ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሪቺዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ የሚማርክ ለጤና ተስማሚ የሚጣፍጥ ፈጣን የደረቅ ጥብስ ከዘገጃጀት ነው ያስተዋወቅሽን ዋው በጣም ባለሞያ ነሽ የኔ ውድ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ እናመሸግናለን😋👌💕🙏እንዴት እንደ ሚያምር👌
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን ዋው ዋው ዋው ደስ የሚል ነው
ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ አኳን ደናመጣሸልኝ ዋው በጣምረጥደረቅ ጥብስ ነው እሪችየ አጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
ሰላም ላንቺ ይሁን ራህዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽን ዘይቱን በነጭ ሽንኩት ጠብሰሽ ስጋውን መጨመርሽ ልዩ ጣእም ይኖረዋል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን ሼር
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ሪችዬ🙏🙏 በጣም ገራሚ እና ልዩ ጥብስ ነው የሰራሽልን ያስጎመጃል እንዴት እደሚጣፍጥ ታየኝ👌 እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ ባለሞያ 🙏🙏
ሰላም ሰላም ሪሂልዬ እና ውድ ቤተሰብ እህት ወንድሞች በአለም ዳርቻ ያላችሁ በሙሉ ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ዋው የኔ ውድ የኔ አንደኛ ሙያሺይዘርዘርልሺ ሙያ ሲለካ በሪሂልዬ ነው ላካ😍👈እጂሺን በርዶ አይቆርጥመው በጣም ልዩ አሰሪራነው ከአዘገጃጀት እስከ አቀራርቡ የኔ አንደኛ 😍❤👈✅
የኔ. ውድ. ነገር. ተባረኪልኝ ማር
ሰላም ላንቺ ሪች 🙏🙏 ዋውውው ነው በጣም ቆንጆ ለአይን የሚሰብ ብሉኝ ብሉኝ የሚል አርገሽ ነው የሰራሽው መጀመሪያ ላኝ ዘይት እና ነጭ ሽንኩርቱን ጥብስ ያረግሽውን ዎድጀዋለሁ ደረቅ ጥብስ ግብአቶቹ የተለየ ጣእም ይሰጡታል ለልጆች መቀነስሽ አስፈላጊ ነው አቀራረብሽ አንደኛ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን እጅሽ ይባረክ 🙏🙏💖
ሰላም ሰላም ራሔልዬ የእኔ ዉድ እንዴትነሸልኝ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሸ ማር ዋዉ የእኔ ባለሙያ እንዴት ያምራል እጀሸ ይባርክ በርቺልኝ እህቴ ሼር❤❤❤❤💋💋
ቀለምየ. የኔ. ቆንጆ. አመሰግናለሁ
ሰላም ራሄልዬ በጣም ቆንጆአርገሽ ነው የስራሽው ነጭሽንኩት ደሞ ለጤና የሚስማማ ነው እናመስግናለን ስላጋራሽን🙏💕💕
Raheliye የኔ ዉድ ይቺን የመሰለች ምርጥ ጥብስ ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን አቀራረቡ የስጋዉ ቅላት በነጭ ሽንኩርት የተጠበሰ ድንቅ የሆነ ደረቅ ጥብስ ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ💕✅
