ሰዎች በትዳራቸው ላይ ለምን ይማግጣሉ መፍትሄውስ? |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 มิ.ย. 2024
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅ / @melhkmediaofficial
    ✅ / @gabchatubeofficial
    ✅ / melhekcenter
    ✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
    #መማገጥ #habesha #ethiopianwomen #ethiopianwedding #ethiopiantraditionalclothing #distancelove #ethiopianmusic #በትዳር ላይ መማገጥ #habesha #Ethiopian traditional clothing #ethiopiancommunity #ሰዎች በትዳራቸው ላይ ለምን ይማግጣሉ መፍትሄውስ? #በትዳር ላይ መማገጥ የሚያመጣው ስነ ልቦናዊ ጉዳት #ስነልቦና
  • ภาพยนตร์และแอนิเมชัน

ความคิดเห็น • 88

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 4 วันที่ผ่านมา +7

    ለእግዚአብሔር ታማኝ መሆን
    ለትዳራችንም ታማኝ መሆን አለብን

  • @user-el6vj1so9p
    @user-el6vj1so9p 4 วันที่ผ่านมา +6

    እናመሰግናለን ፀግሽ ስለምክርህ እግዚአብሄር አምላክ የፈረህ ልብን ያድለን ከእንደዚህ እርኩስ መንፈስ ይሰውረን

  • @mhret3513
    @mhret3513 4 วันที่ผ่านมา +8

    በጣም እናመስግናለን ወንድም የምትስጠን ትምርት ምክር በጣም የከፋ የከረፋ ተግባር ከእንደዚ የርክስት ሃጥያት የመናፍስት ሴራም አለ ከአባት ከእናት የመጣ መንፈስ ይሆናል ወይም ራስ በራሳችን ያመጣነው ወይም ራሳች ወደን ፈቅደን የምንስራው ሃጥያት ስላለ የአባቶቻችን መምህር ግርማ ወንዱሙ
    መምህር ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም
    ሙምህር ተስፋየ አበራ
    በተይ ገጠኝ ከብዙ አባቶች አሉን ገብታቹ መማር መስማት ከዛ ወደ ተግባር መግባት አለብን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለህወት ያሰማልን🎉
    እግዚአብሔር አምላክ ታማኝ ያድርገን
    ለእግዚአብሔር ከማሳዘን ያድነን😊

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e 2 วันที่ผ่านมา

    ኣባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እግዚአብሔርን የምፈራ ባል ኣድለኝ ❤❤❤
    እውነት ለመስማት የምዘገንን ነው ያለነው ዘመን

  • @tiztaorba8603
    @tiztaorba8603 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ የልብ አውቃ ነህ❤

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉም ያው ምስር ነው አሉ በእውነቱ በጣም ከባድ ነው እንደዚህ አይነቱ መንፈስ በጸሎት ካልሆነ አይወጣም ።

  • @maryeDamtew
    @maryeDamtew 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ወንድም በጣም እናመሰግናለን ለሰምሰጠን ምክር እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን ለሁላችንም ዝሙት ከባድ የህሌና ሸክም ነው
    መታመን ለራስ ነው

  • @bmm3152
    @bmm3152 3 วันที่ผ่านมา

    መሸ አለህ ፀግሽ አለህ ይጨምርልህ ምርጥ ምክር ነዉ❤❤❤❤❤

  • @menberebirhanuamare5612
    @menberebirhanuamare5612 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ በእውነት የወለዱክ ይባረኩ

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሬዬ ሆይ አስተ ዋይ ልቦና ስጠን በነገራችን ላይ በትዳር ላይ መማገጥ የለመደ { የለመደች } በፍፁምምም አይመለስም በጭራሽሽሽሽሽ ለግዜው አዎ ከወር ከ2 ወር ቡሇላ ያው ናቸው ግን ፈጣሬ የሚያመጣብን እልቂትም አንድም የፈጣሬን ፈለግ አለመከተላችን ነው እናመሰግናለን ስለዝግጅታችሁ መልህቆች

  • @KIdistWouba
    @KIdistWouba 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኛ ውድ ወድም ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesusislord409
    @jesusislord409 4 วันที่ผ่านมา +2

