ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንተ መልካም ኢትዮጲያዊ አሏህ ህይወትህን ካሰብከው በላይ ያሣምርልህ የኛ ምርጥ ሰው ልበ አስተዋይ
መመህር አንትነ ነበሪ ጥቅላ ሚኒሰት ማረግበጣም ጎበዝ እረጀምእደሚና ጢና የሰጥህ
ያገባሁ ሴት አይደለሁም ግን ፕሮግራምሕን የምታነሳውን ሐሳብ በተለይ ሴት ልጅ ስለ ክብረ ንፅሕናዋ መጠንቀቅና እስክታገባ መኖር ፋርነትና ኋላ ቀርነት እየሆነበት ባለበት ዘመን የአንተ ስልጠና ብዙ ወጣት ሴቶች እራሳቸውን እንዲጠብቁና ትክክል መሆናቸወን በሚገባ የሚገነዘቡበት የሚሆን ይመስለኛል በርታ ጠንክር አሁን በብዛት ትዳር ፈተና ላይ እየወደቀ ነው ትልቁ ተቋም ላይ እየሰራሕ ነው ትዳርን ማዳን ሐገርን ማዳን ነው❤❤❤
እኔ ስለፋቅር ተስፍ ቆርጫለሁ ዲጋሚም በሒወቴ ወንድ እምቀርብ አይመስለኝም ብቻ ፈጣሪ የፈቀደው ይሁን ገዘቤን ጌዜየን ጉልበቴን ዘመዶቸን ጓዴኞቸን አሳጣኝ ብቻየን አስቀረኝ ለሱብየ በስዴት እየተቃጠልኩ እሱ ልጁን ወለዴ ግን ምንም እዳልተፈጠረ እያወራሁት ነው እኔ እደሠማሁ አያቅም እኔም አልነገርኩት በብዙ ምንገዲ እንዲነግረኝ ምንገዲ ከፋቸለት ነበር እሱ ግን እዲሉን አልተጠቀመበትም አሁን እኔ ስራየን እየሰራሁ ለራሴ እያመቻቸሁ ነው እሱጋ ብዙ ገዘብ አለኝ ግን ትናትን ቢሳጣኝ በጭራሽ ነገየን እዲቀማኝ አልፈቅዲለትም ፈጣሪ ለኔ ያለውን እስከሚሰጠኝ እጠብቀዋለሁ 😭
hulum Sew And Aydelem Enem Yanchi Aynet Getemegn Getmognal Hulu Neger Asatitognal Gin Egziyabher Ale
ውይ ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ግን ጠንካራና ብልህ ሁኝ ብሩ ደግሞ ካልጠፋ ቢያንስ በሆነ ጥበብ ብችይ ሁሉንም ባችይ ደግሞ ግማሹን ተቀበይ
አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለውን ይጥሻል ፀሎት ትጊ እህቴ😢
ጎበዝ ከማይህን ወድ ከመወለድ እዴሁ ቢቀርቤሽ ይሻልሻል አልአምዱሊላህ በይ በቅጩ እካን አወቅሽሁ🎉
ባሥ ብርሽን በዜዴ ተቀበይ አወንም እዳሠማ አሥተካክይ
ባለ ትዳር አይደለም ግን ነገ መሆኔ አይቀርም ቁጭ ብዬ ነው እንደ ትምህርት ቤት የምማረው ካንተ ሁሉም ሰው ይሄንን ቢተገብር ስንት ትዳር ይድናል
መማሩ ሀሪፍ ነው እኔ በጣም ነው የሚመቸኝ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፡በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ,ጸጋው ይብዛልህ። መታገዝ የማትፈልግ ሴት ያለች አይመስለኝም ፡ግን ከታገዘች ቦኋላ ስራዋን ሁሉ የሰራላት ፡እሷ ምንም እንዳልሰራች አድርጎ የሚናገር ከሆነ ባያግዘኝ ይሻላል ልትል ትችላላች። ስራ የተሰራው እሱ በሰራበት ቀን እንደሆነ የሚቆጥርም ሆኖባት ይሆናል። ስለዚህ ለደቂቃ አግዞኝ ለወር ዋጋ ከሚያስከፍለኝ እራሴው ልቸገር ብላም ይሆናል።
ምናለ የዛሬ 10 አመት ባዉቅህ ኖሮ ስለትዳር ምኑንም ሳላዉቅ ገብቼ አንድ ወልደን ተለያየን ግን ያለፈዉ አለፈ ለወደፊቱ ግን ምርጥ ሚስት እሆናለሁ በርግጥ በፊትም እኔ አልነበርኩም ቤታችንን የምበጠብጠዉ ችዬ ችዬ በልጅነት አቅሜ ሲያቅተኝ ትቼዉ ወጣዉ ከተለያየን 6 አመት ሆነን ግን አሁን እግዚአብሔር ከረዳኝ ሌላ ባል አግብቼ ደስተኛ ሆኜ መኖር እፈልጋለሁ
