ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እሪቾ በጣም የሚያምር ከተማ ነው ዘና ፈታ እያላችው ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን
Enjoyed dear sis Nice vido thankw for Sharing us
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ሪች 🙏🙏 በጣም የተመረጠ ቀን እና ቆንጆ ጊዜ የቁርስ እንደነበራችሁ ጥያቄ የለውም የሚያምር ቦታ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ሰላምን ጤናን ፍቅርን ከነመላው ቤተሠብሽ ተመኘሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏👌💖
Rahelye beautiful city enjoy every moment. Nice video sharing 👌👌💕
Beautiful London and a Nice time
It really is!
A beautiful place with a beautiful family sweet hart enjoyed by your time 💐
ሰላምሽ ብዝት ይበል ሪችዬ በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ ግዜ ነው ያሳለፋችሁት በጣም የሚያምር ሁሉን በአንድ ላይ የካተት ሆቴል ነው ማብራቶቹ የኬኮቹ አደራደር ሁሉም ያምራል ለእኛም ስላስጎበኛሽን እናመሰግናለን ሪችዬ
ሰላም ላንቺ ይሁን ሪችዬ 🙏🙏 ዋውውውው ነው በጣም የሚያምር እና ለአይን የሚማርክ ለየት ያለ ቆንጆ ጊዜ እያሳለፋችሁ እንደሆነ መገመት ቀላል ነው ቁርሱ የተባረከ ይሁን ብያለሁ lovely family God Bless 🙏🙏💖💖
ራሄልዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሞል ቦታ ነዉ ሲያምር ዋዉ አእምሮን ያድሳል 👌👍😍
ሰላምሺ ይብዛ እስከነ ቤተሰቦችሺ ዋዉ ደስ የሚል ካፊ ነው የረፍት ስአታችንን ከቤተሰብ ጋር እንደዚህ አብረዉ ፈታ ዘና ሲሉ ደስ ይላል ደስ የሚል የቁርስ ጊዜ ነው ያሳለፋቹት ይመቻቹ ሚጣዬ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሺ
So beautiful, Raheliye, enjoy your time with your beautiful family. Glad to see your beautiful angel, as always. Beautiful atmosphere. Thank you for sharing with us.💕👌
ሲያምር ዘና ብላቹኅል
ሰላምሽ ብዝት ይበል ራሄልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም የሚያምር ቦታና ከተማ ነው በደንብ ዘና ፈታ እያላችሁ ከነቤተሰብሽ ሚጣን ሳሚልኝ መልካም ቀን ይሁንላችሁ ላይክ ሼር 🙏🙏
እሺ ነጺየ ውዴ አመሰግናለው
ሪቺዬ የነረ ውድ ዋው በጣም ነው የሚያምረው በጣም አሪፍና ምርጥ የቁርስ ሰአት ነው ያሳለፍሽው በጣም ያምራል ውስጡ ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ አይለያችሁ💕🙏
እንካን ደና መጣሽ ራህልዬ በጣም የሚያምር ቦታ ነው ያሳየሽን ከቤተስቦችጋር ዘና ፈታ እያልሽ ነው እናመስግናለን ስላጋራሽን 🙏💕💕💕
ፈታ ዘና ራሄልዬ ኣ ይመችሺ አቦ ደስ የሚል ጊዜ ነው ያሳለፍሺዉ ጣፋጮቹ በጣም ምርጥ ናቸዉ ሁልጊዜም ደስተኛ ሁነሺ ኑሪልን እስከነቤተሰቦችሺ ራሄልዬ👍😘
ሪቺዬ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል የቁርስ ጊዜ ነበራችሁ ከቤተሰብ ጋር እንዲ ሰብሰብ ብሎ ማሳለፍ በሰንበት ደስ ይላል ዋው የቤቱ ዲኮር የምግቦቹ አቀራረብ ይዘት ሲያምር ዋው ልዩ ነው እናመሰግናለን ሪቺዬ ሼር ስላደረግሽን💕🙏
Rahelina enjoy it my dear
ሰላም ሰላም ጤናይጠልኝ እሬችየ የኔወድ ሾኮሪናየ ሰላገኝሁሽ ደስብሎኛል ያሰገበኘሸን ከተማ በጣም ያምራል
ሪችዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው እንዴት ያምራል የአካባቢው የሬስቶራንቱ ዲኮር ልይ ነው ጥሩ ነው አንዳንዴም ያስፈልጋል ከቅዳሜን እሁድ ከቤተሰብ ጋር ወጣ ማለት የኬኩ ማማር ተፈ እያልሽ ነው ይመችሽ የኔ እህት ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌💕
እንኳን ደህና መጣሽ ሪችዬ ዋው የሚያምር ከተማ ናት በጣም ውብ የሆነ ሬቶራንት ነው ግርግር የሌለበት ፅድት ያለ ሁሉም ነገር በአንድ ላይ ያለበት ለልጆችም ላዋቂዋችን የሚሆን ምርጥ ነው በጣም እንደተድስታችሁ እንደተዝናናችሁ ተስፋ አደርጋለው ለኛም ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ምርጥ ቤተሰብ
ዋው እንዴት ያምራል ሪችዬ የፎቆቹ ቅርጻቸው በዛ ላይ አካባቢው ካፍቴርያዋቹ ገና ካሁኑ ሸብረቅ ብሎል ለክሪስማርስ ደስ ትላለች ለንደን የተባረከ ይሁን የኔ ጣፍጭ እድግ በይልን በጣም ያምራል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌💞
Raheley marey I am so happy for you Enjoy with your beautiful family 🥰😍🌹❤️💕🌷👍👍👍
Thank you so much!!My Beautfull sister
ዋው ራሄለይ ማዐረይ እንኻዕ እንጆይ ገበርኪሞ ይግባአኪዩ ❤️🌷🌹🥰🙏🏻👍👍👍
ምቅርተይ
ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ሰላማቹ ይብዛልኝ እኳን በእለቱ ታስበው ለሚከበሩአመታዊና ወራዊ ቅዱሳን በአላት አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለኢትዮጲያ ይሁንልን
ራሄልየ ለንደን በጣም ቆንጆ ከተማ ናት በከፊል እንዳሳየሽን። ዘና በይልኝ። ኬኮቹ በጣም ያምራሉ 👌🌷
ራሄልዬ ለንደን መኖር አለብኝ በጣም ነዉ የሚያምረዉ የቁርሱ ቦታ የቤቱ ዲዛይን፣ ኬኮቹ፣ ድባቡ ሁሉ በጣም ያምራል የዘነጠ ጊዜ እንዳሳለፋቹ አልጠራጠርም ከቤተሰቦችሽ ጋር በእረፍት ቀን ከቤተሰብ ጋር ወጣ ብሎ ዘና ፈታ ማለት ነፍስን ያድሳል። ዘና በይልኝ የኔ ዉድ 💕👌

Thank you so much!!
My Beautfull sister