    ጸግዬ እናመሰግናለን ለበረከት ሁን❤

  • @user-zs9vd5xd4c
    @user-zs9vd5xd4c 3 วันที่ผ่านมา +3

    በስመስላሴ የኔ ወንድም ኣንተ እውነቱና ያየሀው እና ልያስተምረን ያልከው ነው የነገርከን ጭራሽ ኣንተ ጋ ስህተት የለም ። ግን ለጅሮየ የሚቀፍ ነው የሰማሁት እንዴት እግዚኣብሔር በቀደው ትተው በሌላ ይደረጋል ዝሮ እግዚኣብሔር ልቦና ይስጠን እዚግዮ መሃረና ክርስቶስ 😢

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-xi4my9uy3l
    @user-xi4my9uy3l 3 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን መምህር በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ❤❤

  • @ararsadeberie748
    @ararsadeberie748 4 วันที่ผ่านมา

    Likii neh wendime! Tebark!

  • @hanamareyamgetnet2333
    @hanamareyamgetnet2333 3 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 3 วันที่ผ่านมา

    በሥማም.በጣም.ይከብዳል.እግዚያብሔር.ይቅርይበለን😢😢

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h 4 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @Karimahrima-tw9ct
    @Karimahrima-tw9ct 4 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 2 วันที่ผ่านมา

    Well said 🙏

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 3 วันที่ผ่านมา

    ፀግሽ በጣም እና መሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @fantayguhey1146
    @fantayguhey1146 4 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክክል

  • @user-uc5nd4kl5x
    @user-uc5nd4kl5x 4 วันที่ผ่านมา

    ከልብ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉

  • @benyas1661
    @benyas1661 4 วันที่ผ่านมา

    ጸግሸ ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @SleepyGreyElephant-do2vi
    @SleepyGreyElephant-do2vi 4 วันที่ผ่านมา

    ygermal betam yasaznal eway abet ykre ybelen geta woooo egziabher lante mefrat lb usten abet .... geta eyesus ybarkh ewnetegna wendme .

  • @LovelyFlowerGarden-mw4nw
    @LovelyFlowerGarden-mw4nw 3 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድሜ ❤❤❤

  • @user-nz5cg6mt6k
    @user-nz5cg6mt6k 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ❤❤❤👍👍

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 4 วันที่ผ่านมา

    Thank you ❤

  • @rebekatesfaye8354
    @rebekatesfaye8354 4 วันที่ผ่านมา

    ፀግሽ እንዴት አመሸህ ጥሩ ፕሮግራም ፀግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም አንድ ቀን እመጣለሁ

  • @habeshayagereleje3755
    @habeshayagereleje3755 4 วันที่ผ่านมา

    Thank u

  • @MuluAbrha-f7i
    @MuluAbrha-f7i 4 วันที่ผ่านมา

    Thanks tsegush bertaln🙏

  • @foziya9615
    @foziya9615 4 วันที่ผ่านมา +4

    እረ አቃጠሉን ላጤነትን ያስመኛል

    • @user-cx7xn8xv7c
      @user-cx7xn8xv7c 2 วันที่ผ่านมา

      ላገባ ነበር ፈራሁ ደግሞ እድሜ ህደ

  • @rambharosh2297
    @rambharosh2297 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰ ግንለንወንድም

  • @abenezerbirhanu7580
    @abenezerbirhanu7580 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንደው ፀግሽ እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን ይጨምርልህ። ይህ መልእክት ብቻ እንደዚህ ቆሻሻ ስራ ለሚያደርጉት በቂ ነው። ልቦና ይስጠን።

  • @firewoinangaw8744
    @firewoinangaw8744 4 วันที่ผ่านมา

    Egzabher yebrkelgn wedema

  • @MekidesBelay
    @MekidesBelay 2 วันที่ผ่านมา

    Egzeabher yebarikih wendeme

  • @ganigani6992
    @ganigani6992 วันที่ผ่านมา

    Enamesgnalen

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 3 วันที่ผ่านมา

    Enmsgenlen

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው እርካሽ ሰዎች ዝንቦች ናቸው ሴቶም ቢሆን ወነድ ታቅቦ መቀመጥ ቢችል ኖሮ ብትችል ኖሮ በስአቱ ታገባለች ታምና ትዳሯን ትመራለች ወንድም እንደዚያው ዝንብ ቆሻሻም ንፁህም አትመርጥም እና ልክስከስ ወነድም ሆነ ሴት ዝንቦች ናቸው የተከበሩት እማ ፍቅራቸው እስከሞት ናው

