Wawww wonderful powerful thanks for this song may favorite dear brother may God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's 🤲🌹🌹🌹💕💕💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Me too wow Dani you are so amazing. I do remember you when i was a kid and you came and sang a song in jijiga full gospel church, even told us about your testimony ....i was really touched about your belief in Christ ......keep it up Dani .....i am blessed in your songs.....GOD blesss you more and more
Wow I’m so lucky and I’m blessed in here foreign country in the rest of my life I will stick to my Lord Jesus Christ with worshipping him through those amazing songs and I will be there where my Jesus lives!!!❤️❤️❤️❤️
Dani!! You are special gift from God!! I thank Jesus for His holy grace for you that blesse me from my first day of Christianity starting!!! God bless your entire life in Jesus Name❤❤❤
Yhe album siwexa ena ya entrance wexet sango yelakekal ya tebalbt seat tamesasay nbr gn amlak ayasafrngm bye sango deresa geta yebark wexet alemexam mn enda mareg wedet enda mezor alkm gn bka sikefang yhen mezmur semalw geta yafakdew honual anbebialw tsalyalw gn geta yalw hona Daniye geta berk yargeh ka anta gena bezu bereket enagangaln❤❤
Since day one, I can not stop listening to this wonderful, powerful, and amazing song. Glory to all God. May God bless you more and more. You are our blessing 🙌 🙏.
❤❤❤ Jesus is lord GOD bless you brother dani
❤❤❤ ፀጋና ሕይወት ይብዛልህ
ሀሌ ሉያ ጌታ እየሱስ ስምህ በእኛ ዘንድ የተመሰገነና የተከበረ ይሁን አሜን❤
አሜን❤
Wawww wonderful powerful thanks for this song may favorite dear brother may God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's 🤲🌹🌹🌹💕💕💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በብዙ፡ተባረክ፡ወንድሜ፡ዳናኤል፡አምደሜካኤል፡ኢየሱስ፡ጌታ፡ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Thank You P. Dani, you are a blessing for us by the grace of the lord our God.
God Bless you . 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤Best for me
ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችህን እየሰማው ነው ያደኩት ዘመንክ ይባረክ ያልተለወጠብክ ጌታ ጉያው ስር ሽሽግ አድርጎህ እዚ ያደረሰክ ጌታ ስሙ ይባረክ አሁንም ለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Me too wow Dani you are so amazing. I do remember you when i was a kid and you came and sang a song in jijiga full gospel church, even told us about your testimony ....i was really touched about your belief in Christ ......keep it up Dani .....i am blessed in your songs.....GOD blesss you more and more
ሐረር በአምልኮ ጊዜ በእንተ ይዘመሩ የነበሩ የአምልኮ መዝሙር አሰከ አሁን እበለጠ እየሰፋ እንዳትሄድ ፀሎቲ ነው። ብሪክ ነህ
😊z
❤በአንተ መዝሙርነብሴ ተባርካለች በም እወድሀለሁ ጌታ ይባርክህ❤
አሜን❤
Thank you, Pastor Daniel. Your songs are always a blessing and a source of encouragement for God's children.
Wow I’m so lucky and I’m blessed in here foreign country in the rest of my life I will stick to my Lord Jesus Christ with worshipping him through those amazing songs and I will be there where my Jesus lives!!!❤️❤️❤️❤️
Dani!! You are special gift from God!! I thank Jesus for His holy grace for you that blesse me from my first day of Christianity starting!!! God bless your entire life in Jesus Name❤❤❤
My God Bless you for your blessing mezmur
GOD BLESS YOU!THANK YOU SO MUCH IT IS AMAZING SONG.
PRAISE TO LORD JESUS WHO SAVES US.
Amen Amen Amen Hallelujah
Blessed to you brother ❤✝️
Yes
የፀጋ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተም ፀጋን የሰጠ ጌታ ይባረክ እንደዚህ ከምድር ፈቀቅ አድርጎ ወደ ሰማይ የሚያስጠጋ ዝማሬ ያስፈልገናል ጌታ እለት እለት ይሙላብህ
አሜን::🙏🙌
■ሁሉም መዝሙሮችህ እግዚአብሔርን ከፍ የምያደርጉና የምያስናፍቁ ናቸው::
☆ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን::
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ::
ፀጋውንም ያብዛልህ::
መጋቢ ዳኒ.