የልብ መሻትሽ እግዚአብሔር ያሳካልሽ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏@@Alem_1
@@Alem_1 ደምረኝ ማሬ❤🙏
አይዞን የወደፊቱን መድህን አለም ያሳምርልሽ
አይዞሽ
ፈጣሪ ላላገባን ሴቶች ፈጣሪን የሚፈራ ባል ይስጠን ዋናዉ እሱ ነዉ ሌላዉ ሁሉ ታማኝ ከሆነ ትርፍ ነዉ አንተ ግን ምርት ምህር ነህ መዳኔያለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አባቴ
ማርያምን በዚህ ጊዜ ያንተን ትምህርት በማግኘታችን 😥💜🙏
የምትገልጸው ሐሳብ ሁሉ እውነት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ጣፋጭ አንደበት እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላምህ ይብዛልኝ❤❤❤
በጣም ደስስስስስ የሚል ምክር ነዉ አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ እራሴን እንደፈትሸ እረድተህኝን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ወድማችን የብዙዎችን ትዳር እደምትታደግ እርግጠኛ ነኝ የሰማነው ለመተግበር ያብቃን❤🙏
ፀግሽ እግዝሐብሔር ይባርክ ጨምሮ እውውቀትህን ያብዛላህ
ምስጋና ያልከው እንኳን ለባልና ለሚስት ይቅርና የኔ አሰሪዎች ቡና ራሱ ሳፈላ አመሰግናለሁ ነው የሚሉት
ዘመንህ፡ይባረክ፡የአባቴ፡ብሩክ፡
ፀግሽዬ እግዚኣብሔር መፍራት የመጨረሻው ሳይሆን የመጀመሪያው ነው🥰🥰ፈሪሀ እግዚኣብሔር በመጀመሪያ ከሌለ ያ ሁሉ ያልከው የለም ሁሉም የሚመጣው ከእርሱ ነው🥰 Thank you እንወድሀለን❤
እሺ አስተካክለው
ወድሜ እድሜ ይሰጥህ ትዳሬን አዳከዉ ሰትናገር የዉስጥን ነዉ በርታ
🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰 እናመስግናለን ትልቅ ትምህርት ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🤲
እ/ር ይባርክ ወንዴሜ እውነት አሪፍ ት'ት ነው ውውውይ እንዴት ብዬ ልግለፅ ቃላት አጠረን የምለው እኔ ባለ ትዳር እና 2 ወንድ ልጆች እናት ነኝ ሁሉውም ነገር ያለክው ሁሉው በውስጤ ያለው ነገር ነው ዋና እ/ርን መፍራት ነው : እኔ ባለቤቴ ምንም ነገር ቴንኪው የማይል እራሱውን የሚወድ እራሱን የሚከባክብ ባል ጋር ነው ያለውት ነገር ግን እ/ር እንደፈቀደ ይሁን እላለው ሁሌ እግዘንኝ ስለው ስራ ሲኖርሺ ነው ምግዝሺ ይለኝል ብቻ መግለፅ ያቅተኛል እባዬ ይመጣል ቁጥርህን ባገንኝ ደስ ይለኛል እ/ር ያክብርልንኝ
በ 0970704050 ይደውሉልን።
ሰላም መምህር ፀጋዬ ።ከይቅርታ ጋር ግን ክላሲኩን ብታስወጡት ጥሩነው። ካጠፋሁኝ ይቅርታ።
እሺ
@@MelhkMediaOfficial አክባሪ ይስጥልኝ
ሠፈልግህ ከረሜ አገኘሁህ አተ ለእኔ ጋሠፈልገኘ አለህ በሀይማኖቴም በሴትነቴም ጠካራ መሆን እፈልግ አለሁ እግዚአብሔር ይረዳኘ ከ6 አመት በፊት በመዉቅህ ምን ነበረ በት እግዚአብሔር እየአሠቀየምሁ ሠኖረ😢 ከ6አመት ቡሀላ ሠደት አሠተማረኘ በተረፈ አተን እከታተል አለሁ😭😭😭😭
ደምረኝ እህቴዋ🙏
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
እውነት ነው በጣም በሽተኛ ሰው አ/ርን የማይፈራ ነው ❤