የኔ. ልዩ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ
ራሄልየ የሰራሽው ጥብስ በጣም ልዩነዉ ስጋው ብቻ ይበቃል ቀላ ብሎ አጠባበስሽን ሁሌም እወደዋለሁ በጣም ባለሙያ ነሽ 😋✅👌👌
ምቅርተይ ፍረይ ሽኮር ተባረኽለይ
ሪቺዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው እንዴት እንደሚያምር የስጋው ቅላት በጣም የሚያስጎመጅ ነው አከታተፍሽ ይማርካል ደቀቅ ያላለ ሲጠበስ ለአይን እንዲማርክ አድርገሽ ነው የከተፍሽው ለልጆችና ለአዋቂ በሚመች መልኩ የሚገርም አጠባበስ የነጭ ስንኩርቱ ጣዕም እንዲወጣ ቀድመሽ መጥበስሽ ይበልጥ እንዲጣፍጥ ያደርገዋል ከለሩ ሲያምር የቃረያዎቹ ከለር ማራካ አድርጎታል መጠጥ ያለ ጣፋጭ አጠባበስ ሩዙ ሲያምር የኔ ውድ ከአጠባበስ እስከ አቀራረብሽ የመብላት ፍላጎትን የሚጨምር የማይሰለች የበሬ ስጋ በሩዝ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን አማረኝ ምንይሻለኛል😋?ዋው አሁን ነበር መብላት ሲያምር ምራቅ ያስውጣል😋👌የኔ ቅን ❤
ራሄልዬ የኔ ዉድ እንዴት ምርጥ የሆነ ጥብስ ነዉ የሰራሽዉ ከስጋዉ አመራረጥ አንስቶ በተለይ በነጭ ሽንኩርት በመጀመርያ መጥበስሽ ልዩ የሆነ ጣዕም ይሰጠዋል አቀራረብሽ አንደኛ ነዉ 👌ለልጆቹም ቀንሰሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ዉድ ይህንን የመሰለ ሞያሽን ስለምታጋሪን ተባረኪልኝ💕👌✅
እንኳን ደህና መጣሽ ሪችዬ ዋው በጣም የሚያምር ብሉኝ ብሉኝ የሚል ደረቅ ጥብስ ነው የሰራሽው አዎ ነጭ ሽንኩርት በመጀመሪያ ሲጠበስ ሽታው ልዩ ነው ለልጆችም ለአዋቂም በሚሆን መልኩ ለአይን ማራኪ ሲበላ ሚጣፍጥ ቆንጆ ጥብስ በሚጥሚጣ ሲሆን ደግሞ ልዩ ነው የሰሩት እጆችሽ ብርክ ይበሉ እናመሰግናለን
*ከመይ ከመይ ጥዕምቲ ድምጽ ኢድ ይባርክ😁ዝተባረከ ይሁን🤗🤗እንኳን አደረሳችሁ 🤗አጻጻፍ 😁😁🤣አላወቅሁበትም*
ሪችዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ያሚሚ የስጋው ከለር ነጭ ሽንኩርቱን መጀመርያ ማረግሽ ተመችቶኛል የሮዝማሪው ቴስት ልይ ነው የሚያደረገው ቃርያዎቹም ልዬ ከለር ሰተውታል የሰሩት እጆች ይባረክ የኔ ባለሙያ👌💕
ሰላምሽ ይብዛ ራሄልዬ. የኔ ባለሙያ ስጋው እንዴት ለስላሳ ነው አንቺ ደግሞ አሳምረሽ ፣ አጣፍጠሽ ድርቅ ጥብስ ነው ሲያምር የጠበሽው።
ዋውውውውው አንደኛ እኮ ነሽ አንበሲት ጎበዝ ባለሙየ
መቅዲየ. ቆንጆ. ተባረኪልኝ
እንኳን ደህና መጣሽ ሪችዬ እጅ የሚያስቆረጥም ደረቅ ጥብስ ነው የሰራሽው የተጠቀምሻቸው ግባቶችም ለጥብሱ ጣም የሚያሳምሩ ሚያጣፍጡ ናቸው ለልጆችም ቀንሰሽ በሚወዱት መልኩ ስላደረግሽ ጥሩ ነው ይህንን የመሰለ ሞያሽን ስላካፈልሽ ከልብ እናመሰግናለን
ዋው ዋሐለ ሐፍተይ ኢድ ይባርክ መህረፍ አፍና ማይ መሊኢና እንታይ ክንብል ፈጠጠጥጥጥ ኢልካ ስቅ ኢያ😂😂ራሄለይ ማዐረይ ዋሕለለት ❤️😍🌹🌷🎄🍾🥂
መቀረት ናተይ ሉለይ ካልአይተይ ተባረኽለይ
ዋው😯 ሪች የሚያስጎመጅ ምርጥ ጥብስ ነው👌 ስጋው ደሞ እንዴት እንደሚያምር ቅላቱ ጥራቱ አደራደሩ የሆነ ነገር ይመስላል ብቻ😍ጠጋ ብዬ ሳየው ወዲያው ነሳ ነሳ አርገሽ መክተፍ ጀመርሽ እህ.. ብዬ መለስ አልኩ የሚገርመው ምራቅ ያሱጣል ጥብስሽ ተመችቶኛል። ተከሽኖ በሳህን ቀርቦ እኛም ፈዘን ምራቃችንን እየዋጥን አንቺም ስጎርሺ በሀሳብ ሄድንኮ🤔 ያጣፍጥልሽ ሪች🙏
