217,,hi my Friend ((..🙂,👏,👌,😃..)!!! How are you ?! I Hope everything goes Well For You,???!!,🙂.👌.😃!!!!/ So Awesome And Nice.!! Great your really amazing video Keep it up, you are doing a really good job in a hurry to see your next video And A Big Blue Thumb,,👍👏👍,!!!!//,,.I have. new. video...,//!!!..Hope your Weekend Went Well And your Week is Going Well...!!!...)))..👍👏👍👏👍😊🌺🌹🧡💖😊👍👍!!!
فديو ممتع وجميل ضيفه جديده بكل امانه
Thank you for supporting me
Hi friend awesome video I'm from Argentina 🇦🇷 Great sharing 🔔🙏
Thanks for coming🙏💞
ስላም ላንቺ ይሁን ሪች 🙏🙏 ዋውውው ነው በጣም የሚያምር ቦታ ነው መንፈስን የሚያድስ ከልጆች ጋር ጊዜ መውሰድ ያስፈልጋል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ይጠብቅልሽ ትደግልሽ እውነት ነው ብዙዎች ይችን ቀን ማየት አልቻሉም እኛ ግን የእግዚአብሔር ጥበቃ ስለበዛል በድሜ ላኝ እንድሜን ስለሰጠን ደግመን ደጋግመን ልናመሰግነው ይገባል💖 ተባረኪልኝ 🙏🙏💖💖
አሜን አሜን ማርትየ ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ
איזה יופות וגם המקום מדחים אבל רואים איזה קור ש יש לשי המהממת נשקות רחלי תהנו לכן 🤩😘😘👍
😘😍🙏
ሪቺዬ የኔ ውድ ዋው በጣም ደስ ይላል በጣም የሚያምር አካባቢ ነው በማለዳ ፈታ ዘና ማለት እንዴት ያስደስታል ንፁህ አየር ሁሉም ነገር በማለዳ አዲስ ነው ውሀው መሬት ላይ ተንጣሎ በጣም ያምራል የከተማው ውበት ፀጥ ረጭ ብሎ ደስ ይላል ማማዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ልዕልት ሪቺዬ በጣም እናመሰግናለን ስላስጎበኘሽን❤
מהממותתת איזה יופי תהנו לכן מקום ניראה יפה מאוד
😘😍🙏
ሰላምሽ የበዛ ይሁን 🙏🙏 ሪችዬ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው በእግር ለመጎዝ ደስ የሚል ግርግር የለለበት መሆኑ ይማርካል ውሐው ሁሉ ነገር ይስባል እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ተባረኪልኝ🙏🙏💖💖
ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
*꧁ С ума сойти 😁🎈 Благодарю 👌 Всё Супер 👍 ꧂*
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ እድግ በይ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበር መልካም ግዜ
ሪችዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው እንዴት ያምራል አካባቢው በዛ ላይ ጥሩ ጊዜው ከፕሪንስስ ጋር ተፈታታኝ እያላችሁ ነው ጨለማን ገፎ ብርሀንን እንድናይ የፈቀደ ጌታ ተመስጌን ማለት ነው ሁል ጊዜው እግዚአብሔር ማመስገን አለብን አገራችንን አለም ሁሉ ሰላምና ይሁን ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው በሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🙏💕👌
ክበሪልኝ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
Rahelye welcome my beautiful sister you look amazing 💕💕
ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ
ዋው እናትና ልጅ ታምራላችሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አቤት እንዴት ደስ ይላል አካባቢው የውሀው ልዬ ነው አንዳንዴ ከልጆቻችን ጋር ፈታ ማለት ያስፈልጋል አሜን ሪችዬ አገራችንን አለም ሁሉ ሰላም ይሁን ሀሳብሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👌🙏💞
ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ
WOW ሪችዬ ስታምሩ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ቦታውም በጣም ያምራል
ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ
ራሄልየ በጣም ደስ የሚል የምታምረዋን ልጅሽን ይዘሽ መንፈስን የሚያድስ ቦታ ዘና ስትይ ታምራላችሁ አገሩ በጣም ነው የሚያምረው 💕
ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ
ራሄልዬ ዉዴ እንኩዋን በሰላም በጣሽ ዋዉ ዉጭዉ ሰፈሩእጅግ በጣም ዉብ ቦታ ነዉ ሲያምር 👍👌👌
የመንዜየ የኔ ውድ ተባረኪልኝ ክበሪልኝ ማሬ
It's such a wonderful way to start the day and get some fresh air. 👍