ተበረክልን ትምህርትህ ብዙ ነገር ተምሬለሁኝ እ በጣም አመሰግነለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Allah mechereshahn yasamrlh amesgnhalehu
እግዚአብሔር የማይፈራ ያልታመነ እሱ በራሱ ሰአት ያዋርደዋል ጌታ መቼም ቢሆን ዝም አይልም የዘራውን ያሳጭደዋል እንባዋ/ውም እሳት ነው የሚሆንበት:: አንተ ግን ተባረክ
እናመሰግናለን
እኔ ደግሞ dowload እምብ አለኝ እኮ ባል ትዳር ነኝ ተበረክ 🥰🥰
ጌታ ይባርክህ 👏👏👏
Wonidime tebareki betami teredichiyalewu❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ❤❤❤
እናመሰግናለን መስረታዊ ትምህርት ነው❤❤❤
በጠም ምርጥ ትምህርት ነበር ኢናመሰግናለን ትደር ዉስጥ ሰለም መጠት በጠም ከበድ ህመም ነዉ አሁን 2 አመት ሆነኝ ሰለም ከጠሁ 2 አመት የሰረሁት ነገር ምን ኢደምወሰደዉ አለቅም ልፈት ብቸ ሆነብኝ ብቸ አለሃምዱሊላ
እናመሰግናለን መልህቆች❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን መምህራችን የፈረሰውን ትዳሪን ለመጠገን እየሞከርሁ ነው ያንተ ትምህርት በእርግጠኝነት ያግዘኛል 😢
እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ🙏ደምረኝ ጀማሪ ነኝ ማሬዋ
@@Almi_Alm አሜን አይዞሺ ሁላችንንም ያግዘን እማ
ፋጣሪ ያስምርልሽ ውድ
@@genetwodefraw5821 አሜን
ዘመንህ፡ይባረክ ❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ❤❤❤❤❤
ተባረክ ዉንደም❤❤
ካለ ሱፍ ሌላ ሰው ነው የምትመስለው ❤
❤❤❤እናመስግናለን መስረታዊ ትምህርት ነው
እናመሰግናለን ❤
ወንድማችን የሁሉም ጓዳ እየገባህ እያስተማርከን ነው ተባረክልን በርታልን ፈጣሪ ይባርክህ
ምርጥሠውነህ ነፍ እውቀት አለህ
እናመሠግናለን❤
I like your hair style tsiges beteref zare yaneshwe hasabe hulum bet Yale nw egzbeher yeredane lebonanem yesetene
ጥግሺ እናመሰግናለን❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤እናመሰግናሎን❤❤❤❤❤❤❤
Bezu giz mestoch yamamriralw ayamsiginum
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏በስደት አለም ላይ ያላችሁ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🙏
Amen
@@Senaakoo-yj7kq ደምረኝ የኔ ውድ🙏
አሜን
@@Alem_1 አሜን
አሜን አሜን አሜን አሁንስ ድካም በሽታ ብቻ የባስ አለ ተመስገን
ትክክል ወላሂ
ጥያቄ~አዳም ከሆዋን 15 አመት ይበልጣታል ብልሃልና ያንን ጥቅስ ከየት ነው ምናገኝው ቦታውን እንድትነገርልን እፊልጋለው ተባርክ🙏
Betam thru new tebarek❤❤❤
በርታ ወድሜ
thank you bro mekrehen semiche alxegbem ewnet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሁን ባለ ትዳር አይደለሁም ማግባቴ አይቀርም እና ብዙ ትምህርት ይዤበታለሁ!