አብዱየ. የኔ ብርታት. ውድ ወንድሜ መቸም ስቄ ስቄ ነው መለስ ያልኩት የሰራሔውን ድራማ እኔም ባይኔ ህልኔየ ቃኘሁቶ በጣም ነው የሳቅሁት ዘናም አርጎኛል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መልሰክ ተባክልኝ የኔ ብሩክ
ራሄለይ ጥዕምቲ ድምጺ ኢድ ይባርክ ዝተባረከ ይኩን💕😍
ምቅርቲ ሐፍተይ ናተይ ተባረኽለይ ክብረት ይሀበለይ
I am whiting 👍❤️
Great 👍
Yammmmi ewa !
Rahelye as always I like to watch how you make beautiful and delicious Tibs 😋💕💕👌
Asmerina shikor,bitaemi tsbuq sirah,eta Pantone nayi biqedamayi gin resiekna.B,medeb tesebiyeki nehre.❤😊
Waw nice rahel
ተባረኽለይ ወድነይ
እሪቾዬ የኔ ውድ miss you😍
ያሚሚ ገና ሲያዬት ያስጎመጃል በዛ ላይምርጥ የሆነ ጥብስ ነው የሰራሽው ለልጆችም ሆነ ለአዋቂ በሚስማማ መልኩ በእሩዝም ሆነ በእንጀራ አጠባበስሽ ተመችቶኛል ልክ ነሽ ነጭ ሽንኩርት ልዬ ቴስት ነው የሚሰጠው የሰሩት እጆች ይባረክ 👌💞
ሪቺዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ የሚማርክ ለጤና ተስማሚ የሚጣፍጥ ፈጣን የደረቅ ጥብስ ከዘገጃጀት ነው ያስተዋወቅሽን ዋው በጣም ባለሞያ ነሽ የኔ ውድ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ እናመሸግናለን😋👌💕🙏እንዴት እንደ ሚያምር👌
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን ዋው ዋው ዋው ደስ የሚል ነው
ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ አኳን ደናመጣሸልኝ ዋው በጣምረጥደረቅ ጥብስ ነው እሪችየ አጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
ሰላም ላንቺ ይሁን ራህዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽን ዘይቱን በነጭ ሽንኩት ጠብሰሽ ስጋውን መጨመርሽ ልዩ ጣእም ይኖረዋል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን ሼር
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ሪችዬ🙏🙏 በጣም ገራሚ እና ልዩ ጥብስ ነው የሰራሽልን ያስጎመጃል እንዴት እደሚጣፍጥ ታየኝ👌 እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ ባለሞያ 🙏🙏
ሰላም ሰላም ሪሂልዬ እና ውድ ቤተሰብ እህት ወንድሞች በአለም ዳርቻ ያላችሁ በሙሉ ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ
ዋው የኔ ውድ የኔ አንደኛ ሙያሺይዘርዘርልሺ ሙያ ሲለካ በሪሂልዬ ነው ላካ😍👈እጂሺን በርዶ አይቆርጥመው በጣም ልዩ አሰሪራነው ከአዘገጃጀት እስከ አቀራርቡ የኔ አንደኛ 😍❤👈✅