ዋዉ ራሄልዬ በጣም ነዉ የምታምሩት ከልዕልትሽ ጋር ወካቹን እየበላቹ ነዉ ብርድነዉ ብሎ እቤት ከመቀመጥ እንደዚህ ደረብረብ አድርጎ ወጣ ብሎ የእግዚያብሄርን የእጅ ስራዎች ማድነቅ ነዉ ደግሞ እንቅስቃሴም ለጤናችንም ያስፈልጋል ቦታዉም በጣም ነዉ የሚያምረዉ ዘና በሉልኝ💕🌷💕🌷
ክበሪልኝ የኔ ስጦታ የኔ ውድና ቆንጆ ተባረኪልኝ
Watching beautiful 💕
ሃሃሃሃ አፈትልኮ ወጣ ነጺየ
Very excellent super video thanks
Thanks to you🙏
ራሄሊና ቤላ ሽኮር ከማኪ የለን አማሊኡ ዝሀበኪ ትዓዲልኪ ብሐቂ አሜን
የቀንየለይ. ምዓረይ 😘😍🙏
ሰላም ራህዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ መልካም እህት የኔ ንግስት እድግ በይልኝ እናትና ልጅ ታምራላችሁ ማንን ልታስቀኑ ነው ከአይን ያውጣችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለዚህ ያደረሰንን አምላክ ምስጋና ይገባዋል ሼርርር
እጅግ. በጣም. አመሰግናለው የኔ. ልዩ 😘😍🙏
ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ ልዬ በርችልኝ ለቤትሽ አድስነኝ ዋው ጎራበይ😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹👏🙌
ሪቺዬ የኔ ውድ በጣም ደስ ትላላችሁ የእረፍት ቀን እንዳ ውስጥን በሚያስደስቱ ቦታዎች ማሳለፍ በጣም ደስ ያሰኛል አዎ አንዳንዴ አን አንድ ነገሮችን ስናስብ እንዲህ አይነት ቦታዎች ሄዶ በማሳለፍ ውስጥን ማስደሰትና ፈታ ማለት ያስፈልጋል የኔ ውድ እናመሰግናለን ❤
ሰላም ለእናንተ ይሁን ለእናትና ልጅ ታምራላችሁ ፈታ ብላችሁ እኛንም ፈታ አደረጌችሁን በእግር ወክ ማድርራግ በጣም ጥሩ ነው ለጤናም በጣም የምታምር ከተማ ናት ሪችዬ ልጅሽ በጣም ደስ ብላታል ስትራመድ እራሱ እየነጠረች ነው እናመሰግናለን ስላካፈላችሁን
ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
ሰላም እዴት ነሽ እርችየ የውነት በጣም ድስ ምትል እግዚአብሄር ያሳድግልሽ
አምላኽ ይባርኪ ራሔላ ብሩኽ መአልቲ። 🙏🙏🙏
😘😍🙏 ቤትየ. ጠፊእኪ በጃኪ ገለ. ሂዝክልና. ምጺ ምዓረይ
እንኳን ደህና መጣሽ ሪችዬ ዋው ጥሩ የእግር ጉዞ ነው ያደረጋችሁት ቆንጂየዋ ልጅሽ መንገዱን ፈልሰስ አለችበት ግርግር ስለሌለው ደስ ይላል ሀይቁም በጣም ያምራል ከሚያምረው የብርድ አለባበስሽ ጋር ቀን ንግስት መስላችዋል እናትና ልጅ
ክበሪልኝ የኔ. ቆንጆ ተባረኪልኝ
ሰላም ራሄልዬ እንካን ደና መጣሽ ልጂሽ ስታምር በዚ ከቀጠለች ሞዴል ነው የምትሆነው እግዚአብሔር ያስድግልሽ እናመስግናለን ስላጋራሽን🙏💕💕💕
ሀሀሀሀ እኔም እላለው ሜረየ
ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ
ናይ ብሀቂ ! ራሄልዬ እውነት ነው በጣም ነው የምናመሰግነው ቆንጆዋን ሳሚልኝ እግዚያብሄር ይመስገን ስለሁሉም ላይክ ሼርርር🙏👍❤️❤️
ሉለይ. ሽኾር. የቀንየለይ 😘😍🙏
*꧁ Sangat bagus dan bagus 😉 👍 Terima kasih 👌 Semuanya super 👍 ꧂*
ሰላም ሰላም እሬችየ የኔ ልልት ሰታምሩ አችም ልጅሸም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እስከ መላው ቤተሰቦችሽ የቀኒለይ ሀብተኾይ ቦታውም ያምራል🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀኒየ ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ የቀንየለይ ሽኾሪና
*꧁ Uau😁 Obrigado 👌 Belo vídeo .. 👍 Está tudo ótimo 👍 ꧂*
ራሄለይ ሐፍተይ ምዛ ሜቅርቲ ጋልኪ ሻሊየ ጽቡቅ እንጆይ ግበርኦ ጽቡቃት ፍጥረትLove you guys ❤️😍🥰🌷👍👍
ሉለይ ምዓረይ የቀንየለይ ተባረኸይ ካልአይተይ 😘😍🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ሰዓት ላደርሰን
😘😍🙏
Looking Good my beautfull Sweet hart have a nice time 😘
Thanks dear😘😍🙏
Que bacana gostei. 🇧🇷👏
*꧁ Very 🥰 ꧂*
ሻይሉሊ ሽኮር. መሐዛ አዲአ
ሽኾሪናታትትት
😘😍🙏
217,,hi my Friend ((..🙂,👏,👌,😃..)!!! How are you ?! I Hope everything goes Well For You,???!!,🙂.👌.😃!!!!/ So Awesome And Nice.!! Great your really amazing video Keep it up, you are doing a really good job in a hurry to see your next video And A Big Blue Thumb,,👍👏👍,!!!!//,,.I have. new. video...,//!!!..Hope your Weekend Went Well And your Week is Going Well...!!!...)))..👍👏👍👏👍😊🌺🌹🧡💖😊👍👍!!!
I like . 🎉this is a great video, you're super. 💙I'll wait on my channel my friend. Stay with love😌🌺