#ተባረክ::
🎵🎼🎤💕👍
ፓስተር ደኒ ላንተ ከልጅነት እስከ እውቀተ የበራልህ ለሁላችን ብራታችን ነህ ተባረክልኝ ከነልጆቼ ባርከንሀል
Geta yibarikih zemenih yibarek
❤❤❤❤❤❤
ጌታ ዜማን ይባርክ
ዘምንህን ከመላው ቤተሰብህ ጋር ተባረክ የማይለወጡ መዝሙሮች በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ የማይለወጥ ማንነት ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ ::
ደኒዬ የዘመናችን ደዊት ቅን ሰዉ ስለ አንተ እግዝ/ር ይመስጋን ሌላ ምን እንበል ይልቁስ በመዝሙሮችህ ሁሌም በፀጋ ሰገናት ለይ እንወጣለን
GOD BLESS MORE AND MORE THE HOUSE OF PASTOR DANIEL . THANKS PASTOR DANIEL AND KEEP UP THE GOOD WORK .
Thank you Dan
God bleas you my brother thank you for the new wonderful songs God bless you
Tebarek paster danye tesga yebzalih Lene zemarewochi lyeu nachew wedegeta yametagn 1997 yezemerkew bante birtat yemelew vol 2 new zarem yehe bizuowchun menfes kidus wedegeta yemsebibet yehun❤❤❤❤Amen!!
ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችህን እየሰማው ነው ያደኩት ዘመንክ ይባረክ ያልተለወጠብክ ጌታ ጉያው ስር ሽሽግ አድርጎህ እዚ ያደረሰክ ጌታ ስሙ ይባረክ አሁንም ለምልም ❤❤❤❤❤
ዳኒ የእግዚአብሔር ፀጋ መገለጫ ነህ ዘመንህ ይባርክ እሰከ ፈጸሚህ ፀጋ ሞገሰ ይብዛልህ ሰለ እንተ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን❤️❤️🙏🙏
ልዑል እግዝአብሄር ከክፉ ይጠብቅህ!!
God bless you 🙏
እልልልልልልልል🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
God bless you !
ተባረክ የኔ ወንድም ዳኒዬ❤ይሄን የከበረ ፀጋ ባንተ ላይ ያስቀመጠ ጌታ ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን🙏
Ppastor,Dani, geta hule.yibarkih. eleletaaa. Amen,amen
አሜን አሜን ❤ መታደል ነው ለጌታ መዘመር ተባረክ የምንወድህ ዘማሪ እና ፓስተር ዳኒ ፀጋ ይጨመርልህ 🙏🙏
በደከምኩበት በዝህ ሰአት ብርታት ነው የሆነልኝ መዝሙሮቹ በሙሉ ዳኒ ጌታ ይባርክህ ተባረክ
ሰምቼ የማልጠግብው መዝሙር ብኖር የዳኒዬ መዝሙር ነው ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ አባቴ ምንም አልልም ❤❤❤❤
ዋው በመንፈስ ቅዱስ የተከሸኑ ውስጥን የሚያረስርሱ ናቸው ዘመንህ ይለምልም!!!
You are a gift for us from Jesus. I want to say thank you so much Jesus. Jesus be with you and we love you ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በርኮካል ከዚህ በላይ መበረክ የለም በመዝሙሩችህ በጣም ተበርኬሃለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን
ዳኒዬ የእውነት የዘመርከው ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ሰጥቶሃል ተባርከንበታል ወንድሜ ተባረክልኝ
በመዝሙርና በውዳሴ ቅባት የቀባህ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ፡፡
🙏❤️አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 👌🎶🎧ተረባኩ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹👏👏👏👏👏👏🍒🍒🤏🤲
ብቻ እንጃ ሌሎችም ይኖራሉ ያንተ መዝሙር ልብ አሪስ ነው ። pastor Dani በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር የሰው ልጆች አንቂ ያድርግ ተባረክ ።
የክፉ ቀን መሸሸጊያ እየሱስ ሥሙ ይባረክ!!!