Betam astemari ❤❤❤
Shi amet nur wonidime ❤❤Be mikir betam des biloyhnal ❤❤❤
እንደው እመቤቴ ትባርክህ
Thank you it’s really helpful I have to work on my self
በጣም እድሀልው ውላሂ ❤❤❤
ዋውነው እናመሠግናለን
Thanks so much God bless you more and more ❤
Thanks
egzaber yestelen balfew vidyoo ye metseleyen set manem ayshenfatim balkew vidyo lay betam tekara ena fetriyen yemasib set adergehgnal yagebchuu egzaber be kine tebebu yetbklachu egzaber yestek wedmee betam erasen enday enaa tedaren endewdew silderkegn
እግዚአብሔር ይስጥልን
ተባረክ👍
10:42 10:43
ሰላም ትሰጣለህ
ዋእነ ባልን ያግልስክው በጣም ራስ ወዳጅ ናው እና በጣም ከባድ ናው እንዴት ላድርግ 3 ልጅ አልኝ
መጽሀፍ የት ነው የሚገኘው ርእሱን የምታቁ ንገሩኝ
የትዳር ሐኪም መፅሐፍ ለማዘዝ በ 0970704050 ይደውሉልን።
@@MelhkMediaOfficialደሴ ታደርሳላቺሁ
amen enmsegenalin
Tikikil Neh Egziyabherin Yemifera Sew Selamawi New
Tabarki ene irasu buzz eager tamriku
Tsegish the best ❤👌
Suf yamrbhal lemn awolekew Tsegish
❤
ድምፅ በደንብ አይሰማም
👍👍👍👍❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😊😊😊
🙏🙏🙏
ምነው አንተ ሰው ከጥፋቴ በፊት ባወቅኩህ ህይወቴ ሙሉውን ይለወጥ ነበረ
እኔ ባለትዳርና የአንድ ልጅ እናት ነኝ በቤተሰቦቼ የተነሳ አሁን ተላይተናል እሱ በራሱ አይተማመንም ቤተሰቦችን ተፈጣሪ በላይ አርጎ ያቸዋል እነሱ ጥገኛ ነው ተተለያየን አራት ዓመታችን አሁንም እንታረቅ እያለ ይለመነኛል እኔ ግን በራሱ ስለማይተማመን በጣም ፈራሁ ምን ላድርግ
ጸሎት አድርጊ እንዲስተካከልልሽ ልጅሽም ከአባቱ ከሚለይ ወደ ቤተክርስቲያን አባት ሂጅና አማክሪና ባልሽንም እንዲመክሩት አድርጊና ታረቁ ግን በደንብ ተማሩ መጀመሪያ
ያላውን ችግር ፊቱ እና አብራችሁ ሁኑ ምንም ቢሆን የመጀመሪያ ባል ይሻላል ደገሞ ልጅ ከአንድ አባት ሲወለድ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይዳችሁ እና አብራችሁ ታሪቃችሁ ኑሩ ደገሞ አንች ሁልጊዜ ፀልይ በፆም በፀሎት በእግዚአብሔር ፍት ሁኘ እግዚአብሔር የሴትን ፀሎት ይስማል ፀሎት ሀይል አለው በመሀክላችሁ ያላውን ችግር በደንብ ተነጋግራችሁ ፉቱ
አማክሩን ከማለት በነፃም ቢሆን ትንሺ እዚህም መፍትሄ ብትሠጣት@@MelhkMediaOfficial
❤❤❤❤🙏🙏🙏
እኔ ወንድሜ ምንትለኛለህ ካገባሁ 1ወር ሁኖኛል ግን ደስተኛ አይደለሁ በቤተሰብ ነበር የመጠው ባካል አላቀውም ነበር ኒካህ ካሰር በኋላ ነበር የተያየነው ሳየው ግን በፎቶ ያየውት ኮቢ አላገኝውትም እኔ ደሞ እንደዛ ነበር የማምነው እንዳየውት ልተወው ብየ ግን እየቆየው እወደዋለሁ ብየ ነበር ግን ልወደው አልቻልኩም ከነ ክብር ንፀናየ ነበር ያገኝኝ ግን ልወደው አልቻልኩም
ወንድሜን😂
🎉🎉🎉❤
እሸ እኔ አንዳ ናኝ በጣም እናደዳለው ቶሎ
Des yemila temarte
❤❤❤
ደምረኝ ማሬ🙏
ይህ ልጂ እደት አደሚመቸኝ ከብዙ ነገረ ተምሬአለሁ የመዳም ቅመሟች ኑ ተአዳምጡ ትምረው ያኖኑት. አይጎዳም. ለወደፊቱ ባሌ ጥሩ ሚስት ለመሆን እኔ ዝግጁ ነኝ
❤🥰❤️🥰❤🥰🙏🙏🙏
ወንድሜ ንግግርህ ህመምን ያክማል
አንተ አግብተሃል ግን ??????
