ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Wow beautiful place Raheley thank you for sharing sweetie ❤️😍🥰🌷🌹
Thanks mikirtay
I love London thank you for sharing this all Beautiful stores and The city thanks again🙏👍❤️
Thanks my lovely sis 😘
WOW nice place 😍👍
فديو ممتع ومميز أحسنت الاختيار
Raheliye, thank you for sharing this amazing, elegant, fashionable clothing, shoes, and accessories store. Love them all. I love fashion. Thank you for showing us around. London is beautiful - beautiful buildings.💕👌
Thanks my sweet sis
😘🥰
ሰላም እዴት ነሽ ሰላምሽ መጣሽ ቦታው እዴት እዴማምር ዋው እናመሰግናለን
ሰላም እዴ ነሽ ሰላምሽ ይብዛ የውነት በጣም አሪፊ ፋሽን ነው ልብሶች ናቸው እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ሪችዬ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ እና ድንቅ እና ትልቅ የሆነ ፍሽን የሁኑ የቦርሳ የጫማ የልብሶች የገበያ ቦታ የሚማርክ ሰፍራ ነው ለደን ያሸበረአቀችልዩ ናት እኔ በማታማ ተየኝ 👌 ዎድጀዋለሁ እናመሰግናለን እሔን የመሰለ የገበያ ቦታ ሼር ስላረግሽን ተባረኪ 🙏🙏💖💖
ትክክል ብለሻል የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ሰላም ላንቺ ሪችዬ 🙏🙏 ዋውውውው ነው በጣም ቆንጆ እና ማራኪ የሆኑ ፍሽን ልብሶች ጫማ ቦርሳዎች ናቸው ኮሊቲ መሆናቸው ተመራጭ ያረገዋል 👌ትልቅ የገበያ ስፍራ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ተባረኪ 🙏🙏💖
Rahelye you look so beautiful thank you for sharing 👌👌❤️
ሰላም የራሄል ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽዋውውውው ደስ የሚል ሞሎች ምርጥ ልብስና ጫማወችና ቦርሳወችና ሌሎችንም አስጎብኝተሽናል እናመሰግናለን ሁሉም ያምራል ውድ ቢሆንም ምንግዜም ጥሩ እቃ ውድ ይሆናል ግን ጥራት ያለው እቃ መግዛት ግን ያስደስታል ቦርሳዋ አማረችኝ ግን 😂👆
የኔ ቆንጆ ትክክል ብለሻል ስለ ቦርሳው ደሞ እናስብበታለን ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ሪቺዬ ዋው እንዴት እንደ ሚያምር የገበያ ማዕከሉ ስፋት የአልባሳቱ ዲዛይን ከለር ዋው በጣም ይመስጣል የከተማው ውበት የበለጠ ከመብራቱ ድምቀት ጋር ፍንትው ብሎ እንዲታይ አድርጎታል እናመሰግናለን ስላስጎበኘሽን💕🙏ሪቺዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤
አየ የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ሰላምሽ ብዝት ይበል ሪችዬ ዋው በጣም የሚያምር ሞል ነው ግርግርም የለውም ያው ከዋጋው አንፃር ይሆናል ቦርሳው ሞላ ያለ ብቻ ነው ሚጎበኛው እንቺም ይህንን የገባያ አዳረሽ እንድንተዋውቅ ስላጋበዝሽን ከልብ እናመሰግናለን ለንደን በጣም ነው በማታ የምታምራው
ትክክል ብለሻል ሽዋየ የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ቦታው ሲያምር ዋው...
