Liyu tiqm malet lemn begilx min endehone aygelexm? Min gudat beleloch lay liyameta yichilal yemitaweqew begilx sitaweq new. EHADEG hulu yebesebese new ende weyane. Zeregnnetm be Ethiopia endigeba yaderegew EHADEG aydelem ende. Min sitadergu neber enante?
you should be to do more !!! because amhara regional sate people / nation/ is killed by every ethiopia nations !!! and why you said that oromia have special benefits?
የሀገሬ ህዝቦች ንቂ እባካችሁ እስካሁን ድረስ ለሚፈስሙት ሁሉ ግፍ የወያኔ ስራ ነው ( ወያኔ በዘረፍት ገንዝብ ለአሸባሪዎች እየከፈላቸው ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተለያየ ሴራ ና ግድያ መፈናቀል
የሚያደርጉት እነሱ ናችው please keep your mind understand 💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
እረባክህ
ተባረክ፡። 🙏🏾
የዩቶብያ ጀግናኮራንብህ እግዚያብሄር የሀገራችንን ጥላት ያጥፋልን
Anet dedeb serahen meserat selaketih wed tigray
በትክክል የተናገረዉ ሥተት ዬለዉም
Dr Ambachew we need solidarity and unity more than any time to defend our people. From the so called scavengers.
እውነትነው
ሴረኛና መቀኛን ፈጣሪ ያጥፈልን ፍትህ እና ፍቅር ለኢትዮጵያ ህዝብ ፈጣሪ ይድረስልን
የበሠለ ንግግር
ኦሮሞ አይገዛንም ይውረድልን
Lemin aygezam or lemin aymeram min lemalet new? Yemimeraw tigre Amara woyim wolayita bicha new yemil hig ale woyis lemin? Enkuan oromo konso limeran yichilal memrat be biher aydelem ok??
ባዴኖች እኩል የስልጣን ክፍፍል መኖር አለብህ ስልጣኑን እኩል ስትካፈሉነው የአማራን ህልውና መጠበቅ ያለበት አጥብቃችሁ ስሩ የኦዲፒ ስራአስፈፃሚ አትሁኑአለዛ የኦነግ መፈንጫ ነው የምትሆኑት ዲሞክራሲ ማለት ሁሉም የስልጣን ክፍፍል እኩልነት ሲኖር ነው የአድ የዘር የበላይነት (የስራ ዘርፍ ) ካለ ዲሞክራሲ እይታሰብም ለስርራእኩልነት አጥብቃችሁ ስሩ እትፍዘ ዙ መገዳደር አለባችሁ ሁሌም ከጎናችሁ ነን።
ኮመትላይ የምትሳደቡ ማስተዋልን ይስጣችሁ ከጀርባሆድ ይቀርባል አማራ ክልል ባጣብቂኝ ውስጥ ናት ሞት ናመፈናቀል ንብረት ና አለን የምንለው ፓርካችን አደጋላይ ነው ሮክተር አባቸው እና አብን አብረው ሊሰሩ ይጋባል እኛ አማራወች ከጎናቸው ልንቆም ይገባል ።እነሱን ከጠላችሁ ማንን ፈለጋችሁ አማራ ላማራ።
አይዟችሁ ግን ከዚህ በላይ በጣም ጠንከርርር በሉ እርምጃ ያስፈልጋል
እንደው ግን እኔ ምለው እኔ አማራ ነኝ ግን አሁን አዲስአበባ ላይ የኔ ብሎ ያውጀው መግለጫ ያውጣው ኦዲፒ/ኦነግ/ ከፌደራል ከአዲስአበባ አዴፓን አባሮ ኦነግ የሞላው አብይ ታከለ ኡማ ለማ ናቸው ሕወሓት ይታል አሁን ወይስ ይሄም ሆዳም የለማኝ ልጅ ነው ወይሰ እነ አብይ ሁለተኛ ሕወሓት ናቸዉ ማለቱ ነው ብቻ የአማራ ንግግር አይታውቅም ! በቸር እንሰንብት
ይህ ድልብ በሬ ችግሮቹን ሁሉ ወደ ህወሓት ብቻ ከማላከክ ስራውን ኣይሰራም እንዴ ንፍጣም
እንዴ------------ የአዲስ አበባ ልዩ ጥቅም ለኦሮሞ አልገባኝም: አይ አንቺ ከተማ እንደ ዱባይ እና ፓሪስ ብታምሪ እንዴት ሊሻፍዱብሽ ነው። ሆሆይ
አንተም እንዲህ አልክ ዶር አምባቸው ።
ልዩ ጥቅም ለኦሮሞ ሀሀ ከነጋዴው ግብር እየሰበሰባችሁ ስጧቸዋ ለአምቦ እና ለጂማ ኦሮሞዎች፣ ኧረ አሽቃባጭ በዛ ምንድን ነው ጉዱ።
አንተም እንዲህ አልክ። እሺ ለተወለዱባትስ እትብታቸውን ለተቀበሩባት የዜግነት ሊከፈላቸው ነው? ካልሆነ አይነፋም።
እንዴ ለኛስ ኦሮሚያ ውስጥ ለተወለድን የአማሮች በጋሎቹ አጠራር ወፍ ዘራሾች ምን ይገባናል ከአዲስ አበባ?
