2 እግዚአብሔር ሃያል "Egziyabiher Hayal" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024
  • เพลง

ความคิดเห็น • 214

  • @yayeshalemayehu1904
    @yayeshalemayehu1904 8 หลายเดือนก่อน +39

    ሁሉን ቻይ የሆነው ልዑል እግዚአብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን ይባርክ

    • @sintayehuayalew7686
      @sintayehuayalew7686 8 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 8 หลายเดือนก่อน +22

    “እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥”
    - መዝሙር 62፥11❤❤❤❤

  • @birhanesime3022
    @birhanesime3022 8 หลายเดือนก่อน +16

    እህቴ ስለአንቺና ቤተሰቦችሽ ስለእውነተኛ አማኞች ዘወትር በአብ ፊት የሚታይልን የታረደውን በግ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ። በእውነት ዳንኤልን ከአንበሶች ጓደኞቹን ከእሳት ያዳነ ዳዊትን የጠበቀ የመገበ የመራ ወንድሜን በትእግስት በመከናወን የጠበቀ የባረከ እጅግ የተበረከው ውብ ጌታ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይባረከ ። አባ እግዚአብሔር አብ ሆይ ተበረክልን

  • @loved4412
    @loved4412 8 หลายเดือนก่อน +19

    በጥቂት በብዙ ማዳኑ የርሱ ነው ሁሌሉያ
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
    ትዝ አለኝ ለሳራ ያደረገላት
    ሀይል የእግዚአብሔር ነው
    ትዝ አለኝ ለአስቴር ያደረገላት
    ሀይል የእግዚአብሔር ነው
    ትዝ አለኝ ለሙሴ ያደረገለት
    ሀይል የእግዚአብሔር ነው
    ትዝ አለኝ ለዳዊት ያደረገለት
    ሀይል የእግዚአብሔር ነው
    ነፍሴ ዝም ብለሽ አመስግኚው❤
    ሀይል የእግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @AlmazZerasion
    @AlmazZerasion 8 หลายเดือนก่อน +7

    በማዕበል ሆኖ ምንም የሚታይ በሌለበት ማመስገን መታደል ነው !!! ዘመንሽ ሁሉ ተባረኪ❤❤❤

  • @Lemlem-p7o
    @Lemlem-p7o 8 หลายเดือนก่อน +10

    ሁልጊዜ የጾለቴ አርእስት ናቹ ጌታ ይባርክሽ እህቴ በደሙ ይሸፍናቹ አሁንም ለበረከት ሁኑ ሰው በሚሰዋበት ቤተመንግስ ዝማሬ ይኸን ያደረገ ጌታ ነው ምስጋናውን እሱ ይውሰደው

    • @saronabraham6366
      @saronabraham6366 7 หลายเดือนก่อน

      ለእናንተ ባለመፀለይ ጌታን አንበድል ክብር ሁሉ ግዜና ዘመን ለሰጣችሁ በርቼ አብልጠሸ በጌታፊት ተሸሸጊ በፀሎት በፀጋዉ ይረዳሻል።

  • @SelamHaile-y4t
    @SelamHaile-y4t 8 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚያቤሄር ዘመንሸን ይባርክ ከአንቺ የምማርው ብዙ ነው ከፍታሽ ጌታ እየሱሰ ነው ይብዛልሽ

  • @asnakechgurmu9148
    @asnakechgurmu9148 8 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ውድ እህቴ ደስ በሚል ድምፅ አምላክሽን ስታመሰግኚ ደስ ሲል።ጌታ እስክ ቤተሰቦችሽ አብዝቶ ይባርክሽ;ከለላ ይሁንሽ።

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 8 หลายเดือนก่อน +4

    ለኢትዮጵያ የበረከት ቤተሰብ ናችሁ።?፡

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 8 หลายเดือนก่อน +6

    አሜንንን፣አሜንን፣አሜንን፣እልልል እልልል እልል እግዚአብሔር ሀይል ብርቱ ነው፣ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ኢየሱስ ጌታነውው፣ዘመንህሺ ይባርክ በኢየሱስ ስም 🙏🙏🙏🙏🙏📖👈👈👈❤🤲🤲❤❤🤲❤❤👈