ሰላም ራሄልዬ እንካን ደናመጣሽ በጣም አምሮብሻል በጣም ቆንጆ ልሶች ናቸው ከተማውም ድምቅያለ ነው እናመስግናለን ስላጋራሽን 🙏💕💕
I like it Raki mikirti fitreat thanks for Sharing sweety😘👍
2019 አብዚ ቦታ ኔረ👍👍👍
ቤትየ ሽኾር
ሪች አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን👌 በይ ሸመት ሸመት አርጊና ሽብርቅርቅ በይልን
አብዱየ የኔ ውድ የኔ መልካም ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ዋው ሪችዬ ምርጥ የሆነ ሴንተር ነው በዛ ላይ የልብሶቹ ማማር ከለራቸው እንዲሁም የቦርሳዎቹ የጫማዎቹ ማማር ያው ውድ ቢሆንም ዲስካውንት ተጠቅመን ጥርት ያለ እቃ ብንገዛ ብዙ ጊዜ እንጠቀምበታለን አካባቢው ውብ ነው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድጋት የሚያምር ከተማ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌💞🙏
ሳሪና ትክክል ብለሻል የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
Very beautiful place Very beautiful bag love it really very stylish and elegant 😍 ❤
ራህዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ ይላል እቤቴ ቁጭ ብዬ ለንደንን ከእግር እስከ ራሷ ጎበኘኋት ደማቅና ውብ የሆነች ከተማ ናት እናመሰግናለን እህቴ ሼርርር
ሐሻየ የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ራሄልየ በጣም የሚያማምሩ ሾፒንግ ሴንተሮችና አልባሳት ናቸው ቲኒሿ ቆንጂየጋ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ 💕💕🙏
ሰላም ላንቺ ይሁን ሪችዬ እንኳን ደህና መጣሽ የሚያምር የገበዬ አዳራሽ ነው ያስጎበኛሽን ዋው በጣም ያምራል ከልጅሽ ጋር ብትን እያላችሁ ነዋ የወደድሻትን ቦርሳ እኔ ወድጃታለው ምርጥ ምርጫ ነው እንፃዎቹ በጣም ቆንጆ ሆነው ነው በመብራት ይጌጡት ለንደን ክርስማሳ አላለፈም እንዴ ነው ሁልግዜም እንዲህ ያምራል
ሽዋየ የኔ ቆንጆ አዎ ቆንጆ ከተማ ናት ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ሪቺዬ የኔ ውድ ዋው በጣም ነው የሚያምረው ለንደን በምሽት በጣም ያምራል የመብራቶቹ ውበት ድምቀት ምሽቱ ልዩ ድባብ እንዲኖረው አድርጎታል ዋው የገበያ ማዕከሉ ውስጥ የልብሶቹጨ የቦርሳዎቹ የጌጣ ጌጦቹ በአጠቃላይጨጨበጣም የሚያምር ነው ነው ያስጎበኘሽን ሪቺዬ እናመሰግናለን 😘
ሪችዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው እንዴት የሚመረምር ልብሶች ጫማዎቹም ያምራሉ በዛ ላይ ኮሊቲ ደስ ትላለች ኢንግላንድ በዛ ላይ ከፕሪንስስ ጋር ነው ሾፒንግ የሄድሽው አር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌💕🙏
ሳሪና የኔ. ልዩ የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
አቤት እንዴት የሚያማምሩ አልባሳት ናቸዉ ምነዉ አሁን ባገኘኋቸዉ የሚያስብል፡ በተለይ ጫማና ቦርሳዎቹን በጣም ነዉ የወደድኳቸዉ፤ ለንደን ጥሩ ግዜ እያሳለፍሽ እንደሆነ ገምታለሁ መልካም ቆይታ ይሁንልሽ፡ ሬች ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡
ማድየ አስብሻለው ጠፋሁብሽ አይደል የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
❤❤❤I love you rahela shikor
Wanna Shikor Thanks my lovely sis 😘
ራሄልዬ በጣም የሚያማምሩ አልባሳት ጫማዎች እና ቦርስዎችን እንዲሁም ጌጣጌጦችን አሳይተሽናል በጣም እናመሰግናለን ያቺ ቦርሳ ደግሞ ልዩ ነች ስታምር ምርጫሽም ተመችቶኛል የኔ ዘናጭ ይህንን የመሰለ ልዩ የሾፒንግ ስፍራ ስላሳየሽን ከዉዷና ጣፋጯ ልጅሽ ጋር በመሆን በጣም እናመሰግናለን💕👌
የኔ. ፍቅር የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ራሄልዬ ይገርማል አይቼው ኮመንት እንዲሁም ሼር ሳላደርግ ይቅርታ የኔ ውድ ላይክ ሼርርርር❤❤
😘 ሉላየ ሽኾር ምንጊዜም እኔው ጋ ነሽ ተባረኪልኝ
Wow beautiful place Raheley thank you for sharing sweetie ❤️😍🥰🌷🌹
Thanks mikirtay