ምክር እና ቦክስ ለሰጭው ቀላል ነው ዝም ብለህ በለው ስራ አይደል።
🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
አንተ መልካም ኢትዮጲያዊ አሏህ ህይወትህን ካሰብከው በላይ ያሣምርልህ የኛ ምርጥ ሰው ልበ አስተዋይ
መመህር አንትነ ነበሪ ጥቅላ ሚኒሰት ማረግ
በጣም ጎበዝ እረጀምእደሚና ጢና የሰጥህ
ያገባሁ ሴት አይደለሁም ግን ፕሮግራምሕን የምታነሳውን ሐሳብ በተለይ ሴት ልጅ ስለ ክብረ ንፅሕናዋ መጠንቀቅና እስክታገባ መኖር ፋርነትና ኋላ ቀርነት እየሆነበት ባለበት ዘመን የአንተ ስልጠና ብዙ ወጣት ሴቶች እራሳቸውን እንዲጠብቁና ትክክል መሆናቸወን በሚገባ የሚገነዘቡበት የሚሆን ይመስለኛል በርታ ጠንክር አሁን በብዛት ትዳር ፈተና ላይ እየወደቀ ነው ትልቁ ተቋም ላይ እየሰራሕ ነው ትዳርን ማዳን ሐገርን ማዳን ነው❤❤❤
እኔ ስለፋቅር ተስፍ ቆርጫለሁ ዲጋሚም በሒወቴ ወንድ እምቀርብ አይመስለኝም ብቻ ፈጣሪ የፈቀደው ይሁን ገዘቤን ጌዜየን ጉልበቴን ዘመዶቸን ጓዴኞቸን አሳጣኝ ብቻየን አስቀረኝ ለሱብየ በስዴት እየተቃጠልኩ እሱ ልጁን ወለዴ ግን ምንም እዳልተፈጠረ እያወራሁት ነው እኔ እደሠማሁ አያቅም እኔም አልነገርኩት በብዙ ምንገዲ እንዲነግረኝ ምንገዲ ከፋቸለት ነበር እሱ ግን እዲሉን አልተጠቀመበትም አሁን እኔ ስራየን እየሰራሁ ለራሴ እያመቻቸሁ ነው እሱጋ ብዙ ገዘብ አለኝ ግን ትናትን ቢሳጣኝ በጭራሽ ነገየን እዲቀማኝ አልፈቅዲለትም ፈጣሪ ለኔ ያለውን እስከሚሰጠኝ እጠብቀዋለሁ 😭
hulum Sew And Aydelem Enem Yanchi Aynet Getemegn Getmognal Hulu Neger Asatitognal Gin Egziyabher Ale
ውይ ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ግን ጠንካራና ብልህ ሁኝ ብሩ ደግሞ ካልጠፋ ቢያንስ በሆነ ጥበብ ብችይ ሁሉንም ባችይ ደግሞ ግማሹን ተቀበይ
አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለውን ይጥሻል ፀሎት ትጊ እህቴ😢
ጎበዝ ከማይህን ወድ ከመወለድ እዴሁ ቢቀርቤሽ ይሻልሻል አልአምዱሊላህ በይ በቅጩ እካን አወቅሽሁ🎉
ባሥ ብርሽን በዜዴ ተቀበይ አወንም እዳሠማ አሥተካክይ
ባለ ትዳር አይደለም ግን ነገ መሆኔ አይቀርም ቁጭ ብዬ ነው እንደ ትምህርት ቤት የምማረው ካንተ ሁሉም ሰው ይሄንን ቢተገብር ስንት ትዳር ይድናል
መማሩ ሀሪፍ ነው እኔ በጣም ነው የሚመቸኝ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፡በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ,ጸጋው ይብዛልህ።
መታገዝ የማትፈልግ ሴት ያለች አይመስለኝም ፡ግን ከታገዘች ቦኋላ ስራዋን ሁሉ የሰራላት ፡እሷ ምንም እንዳልሰራች አድርጎ የሚናገር ከሆነ ባያግዘኝ ይሻላል ልትል ትችላላች። ስራ የተሰራው እሱ በሰራበት ቀን እንደሆነ የሚቆጥርም ሆኖባት ይሆናል። ስለዚህ ለደቂቃ አግዞኝ ለወር ዋጋ ከሚያስከፍለኝ እራሴው ልቸገር ብላም ይሆናል።
ምናለ የዛሬ 10 አመት ባዉቅህ ኖሮ ስለትዳር ምኑንም ሳላዉቅ ገብቼ አንድ ወልደን ተለያየን ግን ያለፈዉ አለፈ ለወደፊቱ ግን ምርጥ ሚስት እሆናለሁ በርግጥ በፊትም እኔ አልነበርኩም ቤታችንን የምበጠብጠዉ ችዬ ችዬ በልጅነት አቅሜ ሲያቅተኝ ትቼዉ ወጣዉ ከተለያየን 6 አመት ሆነን ግን አሁን እግዚአብሔር ከረዳኝ ሌላ ባል አግብቼ ደስተኛ ሆኜ መኖር እፈልጋለሁ
