Hi guys, this is the friends group Adiss Abeba, we have gathered and collected donations from all our followers, viewers and friends. We are very delighted and proud that the Habesha community all over the world has raised as much money as we have! We hope the expense donated from US helps a lot. We purposefully aim the funds donated by our group to the Blind Twins with the Autistic brother. We have watched all the shows and there is nothing more we would rather than witnessing these sweet kids experience the beauty of this wonderful world.
እስኪ መቅዲን የሚወድ በላይክ አሳዩ
💕💕💕💕💕💕
መቅድ ስወድሽ
መቅዲን አለ መውደድአይቻልም እኮ❤❤❤አ
ወይ መቅዲ ከምር ፈታ ነው ያረግሽኝ ደብሮኝ ነበር ❤❤❤😂😂😂😂
እኔ ውይ ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መቅደስ የእውነት ለሰው ልጅ አዛኝ የዋህ የደሃ እናት ልጅ ነሸ ኢቢኤሰን ሁሌም ሸብርቅ ሸበርቀቅ ታደርጊያለሸ ሁሌም ይዋጣልሻል ጀግና ልጅ ነሸ ጨዋ ሁሌም ሰራሸን አክብረሸ ተመልካችን አሰደሰተሸ ቤተሰብ አክብረሸ በጣም ለኢቢኤሰ ተመልካች የበለጠ የምታደርግ የአቶ አሰፋውን መሸሻ የሰው ተወዳጅ ነች ሁሌም ጎበዝ ኢቢኤሰን ደመቅ ሸብረቅ ታደርጊያለሸ ባለቤቶቹም ይህች ልጅ ሁሌም አድናቂዎችዋ ነን ተወዳዳሪ የሌላችሁ አላህ ለባለቤቶቹም ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ የደሃ ቤት ሁሌም አላህ ይጨምርለታል
መቅዲዬ የኢቢኤስ ድምቀት ውይ ስወድሽ እኮ በቃ ትቸያለሽ ሰይፍሻ ስላቀረብካት እናመሰግናለን ❤❤
ውይ መቅድየ የኢቢየስ ድምቀት ስወድሽ እስኪ መቅድን የሚወድ ላይክ
የእውነት ጀግና ሴት ነሽ አንገትሽን ሊያስደፉሽ ብዙ የተራመዱትን አሳፍረሻቸዋል
ሁላችንም ከሳ መማር ኣለብን
Mekdiyee your have nice and beautiful voice love u
መቅዲዬ የእዉነት የኢቢዬስ ድምቀት ፈታ አደረግሺኝ እንደኔ ፈታ ያለ 👍👍👍
ሳይፉንም ሆነ መቅዲ(ብርቄን) በጣም ነው የምናደንቃችሁ በርቱ የኢቢየሰ ቁንጮዋች!!!!!!
ከሚገባው በላይ አደነኩቅኩሽ ትወናሽ ድምፅሽ የተዋጣ ዋው keep it Up
የምር ምርጥ ድምፅ አላት👌 እኮ የሶን ሀይል የሌላቸው ሰዎች ጆሮችን ሲደኖቁሩን የሚውሉ
❤❤❤❤❤❤ መቅዲ
Wow😂 OMG ምን እንዳምል አለቅም በጣም ነው ዳስ ያለኝ ወኔ እንዴት ዳስ የምትል ልጅ ነት በእውነት ከልቤ ነው የሳኩት በእውነት. Ebs wow good job thank you so much 👏👏👏👏👏
በእውነት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ እየሳኩኝ ነው ያየሁት እና እንወድሻለን የEBSዋ ድምቀት የምትወጅውን የአስፋው መሸሻ ቦታ ነው የተካሽው ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የታላቹህ የብርቅየ አድናቂወች 💪👍
መቅድዬ በጣም ከፍቶኝ ነበር የሰው ሀገር ሆኝ ዘና ነው ያረክሽኝ ትለያለሽ እኮ❤❤❤❤
Ayzosh
አይዞሽ የሀገሬ ልጅ ሁሉም ያልፋል ለሀገር እንዲያበቃሽ እንፀልያለን
Mikide she can't do nothing pray GOD will change your life before you sleep and when you wake up in the morning
Mikide she can't do nothing pray GOD will change your life before you sleep and when you wake up in the morning
Ayzogn sis
She is top talent. I hope EBS compensate her well. She has a much more beautiful voice than many of the singers these days.