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i 4 วันที่ผ่านมา

    Enmsgnallene ❤❤

  • @firewoinangaw8744
    @firewoinangaw8744 4 วันที่ผ่านมา

    Wedem amsegnalu metamen eko lrse new yadelew enkuane zemnewn begelena yechersale mekrhe adebtehe moges yalew new egzabher yekber

  • @ethiopia3330
    @ethiopia3330 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ የኔን ቤት ነው እያወራህ ያለው።

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 4 วันที่ผ่านมา

    Betam letbk guuday bdewl slkachhu aynesam

  • @ethiopia3330
    @ethiopia3330 2 วันที่ผ่านมา

    የመከራ በርሚል!!!

  • @user-hn2jm6sz1z
    @user-hn2jm6sz1z 4 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ወንድም በጣም ይቅርታ አድርግልኝ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምከታተለው በጣም ይቅርታ ጴንጤ ነበር የምትመስለኝ የነበረው በጣም ደስ ያለኝ ነገር አዳማ ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን መምህሩ መልህቅ በሚለው ፔጃቸው የሚታወቁት ሲለ ገና ደነገጥኩኝ ከዚያም ስታስተምር ሳይህ በጣም ደስ አለኝ ይቅርታ ልጠይቅህ አልኩና ፈርቼ ወጣሁ እና ኦርቶዶክስ በመሆንህ በጣም ተደሰትኩ ዝም ብዬ አዳምጥ ነበር እንጂ ላይክ አድርጌ አላውቅም በጣም ነው ትምህርትህን የምወደው በጣም ነው ማመሰግንህ ማከብርህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛው ፈጣሪ በእውነት በአንተ ትምህርትና ምክር ብዙ ትዳር ይጠገናል

    • @badtimer3854
      @badtimer3854 3 วันที่ผ่านมา +6

      በሀይማኖትና ብሄር ሰውን አታድንቂ በአስተሳሰቡእንጂ

    • @Seni1286
      @Seni1286 2 วันที่ผ่านมา +2

      Haymanotun sayhon melekutn tektey

    • @tiztaorba8603
      @tiztaorba8603 2 วันที่ผ่านมา

      አትፍረዱባት በእውነት እኔም ከአስተምሮቱ ተነስቼ ጴንጤ መስሎኝ ነበር ኦርቶዶክ እንድህ ከመጽሀፍ ቅዱስ ጥንቅቅ አርጎ ስለማያስተምር ነው

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይገርምልሽም እናንተ ያላያችሁት ሁሉ የለም አሉ ​@@tiztaorba8603

    • @HirotMasersha
      @HirotMasersha 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኦርቶዶክሶች መጽሃፍ ቅዱስን አያውቁም ያሳዝናል እኔ አላውቅም ነው እሚባለው እሺ ብሎ ሺ ኦርቶዶክሳውያን አለን ​@@tiztaorba8603

  • @BrtokalAli
    @BrtokalAli 4 วันที่ผ่านมา

    🥰👍

  • @tarik123mulatu9
    @tarik123mulatu9 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    44 amet Arogit Atbel

  • @dgyd1773
    @dgyd1773 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 4 วันที่ผ่านมา +2

    ተቃጠልን😢 ክህደት የደረሰበት ያቃል በቀል ቢፈቀድ በቁሙ ባቃጠልኩት

    • @Legna27
      @Legna27 4 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo 4 วันที่ผ่านมา

      @@Legna27 እ ምን ልበል

    • @user-su2mt8fi7u
      @user-su2mt8fi7u 3 วันที่ผ่านมา +1

      እህቴ ስለተበቀልሽው ምታመጭው ነገር የለም ህሌናው ይውቀሰው የህሌና ፀፀት ከባድ ነው

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo 3 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-su2mt8fi7u ህሊና የለለው ሰው ምን ይወቅሰው ብለሽ ህሊና ያለው ሰውን አይጎዳም

    • @user-cx7xn8xv7c
      @user-cx7xn8xv7c 2 วันที่ผ่านมา

      ላገባ ነበር ያችን ሳይ ፈራሁ እድሜ ደግሞ 30ሞላኝ ምን ላድርግ

  • @enwarjemal5729
    @enwarjemal5729 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Jabaa nama barnoota bareeda irra arkane glt