የልብ መሻትሽ እግዚአብሔር ያሳካልሽ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏@@Alem_1
@@Alem_1 ደምረኝ ማሬ❤🙏
አይዞን የወደፊቱን መድህን አለም ያሳምርልሽ
አይዞሽ
ፈጣሪ ላላገባን ሴቶች ፈጣሪን የሚፈራ ባል ይስጠን ዋናዉ እሱ ነዉ ሌላዉ ሁሉ ታማኝ ከሆነ ትርፍ ነዉ አንተ ግን ምርት ምህር ነህ መዳኔያለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አባቴ
ማርያምን በዚህ ጊዜ ያንተን ትምህርት በማግኘታችን 😥💜🙏
የምትገልጸው ሐሳብ ሁሉ እውነት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ጣፋጭ አንደበት እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላምህ ይብዛልኝ❤❤❤
በጣም ደስስስስስ የሚል ምክር ነዉ አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ እራሴን እንደፈትሸ እረድተህኝን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ወድማችን የብዙዎችን ትዳር እደምትታደግ እርግጠኛ ነኝ የሰማነው ለመተግበር ያብቃን❤🙏
ፀግሽ እግዝሐብሔር ይባርክ ጨምሮ እውውቀትህን ያብዛላህ
ምስጋና ያልከው እንኳን ለባልና ለሚስት ይቅርና የኔ አሰሪዎች ቡና ራሱ ሳፈላ አመሰግናለሁ ነው የሚሉት
ዘመንህ፡ይባረክ፡የአባቴ፡ብሩክ፡
ፀግሽዬ እግዚኣብሔር መፍራት የመጨረሻው ሳይሆን የመጀመሪያው ነው🥰🥰
ፈሪሀ እግዚኣብሔር በመጀመሪያ ከሌለ ያ ሁሉ ያልከው የለም ሁሉም የሚመጣው ከእርሱ ነው🥰
Thank you እንወድሀለን❤
እሺ አስተካክለው
ወድሜ እድሜ ይሰጥህ ትዳሬን አዳከዉ ሰትናገር የዉስጥን ነዉ በርታ
🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰 እናመስግናለን ትልቅ ትምህርት ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🤲
እ/ር ይባርክ ወንዴሜ እውነት አሪፍ ት'ት ነው ውውውይ እንዴት ብዬ ልግለፅ ቃላት አጠረን የምለው እኔ ባለ ትዳር እና 2 ወንድ ልጆች እናት ነኝ ሁሉውም ነገር ያለክው ሁሉው በውስጤ ያለው ነገር ነው ዋና እ/ርን መፍራት ነው : እኔ ባለቤቴ ምንም ነገር ቴንኪው የማይል እራሱውን የሚወድ እራሱን የሚከባክብ ባል ጋር ነው ያለውት ነገር ግን እ/ር እንደፈቀደ ይሁን እላለው ሁሌ እግዘንኝ ስለው ስራ ሲኖርሺ ነው ምግዝሺ ይለኝል ብቻ መግለፅ ያቅተኛል እባዬ ይመጣል ቁጥርህን ባገንኝ ደስ ይለኛል እ/ር ያክብርልንኝ
በ 0970704050 ይደውሉልን።
ሰላም መምህር ፀጋዬ ።ከይቅርታ ጋር ግን ክላሲኩን ብታስወጡት ጥሩነው። ካጠፋሁኝ ይቅርታ።
እሺ
@@MelhkMediaOfficial አክባሪ ይስጥልኝ
ሠፈልግህ ከረሜ አገኘሁህ አተ ለእኔ ጋሠፈልገኘ አለህ በሀይማኖቴም በሴትነቴም ጠካራ መሆን እፈልግ አለሁ እግዚአብሔር ይረዳኘ ከ6 አመት በፊት በመዉቅህ ምን ነበረ በት እግዚአብሔር እየአሠቀየምሁ ሠኖረ😢 ከ6አመት ቡሀላ ሠደት አሠተማረኘ በተረፈ አተን እከታተል አለሁ😭😭😭😭
ደምረኝ እህቴዋ🙏
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
እውነት ነው በጣም በሽተኛ ሰው አ/ርን የማይፈራ ነው ❤
