Thanks Asrat Media, please release long vedio regarding his funueral. RIP BRGADEL GENERAL ASAMENEW TSEGE, WE WILL ALWAYS REMEMBER YOU. YOU ARE A REAL HERO. CONFORT TO HIS FAMILY AND TO ALL AMHARA PEOPLE TOO. AMHARA WILL RENIEW IT'S OWN HISTORY BY HIS OWN HERO'S ONCE AGAIN. 💚💛❤🌷💚💛❤🌷💚💛❤🌷💚💛❤🌷💚💛❤🌷💚💛❤🌷💚💛❤🌷💚💛❤🌷
Yene konjo we know it we love him. He is our hero we will never forget him. You are our brother and also our son too. 😘😘 much love ❤️ respect ✊Rest in peace ✌️
ጀግናችን ነህ አምናለሁ አተ አላደረከውም ዛሪም ነገም ወደፊትም ከልቤ አትጠፋም ሁሌም በልቤ አለህ ምድረ ጥቅቅ ወንድሙን አሰሩት ባለቤቱን ደገሙ ልጆቹንም ከግዜ በሗላ ያው ነው የእኔ ጀግና አንተ ነህ
የጀግና የቀብር ስነስርአት ስላደረጋችሁ ላስታዋች በመላው አማራ ስም እናመሰግናለን
በጣምነው ያስደሰቱን ክበሩልን ሁሌም በልባችን ይኖራል
አወ እውነቱ ስለሚያወራ ገደሉት
አብይ ነው የገደለው100%
ነፍስህን ይማረዉ ፈጣሪ ለቤተሰብም መፅናናትን እንመኛለን አዝነናል ከልብ
Umikani.tagadalee.yashati.tarikachuni.waxalachni.qaxalachu
ጀነራል አሳምነው ፅጌ የኛ ጀግና ፈጣሪ ነብስን ይማረው ሁሌም በልባችን አለህ
አማራዬ ክብር ያላብሳችሁ እንዲህ አሳምራችሁ ስለቀበራችሁልን እግዚአብሔር ደግሞ ሰጋግሞ ክብር ያላብሳችሁ!!!
ህያው የአማራ ህዝብ ጀግና ሆነህ ለዘላለም በልባችን ትኖራለህ
ከፈሬ ሰርግ የጀግና ሞቱ ያምራል 💔💔😭
የኔ ጀግና የኔ አንበሳ የዘመኔ ጀግና መቼም መቼም አነርሳህ ነፍስህን በገነት ያኑርህ
በትክክል የኛ ጅግና ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን ቅዱስ መላዕክቶች
ነፍስህ በአፀደ ገነት ያሳረፍልን ነፍስህን ይማረልን ሁልም በልባችን ወሰጥ ነህ 💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢
ጀግና አይሞትም ሁሌም በልባችን ውስጥ ነህ እኔም አተን ነኝ መቸም አተ የጀመርከውን ሳናሳካ የገደለህን አብይን የጅን ያገኛል አማራነትን በደሜውስጥ እድቆይ አድርገህኛል
አረ ምን አይነት ማፈርያ ናቹ እሄ የደርግ ሙርከኛ ጀግና ስትሉ ምስኪን አንድ ቀን የስልጣን ጥሙ ሳያረካ መቅረቱ
@@አክሱምፅዮን : WERADA KEHADI BANDA!!!
MAFERIYAS INDENANTE AYINETU LEMEXAWU ZEREGNANA ZERAFI, NEBSEGEDAY HULU AGELGAY HONO MENORIN INDE ZEDIE LEWESEDE!!! BASTARD!!
ጀግናችን ነህ 44 ነጥብ።አሜሪካ ሄዶ የተማረውን ሰው እንደ ህጻን ልጅ የክልል መፈንቅለ መንግስት አደረገ ማለት መሃይምነት ብቻ ሳይሆን ድንቁርና ነው።
ድራማእየተስራብንነውእኮእኔሥተቃጠልኩ
@@saadaalmnsouri4216 እረ እኔም አረርኩልሽ......የፌደራል መንግስት እኮ ነው የክልል መንግስትን የገለበጠው
ሴራ ነው የጅምላ ግድያ አማራ መሪ ሰብሳቢ እንድናጣ ግን ሺ አሳመነው ተክቶ ሄዶዋል
ጀግና አይምትም ሁሌም ህያዊ ነህ ብ/ ጀነራረ አሳምነው ፅ የ
ጀግናየ ስለ ህዝብህ እንደቃልህ ነብስህን ሰጠህ!! ህዝብህ ነፃ ይወጣል አይቀርም!!! አንድ አምሃራ ለሁሉም አምሃራ ሁሉም አምሃራ ለአንድ አምሃራ!!!