መቅዲ በጣም ነው የምንወድሽ ሁሉ ነገር ነው የሚያምርብሽ የ EBS Diamond ♦️
ብርቄ ድምቀታችን የሀዘናችን የድብርታችን ማባረሪያ አንችም ቤተሰብሽም ሰላማችሁ ይብዛ እንድሁም የebs አቅራቢ ትመቹኛላችሁ❤❤❤❤
መቅድን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ b like 😘
በጣም ከምጠላቸው አቢኤሶች እንደዝች አይነት ሴትዮ የለም እድሜ ዘልዛላ።
Mekdiye you are shining like a diamond 💎 ብቃትሽ እየጨመረ ነዉ ያላንቺ ፕሮግራም ማየት ይከብዳል። እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤
ስለ እውነት እንደዚህ ጎበዝ አትመስይኝም ነበር ❤መቅዲ የሚገርም ችሎታ አለሽ
She is very talented. What ever she does she makes it very natural. She is very comfortable and confident in what she does.
Keep it up!
ወላሂ ማነው ከቲክቶክ አይቶ ሲሮጥ የመጣ😂😂😂😂
እኔ😂😂😂
me
አይመቅዲ ጫማዋ ሥታይሏ ሌላ አለም ነው😅😅😅እኔ ግን ከሁሉ በላይ በአሥፊቲ ቦታ ጃፒን ሣየው በጣም ነው ደሥ ሚለኝ መውለድ ደጉ ይላል ያገሬ ሠው ተረታችን እራሡ መሬት ጠብ አትልም
እውነት ያሰው ሞተ?የዘንድሮ ነገር እኮ ወደ ጎልማሣው ነው መሄዱ የበዛው
መቅዲ (ብርቄ )ዘና ፈታ ያለች የኢBS መቅደስ
የኮሜዲ ድራማ ብትሰራ ተወዳዳሪ የላትም
የተደበቀ ታለንት አላት💃💋👌🫵🏻😍 ስወዳት well እንግዲህ ቀልዷ አይጠገብም 😂🤣😂
መቅዲ በድጋሚ ትቅረብ please
Be ewnet tikirebln
ይህ ነው የህዝብ ፍቅር!!! ለህዝብም መጨነቅ ለድርጂትሽ (ebs) ያለሽን ፍቅር ያሳያል። በርችልን ትችያለሽ። በጣም እንወድሻለን መቅድየ ኑሪልን የኛ 1ኛ
ትችላለች❤
በዛ ላይ ብዙ ቅኔም ነቆራም አለው እስካሁን እዛ ወንበር ላይ ቀርበው ለተጠየቁት
ቀላል ገባችላቸው እንዴ 😅😅😅😅
መቅዲዬ የሳቄ ምጭ ዘላለም ኑሪልኝ
መቅድዬ የ EBS ድምቀት ነሽ እንወድሻለን የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️👌👌😍😍😘😘😘💐💐🙏👏👏👏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እናቴን ለebs ትልቅ የሳቅ ምንጭ መቅዲ ይጠብቅሽ ፈጣሪ 💝love 👄ዬ
WOW ,በእንባዬ ነው የታጠብኩት ይመችሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ፈጣሪ; እንወድሻለን በርቺ ገና ብዙ ቦታ የምትደርሺ ልጅ ነሽ;;
የሳቃችን ምንጭ ተባረኪ ዘመንሺ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደስስስስስ ይበልሽ ሙሉንዘመንሺን ጉዱኛ የሆንሺልጅ. አቤት ቅኔ እድሜን ጠይቀኝ አላለችም ለሚዋሹት መልክትነው 😂😂😂😂
መቅዲዬ በዚ 💝አጋጣሚ ድምፅሽ ሲያምር ጌታን 💝ወይ ብርቅዬ
Hi guys, this is the friends group Adiss Abeba, we have gathered and collected donations from all our followers, viewers and friends. We are very delighted and proud that the Habesha community all over the world has raised as much money as we have! We hope the expense donated from US helps a lot. We purposefully aim the funds donated by our group to the Blind Twins with the Autistic brother. We have watched all the shows and there is nothing more we would rather than witnessing these sweet kids experience the beauty of this wonderful world.