አይ አንቺ ከተማ የሙት ንብረት አረጉሽ እኮ እነዚህ የሴጣን ዲቃሎች።
ሁላችሁም ባለስልጣናቶች ቂንጥራሞች ናችሁ።
እህህህህህህህ
አረ ፈጣጣነት ትላንት በወያኔ ትዛዝ ነበር ህዝቡን ስታሰቃይ የነበርከዉ🤣😂😂😂😂😂
Go ahead Dr. Ambachewu you are the write person on rite time
አየ ወዴት ወዴት ነው? በግልጽ በአድስ አበባን ጉዳይ መግለጫ በጠራራ ፀሀይ ያወጣው ኦዴፓ በግልጽ አ.አ.ባለቤትነት ሰውን በማፈናቀል በመግደልና በምትኩ በማስፈር ከኦነግ ጋር እየሰሩ ባሉበት ሁኔተታ ህወሀት ምን አመጣው እዚህ? ሀቁን ላለመጋፈጥና መልስ ላለመስጠት ሲፈለግ መከረኛው ወያኔ ጡሩ መሸፋፈኛ ሆናል። አሁንስ የወያኔን ትግስት እንዳደንቅ አረጋቹሁኝ።
Wawww ewnat new egizbeher yimesegan
Nbsymar yna jagna lban sbrhut Allah ywrdhw entan ygxlu
Ambachew yemibal ye Amara hizib telat zim bilachihu atiu!!!!!!
አንተ በእውነት ትክክል አየደለክም እኛ ኢትዮጵያውያን ዉሉን እናወቃለን አዉን ትግራይ ልማት ላይ ነች ደሞ የትግራይ እዝብ ወንማችን ነው ያረጀና የፈጀ ወሬ አታወራ አይዉን ፈርቶ ዳዉላዉን አሉ ፈሪ ነክ እዝብ ነቅቶዋል ደሞ ምን ማለት ነው ልዪ ጥቅም ?
Gagnaw 💚💚💚💪💪👈
Dr. Ambachew ye Dr. Aby condom new! Metagel erasun new. Le Amara hizib alikomem komebet enji silezih ye Amara hizib nika bandawochuin mita!
Liyu tiqm malet lemn begilx min endehone aygelexm? Min gudat beleloch lay liyameta yichilal yemitaweqew begilx sitaweq new. EHADEG hulu yebesebese new ende weyane. Zeregnnetm be Ethiopia endigeba yaderegew EHADEG aydelem ende. Min sitadergu neber enante?
እር እኔስ እደው ምንም እሚጥመኝ ነገር የለም ሁሉም ወረኛ ነው እጭ
አረ ዞር በል፡ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ንግግር ካንተ ይወክለኛል ብሎ የሚያስብ ህዝብ ልሰማው የማይገባው የሴት ወረ ኣታውራ።
ያለፈ ቀይ ሰይጣን ወያኔ ለኣማራ ገደለው እና ወደ ስደት ኣደረገው እሺ። ኣሁንስ ጥቁር ሰይጣን ይሻላል እንደ ወያኔ ያደረው ልያድርግ ነው መግለጫው። እንዴት ብሎ የኣማራ ህዝብ መብቱ እንደሚያስጠብቅ ቁርጥ መረጃ ካንተ እየ ጠበቀ ህዝብ፡ መብላት ኣይቀርም ግን የወገኔ ጅብ ይብላው ነው ነገሩ። የኣዲስ ኣበባ ልዩ ጥቅም በፌደራል ሕግ እንዳለው እንቀበላለን እያልክ፡ በወልቃይት ጉዳይ ዶሞ የፌደራል ሕግ ትክክል ኣደለም የሚል ሁለት የሚጻረር ዕላም ይዘህ የት እንደሚደረስ ለህዝብ ኣማራ መብት ልትመራ ኣቅም የለህም ፈሪ ጉረኛ ነህ።
የአ.አ. ለኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ለማስከበር ከህገመንግሥቱ ንቅንቅ አንልም ለሌላው ጉዳይ ህገመንግሥቱ አይወክለንም ምን ትሸረሟሞጣለህ ቀጣፊ።
ልዩ ጥቅም ማለት ምን ማለት ነው?