እንኳንም ወልዶ ሞተ ልጅ አባቱን ነው የሚመስለውም የሚሆነውም የፈሪ ልጅ ፈሪ የጀግና ልጅ ጀግና ይሆናል በልጆቹ ውስጥ የሱ ወኔ አለ እግዛብሄር ያሳድግለት
Ftdfhh Fhrfg የወለደው ይባረክ!!!
ሀገራችን ወሎ ወንዛችን ተገዜ
እውነቱ ይወጣል እምቢ ባልን ጊዜ
💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ሺ አሳምነዋችን አፍርቶ የተሰዋ ታላቅ ጀግና ነው :: ከትውልድ ትውልድ ታሪክህን እንዘክራለን::
Bravo ASRAT tv for showing. Gen. Asaminew Tsige yezare Tewodros ena Belay Zeleke nachew. May God bless your soul warrior. Grateful Amhara.
አይዞህ የኔ ጌታ አባትህ የሁላችንም አባት ናቸው። እግዚአብሔር ያፅናህ! ነፍስ ይማር
ጀግናው አባታችን ምንጊዜም አንረሳህም በልባችን ውስጥ ነው ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ገዳዮች ፈጣሪ ይፋረዳቸዋል አማራ ወገኔ ንቃ ታጠቅ ተደራጅ ትጥቅህን እንዳትፈታ
የጀግና ልጅ ጀግና ነው ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ
ትክክልእውነት ትቀጥናለች እንጅ አትበጠስም እውነት ትወጣለች
ጎበዝ ልጅ እጅግ በል።መሳፍንት ሰአረን ሳይሆን የገደለው ሰአረን የገደለውን ገዛኢ የተቤለውን የወያኔ ተላላኪ ገድሏል። ታማኝ ጀግና እውነትም መሳፍንት ነው። ጠባቂ ማለት እሱ ነው። ልጁን ካልገደሉት እውነት መውጣቱ አይቀርም። መፈንቅለ መንግስት አዲስ አበባ እንጅ ባህር ዳር ላይ አልካሄደም። ለዚህም ብዙዎች የደህንነትና....በአአ ታስረዋል። አብይ አትልመጥመጥ። ከፍተኛ ማእረግ ሊሰጠው ይገባል።
እንኳን አንተ እኔም ተንገበገብኩልህ አይዞህ ትንሹ ወንድሜ እንዳልከው ቢዘገይም እግዚአብሔር ይፈርዳል።
አባቴን አጣሁት ግን ደግሞ ብዙ አስተምሮኝ ነው የሄደው:: አባቴ ቃልህ ቃሌ ነው የጀመርህውን ስራ ከጫፍ ለማድረስ ቃል ገብቻለሁ::
Messiah Joshua Ayzone B . General Asamnew tige ye hulachne abate new hulgzem belebachne yenoral fetari yatnan enem Asamnew tige nege
መግደልን ነው ከጫፍ የምታደርሰው?
