ማንን ላግባ? - ምን አይነት ሰው ለትዳር ይሆናል! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 10 วันที่ผ่านมา +13

    ዛሬ መጀመሪያ ነኝ❤❤❤ እናመሰግናለን

    • @GanatiGanati-hq5hz
      @GanatiGanati-hq5hz 10 วันที่ผ่านมา

      ena min enargish gedelgibi

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 9 วันที่ผ่านมา +2

      @@GanatiGanati-hq5hz አሜን እህት ግን እኮ ክፉ አያናግርም ደግሞ ዉደ ሰዉ ባያየን ሀያሉ እግዚአብሔር ያየናል እና ዉደ ለምፅፊዉም ለምትናገሪዉም ለምታደርጊዉም ነገር ሁሉ አስተዉይ እማ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ።
      እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ለእኔ ያለውን ይስጠኝ
    በእኔ ምሪጫ የሚሆን አይደለም ትዳር ከእግዚአብሔርም ዘንድ ነው ❤

  • @melkethany
    @melkethany 9 วันที่ผ่านมา +2

    ፀግሽ ባጣ ቆይኝ የሚሉ ወንዶች በምን እንለያቸው ተግባራቸው በምን ይታወቃል ? አሁን ያለሁበት የፍቅር ግንኙነት ባጣ ቆይኝ አድርጎ ያቆየኝ ያህል ይሰማኛል ምን አልባት ተሳስቼ ሊሆን ይችላል እባክህ በዚህ ጉዳይ ደግሞ ብታስተምረኝ ❤❤❤

  • @Ahmed-y2d1k
    @Ahmed-y2d1k 9 วันที่ผ่านมา +3

    ስለ ምክርሕ ከልብ እናመስግናለን
    እኛም ከልብ እናመሰግናለን

  • @عبدالر-ز4ح
    @عبدالر-ز4ح 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፀግሽየ ክበርልን❤❤እናመሠግናለን

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 วันที่ผ่านมา

    Thank you!🙏ፀግሽ❤👌👍👍👍👍👍

  • @goldnat4976
    @goldnat4976 9 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይባርክ በነገር ሁሉ ተባረክ ግን ሁሉንም ትምህርቶችህን በቻልኩት አቅም ለመስማት ሞክሪያለሁ እጅግም ተጠቅሜአለሁ ግን ለተፍቱና ድጋሚ ትዳር ለሚያስቡ በጥልቀት ለማወቅ ፈልጌ አንድ ትምህርትህን አግኝቼአለሁ ሆኖም በቂ አልሆነልኝም እንደው ድጋሚ ብትለቅልን ከትልቅ አክብሮት ጋ ተባረክ

  • @MahiDan-vz4gt
    @MahiDan-vz4gt 9 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠሀን እናመሰግናለን

  • @shemeljashzeleke
    @shemeljashzeleke 10 วันที่ผ่านมา +2

    Enamesegenalen.

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 9 วันที่ผ่านมา +1

    እናመስግናለን❤❤❤❤

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 9 วันที่ผ่านมา

    በረካ ሁን እናመሰግናለን ❤❤

  • @AlemAlemu-bb8od
    @AlemAlemu-bb8od 9 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 9 วันที่ผ่านมา

    Thank you for important information 👏👏🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz 10 วันที่ผ่านมา

    tebarek tsegish xiru tmhirt naw

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 9 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን መምህር❤

  • @ሰላምተሰፍይ
    @ሰላምተሰፍይ 9 วันที่ผ่านมา

    Merci beacoup thanks

  • @AliSiyaad-v2s
    @AliSiyaad-v2s 8 วันที่ผ่านมา

    ኧረይመችህ በጣምአሪፍገለፃነው

  • @HanaBawoke
    @HanaBawoke 7 วันที่ผ่านมา

    Lemeliyete gera tegaban mn yeshalal

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 9 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ምለው እኛ ሴቶች ብቻ ነን ምንምር ወይስ ወንዶችም ድምጻቸውን አጥፍተው ነው ሚከታተሉት ኮመንት ላይ አጥቻቸው እኮ ነው 😎

  • @YelidataWeionye
    @YelidataWeionye 9 วันที่ผ่านมา

    ኦ ድንቅ ሃሳብ ነው የኔትልቅ ችግር የሆነብኝ ጉዳይ ነው አሁን ቆም ብዬ ማሰብእንዳለብኝ ነው የገባኝ ማስበውን አይነት ወንድ ሳይሆን እምፈራውነው እስከ አሁን ያጋጠመኝ ምን መፍትሔነውያለው

  • @HasnaKo
    @HasnaKo 7 วันที่ผ่านมา

    Wanat naw gan lamadanw naw inem idazihu algabanyam lamadanaw

  • @hanaamado
    @hanaamado 9 วันที่ผ่านมา

    yabesha wend hulum key kitam konjo mifelgew

  • @mizrathm645
    @mizrathm645 9 วันที่ผ่านมา

    Dhugam jetee

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 9 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ችግሬበቃ በጣም ናው ወንድ የምመርጠው ናገር ቁሜ መቀርቴ ናው

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 9 วันที่ผ่านมา +2

      Tey ene mskr negn zare mrach lay wedke berase skalehu wsaneshn astekakyi be emnetsh tselyi

    • @KedrSeid-v4l
      @KedrSeid-v4l วันที่ผ่านมา

      n

  • @girimatizita
    @girimatizita 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @mesertgashaw6403
    @mesertgashaw6403 7 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድ ማመን አቃተኝ ምን ተሻለኝ መላ በሉኝ

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅር ሰቶ መቀበል ነው ለኔ

    • @KIdistWouba
      @KIdistWouba 9 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 9 วันที่ผ่านมา

    ቆይ የሚጠቅመን ቦታ ሰው የሌለው ለምን ነዉ ?

  • @Frie-z7l
    @Frie-z7l 8 วันที่ผ่านมา

    እኔ ላገባፈልጌ ተቸግራለው ያወኩት ቅርብቀን ምንይሻለኛል

    • @GabchaTubeOfficial
      @GabchaTubeOfficial  7 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ መልሕቅ የትዳር ህይወት ማማከር እና ማሰልጠኛ ማዕከል ነው። ስለ ምክር አገልግሎቱ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን በ 0970704050 ላይ ይደውሉልን።

  • @የማርያምልጅ-ኘ7ሐ
    @የማርያምልጅ-ኘ7ሐ 9 วันที่ผ่านมา

    እኔስ ቁሜ መቅርቴ ነው ስው የሆነ ስው አጣሁኝ 🤔

  • @betishabeti5675
    @betishabeti5675 4 วันที่ผ่านมา

    Haaa😂2me

  • @BeltuBerew
    @BeltuBerew 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤t❤❤❤❤❤❤❤b

  • @AynalemDems-i9o
    @AynalemDems-i9o 9 วันที่ผ่านมา

    ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ❤😢😢😢