የኢቢኤስ ድምቀት መቅድዬ የሳቄ ምንጭ🎉❤❤❤
በጣም ❤❤❤❤❤
የዋህ አልቃሻ ቡቡ ነሽ ደሀን የምታከብሪ አብረሽ የምታለቅሺ መቅዲዬ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤
የኔ ዉድ መቅዲ የሁሉ ድምቀት እኮነሽ አቺን አለመዉደድ አይቻልም ሁሌ ኑሪልን ሰይፉየ እሷን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤❤
ኢቢ ኤስን እሚወድ እስከ
በላይክ ያሳየኝ
❤❤❤❤
ኢቢ_ኤስ እወዳቹሃለው❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
መቅድዬ በጣም እወድሻለሁኝ ሙዝቃው ያምራል በርቺ የበለጠውን ይስጥሽ
መቅድ ጉድ ነሽ 😂😂😂😂😂😂ኢቢኢሶች ስወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😊
መቅዲ ሥወድሽ ሁሉም የebs ሠራተኞች በጣም ነው ደሥ የምትሉት
መቅዲዬ ነፍስ ነገር ነሽ አንደው ኬት ኬት ነው የሚመጣልሽ አንደኛ ነሽ አንቺ ባትኖሪ ኢቢኤስ ምን የሆን የሚሆነው ❤❤❤
ምን አይነት ታለንትድ እንደሆነች በጣም ጎበዝ በእውነት ደስ ነው ምትይው
ከምር በጣም ዘና ታደርጋለች መቅዲዬ የebs አድማቂ ❤❤❤❤
አይ መቅዲ😂😂😂ወንዱ ደግሞ አስፈው ይመስላል ድምፁ❤❤❤❤❤❤
Ende betam tawaki actor eko nachew
እኔንም መስሎኛል
@@elbitesfish966 ድምፃቸው ነው ያልኩ እኮ ድምፁ ያስፋውን ይመስላል
wow😂😂😂😂😂😂😂
🅷💚
በጣም ገራሚ የሆንሽ ወይ መቅዲዬ ፈታ አረግሺኝ እኮ ትለያለሽ❤ 😂😂😂😂
እስኪ የብርቅየ አድናቂወች በወነት ቀጥይበተ በዚህ ካራክተር❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂.......በአንድ ጊዜ ሰምቼው የወደድኩት ዘፈን; I swear !!!....መቅዲዬ; (ብርቋ: ድንቋ😂) ስላንቺ ምንም ቃል የለኝም!...🥰🥰🥰🥰🥰
😂😂😂😂
Mekdi ye ebs dimket 🎉 መቅዲ በጣም ናፍቃንነበር ጌታን ቤተስብ ሁሉበፈገግታ ነው ምናያት :: ebs ነፃነታችሁ መዝናኛችንነው እና በርቱልን 🔥
ውይ መቅዲ ባንቺ ድብርቱም ለቀቀኝ በስደት ላይ በዓል አስከፍቶኝ ነበር😢
መቅዲዬ የሳቄ ምንጭ ሁሌም ሳቂልኝ ከፍቶሽ እንዳልይ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤🙏
መቅዲ የEBS ድምቀት 🎉🎉❤ You are my favorite ❤👍 this one is very special and 😄funny ! ይመችሽ የእኔ ቆንጆ!❤❤❤❤
ብርቅዬ የኔ ውድ ላንቺ ያልሆነ ሙዚቃ የተባቱ😂😂😂❤መቅዲዬ❤
እስኪ መቅዲዬን የሚወድ በላይ አሳዩ
3:28 መቅድዬ ደጋግሜ ነው ያየውሽ❤❤❤❤❤❤አዎ አይ የለእም????????ወየው የ ebs እንቁ ❤❤❤ዘና ብላ ምታዝናና በታም ነው ፈታ ዘና ያደረግሽን
አመት በዐሉን ድምቅ እንዳደረግሽ ህይወትሽ በሙሉ በደስታ ኑሪ።
መቅዲ በቃ ሙድ ትይዝብናለች ኣ❤❤Long live 50 aleka ብርቄ🎉
እር መቅዲ ተይ ኑሮ አልገለን ሲልሺ በሳቅ ልገሊን ነው
መቅድዬ አሰንደው እድሜና ጤና ይጨምርልሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤
መቅዲ ኢቢኤስ ላይ አየት አርጌ የማልፍሽ እና ብዙም ትኩረት ሰጥቼ ያላየሁሽ ጋዜጠኛ ነበርሽ። እዚህ ላይ ባሳየሽው ተውኔት ግን በጣም ወደድኩሽ። ችሎታሽ ብቻ ሳይሆን ሰው ለማዝናናት የምታደርጊው ጥረት የሚደነቅ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። እኔና ቤተሰቦቼ እንወድሻለን!