Tebarek daniya zema hule kant ayetata
ባንተ ስስለአስቀመጠውየዝማሬ ጸጋ እግዚአብሄር ይመስገን ወንድሜ እወድሃለሁ ብሩክ ነህ ይጨምርልህ አሜን
The Lord blessing you! Thank for blessing the church with this Album!!
Great man of God Brother Daniel your songs are Our mirrors to see God in addition to the bible shine for ever!
Amene amene tabarki haleluya elelelelelelelelelelele elelelelelelelele❤❤❤❤❤baxami now miwodo zamarehune❤❤❤❤❤❤❤
egzihabiher yibarkaciw ameseginalew dani yemir betam tileyaleh yetesetehin sega seciw be miwedew melku silemitakerbilet biruk hun wendime .
መዝሙርህ ብቻ ሳይሆን በሕይወት ጭምር ክርስቶስ እንድታይ በፀጋው የተሸፈነ ተምሳሌታዊ ማንነትህ ይገርመኛል። የሚገርመው ዳኒ መዝሙሮችህን በሰመሁ ቁጥር እንባዬን መቆጣጠር አልችልም። በፀጋው የተሸፈንክ ሰው ነህ። ከዚያ ውጭ አትሁን በዘመንህ። ጌታ ብቻ ምሳሌህ ይሁን።
ዘመንህ ይባረክ።🙏
An Amazing collection! God bless you Dani
ዳንዬ(መጋቢ) ከመሰዋያ ስር ተቀብለክ እንደዚህ እንድንባረክ ስላደረክ ጌታ ዘመነህ ይባረክ። እፎይይይይይይይይይይይይይ ነብሴ ረሰረሰች
ፖስተርዬ አስቀድሜ የምትኖርለት ጌታ ኢየሱስ አንተን ቤተሰብህንና ትውልድህን ዘመናችሁን ይባርክ አሜን። መዝሙሮችህን ከልጅነቴ ጀምሮ እየሰማኋቸሁ አንተ ጋራ ብቻ ያለ የዜማና የግጥም ስጦታ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙሮች ናቸው። ዳዊት በገናን ሲደረድር የእግዚአብሔር መንፈስ ተገኝቶ የክፉን መንፈስ እንደሚያባርረው የአንተም መዝሙር በሚሰማበት ሁሉ እንደዚሁ ነውና ተባረክ አሁንም ጌታ በሐዋርያት ላይ እንደሰራ ይስራብህ ይጠቀምብህ እወድሀለሁ።
❤ዳኒ ልዑል እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ;አንተ የቤተ ክርስቲያን በረከት ነህ❤
Thank you so very much pastor. I have “Yeterabew Lebe” on repeat. Now I can listen to the whole album non stop.
አሜንንንንንን ለአምላኬ ይገባዋል እንዴት ዝም ትላለች በየሱስ ያረፈች
በዝማረህ ተባርካለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
Egziabher zemenhn ybarkew Daniye tebarekln Ahunm yeGeta tsega ychemerlh yrdah Beyesusm bedemu teshefen🙌🙌🙌
Yhe album siwexa ena ya entrance wexet sango yelakekal ya tebalbt seat tamesasay nbr gn amlak ayasafrngm bye sango deresa geta yebark wexet alemexam mn enda mareg wedet enda mezor alkm gn bka sikefang yhen mezmur semalw geta yafakdew honual anbebialw tsalyalw gn geta yalw hona
Daniye geta berk yargeh ka anta gena bezu bereket enagangaln❤❤
እግዚአብሔር❤እድሜ ይስጥክ የእኛ በረከት ፓስተር ዳኒዬ ከእነ ቤተስቦችክ❤
በአንተ እያለፈ ያፀናናን መንፍስ ቅዱስ ይባረክ❤
ዳኒ አንተን የሠጠን እግዘአቤርሄረ ስሙ ይክበር
Tebarek አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የተባረከመዝሙር ያብዛልህ❤
ፀጋው ባንቴ ላይ ያኖሬ ገታ ይባረክ ,,ተባረክልን
የኛ..ጀግና ተባረክ🎉🎉🎉🎉...!