I love London thank you for sharing this all Beautiful stores and The city thanks again🙏👍❤️
Thanks my lovely sis 😘
WOW nice place 😍👍
فديو ممتع ومميز أحسنت الاختيار
Raheliye, thank you for sharing this amazing, elegant, fashionable clothing, shoes, and accessories store. Love them all. I love fashion. Thank you for showing us around. London is beautiful - beautiful buildings.💕👌
Thanks my sweet sis
😘🥰
ሰላም እዴት ነሽ ሰላምሽ መጣሽ ቦታው እዴት እዴማምር ዋው እናመሰግናለን
ሰላም እዴ ነሽ ሰላምሽ ይብዛ የውነት በጣም አሪፊ ፋሽን ነው ልብሶች ናቸው እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ሪችዬ 🙏🙏 በጣም ቆንጆ እና ድንቅ እና ትልቅ የሆነ ፍሽን የሁኑ የቦርሳ የጫማ የልብሶች የገበያ ቦታ የሚማርክ ሰፍራ ነው ለደን ያሸበረአቀችልዩ ናት እኔ በማታማ ተየኝ 👌 ዎድጀዋለሁ እናመሰግናለን እሔን የመሰለ የገበያ ቦታ ሼር ስላረግሽን ተባረኪ 🙏🙏💖💖
ትክክል ብለሻል የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ሰላም ላንቺ ሪችዬ 🙏🙏 ዋውውውው ነው በጣም ቆንጆ እና ማራኪ የሆኑ ፍሽን ልብሶች ጫማ ቦርሳዎች ናቸው ኮሊቲ መሆናቸው ተመራጭ ያረገዋል 👌ትልቅ የገበያ ስፍራ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ተባረኪ 🙏🙏💖
የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
Rahelye you look so beautiful thank you for sharing 👌👌❤️
Thanks my lovely sis 😘
ሰላም የራሄል ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ
ዋውውውው ደስ የሚል ሞሎች ምርጥ ልብስና ጫማወችና ቦርሳወችና ሌሎችንም አስጎብኝተሽናል እናመሰግናለን ሁሉም ያምራል ውድ ቢሆንም ምንግዜም ጥሩ እቃ ውድ ይሆናል ግን ጥራት ያለው እቃ መግዛት ግን ያስደስታል ቦርሳዋ አማረችኝ ግን 😂👆
የኔ ቆንጆ ትክክል ብለሻል ስለ ቦርሳው ደሞ እናስብበታለን ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ሪቺዬ ዋው እንዴት እንደ ሚያምር የገበያ ማዕከሉ ስፋት የአልባሳቱ ዲዛይን ከለር ዋው በጣም ይመስጣል የከተማው ውበት የበለጠ ከመብራቱ ድምቀት ጋር ፍንትው ብሎ እንዲታይ አድርጎታል እናመሰግናለን ስላስጎበኘሽን💕🙏ሪቺዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤
አየ የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ሰላምሽ ብዝት ይበል ሪችዬ ዋው በጣም የሚያምር ሞል ነው ግርግርም የለውም ያው ከዋጋው አንፃር ይሆናል ቦርሳው ሞላ ያለ ብቻ ነው ሚጎበኛው እንቺም ይህንን የገባያ አዳረሽ እንድንተዋውቅ ስላጋበዝሽን ከልብ እናመሰግናለን ለንደን በጣም ነው በማታ የምታምራው
ትክክል ብለሻል ሽዋየ የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ቦታው ሲያምር ዋው...
ሰላም ራሄልዬ እንካን ደናመጣሽ በጣም አምሮብሻል በጣም ቆንጆ ልሶች ናቸው ከተማውም ድምቅያለ ነው እናመስግናለን ስላጋራሽን 🙏💕💕
I like it Raki mikirti fitreat thanks for Sharing sweety😘👍
Thanks my lovely sis 😘
2019 አብዚ ቦታ ኔረ👍👍👍
ቤትየ ሽኾር
ሪች አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን👌 በይ ሸመት ሸመት አርጊና ሽብርቅርቅ በይልን
አብዱየ የኔ ውድ የኔ መልካም ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ዋው ሪችዬ ምርጥ የሆነ ሴንተር ነው በዛ ላይ የልብሶቹ ማማር ከለራቸው እንዲሁም የቦርሳዎቹ የጫማዎቹ ማማር ያው ውድ ቢሆንም ዲስካውንት ተጠቅመን ጥርት ያለ እቃ ብንገዛ ብዙ ጊዜ እንጠቀምበታለን አካባቢው ውብ ነው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድጋት የሚያምር ከተማ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌💞🙏
ሳሪና ትክክል ብለሻል