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ተባረኪ ዘመንሺ ይባርክ ያንች ሁሉ በእግዚአብሔር ህልውና ይጠበቅ ክፉውን ሁሉ ያርቅላችሁ እልልታ ምስጋና ዝማሬ በቤታችሁ አይጥፍ አሜን❤

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን። ኃይል የእግዚአብሔር ነው ተባረኪ። ለአንቺ እና የአንቺ ለሆነው ሁሉ ሠላም ይሁን። ተባረኪ።

  • @gebratsadikfekert4998
    @gebratsadikfekert4998 8 หลายเดือนก่อน +5

    እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ለዘለአለም ጌታ ነው ቀዳማዊት ዝናሽ በጌታ እህቴ የሆንሽ ጌታ ይባርክሽ
    አሁንም ቅኔ ለመቀኘት ይብዛልሽ ይጨመርሽ

  • @desalegndasino7354
    @desalegndasino7354 8 หลายเดือนก่อน +4

    ቀጥይ በርች ዋናውን ኢየሱስን ይዘሻል።

  • @melkamubuchacha9279
    @melkamubuchacha9279 7 หลายเดือนก่อน +3

    በኢየሱስ ስም ዘመናችሁ ይባረክ!❤

  • @birhanusintayehu9397
    @birhanusintayehu9397 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን!! “እግዚአብሔር ነው፥ ብርቱና ኃያል፥ እግዚአብሔር ነው፥ በሰልፍ ኃያል።” መዝሙር 24፥8

  • @fetenugelawseyoum6536
    @fetenugelawseyoum6536 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው። ሃሌሉያያያያያያያያያያያ
    ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በብዙ ተባረኪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ትዳርሽ ልጆችሽ አገልግሎትሽ ሁሉ ጌታ ይባርክልሽ

  • @kalkidanworku2655
    @kalkidanworku2655 8 หลายเดือนก่อน +5

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ። ጌታ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይባረከ ።

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 8 หลายเดือนก่อน +5

    Oh ... ኢየሱስ ድንቅ ነህ 🤞🙏🙏🙏 ተመስገን ለዘለዓለም ዓለም ።

  • @Iamblessedman
    @Iamblessedman 8 หลายเดือนก่อน +6

    በሌሊት ዝማሬ የሚሰጥ ቅዱሱ ይባረክ!! አዎን በኢትዮጵያ ወጀብ ላይ ሃያል እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይህንንሰማያዊ ቃናና መልእክት ባአቺ ያስቀመጠ ጌታ ይባረክ።

  • @fikruworku2815
    @fikruworku2815 6 หลายเดือนก่อน +1

    "... ስለ ሕይወታችን እንኳ ተስፋ እስክንቆርጥ ድረስ ከዓቅማችን በላይ ያለ ልክ ከብዶብን ነበር፤አዎን ሙታንን በሚያነሳሣ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን፥እኛ ራሳችን የሞትን ፍርድ በነፍሳችን ሰምተን ነበር።
    እርሱም ይህን ከሚያህል ሞት አዳነን፥ያድነንማል...፤" 2ቆሮ. 1፡8_10
    " ኃይል የእግዚአብሔር ነው።"
    እናንተ ሰዎች የታመናችሁት ጌታ ዛሬም እርሱ ይምራችሁ፤በርቱ፤ተስፋ አትቁረጡ!
    ሃሌሉያ!!!

  • @MuleTefera-rb3og
    @MuleTefera-rb3og 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሽ።ማን ያውቃል ለዚህ ቀን ይሆናል።እንደ ዘመርሽው ይሁንልሽ።ሀይል የእ/ር ነው።

  • @azebkebede1924
    @azebkebede1924 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን በጥቂት በብዙ ማዳን የእርሱ የእግዚአብሄር ነው ። ተባረኪ !!!

