
መምህር እናመሰግናለን
Timirtachuu baxam das yilal ene yalewut Dubayii newu gin sixala maswad ifaligaloo endet newu istii nigarunyi tidaree adagaa layii newu?
ሰላም ውድ ቤተሰባችን የትዳር አማካሪ ፀጋዬ አሰፋን በአካል ለማግኘት ወይም በስልክ እና በኦንላይን አማራጮች ለመማከር በ +251970704050 በመደወል አልያም በቴሌግራም መልክት በማስቀመጥ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ። ስለመረጡን እናመሰግናለን!
ተባረክ! በሰልከ ባገኝህ።
ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሠብ ከሀገር ውጪ ከሆኑ በ0970704050 ላይ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ያውሩን አልያም ሀገር ውስጥ ከሆኑ 0970704050 ላይ ይደውሉልን ። ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ትምህርታችህን ልሰማ ለወደፊት
ለውደፊት ይጠቅመኛል ልማር ከናተ በጣም ነው የምወዳቹ የማከብራቹ❤❤
ye majamara comach nang baxam yemitwodachawu like🙏🙏🙏👍👍👍👍
Hi ideti nachu baxama xuru nawu batalayi enya arba hagara yalen yii xaqimanali xabama yaa siqali inama dassi ilaala😅😂
Galatoma waan bay'ee isin iraa baradhee🥰🥰🥰
❤እናመሰግናል ወድማቸን እኔኳ ትዳር እደሬት መሮኛል ሳላቀው ቤተሰብ አጣበቀብኝ እግዚያብሔርይላቸውና ምንም ሳላፈቅረው ሳልወደው ሀያምስት አመት ቆሰልኩ ካሁንበሀላኳ ገዳም መግባትይሻለኛል
ተባረክ❤❤
የኔ ቤት በጣም አደጋ ላይ ነው እኔ ወስኛለሁ ሴቶች በጣም በለጌዎች ናቸው በጣም የምትንከባከባቸው ከሆንክ
እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ
Tegesh edemena tenahen yabezalek❤❤❤
Galatooma 🎉❤❤❤
ታበረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓
ፀግሽ እንዴት ዋላችሁ?እውነት ብላችኋል❤❤❤❤❤
l like thank you ❤❤
ሰላምብያለሁአደበተመልካሞችበርቱልን
ወንድሜ ብትሆን ፀግሽእህቴ ብትሆኝ ምንኛ ደስ ይለኝ ነበር
Wow Desi yilala👌
ከረፈደ ቢሆንም ለቀጣዩ ሒወቴ ትምርት ወስጃለሁ😢😢
ዋዋዋዋዋዋው
እኔም ካቅሜ በላይ ሁነ ባሌን ፍታኝ ብለው እንቤለ ጨቁኛል አንደማመጥም የኔን ሀሳብ አይቀበልም እኔ ያልሁት ብቻ ይሁን በቃ ክብር የለም ንቀት ነው ምን እንደማደርግ ጨቁኛል
ሰላም እህታችን እያሳለፍሺው ባለው ነገር ከልብ እናዝናለን የምክር አገልግሎት የሚያስፈልግሽ ከሆነ ወደ 0970704050 በመደወል ማግኘት ትችያለሽ።
@@MelhkMediaOfficial እሺ
ከባድ ነዉ የኔም እዳችነዉ በጣም የሚወደኝ ባሌ ነበር አሁን አድልጅ ቢያንስ 5 አመት ሆኖናን በትዳር ስደትነን ግን በሁኑ ስአት ምንም መግባባት አልቻልነም እኔ ያልኩት ይሁነዉ አሚለዉ እኔ ደግሞ ያነነገር አልተቀበልኩትም እኔ ባልሁት ካልሆነ ብሎ በቃኝ እንለያይ አለኝ😢😢😢😢በስደት በጣም ከባድ ነዉ 😢😢
በጣም መልካም ልጅ ነበር አሁላይ ግን ምንም ከኔ ነጥብ ነዉ እሚፈልገዉ የመጀመሪያ ባሌ ነዉ በፍት ምንም አይመስለኝ ነበር አሁላይ ከወለድኩ ቡሃለ አፈቀረኩት ይሡ ደግሞ ኮራብኝ😢😢😢😅😅😅