ተበረክልን ትምህርትህ ብዙ ነገር ተምሬለሁኝ እ በጣም አመሰግነለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Allah mechereshahn yasamrlh amesgnhalehu
እግዚአብሔር የማይፈራ ያልታመነ እሱ በራሱ ሰአት ያዋርደዋል ጌታ መቼም ቢሆን ዝም አይልም የዘራውን ያሳጭደዋል እንባዋ/ውም እሳት ነው የሚሆንበት:: አንተ ግን ተባረክ
እናመሰግናለን
እኔ ደግሞ dowload እምብ አለኝ እኮ ባል ትዳር ነኝ ተበረክ 🥰🥰
ጌታ ይባርክህ 👏👏👏
Wonidime tebareki betami teredichiyalewu❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ❤❤❤
እናመሰግናለን መስረታዊ ትምህርት ነው❤❤❤
በጠም ምርጥ ትምህርት ነበር ኢናመሰግናለን ትደር ዉስጥ ሰለም መጠት በጠም ከበድ ህመም ነዉ አሁን 2 አመት ሆነኝ ሰለም ከጠሁ 2 አመት የሰረሁት ነገር ምን ኢደምወሰደዉ አለቅም ልፈት ብቸ ሆነብኝ ብቸ አለሃምዱሊላ
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
እናመሰግናለን መልህቆች❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን መምህራችን የፈረሰውን ትዳሪን ለመጠገን እየሞከርሁ ነው ያንተ ትምህርት በእርግጠኝነት ያግዘኛል 😢
እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ🙏
ደምረኝ ጀማሪ ነኝ ማሬዋ
@@Almi_Alm አሜን አይዞሺ ሁላችንንም ያግዘን እማ
ፋጣሪ ያስምርልሽ ውድ
@@genetwodefraw5821 አሜን
@@genetwodefraw5821 አሜን
ዘመንህ፡ይባረክ ❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ❤❤❤❤❤
ተባረክ ዉንደም❤❤
ካለ ሱፍ ሌላ ሰው ነው የምትመስለው ❤
❤❤❤እናመስግናለን መስረታዊ ትምህርት ነው
እናመሰግናለን ❤
ወንድማችን የሁሉም ጓዳ እየገባህ እያስተማርከን ነው ተባረክልን በርታልን ፈጣሪ ይባርክህ
ምርጥሠውነህ ነፍ እውቀት አለህ
እናመሠግናለን❤
I like your hair style tsiges beteref zare yaneshwe hasabe hulum bet Yale nw egzbeher yeredane lebonanem yesetene
ጥግሺ እናመሰግናለን❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤እናመሰግናሎን❤❤❤❤❤❤❤
Bezu giz mestoch yamamriralw ayamsiginum
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
በስደት አለም ላይ ያላችሁ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🙏
Amen
@@Senaakoo-yj7kq ደምረኝ የኔ ውድ🙏
አሜን
@@Alem_1 አሜን
አሜን አሜን አሜን አሁንስ ድካም በሽታ ብቻ የባስ አለ ተመስገን
ትክክል ወላሂ
ጥያቄ~አዳም ከሆዋን 15 አመት ይበልጣታል ብልሃልና ያንን ጥቅስ ከየት ነው ምናገኝው ቦታውን እንድትነገርልን እፊልጋለው ተባርክ🙏
Betam thru new tebarek❤❤❤
በርታ ወድሜ
thank you bro mekrehen semiche alxegbem ewnet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሁን ባለ ትዳር አይደለሁም ማግባቴ አይቀርም እና ብዙ ትምህርት ይዤበታለሁ!