  • @jimaworkMerga
    @jimaworkMerga 2 หลายเดือนก่อน

    በጥቂት በብዙ ማዳኑ የርሱ ነው ሁሌሉያ
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
    ትዝ አለኝ ለሳራ ያደረገላት
    ሀይል የእግዚአብሔር ነው

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እመቤቴ ማርያም. በሄድሽበት ሁሉ ትከተልሽ ጎበዝ ናቸሁ አንቺም ባለቤትሽ❤❤❤❤👑👑👑👑👑

  • @SelamHaile-y4t
    @SelamHaile-y4t 8 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት እኮ ነው የእናነተ ሀይል እኮ እግዚያቤሄር ነው አሁንም ፈረኦን ይዋርዳል ሀይል የእግዚያቤሄር ነው ሳይሽ የሚሰማኝ ደሰታ መገለፀ ያቀተኛል

    • @HabteAmdeeyesus
      @HabteAmdeeyesus 4 หลายเดือนก่อน

      ትን የናስ 2 11

  • @TeshomeDaba-wf8up
    @TeshomeDaba-wf8up 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ዘመነሽን ይባርክው
    ስጦታችን ነሽ
    በዝማሬው ምርቃት ተገኝቼ ተባርክያለው ዘር ማንዘርሽ ይባረክ ከክፉ ሁሉ ይጋርዳቹ በርቱ ሀይል የእግዚአብሔር ነው

  • @ayalneshy9952
    @ayalneshy9952 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እውነት ነው ሃይል የእግዚአብሔር ነው:: ከነቤተሰቦችሽ ዘመናችሁ ይባረክ!!

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 8 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንን እስይይይይ ሀሌሉያ ዘመንሽ ይለምልም እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ በደሙ ይሸፈንሽ 🙏🙏🙏

  • @habtamudegu2024
    @habtamudegu2024 8 หลายเดือนก่อน +4

    God bless you our first lady . we love you so much . i cover you and your family by the blood of Jesus

  • @DL12able
    @DL12able 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባረክ! በጌታ በኢየሱስ ስም አብ አባትን ለመንኩት በረከት ተስፋ የጌታ ሰላም በአንችና በቤተሰቦችስ ላይ ይሁን!!! ኃይል የእግዚአብሔር ነው🏹🙏❤

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም ብቻውን ያድናል ይታደጋል hallelujah

  • @NohaGabri
    @NohaGabri หลายเดือนก่อน

    ዝኑዬ,እግዚአብሔር,,እድሜና,ጤናይስጥልኝ,ዝኑዬ,በጣምነው,ምወድሽ,ኑሪልኝ

  • @TirumebetGebremariam
    @TirumebetGebremariam 7 หลายเดือนก่อน

    በየቀኑ ያለማቋረጥ አንቺና ያንች የሆነውን ሁሉ በቀራኒዮ መስቀል ላይ በፈሰሰው በጌታ በኢየሱስ ደም ሸፈንኋችሁ ለዘለዓለም በኢየሱስ ስም አሜን።

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * YES !!!! HE IS A LORD OF LORD FOREVER !!!
    * MAY THE TRUE LORD OF JESUS IS BLESSING YOU, PROTECTING YOU FOREVER TO THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * I TRULY THANKFUL TO WHOLE OF THE DAY'S TIMES THE LORD HAS GAVE ME A PEACE AND LOVE BE WITH THE SUROUDED OF ME BY HIS MIGHTY MERCY OF GRACE FOREVER !!!
    * IT'S TRUE REALLY GOD WITH ME !!!
    * MAY THE TRUE GOD IS GIVES PEACE FOREVER, BLESSING AND PROTECTING FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹✌️ AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
    * I AM GREATLY OK ! ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @tadeseukaofficial3566
    @tadeseukaofficial3566 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሃሌ ሉያ ክብር ለሁሉቻዩ ጌታ ይሁን!የእግዚአብሔር ቅንአት ይህንን ያደርጋል!

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይባረክ ለዘላለም ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ከነመለው ቤተሰብሽ እጥፍ ፀጋ ይብዛልሽ👏👏🌷🌷🌷🌻

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * YES ! HE IS A LORD OF THE TRUE GOD FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE TRUE GOD IS GIVES PEACE FOREVER, BLESSING AND PROTECTING FOREVER FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * I TRULY APPRECIATE YOU FOR FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER 🇪🇹 !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * I PRAISE THE LORD OF GOD FOR HIS MY MOTHER' AND MY FATHER AND HIS MERCY AND GRACE FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE GREATEST GRACE OF THE LORD OF GOD IS GIVES PEACE FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!!
    * THE TRUE GOD OF THE MIGHTY LORD BLESS AND PROTECT FOREVER, FOR FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN 🇪🇹 !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 3 หลายเดือนก่อน