በጣም ነበር የተናድከት የቀብር ሥነሥረአት ሣይለቀቅ ቀርቶ እናመሠግናለን አማራ ንቃ ለአማራ ነው የሞተው
ነፍስህን ይማረው የኔ አባት እንደ ክብርህ
ጀግናየ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን
ጀግና ነብስህ ሰላም ትረፍልን አንተን ለዚ ያበዚ ኑሮ ዘመናቸው የተቅበዘበዘ ይሁን ።
የሚገርም የሕይወት ታሪክ ነው ። ከተወለደ በኋላ ብርጋዴር ጄኔራል ሆኑ ።😅😊😂😅
በእያንዳንዱ አማራ ልብ ውስጥ ጀግናው አሳምነው ፅጌ አለ ከትውልድ እስከ ትውልድ ስትዘከር ትኖራለህ Rest in peace our hero
ላስታዋች ቃላት አጣሁላችሁ ደስስስስ የሚል ድርጊት ነው አቡሽየ አውነቱን የሚያቅ ይወቅ ፈጣሪ እውነቱን ያወጣል አንተ ብቻ ሳይሆን እኛም መከታችን አባታችን ነው ሁሌም በልባችን እንደነገሰይኖራል ለህዝብ የምኖሩ ምልክት ይኽው ታወቀ ምርጥ የላስታ ልጆች በክብር ሽኙት እሱም የህዝቡን ፍቅር የሀገሩን ሰላም ነበር
Thanks Asrat Media, please release long vedio regarding his funueral. RIP BRGADEL GENERAL ASAMENEW TSEGE, WE WILL ALWAYS REMEMBER YOU. YOU ARE A REAL HERO. CONFORT TO HIS FAMILY AND TO ALL AMHARA PEOPLE TOO. AMHARA WILL RENIEW IT'S OWN HISTORY BY HIS OWN HERO'S ONCE AGAIN. 💚💛❤🌷💚💛❤🌷💚💛❤🌷💚💛❤🌷💚💛❤🌷💚💛❤🌷💚💛❤🌷💚💛❤🌷
ጀግናው ስራህን አንረሳውም ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ፤ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑር አሜን።
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
ትክክክ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ የኛም ጀግናችን ነው : የጀግንነት ስራ በመስራት ሂወቱ ቢያፍም ስሙ ከመሬት በላይ ለዘላለም ሲዘከር ይኖራል!!
እውነትተቀብሮ አይቀርም!!!!
ለቤተስቦቹ እን ለመላው ወዳጆቹ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን!!!
ጀግናችን ብዙ ጀግኖቹን አፍርቶ አንቅቶ እራሱን በእስር አሳልፎ በሚደርስበት ችግር ሳያመናታ እራሱን መስዋት ያደረገ ጀግናችን የጀግና ጀግና ነው!!!
የአማራ ትግል ይቀጥላል💪💪
ጀግና የጀግና ልጅ ነብስህን በአፀደ ገነት አምላክ ያሳርፍልን::
አስራትቲቪ።በጣምነው።እምናመሰግነው።ጀነራንአሳምነው።ፅግጀግናው።መችምአንረሳህም።አባታላም።እድሁም።ዶክተርአባቸው።አቶምግባሩ።አቶባዘዘው።እንወዳችሁአላን።ነፍስይማር።ሙትለጋላውአብይ።አህመድ።ይህአውሬ።
የጀግናውን ልጅ ስሰማ አሞቴ ኮስተር አለልኝ
ጀግናችን ነፍስህን ይማረው ጀግና አይሞትም ስምህ ከመቃብር በላይ ነው ሁል ጊዜ በልባችን ትኖራለህ
Dr Abiy i ask you one question do you love your family look this boy i know your not sleep
ጀግናየ ጀግና ሞተ አይባልም አድነታችንን እናሳያቸዋለን እሱ አልገደላቸውም
Foziah 11 Lasta Lalibela ketma laye Haweltu yetekelale gena leke ende AteTewodros gash jagna new men yedergal gedeluben
ጀግናዬ!!! ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑረው።። 😭😭
አስራቶችዬ በጣምምምምም አመሰግናችኃለሁ😘😘😘😘😘😘😘
አብይ ነው አሣምነው ፅጌን ለመግደል ሲፈልግ ሑሉንም ያሥገደላቸው
ጀግናችን አልሞትክም ሚሊዮኖችን ተክተህ ነው ያለፍከው ነፍስህን ይማርልን
እኔ ልደፋልክ የኔ ጀግና ያ ጥንብ ጋላ በላክ እናቱ ድንጋይ ትብላና አምላክ ያላሰበውን መአት በልጆቹ ላይ መአት ያውርድበት በአንድ ቀን አመድ ሆነው ይቅሩ
Amen
ጅግናውአሳምነውመቸምአንርሳህ