Betam astemari ❤❤❤
Shi amet nur wonidime ❤❤
Be mikir betam des biloyhnal ❤❤❤
እንደው እመቤቴ ትባርክህ
Thank you it’s really helpful I have to work on my self
በጣም እድሀልው ውላሂ ❤❤❤
ዋውነው እናመሠግናለን
Thanks so much God bless you more and more ❤
Thanks
egzaber yestelen balfew vidyoo ye metseleyen set manem ayshenfatim balkew vidyo lay betam tekara ena fetriyen yemasib set adergehgnal yagebchuu egzaber be kine tebebu yetbklachu egzaber yestek wedmee betam erasen enday enaa tedaren endewdew silderkegn
እግዚአብሔር ይስጥልን
ተባረክ👍
10:42 10:43
ሰላም ትሰጣለህ
ዋእነ ባልን ያግልስክው በጣም ራስ ወዳጅ ናው እና በጣም ከባድ ናው እንዴት ላድርግ 3 ልጅ አልኝ
መጽሀፍ የት ነው የሚገኘው ርእሱን የምታቁ ንገሩኝ
የትዳር ሐኪም መፅሐፍ ለማዘዝ በ 0970704050 ይደውሉልን።
@@MelhkMediaOfficialደሴ ታደርሳላቺሁ
amen enmsegenalin
Tikikil Neh Egziyabherin Yemifera Sew Selamawi New
Tabarki ene irasu buzz eager tamriku
Tsegish the best ❤👌
Suf yamrbhal lemn awolekew Tsegish
❤
ድምፅ በደንብ አይሰማም
👍👍👍👍❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😊😊😊
🙏🙏🙏
ምነው አንተ ሰው ከጥፋቴ በፊት ባወቅኩህ ህይወቴ ሙሉውን ይለወጥ ነበረ
እኔ ባለትዳርና የአንድ ልጅ እናት ነኝ በቤተሰቦቼ የተነሳ አሁን ተላይተናል እሱ በራሱ አይተማመንም ቤተሰቦችን ተፈጣሪ በላይ አርጎ ያቸዋል እነሱ ጥገኛ ነው ተተለያየን አራት ዓመታችን አሁንም እንታረቅ እያለ ይለመነኛል እኔ ግን በራሱ ስለማይተማመን በጣም ፈራሁ ምን ላድርግ
ጸሎት አድርጊ እንዲስተካከልልሽ ልጅሽም ከአባቱ ከሚለይ ወደ ቤተክርስቲያን አባት ሂጅና አማክሪና ባልሽንም እንዲመክሩት አድርጊና ታረቁ ግን በደንብ ተማሩ መጀመሪያ
ያላውን ችግር ፊቱ እና አብራችሁ ሁኑ ምንም ቢሆን የመጀመሪያ ባል ይሻላል ደገሞ ልጅ ከአንድ አባት ሲወለድ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይዳችሁ እና አብራችሁ ታሪቃችሁ ኑሩ ደገሞ አንች ሁልጊዜ ፀልይ በፆም በፀሎት በእግዚአብሔር ፍት ሁኘ እግዚአብሔር የሴትን ፀሎት ይስማል ፀሎት ሀይል አለው
በመሀክላችሁ ያላውን ችግር በደንብ ተነጋግራችሁ ፉቱ