    * I KNEW VERY WELL THE LORD IS KEEPS ME VERY WELL NOW AROUND ME FOREVER AND MAY THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST IS BLESSED FOR HIS MERCY AND GRACE FOREVER !!!
    * I AM TRULY THANKFUL TO THE TRUE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @zemachtilahun3834
    @zemachtilahun3834 7 หลายเดือนก่อน

    Glory to God in the highest! Empress Zinash remain blessed together with the beloved PM and the Family!

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኢየሱስ ደርባባዋ ሴት ዝናሽ ታያቸው በዘመንሸ ላከበረሽ ላነሳሽ ታሪክሽን ለቀየረው ለልዑል እግዚአብሄር ክቡር ሁሉ ይሁን።

  • @YohanesAklog
    @YohanesAklog 8 หลายเดือนก่อน +3

    ከመዘመርሽ በፊት ያንን አጋንንት ባልሽን ምከሪ የአንቺ ዝማሬ እንደ ፕሮስቲቲዩት ሽታ ነዉ

    • @senaitkebedewoldekiros2403
      @senaitkebedewoldekiros2403 7 หลายเดือนก่อน

      አይባልም እንደዚህ አንተስ ስድብህን እግዚአብሔር ያዝንብሀል ንስሀ ግባ

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * MAY THE TRUE GOD OF JESUS CHRIST FOREVER BLESSING YOU , PROTECTING YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!!
    * FOR ALL MY BODIES THE LORD OF JESUS CHRIST RETURNED ME MY PEACE ✌️ FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @AmenechSimon-y8z
    @AmenechSimon-y8z 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ከነቤተሰቦችሽ ዜርሽ ይውርስ የጠላት ደጅ የእግ/ር ሃያል ከአንች ጋር ይሁን የኔ እመቤት እዎድሻለው አመን

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * I TRULY THANKFUL TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE IS SHOWING UP ME MERCY OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
    * MAY THE TRUE LORD OF GOD FOREVER GIVES PEACE OF THE LORD OF JESUS CHRIST FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!
    * I TRULY APPRECIATE YOU TO THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * I BEGAN WRITING THE WORDS AND SPEAKING OF THE WORDS !!!
    * ABEBE, GIRMA *,, FROM HOUSTON !!!

  • @amsuamsu2885
    @amsuamsu2885 8 หลายเดือนก่อน

    ይህ ምስጋና ለሚሞቱት ለሚፈናቀሉት በረሀብ እየተቀጡ ያሉትን መስዋዕቴን ሰምተሀል ብላ ለጌታዋ ምስጋና እያቀረበች ነው

  • @meharutesfaye878
    @meharutesfaye878 8 หลายเดือนก่อน +2

    I have no word to praise you Jesus for these beloved family ...keep shine again on them

  • @meksebabraham3440
    @meksebabraham3440 8 หลายเดือนก่อน +2

    Egziyabhar Amlak zemenkum ybark Amen hallelujah seyyyyyyy elllllllllllllllllll

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * O GOD, YOU ARE MY BEST PEACEFUL, ALWAYS WITH ME , HIS MERCY AND GRACE WITH ALL THE TIMES WITH WITH HIS GRASS OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
    * YOU ARE MY KING OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
    * THANK YOU FOR ALL OF YOU FOREVER ✌️ !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @TigistWeldeGiorgis
    @TigistWeldeGiorgis 8 หลายเดือนก่อน

    ዘመንሽ ይባረክ የኢትዬጲያ በረከት መገድ አርጓቹሀል ጌታ ክብሩን እሡ ይወሰድ የጸሎታችን መልስ ናቹ ከነ ቤተሠብሽ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * I AM SO BLESS ED AND SO THANKFUL FOR YOU ,FOR SHOWING UP PERFECT LOVE AS WELL AS YOUR PARTNER AND THE GREATEST OF THE TRUE GOD BLESS YOU, PROTECT YOUR FAMILIES AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹FOREVER, AMEN !!!
    * YES ! THE GREATEST LORD IS SAVED ME AND RETURNED ME FOREVER, AMEN !!!
    * GOD WILL BE WITH YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
    * MAY THE GREATEST PEACE IN THE ALL WORLD 🌎 FOREVER !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * I TRULY SAW HIM IN MY LIFE WHEN HE WAS RETURNED ME FROM DARKNESS LIFTED ME UP BY HIS HAND OF THE MIGHTY LORD OF THE TRUE MERCY !!!
    THANKS TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 6 หลายเดือนก่อน