#1 Ethiopia female comedy Mekdeye!! My break is over when I watching you betam new yaznanshen 🤣🤣🤣♥️
እጅግ በጣም ጥሩ ነው፤ በዓሉ ወቀት ኢቢ ኤስ የሚከታተሉ በሙሉ ነቃ ነቃ ብሎ የተከታተሉበት ነበረ፡፡ በዚህ ልክ ህዝብን የሚያዝናና የተለቨዥን ዓይነት መሆኑ በጣም ተመችቶኛል፡፡
ትወናሽን ❤ በፍልም ማየት እንፍልጋለን❤
ሰይፍሻ እና መቅድ ስወዳችሁ❤❤
አይመቅዲ የሆነች ደስየምትል ፈታኮነዉየምታረገዉባለችበትሁሉ ድምቀት❤❤❤❤
Who watched this video over 100 times, like me. Birke!! Berchi!!
መቅዲየ ማር ሁሉንም ነገር የማድረግ ችሎታሽ ደስ ይላል 😂😂
ወይ በጣም ደብሮኝ ነበር ከድብርቴ አላቀቅሽኝ የኔዋ ብርቄ😔🤣🤣
እውይ መቅድዬ ፍልቅልቅ ድምቀት❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የኢቢኤስ ድምቀት መቅዲ ትችያለሽ! ብርቅዬ ታዝናናኛለች😂😂😂
ወላሂ በሳቅ ሞኩ😂😂😂😂የመቱ መርጥ ዘፍን🎉🎉🎉🎉መቅዲ
She is naturally entertaining❤️
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤የክርስትና እምነት ተከታዮች
😂😂😂😂😂ወይኔ መቅዲ ገደልሽኝ በሳቅ
ሰይፋን ፀጥአርግሺው በጣምጎበዝነሽ
ቀላል አሳፈረችዉ😂😂😂😂😂
You are so strong and talented smart women we are so proud of you form London Addis Abeba @@!
She is really funny. You should be actress ❤❤❤
ወላሂ በጣም ነዉ የምታሥቀኝ መቅዲ ይመችሸ አቦ❤❤❤❤
መቅዲ ታዝናናኛለች true entertainer
አስፋው ቢያይ ብዬ ተመኘሁ ጃፒ የአስፊቲ ስስት ❤❤❤
ኣው
ሞት አይኑ ይጥፉ
በጣም የመጨረሻ የተዝናናሁበት ፍሮግራም 🤣🤣🤣🤣
አያልቅብሽ የሆንሽ ልጅ የኔ ውዴ ሁሉም ነገር ስሄድብሽ እኮ የኔ ቆንጆ🧡🫰
የእውነት መቅዲዮ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሞቼ ነው የምወድሽ❤❤❤
መልካሙን ዘመን አስታዋሽ አድማቄ ebc ነሽ ደመቅ ታደርጊዋለሽ ፈጣሪ ሁሉን አማልቶ የሰጠሽ
እዉነት ከልክ በላላይ ትችያለሽ አኮራሽኝ ❤❤❤❤
ወይኔ መቅዲ አያልቅብሽ ♥♥♥♥ ከሉላ ጋር ደሞ ብታቀርቡ ዋዉዉዉ ነዉ
ልክ ናቸው ጠሜው እኛን እሁን የቸገረን ሀገራችን ውስጥ ያለው የቁንጣን በሽታና ይህን በቀን አምስት ጊዜ እያማረጠ የሚበላን ህዝብ ውፍረት መቀነስ ስላስቸገረው ትንሽ ቁንጣኑ እንዲለቀው መናፈሻና ፓርክ በብዛት ማምረት አለብን ሌላው አስቸኳይ ጊዜ የማይሰጠው ነገር ደግሞ ለህዝቡ ለእስር እመት ምግብ እና ህክምና