እኔስ ደከመኝ ሳልጠላው ሳይጠላኝ ምሀላችን ገብተው አቋሰሉን. መርራቅ አተርፍብየ መጉደልነው ልጀምንእንደማርጋት ጨንቀኝ ስትወደው ብቻዋንትለምድልኝ አይመስለኝአለ. ምንእንደማረግ አላቅም ድብልቅልቅ ያለ እስኪምከሩኝ. መገድላይነን ልንለያይ እሽብየዋለሁ ስለደከ
አብሺሪ አላህ ያስታርቃችሁ ዝም በይ እፍታሺ አለሁ ካለ በራሡ ጊዜ ልጂ ስላለሺ እነጂ እኔም በመካክላችን የራሴጰጓድኝ ገብታ ቡረጪቃችን ወጣ ፍታኝ ብየ ተፍታሁ አነች ገን ልጂ አለሺ ለልጂሺ ስትየ ዝም በየ ከሡ የምጣ ሁሉም ነገር
@@aminatsulaiman395 አሜን እህት እኔኮ ምሀልያሉት የሱም የኔም ናቸው አይተው የራስ ናቸው ልጅ አለችኝ ያውስ የላላች ለሱ
@@yeromyerom ፍተና ነው እህቴ አብሺሪ ታገሺ እኔ ትዳሬ ያፍርስኩት በረቅት ስለሆነ ነው አብረን ብነሆን አላፍርስም ብየ ነው የማስበው ትዳር ውስጥ ሶስተኝ ሠው ከተጨመር የበላሻል እናም አስመክሪው እኔን አነተ ብቻ እነመካክር በየው አሻፍረኝ ካለ ለራሡ የወስን እነዳትገፊው ገድለሺም ታገሺ ለልጂሺ ስትየ
@@MelhkMediaOfficial እሽ አመሰግናለሁ በርቱ እግዚአብሔር ከፍቀደልኝ ሀገሬ ስገባም አገኛችሗለሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ በርግጥ የገጠርልጅነኝ. ምርጥ ስራ ነው ሳላደንቃችሁ አላልፍም የብስ ብቻችንን ለምንብሰለስል ለጀማሪም ብዙ ነገር እናተርፋለን
Brown Melissa Hernandez John Johnson David
እኔ እራሱ እንደዛ ነው የምል እንልያይ
Tegeshe ebakehe lagegeh beffetarrrrrri
❤❤
በርቱ
✅✅✅✅✅✅✅
🙏❤️
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍
bselekehe bftari Ygnezbu akeme Ylnemmmm
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂እኔም ፍላት ከርቨ ቲቨ ነው 60 ሺብር ነበር የገዛው ግን ብሩ የመጣበትን ምክንያት ስለማቀው ሰበብ ነበር የምፈልገው ስንጣላ በስልኬ አድቅቄ ገላገልኩት ምንም አልቆጨኝም ❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ከማይረዳ ሰው ጋር መኖር ሕይወትን መራር ነው!!! እኔ ባሌ በጣም ደግ ሲበዛ የዋህ ከንዘቡን፣ጊዜውን፣ራሱን ጭምር ለሰዎች ያለስስት የሚሰጥ ነገር ግን ለእኔና ለልጆቼ የተረፈውን ትርፍራፊ ነው የሚሰጠን ትዳሩን ሳሆን ማሕበራዊ ኑሮውን ነው የሚያስቀድመው ..... ጥዬ እንዳልጠፋ ልጆቼ ያሳዝኑኛል በልጅኘት የወለድኳቸው...በዛላይ ደሞ በፍቅር እና በመከባባር አይደለም የምንኖረው
ሰላም እህታችን እያሳለፍሺ ባለው ነገር ከልብ እናዝናለን የምክር አገልግሎት የሚያስፈልግሽ ከሆነ ወደ 0970704050 በመደወል ማግኘት ትችያለሽ።
በሽምግልና ሞክሪ እስቲ አይዞሽ ማማዬ
እሺ አመሰግናለሁ
አይዞሽ አስመክሪዉ😢
እኔ አግቼ በመከርኩሺ እህቴ ብዙ ሴቶች የኔን ታሪክ ሳካፍላቼው ከፍቼ የዳኑ አሉ ዝሙት ከሌለበት እባካችሁ ትዳራችሁን አታፍርሱ ለልጂ ሲባል መፅናት ያስፈልጋል🙏🙏🙏
_ለምታደርግልን ትምህርት በጣም እናመስግናለን ያለፍው ሂውት ትምህርት ሁኖናል የሚመጣውን አላህ ያብጂው እውነት ነው መጥፎ ንግግር ከአዕምሮ አይጠፍም ላልከው ሀቅ ነው በተለይ ጆሮየ ላይ ይጮሀል ያ መጥፎ ስድቡ ብቻ ካለፍው ሂውት መማሬ ለኔ የሂውት ትምህርት ነው።_
ማሻአላህ አገላለጻችሁ ትልቁ ችገር ሀላፊነተን አለመወጣት ነው
እናመሰግናለን በእውነት ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ❤
Dhugamatii wan baa'yee sinraa baradhee jabadhaa galatomaa
ምርጥ ከጌታ የተላክ ሰዉ ነህ የምር!
ሰለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ፈጣሪ ባድም በሊላም ያስተምራል ሰው ግን አያስታውልም በናንተላይ አድሮ እያስተማረነው እኔ 4አመት እጮኝ አለኝ ለነገዬ እየተማረኩነው በሥደትነኝ በሰላም እድገባ በፆሎት አስቡኝ
btekekele yeh yene heyewet newu betam asetemari newu
ይሆ ትምርት የብዙ ሠው ህይዎትን ይታደጋል
Ewunet new yaste temeri betam astemeri new Egziabher endmena ten yasithnign memirchen Ena mesgenlehne
በጣም አመሰግናለሁ በርቱልኝ❤🎉🎉🎉
ድምፃችሁ ከፍ ቢል በጣምደስይለናል ከይቅርታጋር❤❤❤❤❤
እናምስግናለን 🙏🥰🥰
እና መሰገነለን በርቱ❤❤
እናመሰግናለን በርቱ ምርጦች
እውቀት ይብዛልህ
🎉🎉🎉በጣም ደስ የምል ትምህርት ነዉ
የሚገርመው ነገር አንተን እከታተላለሁ እና መጥፎ ነገሮች ናቸው የምትላቸው ነገሮች በሙሉ ተደርገውብኛል ግን ሁለት ልጆች አሉኝ ለነሱ ስል እሔው ለምጄው እየኖርኩ ነው ይሳደብም ይደባደብም ለመድኩት ምን ላድርግ
የኔ,መልካም,ሰው,,ባተ,ልቤ,ተመለሰ
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤
Thank you
አመሰግናለሁ ❤🎉🎉🎉🎉
መምህር እናመሰግናለን
Timirtachuu baxam das yilal ene yalewut Dubayii newu gin sixala maswad ifaligaloo endet newu istii nigarunyi tidaree adagaa layii newu?
ሰላም ውድ ቤተሰባችን የትዳር አማካሪ ፀጋዬ አሰፋን በአካል ለማግኘት ወይም በስልክ እና በኦንላይን አማራጮች ለመማከር በ +251970704050 በመደወል አልያም በቴሌግራም መልክት በማስቀመጥ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ። ስለመረጡን እናመሰግናለን!
ተባረክ! በሰልከ ባገኝህ።
ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሠብ ከሀገር ውጪ ከሆኑ በ0970704050 ላይ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ያውሩን አልያም ሀገር ውስጥ ከሆኑ 0970704050 ላይ ይደውሉልን ።
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ትምህርታችህን ልሰማ ለወደፊት
ለውደፊት ይጠቅመኛል ልማር ከናተ በጣም ነው የምወዳቹ የማከብራቹ❤❤
ye majamara comach nang baxam yemitwodachawu like🙏🙏🙏👍👍👍👍
Hi ideti nachu baxama xuru nawu batalayi enya arba hagara yalen yii xaqimanali xabama yaa siqali inama dassi ilaala😅😂
Galatoma waan bay'ee isin iraa baradhee🥰🥰🥰
❤እናመሰግናል ወድማቸን እኔኳ ትዳር እደሬት መሮኛል ሳላቀው ቤተሰብ አጣበቀብኝ እግዚያብሔርይላቸውና ምንም ሳላፈቅረው ሳልወደው ሀያምስት አመት ቆሰልኩ ካሁንበሀላኳ ገዳም መግባትይሻለኛል
ተባረክ❤❤
የኔ ቤት በጣም አደጋ ላይ ነው እኔ ወስኛለሁ ሴቶች በጣም በለጌዎች ናቸው በጣም የምትንከባከባቸው ከሆንክ
እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ
Tegesh edemena tenahen yabezalek❤❤❤
Galatooma 🎉❤❤❤
ታበረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓
ፀግሽ እንዴት ዋላችሁ?እውነት ብላችኋል❤❤❤❤❤
l like thank you ❤❤
ሰላምብያለሁአደበተመልካሞችበርቱልን
ወንድሜ ብትሆን ፀግሽእህቴ ብትሆኝ ምንኛ ደስ ይለኝ ነበር
Wow Desi yilala👌
ከረፈደ ቢሆንም ለቀጣዩ ሒወቴ ትምርት ወስጃለሁ😢😢
ዋዋዋዋዋዋው
እኔም ካቅሜ በላይ ሁነ ባሌን ፍታኝ ብለው እንቤለ ጨቁኛል አንደማመጥም የኔን ሀሳብ አይቀበልም እኔ ያልሁት ብቻ ይሁን በቃ ክብር የለም ንቀት ነው ምን እንደማደርግ ጨቁኛል
ሰላም እህታችን እያሳለፍሺው ባለው ነገር ከልብ እናዝናለን የምክር አገልግሎት የሚያስፈልግሽ ከሆነ ወደ 0970704050 በመደወል ማግኘት ትችያለሽ።
@@MelhkMediaOfficial እሺ
ከባድ ነዉ የኔም እዳችነዉ በጣም የሚወደኝ ባሌ ነበር አሁን አድልጅ ቢያንስ 5 አመት ሆኖናን በትዳር ስደትነን ግን በሁኑ ስአት ምንም መግባባት አልቻልነም እኔ ያልኩት ይሁነዉ አሚለዉ እኔ ደግሞ ያነነገር አልተቀበልኩትም እኔ ባልሁት ካልሆነ ብሎ በቃኝ እንለያይ አለኝ😢😢😢😢
በስደት በጣም ከባድ ነዉ 😢😢