    YES ! JESUS CHRIST IS A POWER , AMEN !
    * GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * I GREATLY THANKFUL TO HER TO FIRST LADY ZINASH TAYACHEW FOREVER 💓 AND MAY THE GLORY OF THE JESUS CHRIST WITH ALL OF YOU AND ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
    * I AM SO HAPPY !

  • @masreshatekle8240
    @masreshatekle8240 8 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @eteruhabteyes9764
    @eteruhabteyes9764 8 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔር ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክ ከዚህ በላይ የክብሩ መገለጫ ያድርግሽ ተባረኪ ለበረከት ሁኚ ክርስቶስ በሥራና በኑሮ መግለጥ ቾለሻልና አሞላኬ ከዚህ አለም ገዥ ኃይላትና ስልጣናት በደሙ ኃይል አንችንም ቤተሰብሽን ይሸሸፉን እህቴ ተሸፈኚ ተባረኪ❤❤

  • @Daeyonat
    @Daeyonat 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ሃሌሉያ አንቺና የአንቺ የሆነት ዘርሽ ትውልድሽ ሁሉ ተባረኩ
    ♌️♎️የሆነው

    • @Daeyonat
      @Daeyonat 8 หลายเดือนก่อน

      እርሱ እስከአሁንም ደግሞም ለዘላለም በሁሉ ነገራቹህ አንደኛ እና ዋነኛ የዘላለማቹህ እርሱ ስለሆነ ስሙ ይባረክ
      🔴በቤታቹህ በዘመናቹህ የማይለወጠውን ሁሌ ህያው እና ያው የሆነውን ጌታ ብቻ ስለምትኖሩት ተባረኩ የደረስንበት ቦታ ይለውጠናል ግን በደረሳችሁበት ለሌሎች ለሃገር ለትውልድ የሚል ልብ በእናንተ ያኖረ ያቆየ አምላክ እና አባት ይባረክክክ
      🔴 ክብራቹህ እርሱን ማክበር ስለሆነ ለዘላለም ተባረኩኩኩኩኩኩ

    • @Daeyonat
      @Daeyonat 8 หลายเดือนก่อน

      ❤🙌🙌🙌

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 3 หลายเดือนก่อน

    * ALLELUIA !!! I TRULY THANKFUL TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    * SOMETIMES I AM CRYING, BUT NOT FOR BAD REASONS BECAUSE GOD IS GIVES ME MY SOUL BACK IN THE LORD FOREVER, AMEN !!!

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 8 หลายเดือนก่อน

    ምን እንላለን ያከበርሽው አምላክ በአለም አደባባይ ያክብርሽ🙏

  • @YohanesTadesse-ox1tx
    @YohanesTadesse-ox1tx 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * JESUS IS A LORD OF LORD FOREVER !!!
    * PEACE TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @lolitaberry8595
    @lolitaberry8595 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ኃይል የእግዚአብሔር ነው!
    የኔ ውድ ተባረኪ ለምልም በዘመንሽ ሁሉ ዜማ ፣ቅኔ ፣እልልታ እና ምስጋና ከቤትሽ አይታጣ ❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * THE TRUE GOD WAS SAVED ME, LIFTED ME UP BY HIS MIGHTY MERCY OF GRACE AND GLORY TO HIM FOREVER , AMEN !!!
    * MAY THE GREATEST OF THE TRUE LORD IS WITH YOU , ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!!!
    * AMEN TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!