ወይም ነዳጅ የምናወጣውን ወጪ አቁመን በጣም ረጅም ሰማይ የሚደርስ ፎቅ ጫካ ውስጥ ሰርተን አውሬዎቹንም ማስደሰት እንችላለን በተጭማሪም አለምን እስደንቀን አንደኛ ናችሁ ተብለን ሀገሪቷን በአለም ሀብታምች መድረክ ደሀ ሆነው ፎቅ የሰሩ ተብለን ሌላው ቢቀር በፎቅ እናሸንፋቸዎለን ሀገራችን ገብተው የተራበውን ህዝብ እና በመድሀኒት እጦት የሚሞተውን ሚሊዬን ህዝብ ግን አናሳያቸውም እዚህ ያሉ ጋዜጠኞችን ለኛ የማይሰሩትን እንደሆን የ80 አመቱን ታዲዬስ ታንቱን ጭምር ቀድመን እስር ቤት ወርውረናቸዎል በዚህ ስጋት አይግባችሁ ግን ይህን አላማችንን ፋኖ የሚባል አደገኛ ነፍጠኛ ተዎጊ የጀግና ጦር ሳናስበው ጎሮሯችንን ይዞ እንዳያባርረን ያቺ ለእብይ የምትፀልዩውን ጠንቋይ እንደገና ዳጎስ ያለ ገንዘብ ና አረቄ በዝንዬ በኩል ከፍለን እጣን እንድታጨስልን ካረግን ትንሽ ትንፋሽ እናገኛለን ሀገር መገንባት ይሉሀል እንደ አውሬው አብቹ ነው::ወሬኛ ሁሉ::
ከባድ ኮሜንት ቄኔም ይዘረፋል
ወልዳም ያው ናት😂😂😂❤
እደዉ ይቺ ልጅነትዋን ያልጨረሰች ፈንድሻ ልጅ በእዉነት ኢቢኤስ ስለቀጠረን ዉለታዉ ከብዶናል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አይ መቅዲሻ የ 10 ሰዉ ግምት
ኢቢ_ኤስ እወወዳቹሃለው❤❤❤🎉🎉
ያመት ሰው ይበለን አላህ ሳይለይ ላይለያየን ሽክፋ አድርጕ ካመት አመት ይመላለስብን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን ❤❤❤
አሜንንንን እማ የመከራችን ዘመን በቃችሁ ይበለን አምላክ
ምኑ ሙስሊሟ
አሜን አሜን አሜን
Amen
የእውነት መቅዲ ጀግና ሴት ነሽ ሁሉም ያምርብሻል !!! ❤❤❤❤❤😂
አላህ ያቆይሺ መቅዲየ ፈታ አርግሺን❤❤❤❤❤❤❤❤
አስፊቲ ትዝ አለኝ ፈጣሪ ይዘንለት😢😢😢
በጣም ደብሮኝ ነበር የዋለሁ አሁን ትንሸ አሳቅሸኝ መቅድየ የኔ ቅመም ❤❤❤❤
ወይኔ መቅድዬ በሳቅ😂 ሞትኩልሽ የኔ ድምቀት ውድድ
አይይይይ መቅዲዬ ምን ላርግሽ ቢቻ ዘመንሽ ሁሉ ደስታ አይለይሽ የኔ ፍልቅልቅ
መቅድ ቅኔ እድሜ 19ወደ 20😂😂😂😂😂ንግግሯ ሁሉ አስቂ መዳም ከእንቅልፋ መንቃታ አይቀርም ሳቅ እያመለጠኝ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😅😅ጠይቀኝኝኝኝ
😂😂😂😂
😮😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
መቅዲ ከዚበህዋላ ታሪኳ ነሽ በጣም ጎበዝ ነሽ
አድናቂሺ ነኝ የኢቢኤስ ድምቀት❤❤❤❤
ወይ መቅዲ እስቲ 40,000 ተፈናቃይ መድረሻ ወዳጣበት ደብረ ብርሀን ብቅ በይና እናንዬ በያቸው !!
እንዴት ናቺሁ የህማማት ሮብ 2000 ዳቦ አድርሰናል
የጸሎተ ሀሙስ ባቄሎ ካምፕ 2500 ዳቦ አድርሰናል
ዛሬ ደግሞ በስቅለት ቻይና ካምፕ 3000 ዳቦ እናደርሳለን !
ምህረት ለሁላችን !!
ፋጣሪ ያግዛችሁ አብልጦ ይስጣችሁሁ😢😢😢😢
መቅቅቅቅቅ በጣም ነው የምውድሽ ያንቺ ስራ በጣም ያዝናናኛል ።