ተድያ ስለአድስ አበበ እንድ ህ ግልፅ የሆነ ነገረ ስነገረ ገዜጠኛ እስክንድር ቡድን ፈጥራው የምዘለው ዝለይ ህገመንግሥቱን የመያውቅ ነው ወይ ዘራኝነት እየንቀሰቀሰ ዘራኝነት እንጠለለን። የምል የእስክንድረ ነገረ ምን ይበል የአድስ አበበ ጉደት ም ጥቅምም ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ስሆን ለእስክንድረነ ለቡዱኑ። ብቻ ስለሆነ ወይስ ሌላ ነገረ ስፈለግ ነው በያጊዜ መልክ እየቀያያራ ህዝብ ለአመፅነ ለራብሸ። አልፎ ተርፎ። ለተዋግተን እንዋገ። የምነሰሰነ የምቀጠው በህግ የተደነገገውን አያምንም ወይ ስለ አድስ አበበ ሰበብ ለኢትዮጵያ ህዝብነ መንግሥት ለሀገረም ለምድረም የመይመቸውን ነገረ እየቀሰቀሰ የምንቀሰቀሰው የእስክንድረ ቡዱን ምን እሰክሆንና የት እስክደረስ ዝምተብሎዋል የኢትዮጵያ መንግሥት። አንድ ክፉ ወይም ለሰለም የመይሆንነገረ ስቆሰቆስ ዝም የምለው የት እስክደረሥ ነው ይህም ብቻ ስይሆን ሌላም ሌላም ይተሰብ ሀዝበ ኢትዮጵያ መጀመረያ አጥብቀህ ሰለምን ፈልግ ሌላ ሁሉ ቀለል ነው። የመንም ገዜጠኛነ ምድያ እንዋገለን። ጩሐት አየሰመእረስ በራስ ተዋግቶ የምመጠ መልከም እንዴሌላ አይምሮ ከሰተ በቀር ሁሉ ያውቀል ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ይህገዜጠኛነ ምድያወች ኢትዮጵያ የእረስ በርስ ጦረ ሜደ ልያደረጒት። በግልብጦሽ እየተገሉ ነው እወቁበት እነሱ ከያኔም ዘሬ ወሬ መራገብ ልመደቸው ነው መንግሥትም ይህንጉደይ በውጤተመነት እነዝህን ኦራጮች ያስተግሥ ከልሆ እንደዘኛው ፐረኩ እሰት ነው ከመነሸ ያልቆመ። እሰት እንደስጨነቀ ሁሉ ዘሬ የምወራ የእንዋለን ነገር ነገ ዋገ ያስከፈለል ምንም ለይጠቅም ስለዝህ መንግሥትነ ህዝብ እወቁ። አንደኛ ስደፈን ሌላ እየወጠ የሰለም ተስፈ እየተጠ ዝምተነ። ጭምተ አይሰራም። ነገሮቹ እልበት እንድያገኝ አድረጉ
ምንም ተጨባጭ ነገር የማይሰሩ ነከርት ለወሬ የታደሉ ሁሌ የወያኔ አሽከርነት የማይሰለቻቸው አማራን የሚያስጠቁ የስም መሪ ነን ባዮች 😡
ምን ማለቱ ነዉ አልገባኝም
ማን ነው የተሸነፈው እቡርቡር ቀዳዳ
A.A.ye oromia #1ketema net.& the cities of FDRE.the special interest of oromia from A.A.is only A.A.why waste ur time komatechu Sila A.A.aygebachum
Endz eyalke edmhen arazme
Fezaza yemeyawera sayhon yemisera new yemifeleg
Hhhhhhh what do you say about Addis abeba sham on you maferiya
you should be to do more !!! because amhara regional sate people / nation/ is killed by every ethiopia nations !!! and why you said that oromia have special benefits?
ልዩ ጥቅምን ሰርዝ ህገ መንግስት ይሸሻል
አተ።ዱዝዝ ውጣ
ዶክተር አምባቸው ልክ ነህ : የወያኔ ሴራ ቀላል አይደለም ። አይዟችሁ ። ህዝብ ከጎናችሁ ነው ። ግድ የለም ሁሉን ባንናገር በደላቸውን ፈፅሞ አንረሳውም ።
ምነው እሄን ንግግር ቀደም ብላችሁ ህዝቡን ብታሰሙት ኖሮ ጥሩ ነበር ከሞተ መልቀቅ አስፈለገ አይ አገሬ