Thank you so much 🙏. All are so amazing 🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክህ
Amen geta egen yezognal geta segawne abezto yesth❤❤❤❤❤🎉
🙏🙏🙏🎉
እግዚአብሔርን እንደ ማመስገን ደስታ ዬት አለ ያውም እልል እያሉ የተነሳንበት እያስታወስን 👏🙏 ዳኒዬ ተባረክ❤🙏
ፓስተር ዳን 🥰
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ወንድሜ አንተንም ጌታ ይባርክህ
Zaman yetabaraka yihun Manfas qdus arasaran dan wondme
ተባረክ
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ 🎉❤❤❤❤❤
ፓስተርም ዘማሪም የተባረክ ጸጋዎን ይጨማምርልህ ከቀን ወደ ቀን ወደ ከፍታ ተገኝ
በሀሴት በደስታ የሚሞላ በእውነት መንፈስ ያለበት ዝማሬ። ከጌታ ጋር የሚያነካካ ጌታን የሚያስናፍቅ እንደገና የጌታን ፍቅር የመስቀሉን ስራ እንድናስብ የእግዚአብሔርን ታላቅነት እያሠብን እድንፈራው እድናከብረው እድንወደው የሚያደርግ ዝማሬ።
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቀሪህ ዘመንህ ለበረከት ይሁን።
ክፉ አይንካህ በክርስቶስ እየሱስ ደም ተሸፈን።
❤❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐Amilaki ymesgen edme ysitih Daniel
Ameeeeeen.ameeeeen.ameeeen.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
May God bless you abundantly P.Daniel Andemichael
ዳኒ በብዙ ክብር ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
ክብር ለኢየሱስ ይሁን እልልልልልልልልልልልል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏 ተባረክ
ጌታችን እና መድሀኒታችን የሚቀበለዉ የሚያሸተዉ ይሁን በመንፈስ እና በእዉነት እንድናመልክበት መንፈስ ቅዱስ ይርዳን ጌታ የምንወደዉን ወንድማችንን ዳኒንና ቤተሰቡን ቤተክርስቲያኑን ይባርክልን ቀሪዉ ዘመንህ የተባረክበትን ለበረከት የምትሆንበት ዘመን ይሁንልህ
Yaltabarakubat mazmur yelem geta yekarawin zeman yibarkilh ewodikalew!
Since day one, I can not stop listening to this wonderful, powerful, and amazing song. Glory to all God. May God bless you more and more. You are our blessing 🙌 🙏.
ምን ይባላል ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ
Dani tebaraki
Elililili le Heavenly Father ❤❤❤🎉
እው ይመጣል ጌታ ይመጣል 1:27:15
dan geta zemenihn yibarik tebarikenal
AMEN HALLELUJA Elelellllllllllllllllllllllllllllll Elelellllllllllllllllllllllllllllll Elelellllllllllllllllllllllllllllll Halleluja
በጌታ የየሱስሰም ዘመንህ ዘር ትወልድህ ይባረክ በዚህ ዘመን ነፍሰን እንዲህ የሚያረሰርስ መዝሙር መግኛት መታደልነው ሰምቼው ሰምቼው መጠገብ አልቻልሁም ወንድሜ በዘመንህ ሙሉ ተከናወን ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመንህ ልምልም ይበል የተባረክ ወንድሜ ዝማሬዎችህ ውስጥን የሚያረሰርስ የሚያንጽ ነው ዋውውውውሰ ክፉ አያግኝህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን እግዚአብሔር አምለክ ረደህ ፓሲቴር
Hallelujah
honoured to be here... 3.. 2.. 1.. GOOOOO
አሜን አሜን አሜን ❤ማራላታ ኢየሱስ ተሎና ❤
ዳኔየ አንተ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለብህ ዘማሪነህ በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ በዠማሬው ተባርኬ አለው ጌታባርኮታል ማደሪው እንዴቀረብለት ምስጋናውን❤እግዚአብሔር አምላክ ከዚበበለጠ ይባርክህ ተባርከሃል ተባርከህ ቅር❤
ዳኒ አሁን ደግሞ በሌላ በማይጠገቡ መዝሙሮች መጣህ ተባረክ ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉እልልታ 🎉🎉🎉🎉🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎼🎼🎼🎼🎼🎸🎸🎸🎸🏆🎹🎹🎹🎹🎹🎵🎵🎵🎵🎵
GOD BLESS YOU DEAR DANI....