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1x 4 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ሰዉ መሆን እኔ አላገባሁም ግን በጓደኝነት ወልጄ አለሁ የ2-4ወር ህፃን አለችን ግን ደሞ እኔን መኖር ሳይችል ዝም ብሎ ልጃችን አንድ አመት ሲሆናት ችት አረግሽብኝ ብሎ ሰደበኝ እና ተጣላኝ እኔም ስደቴን ቀጠልኩ።

    • @FithTilahun
      @FithTilahun 4 วันที่ผ่านมา +1

      Meleyet felego weyem lela hiwete yenorew yehonal

    • @user-yy4ps5cg1x
      @user-yy4ps5cg1x 4 วันที่ผ่านมา

      @@FithTilahun awo endeza neger
      እኔም አዉቄበታለሁ ከዛ ደሞ ምን አለ እኔ እኮ ብዙ ሴቶች ይፈልጉኛል ይለኛል

    • @FithTilahun
      @FithTilahun 4 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-yy4ps5cg1x ayezosh sew sayefeleg siker sebebegna new... Demo lela yeteshale melkam sew yesetshal seleweledsh ye alem mabekiya ayedelem....endasemiww

  • @alemb4972
    @alemb4972 4 วันที่ผ่านมา +10

    ወንድሜ እባክህ ላግኝህ ትልቅ ችግር ላይ ነኝ እርዳኝ ላግኝህ እባክህ ወንድሜ

    • @HanaAbebe-yg9cx
      @HanaAbebe-yg9cx 4 วันที่ผ่านมา

      አድራሻ አስቀምጧል በሱ አግኝዉ

    • @alemb4972
      @alemb4972 4 วันที่ผ่านมา

      እሺ እህቴ አመሰግናለው

    • @user-el6vj1so9p
      @user-el6vj1so9p 4 วันที่ผ่านมา +4

      እግዚአብሄር በሰወች ላይ አድሮ ተአምር ይሰራል እግዚአብሄር አምላክ ለችግርሽ መልስ ይስጥሽ እህቴ

    • @tigisttadesse1291
      @tigisttadesse1291 4 วันที่ผ่านมา +1

      You please don't took okay people never hlp you so my sister Jesus love you you took Jesus people make me cry 😢 💔 so don't my sister okay my sweet sister

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  4 วันที่ผ่านมา +6

      በ 0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!

  • @wemernesro-tk8ed
    @wemernesro-tk8ed 4 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እኔ ለትዳሬ ታማኝ ለመሆን እሞክራለዉ
    ጊን እሷ ማገጠችብኝ ብዬ አልማግጥም ነገር ጊን በቀጥታ እፈታታለዉ ያለምንም ጥርር የምን ቀልድ ነዉ ከሷ መኖር እራሱ ሀጠኣት ነዉ

    • @user-ir7kv7sg8f
      @user-ir7kv7sg8f 4 วันที่ผ่านมา +1

      እናተ ባብሱነው ወንዱች ሴትን እዳቁሰላችሁ አላቺሁ

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 4 วันที่ผ่านมา +3

    ተው እስቲ ሆድ ይፍጀው

    • @user-yy4ps5cg1x
      @user-yy4ps5cg1x 4 วันที่ผ่านมา

      በጣም ሆድ ከሀገር ይሰፋል አሉ

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 4 วันที่ผ่านมา

      @@user-yy4ps5cg1x እስቲ ተይኝ እህቴ

  • @remla_8503
    @remla_8503 4 วันที่ผ่านมา

    እዝጋቤር ማነው

    • @Legna27
      @Legna27 4 วันที่ผ่านมา

      ጥያቄው ያለቦትው ነው 😮ተኝተሻል እንዴ

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂 እዝጋቤር

  • @user-cb7nm4vo4t
    @user-cb7nm4vo4t 4 วันที่ผ่านมา

    ደምሩኝ

  • @rambharosh2297
    @rambharosh2297 3 วันที่ผ่านมา

    ትክክክል

  • @user-tr5sk6xc2v
    @user-tr5sk6xc2v 2 วันที่ผ่านมา

    Enmsgenlen