  • @LidiyaWeldemichael
    @LidiyaWeldemichael 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤amennnn kedamawet zemenshe yibarek ❤❤❤❤❤

  • @YareSejan
    @YareSejan 4 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር ማፋሳ 🙏🙏🙏❤❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * AMEN TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOR HE RETURNED ME, TO KNOWN HIS MIGHTY MERCY OF GOD'S WORDS AND MAY GLORY TO HIM FOREVER !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @zeharahussen4699
    @zeharahussen4699 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወደኔ share ለምታደርጉ ወንድምና እህት ወገኖች ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ሁሌ እንደባረኩ ነው የጌታ ስም ከፍ ይበል ሀይል የእግዝያብሄር ነው እሜን:::

  • @zed8788
    @zed8788 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ መልስ የሰጠው በቃሉ ነበር አንቺም ድምፅሽን አጥፍተሽ በዝማሬሽ ዴንገት ትከሰቻለሽ 🙏🙏🙏🙏እየሱስ ጌታ ነው ያዘገዘሽ ጌታ ይባረክ

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @ZewudituBekele
    @ZewudituBekele 8 หลายเดือนก่อน +1

    Kene betesebsh tebareki ❤❤❤❤❤❤❤ bedemu yishefnachihu enante mirtoch

  • @alexs5384
    @alexs5384 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamuJirata-e3g
    @HabtamuJirata-e3g 8 หลายเดือนก่อน

    Galatoomaa.Thank You .እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ።

  • @STube-37
    @STube-37 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እናታችን።

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይል የእግዚአብሔር ነው!ፀጋ ይጨመርልሽ

  • @adisu2022
    @adisu2022 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚያቤሄር ዘመንሸን ይባርክ

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሃይል የእግዚአብሔር ነው !

  • @AmanuelTemesgen-t7k
    @AmanuelTemesgen-t7k 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤ተባረኪ

  • @SelamAbera-p4d
    @SelamAbera-p4d 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen tebarkee❤❤❤❤

  • @getachewterefe5631
    @getachewterefe5631 7 หลายเดือนก่อน

    May the Lord blesse you and your family abundantly.

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * TRULY YOUR GOD'S OF SONGS RETURNED LIFE FROM DARKNESS OF FALLEN !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * AMEN FOR JESUS CHRIST FOREVER FOR HE IS SHOWING ME MERCY AND GRACE FOREVER !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * I AM SAYING, AMEN AND ALLELUIA FOR THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @netsuhalem9632
    @netsuhalem9632 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ።

  • @fekadubulti-sq9ie
    @fekadubulti-sq9ie 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ

  • @astergezawe191
    @astergezawe191 8 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስዬ የመሰቀሉ ንጉሥ አንወደሀለን አሜን

  • @aberabulto2276
    @aberabulto2276 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen God is almighty over all,
    God bless

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * ALLELUIA !!! I SEE THE LORD IS WITH ME AND HE ALWAYS WITH ME !!!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ሀያል ሁሉን ቻይ ነው❤❤❤

  • @mathewosbiramo2397
    @mathewosbiramo2397 8 หลายเดือนก่อน

    ❤ ይህ ድንቅ ነው። ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 8 หลายเดือนก่อน

    አስቴር ከእግዚአብሔር የተቀበለችዉን ዉጤት ለማግኘት አስቴር ያደረገችዉን ቆራጥነት መከተል ይጠይቃል። አስቴር ስለህዝቧ መዳን በህይወቷ ተደራደረች። እግዚአብሔርም ህዝቧን አዳነላት።

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 4 หลายเดือนก่อน

    * I GREATLY THANK TO THE TRUE AND THE GREATEST OF THE TRUE GOD FOR HIS SAVED ME BY THE POWER OF GOD FOREVER !!!

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * AMEN AND AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!

  • @tegsitgezawe4282
    @tegsitgezawe4282 8 หลายเดือนก่อน

    አንቺ የሀያሉ እግዚአብሔር ልጅ ተባረኪ

  • @geteangasu3681
    @geteangasu3681 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SisayeTesema
    @SisayeTesema 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen hayele yesu new Adagge esu new yen Emebete bebezu tebareke ❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እልልልልል ሃይል የእግዚአብሔር ነው!!!
    ተባረኪ ይብዛልሽ

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew6230 8 หลายเดือนก่อน +1

    God Bless U more & more ❤🎉❤❤🎉❤

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r 5 หลายเดือนก่อน

    * AMEN AND AMEN TO THE JESUS CHRIST OF THE LORD OF GOD FOREVER !!!