ጀግና አሞትም ሁሌም በልባችን ወሰጥ ነህ ጀግና የጀግኖች ጀግና ነው
የኛጀግና ፈጣር ነብስህን ባፅዴገነት ያውላት
ብ/ጀ ጀነራል አሳምነው ፅጌ በጣም ጀግና አምሳለ አፄ ቴድሮስ ነው ሁሌም ህያው ነው ለሙላው ቤተስቡ ና ለአማራ ህዝብ መፅናናትን ይስጥልን
የኔ ወድም አባትክ እዳልከው የአተ አባት ብቻ አይደለም የመላው አማራ አባትነው ጀግናችን ነው እውነቱን እግዚአብሄር ያወጣዋል ይዘገያን እጅ ይወጣል መፀናናቱን ይስጠን
ጀግናችን ክብር ይገባካል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏
B/G Asamenew, my hero 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾never forget your heroic acts, RIP my hero 😭😭😭😭💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏
ላሊበላዎች እግዚአብሔር ይሥጣቹ
ነፍስ ይማር ላዘኑትም መፅናናትን ይስጥልን
ጀግና አይሞትም በእውነት አባባል ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ከቃልም ባለፈ ነው
ሀውልት መሰራት ይጠበቅብናል ለአንተ። አንተ ጀግናነህ ሁሌም ትዘከራለህ
እሰይ የላስታ ህዝብ:: ለጀግናው የሚሆንና የሚመጥን አሸኛኘት ስላደረጋችሁ እናመሰግናችሁዋለን::
አንተ ውድ እንቁ አባታችን ነፍስህን ይማረው በእውነት ያማል አላታችን ተቆርቆሬ ነበርክ
Hero never dies but multiplies 💪🏾💪🏾💪🏾
ላሊበላዎች አኩርታችሁናል እ/ር ይስጣችሁ ጀነራል አሳምነው በጀግንነት ለአማራ ነፃነት ህይወቱን የሰጠ ታላቅ ሰው ነብስ ይማር !!!!
Sisay Agiena ላሊበላ ብቻ አይደለም የጎንደርና የጎጃም ፋኖዎችም እዚያዉ ድረስ ሄደዉ ጀግናውን ቀብረዋል ፩ አምሃራ!!!
yeni abeti marye
የጀገና ልጂ ነህ
ገረዶቹ የአማራ ማስ ሚዲያ ቅጥል በሉ ጀግናችን በክብር ተቀብራን ።
በጣም እነዚህ ተቀጣሪዎች ውለታ ቢሶች
😭😭😭😭😭😭
ጀግናው ነብስህን ይማር ሌቤተሰቦቹና ለአማራ ህዝብ መፅናናት
ጀግናው ። በጣም አንጀቴን በላኝ
አሳምነዉ ፅጌም አምባቸዉ መኮንንም ነኝ!
ሁለቱም የኛ ጀግኖች ናቸዉ። ፍሬንዶቼ ስሜን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ። አመሰግናለሁ።
ትክክል የኔ ጌታ አይዞህ ይሄ ቀን ያልፋል እኔ ልረርልህ
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ጀግናችን ነፍስህን ይማረው እግዚአብሔር ።ሁል ግዜም እንተን በማሰብ ምትኮችሁ ሆነን እንኖራለን ልጆችሁ ። አባታችን ነህ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።ምላሳቸውን አለሳልሰው ልጆቿን የሚወጉ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጥ።
ለህዝብ የኖረ ለህዝብ የሞተ ጀግና ነው.እግዝያብሄር ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው !!!!!!
ነፍስ ይማር ጀግና ሀቀኛ ፣የማይረሳ ነው ጀነራል አሳምነው መቸም አንረሳህ።
ልክ እንዳባትህ ሸበላ በወኔ የተሞላህ ቆራጥ የጀግና ልጅ ነገ ትልቅ ሆነህ አማራን በክብር ከፍ የምታደርግ ሁንልን የኛ ስስት አይዞን የተሰራው ሴራና ደባ እያደር ይጠራል ሞትህ የእግር እሳት ሆኖብኛል ተቃጥያለው
የሁሉ አባት ነበር ሳይሆን ነዉ የለ እና የሚኖር ነዉ ጀግና አይሞትም ህዪዉ ነዉ ጀግናየ ነህ
ነፍስ ይማር ጀግናእጅ ዱሮም ፈር አይሞትም ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂
እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው መጽናናቱን ይስጣችሁ
ነብሳቸውን በመንግስት ሰማያት yanurachew
ጀግና አይሞትም ሁሌም በልባችን ውስጥ ትኖራልህ ጀግናችን
ስለከፈልከው መስዋትነት ዳግማዊ ቴዎድሮስ ብለንሀል
ቻው አባታለም
ያባቱ ልጅ ጀግና! !!
ነብስ ይማር ጀግናው ጀነራል አሳምነው ፅጌ !!!!
የኛ ጀግና ነፍስክን ይማርልን መቼም አንረሳችሁም 😢😢😢😢😢
ነፍስ ይማር መግስት ቢኪድህ ህዝብ አኮራህ አቢትየ እውነት ጌታ ያውቃን ነፍስ ይማር
ጀግና መቼም ጀግና ሰምህ ከመቃብር በላይ ነው
ጀግናችን ጀኒራል አሳምናዉ ፅጌ አዘንህን አልቻልነዉም
ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ዳግማዊ መይሳው ነፍስህንይማረው አባዬ ጄግናዬ አንተ ለኛ ታሰርክ ለኛ ሞትክ ጄግና ይሞታል ጄግና ይወለዳል በልባችን ነግሰህ ትኖራለህ።
ጀግናችን ሁሌም በአማራ ህዝብ ልብ ውስጥ ነግሰህ ትኖራለህ።
😭😭😭አልሞተም፣አልሞተም፣ጀግናዉ፣ጀንራል፣አሳምነዉ፣ጸጌ፣ታሪክን፣ቀዪሯል፣አማራዉን፣አንቅቷል፣ጀግናዉ፣አማራዉ፣አለብህ፣አደራ፣የአሳምነዉጸጌ፣ጀግናዉ፣አማራ፣ተቀበል፣አደራዉን፣የጀግናዉን፣አሳምነዉጸጌንእእእእእእእእእእእእኔኔኔኔኔኔየኔሸበላ
Yeleba lij
ነፍስህን ከቅዱሳን ጋር ይደምርልን
ሁሌም እንወድሀለን እናከብርሀለን
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
እውነት ጊዜዋን ጠብቃ ትገለጣለች
ጀግናችን
i proud you good boy your father hero we never forget him
Mechem anresaw bakmachin enagizachew ebakach lijochu aderawechachin nachew
ነብስ ይማር ከማለት ውጭ ምን ይባላል
እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው የኔ አባት
መላው የአማራ ህዝብ አደራህን ተግባራዊ ያደርጋል አልምትክም እልፍ አል አፍ ተከታዪች አሉህ
እኔን አይ አማራ 😭😭😭😭😭
ነፍስህ በአፀደ ገነት ያሳረፍልን ነፍስህን ይማረልን ሁልም በልባችን ወሰጥ ነህ
እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭ነብሱን በገነት ያኑርልን መቸም አንረሳህም
ነብስ ይማር 😭😭😭😭
YOU ARE OUR HERO, LEGEND AND LEADER. RIP legend🙏🙏😢😢 you will never be forgotten.
ለምን ቀጥታ ስርጭት ያልተላለፈው?
አትሙትብነ ጠላትህ ይሙትእ
አሳምነው ፀጌ የአማሮች አባት
አወ ጀግናው ህያው ነው
ለዘላለም እንዘክረዋለን
ምን ይሆናል ጋላ ባልጠበቀው ሰአት
ገብቶ በላው ጀግናውን በላው
አብይ ጭራቁ በላው
የሁላችን አባት ነፍስህን በአፀ ገነት ያኑርልን ለቤተሠቦችህና ለመላዉ የኢትዮጽያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ
በዚህ አጋጣም ሁላችሁንም አመሠግናችሗለሁ በክብር ስለተቀበላችሁና በደማቅ ሁኔታ ሥላፅፈፅማችሁ ቀብሩን ከልብ ነዉ ምሥጋናዬ
Yene konjo we know it we love him. He is our hero we will never forget him. You are our brother and also our son too. 😘😘 much love ❤️ respect ✊Rest in peace ✌️
የኔ አባት በሉህ አፈር ይብሉና ወገኖቼ የአማራህዝብ በተለይ የላስታ ህዝብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልን😭😭😭😭😭አወ ጀግና ነው የኔ ጌታ አይዞህ እፍፍፍፍፍፍፍፍ አብይ የስራህን ይስጥህ አቦ